ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው በርታልን ዶክተር፡፡
በእውቀትላይእውቀት አላህ ይጨምርልህ ዶክተር
ዋው ደ/ር ግልፅና አጭር ለሰዎች በሚገባ መልኩ ደስ በሚል አማርኛ ምክርህን ስትለግስ በጣም ነው እያደነኩህ የማዳምጥህ እናማሰግናለን ከውከስጥህ የሚነበበው ፍፁም ለስራህ ያለህን ፍቅርና ለሰው ልጆች ያለህን መልካምነትን ነው ሀሳቤ ብዙነው በአገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ሳላደንቅህ አላልፍም ዘመንህ ይለምልም ፈጣሪ ከመልካም ነገር አያጉድልህ ረጂም እድሜን ኑርልን ።❤️🧡💛💚
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተርዬ ብዙ ነገር እንዳውቅ አድርገኸኛል እውቀትህን ከዚህም በላይ ይባርክልህ
ዶክተር ሰይፉ አመሰግናለሁ 🙏እግዚአብሔር ከዚህም የበለጠ እውቀት ይግለፅልህ 🙏 እስከዛሬ የት ነበርክ ? ወይስ እኔ የት ነበርኩ ?😅 ጥሩ ሰአት ላይ ነው ያገኘሁህ ። ለፀጉሬም ሆነ ለቆዳዬ ኬሚካል ነገሮች ተጠቃሚ አይደለሁም ። ያንተን ትምህርት በመከታተሌ እጅግ በጣም ብዙ ነገሮች ተምሬያለሁ በርታልን ።
እግዚአብሔር አምላክ እውቀትን ይጨምርልህ በርታልን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
Meheret yenea ehet bekininet sebscrab aregign pleassss
ሀይ:ዶ/ር በጣም ነው የማመሰግንህ; የምትለቃቸው ነገሮች በጣም ጠቃም የሆኑ ናቸዉና በዝሁ ቀጥል ወንድማችን;እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ,,,,,
ዶክተር እናመሰግናለን ስልክህን ብትነግረን አሪፍ ነው
ለምትሰጠን ትምህርቶች እጅግ በጣም እናመሰግናለን እዳተቅን የሆኑ ሰወችን ያብዛልን በርታልን
እናመሰግናለን ዶክተርየ እድሜህን ከኛ ከተጠቃሚዎቹ ቀንሶ ይስጥህ ከእግዜር በታች እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ክበርልን 🙏
አመሰግናለሁ
Neo hair lotion እስኪ አብራራልን ዶክተር
እናመሰግናለን ዶክተር እኔም ባለማወቅ ለአንድ ወር ጥዋትና ማታ derma roller ስጠቀም ነበር አሁን ግን እንዴት መጠቀም እንዳለብን አውቄለው ። እባክህን ዶክተር ስለ neo hair lotion ትንሽ ነገር በለን ። ነገርግን ዶክተር እነዚህን ሁለት ነገሮች መጠቀም ከጀመርኩኝ ብዋላ በጣም ለውጥ አለው ፀጉር የሌለበት ቦታ ላይ ፀጉር እያበቀለ ነው።
እስቲ እንዴት ነው መጠቀም ያለብን እና ???
@@dawitbekele6653 ሰላም ወንድሜ እኔ neo hair lotion ከመጠቀሜ በፊት ሙሉ ለሙሉ በሚባል ሁኔታ ፀጉሬ አልቆ ነበር ነገር ግን አሁን በሁሉም ቦታ በሚባል ሁኔታ ትንሽ ፀጉሮች እየወጡ ነው ። የኔ አጠቃቀም መጀመሪያ ባለማወቅ ጥዋትና ማታ በሙቅ ውሀ ና በቤቢ ሻንፖ ከታጠብኩኝ ብኃላ በ derma roller ሁሉንም ቦታ ከሻውት ብኃላ 30ደቂቃ ቆይቼ እቀባዋለው። አሁን ግን ዶክተሩ ከተናገረ ብኃላ በሳምን አንዴ ብቻ derma roller መጠቀም ልጀምር ነው ። ሌላውን ነገር ቀን በቀን እተገብረዋለው እኔ መቀባት ከጀመርኩ አንድ ወሬ ነው ። neo hair lotion ስትገዛ ኦርጅናል መሆኑን አረጋግጥ።
@@biruktsegaye5075 yet new orrginalun yegzahw
ስለዚ ጉዳይ ጥክክለኛ መረጃ ፈልግ ነበር በጣም አመሰግናለው Dr.
