የሰማይ አምላክ ያደረብሽ | ዘማሪ ውሽንፍር አርጋው | Weshinfer Argaw

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 มี.ค. 2023
  • Join this channel to get access to perks:
    / @dskmeotc21

ความคิดเห็น • 24

  • @tayetessema4908
    @tayetessema4908 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ውሽንፍር ። ታድለህ ቅድመ አያትህ በክቡር መቅደስ ቆመው ቀድሰዋል። ነፍሳቸውን ይማርና አቶ አርጋው (መምሬ) ወልደገብር ኤል ቤተክርስቲያን በማነፅና ካህናትን በማደራጀት በአላትን በሰፊ ግብር በማድረግ የሚስተካከላቸው አልነበረም። አንተም ልጃቸው እነሆ ለእመቤታችን ድንግልማርያም ለዛ ባለው የዘለሰኛ ድምፅህ አመሰገንህ። ይመስገን ይሏል ይህ ነው ውሽንፍር አርጋው(መምሬ)።አሁንም አለ ገና!!!❤

  • @kassahun65
    @kassahun65 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ዝማሬ እና ቅላፄ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንማችን ውሽንፍር።

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 ปีที่แล้ว +4

    ውሺንፍር አርጋው (የአርጋው መምሬ ልጂ) እንኳን ለዚህ ያበቃህ🙏ድምፅህማ ለዚህ የሰጠ ነው:: እግዚአብሄር ሰላሙን መረጋጋቱን ጤናውን ከነመላ ቤተሰቧችህ ትርዳህ እምየ ማርያም ማርያም ከልጇ ታማልድህ በጣም ነው ደስ የሚለው🙏❤️✝️

  • @yeabiser1848
    @yeabiser1848 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha ปีที่แล้ว +3

    እጹብ ድንቅ ጣፋጭ የነፍስ ምግብ🙏አሜን አሜን አሜን እመ አምላክ ትጠብቅህ 👏

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 ปีที่แล้ว +2

    አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💕💕💕🌿💕💕💕💕🌿🌿🌷🌷🌾💐💐💐💐🌾🌾🌷🌷🌷

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p 11 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ደስ ይላል በመቤቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getachewfanta9185
    @getachewfanta9185 ปีที่แล้ว +2

    My brother Wshinfer this is a job well done. Congratulations it is a promising start. Go ahead l hope the best is yet to come.
    Getachew Fanta
    (Spouse Woinshet Reta)

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 ปีที่แล้ว +1

    ዘለሰኛ መዝሙር እንደኔ የሚወድ እንባየን መቆጣጠር ነው የሚቅተኝ😭😢 እድሜና ጤና ይሰጥልን🙏

  • @woinshetreta9019
    @woinshetreta9019 ปีที่แล้ว +2

    ውሽንፍርዬ በጣም የሚጥም ምስጋና ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ethiopiaworku3205
    @ethiopiaworku3205 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ow6vw7ov7e
    @user-ow6vw7ov7e ปีที่แล้ว +1

    አይ ውሽንፍር አርጋውበስንት ዘመን ድምፅህ ተስማ:: እንኳን ለዚህ አበቃህ:: በዚሁ ቀጥልበት :: ጠቅለህ ብትገባ ይሻልሀል:: እግዚአብሔርይመስገን:: እዛው ማርያም አገኝሀለው::

  • @AlemtsehayAffa-py9lf
    @AlemtsehayAffa-py9lf ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    • @mahletgebre9494
      @mahletgebre9494 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድም በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ለአንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ በቤቱ ያጽናህ አንድ ቀን በወረኢሉ ጌዮርጌሰ እንዘምራለን አሜን ❤🙏🙏

    • @atsedearagaw2695
      @atsedearagaw2695 ปีที่แล้ว +1

      ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!ፀጋውን ያብዛልን እመቤታችን ታግዝህ ትስማህ 🙏

  • @zhabesha3522
    @zhabesha3522 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏🏽🙏🏽 እሚገርም ዘለስኛ ከሚገርም ብቃት ጋር 👏🏽 እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ያብዛልን ውሽንፍር 🙏🏽

  • @teshalegadissa9865
    @teshalegadissa9865 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ውሽፍንፍር በጣም ደስ ይላል በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏 አሜን🙏አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏

  • @atlabachew1
    @atlabachew1 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን::

  • @abenetassefa1536
    @abenetassefa1536 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @user-qy8gj3yz7g
    @user-qy8gj3yz7g ปีที่แล้ว

    🌺🌺🌺👍

  • @user-qy8gj3yz7g
    @user-qy8gj3yz7g ปีที่แล้ว

    😍😍😍👍👍

  • @tigitmekonnen1506
    @tigitmekonnen1506 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን