ከዶላር ምንዛሪ ለውጥ በኋላ የ G+1 ቤት ግንባታ ዋጋ ስንት ደረሰ? 5 ደቂቃ በትዕግስት ቢከታተሉ ዝርዝር ግምቱን ያገኛሉ፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 124

  • @yitbarekabebe4763
    @yitbarekabebe4763 3 หลายเดือนก่อน +16

    የሚገርም ልዩነት ነው ! ለአጭር እና ግልጽ ትንታኔ እናመሰግናለን 🙏

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน +2

      ውድ የቻናላችን ተከታታይ ፡፡ስለማበረታቻዎ በጣም እናመሰግ ናለን፡፡

    • @yh4es
      @yh4es 3 หลายเดือนก่อน +2

      የቤት መስሪያ ዋጋ እንደዚህ ሆኖ ሳለ በቅርቡ አንድ ሰው ከዚህ ብዙም ልዩነት የሌለው ቤት ለመግዛት ጠይቀው የነገረኝ ዋጋ ወደ 25 ሊየን ብር ነው እንዴት ይሄን ያህል የዋጋ ልዩነት ሊኖረው ቻለ?

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน +3

      የተሰራ ቤት ዋጋ ብዙ ጊዜ የተጋነነ ነው፡፡ ቤቱን ራስዎ ሲሰሩት የተወሰነ ውጣ ውረድ ቢኖረውም በፍላጎትዎ መሰረት የተሰራ ከመሆኑም በላይ ብዙ ወጪ ይቀንሳል፡፡ ነገር ግን ከግንባታ ወጪው በተጨማሪ የመሬት ዋጋ ቀላል የማይባል እንደሆነ መዘንጋት የለብዎትም፡፡

    • @isaakalem3902
      @isaakalem3902 3 หลายเดือนก่อน

      @@YGsCostBreakDownToolyou deserves millions subscribers

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      ​@@isaakalem3902 Thank you so much for the encouragement, please share to friends and acquaintances and help us grow. Thanks again.

  • @SemirAsanti
    @SemirAsanti หลายเดือนก่อน +1

    With the recent decline in prices for cement, steel, and other construction materials, could you update this video to show the percentage decrease in construction costs for the same building? Thank you for your consistent updates by the way. Your videos are incredibly valuable for those planning construction projects.

  • @genettesfay8780
    @genettesfay8780 3 หลายเดือนก่อน +2

    You are amazing thank you so much my God bless you I wish you can repeat it again without the music a little bit Louder

  • @SemirAsanti
    @SemirAsanti หลายเดือนก่อน +1

    ሰሞኑን እየታየ ያለው የሲሚንቶ እና ሌሎች እቃዎች ቅናሽ ህንፃ መገንባት ለይ በግምት እሰከ ስንት % ለውጥ ያደርጋል? ለምሳሌ:
    1. ለቪላ
    2. በባለአንድ ፎቅ
    3. በባለሁለት ፎቅና ከዚያ በላይ
    ለምሳሌ በዚህ ባለ አንድ ፎቅ ቤት ላይ ትልቅ ልዩነት ካለው ደግማችሁ ብትሰሩ 🙏🙏

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 3 หลายเดือนก่อน +3

    Wonderful information . Thank you

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      We are glad you found it helpful. It will help us if you share to friends.

  • @Zem-k5j
    @Zem-k5j 3 หลายเดือนก่อน +3

    በርቱ በጣም ጡሩ ትንታኔ ነው

  • @genettesfay8780
    @genettesfay8780 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks again Bless you

  • @afrostar6931
    @afrostar6931 2 หลายเดือนก่อน

    THANK YOU

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 3 หลายเดือนก่อน

    This is a good information and thank you.

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you for the encouragement. Sharing the video to friends will help us a lot.