ማንም እንዳንተ ያስረዳኝ የተረዳሁትም የለም እድሜ ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ሰይፊሻ በመቀጠል ሚኖክሲዲል ፌክ እና ኦርጅናል አለው ይባላል ስለሱም ብትሰራልን ደስ ይለኛል
Betam lyu sew balfew yehonch lej set dr enatin godacht setl aent ystaht mles yemigrm new brta bajl aegchi bemsegin des baelgn lenat kebr yalew sew des yelgnal tnx
የኔቀልጣፋ እንደት ደሥ ይላት አንተን የወለደች እናት ጎበዝ በርታ
Abero yesitelni doctor edemin ke tena gare yadelin tebarik lanitem melkam koyeta🙏🙏🙏
ውይ ዶክተርየ ጥያቄየን ስለመለስክልኚ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ
God bless you Dr all your excellent presentation!!!
እናመሰግናለን ዶክተር በቅርብ ነው ያወቁህ ጥጉራችን እማ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልገዋል
ስወድህ እግዚአብሄር እድሜ ጤናያድልህ
ዶክርተር ፍጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ
እናመሰግናለን ዶክተል ብዙ ግንዛቤ እያገኘን ነው
ዶክተርየ በእውነት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሐር አምላክ ረጅም እዴሜ እና ጤና ይስጥህ ይቅርታ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እኔየ በጣም ተቸግሬሎህ ማለቴ ሆድየ በጣም ያመኛል ልቤም ይደክመኛ ስበላ ይነፈኛል ዝም ስል ደሞ ይሪበኛል ከዛ ደሞ ሽንት ከመጣች ደሞ የመቻል አቅም የለኝም ማለቴ ተሎ ተሎ ይመጣ ፀጉሬ ደሞ አይበጠሪም ተቀራረጦ ደሞ ይረግፋል በቃ ውስጤ በጣም ያቃጥለኛል በእናትህ አንድ መፍትህ ንገረኝ እንዳታልፈኝ😢😢😢
እዳው ዶክተርየ በእስካሁኑ እጂህ የማዳት።ማጥፊያ ሹክ በለኝ
Please make a video on protein powder like whey and creatine please 🙏
አረ ኡኡኡኡ እኔ በታጠብኩ ቁጥር ፀጉሬ በጣም ይወጣል ዶ/ር ሂጄ ደሜን አስመረመርኩ ምንም ነገር የለሽም አለችኝ ግን አሁንም ስታጠብ ይረግፍል ምን ይሻለኛል ዶ/ር መላ በለኝ 😢😢😢
Thanks doctor God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን እግዚአብሔር የበለጠ ጥበቡን ይጨምርልህ
Hello doc. Selamih ybizalin wenidimachin tsegure eyesasa new foroforim betam eybeza new ena ye koda specialist tekumegn please
በጣም መልካም ምክር ነው
u r an excellent educator doc. I am grateful for that
Thanks Dr
🙏🙏🙏🙏 geta yebrkh dr syfu wendemye
Maashaa Allah Thank you doctor👍👍👍❣❤
እግዜር ይባርክህ
Assalomu alaykum men uzbekistondan bu xaqida iloji busa uzbek tilida Visio chiqaring iltimos
ገና ዛሬ አገኘሁህ ቤተሰብ ሆኛለሁ በርታ ዶክተር
እናመሠግናለሁ
አንደኛ ይመችክ
እናመሠግናለን ቁጥርክን ብሊሥየማማክርክአለኝ😭😭😭
አመሰግናለሁ 👍👍👍
Betam desi yemil mereja setehen eg/r yibarkih yet new address weym silkihin?
