"መጀመርያ ይስተካከል" ....በፍኖተ ጽድቅ ብሮድካስት ላይ የነበረው ዉይይት ......ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @misgankahsu7365
    @misgankahsu7365 ปีที่แล้ว +44

    ዲቆን መምህር ያረጋን አበጋዝ ቃለ ሕይትን ያሰማልን በእውነት የቤተክርስቲያን መምህር ነህ እንወድህ አለት

  • @hailemichaeltad95
    @hailemichaeltad95 ปีที่แล้ว +18

    መምህር ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን !! ለሆዳቸው የያደሩትን ልቦና ይስጣቸው!!!!

  • @melkambeteseb
    @melkambeteseb ปีที่แล้ว +16

    መምህር ዲያቆን ያረጋል ቃለህይወት ያሰማልን ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆኖ የተገኘ ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @FinoteSelam
    @FinoteSelam ปีที่แล้ว +37

    ወንድማችን ዲያቆን ያረጋል የአገልግሎትዘመንህን ይባርክልን ኑርልን❤️
    ሌላው ጅብ በበላበት ይጮሀል ይባልየለ ጩሁ መስሚያችን ጥጥ ነው።

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 ปีที่แล้ว +25

    ስግብግብ ተኩላ ሁላ በላይ ሚባል ሰው ያለበት ሁሉ የምንፍቅና ህይወት ሚቸበቸብበት ነው

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 ปีที่แล้ว +14

    ውድ ወንድሜ መምህሬ ያረጋል አበጋዝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ምን አለበት ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢሆን ለእውነት የቆምክ የሀይማኖት አርበኛ አረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የቤተክርስቲያን አምላክ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ

  • @hanahailu6127
    @hanahailu6127 ปีที่แล้ว +6

    ትልቅ ሰው ምንግዜም ትልቅ ነው ዲያቆን ያረጋል ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ለመማር ዝግጁ የሆነ የለም እንጂ በአዳሹ ውስጥ ሁሉሞ አዎቂ ነን ባይ ብቻ ነዉ ያለው ዲያቆን ያረጋል እግዚአብሔር እድሜ ሰቶ በጤና ይጠብቅልን

  • @tilahunrete9658
    @tilahunrete9658 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ዲያቆን ያረጋል ትክክል ነው ቃለሕይወት ያሰማልን።ይቅርታ ይደረግልኝና ለምሳሌ፦አንድ የንስሀ ልጅ መቁረብ ፈልጎ የነፍስ አባቱ ጋር ሄዶ ቢያማርካቸው ቆርበህ ናና የንሰሀ ቅኖና እሰጥሀለሁ ይሉታል?በፍፁም ህጉም ስርአቱም አይደለም። የፍኖተ ፅድቅ ና የቱፎዞዎቹ ነገር እንደዚህ ነው የሆነብኝ እግዚአብሔር መልካሙን ያምጣልን አሜን!!!

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 ปีที่แล้ว +23

    ሁላችሁም ለቤተክርስቲያን ሰይሆን ለገንዘበችሁ ነዉ ምትፍጨረጨሩት
    ከመምህር ያረጋል አበጋዝ ዉጭ ማለቴ ነዉ😢😢

  • @abebaytuwodaje2110
    @abebaytuwodaje2110 ปีที่แล้ว +7

    ልቦና ይሥጣችሁ ለሆዳችሁ የተገዛችሁ 😢😢
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ከእዉነት ጋር የቆማችሁ ❤❤❤❤

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ እግዚአብሔር ይስጥልን። ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ። ከቤተክርስቲያን ጎን መቆም እንዲህ ነው ። በመታለል የሚኮበልለው ነፍስ ለማዳን የሚጠበቅብህን አድርገሀል። እግዚአብሔር ያክርልን

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 ปีที่แล้ว +10

    ዲያቆን የርጋል እግዚያአብሔር እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እናተ የቀሚስር ቁማርተኞች እግዚያብሔር ልቦና ይስጣቹ በጥቅም ይሰከራቹ አዘለም ታቀፈም ያው ተሽከመ ነው ምንም አላቹ ምንም ፉነተ ፅድቅ ተሀድሶዎ ነቸው እናተም እዛውስጥ የተስበስባቹ ሁላቹሁም ያውናቹ ጠብቁ እግዚያአብሔር አይዘበትበትም ፅዋው የሞላለት ጅራፉን አስቶ ቤተ መቅደሱን ያፀዳል እኛም ወደሱ እንጮሀለን በጣም እማዝነው ግን ከልጅነት እስከውቀት እየሰማሁት ያደኩት ነገር በእኔ እድሜ ተፈፅሞ ማየቴ ነው ቤተ ክርስቲያን በራሷ ልጆች ለመናፍቅ ተላልፋ ስትሰጥ ማየት በጣም ያማል ልቦና ይስጣቹ

