የአእላፋት ዝማሬ | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025
  • "እርሱም የዚህን ዓይነት ትእዛዝ ተቀብሎ ወደ ውስጠኛው ወኅኒ ጣላቸው፥ እግራቸውንም በግንድ አጣብቆ ጠረቃቸው። በመንፈቀ ሌሊት ግን ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ እግዚአብሔርን በዜማ ያመሰግኑ ነበር፥ እስረኞቹም ያደምጡአቸው ነበር" ሐዋ. 16:24
    "የጠገበች ነፍስ የማር ወላላ ትረግጣለች፤ ለተራበች ነፍስ ግን የመረረ ነገር ሁሉ ይጣፍጣታል" ምሳ. 27:7
    ለመመዝገብ ይህንን ይጫኑ
    forms.gle/XGBU...

ความคิดเห็น • 801

  • @hirutGirma-xn3ro
    @hirutGirma-xn3ro ปีที่แล้ว +30

    ቀሲስ መንግስቱ (የእናቴ ልጅ) ፣መምህር ዘበነ ለማ (ዶ/ር)፣ አባ ገብረኪዳን ግርማ፣ መምህር ሮዳስ ታደሰ (ዶ/ር)፣ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ከመስመራችሁ ሳትወጡ መንፈሳዊ ትምህርት ስለምትሰጡን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ትምህርቱ ስትሰጡን የእግዚአብሔር ቃል እንዴት መተለያየ መንገድ እንደሚገለፅ የነብሰ ምግብ የምትሰጡን ቃለ ህይወት ያሰማችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው በተለይ ወጣቶቹ የሰው መጨረሻው ሲያምር ነውእና ትናትና በዚች መድረክ ላይ መንፈሳዊ ትምህርት ሲያስተምሩን የነበሩ ዛሬ በሌላ መድረክ ላይ ናቸው ስለዚህ ለመምህሮቻችን ሁላችን ልንፀልይላቸው ይገባል፡፡

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 ปีที่แล้ว +1

      ምርጥ ሐሳብ ነው ፤ለሌሎቹም
      የእግዚአብሔር አገልጋዮችም ጭምርም ይሑን ፀሎታችን!!!

    • @SikoSilo-bi7ef
      @SikoSilo-bi7ef ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 ปีที่แล้ว +152

    ምንም አልልም ብቻ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ ፈጣሪህ የበለጠ እንድታገለግለው። ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በአዲስ አመት መጀመሪያተስፍችን እንዳፈካኸው መዳኒአለም ህወትህ ሁሉ ይፋካ አንተ ለእኛ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @selamethiopia8491
    @selamethiopia8491 ปีที่แล้ว +138

    ሀሳቡ በራሱ ልብ ይሞላል መምህር ሁሉንም በጉጉት እንጠብቃለን ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህራችን

  • @yeabsra-t8w
    @yeabsra-t8w ปีที่แล้ว +73

    ይህ ቀጣይነት ያለው ትልቅ ራእይ ያለው እና በሁሉም በዓላት ላይ መሆን ያለበት ነው!!!

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. หลายเดือนก่อน

    ❤የምወድህና የማከብርህ መምህርዬ❤
    ዲያቆን መምህር ሄኖክ ሀይሌ
    አንድ ነገር ልልህ እፈልጋለሁ መምህር አባ አባታችን መምህር ግርማን አትቃወም መምህር ስለነሱ እግዚአብሔርን በፀሎት መጠየቅ ይሻላል ደግሞ በርሜል ጋወርጊስ ሂደ በጌታ ልለምንህ የምወድህ መምህሬ❤
    ይህን ኮሜንት ካነበብከው ነፍሴ በጣም ትደሰታለች

  • @AlemMom-z9o
    @AlemMom-z9o 2 หลายเดือนก่อน

    የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅክ መምህራችን ተባረክ

  • @bezawitdemisse1455
    @bezawitdemisse1455 ปีที่แล้ว +82

    እጅግ የሚደንቅ መልካም ሀሳብ ነው!
    የቤተክርስትያንን ጠላት ያስታግስልን!
    ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ መምህራችን❤❤❤

