ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይኔ አንች ልጅ ስወድሽ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ
የኔ ውድ እደት ነሽ ሀያቴዋ ወላሂ ምንግዜም እያሰብኩሽ ነበር እስካሁን ወልዳ ነው የሚሆነው እያልኩኝ ነበር አላህ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ እህትዋ አይዞሽ ወልጃለሁ ልትይ ነው ብየ ተሰብሬ ነበር በሩጫ ሀሳቡ ፍፍፍፍፍ ነው አሏህ አለሽ አብሽሪ እህትዋ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😁😁 እረ እንዳትሰበሪብኝ እኔም በብስራት ልመጣ ነበር የጠፋሁት
@@mamezedtube731😂😂የኔ ውድ አይዞሽ አላህ በሰለም ይፈርጅሽ እህትዋ ❤❤
❤❤
ወዓለይኪሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አብሽሪ ውዴ ኖርማል ነው ትወልጃለሽ የኔም እህት ትላንት ደውየ እናቴ 9ወሯኝ ጨርሳለች አለችኝ ግን ገናናት እሷም እንዳንችው እና አብሽሪ ስልሽ ነው አሏህ በሰላም ሁለት ያድርጋችሁ ሁላችሁንም ። ደሞ ማሻአሏህ አትክልቱ ደስ ሲል
አህለን ውደ ገናአሎለድሽም በሰላም ይገላግልሽ ማሻአላ አትክልት ያለበት ግቢ ደስ ይላል
ዜድዋ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሺ ማሬ በጣም በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሚጣየ በሠላም ትጣ ደሞ ሴት ናት ሰምተሻል
❤እኔም ❤
አላህ በሰላሁ ሁለት ያድርግሺ ያረብ እህቴ መልሰሺ ቸክ አድርጊ አብሺሪ አላህ ምጥሺን ያግራልሺ ያረብ
ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉ወለዲሽ እንዴ
ሀገራችሁ ያምራል ማሻአላህ
አብሽሪ ዉዴ ያጋጥማል እኔ የምሰራበት የሴትዬ ልጅ 10 ወር አልፏት ነው የወለደችዉ ኖረማል ነው አላህ በሰለም ሁለት ያድርግሽ
አብሽሪ. አላህ በሰላም ሁለት. ያርግሽ. አላህ. ያግራልሽ. ሀቢበቲ
አይዞሽ አላህ በሰላም ትወልጃለሽ
እህቴም በ10 ወሯ ነወ የወለደችወ በቅርብ አይዞሽ
እኻን በሰላም መጣሽ ውዴ
ወይ ስምር ዜድየ ❤❤❤
እያድታወስኩሺ ነበር ወላሂ. በሰላም. አላህ ሁለት ያድርግሺ
አህለን እሙ ቢላል የኔ እህት አላህ እቅፍድግፍያድርግሽ በሰላምወልደሽ ታቅፈሽያሳየን ያረብ
አሚን❤
አብሺሪ ዜድ እኔ 9 ወር 27ቀን የወለደኩት ወንድ ይዘገያል
የኔ ውድ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ወልደሽ ታቀፊ
አብሽሪ አላህ በሰላም ይገላግልሽ❤❤❤❤ወዲ ከሆነ ይጨምራ 10እስከ 15 ቀናት አብሽሪ
ማሻአላህአታክልቱሳያምርአላህበሰላምውለጅየኔቆጆለኛም ዱአአርጊልየርጉዝዱአይደርሳል
