orthodox mezmur by mulumebet wendesen ስምሽ የጉልበት ሆኖኝ የ በገና ልዩ ዝማሬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 222

  • @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
    @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ 4 ปีที่แล้ว +31

    ወይኔ ታድላ በጣም ደስ ይላል አቤል ያንተ ዝማሬዎች ዜማቸው ይከብዳል በቀላሉ አይመጣም ።እሷ ግን ጥሩ አድርጋ ዘምራዋለች።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 ปีที่แล้ว +35

    እንዴት መታደል ነው ቀናሁ እህቴ ❗️
    ለምንድነው በገና መዝሙር ስሰማ እንባዬ ዝም ብሎ የሚፈሰው ... ....ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ

  • @Meskel_Academy
    @Meskel_Academy 4 ปีที่แล้ว +35

    †♥† ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ †♥†
    """""""""""""""""""""""""""""
    ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ ወጣሁት ዳገቱን
    ድንግል ባንቺ ምልጃ አለፍኩት ወጥመዱን
    ድንግል ማርያም ባንቸ ምልጃ ሰበርኩት ወጥመዱን
    †♥†~~~~~†♥†~~~~~†♥†
    አምላክ ቀድሶሻል ከሁሉም አብልጦ
    ካንቺ ይወለድ ዘንድ በሥጋ ተገልጦ
    ለዓለሙ መዳን ምክንያት የሆንሽ
    ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም አንቺ ነሽ
    †♥†~~~~~†♥†~~~~~†♥†
    ወጀቡን ልሻገር ባንቺ ተደግፌ
    ድካሜ ይወገድ ከጥላሽ ሥር አርፌ
    ያላንቸ መድኃኒት ከቶ የለምና
    ባንቺ ተመገብኩት የሰማዩን መና
    †♥†~~~~~†♥†~~~~~†♥†
    ይመስገን ፈጣሪ የእነ ዳዊት አባት
    ቤቴን ሞልቶልኛል ባንቺ አማላጅነት
    ካንቺ የተጠጋ በነፍሥም በሥጋ
    በልጅሽ ይወርሳል የሰማዩን ዋጋ
    †♥†~~~~~†♥†~~~~~†♥†
    ዳግም እንዳልራብ ነፍሴ እንዳትጠማ
    ከማይደርቀው ምንጭሽ አጠጪኝ እማማ
    ከቤትሽ ገብቼ ዕረፍት አግኝቻለሁ
    እድፌ ተወግዶ አዲስ ለብሻለሁ

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 4 ปีที่แล้ว

      Tsegawen Yabzalshy Wed Ehtahyn💚💛❤️

    • @yahoo4888
      @yahoo4888 2 ปีที่แล้ว +3

      የበገናውን ቅኝት እና ቁጥሩ የምታውቁት ካላችሁ እባክችሁ አካፍሉኝ ፣ ስለ ድንግል ማርያም

    • @senayetantenhe7011
      @senayetantenhe7011 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yahoo4888 እኔም እፈልጋለሁ መምህር እባክዎ ያስቀምጡልን

    • @teyosi539
      @teyosi539 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yahoo4888 ዋኔን ቅኝት ነው ቁጥሩን ጊዜ ሳገኝ ልክሎታለው ግን በራሶት ቢፈልጉት መልካም ነው

    • @weynishetadmasu1781
      @weynishetadmasu1781 ปีที่แล้ว +1

      በቅድሚያ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ❤❤❤ የበገናው ቁጥሩም ቢኖር መዝሙር ብቻ ሳይሆ በጣም ደስ ይለናል 🥰🥰🥰

  • @ክርስቶስኣምላኸይ-ዀ4ለ
    @ክርስቶስኣምላኸይ-ዀ4ለ 3 ปีที่แล้ว +3

    ማርያመይ ወላዲት ኣምላኸይ ነፍቅረኪ ኢና እናቴ ኣደይ መዓረይ ኣማላድነትኪ ኣይፈለየና

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ አምላከ ዳዊት👏👏👏✝️❤️

  • @tsegayekassa3335
    @tsegayekassa3335 3 ปีที่แล้ว +18

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእመቤታችንን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንደበታችን ያኑርልን አሜን🙏

  • @weynishetadmasu1781
    @weynishetadmasu1781 ปีที่แล้ว +1

    እንዳቺ ለመደርደር ያብቃኝ የዳዊት አምላክ 🥰🥰🥰

  • @tanawerku8166
    @tanawerku8166 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ልብን የሚማርክ
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
    ሀብተ ቅዱስ ዳዊት ጸጋዉን ያብዛልሽ

  • @abayhmariam7517
    @abayhmariam7517 2 ปีที่แล้ว +6

    የበገና ቁጥር የምታዉቁ ካላችሁ ቁጥሩን አዉጥታችሁ ብትልኩልኝ እላለሁ፡፡

    • @lidiyaadmasu9443
      @lidiyaadmasu9443 12 วันที่ผ่านมา

      21 13131 42-2 545 1313 242
      45 2 222 42
      23 4222 452-222 42
      21 313131 42-2 321-1 3155 1313 242
      2142 222 42
      51 315 45-2 222-42
      52-2 315551-1 52 4513 42-2
      2342 2-23-3 421 15-13-3 2342 423
      142 222 42

  • @aklil_zesolomon
    @aklil_zesolomon 4 ปีที่แล้ว +32

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ከዚህ በለይ የምታገለግዪበትን ፀጋና በረከት ያድልሽ።

    • @arocina1
      @arocina1 4 ปีที่แล้ว

      አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ከነግጥሞቹ ለማግኘት
      👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

    • @tagihabla8134
      @tagihabla8134 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen ❤️ ❤️ ❤️ ❤️

  • @kidistniguse1403
    @kidistniguse1403 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    ቁጥሩን ብትነግር ደስ ይለኛልና

  • @yahoo4888
    @yahoo4888 2 ปีที่แล้ว +3

    የበግናውን ቅኝት እና ቁጥሩን የምታውቁት ካላችሁ፣ በማርያም ጻፉልኝ።

  • @tigabebe2863
    @tigabebe2863 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ደስስስስ ሲል በእመብርሀን ታድለሽ ጎበዝ እኔም በገና በጣም ነው የምወደው መማር እፈልጋለሁ

  • @HananHanan-bg7in
    @HananHanan-bg7in 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @romanselam1778
    @romanselam1778 2 ปีที่แล้ว +1

    kale hiwet yasemalen begena mederder efelgalow gn ewuket yelegn

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 7 หลายเดือนก่อน

    የእኔቃለ ህይወት ያሰማልን የእኔ ቆንጆ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 3 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo Egziabeher yebarekesh Emebetachen tela kelela tehunesh melkam teweled wetatochu hulu endanch behonu teweled hulu yamesgenugnal endalech amsegagn tewled bihonu endanchi

  • @BeimnetAbay
    @BeimnetAbay ปีที่แล้ว +1

    Zmare melakt sasemaln.kutrun yemtawku ebakachu lakulgn

  • @ላቀችወለተሚካኤል
    @ላቀችወለተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว +7

    አጥንት የሚያለመልመውን ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @eyerusalemteshome3955
    @eyerusalemteshome3955 4 ปีที่แล้ว +3

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን።

  • @hiwotmehari2893
    @hiwotmehari2893 3 ปีที่แล้ว +1

    Zimare Melaekt Yasemash yene lij berchi

  • @_mekdes
    @_mekdes ปีที่แล้ว +1

    ውይይይ በገና መዝሙር ስስማ እንባዬ ይመጣል

  • @fevenmoges6408
    @fevenmoges6408 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቅኝቱ ምንድነው

  • @ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
    @ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርችልን እመቤቴ ማርያም ትልቅ ቦታ ታድርስሽ

  • @Bety-pr7rz
    @Bety-pr7rz ปีที่แล้ว +2

    ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 ปีที่แล้ว +8

    ተባረኪ , የኔ konji🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን
    ❤❤❤❤
    በርክትሽ ይድርብን !!! አሜን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ፈ3ኰ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ፈ3ኰ 4 ปีที่แล้ว +2

    የአገልግሎት ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ

  • @gebremariamsewnet3410
    @gebremariamsewnet3410 ปีที่แล้ว +1

    ጥዑም ዜማ ነው በርቺ እሙዬ።

  • @abrehamwolde1077
    @abrehamwolde1077 3 ปีที่แล้ว +5

    እመቤቴ ጉልበት ትሁንሽ - ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ

  • @Medlote_Tibeb
    @Medlote_Tibeb 3 ปีที่แล้ว +2

    endezih mezmur degagme yademetkut yelem

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 4 ปีที่แล้ว +16

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፤ ግሩም ዝማሬ ነው!!!

  • @alehignarega1133
    @alehignarega1133 2 ปีที่แล้ว

    bemaryam ye diribun kutir likekilinnn

  • @selamlegesse3100
    @selamlegesse3100 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን እሙዬ።

  • @Medlote_Tibeb
    @Medlote_Tibeb 3 ปีที่แล้ว +3

    kale hiwot yasemaln

  • @liyab3730
    @liyab3730 3 ปีที่แล้ว +2

    ❣️❤❣️አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እውይ እመቤቴ ትጠብቅሽ ❣️🙏❣️ ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ፈቅዶ ምደረድርበት ቀን ነው የናፈቀኝ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ🙏

  • @matihabesha
    @matihabesha ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏

  • @abnetbezabh5402
    @abnetbezabh5402 2 ปีที่แล้ว +1

    out of the 50K views, i think the 5k is mine,😌 betam des yemil mezmur nw, zemare melaekt yasemalen

  • @MahletKifle-f3g
    @MahletKifle-f3g 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekduyealemayehu1983
    @mekduyealemayehu1983 4 ปีที่แล้ว +2

    Girum new bewbet!!! habte begenan endih lehulachin yadilen......memhir kutrun yitsafulin ebakhotn

    • @mekduyealemayehu1983
      @mekduyealemayehu1983 4 ปีที่แล้ว +1

      @@atronos3 እሺ መልካም እግዚአብሄር ይስጥልኝ።

  • @hanahabtamu6520
    @hanahabtamu6520 3 ปีที่แล้ว +1

    Zemare melaketin yasemalin ehete kechalish kuterun betenegrin

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በመምህር ተስፋዬ ፕሮግራም ነው ያየሁህ በርታ

  • @samueladugna5807
    @samueladugna5807 ปีที่แล้ว

    Egziabher yebarkish

  • @grofegrofe3598
    @grofegrofe3598 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን እሕታችን

  • @lexandrviolin8893
    @lexandrviolin8893 ปีที่แล้ว +3

    Спаси Бог братья и сестры

  • @yabsrashifraw
    @yabsrashifraw 3 ปีที่แล้ว +4

    አባከሽ ቁጥሩን ማገኘት bnechil

  • @tadyET
    @tadyET 3 ปีที่แล้ว +7

    Wow what a voice!! May the Almighty God bless you

  • @የማሪምልጄ
    @የማሪምልጄ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በርች

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 ปีที่แล้ว

    Zemare meleaketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagegelote zemenashu yebareke kefu hulu ayagenashu ayeleyashu edemeyashu yerezeme edeme lenesea new tebareku

  • @ዮዳሄ-ፈ2ቀ
    @ዮዳሄ-ፈ2ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

    Bembitachen sem kutrun lakley zemare melakte yasemalne ehte

  • @T27-r2x
    @T27-r2x 4 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፣መታደል ነው በርቺ።

  • @tsagae6563
    @tsagae6563 4 ปีที่แล้ว +2

    በውነት እህታችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እማ

  • @BosenaNigat
    @BosenaNigat ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sirckam7348
    @sirckam7348 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእት ያሰማልነያሰማልን

  • @selamwetdasileg1342
    @selamwetdasileg1342 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
    ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ እህቴ

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 4 ปีที่แล้ว +2

    Semeshy Gulbet Hunouginy💚💛❤️
    Bewnte Lehtahyn Egzibhar Amelak Ateten Yemalemelm Yemlaektn Tume Zaman Yasemaln💚💛❤️💐👏Bebatu Beqaluw Yatsnaln Bedma Betsega Yaqouyeln Amen (3)Tesfa Yemnadergaten Erset Megeste Semayaten Yawerseln💐👏Egzibhar Amelak Kezhem Belay Tsega Berktun Yabzalshy Berhy Wed Ehtahyn⛪️🇨🇬🌿🕊💚💛❤️

