❤️ አዲስ ዝማሬ “ በደሌን የከደንከው “ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • ❤️ አዲስ ዝማሬ “ በደሌን የከደንከው “ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ​⁠ ‪@-mahtot‬

ความคิดเห็น • 300

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw9567 6 หลายเดือนก่อน +117

    ቸርነትህ ብዙ የሆነ ቅዱስ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንደ ኃጥያት በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ እየማርክ ስለምታኖረን ስምህ ይቀደስ አባቴ 😭😭🙏🙏 አቤል በአንተ መዝሙሮች ውስጥ እራሴን አያለሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ 🙏❤

    • @bereketberhane6171
      @bereketberhane6171 6 หลายเดือนก่อน +2

      Ameeen egzeabher bebetu yakoyilen be edme bestega yitebikegh

    • @nahu_media
      @nahu_media 6 หลายเดือนก่อน +2

      @nahu_media plesea ይህንን comment የምታነቡ ሁላችሁም ገብታችሁ ስራዎቼን አይታችሁ አበረታቱኝ ወንድማችሁ ነኝ ኢትዮጽያውያን !!! ፈጣሪ የልባቹን መሻት ይስጣቹ !!

    • @selammarquardt3288
      @selammarquardt3288 6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen amen bebetu yarsnan

  • @user-rv7wj4zd9u
    @user-rv7wj4zd9u 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክበብ ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ጤናና እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mo5wf3tn4m
    @user-mo5wf3tn4m 6 หลายเดือนก่อน +40

    ቅዱስ ሚካኤል እናቴን ካለችበት መተት በእለተ ቀኑ እንዲፈዉስልኝ እባካችሁ ሁላችሁም ይማርልሽ ቅዱስ ሚካኤል ይፈዉስልሽ በሉልኝ በፀሎታቹ አስቡልኝ

    • @tsgeshewaneh4655
      @tsgeshewaneh4655 6 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይማርልሽ

    • @sentiysentiy5324
      @sentiysentiy5324 6 หลายเดือนก่อน +2

      ቅዱስ ሚካኤል ይፈውስልሽ

    • @esraleendale1548
      @esraleendale1548 6 หลายเดือนก่อน +2

      yimarlish

    • @JerrySol-ml7hh
      @JerrySol-ml7hh 6 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ድግምተኛውን ድግምት ንቅል አርጎ ይጣልልሽ 😢እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝልሽ🙏

    • @saysdahmada4598
      @saysdahmada4598 6 หลายเดือนก่อน +2

      ቅዱስ ሚካኤል ይፈውስልሽ እህታለም

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m 6 หลายเดือนก่อน +16

    አቤል ወንድማችን እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ያንተን ዝማሬ ከልቤነው ምወዳቸው በተለይ የተዋህዶ ዝማሬ እንድሰማ ምክንያት የሆነኝ ከሐጥያተኛው ድንኳን የሚለው ዝማሬህ ነው ጸጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ

    • @fikereseb
      @fikereseb 6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

  • @user-ik2hv6bm5u
    @user-ik2hv6bm5u 6 หลายเดือนก่อน +24

    ሁሌም መዝሙሮችህ ስሰማ እጽናናልው እግዚያብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ

    • @DawudGobe
      @DawudGobe หลายเดือนก่อน +1

      TADAju

    • @DawudGobe
      @DawudGobe หลายเดือนก่อน

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 3 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን(ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናል

  • @Meseret21
    @Meseret21 6 หลายเดือนก่อน +20

    በደሌን የከደንከዉ ኃጢያቴን የሸፈንከዉ
    በሰዉ ፊት የታየሁብህ ነጩ ልብሴ
    አንተ ነህ ግርማ ሞገሴ ❤❤❤❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተወዳጅ
    ዘማሪያችን😍

  • @user-fy4oq1qc7j
    @user-fy4oq1qc7j 6 หลายเดือนก่อน +12

    በሰው ፊት የታየሁብህ ነጭ ልብሴ አንተ ነህ ግርማ ሞገሴ 😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አቤል

  • @user-gt8cl9mm2x
    @user-gt8cl9mm2x 3 หลายเดือนก่อน +2

    በደሌን የከደንከው አምላክ ስሙ ከአጽናፈ ዓለም እስከ አጽናፈ ዓለም የተመሰገነ ይሁን ።

  • @emebettadesse8143
    @emebettadesse8143 6 หลายเดือนก่อน +7

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የምንወድህ የተዋህዶ እንቁ አቤላ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በብዙ ተባረክ❤❤❤

  • @Yekahnulij21
    @Yekahnulij21 6 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ባንተ የማይቻል የለም ለወንድማችን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን❤️
    እህቴ ሳኡዲ አረቢያ ተይዛ እየተሰቃየች ነው
    ወለተ መድህን ብላችሁ በጸሎት አስቡልኝ