  • @GirmaTefera-wp2vl
    @GirmaTefera-wp2vl 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጥሩ ነው። ሙዚቃው ግን ይረብሻል።

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      ስለአስተያየትዎ እናመሰግናለን፡፡ ወደፊት ለማስተካከል እንሞክራለን፡፡ ስራችንን ከወደዱት ላይክ ፣ ሰብስክራይብ እና ለወዳጅ ዘመድ ሼር ቢያደርጉ በጣም ያግዘናል፡፡

  • @gigcast87
    @gigcast87 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመስግናለን

  • @shakamangululu7075
    @shakamangululu7075 3 หลายเดือนก่อน

    we need more channels like you brother. keep up the hard work!

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you very much for the encouragement. Please share to friends and colleagues to help our channel to grow.

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ስራ ነው እናመስግናለን

  • @giovannigallo2575
    @giovannigallo2575 3 หลายเดือนก่อน

    Wow very very interesting topic love it

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you for the encouragement. Share to friends and support us.

  • @Workist-k4h
    @Workist-k4h 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉

  • @TigistTesfaye-kt4hx
    @TigistTesfaye-kt4hx 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      ስራችንን ስለወደዱት ደስ ብሎናል፡፡ ለወዳጅ ዘመድ ሼር ቢያደርጉ ተመሳሳይ ቪዲዮዎችን እንድንሰራ ያግዘናል፡፡ እናመሰግናለን

  • @etg9080
    @etg9080 3 หลายเดือนก่อน

    you are nice comedian, this software is used for foreign countries, it doesn't consider cost effective ways.

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      Dear viewer, you are entitled to your opinion. You can also join YGsCBD Telegram group and download the trial version , if you are a construction professional.

  • @betegirmay1412
    @betegirmay1412 3 หลายเดือนก่อน +5

    G+4 130ካሬ ላይ የረፈ ሙሉን እና አንድ አስላቭ ዋጋ ንገረኝ ብሩን አንዴት እንደማስገባ አሳውኝ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      t.me/CBDReg
      በዚህ አድራሻ የቴሌግራም መልእክት ያስቀምጡልን፡፡

  • @akdamakram5393
    @akdamakram5393 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ዉድ ነዉ 😂😂😂😂😂

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሲቀጥል ኢትዬጲ ለመኖር የሜያጓጓ ምን አለና

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ዲዛዬን ነዉ።

  • @elizabethmersha2994
    @elizabethmersha2994 3 หลายเดือนก่อน +2

    Can u do Gondar and Bahri dar please thank u .

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      ውድ ተመልካቻችን ፣ በቪዲዮ የምንሰራቸው ግምቶች ለሳምፕል ሰለሆኑ ሁሉንም ክልል ማዳረስ ጊዜ ይፈልጋል፡፡
      ሆኖም እርስዎ ሊሰሩ ያሰቡትን ህንፃ የወለል ስፋት ፣ የሚሰራበትን ክልል እንዲሁም ልዩ ልዩ ምርጫዎችዎን ባገናዘበ መልኩ በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ እንድንገምትልዎ ከፈለጉ ይህንን ሊንክ
      forms.gle/cKrTvuBYgjFoyazbA
      በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን ወይም በኢሜይል አድራሻችን YGsCBD2015@Gmail.com ይፃፉልን ወይም ቴሌግራም ላይ @CBDRrg በድምፅ ወይም በፅሁፍ መልእክት ይጠይቁን ::
      እናመሰግናለን፡፡

  • @yeabsiraleulseged6849
    @yeabsiraleulseged6849 3 หลายเดือนก่อน

    Betam arif

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      ስለገንቢ አስተያየትዎ እናመሰግናለን፡፡ ለሚያያውቋቸው ሰዎች ሼር ቢያደርጉ ያግዘናል፡፡

  • @sarasarahtegegne
    @sarasarahtegegne 3 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ ትንታኔ ነበር ሙዚቃው ቢቀር👂🎵🎼🎵🎼❌️❌️❌️

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      ስለአስተያየትዎ እናመሰግ ናለን፡፡ ለማስተካከል እንሞክራለን፡፡

  • @birhanuteka868
    @birhanuteka868 2 หลายเดือนก่อน

    How to join the group with benefits and obligations?

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 หลายเดือนก่อน

      You can join the group using this link. t.me/YGsCBD there are no obligations except that posting inappropriate links is not allowed. By joining the group, you can download the trial copy of our software and interact with more than 1800 members from different backgrounds.

  • @rahwatsegaye4024
    @rahwatsegaye4024 3 หลายเดือนก่อน

    Ere ayawtam mn honeh new

  • @taakkeleedhugaasaa
    @taakkeleedhugaasaa 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከነሰርቪሱ በ170 ካሬ ለይ g+3 ምን ያህል ይፈጃል

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน +2

      ውድ ተመልካቻችን፡፡ የሁሉንም ሰው ፍላጎት በቪዲዮ ማስተናገድ ይከብዳል፡፡ እርስዎ ሊሰሩ ያሰቡትን ህንፃ የወለል ስፋት ፣ የሚሰራበትን ክልል እንዲሁም ልዩ ልዩ ምርጫዎችዎን ባገናዘበ መልኩ በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ እንድንገምትልዎ ከፈለጉ የሚቀጥለውን ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/x2vcU7wyNtxPzb1T6 ወይም ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ክሊክ አድርገው በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሊግራም መልእክት ያስቀምጡልን ፡ t.me/cbdreg

  • @bemnettesfay5890
    @bemnettesfay5890 3 หลายเดือนก่อน +2

    ግራውንድ+ 4 ለመስራት በ 300 ካሬ ላይ ስንት ይፈጃል

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      ውድ ጠያቂያችን ግምቱን በአግባቡ ለመስራት የተወሰኑ ተጨማሪ መረጃዎች ስለሚያስፈልጉን እባክዎን ይህንን ፎርም ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 ምናልባት ፎርሙን መሙላት ካስቸገርዎ በግል ቴሌግራም መልስ @CBDReg ላይ መልዕክት ያሰቀምጡልን

    • @HshsWtsgs
      @HshsWtsgs 3 หลายเดือนก่อน

      እውነትም ይሁን ውሸት

  • @LenaAbdu-g7l
    @LenaAbdu-g7l 3 หลายเดือนก่อน

    እስኪ የግራውንዱን ቆንጆ ዲዛይን አሳየን

  • @dawitzebegena2901
    @dawitzebegena2901 3 หลายเดือนก่อน

    Arif nw musikaw biker ....

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 3 หลายเดือนก่อน

    ደውሉ ምን የሜሉትነው

  • @GenetNegash-b6e
    @GenetNegash-b6e 3 หลายเดือนก่อน

    እባክህ 75 ካሪ ላይ 3 ፍቅ ለመስራት ስንት ይፍጂብኞል

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      ውድ ጠያቂያችን ፦ ግምቱን በአግባቡ ለመስራት ሶፍትዌሩ የተወሰኑ ተጨማሪ መረጃዎች ያስፈልገዋል፡፡ ሊሰሩ ያሰቡትን ህንፃ የወለል ስፋት ፣ የወለል ፊኒሺንግ ወዘተ በተመለከተ ልዩ ልዩ ምርጫዎችዎን ባገናዘበ መልኩ በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ እንድንገምትልዎ ከፈለጉ የሚቀጥለውን ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/x2vcU7wyNtxPzb1T6 ወይም ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ክሊክ አድርገው በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሊግራም መልእክት ያስቀምጡልን ፡ t.me/cbdreg

  • @ጀበናፍንጃል
    @ጀበናፍንጃል 2 หลายเดือนก่อน

    ብስንት ካሬ መሬት ያረፈ ነው የሀ ህንፃ? ሌላ በ150 ካሬ G+2 ለማሰራት ስንት ብር ያስፈልጋል? ለትብብራቹ በጣም ኣመስግናከሁ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 หลายเดือนก่อน

      ቤቱ ያረፈው 90 ካሬ ላይ ነው፡፡ ስለዚህ ግቢው ከ 150 ካሬ ባያንስ ይመረጣል፡፡ እርስዎ ያሰቡትን ቤት ግምት በአግባቡ ለመስራት የተወሰን ተጨማሪ መረጃ ያስፈልጋል፣ ስለዚህ ይህንን ፎርም ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/XnDYZ4BAKwFmHuw6A
      ለአገልግሎቱ 1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ይኖረዋል፡፡ እናመሰግናለን፡፡

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 3 หลายเดือนก่อน

    Can i please ask to find out what is the earliest possible way to find and buy a land in እዲሰ እበበ and build a house 🏠 in my and not been involved with the corrupted system and government. I would like to know if you can help.
    Thank you.

    • @isaakalem3902
      @isaakalem3902 3 หลายเดือนก่อน

      If you have money. The door is open

  • @SelemonkassaSele-ey2em
    @SelemonkassaSele-ey2em หลายเดือนก่อน

    ጠቅላላ ሰንት ነዉ ,

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  หลายเดือนก่อน

      ውድ ተመልካቻችን፣ 5ኛው ደቂቃ ድረስ በትዕግስት ቢከታተሉ ዝርዝር ግምቱን ያገኛሉ፡፡

  • @herculussos5498
    @herculussos5498 3 หลายเดือนก่อน

    Software'ን ማግኘት ይቻላል ?

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      Please Join YGsCBD Telegram group at t.me/YGsCBD to download a free demonstration version and to apply for registration. Thank you.

  • @africaunite9673
    @africaunite9673 3 หลายเดือนก่อน

    Where did that beautiful 😢woman go? I hate when TH-camrs like yourself use clickbait thumbnails so that we click on their video.

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 3 หลายเดือนก่อน +3

    የልጆች ጌዤ አስመሰላችሁት

    • @rahelayele2578
      @rahelayele2578 2 หลายเดือนก่อน

      You are so funny 😂

  • @samuelergicho4387
    @samuelergicho4387 3 หลายเดือนก่อน

    wwwwwoooow arra thanks

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

    • @samuelergicho4387
      @samuelergicho4387 3 หลายเดือนก่อน

      yemir maseretti feligalow akababew hosana akabebei now

  • @user-kc6gi8ds6n
    @user-kc6gi8ds6n 3 หลายเดือนก่อน +1

    አዲስ አበባ ውስጥ አሁን ቤት ለመግዛት አደለም የሚያስብ ሰው ካል ይገርማል ጤነኛ ግን አያስብም

    • @yh4es
      @yh4es 3 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን ?
      ገንዘብ ካለ መግዛት ነው ብሩ ባንክ ሲቀመጥ አይወልድም

  • @yetnayetmegrssa9870
    @yetnayetmegrssa9870 3 หลายเดือนก่อน

    ለግ+4 ባለ 250 ካሬ ቦታ ላይ 150 ካሬ ላይ ያረፈ ህንፃ እያንዳንዱ ባለ 3 መኝታ ቤት በአሁን ሰአት ስንት ብር ያስፈልጋል ? የስልክ ቁጥር ላኩልኝ ። አመጣለሁ ።

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      ውድ ጠያቂያችን የቤት ግንባታ ወጪ እንደ ትራንስፖርት፣ አሸዋ፣ ድንጋይ የሰራተኛ ጉልበት በመሳሰሉ ነገሮች ዋጋ መለያየት ምክንያት ከቦታ ቦታ ልዩነት አለው፡፡ ስለዚህ
      forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6
      ከላይ ያለውን ቀላል ፎርም ሞልተው ቢልኩልን ወይም ቴሌግራም ላይ @CBDReg በሚል ስም ስለምንገኝ የድምፅ ወይም የፅሁፍ መልእክት ቢያስቀምጡልን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ግምቱን እንሰራልዎታለን፡፡

  • @AregashiAbirham
    @AregashiAbirham 3 หลายเดือนก่อน +1

    አጣቃላይ ስንት ይፈጃል እስኪ ንገሩኝ ከጅመሩ እስከ ፍንሺንኩ 🤔😮

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      ግምቱን አምስተኛው ደቂቃ ገደማ ላይ ያገኙታል፡፡ ሆኖም ቤቱ ስንት ክፍል እንደሆነ ፣ ስፋቱን ፣ ፊኒሺንጉ ምን አይነት እንደሆነ ወዘተ ማወቅ ስለሚጠቅምዎ ሙሉውን ቪዲዮ በትእግስት ቢያዩት ይመረጣል፡፡

    • @Tola-pl2vx
      @Tola-pl2vx 3 หลายเดือนก่อน

      እጅግ እናመሰግናለን

    • @Tola-pl2vx
      @Tola-pl2vx 3 หลายเดือนก่อน

      ሠላም 500 ካሬ መሬት አለኝ G 1 ለመስራት ምን ያህል ካሬ ነው መጠቀም ያለብኝ? ማዘጋጃ ቤት ያስቀመጠው መስፈርት አለ?

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Tola-pl2vx እኛ የምናተኩረው የዋጋ ግምት ላይ ነው፡፡ ሰለዚህ ከአማክሪ መሐንዲሶች ቢያጣሩ የተሻለ ነው ፡ ፡ሆኖም አዲስ አበባ ከሆነ እና 10 ሜትር ስፋት ያለው መንገድ ዳር ከሆነ ቤቱ ከ 60% መብለጥ የለበትም የሚል መረጃ አለን፡፡

    • @ዳድቱንጋ
      @ዳድቱንጋ 3 หลายเดือนก่อน +1

      G+4 አፓርትመንት ፣በእያንዳዱ ፍሎር በ65 ካሬ ላይ ባለ ሁለት መኝታ ፣በጠቅላላ 8 ቤቶች ለመስራት ማስገመት ስለምንፈልግ በምንድነዉ የምናገኛችሁ።

  • @abaynuru6959
    @abaynuru6959 หลายเดือนก่อน

    በ150 ካሬ G+1 የሚያርፍ ግምት አውጣልኝ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  หลายเดือนก่อน

      ውድ ተመልካቻችን ሊሰሩ ያሰቡትን ህንፃ የወለል ስፋት ፣ የሚሰራበትን ክልል እንዲሁም ልዩ ልዩ ምርጫዎችዎን ባገናዘበ መልኩ በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ እንድንገምትልዎ ከፈለጉ ይህንን ሊንክ forms.gle/cKrTvuBYgjFoyazbA
      በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን ወይም በኢሜይል አድራሻችን YGsCBD2015@Gmail.com ይፃፉልን ወይም ቴሌግራም ላይ @CBDRrg በድምፅ ወይም በፅሁፍ መልእክት ይጠይቁን ::
      እናመሰግናለን፡፡

  • @EyobSolomon-e9t
    @EyobSolomon-e9t 3 หลายเดือนก่อน +2

    60,000 birr per m2 is very expensive even 45,000 birr per m2 is a lot how do you explain this 45,000 per m2 is even if you choose Level 1 construction company.

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      Dear Viewer, we are note clear about how you arrived at the above figures. The cost per square meter should be calculated by dividing the total cost with the area on both floors. In any case, for small residential constructions, our calculations are based assuming that the work is done by a labor contractor while the owner supplies the materials. Thus the profit margin of the contractor is limited to the labor part.

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 3 หลายเดือนก่อน

    የናተን ስልክ ቁጥር ላኩልን

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      t.me/cbdreg ይህንን ሊንክ በመጠቀም በቴሌግራም የድምፅ ወይም የፅሁፍ መልእክት ያስቀምጡልን፡፡

  • @Alam-lh1fy
    @Alam-lh1fy 3 หลายเดือนก่อน

    ስልክ አስቀምጡልን

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      ውድ ጠያቂያችን፣ ከተመልካቾች ቁጥር፣ የስራ ሰዓት ልዩነት ወዘተ ምክንያት በስልክ ማስተናገድ እንቸገራለን፡፡ ስለዚህ የድምፅ ወይም የፅሁፍ መልእክት ቴሌግራም ላይ @CBDReg ብለው ቢያስቀምጡልን መልስ ለመስጠት እንሞክራለን፡፡

