ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሀሌታ ቲቪ አጋር ሚዲያ የሆነውን ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል?👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇th-cam.com/video/bvqkI6twIgM/w-d-xo.html
Please rebuniwoch agenagug ke Hana gar bizu miteykat teyake aleg...please
ሌላ አውርቶ አደር አላደርግም
❤❤
ልጅት፡አድ፡ከነናቱ፡ከነመልአኮቹ፡ጉብኝተውሻል፡አሁንም፡አይለውሽ፡ፍፃሚሽን፡ያሳምርልሽ፡ለሁላችን፡ትምርትነሽ፡አድ፡ከነናቱ፡ከነመልአኮቹ፡ይጠብቅሽ።
🤔🤔🤔👇👇👇👇❤❤❤አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አለ!! ከአሜሪካ እብድት ኢትዮጵያዊ መደበቂያነት! በፍፁም መፃህፍ ቅዱስ ያላጣቀሰ በሰው አእምሮ የእግዚአብሔርን ማንነት የተተረጎመ እውቀት መሰል እውቀት!!! አዳምና ሄዋን የበሉት ዛፍ ክፉና ደጉን የሚገልጥ የእውቀት ዛፍ ነው ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ...ዐይን የሚከፍት ፍሬ ነበር መልካምም ይመሰል ነበር ነገርን ግን ሞትን የሚያመጣ ዛፍ ነው! ክፉና ደጉን የሚለየው ዛፍ ወደ ሞት ለምን መራቸው?! እህታችን የቆመችበት እውቀት ከዚህ ዛፍ ፍሬ ነው!! እውቀትና ብልጠት ይመሰላል ግን ጥፋት ነው!'ድምፅ ሰማሁ' ትለናለች የሰማችውን ድምፅ በተፃፈው የእውነት ቃል ያላመሳከረች ነገር ግን የአገርና የኋይማኖት ፍቅር ያዳበረች እህት ነች!! አገርና ኋይማኖት ግን የዘላለም ህይወትና እምነትን አይተካም!ፈጣሪ ከዕብራይስጥ ይልቅ ለግዕዠ ይቀርባል ብለን ለምናስብ እንድንታረም የሚያሰፈልገው የያዘንው ኋይማኖት የሰው ወይም የአይሁድ ነው። የወረሰነውና ሌላ ባለቤት ያለው ነው!! እኛ ቅጂ እንጂ ኦርጂናል የመፅሃፍ ቅዱሱ የሃይማኖቱ እና የባህሉ ባለቤት አይደለንም!!! የሰው ኋይማኖት የሰው መፅሃፍ ቅዱስ ከኋይማኖቱጋ የተያያዛ የሰው ባህልን ሳንረዳ እንደባለቤት ከባለቤቱ በላይ አዋቂ መሆን የመጀመሪው ሰህተት ነው!!! አብርሃምም ያቆብም ሙሴም ዳዊትም ክርስቶስም ጳውሎስም አይሁድ ናቸው!!! የሚናገሩበትም ቋንቋ ግዕዝ ሳይሆን ዕብራይስጥ ነው!!! ባህላቸውም እስራኤላዊ ነው!! አንድ ኢትዮጵያዊ አይሁዳዊን በዚህ ማንነቱ ሳያውቅው እና ሳይረዳው የአይሁድ የሆነውን የእኔም ነው ቢል እብደት ነው!! አንድ የጎጃም ገበሬ በባህሉ በአስተሳሰቡ በአነጋገሩ ከአንድ የባሌ ገበሬ ልዩ ነው ከአንድ ከአሜሪካ ገበሬጋ ደግሞ በፍፁም የራቀ ነው!! በአይሁድዊ እና በኢትዮጵያዊ ያለው የኋይማኖት ሆነ የመፅሃፍ ቅዱስ አረዳድ ያለው ልዩነት ከዚህ እጅ በጣም የባሰ ነው!! በተለይም ደግሞ የዛሬው ትውልድ ፍፅም የማይገናኝ ማንነት አለው!