  • @user-sj3xz1wf2n
    @user-sj3xz1wf2n 6 หลายเดือนก่อน +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @user-eu6oh8li4b
    @user-eu6oh8li4b 6 หลายเดือนก่อน +4

    😭 አምላኬ አቤት ያንተ ምህረት ከነ በደሌ ከነ ሀጥያቴ የምትወደኝ አንተ ብቻ የማትተው እኔ ቃል የለኝም ከእንበ በቀር 😭😭😭😭 ተመስገን

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 6 หลายเดือนก่อน +3

    በሰው ፊት የታየሁብህ ነጩ ልብሴ
    አንተ ነህ ግርማ ሞገሴ❤❤❤
    የምሕረት የይቅርታ ባለቤት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በደላችንን ሳትቆጥር በቸርነትህ ስለምታኖረን እናመሰግንሃለን ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @selamawitzewdu4341
    @selamawitzewdu4341 6 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ ጌታሆይ በምህረትህ በቸርነትህ ሐጢያቴን እየሸፈንክ እስከዚች ስዓት የማርከኝ አባቴ እግዚአብሔር አምላኬ ጌታዬ ምንም ባስመርርህ ብበድልህ ማረኝ ይቅር በለን ነጩን ልብስ አቆሼ ብወጣ ካንተፊት አትተወን እትጣለኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እርዳኝ አበርታኝ ጉልበቴ ቢደክም አበርታኝ ጌታዬ
    አቤል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @user-yo8ck7wq3y
    @user-yo8ck7wq3y 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉

  • @user-jj4tg5sw3q
    @user-jj4tg5sw3q 6 หลายเดือนก่อน +3

    አጥንትን የምያለመልም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዘማሪ አቤል እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅና እድሜ ከጤና ይጠብቅልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግተ ሰማይን ያወርስልን 🤲🤲🤲😘😘

    • @user-ti1hf5en9s
      @user-ti1hf5en9s 6 หลายเดือนก่อน

      የአጥንት በሽታ ያለበት ሰው ኮመንት😂

  • @totefroute6455
    @totefroute6455 6 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 6 หลายเดือนก่อน +3

    በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Soliyna21
    @Soliyna21 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወድማችን የምትዘምራቸው ዝማሬዎች የእውነት እራሴን እንዳይ ነው የሚያደርግኝ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋው ያብዛልህ ወንድሜ
    በደሌን የከደንከው
    ኃጢያቴን የሸፈንከው
    በሰው ፉት የታየሀብህ
    ነጩ ልብሴ
    አንተ ነህ ግርማ ሞገሴ😭😭😭😭😭😭😭

  • @messtube8316
    @messtube8316 6 หลายเดือนก่อน +26

    ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ ይከተላቹ

    • @surafledebebe3490
      @surafledebebe3490 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

    • @user-ti1hf5en9s
      @user-ti1hf5en9s 6 หลายเดือนก่อน

      ከእለተ ቀኑ ውጭስ?😂 😂😂

    • @Eftah13
      @Eftah13 4 หลายเดือนก่อน

      Amen ❤❤❤

  • @betsinat
    @betsinat 6 หลายเดือนก่อน +9

    መኃሪ ወትረ ክርስቶስ🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🕯🙏

  • @user-rh7yk3bs5p
    @user-rh7yk3bs5p 6 หลายเดือนก่อน +1

    Egezabeher yemarish

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተመሰገን ጌታዬ ከነማንነቴ የተቀበልኝ በደሌን የሸፈንክልኝ እሰከዚች ሰአት ያደረሰከኝ የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እድሜ ፀጋውን ያድልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያድልልን 👏👏

  • @biruktawiteya6636
    @biruktawiteya6636 6 หลายเดือนก่อน +4

    በሰው ፊት የታየሁብህ
    ነጩ ልብሴ
    አንተ ነህ
    ግርማ ሞገሴ 🙏🙏🙏 ክበርልኝ የኔ ጌታ

  • @Absera_19
    @Absera_19 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያዉርስል ❤በጣም እንወድሃለን❤ አቤላ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እድሜ ይስጥልን::

  • @AberaMeberatu
    @AberaMeberatu 6 หลายเดือนก่อน +9

    ጴንጤ ብሆንም በፍቅር ነው ይህን ዝማሬ የሰማሁት

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 6 หลายเดือนก่อน +1

      የተዘመረው ለ እመነት አደለም ለ እግዚአብሔር እንጂ 🤷‍♀️

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤ፈታሪ ልቦናህ ወደ ኡነተኛ መንገዱ ይመልስ የእመብርሀን ምልጃ ይድረስህ🎉

  • @user-xh7ly1yy2x
    @user-xh7ly1yy2x 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @MastewalMotbaynor
    @MastewalMotbaynor 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @elroitube27
    @elroitube27 6 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤

  • @user-wm4kp9fb1r
    @user-wm4kp9fb1r 6 หลายเดือนก่อน +2

    አኔ በደለኛው ልጅህ ይቅርበለኝ ክበርም ሞገስም አንተነህ ሰለ ሁለ አንተ ነህ አባቴ🙏

  • @Ashenafi_Tibebu
    @Ashenafi_Tibebu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የሁላችንንም ሀጢአት የሸፈነልን ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው

  • @truneshabegaz1527
    @truneshabegaz1527 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!🙏

  • @mimifekade1517
    @mimifekade1517 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሌም እንደበደሌ ሳይይይሆን እንደቸርነትኽ የምታኖረኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው❤🙏❤

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ😍🙏

  • @monlez9028
    @monlez9028 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏 በደሌን የከደንከው😢

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️😥አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረት ቸርነትህ ብዛት ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያን ማርልን🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

  • @tgyadingilmariyamlijtg1381
    @tgyadingilmariyamlijtg1381 6 หลายเดือนก่อน +2

    Zimare mala'ikit yasamalin yasamalin wanidimachin yagalgilot zamanih yibarak babetu yastinah idimena xena tsagawun yabizalih agarachin ethiopian salam yadirgilin amen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤🙏

  • @saranahom-or6jc
    @saranahom-or6jc 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሞገስ ያብስልን ❤❤

  • @Sara-xw4tv
    @Sara-xw4tv 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ❤❤

  • @user-pd6zk2ej6f
    @user-pd6zk2ej6f 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር ግርማ ሞገስ ሆኖሃል ሁሉም ዝማሬዎችህ ፈጥነው የሰው ጆሮ ይገባሉ ልብ ያልኳኳሉ ይህ ሁሉ የሱ ቸርነት ነው ወንድሜ አሁንም ያብዛልህ

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r 6 หลายเดือนก่อน +1

    አጥንት የምያለምለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን😢❤❤❤

    • @DawudGobe
      @DawudGobe หลายเดือนก่อน

      ❤🎉

  • @fasikasefiw4330
    @fasikasefiw4330 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 🙏🙏🙏😓😓😓😌😌ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏❤

  • @user-ln2zq1sk9r
    @user-ln2zq1sk9r 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የኔ አባት❤❤❤

  • @user-gw7jo6hb3m
    @user-gw7jo6hb3m 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ! ኃጢያቴን የሸፈንከው 😢😢😢😢😢😢 🙏🙏🙏

  • @rozaroza1784
    @rozaroza1784 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ጥዑም ዝማሬ ነው በቸርነቱ ያስበን አምላካችን ይዘንልን፡ይራራልን ድንግል በምልጃዋ ትርዳን።

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክ ያሰማልኝ

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤

  • @JerrySol-ml7hh
    @JerrySol-ml7hh 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🥺🙏

  • @beli905
    @beli905 2 หลายเดือนก่อน

    የመፅናኛ መዝሙር😭💔🥰

  • @rebeccasolomon5612
    @rebeccasolomon5612 2 หลายเดือนก่อน

    አቤልዬ አግዚአብሔር አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-pf7tx5cy9o
    @user-pf7tx5cy9o 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። እውነት እውነት ቃላት ያንሰኛል

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ☦️🙏😢

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z 6 หลายเดือนก่อน

    አቤልዬ መዝሙሮችክ አጥንትን ያለመልማሉ ጌታ ይባርክህ ኢየሱስ በደሙ ባያጥበን የኛበደል እጅግ ብዙ ነው

  • @merrymegra
    @merrymegra 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤላ እንወድሀለን❤❤❤

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ዝማሪ መላአይክት ያሰማልን

  • @ErosEros-qs7co
    @ErosEros-qs7co 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤🙏🕊🕊

  • @fgvvc4835
    @fgvvc4835 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባቴ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከዚህም በላይ የምታገለግልበት ጸጋው በረከቱን ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ይባርክልን 📚📚📚❤❤❤📚📚📚

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ለዘላለም ያኑርልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም ሼር አድርጉ ለሁሉም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samerabb1026
    @samerabb1026 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን፫

  • @user-oe6ki3gd3e
    @user-oe6ki3gd3e 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @AbrhemBrhene
    @AbrhemBrhene 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @sasabatroun730
    @sasabatroun730 6 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያስምልን 🙏❤️ እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😢😢አተነህ ግርማ ሞገሴ 🤲🤲🤲🤲🙏❤️

  • @FishBZA
    @FishBZA 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እንኳን አደረሳቹህ ለቅዱስ ሚካኤል ዕለት!!!!

