ለደም አይነት ኤቢ/AB/ ተአምራዊ አመጋገብ ዘዴ // የተፈቀዱ የስጋ ዝርያዎች // Ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 432

  • @mommom2156
    @mommom2156 8 วันที่ผ่านมา

    ወንድምዬ ወቅታዊ ባለሀብቶች ና ዘመናዊ አምራቾች ጥላቻቸውን ሰፌ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ቀጣፌውና ወንበደው በዝቷልና

  • @EkramAlhila
    @EkramAlhila หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ስታዉራ ስትጣፍጥ ወላሂ እናመሠግናለን ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 ปีที่แล้ว +8

    የምታምነው አምላክ አብዝቶ ይርዳህ የኔ ጌታ ኑርልን አመሠግናለሁ

  • @sarayouteub2177
    @sarayouteub2177 3 ปีที่แล้ว +11

    በእውነት ነው የምልህ እርጋታ በራሱ ትልቅ ምክር ነው አመስግኜ አልጠግብም

  • @BettyBirhanu-ul9rg
    @BettyBirhanu-ul9rg 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወልካም ሰው ነህ እንዳንተ ያለውን መድሀኒአለም ያብዛልን እናመሰግናለን

    • @arsemasolomon-u1m
      @arsemasolomon-u1m หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @haregewoinmekonnen7811
    @haregewoinmekonnen7811 4 ปีที่แล้ว +32

    የኔ የደም አይነት AB+ ነዉ በደንብ መረዳት አፈልጋለሁ በየ ስንት ጊዜ ነዉ ፕሮግራምህ

    • @selimonselimon2505
      @selimonselimon2505 4 ปีที่แล้ว +2

      ሰልከ አላውቀውም ትምህረቱን እፈልጋለሁ

    • @semirayesuf4589
      @semirayesuf4589 3 ปีที่แล้ว

      Me too

    • @astergebru9165
      @astergebru9165 3 ปีที่แล้ว

      @@semirayesuf4589 የደም ዐይነት ኤቢ ሬትጥሩ ነው ወይ

    • @astergebru9165
      @astergebru9165 3 ปีที่แล้ว

      ሬት ለደም ኤቢ ጥሩ ነው ወይ

    • @mesertg43
      @mesertg43 3 ปีที่แล้ว

      @@astergebru9165 እ እሬት ?

  • @SisayTesfaye-i5j
    @SisayTesfaye-i5j 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ የምፈልገዉ ትምህርትና ዕዉቀት አግኝቻለሁ ። ተባረክ

  • @saraabebe3669
    @saraabebe3669 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለው ስል AB የደም አይነት የተናገርከው ትክክል ነው እኔ AB ነው የደም አይነቴ።

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 4 ปีที่แล้ว +4

    እውነትህን ነወ እኔ በቅርቡ ያንተን ትምህርት ከሰማሁ ጀምሮ ብዙ እህቶቼን የደም አይነታቸውን እንዲመረመሩ አድርጋለው እና ከነዚህም ኤ ፕላስ አለችና በጣም ነው ጨጓራዋን የሚያማትና ቪዲዮውን ከላኩላት ቦሀላ በጣም ደስ ብሎአት እየተከታተለች ነው እና እውነት ከልብ ነው የምናመሰግንህ

  • @sintayehubelay6929
    @sintayehubelay6929 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሠግናለሁ ABነኝ ለአገልግሎትህ ተባረክ በጣም አስተማሪ ነው

  • @orentube2026
    @orentube2026 3 ปีที่แล้ว +8

    እኔ AB+ ነኝ እና በጣም ደስ ብሎኛል ያገኘሁትን ነገር ነው የምበላው ተመስገን አምላኬ

    • @mesertg43
      @mesertg43 ปีที่แล้ว

      እኔም አባቴ Ab ነው ግን የደም ግፊት አመመው እንደገና ደም ማነስ አለበት በጣም ተቸገረብኝ ለማነሱ ስንል ግፊቱ ይጨምራል

    • @endinewaragie5413
      @endinewaragie5413 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም እህቴ መመገብ አትችሉም የተባልነውን ነገር ሳሰገባ ኖሬ ዛሬ 28 አመት ኖሬያለው 😭😭😭😭

  • @melegirma7153
    @melegirma7153 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ

  • @aberashkahsay3636
    @aberashkahsay3636 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን እግዝብሔር ይጠብቅህ

  • @DiboraZeleke
    @DiboraZeleke 5 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ተባረክ

  • @beletunegash1858
    @beletunegash1858 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናከብርሃለን የምታስተምረው ሁሉ ጠቅሞኛል ፡፡

  • @marianameri8322
    @marianameri8322 4 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ እውቀት እያስጨበጥከን ነው ተባረክ

