ለጥያቄዎቻችሁ መልሶች || ቀጥታ ስርጭት || July 12, 2024 || ሐምሌ 5 ቀን 2016 ዓ/ም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ค. 2024
  • ለጥያቄዎቻችሁ መልሶች || ቀጥታ ስርጭት || July 12, 2024 || ሐምሌ 5 ቀን 2016 ዓ/ም

ความคิดเห็น • 202

  • @user-vo3pm8it6v
    @user-vo3pm8it6v 23 วันที่ผ่านมา +23

    ገብረ ኪዳን እባላለው እና መዳኒአለም እርሶን ልኮ ቤቴን አንኳኩተው ህይወቴ ለውጠውልኛል እና ፈጣሪ እግዚያበሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @greatethiopia9070
    @greatethiopia9070 23 วันที่ผ่านมา +20

    ቀሲስ መምህር ፕሮፌሰር ዘበነ ለማ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ምርቃቶት ደስ ይለኛል እኔ በጣም uጥያተኛ ነኝ እና መምህር ይጸልዩልኝ የክርስትና ስሜ ሃይለማርይም ነው

  • @MulugetaBerhanu-q3t
    @MulugetaBerhanu-q3t 22 วันที่ผ่านมา +5

    መምህር ዘበነ ሲመርቁ ደስ ይለኛል ተባረኩ ኤፍሬምም ተባረክ ወዳጄ

  • @HaimenotGlan-gd6cy
    @HaimenotGlan-gd6cy 23 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ ምስክር ነኝ መድሀንያለም ይሰማል ይረዳል ያግዛል ይከተላል ከፊት ከኻላ ከላይ ከታች ሁሉ እኔ ምስክር ነኝ ወንድሜ አንተ እራስህ ነህ ማትሰማው ማትታዘዘው ተመለስ ልብህን አስተካክል እመን ምንም ሳይጎልብህ ያናርካል እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል ክብሩ ይስፋ ያለም ንጉስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 23 วันที่ผ่านมา +6

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን እቁ በረከታችሁ ይድረሰን🙏🙏🙏

  • @BabiBe-mk6zk
    @BabiBe-mk6zk 18 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን ማን ይሙት ይሄን የመሰለ የነብስ ትምህርት ወተት እና ማር የሚስንቅ ጥፍጥ ያለ የእግዚሐብሔር ቃል 20ሺ የሚሆን ሰዉ አላየዉም ይገርማል 1ሚሊየን ቪዉ ያለዉ ቪዲዮ አይቼ ወደዉስጡ ስገባ ግን ግደለዉ ቁረጠዉ የሚል ነዉ እ/ር ልቦና ይስጠን አባቴ በፀሎታቹ አስቡኝ እርሶም እስከመጨረሻዉ በቤቱ ያፅናዎት አሜን

  • @tilayetadesse2197
    @tilayetadesse2197 23 วันที่ผ่านมา +5

    የክርስትና ስሜ ገብረህይዎት ነኝ ከኢትዮጵያ አባቴ በፀሎትዎ ያስቡኝ ዕድሜ ይስጥልኝ

  • @etaneshtesfaye424
    @etaneshtesfaye424 23 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን በፅሎት ያስቡኝ እስካለ ማርያም ነኝ ከዚምባቡዬ

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 23 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እና ዶ/ር ኤፍሬም አሜን!

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ያቆይልን የኔ አባት በፀሎት ያስቡኝ ፅጌማርያም ከ አረብሀገር ነው🥰🥰🥰🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት የሐዋርያት በረከታቸው የሰማዕታት የቅዱሳን በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya 23 วันที่ผ่านมา +3

    መምኽራች የቅዱሳን በረከታቸው ይድረሰን አንተንም በጤናና በእድሜ ይጠብቅልን

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq 23 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ባርኩን ይፍቱኝ በረከቶት ይድረሰን አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @habtamalemneh9939
    @habtamalemneh9939 23 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ቃለሂዎት የአሰማአለን። በጸሎት ይሰቡኝ ወለተሂወት።

  • @user-nx8ct7md4r
    @user-nx8ct7md4r 22 วันที่ผ่านมา +2

    ገብረ ሂወት ነኝ ሱዑዲ ዓረቢያ በፀሎትዎ ያስቡኝ አባታችን ዕድሜ ይስጥልኝ

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 23 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር እኔ ምህረተ ሥላሴ እባላለዉ ከኢትዮጵያ ነዉ እኔንና ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን የክርሰሰትና ስማችን ምህረተ ሥላሴ ገብረሥላሴ ገብረአረጋዊ አስካለ ማርያም ወለተማርያም ወልደ አማኑኤል በፀሎት አስቡን ።