  • @EYOBEYOB-v3v
    @EYOBEYOB-v3v ปีที่แล้ว +6

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዲያቆን ያረጋል ለሊሎቻችሁ ደሞ ልቦና ይስጥልን

  • @hagostesaf4916
    @hagostesaf4916 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ያረጋን አበጋዝ ቃለ ሕይትን ያሰማልን በእውነት የቤተክርስቲያን መምህር

  • @tg-lb7rd
    @tg-lb7rd ปีที่แล้ว +19

    አይ ቄስ በላይ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ

    • @ethiopiantiktok2761
      @ethiopiantiktok2761 ปีที่แล้ว

      ቄስ አይደለም የዋቃ ጉራች ከዳማ ነው

  • @እሙነኝየተዋሕዶፍሬ
    @እሙነኝየተዋሕዶፍሬ ปีที่แล้ว +3

    እንቁ የቤተ ክርስትያን ልጂ መምህር ያረጋል ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
    እነ ሆድ አምላካቸው በገንዘብ ቤተ ክርስትያን የምነግዱ ልቦና ይስጣቹህ😢😢

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 ปีที่แล้ว

    መምህር ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን !! ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @yenekonjo1066
    @yenekonjo1066 ปีที่แล้ว

    መምህር አግዚአብሔር ይስጥልን ፍኖተ ፅድቅ በገንዘቡ ጠልፎ የጣላቸው አገልጋዮች እግዚኦ ሆዳቸው አስክሞላ ፅጋዬ ይሰግስግባቸው

  • @WegayehuTesfaye-zu3nj
    @WegayehuTesfaye-zu3nj ปีที่แล้ว +2

    እውነት ሲናገሩት ላንዳንዶች ሲሰሙት ይመራል አንተ ብርቱ ሰው በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ዲን መምህር ያረጋል በመጸሀፍህም እያነጽከን ነው

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 ปีที่แล้ว +1

    Professor ( Doctor) Deacon yaregal Abegaz, the world class professor, thank you. You are not only world class professor but also spiritual.

  • @ethiopawit3448
    @ethiopawit3448 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ዲያቆን ይረጋል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ❤

  • @adimasueriqalo9091
    @adimasueriqalo9091 ปีที่แล้ว +8

    እንደ አንተ የሉ መምህረንን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ያብዛልን መምህረችን❤❤❤

    • @ናተኔምቲቭ
      @ናተኔምቲቭ ปีที่แล้ว

      መምህር ያርገል እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ግን አንደች ለእውነት ለቤተ ክርስቲያን ክብር የቆመ የለም የስም ከበ ቆብ ደፍቶ አይ ኦርቶዶክስ ምእመናን ንቁ ከውጭም ከቤትም ጠለት በዝቶሃል

  • @ወለተስላሴ-ደ6ዠ
    @ወለተስላሴ-ደ6ዠ ปีที่แล้ว

    ይገርማል ሕፃን ልጅ እኮን ሌፈርደዉ ይችላል ስለ ፍኖተ ፀድቅ ግን ተገዝታችሁ ነዉ በሆዳችሁ እንጂ እዉነቱን ለመደበቅ ይህን ያህል እርቀት መህድ የተጠየቀዉ ሌላ የተናገሩት ሌላ ይገርማል ልባኖ ይስጣችሁ
    መምህራችን ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ እረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት❤❤❤❤❤❤

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 ปีที่แล้ว +11

    ቀሲስ በላይ ያሉትን አንቀበልም እሳቸው አራት እግር ያላቸው ናቸው እሬቻው ጋር ኦሮሙማው ሙሲሊሙ ጋር ተሀድሶ ጋር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጋር አሉበት ፍቶተ ፅግቅ ዝማሬያቸው በሙዚቃ አሰራር የታጀበ የሚያስጨፍር ያለበት አዘማመር ነው ብዙ ጴንጤዎቺ ይመቻቸዋል አዘማመራቸው ስለዚህ ፍኖተ ፅድቅ እያንዳዱ ነገሮቻቸው መስተካከል አለባቸው፡፡

  • @እሙሳሚ
    @እሙሳሚ ปีที่แล้ว

    ወድማችን ዳቆን ያረጋል አበጋዝ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ይሄን ፍኖተ ፅርቅ እሚባል ድርጅት ግን ቅዱስ ሲኖድወስ ማውገዝ አለበት ፍኖተ ፅድቅ ሳይሆን ፍኖተ ውድቅ መባል አለበት

  • @MessyEre
    @MessyEre ปีที่แล้ว +2

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አቶ ፀጋዬ ያቋቋሟት አስመሰላችሁት
    የእውነተኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እምነት የተመሰረተው ክብር ይግባውና በጌታችን በመድሀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ነው እባካችሁ ተውን

  • @yohannesaraya5255
    @yohannesaraya5255 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ በጣም ግልጽ የሆነልኝ ነገር ቢኖር ለቤተክርስትያ በድፍረት ለመናገር ወይ የቁርጥ ቀን ልጅ ለመሆን ብዙ ማእረግ ኣያስፈልግም ንጹህ ልብ እንጂ። ዲ. ያረጋል እድሜ ከጤና ጋር.......

