ኮንዶሚኒየምን በተመለከተ | ከንቲባዋ ምን አሉ! addis ababa condominium house news

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 25

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል ሐገር እየመሩ እኛ አልመዘገብንም ማለት ይገርማል።ቤት ማገኘት አለባቸው ከተባለ ለምን አሕተሰጡም።

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 หลายเดือนก่อน +3

    የተሠራውን ቤት ለማንም እየሠጣችሁት ሥለሆነ ነው እንጅ የተሠራው በትክክል ቢታደል የተወሠነው ችግር ይፈታ ነበር።

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሚቆጥበውን አትሰጡም
    በፊት እማ እየተስተናገዱ ነበር ችግር የፈጠራችሑት እናንተ ናችሑ ፈጣሪ ይፍረድ።

  • @NahomAshanfe
    @NahomAshanfe 2 หลายเดือนก่อน +1

    Alamawn yesate tewld yeresa tesfa yemiaskart ledehw tesfayemayasy yezeneg hono arefe ay condominyem ?

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ኮንዶምኔየም የሚቆጥቡ እንዳያገኙ የምትደረድሩ ችግር ግራ ያጋባል የቆጠቡት እያሉ ለሌላ አይደል እየተሰጠ ያለው ???

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 หลายเดือนก่อน

    Ebakesh Adanecheye S3meta Lagegnesh Efelegalehu ehete❤

    • @Besttube12
      @Besttube12  หลายเดือนก่อน

      @@sherrydachew6634 😀😀..

  • @AbdrezakRezak-w7b
    @AbdrezakRezak-w7b 11 วันที่ผ่านมา

    Bartu

    • @Besttube12
      @Besttube12  11 วันที่ผ่านมา

      @@AbdrezakRezak-w7b 👍

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 หลายเดือนก่อน

    Sewedesh❤

    • @Besttube12
      @Besttube12  หลายเดือนก่อน

      @@sherrydachew6634 😀

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 3 หลายเดือนก่อน +2

    እረ አድዬ በእውነት ተባረኩ እንደዚሕ ሠርቶ ያሣየ መሪ ነዉ ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ ነዉ አድዬ ጀግና ናችሑ ከሥንት ሌባ ተባልታችሑ ነው እየሠራችሑ ያላችሑት ተባረኩ ።

    • @yishkal
      @yishkal 3 หลายเดือนก่อน +1

      Wendime Ethiopia wust Tru Yeserra Ayimesegenim ikkoo. Lezza new Mexfoo negr Yemiawerut. Misgana bis mehon new🎉🎉

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ በፈጣሪ ዜጋ አይደለንም???

    • @Besttube12
      @Besttube12  2 หลายเดือนก่อน

      @@seyawyemuhe 😔😔

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው በዜጋው ሲጫወት በእናንተ አየሑ ለሌላ ወይም ላልተመዘገቡ በተለያየ ምክናየት እየሰጣችሑ ጨርሳችሑ ምክናየት ማብዛቱ ውሸት ነው ቤት አለ ቤቱን መስጠት አልፈለጋችሑም።

  • @seidkemal8443
    @seidkemal8443 3 หลายเดือนก่อน

    አቅም የሌለው በርካሹ ጊዜ በምርጫ ሰበብ ይወጣል ሰትሉ መረጥን እኔ 2005 አረብ ሀገር ሆኜ አየቆጠብኩ ይደርሰኛ ብዬ መጣው በሰዓቱ የቆጠብኩት ብቁ ተብሎ ቴሌግራም ከተለቀቁት አንዷ ነበርኩ ወፍ የለም

    • @almazabay3111
      @almazabay3111 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም ፡ እዳንቺ ፡ ነኝ ፡ ይሀው ፡ በስደት ፡ እድሜ ፡ አለቀ ፡ ቤቱን ፡ እየጠበቅኩ

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ አለ ግን?????????

    • @Besttube12
      @Besttube12  2 หลายเดือนก่อน

      @@seyawyemuhe 😔😔

  • @abduMuhammed-f5o
    @abduMuhammed-f5o 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይሰጠን ምክንያት እያስፈልግም የ97 ንቁ ቆጣቢ ነኝ ግን ያነሰ የቆጠበ ሲደርሰው ለኔ እልደረሰኝም

  • @DuduWerke
    @DuduWerke 3 หลายเดือนก่อน

    Wey adanech alech Emma 😂

    • @Besttube12
      @Besttube12  3 หลายเดือนก่อน

      😄