የሄዋንን ሰህተት ሄዋን እንዳትደግም ስለ አእውቀትዋ ፍሬ ቃሉ ምን ይላል!! እውን እህታችንን ይገልፃታል?እግዚአብሔር ሰለዛፉ ምን አለ??ዘፍጥረት 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁸ እግዚአብሔር አምላክም በምሥራቅ በዔድን ገነትን ተከለ የፈጠረውንም ሰው ከዚያው አኖረው።⁹ እግዚአብሔር አምላክም ለማየት ደስ የሚያሰኘውን፥ ለመብላትም መልካም የሆነውን ዛፍ ሁሉ ከምድር አበቀለ፤ በገነትም መካከል 👉የሕይወትን ዛፍ፥ 👉መልካምንና ክፉን የሚያስታውቀውንም ዛፍ አበቀለ። … ¹⁶ እግዚአብሔር አምላክም ሰውን እንዲህ ብሎ አዘዘው፦ ከገነት ዛፍ ሁሉ ትበላለህ፤¹⁷ ነገር ግን 👉መልካምንና ክፉን👈 ከሚያስታውቀው ዛፍ አትብላ፤ ከእርሱ በበላህ ቀን ሞትን ትሞታለህና።❤❤❤ለምን መልካምና ክፉን ከሚሳውቀው ዛፍ (እውቀት) እንዳይበላ ታዘዘ???ዛሬ ሰንቶቻችሁ ናችሁ ልጆቻችሁን መልካምና ክፉን እንዲያውቁ የምታሰተምሩት???እህታችን መልካሙንና ክፉን ለይቻለሁ ትለናለች!! አለባበሷ የኋይማኖታዊ ነው ለዓይን ድስ ይላል ንግግሯም ጥበብ የሞላበት ይመስላል!! እሷ ከበላችው የጥበብ ፍሬ ለመብላት ብዙዎች ይጎመጃሉ!! ከታችኛው የሄዋን ሃሳብጋ አነፃፅሩት እስኪ!!👇👇👇👇❤❤❤👇👇👇 የሄዋን ሰለዛፉ ምን አለች???ዘፍጥረት 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ እባብም እግዚአብሔር አምላክ ከፈጠረው ከምድር አውሬ ሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ ነበረ። ሴቲቱንም፦ በውኑ እግዚአብሔር ከገነት ዛፍ ሁሉ እንዳትበሉ አዝዞአልን? አላት።² ሴቲቱም ለእባቡ አለችው፦ በገነት ካለው ከዛፍ ፍሬ እንበላለን፤³ ነገር ግን በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ፥ እግዚአብሔር አለ፦ እንዳትሞቱ ከእርሱ አትብሉ አትንኩትም።⁴ እባብም ለሴቲቱ አላት፦ ሞትን አትሞቱም፤⁵ ከእርስዋ በበላችሁ ቀን 👉ዓይኖቻችሁ እንዲከፈቱ እንደ እግዚአብሔርም 👉መልካምንና ክፉን👈 የምታውቁ እንድትሆኑ እግዚአብሔር ስለሚያውቅ ነው እንጂ።⁶ ሴቲቱም ዛፉ 👉ለመብላት ያማረ እንደ ሆነ፥ 👉ለዓይንም እንደሚያስጎመጅ፥👉 ለጥበብም መልካም👈 እንደ ሆነ አየች፤ ከፍሬውም ወሰደችና በላች፤ ለባልዋም ደግሞ ሰጠችው እርሱም ከእርስዋ ጋር በላ።⁷ የሁለቱም 👉ዓይኖች ተከፈቱ👈፥ እነርሱም ዕራቁታቸውን እንደ ሆኑ አወቁ፤ የበለስንም ቅጠሎች ሰፍተው ለእነርሱ ለራሳቸው ግልድም አደረጉ።❤❤❤ ሴቲቱ እውቀት እና ጥበብ የመሰላት ሲያዮትም ደስ የሚል የመሰላት መልካምና ክፉን ለይቻለሁዓይኔ ተክፍቷል ማለት ወዴት ወሰዳት??? 