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በእውነት ጥሩ መልእክት ነው

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
    @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 4 ปีที่แล้ว +2

    ታምዬ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ይብዛልክ በርታልን

  • @tekelezelalem5561
    @tekelezelalem5561 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ፡ይባርክህ።በአምላክ፡ትእዛዝናሕግ ተክትልህ ስለምታስምር ድብ ይላል።ጌት ይርድህ።

  • @weineshetnesemane4806
    @weineshetnesemane4806 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፊ ነው እናመሠግናለን

  • @kidistgetachew5688
    @kidistgetachew5688 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለ AB የደም አይነት የገለፅከው በትክክል እኔ የሚሰማኝን ነው ጨጉአራ ሳይነስ አብሮኝ የኖረ ነው እና በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

  • @ruthmaelkebede4861
    @ruthmaelkebede4861 3 ปีที่แล้ว

    እግዝአባሄር ይባርክህ , አገላለጽህ እና እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ,መቀነስ ስለምፈልግ እሞክረዋለሁ ። አመሰግናለሁ 💁

  • @muluneshhabol1738
    @muluneshhabol1738 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much for sharing the information

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️🙏🏽

  • @ፍቅርያሸንፋል-ደ5ሰ
    @ፍቅርያሸንፋል-ደ5ሰ 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ

  • @negalgnanmut2183
    @negalgnanmut2183 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ ነው መምህር ቀጥልበት

  • @omerjibril7318
    @omerjibril7318 2 ปีที่แล้ว +1

    Brother barbo
    Thank you
    Excellent program

  • @HabtamneshChanie
    @HabtamneshChanie 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @emmanu1gna
    @emmanu1gna 4 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ .. !!!

  • @ewekassa4469
    @ewekassa4469 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የገረመኝ የደም አይነቴ ኤቢ ነው ደግሞ የጨጓራ በሽተኛ ነኝ።

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 3 ปีที่แล้ว

      ወይ ጉድ እኔም እንደዛ ነው ጨጉዋራየ አሲድ ይረጭ ነበር የምሰቃየው ግን በምግብ አስተካከልኩት።

  • @ארמיאסגבר
    @ארמיאסגבר 4 หลายเดือนก่อน

    እጅግ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 3 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ታሚየ ናምስግናለን ትባረክ ቅትልብት

  • @arsemasolomon-u1m
    @arsemasolomon-u1m หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @serkalemnegede5289
    @serkalemnegede5289 4 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @kasechshiferawe8937
    @kasechshiferawe8937 4 ปีที่แล้ว +2

    ታሜ አመሠግናለሁ ተባረክ

  • @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
    @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 4 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለው ትክክለኛ መረጃ ነው

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 2 ปีที่แล้ว +1

    Ejeg Betam Enamesegnalen Wedu Yehager Lej Keberelen 🙏🙏💚💛❤️

  • @ZufanTamrat
    @ZufanTamrat หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን

  • @gezahegnabino5927
    @gezahegnabino5927 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you bro. It is my blood type AB+

  • @tadeleyohannes7634
    @tadeleyohannes7634 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም AB+ ነኝ ደስ ይላል

  • @الحمدللهعليكلحال-و2ه
    @الحمدللهعليكلحال-و2ه 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል እኔ ደሜ AB ነው ግን ያጀት ህማም አለብኝ አንድም ቀን ስለምግብ ይህ ጥሩ ነው ጥሩ አደለም ብየ አላውቅም አሁን ግን ኢሻአሏህ አስተካክላለሁ እውቀቱም አልነበረኝም

  • @hirutyonas2619
    @hirutyonas2619 ปีที่แล้ว +1

    መልካምነትህ በጣም ይገርመኛል
    መድሀኒያለም ጤናህን ይሰጥህ ሌላ ምን ይባላል

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 4 ปีที่แล้ว +6

    ወንድማችን በጣም እመሰግናለው🙏
    የአገላልጽ እና የተረጋጋ አነጋጋር ተደማጭነትን እግዚአብሔር አድሎአልና እድላኛ ነህ!!!!
    እባክህን የኔ የደም አይነት A+ ነው
    እንጀራ እንጀራ እንጀራ ቃሪያ በርብሬ
    መብላት እንችላለን ????????
    እኔ ደግማ በጣም በጣም በጣም የምወደው ምግብ ነው አሁን ግን ሆዴ እየተቃጠለ በርበሬ ቀንሻለው መልስ እጠብቃለው አመስግናለው
    እግዚአብሔር አምላካችን ብርታቱን ያብዛልህ🙏👍👏❤️

  • @havamoges3166
    @havamoges3166 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 😊 🙏🙏🙏

  • @elleniabera7273
    @elleniabera7273 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much
    You told me my problem..
    Thank you again

  • @kidisttefera3477
    @kidisttefera3477 3 ปีที่แล้ว +3

    Really thank you so much for everything. I want to know about B+ blood type man.