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 ปีที่แล้ว

    መምህር ዲያቆን ያረጋል ቃል ህይወት ያስማልን

  • @kasu3477
    @kasu3477 ปีที่แล้ว +4

    ፍኖተ ፅርቅ ተዋህዶን አወኩሉንም❌❌❌❌❌❌

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj ปีที่แล้ว +9

    ፍኖተ ፅድግ እኔ ተዋህዶልጅ ነኝ እኔን አይወክልም እዛዉ እርስ በእርስ በብር ተጠቃቀም ቻዉ ቼልሲ

  • @KeabYemariam
    @KeabYemariam ปีที่แล้ว +2

    ሲጀመር እርሱ ሚዲያ ከሚከፍት ለምን ሁለቱን ሚዲዎች የጎደላቸውን አያሟላም።ይሄ ሌቦችን ማበረታታት እና ምንፍቅናን ማብዛት ነው።እንደኔ ፍቃዱ ቢሰረዝ።

  • @Tewahedo
    @Tewahedo ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ እድሜህን ያርዝምልን፣ እንደአንተ ያለውን ያብዛልን። ሃይማኖት በገንዘብ አይገዛም!

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ያተጋል እድሜ ይስጥህ መድሎተ ጽድቅ የሚለው መጽሃፍ ክርስትያን አድርጎኛል አመሰግንሃለው አሁንም አቋምህ እውነተኛ ሰው እንደሆንክ ያሳያል

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ዶር ያረጋል ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️ ምርጥ የኦርቶዶክስ የቁርጥ ቀን ልጅ ☝️ሁሌም ፀጋውን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና 🙏

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 ปีที่แล้ว

    ለዲያቆን ያረጋል ቅ/እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት እድሜን ያድልልን። እግዚአብሔር ይስጥህ ምን ማለት ይቻላል።

  • @mt-tube21
    @mt-tube21 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ። በዚህ ዘመን የደረስንበርት ግን የገንዘብ አምላኪዎች ጊዜ ላይ ስለደረስን አምላክ ሆይ ተሎ ና ቤትህን አጽዳ።

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አንድ መሀበር በቤተክርስትያና ሕግ ስርሀት ልሂድ ካለ አሰየው ነዉ አልል ሊባል የሚገባው ነዉ ያባታችን ምልከታ በጣም ጥሩ ነዉ አንድ ሆኖ በህብረት መስራት ለአቤተክርስያናችን ትልቅ ተስፋ ነው አናም አንጠላላ

  • @ሀረገወይንሀረገወይን
    @ሀረገወይንሀረገወይን ปีที่แล้ว +5

    ሁላችሁም ገንዘብን አስበልጣችሁ እውነትን ካዳችሁ ከተጠያቂነት አታመልጡም። ዲያቆን ያረጋል አበዝ ጸጋውን ያብዛልህ ከዚህ ሁሉ ሰው አንድ እውነተኛ ሰው ማግኘት በራሱ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደርገናል ። ፍኖተ ጽድቅ ይቅርታ ፍኖተ ውድቅ ለእኛ ለኦርቶዶክሳዊያን ስጋታችን ነው ። ፍኖተ ውድቅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅኖናንና ዶግማን የጣሰ የመናፍቅ ድብቅ አጀንዳ ማስፈጸሚያ ጣቢያ ነው።

  • @getnethailu2449
    @getnethailu2449 11 หลายเดือนก่อน

    መምህር ያረጋል ቃለሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @yenekonjo1066
    @yenekonjo1066 ปีที่แล้ว

    ቄስ በላይ አሁን ጥብቅና መቆማቸው ነው ለፍኖተ ፅድቅ ለማንኛውም አኛ ልጆቿ ስለተዋህዶ ዝምምምም አንልም ፅጋዬ ሚናህን ለይ

  • @sarakefli26
    @sarakefli26 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ልክ ያልሆነ እንደሆነ ያቃሉ አውቀውም ገብተውበታል በመሀላቸው የገንዘብ ነገር አለ ውል ታድያ ውልን ማፍረስ ያስቀጣል ይሔብቻ ነው መምክንያቱ ዲያቆን ያረጋል ጨርሶታል እድሜ የስጥህ ፍርድ ከላይ ነው ከአእግዚያብሔር በላይ ሰው አውቅለታል ብሏል ትክክል

  • @luleseme-vc4rh
    @luleseme-vc4rh ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ያረጋል እድሜህ ይርዘም