👇👇👇👇ዘፍጥረት 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁷ የሁለቱም ዓይኖች ተከፈቱ፥ እነርሱም ዕራቁታቸውን እንደ ሆኑ አወቁ፤ የበለስንም ቅጠሎች ሰፍተው ለእነርሱ ለራሳቸው ግልድም አደረጉ።⁸ እነርሱም ቀኑ በመሸ ጊዜ የእግዚአብሔርን የአምላክን ድምፅ ከገነት ውስጥ ሲመላለስ ሰሙ፤ አዳምና ሚስቱም ከእግዚአብሔር ከአምላክ ፊት በገነት ዛፎች መካከል 👉ተሸሸጉ።⁹ እግዚአብሔር አምላክም አዳምን ጠርቶ፦ ወዴት ነህ? አለው።¹⁰ እርሱም አለ፦ በገነት ድምፅህን ሰማሁ፤ 👉ዕራቁቴንም ስለ ሆንሁ ፈራሁ፥ ተሸሸግሁም።👈¹¹ እግዚአብሔርም አለው፦ ዕራቁትህን እንደ ሆንህ👉 ማን ነገረህ? ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍ በውኑ በላህን?¹² አዳምም አለ፦ ከእኔ ጋር እንድትሆን የሰጠኸኝ ሴት እርስዋ ከዛፉ ሰጠችኝና በላሁ።¹³ እግዚአብሔር አምላክም ሴቲቱን፦ ይህ ያደረግሽው ምንድር ነው? አላት። ሴቲቱም አለች፦👉👉 እባብ አሳተኝና በላሁ።¹⁴ እግዚአብሔር አምላክም እባቡን አለው፦ ይህን ስላደረግህ ከእንስሳት ከምድር አራዊትም ሁሉ ተለይተህ አንተ የተረገምህ ትሆናለህ፤ በሆድህም ትሄዳለህ፥ አፈርንም በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ትበላለህ።¹⁵ በአንተና በሴቲቱ መካከል፥ በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፥ አንተም ሰኰናውን ትቀጠቅጣለህ።¹⁶ ለሴቲቱም አለ፦ በፀነስሽ ጊዜ ጭንቅሽን እጅግ አበዛለሁ፤ በጭንቅ ትወልጃለሽ፤ ፈቃድሽም ወደ ባልሽ ይሆናል፥ እርሱም ገዥሽ ይሆናል።¹⁷ አዳምንም አለው፦ የሚስትህን ቃል ሰምተሃልና፥ ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍም በልተሃልና ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን፤ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ በድካም ከእርስዋ ትበላለህ፤¹⁸ እሾህንና አሜከላን ታበቅልብሃለች፤ የምድርንም ቡቃያ ትበላለህ።¹⁹ ወደ ወጣህበት መሬት እስክትመለስ ድረስ በፊትህ ወዝ እንጀራን ትበላለህ፤ አፈር ነህና፥ ወደ አፈርም ትመለሳለህና።............................ የሚቀጥለው comment ላይ ቀጥሏል👉👉👇👇
ቃላት የለኝም,ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ,በጣም ጀግና እና አስተዋይ ልጂ ነሽ
Amelke yetabekate
😜😜😜
የቅዱሳን አባቶች አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም እጹብ ድንቅ ንግግር ነው መድኀኔዓለም በቤቱ ያጽናሽ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ።
ላንቺ የተሰጠን ጸጋ ለኛም ያድለን፡ ማስተዋሉን ይስጠን፡ ተባረኪ እህታችን
24 ሰዓት ሙሉ ብትናገር የማትሰለች እና ብዙ ትምህርት የምንማርባት እህታችን ሀና ዘ ኢትዮጵያ:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ከልጅሽ ጋር ይስጥሽ::
ጀግኒት እህቴ ❤❤❤ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ብዙ እህቶቻችንን እና ወንድሞቼ መመለስ ትችያለሽ በብዙሚድያነይ እግዚአብሔርም ይርዳሽ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤ሁሉም ነገር ስለ ቤተክርስትያናችንም ስለ እኛ ስህታችን በትክክል ገልጸሸዋል ተባረኪ 🙏❤
በሳል ልጅ። የእመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን ምልጃ አይለይሽ። ሴቶች ልጆች እባካችሁን እናንተ የተፈጠራችሁት እንደ እየሱስ ክርስቶስ እናት እንደ ቅድስት ማርያም እንድትሆኑ እንጂ እንደሎጥ ሚስት እድትሆኑ አልነበረም።
ሀኒቾ ክርስቶስ ኢየሱስ በቤቱ ያፅናሽ። ለእኛ ኦርቶዶክሳያን ሴቶች አረአያ ነሽ ማማዬ❤
❤ድንቅ ልጅ ❤እግዚአብሔር ሊጠቀምብሽ ስለፈለገ ከዛ ከእሳት አኗኗር መንጥቆ አወጣሽ!!! የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏❤❤❤
የቅዱሳን አባቶች አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም እጹብ ድንቅ ንግግር ነው መድኀኔዓለም በቤቱ ያጽናሽ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ
አኔ አራሴ አዚህ america መድሃኒት ላይ ነዉ የሚሰራው ይቺ ልጅ ያለችው በሙሉ ልክ ናት አንደው ላንቺ የገለሰልሽ አምላክ ለኛም ይግለስልን ተባረኪ ፈጣሪ በቤቱ ቀድሶ በጽናት ያኑርልን አኔ አራሴ ባዶዎች መሆናቸውን ሳውቅ ሀገሬ መንኩሺ ብኖር አመኛለው
እኔም
እግዚአብሔር የልባችሁም ምኞታችሁን ይፈጽምላችሁ ሱባየ ያዙ መልስ ታገኛላችሁ ወደግሞ መምህር ተስፍየ ገጠመኝ ብላችሁ እይ ለጥያቂችሁ መልስ ታገኛላችሁ
Excellent!
እግዚያብሄር አምላክ ለአንቺ የገለጸልሽን እውነት እና ጽናት ለእኔም እንዲያድለኝ ከልቤ እመኛለሁ ።የድንግል ልጅ በቤቱ ያኑርሽ አሜን።
እውነትሽን ብለሻል ሀና ዘ ኢትዮጵያ የ አባቶቻችን በረከታቸው የ ቅዳሳን ምልጃና ፀሎት ካንቺ ጋር ይሆን ዘንድ ከልቤ ተመኘሁ 🙏🙏🙏
ሙሉ ደሰታ ቤተክርስቲያን ውስጥ አለ!!10000000000000%በህይወት አይቼዋለሁ
ትክክል
Realyyyyyyy
AWO
ምን አይነት የተባረኩ እናትና አባት ነዉ ያሳደገሺ. የልጆቻችን ሁሉ ተሰፋ ነሺ ቀጥይበት በሄድሺበት ሁሉ እግዚአብሔር ይከተልሺ.