  • @user-kg2gf3vo4y
    @user-kg2gf3vo4y 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ን አብሮ አደረሰን ቀሲስ. ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ. አባቴ. ትምህርት ተምሬ. አንብቤም. ምንም አልይዝም አሁን ሰምቼ. አሁን ይጠፋል. ውስጤ. ባዶ እየሆነብኝ. ተቸግሬአለሁ በተማርኩት ፍሬ እንዳፈራ. ቅዱስ ና ሀያል የሆነዉን ቃለ እግዚአብሔር. በልቦናዬ ሰሌዳላይ እንዲጻፍልኝ. በጸሎት አስቡኝ. አባቴ. እህተ ማርያም ነኝ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 22 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @SoliBerhane
    @SoliBerhane 23 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @enanutadesse679
    @enanutadesse679 22 วันที่ผ่านมา +2

    ❤thank you for teaching us about the Bible I learned about Jesus Christ so much ❤🙏

  • @genetasefa5364
    @genetasefa5364 20 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባ በፀሎትዎ ያስብን, ወልደ ትንሳይ!ሂሩተ ስላሴ! ወልደ ተክለሃይማኖት!እህተ ማርያም!ወለተ መድህን!አመሰግናለሁ::

  • @user-ok1eu1sm6u
    @user-ok1eu1sm6u 22 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕወትን ያሠማልን አባታችን ❤❤❤ በጸሎተዎ ያስቡኝ ወለተ ኪዳን አባላለሁ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 23 วันที่ผ่านมา +1

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን በዚህ ጥያቄ ላይ ብዙ ትምህርት ከእርሶ ስለምናገኝ እድሜና ጤና እንመኝሎታለን ይህንን ቃል ለምንስማበሙሉ ቃለህይወት ያስማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @marthameshesha8660
    @marthameshesha8660 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለሕይወት ያስማን የማቱሳላን ዕድሜ ይሰጥልን እንደእርሶ አይነት በእውቀት የተሞላ ያብዛልን ለኛ ለቤተክርስቲያን ወንድማችን ዶክተር ለእርሶም ዕድሜ ጤና ይሰጥልን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TigTeshome
    @TigTeshome 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርህርችን

  • @user-oo3ow2yh4e
    @user-oo3ow2yh4e 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ከብር ምስጋና ይደረሰህ ለአምላኬ እንኩዐዋን አደረሰን 🙏🏼

  • @user-ef5ki7op9l
    @user-ef5ki7op9l 23 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j 22 วันที่ผ่านมา +1

    Ameen Ameen Ameen waaqaayo saagalee jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan Abbaa Keenyaa ❤

  • @romanaklilu1646
    @romanaklilu1646 20 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @betelhemyamral
    @betelhemyamral 23 วันที่ผ่านมา +1

    Kale hyiwet yasemalen abatachn 🙏❤🙏❤🙏❤

  • @zinashtekleweld578
    @zinashtekleweld578 22 วันที่ผ่านมา +1

    እሰከለ ስለሴነኝ አባታች እግዚአብሒር ይጣብቅልን ከልጅነተችን ጀምሬን በጉጉት ቃል እግዚአብሒርን እያመገቡን ናው አሁንም ባፀሎት ያሰቡኝ ወልደማርምን አነ አሰከለ ሰለሴን 🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 እጅግ በጣም ጠቃሚ ቃለመጠይቅ ነበር ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @etaneshtesfaye424
    @etaneshtesfaye424 23 วันที่ผ่านมา +1

    እስካለ ማርያም !ወለተ ስላሴ !ተስፋ ስላሴ!በፅሎት አስቡን ከዚምባቡዬ❤

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 22 วันที่ผ่านมา

    መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እድሜዎትን እደማቱሳላ ያርዝምልን ❤❤❤

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @senaitbher4451
    @senaitbher4451 23 วันที่ผ่านมา +1

    Amen kalehiwet yasemaln abatachin edmenatena ystowot 🙏🙏🙏

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 23 วันที่ผ่านมา +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ረዥም ዕድሜና ጤና ለአባትችን ☝️❤️🙏

  • @user-zl1fh6un3n
    @user-zl1fh6un3n 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን 🤲🙏

  • @ayaladdis6773
    @ayaladdis6773 22 วันที่ผ่านมา +1

    ግብረ ስላሴ ይጸልዪልኝ ከዚህሁ ከቨርጅኒያ ነው አንድ ቀን ባካል አገኝወታለሁ አባቴ

  • @mulumbetmammo
    @mulumbetmammo 22 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks!