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ሰይፈ እንዴት ነክ
ሰላም
Thank you Doctor!
ደምማነሥነበረብኚደምተለገሠልኚፀጉሬተነቀለተላጨሁትከቅንጤነዉየሸውሥለዚህምንማዲረግነዉዪለብኚ
D.r thanks you
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
enameseginale
Dr gym miseraa sewu tsaguru lamin yiragifaal inaam indeziyaa indayhon min inadirg
እናመሰግናለን ዶክተር ። ስለ Neo hair lotion ብታብራራልን ደስ ይለናል።
መጀመሪያ ቪዲዮ ላይ እኮ አብራርቻለሁ፣ ባህላዊ ቅባት ነው ይሰራል ግን ሁሉም ሰው ላይ አይደለም የሚሰራው
አይሆንም። ግን ጓጉቼ ነበር። እሺ ሚኖክሲዶል ለመግዛት ፈልጌ ነጋዴዎች አንደኛው ሁለተኛው ሲሉ ስሰማ ሁለተኛ ብለው የሚሸጡት ምን ይሆን ብዬ መግዛት ፈራው። እባክህን ዶክ ሚኖክሲዶል አንደኛ ኦሪጂናል ብራድ የሆነውን አሳየን እባክህ ። እንዲሁም ሌላ ለሄር ግሮዝ የሚሆን አ.አ ውስጥ ገብያ ላይ ያለ መግዛት የምንችለውን አሳየን እባክህ ። ስለምክርህ በጣም በጣም እናመሰግናለን ።
Neo hair lotion goniyosh gudat yelahum drLe set yihonal
neo hair lotion የሮዝመሪ ዘይት ነው እንዴ ወይስ neo በባህላዊ መንገድ ነው የሚዘጋጀው
ዶክተርዬ ህክምናው እናተጋ አለ ካለ አድራሻ ፃፈልን
ትለያለህ እኮ❤❤❤❤❤❤❤
ዶክትር በጣም እናመሰግናለን እኔ ግን የምፈልገው እሚለሰልስ ነገር ነው ፀጉሪ በዙ ነው ግን በጣም ከርዳዳ ነው ምን ልጠቅም
Ye tsagur kalem kete kebawu jemiro tsagure batam yenkakelal mefte mindiew ahun tsagure betam sestohla
እናመሰግናለን
እነመሰግናለን 👏👏👏👏
Dr shenterer yedme kll alew ende malete kesnt amet jemro ywetal
ዶክተር በፈጣሪ መልስልኝ ለቆዳና ለፀጉር የትኛው ይሻላል? ከ collagen peptides እና ከ collagen flex ሳይድፌኪትስ አለው እንዴ?
Thank you❤❤dco
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💞💞💞💞
Easy pc plesss wedim bekininet sebscrab aregegn
ሰላም ዶክተር መርፌውን እንዴት ማግኘት እችላለው
እናመሠግናለን
Dr please tell us about scalp massage
Doctor ine milew tatakmen lawutun ayitan katawun chigir ayifatrim?
ፕሊሥ ዴኩተር የሻፓና የቅባት አይነቶችን ኖገረን
እነመሰግነሌን ዶክታር
Remaind emitaregen kale besilke binawea Desi yilenal
ሠላምዶክተርየ ለማዳአት መዳኒት የለህምወይ
Where did i het prp?
ይመቺህወድሜ
እባክህ ዶ/ር ስልክ ቁጥርህን ማግኝት አልቻልኩም በምትሰጠን ምክር እጅግ እናመሰግናለን በግል እንዴት እናግኝህ
ዶክተርየ የቆየ ጠባሳን እንዴት ማጥፍት ማለቴ የሚጠፍ ክሬም ምን አይነት እደሆነ ልትነግረኝ ትችላለህ ዶክተርየ በህክምና የሚሸጡ መዳህኒቶችን ንገረኝ
D/r plese melslat
እበክህ ዶክተር አድራሻህን ላክልኝ?አመስግናለሁ
D/r tell us about beard Please make some video
Finasteride beyetegnawem Pharmacy magegnet yechalal?
