ሰው አይረሳም TIWEDEGNALEH ትወደኛለህ ካሮል ፈቃደ Carol Fekadu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 26

  • @YabetsCay
    @YabetsCay หลายเดือนก่อน

    ካሮል ሁሌ መዝሙሮችህን ሳዳምጥ እንባ ይቀድመኛል ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤

  • @ErmiasTadele-nv3lo
    @ErmiasTadele-nv3lo หลายเดือนก่อน

    አቤት እግዘአብሔር በጸጋ ስበረክ እንደ አንተ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaWudineh
    @HanaWudineh 2 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ካሮልዬ ተባርከህ ባረከኝ ክብር ለኢየሱስ ብቻ ይሁን ተወደሀል ክርስቶስ ሁሌም ይድመቅብን እኛ እንደብዝዝ

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  2 หลายเดือนก่อน

      Amennnn 🤲🏼

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 2 หลายเดือนก่อน

    እርሱ እናን ወዶናልና እንወደዋለን!!! ካሮል ተባረክ ለዘላለም፤ ዘመንህ ቤትህ ባተሰብህ ብሩክ ይሁን🙏

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 2 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus you love me ❤❤

  • @AyaNtu-q6h
    @AyaNtu-q6h 2 หลายเดือนก่อน +1

    I'm blessing with your worship.. I feel Holyspirt's presence from all your songs, God bless you more and more🙏

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ይወደኛል እርሱ እንደ ሰው አይደለም🥰🙏 ካሮልዬ በረከታችን ነህ ተባረክ

  • @DagiYada
    @DagiYada 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤amenn tebareki

  • @HumbleSoul-ትሁት
    @HumbleSoul-ትሁት หลายเดือนก่อน

    ይብዛልህ ይጨመርልህ ይትረፍረፍልህ የተወደድከው!!

  • @mitinassefa8642
    @mitinassefa8642 2 หลายเดือนก่อน

    እወደዋለው አንተን መውደዴን😍😍😍❤️❤️❤️የሚወደድ አምላክ❤️❤️❤️

  • @mesfinmenu
    @mesfinmenu 2 หลายเดือนก่อน

    Beyesusm menefes kidus abrok ale be ewnet yisemagnal eyesus geta new ❤❤

  • @marsibarsi3056
    @marsibarsi3056 2 หลายเดือนก่อน

    በሞገስና በፅድቅም በበረከት በርእርሱ ለእርሱ ተባረክ በምትቆምበት በመድረክ ሁሉ መላዕክት ሳይቀር ካንተ ጋር ጌታ ያክብሩት ያዕላፍት ዝማሬ ይሁን ሀይል ይሁን በዜማህ ላይ😊

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  2 หลายเดือนก่อน

      አሜንንን እህቴ 🤲🏽 ብሩክ ነሽ

  • @ayomideoluwajoba3182
    @ayomideoluwajoba3182 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ayomide here❤ Watching from Atlanta. May Almighty God continue to bless you, your family, and your ministry in Jesus name. Amen. Hope to see in Milwaukee by Christmas.

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen, my dear brother Ayomide. Thank you for watching. I believe the Holy Spirit ministered to you, even if you didn't understand the language. We will see you here then!

    • @ayomideoluwajoba3182
      @ayomideoluwajoba3182 หลายเดือนก่อน

      @CarolFekadu Absolutely. Thank you very much.

  • @BezayEysus
    @BezayEysus 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏😻😻😻😻😻💕

  • @loveothers6956
    @loveothers6956 หลายเดือนก่อน

    💓💓💓💓

  • @betytumsido9058
    @betytumsido9058 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