ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይሰለችህም ወይ ቤት ቀነሰ እያልክ የሚልዬን ብር ክምር እየጠራህ መዋሉ::እንክዋን ጥሮ ግሮ ለሚኖረው ለጉበኛው ለባለ ግዜውም ዋጋው ቀላል አይሆንም:ቀነሰ ቀነሰ ማለቱ ተወው::
እንደዚ አይነቱን ቀዳዳ report አርጌበታለሁ፡፡ አንቺም አርጊበት!!
ኮንዶሚንየም በዚህ ዋጋ ከምገዛ ወደ ደብረዘይትና ዱከም ላይ ሰፋ ያለ መሬት ገዝቼ ዶሮ አላረባም? ደላሎች እመኑኝ አዲስ አበባ ላይ ቤት ጥንቡን ይጥላል ማንም ብር ከምሮ የሚገዛ የለም ስንቱ ተበልቷል በዚያ ላይ ቀንሷል ወዘተ እያላችሁ ይሄ በወደቀ ማቴርያል የተሰራን ኮንዶሚንየም ልክ እንደማናውቀው ቀለም ስለተቀባባ የሆነ ሴራሚል ስላብለጨለጨ አያምልጣችሁ እያላችሁ አታሽቃብጡ
ዱከምና ደብረዘይት ለኤምሬት ተሸጠዋል 80% ህዝብ በቅርቡ ይፈናቀሊል ይገድላል ይሰደዳል 😢
Best TH-camr ever ❤❤❤
ምኑነው አሁን እሄ የለማው እያወቅነው እያየነው አይኔንም ተጠራጠርኩ እኮ ዘመዶቼ
እስኪ ባለ አንድ መኝታ ዋጋ ንገረኝ
Tinish tewedwal. Bate betam rekswal. Gobez Berta. ❤
Construction cost know where ever it is 50,000 birr don't expect built house will decrease.
Papapapa betam kenswal!! Pa baynor noro min enhon neber?
አይ ደላላ ባለ 3 መኝታ አሳየህ ባለ 2 መኝታ አሳየህ የሁለቱንም ዋጋ ሳትናገር እንዲያዉ በጥቅሉ ከ 2 -4 ሚሊዬን ቤት ይገኛል አልክ ያሳየሃቸዉን ቤቶች ይሄኛዉ በዚህን ያክል በማለት ፋንታ በዚህ ማስታወቂያ ግራ ከመጋባትና ጊዜ ከማቃጠል ዉጪ የሚገኝ ኢንፎርሜሽን የለም ::
ብር እቤቱ የሚያትም ሰው ያለ መስሎህ ነው?
ይቀንሥ ማን ሊኖርበት ይገዛል የዘላለም ቤትን መቃብር መግዛት ይሻል መሠለን ሠው እየተገደለ እያለ ለመኖር ቤት በውድ ዋጋ ከአለም ሀገራት ኢትዮጵያ የተወደደውበሢሚንቶ ሣይሆን በወርቅ ነው የተለሠነው ታሣዝናላችሁበ50-"000። ሠርቶ 5ሚሊዮን እየተባለ መንግሥት እሥካለ ድረሥ ዝረፍከዛ የዘረፍከውን በህግ ትመልሣታለህ
ማሻ አላህ ያምቀንስ ያላም ወይ
ይሄ መኝታ ቤት ነው ወይስ ቴኒስ መጫወቻ ነው? ምንም አያምርም መኝታ ቤቱ ይደብራል፣
ለወፍጮ ቤት የሚሆን ፈልግልኝ
ስፋቱን አልተናገርክም እንዲሁም የአከፋፈሉ ሁኔታ በስንት ግዜ ተከፍሎ እንደሚያልቅ አልተናገርክም ቅድሚያ ክፍያውስ ስንት ነው?
ሰፈሬ ♥️ የዛሬ 3 አመት እገዛለው😅
ባለ አንድ መኝታ ጠቅላላ ዋጋ
የ2ሚልዩን ቤት ስንትሜትርነው እኔ ለእህቴ መግዛት እፈልጋለሁ አናግረኝ
ማሻሏህ ለህቴ
Anem adech afalavalahu aidaqme
Tinsh ashashil Carta yalew tagegnaleh
ስንት ስኳር ሜትር ካሬ ነው
What is the area?
አይ በምን አቅማችን ከአንድ ሚልየን በታች ሲሆን ንገረን ጨረቃም ቢሆን😂
ዶሮ ተመችቶኛል😂😂😂
Papapapa betam kenswal!
አዮኔ.ዉንድም.ሰዉእያለቀ.ቤት.ታስየነአለህ
ኡኡኡ፡ፍትህ፡ደድሆች!!!!!!