ታድለሽ በማርያም❤🥰! እራሷ እናትሽ እመብርሀን ፈልጋሽ ወዳሽ መርጣሽ ነው ወደ ቤቷ የመለሠችሽ ማየትሽም መልካም ነው። ለኛ በሀጢያት ለተጨማለቅን ባሪያዎቿ ምሣሌ እንድትሆኚና ለኛ ማስተማርያ እንድትሆኚ ተመርጠሽ ነው የኔ ልዕልት እድል መታደል ነውና የታደልሽ ነሽ በርቺ ጠንክረሽ ሌሎችንም አጠንክሪ እመብርሀን አብዝታ ትባርክሽ❤❤❤🙏
እግዚአብሔር ሲመርጥ እንደዚህ ነው ፍፃሜሽን ያሳምረው❤❤❤
ኣሜን
Amen Amen amen
Egiziabher Yebarkisch Amen 🙏🙏🙏
ሀና ማለት ኢትዮጵያዊ ማንነት እና ኦርቶዶክሳዊ ማንነት ገብቷት የባቢሎኗ ሀገር ገንዘብ፣ ኑሮ፣ ህይወት ሳያጓጓት በጊዜ ያመለጠች የምኮራባት ጀግና ሴት ነች።
Betkkkl. Yemtaskena lj
Kayet now yemalatachu bakish woyi good sawi tiliq sihtata sisara lik indazch lijtuwa aqalo aqalo yilal ayii indo kenate musilimoch ayishakum miknatum inasu tiyaqe yitayiqalu iyesus kirstos bemariyam mahatsan wist benabarabat gize mani now keza bafit semayinina midrn yefatara yilalu woyins mariyam nachi amilak yilalu maches inatee yemitlut iyesusi ckrstos miljawun chariso wode samayi keheda bohala now igzabiher yehona tilalachu isk indaza kahona wode samayi iskihed diras lela 2 fatar nabara malat now woyins indat now
futur yamalidal tilalachu tada yet now yamalatachu indet futur liyamalad yichilal indaza kahona bemahal bemahal sawi mamalad yemichli kahona indaz kahona betam euko qalal now hulum.sawi yamaldal malat now yawi hulum hatiyatun sartowal kefatar beqar barigt yesihtatachin matani yilayayali injy ingid sihtat yalisara sawi kale fitsum sawi kale ingid ye sawi sawi sayihon fatar now injy
Awo mariyam inatachi awo kehulum inatoch tibalitalech kestoch hulu tibalitalech tilq kibr aleni lasuwa betam inwodatalen gin inate mawudadina amilakinatun tagachalachu wode sigdat tihedulatalachu fatar le inatachin maraiya sigadulat alalunim isu yenate filsfnachu now
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾 ሃኒዬ እንዳንቺ ያለውን መልካም ሰው ሃይማኑቱን የሚያከብርና ግብረገባዊነቱን በተግባር የሚያውል ትውልድ ያብዛልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ 💚💛❤️
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
እህቴ ትለይያለሽ እውነት በደንብ ገብቶሻል ለብዙዎቻችን ምሳሌ ነሽ. የድንግል ልጅ በቤቱ ያፅናሽልጆችን በተመለከተ እውነት ብለሻል እግዚአብሔር ደጉን ጊዜ ያምጣልን.
ሀና ሰሎሞንን የመሠሉ ዕዉነተኛ የማርያም ልጆችን ያብዛልን
አሜን::
ሃኒዬ እንዴት እንደምወድሽ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንሽን ይባርከው በቤቱ ያፅናሽ። ያንቺን ብርታትና ፅናት ፈጣሪ ለኔ ለደካማዋ ያድለኝ
ሀኒቾ እንደዚህ ብቅ እያልሽ አስተምሪን እስኪ እንደዚህ ነው ሰው ማንቃት ከእግዚአብሔር ቃል በላይ የሚያነቃ ከየት ይገኛል በእውነት
ምን አይነት አእምሮ አለሽ ? ተባረኪ ሁሉን ነገር የሟላሽ ልጅ በርቺ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ !
እህቴ ለአንቺ የሚያስተውል ልቦና የሰጠሽ አምላክ ለሁላችንም የሚያስተውል ልቦና እግዚአብሔር ይስጠን 🙏🙏🙏
አሜን 🙏🙏🙏
አይ ጣንቋዮች😯😂😂
አሜን!
@@tigstuersumo6454አይ አለማወቅ የምር አሳዘንሽኝ😢
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
እኮ የሐዋርያት ስራ እየጠቀሱ ሐዋርያት እሚሰሩትን አለመስራት ግን ጤነኝነት ነው 👈🏽
@@Martem79 ጥቅስማ ችግር የለባቸውም በዛላይ ብዙ ጊዜ የሚፅፉት ጥቅስና እርእሱ አይገናኝም ።እኛም ሰነፍ እየሆን ነው እንጂ ለሁሉም መልስ አላት ኦርቶዶክስ ።
ሐዋርያት ፈሪሳውያን "ሁለተኛ የኢየሱስን ስም እንዳታነሱ! ዋ!!" ሲሏቸው ምን ብለው እንደሰበኩ ላስታውሳችሁ "እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻ እንሰብካለን" አሉ ደግሞ መጸሀፍት ሁሉ ከዘፍጦረት እስከ እራዕይ የሚያወሩት ስለ መደሀኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ይቅ ቅዱስ መጸሀፍ " "ከዚህ ኢየሱስ ሌላ የሚሰብክ የተረገመ ይሁን!" ብሏል። እኔ የምመክራችሁ እንደተጻፈው ቃል "ከተጻፈው አትለፉ"እሺ?🙏❤
@@mertsewsusu6624 ዮሐንስ 14¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
@@Martem79 ዮሐንስ 14¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
ስለሁሉም ነገር የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እህቴ በቤቱ ያፅናሽ
#ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው። (ምሳሌ 22:4)#ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ውብ ናት!!💒✝️💒🙏💚💛❤🙏
@@AgewKemant Wusitihin/wusitishin yemirebishihi/shi menfes ya new!! Metahifitinina yeeziaberin hayil balemawok tisitalachu malet yihe new!! Tetenkeku!!
ሃንዬ የኔ እስከ ፍፃሜ በቤቱ ያፅናሽ እኔ ፕሮቴስታንት እያለሽ ነው የማቅሽ ስትወጪ ደሞ ወደ ተዋሕዶ እምነት ከመጣሽ ደሞ ስራቱን ጠብቅሽ እያተጓሽ ነውና ለእኛ ለደካማ እህትሽ በፀሎት አስብን በርች ውዴ
ሀኒቾ እውነቱን ተናግረሻል የገባው ስው ጥቂት ነው ብልጭልጭ አለም ሁሉም የሚመኘው ሆኗአል መዘነጥ ጥሩ መስሎ መኖር እየፈለገ ገደል ገባ ተዋህዶ በክርስቶስ እምታምን እውነተኛ ነች 100%i agree
በጣም ገብቶሻል፡ መረዳትሽ ይገርማል፡ ለዚህ ሰበበኛ ትውልድ፡ ችግሩ ራሱ ጋር እንደሆነ ያስረዳሽበት መንገድ አስደንቆኛል፡ ተባረኪ፡ ጌታ ይጠብቅሽ
'አክራሪ' ሐይማኖተኛ፣ ሳይሆን፣ 'አጥባቂ' ሐይማኖተኛ ማለት ነው ትክክሉ። 'አክራሪ' 'extremist' ማለት ነው። 'አክራሪ'፣ ለዘረኞች፣ ለእነ አልቃይዳ አይነቶች ነው ቃሉ የሚመጥነው። ሐና፣ ሐይማኖቷን አጥብቃ የያዘች እና የምትኖረው ወጣት ናት። እግዚአብሔር አብልጦ ይባርካት።
አልቃይዳ አልክ 😅😅😂😂 god bless america ብለህ ቂጥህን አሞጥሙጠህ ለአሜሪካ ስታሽቃብ ነበር አሁን አሜሪካንን መቃወም ጀመርክ😂😁😁😁
እህቴ ሀኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ በሀይማኖት ያጽናሽ በጸሎት ያትጋሸ ጠንክረሽ የምታጠነክሪ ነሽ በርች ፈጣሪ አለማትስላሴይባርክሽ አሜን።
ዋው በትክክል ወንድም ዓለም፣ እነዚህ አላዋቂወች ናቸው ኮ በግምት እሚናገሩት። እኔም በተመሳሳይ የሰጠሁትን ምላሽ ተመልከት።
mirt agelaleti!