  • @AlemAmensisa1.5AlemAmensisa
    @AlemAmensisa1.5AlemAmensisa 8 หลายเดือนก่อน +1

    ታደለሽ በረከትሽ ትጎብኘኝ

  • @woodynech9997
    @woodynech9997 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen

  • @habteabsimon9055
    @habteabsimon9055 2 หลายเดือนก่อน

    EgZiabher tsegawn yabzaLish ehte Berchi

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቅሽ የኔ እህት።

  • @Afex_Tube2089
    @Afex_Tube2089 ปีที่แล้ว

    Zmare melaektn yasemaln!

  • @tsigemariyam6061
    @tsigemariyam6061 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @alexandertadessewoldeyesus2666
    @alexandertadessewoldeyesus2666 2 ปีที่แล้ว +1

    I dropped down for this The voice of sparrow chocolate beautiful! Wow

  • @michaeltadesse3678
    @michaeltadesse3678 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ እህት ግሩም ነው(For real I wanna be like you)

  • @ፅጌወለተማርያምፐ
    @ፅጌወለተማርያምፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እስኪ ከይቅርታ ጋር እስኪ የመዝሙሩን ቁጥሩን ጻፉልኝ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 2 ปีที่แล้ว +1

    Zmaremelaektn yasemaln bebetu yatsinashe memeret edh newu 👍❤

  • @mihretalemu1745
    @mihretalemu1745 3 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
    ፀጋውን ያብዛልሽ!

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen 👏

  • @emebetabebe7310
    @emebetabebe7310 3 ปีที่แล้ว +1

    gena jemari temari neghe enedanechi enedezihe lemeja ederedere yehonale fetari yeredaghe kale hiwote yasemalene

  • @seliethio1303
    @seliethio1303 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። እኔም ችየ ለማመስገን ያብቃኝ

  • @tewahedofikernat3402
    @tewahedofikernat3402 4 ปีที่แล้ว +1

    Woww zemare melaeketen yasemalen !!!! Gerum mezmur new betam new mewedew please ye mezmuru kuter tsafelen memher egnam endenderederew gena kuter mawetat alejemerenem

  • @mesafintminwagaw2110
    @mesafintminwagaw2110 3 ปีที่แล้ว +1

    betam des mil mezmur new demom konjo aderga new yezemrechiw zemare melaekt yasemalen ....kuterun gin magegnet echilalew ??

  • @titutelila3763
    @titutelila3763 2 ปีที่แล้ว +1

    Bemaryammm begenaw migezabetn mtaki kehonee

  • @እግዚአብሔርአምላክፍቅርነ
    @እግዚአብሔርአምላክፍቅርነ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለኝ እህቴ ፀጋና በረከት እግዚአብሔር የብዛልሽ

  • @haftuashebir9255
    @haftuashebir9255 ปีที่แล้ว

    be ewnetu kale hiwet yasemalign kene tihtinaw gar.

  • @ፍቅርተየስላሴባርያ
    @ፍቅርተየስላሴባርያ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን / መምህራችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ እንወዳቹሀል ❤❤❤❤

  • @alexsayihalem3941
    @alexsayihalem3941 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!!
    Yezihen Mezmur kuter bedereb lakulegne ebakachehu!!
    †♥† ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ †♥†
    """""""""""""""""""""""""""""
    ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ ወጣሁት ዳገቱን
    ድንግል ባንቺ ምልጃ አለፍኩት ወጥመዱን
    ድንግል ማርያም ባንቸ ምልጃ ሰበርኩት ወጥመዱን
    †♥†~~~~~†♥†~~~~~†♥†
    አምላክ ቀድሶሻል ከሁሉም አብልጦ
    ካንቺ ይወለድ ዘንድ በሥጋ ተገልጦ
    ለዓለሙ መዳን ምክንያት የሆንሽ
    ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም አንቺ ነሽ
    †♥†~~~~~†♥†~~~~~†♥†
    ወጀቡን ልሻገር ባንቺ ተደግፌ
    ድካሜ ይወገድ ከጥላሽ ሥር አርፌ
    ያላንቸ መድኃኒት ከቶ የለምና
    ባንቺ ተመገብኩት የሰማዩን መና
    †♥†~~~~~†♥†~~~~~†♥†
    ይመስገን ፈጣሪ የእነ ዳዊት አባት
    ቤቴን ሞልቶልኛል ባንቺ አማላጅነት
    ካንቺ የተጠጋ በነፍሥም በሥጋ
    በልጅሽ ይወርሳል የሰማዩን ዋጋ
    †♥†~~~~~†♥†~~~~~†♥†
    ዳግም እንዳልራብ ነፍሴ እንዳትጠማ
    ከማይደርቀው ምንጭሽ አጠጪኝ እማማ
    ከቤትሽ ገብቼ ዕረፍት አግኝቻለሁ
    እድፌ ተወግዶ አዲስ ለብሻለሁ