  • @ket9698
    @ket9698 ปีที่แล้ว +2

    ዲያቆን ያረጋል እበጋዝ ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    ኢሬቻን ከሚያከብሩ ቄስ በላይ ግን ምንም ስለማይጠበቅ እንጂ ባልተባ አንደበታቸው የሰጡት ክህደት የተሞላ እስተያየት በጣም ያናድደኝ ነበር። ለቤተክርስቲያን ቀኖና ምንም ግድ የሚሰጣቸው እይደሉም።
    ቤተከርስቲያን ጌታችን ሲመጣ ዜማ ተበላሸ ብሎ ይኮንናል የሚል ትምህርት የላትም። እጥሯ የሆነው ቀኖናዋ እየተሸራረፈ ሲመጣ ግን ለሚያስኮንን ኅጢያት በር እንከፍትና መጨረሻችን ሲኦል ይሆናል የሚል ትምህርት ግን አላት።
    እርስዎ ሌባ የግቢዮትን እጥር ቢሰረስር ዝም ይሉታል? ሄደው ወገብ ዛላውን ይበጥሱታል አይደል? ፍኖተ ጽድቆች ከቤተክርስቲያን የዜማ ህግ ወጡ ማለት አጥሯን እየሰረስሩ ነው ማለት ነው። ይህ እኔ አንድ ተራ ምእመን የገባኝ እርስን ሳይገባዎት ይቀራል ማለት እይቻልም። ልቦና ይስጥዎት!

  • @tigist23445
    @tigist23445 ปีที่แล้ว

    ውድ የቤተክርስቲያን እህትና ወንድሞቼ የቤተክርስቲያን መለኪያ ገንዘብ አይደለም የሰውን
    ነብስ ማዳን ነው ስተቱ በግልፅ የሚታይ ነው ለምን ግድፈቱን ማደባበስ እንዳስፈለገ ግልፅ አይደለም ዘመኑ የገንዘብ ነው ከተናገርን ጥቅማችን ይነካል የሚሉ ስለሚበዙ ነው ስተቱ አይናቸው ስር እያዩ ዝም የሚሉት እኔ የሚገርመኝ ነገር ሲኖዶስ የሚያውቀው በየአዳራሹ የሚደረገው ነገር ትክክል አይደለም ሀይማኖት ሌላ ገንዘብ ሌላ የሚያደርገው ነገር ደግሞ ወዶ ፈቅዶ ነው እንጂ ተገዶ አይደለም እባካችሁ አባቶች መፍትሄ ፈልጉለት አስተካክል የተባለውን ነገር እስካሁን ድረስ አላስተካከሉም ይህ ምንን ያሳያል ትእቢትን ምን ይመጣሉ በገንዘብ ይዣቸሗለሁ ማለት ነው እኔ እንደገባኝ ሚዲያ ላይ ወተው የሚናገሩትም ትክክል ናቸው ስንት ቤ/ተ እያለ አዳራሽ ለአዳራሽ መዞር መቆም አለበት ፓርላማ አይደለም አባቶች እባካችሁ ወጣቱ ወደ አልተገባ ቦታ አታሶስዷቸው ከበስተ ጀርባ የሚደረግ ነገር አለ አስቁሙ

  • @letariktefera4462
    @letariktefera4462 ปีที่แล้ว

    ዲ/ን ያረጋል ትልልቅ ሃሳብ ነው ያነሱት ለማድመጥ ከተዘጋጀን ። ለቤተክርስቲያን ከሚቆረቆር የቤተክርስቲያን ሰው የሚጠበቅ ነው ያየንብህ ። ወንድማችን ፀጋዬ ለምን ለማህበር ቅዱሳን ሰጥተሃቸው እነርሱ ቦርድ አዋቅረው አይሰርልህም ። ለቤተክርስቲያን ያለህን ሃሳብህን እነሱ ይስሩልህ አንተ ገንዘብ በጅተህ አገልግል። ስራውን ለእነሱ ስጣቸው ልምዱም ስላላቸው ይወጡታል።

  • @etsehiwetgirmachew7271
    @etsehiwetgirmachew7271 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦውና ይስጠን የባቢሎንን ግንብ እየስራን ያለ ይመስላል የተባልውን በደንብ ካዳመጥን ትሐድሶወችን ቤተክርስቲያን ውይንም "ምእመናን እና ካህናቶች " ገፍተናቸው ነው እንደማለት ነው ታዲያ ይሄ ምን ይባላል:: ተሀድሶም ቢሆን መብት አለው እንደማለ ይመስላል እስቲ እድሜና ጤና ስጥቶን መጨረሻውን ያሳየን::

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 ปีที่แล้ว

    Memher yaragale egziabeher yebarkeke. Lalelochuwu egziabeher lebona yetsachu.