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl 3 หลายเดือนก่อน

    Yi channal liberetata yekal bertaln bro

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ፡፡ ለወዳጅ ዘመድ ሼር በማድረግ የበለጠ ያግዙን

  • @ME-os9kl
    @ME-os9kl หลายเดือนก่อน

    Max.9million

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  หลายเดือนก่อน

      ውድ ተመልካቻችን ። የህንፃ ዋጋ ግምቱ በቤቱ ስፋት፣ በሚሰራበት ክልል ርቀት እና የአየር ሁኔታ፣ በተሰራበት ወቅት ባለው የእቃ ዋጋ ፣ በልዩ ልዩ የማቴርያል ምርጫዎች ወዘተ ይለያያል፡፡ ሃሳብዎን ዘርዘር አድርገው ቢያስረዱን የበለጠ ጥሩ ይሆናል፡፡ ስለ ተሳትፎዎ እናመሰግናለን፡፡

  • @mohamedusmail8165
    @mohamedusmail8165 2 หลายเดือนก่อน

    Silk quxur lakuling

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 หลายเดือนก่อน

      ውድ ጠያቂያችን፦ ከተመልካቾች ቁጥር ብዛት እና በሚኖሩበት የተለያየ አገር የሰአት አቆጣጠር ልዩነት የተነሳ በስልክ ለማስተናገድ ያስቸግረናል፡፡ እባክዎን የድምፅ ወይም የፅሁፍ መልእክትዎን በሚቀጥለው የቴሌግራም አድራሻችን ያስቀምጡልን፡፡ t.me/CBDReg
      እናመሰግናለን

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ በብዙ ግን ስልክህን ?

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ተመልካቻችን ፣ ስለመልካም አስተያየትዎ እናመሰግናለን፡፡ ከሚደውሉልን ሰዎች ቁጥር እና ከሚኖሩበት የተለያየ ሃገር ሰዓት አንፃር በስልክ ለማስተናገድ ይቸግረናል፡፡ ስለሆነም እባክዎ የድምፅ ወይም የፅሁፍ መለክት በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻ ያስቀምጡልን፡፡ t.me/cbdreg ወይም YGsCBD2015@gmail.com ላይ ኢሜይል ይላኩልን ፡፡

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 3 หลายเดือนก่อน

    Teru new ggin yemeratu gudais
    Telekun gudai yersahew yemeslal .gin teru ain gelachena betlim wochi hager honew ahun lai lemsrat lasebu teru akerareb new.

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน +2

      ልክ ነዎት ፡፡ የመሬቱ ዋጋ ከክልል ወደ ክልል ፣ በከተማ ውስጥ እንኳን ይለያያል፡፡ ግንባታውን በተመለከተ ሃስባችንን ለማካፈል ነው፡፡

  • @FieshaTesfamariam
    @FieshaTesfamariam 3 หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃው ቢቀርስ እንዲሰማን ያለ ሙዚቃ ድገመው

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน +1

      @FieshaTesfamariam thanks for the feed back we will do that soon.

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 3 หลายเดือนก่อน

    Stop themusic so we hear you thanks

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      Thanks for the feedback. We will repost without background music on 11 Oct 2024.

  • @sossinaasfawkebede9421
    @sossinaasfawkebede9421 3 หลายเดือนก่อน

    Please don't putthe music while you are Speaking as we can not hear you probably. We are conserated the music. Manner.

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you for the feedback We will try to assess the opinions of other viewers and will make corrections accordingly.