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i 6 หลายเดือนก่อน

    በደሌን የከደንከው ኃጢያአቴን የሸፈንከው
    በሰው የታየሁብህ ነጩ ልብሴ
    አንተ ነህ ግርማ ሞገሴ
    ወንድማችን እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በቤቱ ያፅናህ።

  • @FrehiwotAtmaw
    @FrehiwotAtmaw 2 หลายเดือนก่อน

    ያንተን መዝሙር ስሰማ በጣም ነው ደስ እሚለኝ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @rebkadesta7419
    @rebkadesta7419 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏

  • @aregterefe7637
    @aregterefe7637 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 6 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m 6 หลายเดือนก่อน +1

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርል

  • @mulunehalene8750
    @mulunehalene8750 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዲ/ን አቤል እና መ/ር ብሩክ አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ!

  • @user-jw3bl7ln7o
    @user-jw3bl7ln7o 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

  • @atsedemariambizuneh5270
    @atsedemariambizuneh5270 6 หลายเดือนก่อน +2

    ክርስቶስ የጸጋውን እና የፍቅሩን ሸማ ያልብስሕ።

  • @user-hj3ku8yf4e
    @user-hj3ku8yf4e 6 หลายเดือนก่อน +5

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melesemiretie3185
    @melesemiretie3185 6 หลายเดือนก่อน

    አቤሎ ውድ ወንድሜ ተባረክ!!አሁንም የዝማሬውን ጸጋ አብዝቶ በአንተ ላይ ይጨምር።እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።

  • @saheduughgg7531
    @saheduughgg7531 6 หลายเดือนก่อน

    በደሌን የከደንከው ሀጥያቴን የሸፈንከው😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-gt8cl9mm2x
    @user-gt8cl9mm2x 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከሀሊው ክርስቶስ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @user-xs9yv8lk9r
    @user-xs9yv8lk9r 6 หลายเดือนก่อน

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መልክት ያሰማልን😢🤗🤗🤗🤗🤗🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Hani-fo4un
    @Hani-fo4un 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም🙏🙏🙏 ❤❤❤

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 6 หลายเดือนก่อน

    አጥንትን የሚያለመልም የመላህክት ዝማሬ ያሰማልን ዲ/ን “አቤል “

  • @user-un4ln6ku8x
    @user-un4ln6ku8x 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለሒወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qi8sx5he7v
    @user-qi8sx5he7v 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meseretkebede6203
    @meseretkebede6203 5 หลายเดือนก่อน

    በደሌን የከደንከው ሀጢአቴን የሸፈንከው በሰው ፊት የታየሁብህ ነጩ ልብሴ አንተ ነህ ግርማ ሞጌሴ❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @-mahtot
      @-mahtot  5 หลายเดือนก่อน

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @GetalemWubet
    @GetalemWubet 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይዎት ያሰማል

  • @Susu-lx2uu
    @Susu-lx2uu 6 หลายเดือนก่อน +2

    እርቃኔን ቀርቼ ባንተ ደም እና ስጋ ለሸፈንከኝ ለድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @mequadesha
    @mequadesha 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @Israel9563
    @Israel9563 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @M198020
    @M198020 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በቤቱ ይፅናህ

  • @tssegaaalegessehaile6641
    @tssegaaalegessehaile6641 6 หลายเดือนก่อน +2

    Zimare melaekit yasemalin 🙏🙏🙏 bebetu tebiko yanurh wendime🙏🙏🙏

  • @SPORT-ug5ye
    @SPORT-ug5ye 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን። ዋሽንቱና ክራሩ ግን ቢታሰብበት መልካም ነው።

  • @elbetelGetachew
    @elbetelGetachew 6 หลายเดือนก่อน

    ኢሂን የመዝሙር እየሰማው ያለሁት በጣም በከፋኝ ሰአት ነው 7አመት ያሰብኩት ያቀድኩት እና ሁሌም ህልሚ የሆነ ነገር ነበረ ለሱ በጣም ለፍቻለው በጣም መሰዋትነት ከፍያለው በጣም ታምኜለው እና ደሞ ድንግል ማሪያምን ይዤ እስከመጨረሻው እሄዳለው ተስፋ አልቆርጥም በምድር ለይ የቆሸሸ ልብስ ብለብስም በአምላኬ ዘንድ ግን ነጩን ልብስ እለብሳለው ፀልዮልኝ ወለተ እየሱስ ብላቹ😭

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 6 หลายเดือนก่อน

    Zimare Melaktin yasemalin wendimachin

  • @MihiretAklilu
    @MihiretAklilu 6 หลายเดือนก่อน

    The large truth of my life tnx to god😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MedhinMedia
    @MedhinMedia 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን

  • @kidstWerkneh
    @kidstWerkneh 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏🙏🙏