መርሀባ
የኔ አህት አይዞሽ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ አታስቢ አላህ እሱ ያሰረውን እሱ ይታዋል ኢሻአላህ
አህለን ኡሙ ቢላል ወላሂ በጉጉት እየጠበኩሽ ነበር ምሁናነው የጠፋችው ማንን ልጠይቅ እያልኩ ነበር አብሽሪ ውደዋ በሰላም ትወልጃለሽ ጎረቤትም ሳይሰማ በሰላም ወልደሽ ልጅሽን አቅፈሽ እምናይሽ ያርገን ዱአ እናደርጋለን በዱአ ከጎንሽ ነን አብሽሪ ሁቢ ቢላል ንፍቅ ብሎኛል ሀቢቢ ማሻአላህ ሀገራችን ደስ ሲል በሰላም ስትወልጅ እኛንም እዳረሽን ንገሪን እስከዛው እኛም በዱአ ከጎንሽ ነን ኡሙቢላል🌹🌹🌹
መርሀባ ዉዴ ቢላልም ደህና ነዉ❤
የኔውድ ዜድየ እያስብኩሽ ነበር ስጠፊ የወለድሽ መስሎኝ ነበር አላህ በሰላም ከሁለት ያርግሽ የኔ ደርባባ❤❤❤
አይዘሽ እህቴ አላህበሰላም ሁለት ያድርግሽ
አላህ ያለ ቀን ይመጣል የኔውድ አብሺሪ እዳትጨናነቂ ኢሻአላህ ትወልጃለሺ
የኔዉድ አድ በቀረበት አድ ባጠብሸበት ቁጠረው
ያረብ አላህ በሰላም ይፈርጂሽ እኔም 9ወር ገብቸ ውውውውይ ያለው ጭቀት ከባድነው አይዞሽ
በጣም
አላህ በሰላም ይገላግልሺ
አትጨናነቂ ደአ አድርጊ ስጠፊ የለድሽ ነበር የሰለኝ
አብሺሪየኔእህትአላህ በሠላምሁለትያድርግሺ❤❤
አላህ በሰለም ይገልግላችሁ የኔምእህት እርጉዝናት ወላሂ9ወርገብታ በየቀኑ እደውላለሁ አልወለድኩም ትለኛለች በ10ወርነውደ እምወልጅው እላታለ😁👍❤️
አሚን😂
አላህበሰላም እሁለትያረግሺ
አላህ በሰላም እሁለት ያርግሽ ሁቢ ምንም ነገር አትውሰዲ እንቅስቃሴ አርጊበተረፈ ቁረን አዳምጭ
ቁርአን አዳምጭ ለልችሽም ጡሩነው
እሽ
የኔወደሠወደሺኮ❤❤❤❤
ቴምር ብይ ተልባ ጠጪ አሪፍ ነው
አብሺራ የኔ እህት በሰላም ሁለት ያድረግሸ ያራብ
አሚን
አብሸሪ አላህ በሰላም ዉጃ
ተንቀሳቀሽ ውዴ አትቀመጭ ተልባ በየቀኑ ጠጭ
ማሻአላህ
መሻአላህ ሲያምር አካባቢው🥰🥰🥰አላህ በሠላም ይፈርጂሺ እህትአብሺሪ!💞💞💕💕በሰላም ወልዴሺ ሳሚ እህት🥰
ማሻአላህ❤❤🎉🎉
አይዞሽ ዜድየ በሠላም ወልደሽ ደሞ እንይሽ🎉
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሏህ በሰላም የምትወልጅ ያድርግሽ አይዞሽ ማሻአሏህ ያምራል አትክልትሽ ሀገሬ ትያለሽ እዴ ዜድ ሀገርሽ ተቀምጠሽ እዛው ሆነሽ ትናፍቂያለሽ እ ክክክ ❤🥰😅
😂😂😂6ወሬ ቤተሰቤ ጋ ከሄድኩ
Wl wr wb Mashaallaah Mashaallaah ❤❤❤❤
አህለን ዜድየ እኮንሠላምመጣሺ ማሻላህ ሁሉምያምራል አታክልቱም እቃውም❤❤❤
ወላሂ ኖትፊኬሽኑን ሳይ ወልደሽ መስሎኝ ሮጨ የመጣዎት ኸይር ኢንሻ አላህ አላህ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ የጀርባሽን በፊትሽ ያድርግልሽ ፖ የአሮጊት መራቂ ሆንኩ ኮ 😅
አሚን አቦ የኔ መራቂ
አላህ በሰላም ይገላግልሽ አብሽሪ
ስትጠፊ ወልደሽ ነውብየ ነበር አላህ ሁለትያድርግሽ
መሸአላ አህን ዜድ
አይዞሽ አላህ በሰላም ይፍርጅሽ እነንም ደምርኝ ውዶቸ
ተልባ ጠች ውዴ ኢሸአላህ አላህ ሶሊህ ልጅ ይወፍቅሽ ይወፍቀን እኔም እርጉዝ ነኝ አልሀምዱሊላህ
ሌሺ ተልባ እኔም ሳረግዝ እንድጠጣ
ማሻአላህ ግቢያችሁ ሲያምር እስከአሁን አልወለድሽም እንደ Z ወልዳይሆናል የጠፈችው እያልኩ ሠርፕራይዝ እየጠበኩነበር አላህ በሠላም ይፈርጂሽ🎉🎉🎉
አላህ በሰላም እሁለት ያርግሽ ሀቢቢቲእንዳትጨናነቂ ዚክር አብዠ
አሚን እሽ
ማሻአላህ ዜድ አላህ በደስታ ያገናኘን ሙዙና ፓፓየው ላይ እደርሳለሁ ኢንሻአላህ😢🌸🌸🌸😍
ኢንሻ አላህ
ሙስ ፍሬ አለው እንደት ነው እሚዘራው አገሬ ስኸድ እግቢ እንድተክል በአላህ
ሙዝ
አህሌን ዜዷ
አይዞሽአላህበሠላምእሁለትያዲርግሽያጥርወፍአትስማሽ❤ ግንጪቀትአስወግዲ ቀጥይበብስራትብቅበሉ ግንእደወለዲሽ አደር ቶሎአሳዉቁን
መርሀባ ኢንሻ አላህ
🎉እህት ያለቀኑ አይወለድም ቀኑን ተሳስተሽ ነዉ እጅ ተቀኑ አያልፍም ተመጣም ቆይ አሁን ማለት አይቻልም አይዞሽ አላህ ጠነኛልጅ ያሳቅፍሽ🌹
ማሻ አላህ❤
አብሽሪ እስከ 42 ሳምንት ኖርማል ነው ወንድ ሲሆን ደሞ ትንሽ ይዘገያል እስከ 9 ወር ከ15-20 ቀን ይዘገያል አብሽሪ አላህ ካለው ቀን አያልፍም አትጨናነቂ
ما شاء الله ما شاء الله ❤❤🎉🎉
ኢሻአላህ አብሸሪ
አሰላምአሌኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ ማሻአላህ የት አሰላምአሌኩምእራህመቱላሂወበረካትሁሰላምነሽማሻአላህየትሀገርነሽእሲቦታፈልጊልኝኮምበል ር ነሽ እሲ ቦታ ፈልጊልኝ ኮምበልሻ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ እኔ ገርባ ነኝ
አላህ በሠላም ይገላግልሽሽሽ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዶክተር አያውቅም መቸ ምጥ እንደሚመጣ እኮ 15 ቀን ይጨምራል
🎉🎉🎉
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እንደት ነሽ ዜድየ አላህ በሰላም ሁተት ያድርግሽ ማሬ ነጃት የት ነው ያለች ቨደዎ ለቃ አይችቻት ነበር ዛሬ የት እዳለች አላቅ ውዴ
ዱባይ ናት
አህለን እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤
አላህ ጋችጋርይሁን
ወንድ ከሆነ ይዘገያል የወንድሜ ሚስት 9ጨርሶ እራሱ በጣም ቆይታ ነው የወለደችው አላህ ሰላም ይገልግልሽ
ቀኑን ስለማያውቁት ነው እንጂ አይጨምርም እኔም ወንድ ልጅ ወልጃለሁ እንዳውም 8ወር ከ28 ቀን ሲሆነኝ ነው የወለድኩት
አልወለድሲምዴ ዜድየ
አወ ገና ነኝ
ማሬ አረብያ መጅሊስ አሳይን ቀጣይ ቪደወ እዛው ገርባ እድታሰሪልኝ
ገርባ የችዴ??