Thanks
ዶክተረ አላስፈላጊ ቦታ ፀጉር ሲበቅል እንዴት ነው ማጥፍት የምንችለው በህክምና ደረጃ
enamesaginalen doctor seyifu 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰doctor Caffeine hair oil arefi nawu le staguri please melsi itabiqalewu thank you 🙏🙏🙏🙏🥰🥰
ጥሩ ነው ግን ለሁሉም እኩል አይሰራም
@@Dr.SeifeWorku ok thank you so much doctor seife Aloe Vera oils yetemarexe newu?
ዶክተር hiargrowth tatakme kawatalgne buhala rasu yetanal ende
ዶ/ር እናመሰግናለን የኔ ፀጉሬ ከግዜ በኋላ በጣም ሳሳ በተለይ መሀሉ በጣም እየባሰበት ነው ዶ/ር የምትገኝበት ሆስፒታል የት ነው መታየትና ችግሩን ማወቅ እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ
Tankiw Docter
Make a video about minoxidil for beard growth and its consequence of baldness on the scalp
ዶር እናመሰግንሃለን ቢያንስ ከነጋዴዎቹ ለገንዘብ ብቻ ከተፈጠሩ ዩቲይበሮች የተለየና ሙያዊ አቀራረብ ነው የገለፅክልን
Thankyou for justifications, and would we use derma roller after removing our hair? molata mekoret alebin malet nw?
Thanks d.r
thanks 💓
በርታ
በጣም እናመሰግናለን!ማንም በዚህ ልክ ያሰረዳ እስካሁን በበኩሌ አላገኘሁም!!!
thanks doctor ግን ደርማ ሮሉ እያጠብን ነው ምንጠቀምበት👍
esh tabarik
10q
Le fenges mn aynet medhanit bntekem arif nw
SLM Doc. ፊናስቴራይድ አ.አ ይሸጣል? የት ማግኘት እችላለሁ? ብሩስ ስንት ይሆን? ፀጉሬ ባዶ ነው, ደሞ ይነቃቀላል። tnx
እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር ደክተር በውስጥ መስመር ላወራህ ብዬ ስልክህ እቢአለኝ ቴሌግራም ላይ ያለው ስልክ ቁጥር ከቻልህ በፈጣሪ ተባበረኝ???????
thank you Dr
ዳክተር ጥሩ ትምህት ነው እናመስግናለን ግን ትንሽ ትፈጥናለ ቢታስበት ስለ ሁሉም Thank you so much!!
ቀልጣፋነው ፋጥነት አይደለም አነጋገሩ ይለያል በውነት እናት ትኖር ይሆን በህይወት እንደት ደሥ ይላት
D.r please about make up ( skin bleaching)
Where do u work can i get u in person
Thank you my brother
ደክተር እባክህ አይተህ እዳታልፈኝ መዳኒት ብትጠቀሙም ቡሀላ ይረግፍል ላልሀዉ ታዲያ ምንድነዉ መፍትሄዉ እዳይረግፍ ወይም ሌላ መዳኒት የምታቀዉ ታለ ንገረን የማያስረግፍ
በተፈጥሮ ትንሽ ለመለጠ መፍትሄ

Neo hair lotion goniyosh gudat yelahum dr
Le set yihonal
neo hair lotion የሮዝመሪ ዘይት ነው እንዴ ወይስ neo በባህላዊ መንገድ ነው የሚዘጋጀው
ዶክተርዬ ህክምናው እናተጋ አለ ካለ አድራሻ ፃፈልን
ትለያለህ እኮ❤❤❤❤❤❤❤
ዶክትር በጣም እናመሰግናለን እኔ ግን የምፈልገው እሚለሰልስ ነገር ነው ፀጉሪ በዙ ነው ግን በጣም ከርዳዳ ነው ምን ልጠቅም
Ye tsagur kalem kete kebawu jemiro tsagure batam yenkakelal mefte mindiew ahun tsagure betam sestohla
እናመሰግናለን
እነመሰግናለን 👏👏👏👏
Dr shenterer yedme kll alew ende malete kesnt amet jemro ywetal
ዶክተር በፈጣሪ መልስልኝ ለቆዳና ለፀጉር የትኛው ይሻላል? ከ collagen peptides እና ከ collagen flex ሳይድፌኪትስ አለው እንዴ?
