May 18 2020 የፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ "በሊቃውንቱ ያልተነሳ ለየት ያለ ሃሳብ""ወረርሽኑ ቢኖርም ሳይሆን ወረርሽኑ ስላለ ነው ምርጫው የሚያስፈልገው"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ส.ค. 2024
  • ምርጫው በኮሮና ምክንያት መራዘም ይችላል ወይ? ህገ መንግስቱ ምን ይላል? ከተራዘመስ ባልተመረጠ መንግስት መተዳደር አይደለም ወይ? እና ተያያዝ ጥያቄዎች ዙሪያ በህገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ ላይ በማርቀቅ ሂደት የተሳተፉ ባለሙያዎች አስተያየት ሰኞ, ግንቦት 10 2012 ዓም (May 18 2020) በሚሰጥበት ጊዜ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን በቀጥታ የተላለፈ፡፡
    #ethiopia #election #andreaseshete #leaders #addisababa #afar #amhara #benishangulgumuz #direDawa #gambela #harari #oromia #sidama #somali #southernnationsnationalitiesandpeoplesregion #tigray #abiyahmed

ความคิดเห็น • 32

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 2 หลายเดือนก่อน +5

    አአ ዩኒቨርስቲ በጃንሆይ ግዜ እያለ ጎበዝ ስለ ነበረ ተከብሮ የሚኖር ነው እንጂ ለዝች ሃገር ውድቀት በተለይ ዩኒቨርስቲውን ካድሬ ማሰልጠኛ ካደረጉት ገነት ዘውዴ እሱ ናቸው ። ሰው በሃገሩ እየፈራ እና እየተሳቀቀ የሚኖርባት ሃገር ሆናለች።

    • @eyobyat
      @eyobyat 2 หลายเดือนก่อน

      እርበኛ መሣፍንት ነው የሚመጥንህ::😏

    • @ahmed-em8nt
      @ahmed-em8nt 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ትክክል

    • @KefaleAlemu
      @KefaleAlemu 2 หลายเดือนก่อน +1

      TPLF is the source of misery in Ethiopia. I pray to God that all TPLF criminals and his servants like Endirias will face justice.

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሃገር ለማፍረስ 1 ተብሎ የተጀመረበት ቀን። ወ/ሮ መዓዛ በታሪክ ተጠያቂ ነሽ።

    • @user-tx9zi7sd1y
      @user-tx9zi7sd1y 2 หลายเดือนก่อน +1

      ላይገባቸው ምክር ጠይቀው መልሳቸውን ሳይገነዘቡ በመቅረቱ ...አገሪቱ ሞቷን እየጠበቀች ነው።

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 2 หลายเดือนก่อน +2

    Endezih yalu dekamoch nachew Amara nen eyalu yeAmaran mebt YeShetuna Ethiopian ahun alechbet adega lay yetaluat. Behiwot kalu leFird meqreb Alebachew.

  • @HaileMekonen-ew3ks
    @HaileMekonen-ew3ks 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኣለ እንዴ በህይወት ይኸ ድብቁ ጎብል

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንድርያስ አልሞተም አንዴ

  • @adaneweldmariam7430
    @adaneweldmariam7430 2 หลายเดือนก่อน +1

    This man was the tigray tigrigna manifesto cecrate sosity movement recruiter in the university of addis ababa

    • @eyobyat
      @eyobyat 2 หลายเดือนก่อน

      When you are Amhara's " ጅል ጅላጅል ጀላንፎ", we consider professor Endrias Eshete Amhara's shining star.

  • @47sh01
    @47sh01 2 หลายเดือนก่อน

    የቆየ የሰኔ 10 ቀን 2012 ስርጭት ነው

  • @haftamubaranto129
    @haftamubaranto129 2 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ልቃውንት እነማን ናቸው?

    • @UMDMedia
      @UMDMedia  2 หลายเดือนก่อน

      ቅዳሜ ያቀረቡት ያልዋቸው

  • @Kingdestin-rb4pf
    @Kingdestin-rb4pf 2 หลายเดือนก่อน

    He is one of the best scolars of our generation

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน +1

      መሀይም ነው፤ዲግሪውየውሸት ነው።

  • @abrahamkahsay8412
    @abrahamkahsay8412 2 หลายเดือนก่อน

    Sound?

    • @UMDMedia
      @UMDMedia  2 หลายเดือนก่อน

      check on your end...

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z 2 หลายเดือนก่อน +1

    One of the dirtiest proffecer in the world

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 2 หลายเดือนก่อน

    የ4 አመት ቪዲኦ ነው የምታሰሙን። ቢሆነም መስማቱ ጉዳት የለውም።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน

      ደደቦች ናቸው እኮ። ቀጥታ የሚለውን ባያጠፉት እንኳን ከስሩ ቀኑን መጻፍ ነበረባቸው ። ስንቱን ያሳስቱታል።

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 2 หลายเดือนก่อน

    ሞት የቀደማቸዉ አናኪስቶች የምእራሀወያን ሰንጋ ፈረሶች ጥላወት የሄዱትን በሽታ ። ፈጣ ሪ በቃችሁ እስኪን በፀሎት እንትጋ።

  • @demyteklu5345
    @demyteklu5345 2 หลายเดือนก่อน

    ድምጽ የለን

    • @UMDMedia
      @UMDMedia  2 หลายเดือนก่อน

      check ግበሮ እስቲ

  • @tafaangiaeiy5564
    @tafaangiaeiy5564 2 หลายเดือนก่อน

    I'm sure for you guys that died

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 2 หลายเดือนก่อน

    Mis drama She sold the country law and justice system for her Oromo tribe criminal boss mafia Abyi ahemed she disappear for a while shameless she came back only happen in stupid country