@@አሚነኝከወሎ አወ ገርባ ነኝ
@@አሚነኝከወሎ awo
እዳታስቢ
የኔውድ አርባሁለት ሳምት ማርገዝ ይቻላል
ኖርማል ነዉ ግን
ሙዝ እንደት ነው እሚተከለው ፓፓየም
ከግብርና ይገዛል
👍🤲❤
مَاشَآءَاللّٰه
መቸተትክሎነው. ሙዘ. ስትአመተ ይቆያል
አንድ አመት ሆነዉ
ቤትሽን አሠራሩን አሣይን ውጩንም ውሥጡንም
አለ የተለቀቀ ቪደወ
ገርባ ማብራት ዉሃ መንገድ የማይነከው ቦታ በስንት ይገኛል ?,
ምሪት ከሆነ እስከ ሁለት ነጥብ
@@mamezedtube731 ህገወጥ እሱን አቅም የለም ዉዴ ማብራት ዉሃ የሚገባው ካለ ብየ ነው
@@mamezedtube731ውሸት እኔ እደዚህ ቢገኝ ቤት አለኝ የሚሸጥ
ዜዷ እከታተልሻለሁ ኮሜንት አልወድም ብዙ ጊዜ ሳኡድን ለቅቄ ገርባ ልምጣዴ ዩቱብ አብረን እንሰራ ከሆነ አላማ አለኝ ኢትዮ መጥቸ ንግድን በኦላይን መስራት
ደሞ በሰላም ውለጅ
ኢንሻ አላህ ነይ እንሰራለን ኢንሻ አላህ
ኮንበልሻ ወይስ ገርባ ነሽ
ገርባ
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ወይኔ አንች ልጅ ስወድሽ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ
የኔ ውድ እደት ነሽ ሀያቴዋ ወላሂ ምንግዜም እያሰብኩሽ ነበር እስካሁን ወልዳ ነው የሚሆነው እያልኩኝ ነበር አላህ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ እህትዋ አይዞሽ ወልጃለሁ ልትይ ነው ብየ ተሰብሬ ነበር በሩጫ ሀሳቡ ፍፍፍፍፍ ነው አሏህ አለሽ አብሽሪ እህትዋ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😁😁 እረ እንዳትሰበሪብኝ እኔም በብስራት ልመጣ ነበር የጠፋሁት
@@mamezedtube731😂😂የኔ ውድ አይዞሽ አላህ በሰለም ይፈርጅሽ እህትዋ ❤❤
❤❤
ወዓለይኪሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
አብሽሪ ውዴ ኖርማል ነው ትወልጃለሽ የኔም እህት ትላንት ደውየ እናቴ 9ወሯኝ ጨርሳለች አለችኝ ግን ገናናት እሷም እንዳንችው እና አብሽሪ ስልሽ ነው አሏህ በሰላም ሁለት ያድርጋችሁ ሁላችሁንም ። ደሞ ማሻአሏህ አትክልቱ ደስ ሲል
አህለን ውደ ገናአሎለድሽም በሰላም ይገላግልሽ ማሻአላ አትክልት ያለበት ግቢ ደስ ይላል
ዜድዋ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሺ ማሬ በጣም በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሚጣየ በሠላም ትጣ ደሞ ሴት ናት ሰምተሻል
❤እኔም ❤
