በዚህ ዝማሬ ከተባረካችሁበት Subscribe Share አንዳንድ ጊዜ በህይወት ጎዳና ስፈተን ይከብድና የማደርገው ሳጣ ግራ ስጋባ ምግቤ ሲሆን እንባ At times in life, Challenges test me deeply, Confusion reigns when paths are unclear. My tears have been my sustenance, day and night. ስጠራጠር መኖርህን ላፍታ ስል አለህ ወይ ጌታ የትላንቱ እምነቴ ሲጠፋ የቃልኪዳንህ ተስፋ In moments of doubt about your presence, I cry out, oh Lord. When yesterday's faith seems lost, And the hope of your promise slips my mind. አለሁ ልጄ ብለህ ደጋግፈህ አቁመህ እጄን በእጅህ ይዘህ አየሁ ታማኝ ሆነህ You said, "I'm here, my son," Lifting and aiding to stand. Taking my hand in yours, I witnessed your faithfulness. ታማኝ ነህ በማለቴ /4 አልተሳሳትኩ አላጋነንኩ አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩ In affirming your faithfulness, I'm neither mistaken nor overstating. I gained, yet suffered no loss. እምነቴ ደክሞ/ዝሎ ሳልታመንልህ አየሁ ታማኝ ሆነህ ከዚያ ሸለቆ ከረመጥ አውጥተህ አየሁ ታማኝ ሆነህ ከእጅህ በልቼ እንዳላረፍኩብህ አየሁ ታማኝ ሆነህ ስንቴ ስሸሽህ አንተ ግን ታግሰህ አየሁ ታማኝ ሆነህ When my faith faltered and trust waned, [I saw you remaining faithful] You guided me out of that valley. [I saw you remaining faithful] Even as I fed from your hand and found rest, [I saw you remaining faithful] Though I often strayed, you remained patient. [I saw you remaining faithful]
He believe in one God: God the Father, God the Son and God the Holy Spirit. God is one in being and three in person. Please read Holy Bible deeply and you will know the Truth and the Truth will set you free. I'll pray for you and family God bless you
በዚህ ዝማሬ ከተባረካችሁበት Subscribe Share
አንዳንድ ጊዜ በህይወት ጎዳና
ስፈተን ይከብድና
የማደርገው ሳጣ ግራ ስጋባ
ምግቤ ሲሆን እንባ
At times in life,
Challenges test me deeply,
Confusion reigns when paths are unclear.
My tears have been my sustenance, day and night.
ስጠራጠር መኖርህን ላፍታ
ስል አለህ ወይ ጌታ
የትላንቱ እምነቴ ሲጠፋ
የቃልኪዳንህ ተስፋ
In moments of doubt about your presence,
I cry out, oh Lord.
When yesterday's faith seems lost,
And the hope of your promise slips my mind.
አለሁ ልጄ ብለህ
ደጋግፈህ አቁመህ
እጄን በእጅህ ይዘህ
አየሁ ታማኝ ሆነህ
You said, "I'm here, my son,"
Lifting and aiding to stand.
Taking my hand in yours,
I witnessed your faithfulness.
ታማኝ ነህ በማለቴ /4
አልተሳሳትኩ አላጋነንኩ
አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩ
In affirming your faithfulness,
I'm neither mistaken nor overstating.
I gained, yet suffered no loss.
እምነቴ ደክሞ/ዝሎ ሳልታመንልህ አየሁ ታማኝ ሆነህ
ከዚያ ሸለቆ ከረመጥ አውጥተህ አየሁ ታማኝ ሆነህ
ከእጅህ በልቼ እንዳላረፍኩብህ አየሁ ታማኝ ሆነህ
ስንቴ ስሸሽህ አንተ ግን ታግሰህ አየሁ ታማኝ ሆነህ
When my faith faltered and trust waned, [I saw you remaining faithful]
You guided me out of that valley. [I saw you remaining faithful]
Even as I fed from your hand and found rest, [I saw you remaining faithful]
Though I often strayed, you remained patient. [I saw you remaining faithful]
ሀሌሉያ🙌🏽
May the Lord Bless you Carol!
Selam Carol መፅሐፍህን እንዴት ለግኝ እችላለሁ
ታማኝ ነህ በማለቴ
አልተሳሳትኩም አላጋነንኩ! wow girum nw caroliye bebizu tebarekilign🙏❤
You're anointed stay blessed brother.
May God bless you abundantly, Brother!
Amenn tebareki♥️😭😭
Caroly setabkw nbr tebarek 😢yehe yane heywet nw❤❤❤❤
❤❤❤❤ ሁሌም በጥሞና አዳምጣለሁ
song of the year❤❤❤
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
Tebaraki 🤚
እሰይ ተባረክ🎉
2ኛ የዮሐንስ መልእክት 1፤9-10
1፤9 ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።
1፤10 ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤
ተማኝ ነህ በማለቴ አልተሳሳትከም ❤❤❤❤❤
Tebarek
እየሱስ ክርቶስን ይዞ ክሳራ የለም 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
My blessed brother ❤
"አልተሳሳትኩም " እንኳን በvideo ሙሉ አልበሙ እራሱ በጣም ግሩም በረከት ነው ሁሉም ሁሉም ልዩ በረከቶች ናቸው።።።።ከሙሉ አልበሙም ውጪ ደስ በሚል video ስለመጣህልን ጌታ አብዝቶ ይባርህ.....እውነት ደስ ይላል ...በአልበምህ ጌታ እንደባረከን ..ዘመንህ ይባረክ።።።
Amennn Lidu Tebarekilgn
አልተሳሳትኩም አሜንንንንንን ተባረክ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Altesasatku Amen caruye you’re so blessed
Amenn
እውነት ነው
Mulu album yidamt yemir Menfes alebat
Amen
God bless you
Beautiful song and video ❤❤
Thank you so much 🙏🏽
Our blessing
Thank you 🙏🏽
Its amazing.
ተባረክ🥰🥰
Keep Blessed Carolee♥♥♥
❤❤❤❤❤
?! bro I hope you will return to One God. ወደ ልጅነትህ አምላክ። See you Soon my dear Bro carol. God bless you!!!!
He believe in one God: God the Father, God the Son and God the Holy Spirit. God is one in being and three in person. Please read Holy Bible deeply and you will know the Truth and the Truth will set you free. I'll pray for you and family God bless you
2ኛ የዮሐንስ መልእክት 1፤9-10
1፤9 ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።
1፤10 ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤
2ኛ የዮሐንስ መልእክት 1፤9-10
1፤9 ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።
1፤10 ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤
🤣🤣🤣🤣Where?
Amen
❤❤