ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ትበይን አግብታ አያሌው በቅናት ሲቦገቦግ እሥከማየው ነው የቸኮልኮቱ ይሔ ወጥጨት 😂😂😂😂😂😂
ንፋሱ በጣም ደስ ይላል፣የጠርገ የልጅነት ትዝታም ያጭራል።
ወይኔ ትበይንኮ ቅጥል ማርግ ስችይበት አፍ ስወድሽኮ ክወና ብሎ ዝም❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
በጣም ዉንድናት ወንድአላግኝችም አሰማርና እተብይ አሰተዋይናቸዉ😂😂❤
ትበይን ታግባ አያሌው ይቃጠል
አይ አያሎው ወስላታ😂😂😂
Ye setoch comment😂😂😂
@@theeaglefeathertt/
😂ትበይንን የምትወዱ
እኔ❤❤❤❤😂😂😂😂
አሁን አንተ የፋኖ ወንድም ነህ አይ አያሌው 🤔😂ፋኒት ትበይን የበላይ ልጅ አቤት ቅኔ ታዘቢው አለሽ እኮ የንጉስ የመኳንንት ዘር 😘💪🇧🇯😍 አስማር የሰው ልክ ባንችው የሴት በላይ ሻሽ ደግ ገራገር ሴት ሽቤ እንግሊዙ የጦር ገበሬ የፋኖ ወንድም ቆፍጣና እወዳችሁ አለሁ እመቤቴን ሞቼ ነው የምወዳችሁ የኔ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር❤❤😘💪🇧🇯😍
ትበይን የሴት በላይ ጀግንነትሽ እኮ ትመችኛለሽ የምር።
የገጠር ድራማ በጣም ይመቸኛል መስለው ሳይሆን ሆነው ነው የሚጫወቱት። ከኛ በላይ አዋቂ የለም እኛ አርቲስቶች ነን: መሬተ አይንካን እያሉከሚኩራሩብን አርቲስቶች ነን ባዮች እዽግ በጣም የበለጡ ናችው። እሰክሪፕት ፀሀፊዎቹም ሆኑ ዳይሬክተሮቸ ሁሉም ባጠቃላይ ምርጦች ናችው። ከተሜዎቹ ከገጠር ድራማ ብዚ ሊማሩ ይገባልእ
እንዃን ለዳግሚያ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤
እኳን አብሮ አደርሰን❤❤
የትበይን ነጠላ መከራዋን አየች😂ትበይን❤
አዎ 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ተሱም ብሶ አያሌው አልፈልግም ብሎል ታልፈለገ ትበይን ትዳረ እናአያሌው ይቃጠል😅😅😅😅
አያሌውና አለም ነሽ እንኳን መጋባት መፈላለጋቸው ይደብራል ባህሉን አታበላሹ የህቷባልየነበረውን 😢😢😢
ወይ አያሌዉ የወንድ ወስላታ አይይ የትበይን ማላገጫ ሖነክ ቀረህ🤣🤣🤣🤣♥️
ደግ አረግሽው ትበይን አይ አያሌው ንፋስ 😂😂😂😂😂😂
ዘንድሮ ሰውም ግንዱም አወዳደቁ ከፍቷል ትበይን👌😂😂
እኔራሱ እደት እደተመቸኝ ይህ አባባል 😅
አይ ትበይን ነጠላሺ መከራዋን አየች😂😂
ክክክክክክክልክ😅
አያሌው ንኬል እግር ጨሰ እደኩበት 🤣🤣🤣🤣
እኔኮ ባንቻየውን የማታሳዩን ካያሌው ቀንሳቹሕ አይ ምቀን
እኔ አስማረን እደፋኖየ እወደው አለሁ ሀቀኛነው😅😅❤❤❤❤❤
ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትበይን አግቢ እና አያሌውን እንየው ሲቃጠል😂😂😂😂
ከብቶች ማለቃቀም ናፈቀኝ ❤❤😂😂
ሜዳው ያደገሁብሺ❤❤❤ሠላምሺ ይብዛ❤❤❤ሐገሬ❤❤❤ድል ሜዳውያደገሁብሺሠላምሺይብዛሐገሬድል❤❤ለፋኖ ❤❤ፋኖ ገሁብሺሠላምሺይብዛሐገሬድልለፋኖፋኖያሸንፋል 🎉🎉🎉
ቀጣይ የሌለው ድራማ ለምንድነው የምትሰሩ እረ አስተካክሉ እባካችሁ❤❤❤❤
ብድረ በምድረ ትበይን አግቢነ አያሌው ይቃጠል ከምረ አያሌው ጠግባል
ትበይን ቅኔሸ አልተቻለም ተይ
ዝናቡ አጠበጠበ ደስ ሲል 😍😍😍
ትበይን አግቢና አያሌዉ ይቃጠል ጀግኒት
እህቷን አግብቶ ነበር አሁንም እህቷን ማግባት በባህላችን አይፈቅድም ስሰሩ ተጠቀቁ
አያሌው አንተው ከእነሚዜዎችህ ከእነመካሪዎችህ ከአስማረ በቀር አፈሩን ብሉት እናንተው ቀልመድማዶች ሁላችሁም ወላዋዮች ቅዠታሞች አናዳጆች ናችሁ።የእውነት እኮ ነው የምታስመስሉት ከጉብዝናችሁ የተነሳ በርቱ ለማንኛውም😊
ዝናቡ ኡፍ ያርብ ለሀገሬ አብቀኝ❤❤❤❤❤❤
እስኪ እኔና ባንቻየውን ዳሩን አረ ሰርጉ ይቅርና በፍቅር አምላክ ስልኳን ፍካቶች በናታችሁ እደው በፈጠራችሁ የባንቻየውን ስልክ አረብሻትም
የምርህን ነዉ😂
@@MesiFun አረ ከምሬነው አይሳቅም ፍካቶችኮ ክፉናቸው ስልኳን አላቀው ብለው አይደለም
ና ልስጥክ 😂😂😂
😢😂😂😂አይዞን እድርሀለን በቃ
እኝክ😂😂😂😂
ትበይኔ እባክሽ እንዳንቺ ዘንከት ሞላ ያለ ወንድ አምጪና አያሌው የሚባል ልንቅጥቅጥ በቅናት አሳብጂልን ከእሱም ብሶ አልገባም አልፈልግም ያለው ይታይ እስቲ😊😊😊
የኔ ውድ ትበይን ስወዳት እኮ❤ደሞ የተርቷ ነገር 😂😂
እኔስ ቢሆን ስወዳት እኮ
እኔም ስወዳት የኔልባም❤❤❤
ዶሮን ዴሮ ሚፈልገው አለች ትበይን አረ 😅😅😅😅አሽሙር😅😅😅
የእውነት እኔን ግራ አጋባችሁኝ, በስሜአብ እንዴት ሰው በጉልበት ሱስ ይሆናል? የትውናው ግጭትና ጣሪያው እንዴት እንደተዋሄደ ልነግራችሁ አልችልም:: የሺፈራው ሤራ, የሻሼ እኔ አፈር ልሁንህ, የአያሌው መልፈስፈስና ዳተኝነት, የባንቻየሁ መሞዳሞድና ማያያዝ, የአስማረ ጨዋነትና የትበይን አልበገር ባይነት? ኤሬ ጉድ ይመቻችሁ::
አስማረ ጀግና ሚዛናዊ ይመችክ❤❤❤❤❤❤❤
አስሚየኔ አስተዋይ❤❤❤❤
ትበይን ታግባ አያሌው ይቃጠል ይኽ ቃጠሎ😂😂😂😂😂
ትበዮ ሠራችላቸው
አለምነሽ ትምጣ
ትበይን ታግባና ይህ የወድ አልጫ አያሌው ይቃጠል😂😂😂
አስሜ የኔ ጀግና ክፉ አይወጣህ❤❤❤❤❤ስወድህ🎉🎉🎉
አያሌው ተቃጠለ😂😂😂😂
የተራራ መገድ ስብር ሰካነው መውረጃሽን አይተሽ ብቶጪ ምነው 😂😂😂😂ላዣሌው ዬገባዋል😂😂😂😂
በርች ተብየን ጀግና አስሜ ጀግና❤❤😂