አላህ በሰላሁ ሁለት ያድርግሺ ያረብ እህቴ መልሰሺ ቸክ አድርጊ አብሺሪ አላህ ምጥሺን ያግራልሺ ያረብ
ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉ወለዲሽ እንዴ
ሀገራችሁ ያምራል ማሻአላህ
አብሽሪ ዉዴ ያጋጥማል እኔ የምሰራበት የሴትዬ ልጅ 10 ወር አልፏት ነው የወለደችዉ ኖረማል ነው አላህ በሰለም ሁለት ያድርግሽ
አብሽሪ. አላህ በሰላም ሁለት. ያርግሽ. አላህ. ያግራልሽ. ሀቢበቲ
አይዞሽ አላህ በሰላም ትወልጃለሽ
እህቴም በ10 ወሯ ነወ የወለደችወ በቅርብ አይዞሽ
እኻን በሰላም መጣሽ ውዴ
ወይ ስምር ዜድየ ❤❤❤
እያድታወስኩሺ ነበር ወላሂ. በሰላም. አላህ ሁለት ያድርግሺ
አህለን እሙ ቢላል የኔ እህት አላህ እቅፍድግፍያድርግሽ በሰላምወልደሽ ታቅፈሽያሳየን ያረብ
አሚን❤
አብሺሪ ዜድ እኔ 9 ወር 27ቀን የወለደኩት ወንድ ይዘገያል
የኔ ውድ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ወልደሽ ታቀፊ
አብሽሪ አላህ በሰላም ይገላግልሽ❤❤❤❤ወዲ ከሆነ ይጨምራ 10እስከ 15 ቀናት አብሽሪ
ማሻአላህአታክልቱሳያምር
አላህበሰላምውለጅየኔቆጆ
ለኛም ዱአአርጊል
የርጉዝዱአይደርሳል
መርሀባ
የኔ አህት አይዞሽ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ አታስቢ አላህ እሱ ያሰረውን እሱ ይታዋል ኢሻአላህ
አህለን ኡሙ ቢላል ወላሂ በጉጉት እየጠበኩሽ ነበር ምሁናነው የጠፋችው ማንን ልጠይቅ እያልኩ ነበር አብሽሪ ውደዋ በሰላም ትወልጃለሽ ጎረቤትም ሳይሰማ በሰላም ወልደሽ ልጅሽን አቅፈሽ እምናይሽ ያርገን ዱአ እናደርጋለን በዱአ ከጎንሽ ነን አብሽሪ ሁቢ ቢላል ንፍቅ ብሎኛል ሀቢቢ ማሻአላህ ሀገራችን ደስ ሲል በሰላም ስትወልጅ እኛንም እዳረሽን ንገሪን እስከዛው እኛም በዱአ ከጎንሽ ነን ኡሙቢላል🌹🌹🌹
መርሀባ ዉዴ ቢላልም ደህና ነዉ❤
የኔውድ ዜድየ እያስብኩሽ ነበር ስጠፊ የወለድሽ መስሎኝ ነበር አላህ በሰላም ከሁለት ያርግሽ የኔ ደርባባ❤❤❤
አይዘሽ እህቴ አላህበሰላም ሁለት ያድርግሽ
አላህ ያለ ቀን ይመጣል የኔውድ አብሺሪ እዳትጨናነቂ ኢሻአላህ ትወልጃለሺ
የኔዉድ አድ በቀረበት አድ ባጠብሸበት ቁጠረው
ያረብ አላህ በሰላም ይፈርጂሽ እኔም 9ወር ገብቸ ውውውውይ ያለው ጭቀት ከባድነው አይዞሽ
በጣም
አላህ በሰላም ይገላግልሺ
አትጨናነቂ ደአ አድርጊ ስጠፊ የለድሽ ነበር የሰለኝ
አብሺሪየኔእህትአላህ በሠላምሁለትያድርግሺ❤❤
አላህ በሰለም ይገልግላችሁ የኔምእህት እርጉዝናት ወላሂ9ወርገብታ በየቀኑ እደውላለሁ አልወለድኩም ትለኛለች በ10ወርነውደ እምወልጅው እላታለ😁👍❤️
አሚን😂
አላህበሰላም እሁለትያረግሺ
አላህ በሰላም እሁለት ያርግሽ ሁቢ ምንም ነገር አትውሰዲ እንቅስቃሴ አርጊበተረፈ ቁረን አዳምጭ
ቁርአን አዳምጭ ለልችሽም ጡሩነው
እሽ
የኔወደሠወደሺኮ❤❤❤❤
ቴምር ብይ ተልባ ጠጪ አሪፍ ነው
አብሺራ የኔ እህት በሰላም ሁለት ያድረግሸ ያራብ
አሚን
አብሸሪ አላህ በሰላም ዉጃ
ተንቀሳቀሽ ውዴ አትቀመጭ ተልባ በየቀኑ ጠጭ
ማሻአላህ
መሻአላህ ሲያምር አካባቢው🥰🥰🥰
አላህ በሠላም ይፈርጂሺ እህት
አብሺሪ!💞💞💕💕በሰላም ወልዴሺ ሳሚ እህት🥰
ማሻአላህ❤❤🎉🎉
አይዞሽ ዜድየ በሠላም ወልደሽ ደሞ እንይሽ🎉
አሚን❤
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሏህ በሰላም የምትወልጅ ያድርግሽ አይዞሽ ማሻአሏህ ያምራል አትክልትሽ ሀገሬ ትያለሽ እዴ ዜድ ሀገርሽ ተቀምጠሽ እዛው ሆነሽ ትናፍቂያለሽ እ ክክክ ❤🥰😅
😂😂😂6ወሬ ቤተሰቤ ጋ ከሄድኩ
Wl wr wb Mashaallaah Mashaallaah ❤❤❤❤
አህለን ዜድየ እኮንሠላምመጣሺ ማሻላህ ሁሉምያምራል አታክልቱም እቃውም❤❤❤
ወላሂ ኖትፊኬሽኑን ሳይ ወልደሽ መስሎኝ ሮጨ የመጣዎት ኸይር ኢንሻ አላህ አላህ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ የጀርባሽን በፊትሽ ያድርግልሽ ፖ የአሮጊት መራቂ ሆንኩ ኮ 😅
አሚን አቦ የኔ መራቂ
አላህ በሰላም ይገላግልሽ አብሽሪ
አሚን
ስትጠፊ ወልደሽ ነውብየ ነበር አላህ ሁለትያድርግሽ
መሸአላ አህን ዜድ
አይዞሽ አላህ በሰላም ይፍርጅሽ እነንም ደምርኝ ውዶቸ
ተልባ ጠች ውዴ ኢሸአላህ አላህ ሶሊህ ልጅ ይወፍቅሽ ይወፍቀን እኔም እርጉዝ ነኝ አልሀምዱሊላህ
ሌሺ ተልባ እኔም ሳረግዝ እንድጠጣ
ማሻአላህ ግቢያችሁ ሲያምር እስከአሁን አልወለድሽም እንደ Z ወልዳይሆናል የጠፈችው እያልኩ ሠርፕራይዝ እየጠበኩነበር አላህ በሠላም ይፈርጂሽ🎉🎉🎉
አላህ በሰላም እሁለት ያርግሽ ሀቢቢቲ
እንዳትጨናነቂ ዚክር አብዠ
አሚን እሽ
ማሻአላህ ዜድ አላህ በደስታ ያገናኘን ሙዙና ፓፓየው ላይ እደርሳለሁ ኢንሻአላህ😢🌸🌸🌸😍
ኢንሻ አላህ
ሙስ ፍሬ አለው እንደት ነው እሚዘራው አገሬ ስኸድ እግቢ እንድተክል በአላህ
ሙዝ
አህሌን ዜዷ
አይዞሽአላህበሠላምእሁለትያዲርግሽያጥርወፍአትስማሽ❤ ግንጪቀትአስወግዲ ቀጥይበብስራትብቅበሉ ግንእደወለዲሽ አደር ቶሎአሳዉቁን
መርሀባ ኢንሻ አላህ
🎉እህት ያለቀኑ አይወለድም ቀኑን ተሳስተሽ ነዉ እጅ ተቀኑ አያልፍም ተመጣም ቆይ አሁን ማለት አይቻልም አይዞሽ አላህ ጠነኛልጅ ያሳቅፍሽ🌹
አሚን
ማሻ አላህ❤
አብሽሪ እስከ 42 ሳምንት ኖርማል ነው ወንድ ሲሆን ደሞ ትንሽ ይዘገያል እስከ 9 ወር ከ15-20 ቀን ይዘገያል አብሽሪ አላህ ካለው ቀን አያልፍም አትጨናነቂ
ما شاء الله ما شاء الله ❤❤🎉🎉
ኢሻአላህ አብሸሪ
አሰላምአሌኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ ማሻአላህ የት አሰላምአሌኩምእራህመቱላሂወበረካትሁሰላምነሽማሻአላህየትሀገርነሽእሲቦታፈልጊልኝኮምበል ር ነሽ እሲ ቦታ ፈልጊልኝ ኮምበልሻ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ እኔ ገርባ ነኝ
አላህ በሠላም ይገላግልሽሽሽ
አሚን
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዶክተር አያውቅም መቸ ምጥ እንደሚመጣ እኮ 15 ቀን ይጨምራል
ማሻአላህ
🎉🎉🎉
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እንደት ነሽ ዜድየ አላህ በሰላም ሁተት ያድርግሽ ማሬ ነጃት የት ነው ያለች ቨደዎ ለቃ አይችቻት ነበር ዛሬ የት እዳለች አላቅ ውዴ
አሚን
ዱባይ ናት
አህለን እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤
አላህ ጋችጋርይሁን
አሚን
ወንድ ከሆነ ይዘገያል የወንድሜ ሚስት 9ጨርሶ እራሱ በጣም ቆይታ ነው የወለደችው አላህ ሰላም ይገልግልሽ
ቀኑን ስለማያውቁት ነው እንጂ አይጨምርም እኔም ወንድ ልጅ ወልጃለሁ እንዳውም 8ወር ከ28 ቀን ሲሆነኝ ነው የወለድኩት
አልወለድሲምዴ ዜድየ
አወ ገና ነኝ
ማሬ አረብያ መጅሊስ አሳይን ቀጣይ ቪደወ እዛው ገርባ እድታሰሪልኝ
እሽ
ገርባ የችዴ??
@@አሚነኝከወሎ አወ ገርባ ነኝ
@@አሚነኝከወሎ awo
እዳታስቢ
የኔውድ አርባሁለት ሳምት ማርገዝ ይቻላል
ኖርማል ነዉ ግን
ሙዝ እንደት ነው እሚተከለው ፓፓየም
ከግብርና ይገዛል
👍🤲❤
مَاشَآءَاللّٰه
መቸተትክሎነው. ሙዘ. ስትአመተ ይቆያል
አንድ አመት ሆነዉ
ቤትሽን አሠራሩን አሣይን ውጩንም ውሥጡንም
አለ የተለቀቀ ቪደወ
ገርባ ማብራት ዉሃ መንገድ የማይነከው ቦታ በስንት ይገኛል ?,
ምሪት ከሆነ እስከ ሁለት ነጥብ
@@mamezedtube731 ህገወጥ እሱን አቅም የለም ዉዴ ማብራት ዉሃ የሚገባው ካለ ብየ ነው
@@mamezedtube731ውሸት እኔ እደዚህ ቢገኝ ቤት አለኝ የሚሸጥ
ዜዷ እከታተልሻለሁ ኮሜንት አልወድም ብዙ ጊዜ
ሳኡድን ለቅቄ ገርባ ልምጣዴ ዩቱብ አብረን እንሰራ ከሆነ አላማ አለኝ ኢትዮ መጥቸ ንግድን በኦላይን መስራት
ደሞ በሰላም ውለጅ
ኢንሻ አላህ ነይ እንሰራለን ኢንሻ አላህ
ኮንበልሻ ወይስ ገርባ ነሽ
ገርባ
ማሻአላህ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ
❤❤❤❤