  • @tseganash1854
    @tseganash1854 ปีที่แล้ว

    አቶ ፀጋየ ትክክለኛ የተመለሰ ከሆነ የዲያቆን ያረጋልን ምክር ይሰማል የምእመናንን ስጋት ይቀንሳል የብዙዎቹ ንግግር ግን ????ስጋትና ስጋት ብቻ

  • @NeHase16
    @NeHase16 ปีที่แล้ว +1

    ዲያቆን ያረጋል እግዚአብሔር ያክብርህ!!
    ኦርቶዶክሳውያን: እንዚህ የበግ ለምድ የለበሱ ሰባክያን ነን ባዮችን (ዲ.ያርጋልን አይመለከት)ወደየደብሩ ዐውደ ምሕረት እናስተምር ፕሮግራም እንምራ ብለው በሚመጡበት ወቅት በተቃውሞ ማስቆም አለብን:: ይቅርታ ጠይቀው ከፍኖተ ፅድቅ ሤራ ጀርባ አለመኾናቸውን በአደባባይ መስክረው ነው መቀጠል የሚችሉት:: አለበለዛ እዛው ከነሱ ጋር አዳራሻቸው ይታጎሩ ገንዘቡንም እንዳሻቸው

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 ปีที่แล้ว +4

    አፈ መምህር የፍኖተ ጽድቅ ጠበቃ አዝንኩበዎት ፍኖተ ጽድቅን ለመደገፍ ሲሉ ቤተክርስቲያንን መውቀስ እስከ ዛሬ የነበረውን አገልግሎት ልክ አይደለም ማለት የት ነበሩ እስከ ዛሬ ኦርቶዶክስ ያሬዳዊ ዝማሬ የላትም ብለው ለምን አልወጡም? እኛ ምእመናን በሀይማኖታችን እንድንጸና ጋደረገን አንዱ የወንድሞቻችን የእህቶቻችን ዝማሬ ነው ስለዚህ አንሰማዎትም የፍኖተ ጽድቅ ጭራ ቀረሽ ዘፈን እናዳምጥም።።።። እነ ዘማሪ ይልማን ሌሎችንም ያኑርልን

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un ปีที่แล้ว +1

    መምህር ያርጋል ብቻ እውነት የተናገርው ሲጀመር ስለገንዘብ ያወሩት እዚህ የለም ፍኖት ፅድቅ በጪራሺ ኦርቶዶክስን አይገልፅም

  • @YesuNew
    @YesuNew ปีที่แล้ว

    አንተ በላይ የምትባል ሰዉን እግዝያብሔር ይንቀልህ

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 ปีที่แล้ว +1

    ፍኖተ ፅድቅ ሳይሆን ፍኖተ ኩነኔ ነው። ማንም የሚየምነው

  • @tesfamikel3579
    @tesfamikel3579 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው፣ግራ አጋብቶኛል።

  • @melakusurafel9612
    @melakusurafel9612 ปีที่แล้ว +1

    I apperciate z comment of dn.yaregal others kes abageda belay and z other monk are just clappers. The dn. ASKED TSEGAYE AND OTHERS SHOULDN'T RESPOND INSTEAD OF HIM

  • @FikerteAsres
    @FikerteAsres ปีที่แล้ว +1

    ስለአቶ በላይ አይገርመኝም ግን ሌሎቹስ ምን ሆነው ነው ግን???
    መ/ያረጋል እንደዛ ሲናገር እንኳን ትንሽ በራሳቸው አያፍሩም
    ወይ መውረድ ለገንዘብ መልከስከስ

  • @mulu359
    @mulu359 ปีที่แล้ว

    እና ፀጋይ ስሙን እንኳን ሳያውቁ እርግጠኝ ሆኖ መናገር አይከብድም

  • @nursespage2016
    @nursespage2016 ปีที่แล้ว

    በላይ የሚባል ሰው ከሚያወራ ዝም ቢል ምን አለ። ይሄ ከሀዲ። አባቶች ሀገር እንዳትፈርስ ብለው ስልጣን ቢሰጠው። ነገር ሊያሳምር ይፈልጋል። እግዚአብሔር ይፍ
    ፈርድብሀል።