ባለሁለት መኝታ ስንትካሬ ነው
🙏🙏🙌🏻🙌🏻🙌🏻💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🙌🏻🙌🏻💙💙💙💙💙💙💙
ወይኔ ተበላው ብውድ. ገዝቸ አሁን ቀነሰ. ይሁን ለበጎነው
ውዴ በስንት ገዛሽ ለገዛአስቤ ነው
ሰልክ ሰጡኘ
ግን ይቀንሳል ሰው ብር የለውም
4 ሚሊየን ነው የምትባለው ትላለህ ወንድሜ በሰላም ነው ግን ማቅለልህ 4 ሚሊየን ወይ
Hamster list sederge egezalhu
ግን ይቀንሳል
Too much natural light bro😅😅😅😅Aynachin litefa eko new...😅
የቁጥሩን ስም እንጂ የቁጥሩን መጠን ያወቅከው አልመስል አለኝ።ሆሆሆ 7,000,000 ለመፃፍም ከበደኝ እኮ!!
😂😂😂
😂😂😂😂😂
Gena menaytachu
መረጃ አሰጣጥህ አይነፋም ... ካሬ የለም...? የባል ዕጣ ይሁን የገበሬ... ? ዝም ብለህ ትጮሀለህ ....
Edmew areba amet new
Ahuni eko bir tefa
Wushetan betam 😂😂😂😂😂
ገና በመቶ ሺ ትሸጣላቺሁ ብር የለም ማን ይገዛቺሁል😂
ካሬው አልተገለጸም
2 million beti binori mejemera ene negni yemi geza
Studio ale
Yet video seraln
በባንክ ይመቻቻል
ያለቀ ነው
ድሀ ውሀ አውሬ እሳት የፈለገው ነገር ይብላው እያላቹ ነው
weregnoch
ከሂወትህ ይቀነስብህ! ሰባት ሚሊዮን እያሉ ቀነሰ ማለት ..........??!!!
Bado chenkelat yalew sw tesadbo nw hasab mistew
ergeman menametaw serawekonew ketsemamu megezat kalehon metewnew yemishalew
በግ ነህ
ለማዳም ቅመሞች በባንክ አመቻችታችሁ አቅርቡልን
Sew birr yelew bikens baykens who caresThey just ask unafordable price
Faraa
no bade bie bkise nooooooooo
ቀዳዳ 😂
ወሬ
la voirie c'est important
አይሰለችህም ወይ ቤት ቀነሰ እያልክ የሚልዬን ብር ክምር እየጠራህ መዋሉ::እንክዋን ጥሮ ግሮ ለሚኖረው ለጉበኛው ለባለ ግዜውም ዋጋው ቀላል አይሆንም:ቀነሰ ቀነሰ ማለቱ ተወው::
እንደዚ አይነቱን ቀዳዳ report አርጌበታለሁ፡፡ አንቺም አርጊበት!!
ኮንዶሚንየም በዚህ ዋጋ ከምገዛ ወደ ደብረዘይትና ዱከም ላይ ሰፋ ያለ መሬት ገዝቼ ዶሮ አላረባም?
ደላሎች እመኑኝ አዲስ አበባ ላይ ቤት ጥንቡን ይጥላል ማንም ብር ከምሮ የሚገዛ የለም ስንቱ ተበልቷል
በዚያ ላይ ቀንሷል ወዘተ እያላችሁ ይሄ በወደቀ ማቴርያል የተሰራን ኮንዶሚንየም ልክ እንደማናውቀው ቀለም ስለተቀባባ የሆነ ሴራሚል ስላብለጨለጨ አያምልጣችሁ እያላችሁ አታሽቃብጡ
ዱከምና ደብረዘይት ለኤምሬት ተሸጠዋል 80% ህዝብ በቅርቡ ይፈናቀሊል ይገድላል ይሰደዳል 😢
Best TH-camr ever ❤❤❤
ምኑነው አሁን እሄ የለማው እያወቅነው እያየነው አይኔንም ተጠራጠርኩ እኮ ዘመዶቼ
እስኪ ባለ አንድ መኝታ ዋጋ ንገረኝ
Tinish tewedwal. Bate betam rekswal. Gobez Berta. ❤
Construction cost know where ever it is 50,000 birr don't expect built house will decrease.
Papapapa betam kenswal!! Pa baynor noro min enhon neber?
አይ ደላላ ባለ 3 መኝታ አሳየህ ባለ 2 መኝታ አሳየህ የሁለቱንም ዋጋ ሳትናገር እንዲያዉ በጥቅሉ ከ 2 -4 ሚሊዬን ቤት ይገኛል አልክ ያሳየሃቸዉን ቤቶች ይሄኛዉ በዚህን ያክል በማለት ፋንታ በዚህ ማስታወቂያ ግራ ከመጋባትና ጊዜ ከማቃጠል ዉጪ የሚገኝ ኢንፎርሜሽን የለም ::
ብር እቤቱ የሚያትም ሰው ያለ መስሎህ ነው?