    • @senaitlulseged1569
      @senaitlulseged1569 25 วันที่ผ่านมา

      እኔ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ትውልድ ነኝ❤

  • @debereboru7693
    @debereboru7693 ปีที่แล้ว +47

    ይሄ ነው ዛሬ ላይ ለተዋህዶ የሚገባትና የሚያስፈልጋት በእውነት መምህራችን በእጅጉ የተባረከ እና የተቀደሰ ክርስትያናዊ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @hemenhelita813
    @hemenhelita813 ปีที่แล้ว +1

    Kale hywet yaseman memehrachen
    Memehr Ke adis abeba wechi lalemew live bezegajelen

  • @janderebaw_media
    @janderebaw_media  ปีที่แล้ว

    "እርሱም የዚህን ዓይነት ትእዛዝ ተቀብሎ ወደ ውስጠኛው ወኅኒ ጣላቸው፥ እግራቸውንም በግንድ አጣብቆ ጠረቃቸው። በመንፈቀ ሌሊት ግን ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ እግዚአብሔርን በዜማ ያመሰግኑ ነበር፥ እስረኞቹም ያደምጡአቸው ነበር" ሐዋ. 16፣24
    "የጠገበች ነፍስ የማር ወላላ ትረግጣለች፤ ለተራበች ነፍስ ግን የመረረ ነገር ሁሉ ይጣፍጣታል" ምሳ. 27፣7
    ለመመዝገብ ይህንን ይጫኑ
    forms.gle/XGBUJspsT9KydX2a8

  • @kelemBekele
    @kelemBekele ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @senaitlulseged1569
    @senaitlulseged1569 25 วันที่ผ่านมา

    እኔ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ትውልድ ነኝ❤

  • @RodasDejene
    @RodasDejene ปีที่แล้ว

    ስለሁሉ ነገር እግዛብሔር ይርዳን መምህር

  • @bertukantefera9031
    @bertukantefera9031 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር። እግዚአብሔር ያበርታን።

  • @hanayemariam3023
    @hanayemariam3023 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @የድንግልልጅክርስቶስ
    @የድንግልልጅክርስቶስ ปีที่แล้ว +2

    ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ሁሌ የምመኘውን ምኞት ነው እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሐገር ቤቴ ገብቼ የጌታዬን የልደት በዓል ለማክበር ሐሳብ አለኝ ዝግጅቱም ላይ እገኛለው እምትመዘግቡኝም ከሆነ ኦላይን አጥንቼ ብዘምር የዘዉትር ምኞቴ ነው የዛሰው ይበለን

  • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
    @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ ปีที่แล้ว +1

    ከዚህ መልእክ በፊት ትችቱን ሰማሁ እና ነገሩ ድንቅ እንደሆነ ገመትኩ መምህር በርታ የጠላትን ወሬ እንዳትሰማ

  • @የገሀነብደጆችአይችሏትም
    @የገሀነብደጆችአይችሏትም ปีที่แล้ว +33

    እሰይ ከዘፈን ወጥተን መዝሙር ልናጠና ነው ተመስገን!! መምህር ምንም ቃል የለኝም እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ::

  • @menberetesfaye4468
    @menberetesfaye4468 ปีที่แล้ว

    ከሰይጣን እስራት የሚያመልጡ ነፍሳት እንደሚኖሩ ሁሉ ሰይጣንም የሚያመልጡትን ነፍሳትና አስመላጮችን መታገሉ አይቀርም እና እ/ር አምላክ ይርዳችሁ በርቱ በጣም ጓጉቻለው ፡፡ አሁን ሳስበው አጋንንት Vs ኦርቶዶክስ ይመስለኛል፣ ዝማሬያችንን ይቀበልልን

  • @MeskeremTeshome-d4u
    @MeskeremTeshome-d4u ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይፈቅድልናል የድንግል ልጅ

