ኧረ የዘንድሮው ዝናብ ምን ይሻላል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ኧረ የዘንድሮው ዝናብ ምን ይሻላል

ความคิดเห็น • 8

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 ปีที่แล้ว

    [[ሱረቱል ሙልክ ተጋበዙልኝ ]]
    📌 👉 አንተ ሶላት ላይ
    ስትቆም ወንጀልህ የት
    እንደሚሆን ታውቃለህ
    ነብዩ
    (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም))
    እንዲህ ብለው ነግረዉሃል።
    አንድ ባርያ ሶላት ላይ ሲቆም
    ወንጀሉ ራሱ ላይ እና በትከሻው
    ላይ ይቆለላል ሩኩዕ ስጁድ
    ባደረገ ቁጥር ወንጅሉ ይራገፋል
    አንተ ስጁድ የምታደርግ
    ወንድሜ ርኩዕ የምታደርጊ
    እህቴ ስጁዳችሁ ሩኩዓችሁ
    አርዝሙት ወንጀላቹ እርግፍ
    እንዲል
    📌 አንዲት ሴትዮ ሙታ
    ሰዎች በቀብሯ ሲያልፉ
    ጥሩ ሽታ ይሸታቸዋል ሂደው
    ለባልዋ ሲጠይቁት ማታ
    ስትተኛ ተባረክ
    📖 (ሱረቱል ሙልክ)
    መቅራት አቁማ አትውቅም
    አለ ሱረቱል ሙልክ የቀብርን
    ቅጣት ፈተና ይከላከላልና ተመተኛታችን በፊት አል ሙልክን መቅራት
    እንዳንረሳ
    📌 ከፈርድ ሶላት በኃላ
    አያተል ኩርስይ መቅራት
    ባንተና በጀነት መካከል ሞት
    እንዴጋረዴህ ታቃለህ
    📌 ታውቃለህ ??
    ከሶላት በኃላ ቶሎ አለመነሳት
    ረጋ ብሎ ዚክርን ዘክሮ
    መቀመጥ የመላኢካን ዱዓ
    እንደሚያስገኝ አደራህ በዚህ
    ሰ የምትመነዳበት
    ንግግር እንጂ ዉድቅ
    ቃል አትናገር
    አላህ በሰማነው
    የምንጠቀም ድርገን!!
    🎀¶ መ > ል> ካ > ም ለይል¶🎀

  • @raeamraeam
    @raeamraeam ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍ ቆይት ነበር እናመሰግናለን በርችልን ዝናቡው ቀውጧል

  • @hayatmersatube4902
    @hayatmersatube4902 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመት አላህ ወበረከትሁ ማሻ አላህ ዝናብ ደስ ይላል እኛም ጋር በረዶ ጥሏል

  • @toybamuhyetube709
    @toybamuhyetube709 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወርህመቱ ኢላሂ ወበርካትሁ እሙ የህያዬ እና ውድ ኢትዮጵያ እህት ወንድሞች ሰላም ብያለሁ ያርቢ በጣም በጣም ያስፈራል የዘንድሮ ዝናብ ጂዳላይ በጣም እየጣለነው አላህ ይጠብቀን ያርብ 😍❤

  • @user-wx2ib9me1s
    @user-wx2ib9me1s ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወነረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ውድ እህቴ ውይይይ ያስፈራል

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 ปีที่แล้ว

    የዘንድሮው ዝናብ ይለያል😭😭

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx ปีที่แล้ว

    እስላም. ወአላኩም. ወራህ. መቱላ. ወበረካቱ. አለሽ. ማር. በጣም. አራች. ቃይቱ. ንበር. በራች. ሀቢበቱ. ክክክክክ

  • @aishayaseen21
    @aishayaseen21 ปีที่แล้ว

    ነይ ውዴ በዚህ