Thank you❤❤dco
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💞💞💞💞
Easy pc plesss wedim bekininet sebscrab aregegn
ሰላም ዶክተር መርፌውን እንዴት ማግኘት እችላለው
እናመሠግናለን
Dr please tell us about scalp massage
Doctor ine milew tatakmen lawutun ayitan katawun chigir ayifatrim?
ፕሊሥ ዴኩተር የሻፓና የቅባት አይነቶችን ኖገረን
እነመሰግነሌን ዶክታር
Remaind emitaregen kale besilke binawea Desi yilenal
ሠላምዶክተርየ ለማዳአት መዳኒት የለህምወይ
Where did i het prp?
ይመቺህወድሜ
እባክህ ዶ/ር ስልክ ቁጥርህን ማግኝት አልቻልኩም በምትሰጠን ምክር እጅግ እናመሰግናለን በግል እንዴት እናግኝህ
ዶክተርየ የቆየ ጠባሳን እንዴት ማጥፍት ማለቴ የሚጠፍ ክሬም ምን አይነት እደሆነ ልትነግረኝ ትችላለህ ዶክተርየ በህክምና የሚሸጡ መዳህኒቶችን ንገረኝ
D/r plese melslat
እበክህ ዶክተር አድራሻህን ላክልኝ?አመስግናለሁ
D/r tell us about beard Please make some video
Finasteride beyetegnawem Pharmacy magegnet yechalal?
Thanks
ዶክተረ አላስፈላጊ ቦታ ፀጉር ሲበቅል እንዴት ነው ማጥፍት የምንችለው በህክምና ደረጃ
enamesaginalen doctor seyifu 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
doctor Caffeine hair oil arefi nawu le staguri please melsi itabiqalewu thank you 🙏🙏🙏🙏🥰🥰
ጥሩ ነው ግን ለሁሉም እኩል አይሰራም
@@Dr.SeifeWorku ok thank you so much doctor seife Aloe Vera oils yetemarexe newu?
ዶክተር hiargrowth tatakme kawatalgne buhala rasu yetanal ende
ዶ/ር እናመሰግናለን የኔ ፀጉሬ ከግዜ በኋላ በጣም ሳሳ በተለይ መሀሉ በጣም እየባሰበት ነው ዶ/ር የምትገኝበት ሆስፒታል የት ነው መታየትና ችግሩን ማወቅ እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ
Tankiw Docter
Make a video about minoxidil for beard growth and its consequence of baldness on the scalp
ዶር እናመሰግንሃለን ቢያንስ ከነጋዴዎቹ ለገንዘብ ብቻ ከተፈጠሩ ዩቲይበሮች የተለየና ሙያዊ አቀራረብ ነው የገለፅክልን
Thankyou for justifications, and would we use derma roller after removing our hair? molata mekoret alebin malet nw?
Thanks d.r
thanks 💓
በርታ
በጣም እናመሰግናለን!ማንም በዚህ ልክ ያሰረዳ እስካሁን በበኩሌ አላገኘሁም!!!
thanks doctor ግን ደርማ ሮሉ እያጠብን ነው ምንጠቀምበት👍
esh tabarik
10q
Le fenges mn aynet medhanit bntekem arif nw
SLM Doc. ፊናስቴራይድ አ.አ ይሸጣል? የት ማግኘት እችላለሁ? ብሩስ ስንት ይሆን? ፀጉሬ ባዶ ነው, ደሞ ይነቃቀላል። tnx
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር
ደክተር በውስጥ መስመር ላወራህ ብዬ ስልክህ እቢአለኝ ቴሌግራም ላይ ያለው ስልክ ቁጥር
ከቻልህ በፈጣሪ ተባበረኝ???????
thank you Dr
ዳክተር ጥሩ ትምህት ነው እናመስግናለን ግን ትንሽ ትፈጥናለ ቢታስበት ስለ ሁሉም
Thank you so much!!