ይቀንሥ ማን ሊኖርበት ይገዛል የዘላለም ቤትን መቃብር መግዛት ይሻል መሠለን ሠው እየተገደለ እያለ ለመኖር ቤት በውድ ዋጋ ከአለም ሀገራት ኢትዮጵያ የተወደደውበሢሚንቶ ሣይሆን በወርቅ ነው የተለሠነው ታሣዝናላችሁበ50-"000። ሠርቶ 5ሚሊዮን እየተባለ መንግሥት እሥካለ ድረሥ ዝረፍከዛ የዘረፍከውን በህግ ትመልሣታለህ
ማሻ አላህ ያምቀንስ ያላም ወይ
ይሄ መኝታ ቤት ነው ወይስ ቴኒስ መጫወቻ ነው? ምንም አያምርም መኝታ ቤቱ ይደብራል፣
ለወፍጮ ቤት የሚሆን ፈልግልኝ
ስፋቱን አልተናገርክም እንዲሁም የአከፋፈሉ ሁኔታ በስንት ግዜ ተከፍሎ እንደሚያልቅ አልተናገርክም ቅድሚያ ክፍያውስ ስንት ነው?
ሰፈሬ ♥️ የዛሬ 3 አመት እገዛለው😅
ባለ አንድ መኝታ ጠቅላላ ዋጋ
የ2ሚልዩን ቤት ስንትሜትርነው እኔ ለእህቴ መግዛት እፈልጋለሁ አናግረኝ
ማሻሏህ ለህቴ
Anem adech afalavalahu aidaqme
Tinsh ashashil Carta yalew tagegnaleh
ስንት ስኳር ሜትር ካሬ ነው
What is the area?
አይ በምን አቅማችን ከአንድ ሚልየን በታች ሲሆን ንገረን ጨረቃም ቢሆን😂
ዶሮ ተመችቶኛል😂😂😂
Papapapa betam kenswal!
አዮኔ.ዉንድም.ሰዉእያለቀ.ቤት.ታስየነአለህ
ኡኡኡ፡ፍትህ፡ደድሆች!!!!!!
ባለሁለት መኝታ ስንትካሬ ነው
🙏🙏🙌🏻🙌🏻🙌🏻💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🙌🏻🙌🏻💙💙💙💙💙💙💙
ወይኔ ተበላው ብውድ. ገዝቸ አሁን ቀነሰ. ይሁን ለበጎነው
ውዴ በስንት ገዛሽ ለገዛአስቤ ነው
ሰልክ ሰጡኘ
ግን ይቀንሳል ሰው ብር የለውም
4 ሚሊየን ነው የምትባለው ትላለህ ወንድሜ በሰላም ነው ግን ማቅለልህ
4 ሚሊየን ወይ
Hamster list sederge egezalhu
ግን ይቀንሳል
Too much natural light bro😅😅😅😅
Aynachin litefa eko new...😅
የቁጥሩን ስም እንጂ የቁጥሩን መጠን ያወቅከው አልመስል አለኝ።ሆሆሆ 7,000,000 ለመፃፍም ከበደኝ እኮ!!
😂😂😂
😂😂😂😂😂
Gena menaytachu
መረጃ አሰጣጥህ አይነፋም ... ካሬ የለም...? የባል ዕጣ ይሁን የገበሬ... ? ዝም ብለህ ትጮሀለህ ....
Edmew areba amet new
Ahuni eko bir tefa
Wushetan betam 😂😂😂😂😂
ገና በመቶ ሺ ትሸጣላቺሁ ብር የለም ማን ይገዛቺሁል😂
ካሬው አልተገለጸም
2 million beti binori mejemera ene negni yemi geza
Studio ale
Yet video seraln
በባንክ ይመቻቻል
ያለቀ ነው
ድሀ ውሀ አውሬ እሳት የፈለገው ነገር ይብላው እያላቹ ነው
weregnoch
ከሂወትህ ይቀነስብህ! ሰባት ሚሊዮን እያሉ ቀነሰ ማለት ..........??!!!
Bado chenkelat yalew sw tesadbo nw hasab mistew
ergeman menametaw serawekonew ketsemamu megezat kalehon metewnew yemishalew
በግ ነህ
ለማዳም ቅመሞች በባንክ አመቻችታችሁ አቅርቡልን
Sew birr yelew bikens baykens who cares
They just ask unafordable price
Faraa
no bade bie bkise nooooooooo
ቀዳዳ 😂
ወሬ
la voirie c'est important