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @user-yh7jn6vl2z
    @user-yh7jn6vl2z 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማንን ዘመኖን ይባርክልን
    አባ ይፍቱኝ ይባረክኝ ለተናርያን ነኝ

  • @user-mz3dw3yv4c
    @user-mz3dw3yv4c 23 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ይፋቱኝ ይባርኩኝ ወለተ ስላሴ እባላለሁ እባኰወን መምህር በፀሎተወ ያስቡኝ ትዳሪ አደጋላይ ነው ጀርመን ነው ያለሁት

  • @user-jv4cw1fx6k
    @user-jv4cw1fx6k 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መመህራችን በርከትወ ይደርብን❤💙😘👏👏

  • @TgistAmogne
    @TgistAmogne 22 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 kale hiwet yasemaln memhrachin

  • @jhhfdhjrfhj
    @jhhfdhjrfhj 23 วันที่ผ่านมา

    እንድት እንደምዎድወት አባታችን በረከታችሁ ይደርብን አባታችን እንድሜ ከጤናጋ ይስጥዎት አሜን ፣ አባታችን ወንድሜ ድምፁ ከጠፋብኝ ድፍን አመት ሞላው በፆለት አስቢት ወልደ አማኑኤል ብላችሁ

  • @meshoa-b9o
    @meshoa-b9o 23 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen amen kalhiwot yasemalin memhir

  • @mesifikra3889
    @mesifikra3889 17 วันที่ผ่านมา

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ ውድ ቀሲስ መምህራችን
    በእድሜ በፀጋ

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 22 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Memeher Kale Hiwot yesemalene

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 22 วันที่ผ่านมา

    Amen Abatachen ❤. Kal hiwot yasemalegn

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን: አባታችን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን ፣ በጸጋው: ያቆይልን: አሜን: ❤❤❤

  • @endilkebelachew205
    @endilkebelachew205 22 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው አባታችን
    በቲክቶኩ ዓለም ከቲኦሎጂ ትምህርት እንደወጡ የሚቀባጥሩ ብዙዎች ተፈጥረዋል ጊዜ ሰተው ቢያስተምሩበት መልካም ነው
    ገ/እግዚአብሔር እባላለሁ ከኦስተን ቴክሳስ

  • @NatNaual
    @NatNaual 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @temesgenteklu8818
    @temesgenteklu8818 20 วันที่ผ่านมา

    ውድ መምህራችንዶኽተር ዘበነ ለማ የነብያ፣የሃዋርያ፣በረኸት፣ይደርብህ፣ያንተተክታይ ነኝ ተኽሉማሐሪ እባለለሁኝ በሳውዲአረብያየሚኖረው እባኽህውድ መምራችንበጸሎትህ አስበኝ ረጅምእድሜናጤና ያድልልፈጣሪ።

  • @BineBine-lo6ek
    @BineBine-lo6ek 22 วันที่ผ่านมา

    አባታችን በፀሎት አስቡኝ ሀይለ ገብርኤል

  • @miketekle3727
    @miketekle3727 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @didididi4870
    @didididi4870 23 วันที่ผ่านมา +1

    Kale hiwoet yesmalin abtechin 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤

  • @ZainaaZainaa
    @ZainaaZainaa 22 วันที่ผ่านมา

    ምህር በረከትዎት ለኔም ይድረሰኝ አስካለ ማርያም ነኝ ፀልዩልኝ ከጭንቀቴ እወጣ ዘንድ እርድኝ❤❤❤

  • @MezgebMekonen-j8v
    @MezgebMekonen-j8v 22 วันที่ผ่านมา

    ቀሲስ መ ምሕር ፕሮፊሰር ዘበነ ምረቃዉ በጣም በጣም ነዉ የምደሰትበት እና 2ልጆች ስላሉኝ ይባርኩልኝ ስማቸዉ ገብረ እስታትዮስ እና ኪዳነ ማርያም መርቁልኝ ገብረታትዮስ ከትዳሩ ስለተለያየ እንዲታረቁልኝ ጸልዩልኝ:

  • @sabahabte8948
    @sabahabte8948 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰሙልን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልሂወት ያሰማልን❤🎉❤🎉

  • @abebafitta5377
    @abebafitta5377 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @weynishet7857
    @weynishet7857 22 วันที่ผ่านมา