    • @kidisttefera3477
      @kidisttefera3477 3 ปีที่แล้ว

      And blood type O negative for a woman.

  • @biruktaitgirma7502
    @biruktaitgirma7502 3 ปีที่แล้ว

    Tebarekkk bro. Ewiket tibeb yabzalih temechitognal ( ye fiyel siga le AB yemekeral wey??)

  • @asnakechteshome5532
    @asnakechteshome5532 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድሜ በጣም ጥሩ አገልግሎት ነው ተባረክ የB+ ደም አመጋገብ ብታቀርብልን

  • @Kiya-zw2hz
    @Kiya-zw2hz หลายเดือนก่อน

    በትክክል ኤትዬጵያዊነኝ

  • @hiwoteshetu1919
    @hiwoteshetu1919 3 ปีที่แล้ว +1

    Really it is miracle ...... thanks

  • @meseretM-n5v
    @meseretM-n5v 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @lemeltewelde110
    @lemeltewelde110 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን የእኔ ደሜ a new

  • @raesugebreslasie4611
    @raesugebreslasie4611 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you 🙏 brother for everything you did for us 👍

  • @alemengda3884
    @alemengda3884 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sender from USA

  • @welelaalex2901
    @welelaalex2901 4 ปีที่แล้ว +2

    ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣህ

  • @shakiramohamad3359
    @shakiramohamad3359 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምህ ብዝት ይበል እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ አላህ ይስጥልን

  • @narditube6903
    @narditube6903 4 ปีที่แล้ว +3

    thanks and blessed More

  • @sameriyaya5466
    @sameriyaya5466 4 ปีที่แล้ว

    ብዙ እውቀት አግቻለው አመሰግናለው በጣም

  • @haymiayelgn3302
    @haymiayelgn3302 2 หลายเดือนก่อน +1

    AB maynes ነኝ በጣም አመሰግናለሁ የበሬና የላም ስጋን በጭራሽ ነው የማንመገበው የፋየል የዶሮ የበግ ስጋስ መመገብ እንችላለን ደግሞ ሌላ ላማክርህ እርዳኝ መገጣጠሚያየነን ያመኛል እና የመርሳት ሁሉ ነገር ይወሳሰብብኛል ና የውፍረት ችግር አለብኝ ፀጉሬ ደግሞ በጣም ይነቃቀላል ይደቃል ይሳሳል ምክንያቱን አላቅም ምን ይሻለኛል ወንድሜ በቴሌ ግራም ፃፍልኝ ለጊዜው የምጠቀምበት መስመር እርሱ ብቻ ነው ጌታ የጥብብን ፀጋያብዛልህ አንተ ብሩክ ነህ

  • @TigistTg-g4m
    @TigistTg-g4m ปีที่แล้ว +1

    ውፍረት ለመቀነስ ምን እናርግ እባክህ

  • @haileslasekidu4406
    @haileslasekidu4406 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ከልብአመሰግናለሁ

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam554 3 ปีที่แล้ว

    እድሜ በጣም አመሰግናለው

  • @እምየኢትዮጵያ-ሸ8ሸ
    @እምየኢትዮጵያ-ሸ8ሸ 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የኔ AB+ ነው አንጀቴ ይታመማል

  • @felealex776
    @felealex776 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ምክሮችን አግኝቼበታለሁ እንዲሁም ከደም አይነቴ ጋር የሚመሳሰሉ ብዙ ባኽሪያት ለማየት ችያለሁ በእጅጉ አመሰግናለሁ ።

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj 11 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @jofhkjs2177
    @jofhkjs2177 5 หลายเดือนก่อน +1

    አስገራሚነዉ

  • @geneteshito5289
    @geneteshito5289 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @letebrhanbayru2045
    @letebrhanbayru2045 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much

  • @sarem4492
    @sarem4492 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚነገር ሰምቻለሁ 🙏

    • @astergebru9165
      @astergebru9165 3 ปีที่แล้ว

      ሕግዚአብሔር ዬባርክህ ጥሩ ትምህርት አግኝቼ አለሁ

  • @AskaleMaryam-x8i
    @AskaleMaryam-x8i หลายเดือนก่อน

    Gata ybarkh Dr

  • @liontubewellotube9970
    @liontubewellotube9970 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እና የኔ ደም AB pos ነው

  • @alexaa5478
    @alexaa5478 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ታምራት እባኩን ስለ ቆጮ ለአ ቢ ሰዎች ይፍቀዳል ውይ እባክን ዕርዳን አመሰግናለሁ ።

  • @danielzigita2876
    @danielzigita2876 4 ปีที่แล้ว +4

    Well done my brother. I really appreciate that and very lovely lecture. Brilliant mind.