  • @tenagebogale7070
    @tenagebogale7070 ปีที่แล้ว

    መምህር ያረጋጋልን ሀሳብ እንደግፋለን

  • @yerastube
    @yerastube ปีที่แล้ว

    በፈቃደኝነት ካንሰር መወጋት እንደማለት ነው ፍኖተ ፅድቅን መቀበል ። ፓስተር ስዩምን ስለማታቁት ነው እዬዬ ማለታችን አይቀርም

  • @mussietekle9477
    @mussietekle9477 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ፍኖተ ጽድቅ ኣልጠራም ኣዎን ምክንያቱም። መናፍቁ ጎጠኛው በላይ ስለቀኖናዋ ሳይሆን ስለ ገንዘብ እና ድርጂት የሚያስብ ሁለገብ ተዋናይ። የሞላበት ነው። ፍኖተ ጽድቅ በ ስርዓት የተዘመሩ መዝሙሮችን ዜማቸውን ስብሻቦኣቸውን እንቅስቃሴኣቸውን የቀየረ ኣካሄድ የሚሄድ። ከቤተክርስቲያን። በፍቅሩኣ ያሳደገቺው ህጻን እንኳን። የሚለአየው ነው። ለ ቀሲስ ተብየው ጎጠኛ የሽመልስ ተቀጣሪ የጁኣር ኣሽከር በላይ ብር ብቻ ያግኝ። እንኳን ስርዓተ ቤተክርስቲያኑን። የልቡን መስቀል የሸጠ የኢሬቻ ኣፍቃሪ ኣምላኪ ኣይደል ። ሊሎቹስ። ባህላቸው እምነታቸው ነው። ኢሬቻ ኣልነቅፍም ለሚያምኑት መብታቸው ነው ። እንደ በላይ በሁለት ቢላ የሚቆርቱ ሆድ ኣምላካቸው ግን .....

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 ปีที่แล้ว +2

    እሪዎሳውያን የቤተክርስቲያን አምላክ ይፍረድባችሁ!!!!

  • @fereselamtadesse5753
    @fereselamtadesse5753 ปีที่แล้ว +1

    አይ ቄስ በላይ እንደው ለዚች አጭር እድሜ ለስጋ ጥቅም እጅግ ዋተቱ እባኮት ቄስ ተብለው አይደል ለነብሶት ኑሩ

  • @kifletesfaye5809
    @kifletesfaye5809 ปีที่แล้ว +1

    ማስጠናት ያለባት ቤተክርስቲያን እንጅ ባለቤቱ አይደለም።ምንኑን ነው ለቤተክርስቲያን የሚሰጠው? ድርጅቱን? ንብሩቱን? ሚዶያውን? አለየም ። ፖሊሲውና ደንቡ ጸድቆ እስቀሚወጣ ስርጭቱን ቢያቆመው መልካም ነው።

  • @Tiobsta
    @Tiobsta ปีที่แล้ว

    በላይ የሚባሉ ሰዉዬ ሲደግፉት ማየት በራሱ ፍኖተ ፅድቅ ልክ እንዳልሆነ ትልቅ ማሳያ ነዉ ምክንየቱም ዝንብ ሌላ ቦታ እንጂ አበባ ሲቀስም ታይቶ አይታወቅማ

  • @selamawithabtamu3662
    @selamawithabtamu3662 ปีที่แล้ว +2

    ከዲ/ን ያረጋል ውጪ ሌሎቻችሁ በበላችሁት ልክ ነው ስትጮሁ የነበረው በቀሚስ ተሸፍናችሁ አምላክ ይፍረድባችሁ

  • @felegetibebmedia
    @felegetibebmedia ปีที่แล้ว +1

    መሀል መሀል የተቆረጡት ቢተላለፉ መልካም ነበርር

  • @TUBE-jb1bf
    @TUBE-jb1bf ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያሳዝናል ሆድ አደር ብቻ ነው የተሰበሰበው በተለይ አባት ተብለው በዚህ ልክ ማሽቃበጥ ከአለማዊም አይጠበቅም

  • @hanabekele2315
    @hanabekele2315 ปีที่แล้ว

    እሄ መነፅር ያረገዉ እነበጋሻዉን ሲቃወም የነበረ አይደል።አሁን ምን አስነክተዉት ነዉ እግዚኦ ዘንድሮ የልቀለለ የለም

  • @ሃገራችንበሰማይነው
    @ሃገራችንበሰማይነው ปีที่แล้ว

    ከበድ ነው እግዚአብሔር የሆነን 😢😢😢

  • @AsterAster-sn7em
    @AsterAster-sn7em ปีที่แล้ว

    ፈኖተ ፅርቅ ተቅህዶን አወኩሉንም😭😭❌❌❌❌❌❌

  • @etsegenetadugna8936
    @etsegenetadugna8936 ปีที่แล้ว

    ምንፍቅናን ቢቀባቡት መልሶ ምንፍቅና ነው:: ምንም ማሽሞንሞን አያስፈልግም: በግልፅ የሚታይ ጉዳይ ነው::

  • @hskbhosh392
    @hskbhosh392 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን መምህር ፀጋየ ወላዲተ ቃል ትጠብቅህ እዲሜ ከጤናጋ ያዲልልን❤❤❤

  • @rahel6129
    @rahel6129 ปีที่แล้ว

    Deyakon yabegaz egzhabehir edeme ena tenawen yesetelen ewnetgna ye betekireseteyan lij

  • @ziadbahlawan9431
    @ziadbahlawan9431 ปีที่แล้ว

    ከመምህር ያረጋል አበጋዝ በሰተቀር ሌሎቻቹ ዝም በሉ ማህበሩ ወደ መቅዶኒያ መቀየር።

  • @yenekonjo1066
    @yenekonjo1066 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ በላይ እኮ የበግ ለምድ ለብሰው ኦርቶዶክስን የሚገዘግዙ ናቸው እመኑኝ የሰበሰቡትን አይበሉትም የ አግዚአብሔር ሰይፍ ይበላቸዋል