    Amen Kale yehwot yasemaln mamerchen ✝️🎉

  • @user-tu4nu7zl1m
    @user-tu4nu7zl1m 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @calltech5706
    @calltech5706 22 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅርተ ማርያም ነኝ በጸሎት አስቡኝ አባቴ

  • @mesifaris8245
    @mesifaris8245 22 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen kale eyewot yasemalin

  • @yeshiyeshi3471
    @yeshiyeshi3471 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባኩኝ❤

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 23 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen EGZEABEHEIR yemesgan
    Memeherachn kale hiwotn yesemaln❤❤❤❤❤❤

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን አባታችን መምህራችን ወንድማችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን፤ እንኳን ለዛሬዋ ቀን በሰላም አደረሳችሁ።

  • @ckh8256
    @ckh8256 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወትያሠማልን ወድ አባታችን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kd3lo6by4v
    @user-kd3lo6by4v 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሳማልን እዲሜናጤናይስጥልን አባታችን

  • @mesiwodaje4642
    @mesiwodaje4642 21 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwet yasemaln

  • @Maryland12385
    @Maryland12385 16 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @liltya3613
    @liltya3613 20 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-zl1fh6un3n
    @user-zl1fh6un3n 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲🤲🤲

  • @safiyasafiya5671
    @safiyasafiya5671 22 วันที่ผ่านมา

    Amen kalehiwet yasemaln. Abatachin bxelotwo yasbugn.Amen Amen Amen.

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @user-jz9og1io5u
    @user-jz9og1io5u 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ላፍታ እንኳን ቢተውህ በህይወት ለሰከንድ በህይወት አትቆይም ወንድሜ

  • @yonatanmulu884
    @yonatanmulu884 23 วันที่ผ่านมา +1

    (woldemedhin ) ebalalehugn memhir betsolet yasibugn

  • @titik1349
    @titik1349 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን።

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 23 วันที่ผ่านมา +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @yeshiyeshi3471
    @yeshiyeshi3471 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰንአደረሳችሁ አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜን❤

  • @wogayusolomon8566
    @wogayusolomon8566 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ይሰመልን ❤️💞🙏🙏🙏

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 22 วันที่ผ่านมา

    አሚን ፣ ቃለ ህይት ያሰማን ።

  • @HLFitiHayeom
    @HLFitiHayeom 20 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቓሌሂዌትያሰማልን

  • @Rgebray
    @Rgebray 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይሙላልህ አይለ ኢየሱስ ውድ ውንድሜ ✝️🙏መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ደስ ይላል ምኞትህ ምርጥ ✝️ ነው እንቁ ሊቅ ብልህ ነህ 🙏አዋቂ ነህ ጎበዝ መምሰል 💖መፈልግህ እግዚአብሔር✝️ ይሙላልህ እናቴም እኔም🙏 እንወዳቸዋለን የሚወደዱ ናቸው እግዚአብሔር💖✝️ መርቶሃል ይርዳህ አሜን 🙏 አሜን✝️🙏💖አሜን✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 21 วันที่ผ่านมา

    Abatachen Regem edmena tena yestachehu xegawn yabzalachehu bexlotachehun asbun kenebetsebochey nurulen 1000Amet endhum wendmache zemari Efream

  • @genetgebre1255
    @genetgebre1255 23 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያኑርልን እደሜ ጤና ይስጥልኝ 🙏ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 23 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Enkuwan Be Selam metuw Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen KALE Hiwotin Yasemalen ❤❤❤❤❤

  • @alezem4786
    @alezem4786 23 วันที่ผ่านมา +1

    Amen 🙏

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 11 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜ🙏🙏🙏🙏አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️

  • @bangalbangla2083
    @bangalbangla2083 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanechbeyene2691
    @adanechbeyene2691 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አባታችን ቃለሕወት ያሰማልን የወንጌል አረበኛ የመናፍቃን መድሐኒት ኖት። ይፈቱኝ ይባርኩኝ ።
    ፅጌመርያም በፀሎት አሰቡኝ አሜን።

  • @SelamLife-sz6yl
    @SelamLife-sz6yl 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አባቴ ይፍቱን ይባርኩን

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 22 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሠማል መድኃኒዓለም ይጠብቅልን።

  • @user-so2so1pf8u
    @user-so2so1pf8u 23 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen amen kela hewoten yasemalen Egezaber yestelen Egezaber yetemasegen yehun 🙏

  • @user-zl1fh6un3n
    @user-zl1fh6un3n 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ❤🙏