  • @worknehnerea8322
    @worknehnerea8322 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጡሩ ትንታኔ ነው

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      ስለማበረታቻዎ በጣም እናመሰግ ናለን፡፡ ቪዲዮውውን ለወዳጅ ዘመድ ሼር ቢያደርጉ ተመሳሳይ ስራዎች እንድንሰራ ያግዘናል፡፡

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 3 หลายเดือนก่อน

    የምበላው ሳጣ ልጂ ጥርስ አወጣ

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 3 หลายเดือนก่อน

    መቼም እውነት አይመስለኝም

  • @solomonfeye5555
    @solomonfeye5555 3 หลายเดือนก่อน

    ስልካቹን ይስጡን

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ክሊክ አድርገው በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሊግራም መልእክት ያስቀምጡልን ፡ t.me/cbdreg

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ግምቱ እንኳን ትክክል አይደለም በጣም ረከሰ

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      ጤና ይስጥልን፣ በቅድሚያ ስለሰጡን ሃሳብ እናመሰግናለን፡፡፣ጥያቂዎ የብዙ ሰው ሃሳብ ሊሆን ይችላል ብለን ስለገመትን ዘርዘር አድርገን ለመመለስ እንሞክር፡፡ ግምቱን ከምን አንፃር ገምግመው አንሷል እንዳሉ ቢገልፁልን መልካም ይሆን ነበር፡፡ በሃገራችን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ በቤት ሰሪዎች በኩል መረጃ ባግባቡ ስለማይሰበሰብ እና ግንባታው ረጅም ጊዜ ስለሚወስድ ተአማኒ ቁጥር ማግኘት ከባድ ነው፣ በተለምዶ በካሬ ሜትር ይህን ያህል የሚባለው መረጃ ደግሞ መቼ እንደተገመተ፣ ለባለ ስንት ፎቅ ህንፃ ፣ የት ክልል ለተሰራ ፕሮጀክት የሚሉ በርካታ ጥያቂዎች ይነሱበታል፡፡
      ለማንኛውም ስለ እኛ አሰራር ይህንን እንላለን ፡፡ በ YGsCBD ግምት የሚሰራው በወቅቱ የእቃ ዋጋ መሰረት ዝርዝር የነጠላ ዋጋ ትንተና ተሰርቶ እና በተመሳሳይ ህንፃ ቢል ኦፍ ኳንቲቲ ተባዝቶ በሚገኝ የካሬ ሜትር ውጤት መነሻነት ስለሆነ ሳይንሳዊ ነው ብለን እናምናለን፡፡ኤትዮጵያ ውስጥ አብዛኛው የመኖርያ ቤት የሚገነባው አሰሪው እቃ እያቀረበ ስራው በእጅ ዋጋ /ሌበር ኮንትራክተር/ በመሆኑ እና እኛም የምንገምትው በዚህ መነሻ ሥለሆነ የምናባዛበት Overhead and Profit Factor ስለሚቀንስ ሙሉ በሙሉ ለኮንትራክተር እንደሚሰጥ ታሳቢ ከሚያደርጉ መንግስታዊ አካላት ግምት አንፃር አነስተኛ ሊመስል ይችላል፡፡

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 3 หลายเดือนก่อน

    Ebakih email askemtilin

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      YGsCBD2015@gmail.com. You can also send voice or text message to @CBDReg on telegram.

  • @እሙያይኔ
    @እሙያይኔ 3 หลายเดือนก่อน

    መልካም አቀራረብ ነዉ። በ አዋሳ ከተማ 300 ካሬ ላይ G+2 ለመስራት ምን ያህል ይፈጃል?? ከቻላቹ ብትሰሩልኝ email address ካለ አስቀምጡ pls

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  3 หลายเดือนก่อน

      ስለማበረታቻዎ እናመሰግናለን፡፡ ኢሜይላችን YGsCBD2015@gmail.com ነው፡፡ ቪዲዮውን ለወዳጅ ዘመድ ሼር ቢያደርጉ የበለጠ እንድንሰራ ያግዘናል፡፡ ግምት ለማሰራት ይህንን ቀላል እና በአማርኛ የተዘጋጀ ፎርም መሙላት ይችላሉ forms.gle/SdaA5CZs2VVPobij8