አያሌው የተባለ የበቀሎ ወፍጮ አስጠላኝ
ስወዳቸዉ ትበይ ስወዳት❤❤❤❤❤
አይትበይንአያልቅብሽምመችም😂😂😂❤❤❤
አያሌው የፊልሙ ድምቀት 👌🏽
አያሌዉይቃጠልትበይንትዳር
አይ ትበይን ቅኔኮ እሶላይ ነው
ኡፉፉ አየሩ ደስ ሲል ❤❤❤
እንደ አስማረ ያለዉን ባል ጀባ🙏😂
አልምናሽ የበሰች ጀግና ናት
የትበይን ነጠላ አሳዘነቺኝ 😂😂🙆🏽♂️
ማሻአሏሕ❤ከቡቶቹ🌹ቦታው❤️❤️
የውነት እደናተ ያለ ባልና ሚስት አለ እነትበይን😂😅
አያሎው ተቀጠለ❤❤❤
ትበይን ስታምርግን ዋዉ😂❤❤❤
እናንተ ባለጌዎች ሽፈራውና ሻሼ ትልቋን አግብቶ እንደገና ትንሿን ምን የሚሉት ባህል ነው ነው ሻሽቱን ያተረፍክ መስሎህ ነው😮ትበይን ነች የምትሻለው ለዚህ ልንቅጥቅጥ ግን ትበይንም ተርበደበድሽ ኮስተር በይ አያሌው እና ሽፈራው ግን😮
አስማረ የምር በጣም ቁምነገረኝነዉ ይመቸኛል ❤❤❤❤❤❤
አረ ጥበይን.. የ Ethiopia ተረት እና ምሳሌ እኮ አለቀ!
አስማር ጀግና ቆፍጣና ❤❤
ቆይ በሀገሩ በሀል ባልና ሚስት ሴጣላ እሴቶ ከዘመዶቸ ትሄዳለች እሱ ከቤት ይቀመጣል ተሳሳትኮ😂😂😂
ኤጭጭጭአያሌውጅላጅል ትዳርእቁብአረግህውኮ
ወንጥቸት አይ አያሌው 😂😂😂😂😂😂😂
ግን ትበይን የገባዉን ማየት አለብን ከከከ😂😂😂😂😂ማን ይሆን😂
አየአያሌዉ😅😅😅😅
እረ በናታችሁ የት እንደሆነ አገራቸውን ሚነግረኝ አለ😂
ጎጃም ነዉ ግን ግራ የገባኝ ምስራቅ ይሁን ምእራብ ጎጃም መሆኑ ያልገባኝ
Gojjam denbca nw. Hunselam
@@aminetibrahim-dz3dj ደምጫ ሊሆን ይችላል ፍኖተ ሰላም እንኳን አይመስለኝም ከሆነማ አቀዋለሁ አገሬ ነዉ
@@خديجهه-و1ز በነገራችላይ ቋንቋቸው የምስራቁንም የምዕራቡንም አቀላቅለው ነው እሚጠቀሙት
ብላቹ ብላቹ አስር አስር ደቂቃ አረጋቹት
ትበይን ስወድሽ የኔ ቆንጆ
አረ ምድነዉ የምታስተምሩን እትማማቾችን አድሰዉ ይደብራል
Asmey yesew lik
ትበይን ሻሸን ድጋሜ ካሁን ካሁን ጥርሷን አራገፈቻት ብየ የኔ መሰቀቅ
Uffffff zenabu dess sile ufff😮😢 Nafikuhen
አይተበየን አቃጥሊዉማ ጀግናሤት🎉🎉🎉❤❤❤❤👌👌❤❤❤💔💔💔
አንደኛ፧፧1ሁለተኛ፧እያላችሁ፧ቡትለቁልን፧የተሻለነው
ትበይን ስወዲሽ ❤❤
ትበይን በተራዋ አቃጠለችው አያሌውን😂😂
አይትበይን የኔጀግና
"Simot, siteka, sifech, siboka" said Tibeyen, that is life, real life
ነውርነው ይሄ ባህላችን አይደለም አቁሙ😮
እንካን አብሮ ደስአለን
አየሌው በአስማረ ላይ የሰራው ግፍ ነው ለትበይን አሳልፎ የሰጠው
ረተው አያሌው አለምነሺን ማግባት አይችልም ባህሉን አታጥፉት እደ መጀሪያ ሻሺቱን አግብቶ አልነበርደ ሆ😮
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አይ ትበይን ሰራሽልት አቦ😅
😂😂😂 Aylewe ❤❤❤
ትበይን ሰራችለት😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 አያሌው
ትበይንአቃጠልሺዉተይግፍአትሥሪግንበጣምአደቅሻለሁበጀግነነትሺትመችኛለሺበርቱደሥትላላችሁ
Tebeyin bagebach le ayalew sibal jegnit endezi new miyamrbsh
ሚስኪን😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
ወደል😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
ሰው ሚስቱን ሳይፈታ ሌላ ሚስት 😢ሌላው አዲሷስ የባሰች ክፉብትሆንስ ያው የለመዱት ይሻላል
አቤትቅመሞችምነየውመጣችሁ😂😂😂
ትበይንየ የኔ ፍቅር እንዴት እንደማፈቅራት አያሌው የተባልክ ሰው ተው ግን
ለምለሙ ሐገሬ❤❤❤
ትበይን አግብታ አያሌው በቅናት ሲቦገቦግ እሥከማየው ነው የቸኮልኮቱ ይሔ ወጥጨት 😂😂😂😂😂😂
ንፋሱ በጣም ደስ ይላል፣የጠርገ የልጅነት ትዝታም ያጭራል።
ወይኔ ትበይንኮ ቅጥል ማርግ ስችይበት አፍ ስወድሽኮ ክወና ብሎ ዝም❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
በጣም ዉንድናት ወንድአላግኝችም አሰማርና እተብይ አሰተዋይናቸዉ😂😂❤
ትበይን ታግባ አያሌው ይቃጠል
አይ አያሎው ወስላታ😂😂😂
Ye setoch comment😂😂😂
@@theeaglefeathertt/
😂ትበይንን የምትወዱ
እኔ❤❤❤❤😂😂😂😂
አሁን አንተ የፋኖ ወንድም ነህ አይ አያሌው 🤔😂ፋኒት ትበይን የበላይ ልጅ አቤት ቅኔ ታዘቢው አለሽ እኮ የንጉስ የመኳንንት ዘር 😘💪🇧🇯😍 አስማር የሰው ልክ ባንችው የሴት በላይ ሻሽ ደግ ገራገር ሴት ሽቤ እንግሊዙ የጦር ገበሬ የፋኖ ወንድም ቆፍጣና እወዳችሁ አለሁ እመቤቴን ሞቼ ነው የምወዳችሁ የኔ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር❤❤😘💪🇧🇯😍
ትበይን የሴት በላይ ጀግንነትሽ እኮ ትመችኛለሽ የምር።
የገጠር ድራማ በጣም ይመቸኛል መስለው ሳይሆን ሆነው ነው የሚጫወቱት። ከኛ በላይ አዋቂ የለም እኛ አርቲስቶች ነን: መሬተ አይንካን እያሉከሚኩራሩብን አርቲስቶች ነን ባዮች እዽግ በጣም የበለጡ ናችው። እሰክሪፕት ፀሀፊዎቹም ሆኑ ዳይሬክተሮቸ ሁሉም ባጠቃላይ ምርጦች ናችው። ከተሜዎቹ ከገጠር ድራማ ብዚ ሊማሩ ይገባልእ
እንዃን ለዳግሚያ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤
እኳን አብሮ አደርሰን❤❤
የትበይን ነጠላ መከራዋን አየች😂
ትበይን❤
አዎ 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ተሱም ብሶ አያሌው አልፈልግም ብሎል ታልፈለገ ትበይን ትዳረ እናአያሌው ይቃጠል😅😅😅😅
አያሌውና አለም ነሽ እንኳን መጋባት መፈላለጋቸው ይደብራል ባህሉን አታበላሹ የህቷባልየነበረውን 😢😢😢
ወይ አያሌዉ የወንድ ወስላታ አይይ የትበይን ማላገጫ ሖነክ ቀረህ🤣🤣🤣🤣♥️
ደግ አረግሽው ትበይን አይ አያሌው ንፋስ 😂😂😂😂😂😂
ዘንድሮ ሰውም ግንዱም አወዳደቁ ከፍቷል ትበይን👌😂😂
እኔራሱ እደት እደተመቸኝ ይህ አባባል 😅
አይ ትበይን ነጠላሺ መከራዋን አየች😂😂
ክክክክክክክልክ😅
አያሌው ንኬል እግር ጨሰ እደኩበት 🤣🤣🤣🤣
እኔኮ ባንቻየውን የማታሳዩን ካያሌው ቀንሳቹሕ አይ ምቀን
እኔ አስማረን እደፋኖየ እወደው አለሁ ሀቀኛነው😅😅❤❤❤❤❤
ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትበይን አግቢ እና አያሌውን እንየው ሲቃጠል😂😂😂😂
ከብቶች ማለቃቀም ናፈቀኝ ❤❤😂😂
ሜዳው ያደገሁብሺ❤❤❤ሠላምሺ ይብዛ❤❤❤ሐገሬ❤❤❤ድል ሜዳውያደገሁብሺሠላምሺይብዛሐገሬድል❤❤ለፋኖ ❤❤ፋኖ ገሁብሺሠላምሺይብዛሐገሬድልለፋኖፋኖያሸንፋል 🎉🎉🎉
ቀጣይ የሌለው ድራማ ለምንድነው የምትሰሩ እረ አስተካክሉ እባካችሁ❤❤❤❤
ብድረ በምድረ ትበይን አግቢነ አያሌው ይቃጠል ከምረ አያሌው ጠግባል
ትበይን ቅኔሸ አልተቻለም ተይ
ዝናቡ አጠበጠበ ደስ ሲል 😍😍😍
ትበይን አግቢና አያሌዉ ይቃጠል ጀግኒት
እህቷን አግብቶ ነበር አሁንም እህቷን ማግባት በባህላችን አይፈቅድም ስሰሩ ተጠቀቁ
አያሌው አንተው ከእነሚዜዎችህ ከእነመካሪዎችህ ከአስማረ በቀር አፈሩን ብሉት እናንተው ቀልመድማዶች ሁላችሁም ወላዋዮች ቅዠታሞች አናዳጆች ናችሁ።የእውነት እኮ ነው የምታስመስሉት ከጉብዝናችሁ የተነሳ በርቱ ለማንኛውም😊
ዝናቡ ኡፍ ያርብ ለሀገሬ አብቀኝ❤❤❤❤❤❤
እስኪ እኔና ባንቻየውን ዳሩን አረ ሰርጉ ይቅርና በፍቅር አምላክ ስልኳን ፍካቶች በናታችሁ እደው በፈጠራችሁ የባንቻየውን ስልክ አረብሻትም
የምርህን ነዉ😂
@@MesiFun አረ ከምሬነው አይሳቅም ፍካቶችኮ ክፉናቸው ስልኳን አላቀው ብለው አይደለም
ና ልስጥክ 😂😂😂
😢😂😂😂አይዞን እድርሀለን በቃ
እኝክ😂😂😂😂
ትበይኔ እባክሽ እንዳንቺ ዘንከት ሞላ ያለ ወንድ አምጪና አያሌው የሚባል ልንቅጥቅጥ በቅናት አሳብጂልን ከእሱም ብሶ አልገባም አልፈልግም ያለው ይታይ እስቲ😊😊😊
የኔ ውድ ትበይን ስወዳት እኮ❤ደሞ የተርቷ ነገር 😂😂
እኔስ ቢሆን ስወዳት እኮ
እኔም ስወዳት የኔልባም❤❤❤
ዶሮን ዴሮ ሚፈልገው አለች ትበይን አረ 😅😅😅😅አሽሙር😅😅😅
😂😂😂😂😂
የእውነት እኔን ግራ አጋባችሁኝ, በስሜአብ እንዴት ሰው በጉልበት ሱስ ይሆናል? የትውናው ግጭትና ጣሪያው እንዴት እንደተዋሄደ ልነግራችሁ አልችልም:: የሺፈራው ሤራ, የሻሼ እኔ አፈር ልሁንህ, የአያሌው መልፈስፈስና ዳተኝነት, የባንቻየሁ መሞዳሞድና ማያያዝ, የአስማረ ጨዋነትና የትበይን አልበገር ባይነት? ኤሬ ጉድ ይመቻችሁ::
አስማረ ጀግና ሚዛናዊ ይመችክ❤❤❤❤❤❤❤
አስሚየኔ አስተዋይ❤❤❤❤
ትበይን ታግባ አያሌው ይቃጠል ይኽ ቃጠሎ😂😂😂😂😂
ትበዮ ሠራችላቸው
አለምነሽ ትምጣ
ትበይን ታግባና ይህ የወድ አልጫ አያሌው ይቃጠል😂😂😂
አስሜ የኔ ጀግና ክፉ አይወጣህ❤❤❤❤❤ስወድህ🎉🎉🎉
አያሌው ተቃጠለ😂😂😂😂
የተራራ መገድ ስብር ሰካነው መውረጃሽን አይተሽ ብቶጪ ምነው 😂😂😂😂ላዣሌው ዬገባዋል😂😂😂😂
በርች ተብየን ጀግና አስሜ ጀግና❤❤😂
አያሌው የተባለ የበቀሎ ወፍጮ አስጠላኝ
ስወዳቸዉ ትበይ ስወዳት❤❤❤❤❤
አይትበይንአያልቅብሽምመችም😂😂😂❤❤❤
አያሌው የፊልሙ ድምቀት 👌🏽
አያሌዉይቃጠልትበይንትዳር
አይ ትበይን ቅኔኮ እሶላይ ነው
ኡፉፉ አየሩ ደስ ሲል ❤❤❤
እንደ አስማረ ያለዉን ባል ጀባ🙏😂
አልምናሽ የበሰች ጀግና ናት
የትበይን ነጠላ አሳዘነቺኝ 😂😂🙆🏽♂️
ማሻአሏሕ❤ከቡቶቹ🌹ቦታው❤️❤️
የውነት እደናተ ያለ ባልና ሚስት አለ እነትበይን😂😅
አያሎው ተቀጠለ❤❤❤
ትበይን ስታምርግን ዋዉ😂❤❤❤
እናንተ ባለጌዎች ሽፈራውና ሻሼ ትልቋን አግብቶ እንደገና ትንሿን ምን የሚሉት ባህል ነው ነው ሻሽቱን ያተረፍክ መስሎህ ነው😮ትበይን ነች የምትሻለው ለዚህ ልንቅጥቅጥ ግን ትበይንም ተርበደበድሽ ኮስተር በይ አያሌው እና ሽፈራው ግን😮
አስማረ የምር በጣም ቁምነገረኝነዉ ይመቸኛል ❤❤❤❤❤❤
አረ ጥበይን.. የ Ethiopia ተረት እና ምሳሌ እኮ አለቀ!
አስማር ጀግና ቆፍጣና ❤❤
ቆይ በሀገሩ በሀል ባልና ሚስት ሴጣላ እሴቶ ከዘመዶቸ ትሄዳለች እሱ ከቤት ይቀመጣል ተሳሳትኮ😂😂😂
ኤጭጭጭአያሌውጅላጅል ትዳርእቁብአረግህውኮ
ወንጥቸት አይ አያሌው 😂😂😂😂😂😂😂
ግን ትበይን የገባዉን ማየት አለብን ከከከ😂😂😂😂😂ማን ይሆን😂
አየአያሌዉ😅😅😅😅
እረ በናታችሁ የት እንደሆነ አገራቸውን ሚነግረኝ አለ😂
ጎጃም ነዉ ግን ግራ የገባኝ ምስራቅ ይሁን ምእራብ ጎጃም መሆኑ ያልገባኝ
Gojjam denbca nw. Hunselam
@@aminetibrahim-dz3dj ደምጫ ሊሆን ይችላል ፍኖተ ሰላም እንኳን አይመስለኝም ከሆነማ አቀዋለሁ አገሬ ነዉ
@@خديجهه-و1ز
በነገራችላይ ቋንቋቸው የምስራቁንም የምዕራቡንም አቀላቅለው ነው እሚጠቀሙት