  • @BezaHone
    @BezaHone ปีที่แล้ว

    መሐረነ ዓብ ጸሎቱን እባካችሁ ኦንላይን አስተላልፍልን በአካል ለማንገኝ

  • @ZewdeZewde-rj2yi
    @ZewdeZewde-rj2yi ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ጠጋዉን ያብዛልህ ዉድ መምህራችን

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ድንቅ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ እኛንም ወደ መንገዱ ያስገባን የተዋህዶ ልጆች ክርስቶስን እያሰደብን መሆኑ አልገባንም መስቀል አንገታችን ላይ አስረን ከአጋንንት ጋር እየጨፈርን ክርስቶስን የደሙን ዋጋ እዳ አለብን እሱ ይርዳን እመ አምላክ ወላዲተ ቃል ማስተዋሉን ትስጠን

  • @Tube-gl8er
    @Tube-gl8er ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እባካችሁ ዲያቆን ሄኖክን ማግኘት እፈልጋለሁ ❤❤❤❤

  • @netsanetmulugeta2295
    @netsanetmulugeta2295 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይፍቀድልን ። መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ልቦና ይስጠን የድንግል ልጅ

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሄር ይመስገን እባካችው ይቀጥል ❤❤❤❤❤

  • @betelhembeti6706
    @betelhembeti6706 ปีที่แล้ว

    Egzeabher amlak... ..... Be betu yatsnak....... Yetebareku lijoch yistik

  • @TewodrosTib
    @TewodrosTib ปีที่แล้ว +26

    በእውነት ደስ የሚል ሀሳብ ነው ብዙ ጊዜ ቤተክርስቲያን ስንሄድ ብዙዎቻችን አብሮ መዘመር ስለማንችል ተመልካች ሆነን እንመጣለን ለጌታችን ልደት ቀን ብቻ ሳይሆን በማንኛውም ክብረ በዓላት ላይም የተጠኑ ሦስት አራት መዝሙሮች ተጠንተው በጋራ ቢዘመሩ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው

  • @kdstteklu8409
    @kdstteklu8409 ปีที่แล้ว +125

    አሜን እሺ መምህራችን ጥናቱን በያለንበት እንካፈላለን መርሐግብሩ አ.አ ብቻ ነው ወይስ በሁሉም ክፍለ ሀገር የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ነው?

    • @metasebeyasolomon5991
      @metasebeyasolomon5991 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ለዛ ቀን ያድርሰን የእኔም ጥያቄ ነው

    • @zemariamsolomon
      @zemariamsolomon ปีที่แล้ว

      Sk

    • @haregewainfisseha5971
      @haregewainfisseha5971 ปีที่แล้ว +7

      What about those who live in USA? We would like to participate please. The Almighty God bless you always!!!

    • @bethlehemwondimu5586
      @bethlehemwondimu5586 ปีที่แล้ว +1

      ምዝገባው ካላላቀ እና ማለቁን ብታሳውቁን

    • @atnafuatumo4046
      @atnafuatumo4046 ปีที่แล้ว

      ​​@@bethlehemwondimu5586 link bio ላይ አለ በዚህ ቲዩብ ላይ ለመመዝገብ

  • @dagimworku9952
    @dagimworku9952 ปีที่แล้ว +53

    በእውነቱ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። ለዚያች ዕለት በሰላም ያድርሰን ። ዘመኑንም የኪዳነ ምህረት ዘመን ያድርግልን ።

  • @wendwosenhailu5161
    @wendwosenhailu5161 ปีที่แล้ว +35

    ፈጣሪ ቢፈቅድ ከመስከረም 5 ጀምሮ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደቱን በዝማሬና በቅዳሴ።
    መምህር ሄኖክ የምወድህ በምክንያት ነው።

  • @tibeyinkebie7503
    @tibeyinkebie7503 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Egziabher amilak be selam yadirsen.

  • @selamabebe2695
    @selamabebe2695 ปีที่แล้ว

    Le Gena ager bet Yihe Amet yetebareke new Egziabher yimesgen lezi yaderesen ❤️❤️❤️

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu ปีที่แล้ว +38

    ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን ቃልሂወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ibexplushomeanddesign3830
    @ibexplushomeanddesign3830 ปีที่แล้ว +3

    የዚህ በረከት ተካፋይ ያርገን

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 ปีที่แล้ว

    Bexam bexam dasi yemil wubi hasabi Anigaf mahamir diqun Henok💯💯💯

  • @asnakechasaddis4838
    @asnakechasaddis4838 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @yemariamsamuel8112
    @yemariamsamuel8112 ปีที่แล้ว +1

    ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ መምህራችን❤🙏🙏🙏

  • @Efriemfe
    @Efriemfe ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር

  • @yitbarekgmariam
    @yitbarekgmariam ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይፍቀድልን ።

  • @Sirobnan21
    @Sirobnan21 ปีที่แล้ว

    BeEwenet min malet echilalew Amlaka kidusan yagzachu birtatun yistachu!!!

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ውድ መምህራችን ተባረክ

  • @yoditdesta6018
    @yoditdesta6018 ปีที่แล้ว

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን። የተሰጠህ ጸጋ እጅግ ልዩ ነው ለዚህም የክብር ባለቤት የሆነው አምላካችን ክብሩን ይውሰድ። የአእላፋት ዝማሬ በጣም ደስ ይላል። የደስታ እምባ አስነብቶናል። በአዲስ አበባ የተጀመረው ወደ አሜሪካ እንዲመጣ ጸሎቴ ነው።

  • @senaitbereket2369
    @senaitbereket2369 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ የሚድነቅ ሃሳብ ነው ይሄን ያሰበ ልብ እንዴት የታደለ ነው

  • @mekdelawittube747
    @mekdelawittube747 ปีที่แล้ว

    መልካም ነው ሁሌም ይህን የአለም ዳንኪራ በምን እናስቀረው ይሆን እንል ነበር ጥሩ ጅማሮ እንዲሆን እመኛለሁ እቅድ ብቻ ሆኖ እንዳይቀር እንማጸናለን።

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 ปีที่แล้ว +1

    አቤት አስተሳሰብ ተባረክልኝ በውነት በጣም ሰወቺን በምን አይነት መንገድ መስበክ እዳለብህ አነተኮ ተባረክ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +53

    ውድ መምህራችን በእውነት አዲሱ ዓመት ከባለፈው ዓመት ብዙ ነገሮች በችግር እና በመከራ ያለፍንበት ነው እና ሁለት ሺህ አስራ ስድስት ሁላችንም በንጹህ ህሊና እና በቅንነት እና ለእያንዳንዳችን መንፈስ ቅዱስ ውስጣችን ውስጣችን እንዲያድርብን መትጋት ይኖርብናል እና በእውነት ደሰት የሚል ብስራት ነው የነገርከን
    ለዛ ሰው ይበለን እግዚአብሔር 🙏❤

  • @dagimmekonnen6640
    @dagimmekonnen6640 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እንዴት አንዳጓጓኝ በርቱልን እንጠብቃቸዋለን ።

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 10 หลายเดือนก่อน

    ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር ❤❤❤❤❤

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 ปีที่แล้ว +11

    ❤❤❤❤❤ እውነት ይሕንን ዘመን የምሕረት ያድርግልን ዘረኝነት ጠፍቶ ፍቅርና አንድነት ይሁንልን መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete ปีที่แล้ว +1

    እንዴት የሚያጓጓ ቀን ነው። ምነው ኢትዮጵያ በሆንኩኝ❤

  • @ChaabdelaChaabde
    @ChaabdelaChaabde ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ መጠቀሚያው ብዙ ነው ይሄ ትውልድ የሞተውን ያክል የሚያነቃው ብዙ ነውና ፈጣሪ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን።

  • @rahelderese9706
    @rahelderese9706 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ወንድማችን አምላክ ያበርታህ

  • @natiw.mariam7880
    @natiw.mariam7880 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ድንቅ ሐሳብ ነው! መቼም ሐገርን(ህዝቡን) ያለ መሪ የማይተው አምላክ ይህንን ሐሳብ እንደገለጠላችሁ እሙን ነው፡፡ በምናቤ ሳየው እንባዬ መጣ፡ አምላከ ቅዱስ ያሬድ ያሰባችሁትን ሰማያዊ ሐሳብ ያሳካላችሁ እኛንም የምንባረክበት እሱን ከመስግነን የምንቀደስበት ያድርግልን፡፡ ቅስቀሳው በደንብ ይሰራ፡ ልምምዱም ተጠናክሮ ይቀጥል ፡ሁላችንም የዚህ ሰማያዊ ዓላማ ፈፃሚዎች ን፡ እሱ ቢረዳን፡ የዚያ ሰው ይበለን፡፡

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እናመሠግናለን ።

  • @bza7792
    @bza7792 ปีที่แล้ว

    መታደል ነዉ ተዋህዶ መሆን ለዛ ያድርሰን እግዚአብሔር አምላክ እመቤቴ ትጠብቃችሁ🙏

  • @FevenGetachew-m8t
    @FevenGetachew-m8t ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው መምህር ፈጣሪ የተሳካ ያድርግልን

  • @selamlemma6104
    @selamlemma6104 ปีที่แล้ว

    ምርጡ ወንድሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @RadiologyD
    @RadiologyD ปีที่แล้ว

    እጅግ ደስ የሚል ሀሳብ ነው: ተዋህዶ አንገትዋን እንድትደፍ በተደረገበት በዚህ ዘመን ይህን ስላሰባቹ ተባረኩልን:: ቦታው ግን #መስቀል_አደባባይ ቢሆን የሚል ሀሳብ አለኝ: ሀሳቡን የሚደግፍ Like

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ሄኒ ብቸኛዉ የምትረዳኝ ሰዉ ነህ። ሀጥያተኛ ነኝ ሀጥያቴ ደሞ ወደ ቤተክርስትያን እንዳልቀርብ ያስፈራኛል። 2016 የመለወጥ እና ወደ እግዚያብሄር የመቅረቢያ አመት ነዉ። ተመዝግቤያለሁ! እግዚያብሄር ይቅር ይበለን።

  • @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
    @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወትን ያሰማልን

  • @ኣድማሳዊት
    @ኣድማሳዊት 22 วันที่ผ่านมา

    የኔ ዉድ መምህር ❤

  • @YeshiBonsa
    @YeshiBonsa 8 หลายเดือนก่อน

    I am protestant but❤❤❤❤❤😍🥰the way he was teaching

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +1

    የጠገበች ነብስ የጣፈጠ መር ትረግጣለች
    የተራበች ነፍስ የመረረ ነገር ይጣፍጣታል

  • @YoditKumera
    @YoditKumera ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bettynurlign9914
    @bettynurlign9914 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን!!!!!

  • @ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር
    @ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ❤

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር የዛ ሰው ይበለን በጣም ጥሩ ሀሳብ ዲያቆን

  • @ሰውሁን-ነ8አ
    @ሰውሁን-ነ8አ ปีที่แล้ว +1

    ሁልጊዜ ያለውን ችግር እያማረሩ ከመኖር እንደዚህ እየሰሩ መታገል ነው የሚሻለው ትክክልም ነው ። በየዘመኑ እግዚአብሔር የሚያስነሳልን የመፍትሔ ሀሳቦችና ሰዎች አሉ አንተና ጓደኞችህ ለእኛ እነደዚያ ናችሁ። በእድሜና በጤና ይጠብቅልን።በጉጉት እየጠበቅነው ነው

  • @okellobusha1351
    @okellobusha1351 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ይህን 'የአእላፋት ዝማሬ' የተሰኘ ራእይ በአእምሮህ አንዲሰርጽና ወደ ተግባር እንዲተሮገም ያደረገው ልዑል አምላክ ይመስገን። አንተም አምላክ ለዚህ ልዩና ድንቅ ሥራ ስለመረጠህ ባለ ልዩ ታሪክ ነህ። እንዲሁም የሥራ ባልደርቦችህ ሁለ የዚህ ልዩ ወርቃማ ታሪክ ሰሪዎች ናቸው። ሁላችሁም ደስ ይበላችሁ ። እኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ሁሉ በአገር ቤት ያሉትም ይሁን በውጭ ዓለም እጅግ ደስ ደስ ብሎናል። አግዚአብሄር ይባርካችሁ። ህይወታችሁ ሁሉ ወርቅ በወርቅ ይሁንላችሁ። የጀመራችሁት ቅዱስ አላማም ስኬት በስኬት ያድርግላችሁ። አሜን።

  • @Zed-w8d
    @Zed-w8d ปีที่แล้ว

    ከመጓጓቴ የተነሳ ልቤ ተሰቀለ ቸሩ መዳኒአለም በቸር አድርሰን የአንተ መልካም ፍቃድ ይታከልበት

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 ปีที่แล้ว

    Konjo hasab naw egziabher yerdachihu yabaratatal

  • @frehiwottegegn7743
    @frehiwottegegn7743 ปีที่แล้ว

    Egziabher abzeto abzeto yibarkhe yichmerelhe

  • @elroitube27
    @elroitube27 ปีที่แล้ว +3

    እዛ ብኖር ብዬ ተመኝሁ ይሔን ያሰበ አዕምሮህ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ ይደግፋችሁ

  • @bemnetteshome9007
    @bemnetteshome9007 ปีที่แล้ว +40

    በጣም ደስ ይላል ክፉን በመልካም መቃወም ማለት ይህ ነው. ምዕመኑ ለምን ተቅበዝባዥ ሆነ ብሎ መውቀስ ብቻ ሳይሆን እንዲህ ያለ ፕሮግራም እያዘጋጀን ልናሳርፈው ይገባል ❤ በሰላም ያድርሰን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ዝግጁ ነን 🙏

  • @hanaworku2506
    @hanaworku2506 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይርዳን በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነዉ ለዛ ያድርሰን አሜን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ውድ መምህር በርቱልን በምትፈልጉት መንገድ መሳተፍ ባለብን እንድንሳተፍ እሱ ይርዳን ለመሳተፍ የብቃን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የሰላም የመፈቃቀር ስደት ርሀብ መገፋፋት መጠላላት ሁሉ የሚቀበርበት አመት ያድርግልን

  • @emuemu1805
    @emuemu1805 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ለዚያች ቀን ያብቃን
    የእኛ እቁ መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +1

    ስለማይነር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መሰላም ያድርሰን መምህሬ

  • @zerihuntesfaye5102
    @zerihuntesfaye5102 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን መምህር ሄኖክ ለዛ ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋህን ያብዛልን

  • @mulugetateherku-oi2kh
    @mulugetateherku-oi2kh ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እጅግ ጊዜዉን የዋጀ እና ህዝበ ክርስቲያኑ በእምነቱ እንዲበረታ ሚያደርግ ነገር ነዉ እግዚያብሔር ይርዳቹ በዝች ቅድስት ሀገር አንደዚ ያሉ መንፈሳዊ የዝማሬና የወንጌል ፕሮግራሞች መብዛት አለባቸዉ አለማዊዉን ነገር ድል ለመንሳት 🙏🙏🙏

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam2207 ปีที่แล้ว

    I can't wait to see👏🏽👏🏽👏🏽 እግዚአብሔር ፀጋውን ሞገሱን ያድሎት መምህር በጣም ጥሩ ነገር ነው:: የኛ የኦርቶዶክሳዊ ችግር ሰብሳቢ ማጣት ነው ኑ ማለት ብቻ በቂ እይደለም:: ብዙዎቻችን የተያዝን ነን እንዳንዴ ወደ ቤተክርስቲያን እሄዳለው እያልን የሚይዘን ነገር አለ:: እንደዚህ አይነት የግዴታ ጥሪ አስፈላጊ ነው::

  • @tinsaetilahun-o4w
    @tinsaetilahun-o4w ปีที่แล้ว

    እሺ መምህር ጸጋው ይብዛልህ

  • @Egzryia
    @Egzryia ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመቤታችን ትባርክህ በየገዳማቱ ሰዞር ምነው በሁሉም ቦታ ላይ ካህናቱ መሀረነአብና ኪዳን በደረሰ አንዴት በተባረክን ነበር ከማጠንቱጋር እያልኩ ሳሳሰብ ማን ይሰማኛል ብናገርሰ ብዬማን ይሰማኛል ሰል እመቤታችን ባንተ አደራ ተናገረችው የተመሰገነ ሰሙ ደግሞም ይመሰገነው
    በእውነት በወሬ እንዳይቀር በተለይ አርብ አርብ ያለከው ምድራችን እንድትፈወስ ፀሎት አሰፈላጊነው መንፈስ ቅዱስ ይርዳን አሜን

  • @gadisaalemayehu6932
    @gadisaalemayehu6932 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 Memehir kale hiwot yasemalin

  • @birkuwawakijera
    @birkuwawakijera ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሔር ፈቃዱ ይሁን

  • @michuyemaramliji4322
    @michuyemaramliji4322 ปีที่แล้ว

    Liyu asab new 🙏memerh tsegahun yabizalot❤😊

  • @taem_media
    @taem_media ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉 Eeeellill eliile Dess yebalen

  • @yearsamak.b2000
    @yearsamak.b2000 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ለዚህ የምስጋና ቀን ብቁ አድርገኝ

  • @ሀይሚየሚካኤልልጅ-ሠ2ረ
    @ሀይሚየሚካኤልልጅ-ሠ2ረ ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @hirutbekele5284
    @hirutbekele5284 ปีที่แล้ว

    የተከበሩ አስተማሪያችን ሆይ በጣም እና መሰግናለን እረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 ปีที่แล้ว

    የምር ይህንን ሃሳብህን በጣም ነው የምወደው ወጣቱን በጣም ነው የታደከው ሃይማኖቱን እንዲጠብቅ አድርገከዋል

  • @hamelmaltesfaye1453
    @hamelmaltesfaye1453 ปีที่แล้ว +1

    የማር ወለላ እንረግጣለን yesssssss

  • @KonjitWolde-g1s
    @KonjitWolde-g1s ปีที่แล้ว

    ሀሳቡ በራሱ ልብ ይሞላል መምህር ሁሉንም በጉጉት እንጠብቃለን ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህራችን

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ከዘው ያድርሰን እኔም ገናን ላሊበላ ለማክበር እቅድ አለኝ ብገኝ ደስ ይለኛል አሁን ግን ቤተሰብ በጦርነት እቤት አይወጡም መምጣቴን እስከመቀየር ድርስ እየወላወልኩ ነው ሀገራችን ሰላም ያድርገው እናቴ ኪዳነምህርት የአማርውን መስደድ ግፍ ተመልክተሺ ክልጂሺ አማልጂን በቃ በለን አምላክ

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 ปีที่แล้ว

    Eshi mameheri Kala Hiyewoitne Yesamalne Sagawene Yebezalehei Rageme Edema Yesetehei

  • @BetselotMaru
    @BetselotMaru ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Bruktawitkassa
    @Bruktawitkassa ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አማን አሜን አሜን💒💚💛❤️🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌻🍀🍀🙏🙏🙏

  • @Efrata210
    @Efrata210 ปีที่แล้ว +2

    እግዘኣብሄር ይባርክህ የልጅ አዋቂ❤❤❤