    • @yonastube8069
      @yonastube8069 ปีที่แล้ว

      ቁጥሩንም ብትልኩልን በጣም ደስ የሚለኝ ዝማሬ ነው ።
      ዝማሬ መለዕክት ያሰማል

  • @henokmesfin21
    @henokmesfin21 4 ปีที่แล้ว +2

    ቀኔ አማረልኝ
    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን

  • @mulugetakalayu4549
    @mulugetakalayu4549 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍፃሜሽ ያሳምርልሽ ልዩ እህታችን።።።።።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መለሀክ ያሰማልን እኽታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በርቺ በቤቱ ያፅናሽ።

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij2119 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህቴ

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለን:: በርቺ ብዙ እንጠብቃለን

  • @shshshehsgsvsbdd9330
    @shshshehsgsvsbdd9330 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚ አብሔር ይመስገን አሜን ፀጋዉን ያብዛልሺ የኔዉድድድድድ

  • @tube-vp3fj
    @tube-vp3fj 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen zemare mlakti yasmalin ihtachin wendemachin tsgawin yabzalchu 🙏🙏🙏

  • @HiwetfunnySammy
    @HiwetfunnySammy 2 หลายเดือนก่อน

    ጊኦውይስብ ድዮኡ ቶርግቭቆግጅር❤ አኦድግችስ ሎ

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 4 ปีที่แล้ว +2

    Zmare melaektn yasemaln ehtachin

  • @surafelwerkneh8869
    @surafelwerkneh8869 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን

  • @betelhemtekleab5721
    @betelhemtekleab5721 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክትን ያሰማለን
    እመብርሃን ፀጋሽን ታብዛልሽ

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 7 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnn❤❤❤ kale heyawet yasemalen

  • @ሰውነትተሻለ
    @ሰውነትተሻለ ปีที่แล้ว

    So graceful!

  • @ethiopiamamaye5591
    @ethiopiamamaye5591 3 ปีที่แล้ว +1

    መታደል በወላዲታ

  • @mekdiweddingvideob7969
    @mekdiweddingvideob7969 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን

  • @sculptscript
    @sculptscript 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ወዳዊት ያሰማልን።

  • @ያልፍይሆንአይጊዜ
    @ያልፍይሆንአይጊዜ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ አሜን ፫

    • @AloAlo-pj3vt
      @AloAlo-pj3vt 4 ปีที่แล้ว

      ታድልሽ እህት ቀና ነው ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ፋሲካድንቁምሕረቴ
    @ፋሲካድንቁምሕረቴ 4 ปีที่แล้ว +1

    እሙዬ የእኔ ቆንጆ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hanamariam7087
    @hanamariam7087 4 ปีที่แล้ว +5

    Dingil hulam titebikshi begena endi yeteregaga sibena yifeligal !!dingil mariam tsegawun tabizalshi ehta

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087 4 ปีที่แล้ว +4

      @ETHIO TUBE egziabhar yistilgn Eshi lemasitekakel emokiralehu ayitachihu asiteyayet silesetachiuhugn egziabhar yakibirilgn...hulam edih abertatugn egziabhar yistilgn

  • @muluworkmekonen2220
    @muluworkmekonen2220 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቺልን በእህታችን ❤❤❤