  • @kalutopevent7808
    @kalutopevent7808 3 ปีที่แล้ว

    You are right doctor am AB and i have gustric

  • @samrawit8731
    @samrawit8731 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen doctor ene AB+ negn ke AB gar leyunet yelewem wey temesasaye new? Cheguarayen gin yamegnal

  • @lemmahana6522
    @lemmahana6522 2 ปีที่แล้ว

    you are correcttt

  • @wubalemtaddese9015
    @wubalemtaddese9015 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow thank you so much God bless you 🙏

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @fasikahailemariym48
      @fasikahailemariym48 3 ปีที่แล้ว

      @@EthioFamilyTube ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም በዩቱብ አይቼህ ነው ፋሲካ እባላለው ስለ አቮካዶ ስትናገር በጣም ነው የደነገጥኩት ምክንያቱም እበላለው አጠባለው ልጄ በጣም ያቅረዋል ፊቱ ለይ ሽፍ ይልበታል የቀላል እና እባክህ ለምታጠባ እናት የሚሆን የምግብ አይነት ንገረኝ የደሜ አይነት ኤቢ ነው በፍጥነት ብትተባበረኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለው

  • @getnetayalew6546
    @getnetayalew6546 3 ปีที่แล้ว +1

    Very interesting Vedio! We thank you a lot & Keep it up, brother!

  • @trusttubepeace6684
    @trusttubepeace6684 2 ปีที่แล้ว

    I appreciated bro my blood is AB+good information

  • @lemlemzerai6257
    @lemlemzerai6257 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ የነ ወንድም AB ነኝ እግዚብሄር ይስጥልኝ

  • @haregewoinmekonnen7811
    @haregewoinmekonnen7811 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @tesfayebasha1043
    @tesfayebasha1043 3 ปีที่แล้ว

    I really appreciat you my brother

  • @merongetachew9117
    @merongetachew9117 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you. Thank you.

  • @yeheyeszafu5357
    @yeheyeszafu5357 2 ปีที่แล้ว

    ተባረከ

  • @belaydemese9808
    @belaydemese9808 3 ปีที่แล้ว

    ofcourse you have full & true information.
    So, thank you!

  • @yemaneyeme7404
    @yemaneyeme7404 2 ปีที่แล้ว

    እንመሰግናለን ቤተሰብ ያለከን ነገር በጣም ጠቃሚ ነገር ስለ ሆነ እኔ A- ነኝ ደሜ እና ሆሉ ያልከው ተግባር ላይ ኣውለዋለው

  • @awethenaodbe2112
    @awethenaodbe2112 4 หลายเดือนก่อน

    Thank u bro

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 2 ปีที่แล้ว

    Tank You so match Brother🙏

  • @tizitajone8105
    @tizitajone8105 4 ปีที่แล้ว

    Thanks for your doctor I Like your videos 👍👍💋💋

  • @merhawitesfay3364
    @merhawitesfay3364 4 ปีที่แล้ว +1

    THANK YOU brother

  • @AlemtsehayFiseha
    @AlemtsehayFiseha 28 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር እኔAB+ነኝ ነብሰጡር፣ነኝ፣ኪሎየ፣እየጨመረ፣ነው,
    79kgነኝ፣ገና5ወሬ፣ነው፣ምን፣ማድረግ፣አለብኝ፣ንገረኝ

  • @zenebusemaw7185
    @zenebusemaw7185 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዛሬ ደግሞ ፏ ብለሐል

  • @ManushBogale
    @ManushBogale 6 หลายเดือนก่อน

    Ledem aynet ab 1yefyel sga meblat ychalalwey?2 enkulal meblat ychalalwey?3 kemetet aynetoch min biteta tru new?

  • @ketemabelay3668
    @ketemabelay3668 หลายเดือนก่อน

    የኔ ደም B+ስለሆነ እባክህ የተሟላ መረጃ አስቀምጥልን የኮልስትሮል ችግር አለብኝ አመሰግናለሁ አንትን ፈጣሪ ያብዛል!!

  • @zewdituewnetu6637
    @zewdituewnetu6637 4 ปีที่แล้ว +12

    ኤቢ እና ኤቢ+ ልዩነቱ ብታስረዳን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 👈

  • @sohiasohia8623
    @sohiasohia8623 4 ปีที่แล้ว

    Amen tebarek

  • @meseretabera2596
    @meseretabera2596 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር እንዳውቅ አደረክኝ

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 3 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም እናመሰግናለን አላህ ይስጥልን

    • @hhrrt63
      @hhrrt63 ปีที่แล้ว

      Thanks

  • @mulugetahailemariam873
    @mulugetahailemariam873 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks