EOTC TV: ዐውደ ስብከት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞማር
    @የፍቅርጉዞማርያምንይዞማር 7 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ወእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ዪህነን ድንቅ ትምህርት እንድን ሠማ ያራዳን አምላክ ይመስገን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 6 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በ አወነት ደስ የሚል ትአምህት ነው. ኤግዚያብሔር አምላክ ቅን ልአቦና ያድለን አና አስተዋይ ልብንም ይስጥን አሜንንን. ላስተማሩን ለመክሩን ቃል ሕዎትን ያሰማልን ወስብህት ለ ኤግዚያብሔር !!

  • @asnakechgurmesa3016
    @asnakechgurmesa3016 5 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃልህ እለት እለት አዲስ ነው የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል ያስታውሳል ትምህርቶችህ አይጠገቡም የአገልግሎት ዘመንህን ያሪዝምልን።

  • @ሰሎሜሸዋረገድ
    @ሰሎሜሸዋረገድ 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር ያቆይልን ቅንነትን ያድለን እግዚአብሄር አሜን !!!"

  • @aysha9629
    @aysha9629 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ህይወት ያሰማልን አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን አሜን(3)!!!!

  • @Rh-os2gw
    @Rh-os2gw 7 ปีที่แล้ว +1

    ወይ በዚህ ጉባየ ብገኝ እንደት ደስ ባለኜ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @digitechdigitech1017
    @digitechdigitech1017 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃልህይወትን ያሰማልን አባታችን 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🌻🌻🌻

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @zhbxnxnxn238
    @zhbxnxnxn238 8 ปีที่แล้ว +5

    ተባርክ እንዲህ አይነት ስብከት። ነበር የጠማኝ። እግዚአብሔር። አጠጣኝ። ቃለሂውት። ያስማልኝ

  • @ComCeil-wz7cr
    @ComCeil-wz7cr 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @ስደትበኛይብቃ-ቨ6ለ
    @ስደትበኛይብቃ-ቨ6ለ 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
    እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ሰሜ ጆሮ ያድለን.
    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @እግዚአብሔርመሻገርነወእግ
    @እግዚአብሔርመሻገርነወእግ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህውት ያሠማልን አባታችን

  • @brhanemehari3425
    @brhanemehari3425 6 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ( 3) ወንድማችን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @dghhhfdcfgggfdzdfghjhffhjh565
    @dghhhfdcfgggfdzdfghjhffhjh565 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያኑርህ ፀጋውና ምህረቱ ያብዛልህ

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 4 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እኛንም በቅዱሳኑ ጸሎት ምልጃ አምላክ ይታረቀን ክፋታችን ከቃል በለይ ሆኗል 😭😭

  • @sion5797
    @sion5797 6 ปีที่แล้ว +2

    Amen qale hiwet yesmalna nay agolglot zebenkum Amlak ybarkelkum memhrey

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 8 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!
    እግዚአብሔር ለሁላችንም ቅን ልቦና ይስጠን!!!

  • @almalm9894
    @almalm9894 7 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት.ያሰማልን.መንግስተሰማያት.ያውርስልን.ቀሪ.የህይወት.ዘመኖን.ይባርክልዎ

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ
    @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወትን ያሠማልን። ቅን ልብ ይስጠን አምላክ

  • @bettyabera317
    @bettyabera317 9 ปีที่แล้ว +2

    Amen kalhewtn yasmaln

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክህ ይጠብቅህ አገልግሎትህን ይባርከው

  • @meazameles3830
    @meazameles3830 7 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @fakrtfakrta9828
    @fakrtfakrta9828 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን

  • @efratayilma5673
    @efratayilma5673 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @gkvcvhk9236
    @gkvcvhk9236 5 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @samatednoteheluf3902
    @samatednoteheluf3902 7 ปีที่แล้ว +1

    እግዝኣቤሄር ይምስግን ይህን ትምህርት የስማህኝ አባቴ ቃልህውት ያስማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
    @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ 6 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwet yasemaln amennnn amennnn amennnn

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎትን ያሰማን

  • @hiruywubie4123
    @hiruywubie4123 9 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalin...God bless you.

  • @samatednoteheluf3902
    @samatednoteheluf3902 7 ปีที่แล้ว +5

    ምን ምታደልነው ኢዝይ ጉባኤላይ የህውትን ዲህነት ምቅብል ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ከኣህዛብ ኣግር ኣውጥተህ ውደደብርህ ኣደርስኝ።

  • @teagesasgedomteagesasgedom705
    @teagesasgedomteagesasgedom705 9 ปีที่แล้ว +1

    kale hiwet yasemaln

  • @birhanumulugeta6013
    @birhanumulugeta6013 3 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችንን ያቆይልን

  • @weynyenguse7968
    @weynyenguse7968 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማችሁ ይብዛ የተወደዳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች። እንደምን ናችሁልኝ
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ይጠብቅልን። አምላካችን አባቶቻችንን ሀይማኖታችንን ቤተ ክርስቲያናችንን ሀገራችንን ይጠብቅልን። አሜን
    የተወደዳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች። ይህ ጉባኤ የት ነዉ የሚያካሄደዉ? ?? ይቅርታ

  • @orthodoxtewodonaytebeghayn5782
    @orthodoxtewodonaytebeghayn5782 7 ปีที่แล้ว +1

    qel hewot yasaman orthodox Tewodon emnat lezelem tinur

  • @yohanneskaisha9952
    @yohanneskaisha9952 9 ปีที่แล้ว +2

    አሁንም፡ቅንነት፡የለም፡ቅንነት፡ሳይኖረን፡ስለቅንነት፡እናስተምራለን፡ዮሴፍ፡ላይ፡የተደረገው፡አሁንም፡እየተደረገ፡ነው

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 8 ปีที่แล้ว +1

    ke mahibere kidusn sebakiwech wusit zewetir biyastemir yemayselech sebakie wongel egiziabher abizito yibarkih ageligilotihen yatsenalih betimihertih zewetir ereserisalehu

  • @shamsalshams670
    @shamsalshams670 7 ปีที่แล้ว +1

    👉👏👏👏💒👏👏👏👈

  • @Peaceallways
    @Peaceallways 7 ปีที่แล้ว +1

    kale hiwet yasemalin