  • @DawitAmare-gd5bo
    @DawitAmare-gd5bo ปีที่แล้ว +1

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ሲጀመር እንኳን ለቤተክርስቲያን ሊቃውንት ለአንድ ኢአማኒም እንኳን ፍኖተ ፅድቅ ኦርቶዶክስን በቸደራጀ እና በተጠና መልኩ መበረዝ አልፎም ማጥፋት መሆኑ ግልፅ ያለ ፕሮጀክት ነው። ለምንድነው የምትደራደሩት? እውነት ሚዲያ ነው ወይ? ሚዲያ ከሆነስ በቤተክርስቲያን አስተምሮ ውስጥ ሆኖ አስተምሮውን በጠበቀ መልኩ ለእምነቱ ተከታዮች ማስተላለፍ አይቻልም ወይ? ፍኖተ ፅድቅ እኮ ግልጽ ያለ ብዙ እጆች የያዙት ረብጣ ብር ነዳጅ ሆኖት በመዶሻነት ቤተ ክርስቲያንን የሚያፈርስ ክፉ መዶሻ ነው። እናንተ ሆድ አደሮች ለጊዜው ብሉ ግን ቀኑ ሲደርስ ጌታ በቤቱ ጅራፉን ያነሳል እሱን ነው የምንጠብቅ እንጅ ሀይማኖት አባትማ የለንም እናቃለን። እስከዚያው ብሉ፣ ሆዳችሁን አሳብጡ። አቤቱ ጌታ ሆይ አሁንስ ማን ያስተምረናል???

  • @ሶልያናsoliyana2112
    @ሶልያናsoliyana2112 ปีที่แล้ว +2

    አባ የተናገሩት ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ቤተክርስቲያን ውክልና ትሰጠኝ ላገልግላት ያለው ሚዲያ እኮ ነው እሰክትሰጠው መጠበቅ አቅቶት ዘፈን መሰል መዝሙር የሚለቀው ስትፈቅድለት ህጓን እና ስርአቷን ጠበቆ ማገልገል እንጂ እንኳን የቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ ባይ ይቅር እና ማመዛዘን የማይጅል ህፃን እንኳን መለየት እሰኪችል ድረስ ስህተት እየተሰራ አተ በቻ አደለህም ሁሉም ማህበራት ቢፈተሹ ብልሽት አለባቸው ብሎ ስህተትን ማለባበስ ምን የሚሉት ነው እየተወያያቹሁ ያላችሁት ሰለ ፍኖተ ጽድቅ እሰከሆነ ድረስ ስህተቱን ስህተት በጎውን በጎ ብሎ ለምእመኑ ግልፅ ማድረግ በላይ ተብየውም ሌሎቻችሁም ለቤተክርስቲያን የሚበጃትን እንጂ ለሆዳችሁ ሚዛን አታድርጉ
    መምህር ዲያቆን ያርጋል አበጋዝ የቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቅህ ሌሎቻችሁም ሰትናገሩ እደሱ ግልፁን ተናገሩ እንጂ ዙሪያ ጥምጥም አትሂዱ 🙏🙏🙏

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 ปีที่แล้ว +2

    why u guys take time to post the video? እና ዲያቆን መምዕር ያረጋል ግን የሁላችንንም ጥያቄ ስላቀረብክልን ከልብ እናመስግናለን እንወድካለን በጣም ልዮ ስው ስው ነክ አምላክ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏,ለሎቹ መምዕራን ግን እግዚኣብሂር ማስተዋሉን ይስጣቹ እንጅ ቤተክርስቲያንን ሽጣቹዋታል😡

  • @user-hr7HD
    @user-hr7HD ปีที่แล้ว

    ፍኖተ ጽድቅን ማንም የተዋህዶ ልጅ ከቤተክርስቲያን ይለይ የሚል የለም በግልጽ ኦርቶዶክሳዊ ያልሆኑ የቀኖናና የዶግማ ጥሰትን አድርጙል ስለዚህ ይሄንን ስህተት አርሞ ኦርቶዶክሳዊ ይሁን።

  • @ayeleyorr6609
    @ayeleyorr6609 ปีที่แล้ว

    q/belay endii aynet kentu new ende? igzioo!!

  • @mt-tube21
    @mt-tube21 ปีที่แล้ว

    ተኩላው የበግ ለምድ ለብሶ ፤ መስቀሉን እና ቆቡን ስለያዘ እውነተኛ ነው ማለት አይደለም ። ከተኩላዎች ራሳችንን እንጠብቅ እሱ ባለቤቱ ቤቱን እስከሚያጸዳ።

  • @zabishmesele
    @zabishmesele ปีที่แล้ว

    በላይ ነው የምለው ቄስ አይደለም ምንድነው የሚናገረው ድሮስ በቀን ሁለቴ መማር ካለበት ሰው ምን እንጠብቃለን ሆዳም ለብር ብሎ ነው አንድን ግለሰብ ማሞገስ ማወደስ በዚህ ቃል እግዚአብሔር ቢከብርበት አይሻልም አዝኛለሁ ከአንድ ሠስቀል ከያዘ ሰው ይህንን አይነት ንግግር

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 ปีที่แล้ว

    አቶ በላይ ነው በታች? ከሁሉ በፊት ሊያመሰግኑ የሚገባው እግዚአብሔርን እንጂ ፀጋዬን አይደለም።

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc 7 หลายเดือนก่อน

    አንዳድ መምህራን አባቶች ፈኖተ ፅድቅ የምትደግፉ ምን ያህልነው የከፈላችሁ እናያለን ከዚቡሀላ ያለውን ስራቸውን ተፍሩበት አላችሁ ብቻ ለፍኖተ ፅድቅ ልቦና ይስጣቸው አቶ በላይ በኦሮሚያ ና በደቡብ ቤተክርስቲያን እራቁታን ናት ላሉት እደርሶ አይነት ሆድ አደር አባቶች ስላሉነው

  • @ZenebechTsegaye-xh9fe
    @ZenebechTsegaye-xh9fe ปีที่แล้ว

    አቤት ሆድ አደሮች እኛ እንደሆነ አንሰማችሁም
    መምህር ያረጋል እድሜህን ያርዝመው

  • @mt-tube21
    @mt-tube21 ปีที่แล้ว

    እስኪ እናንሳ የቱን ስህተት ነው አስተካክለው የመጡት ?

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 ปีที่แล้ว

    ዋቄ ፈታ በላይ ዘገምተኛው ደህና ነህ እንደምነህ አንተ እኮ እንኳን ካህን ምእመን መሆን የማትችል ቦርጫም ከሀዲ ካደሬ

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB ปีที่แล้ว

    Fenote kunena bembale semu yekyere kememhere yargle abgaze bestkre hulaschume ye ene arwose group naschu tasetwekalaschu.lebona yesetaschu

  • @hskbhosh392
    @hskbhosh392 ปีที่แล้ว +3

    እናተ የናት ጡት ነካሾች 😢😢

  • @mulu359
    @mulu359 ปีที่แล้ว

    እግር ስር መበርከክ አይከብድም ገንዘቡን ይያዘው በእሱ አልኖረችም ቤተክርስቲያን በሰላሳ ብር አትሽጦት

  • @lg8772
    @lg8772 ปีที่แล้ว +3

    ዝም ብላቹ ገንዘብ እንስጣቹ እና ኦርቶዶክስን ወደ ተኩላው ተሀድሶ እንቀይራት አትሉንም በግልጽ

  • @yemekeleyayeliji886
    @yemekeleyayeliji886 ปีที่แล้ว

    በላያችን የበላኸዉን ያክል ጮኸሃል ወቶ ከሚበጠብጥ ብለዉ ስልጣን ሰተዉ አፍህን አዘጉህ እንጂ እስካሁን ስንት ትዉልድ አጥፍተህ ነበር በል ቦርጭህን ደግፍና ተቀምጥ

  • @እሙሳሚ
    @እሙሳሚ ปีที่แล้ว

    በተለይ ቄስ በላይ እሚባል ሰውየ እናት ቤተክርስቲያንን አይወክልም

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @surfelalemu9290
    @surfelalemu9290 ปีที่แล้ว

    ክርስትና ያልገባው ሠው እንደዚህ ነው ቤተክርስቲያንን የሚያቆስሏት ስህተት ነዉ በቃ ምንድን ነዉ መልመጥመጥ ከላይ ያሉት አባቶች ዝም ሲሉ ያሳዝናል እነ ቅዱስ ያሬድ ሰማያዊት ቤተክርስቲያን እንደዚህ ድራማ የሚሰራባት ገንዘብ መሰብሰቢያ ሰው አጣሽ ልጆችሽን ጥሪ

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 ปีที่แล้ว

    ኡፍ አንተስውዬ

  • @yenekonjo1066
    @yenekonjo1066 ปีที่แล้ว

    ወይ አባ ምነው ስጋኪ ደላኪ አሉ ምንስ ፖሊስ ባይኖር ፒያኖ ኦርቶዶክሳዊ ነው አንዴ?????????

  • @biruktesfaye7
    @biruktesfaye7 ปีที่แล้ว

    አቶ በላይ እረ ተው ግን ተው

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 ปีที่แล้ว

    ቆብ እድርጎ እራሱን ለገንዘብ የሸጠ ምድረ አስመሳይን ማየት ያሳፍራል 😡 ምድረ ተሃድሶ 🤮