በእምነት አክራሪ የሚባል ነገር የለም።ይህ ቃል ፓለቲከኞች የሚጠቀሙት ነው።ልጄ በርቺ አምላክ ይርዳሽ።
በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ ብቻ መጨረሻሽን ያ፤ሳምርልሽ። ፈጣሪ ከሁሉ ፈተና ሁሉ በመላእክተ ብርሀኖች ይጠብቁሽ። ሁላችን እንዳንቺ ቆራትነት ልቦና ጀግንነት ይስጠን አንቺን ሳይ ይህን ሚዲያ ጎበኘሁ። ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ክርስቲያን ማለት ሰዉን ከምንም በላይ በህይወትና በተግባር የሚነሳይበት ሃይማኖት ነው።እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ።እግዚአብሔር የተደበቀዉን ጥበብ እንደዚህ እንድናውጣ እግዚአብሔር ይርዳን።በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን።በህይወትሽ ብዙ ነገር እንደምታስተምር ተስፋ እናደርጋለን።በቤቱ ያፅናሽ።በመቀጠልም ሚዲያውን መመስገን እፈልጋለሁ ቀጥሉበት የማትመረመር የሃይማኖታችን ጥበብ እንፈልግ ...? አለሙን የቀደሙ አባቶቻችን እንጠይቅ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን
አድርጌያለሁ ሰብስክራይብ።ሀና ውድ እህታችን ከመለወጧ በፊት ጀምሮ አውቃታለሁ ።የልጅ አዋቂና ተመራማሪ አውቃ ለማሳወቅ የምትጥር ጎበዝ የኦርቶዶክስ ልጅ።እግዚአብሔር ያፅናሽ በቤቱ።ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ።እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።
እውነት የሚትገርሚ ድንቅ ልጅ ነሽ እስከመጨረሻው ያፅናሽ እህታችን!!!
ሀና እግዚአብሔር የባረከሽ እውነት የተገለፀልሽ የምር ጌታ ይወድሻል እባክሽን ለኛም ለጠፋነው ፀልይልን እህቴ
የናፈቀኝ ነገር ቢኖር አንቺን የመሰለ ኢትዮጵያዊት ማየት ነበር። በአንቺ ውስጥ የምመኘወ ኢትዮጵያዊትን አየዋለሁ። እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም እጹብ ድንቅ ንግግር ነው መድኀኔዓለም በቤቱ ያጽናሽ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ።
ስታምር የኔቆንጆ አለባበስሽ እራሱ ሲያምር እመቤቴ ትባርከሽ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ቆራጥ ጎበዝ ጀግና ነሽ ለእኛ በውስጡ ላለነውም አርአያ ነሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ። መናፍቃን ደግሞ ለነፍሷ ተጠያቂ እሷ ብቻ ነችና አትንጫጩባት በቃ የመረጠችውን ይዛለች።
አስገራሚ ንግግር ነበር ያስተምራል እና ደስ ይላል። ግን ስለአነቃቂ ንግግር የተናገርሹዉ ትንሽ ያስከፋል። ምክንያቱም አነቃቂ ንግግር ስለ እውቀት ነው።ድህነቱን አሜን ብሎ የተቀበለውን የሃገራችን ማህይም ከማንቃትና ትክክለኛ እዉቀትን በመንገርና ከድህነት መውጣት እንደሚችል ከማስረዳት የተሻለ ለሃገራችን ብልጽግና ምን አለ። ምን አልባት እህታችን የሃብት ፍላጎትሽ ተሟልቶልሽ ሊሆን ይችላል። ግን ሀገራችን ድህነት ላይ ናት ።ለማበልጽግ ደግሞ ቀድሞ ነቅቶ ህዝቡን ማንቃት ግዴታችን ነው። ይዋሆች ምድርን ይወርሳሉ እንጅ የዋህ ለመሆን ድሀ ሁን አይልም።
ሀሌታዎች ለወጣቶች መልካም አርዓያ የምትሆን ሴት አቅርባችኃል።በርቱ።ሀናም ድንግል ማሪያም ትርዳሽ
ተባረኪልኝ እህታችን በተዋህዶነትሽ እስከ መጨረሻው ያፅናሽ
ቤተክርስቲያን ከመብላት ይልቅ ጹምከመቀበል ይልቅ መጽውትሀጢያተኛም ብትሆን ና ወደ ቤትህ ግባከምድር ሀብት ይልቅ ሰማያዊውን አሰብበአመት ከምትበላው ይልቅ ጹም ጸልይ ሰገድ አሰቀድስስለራስህ ብቻ ሳይሆን ሰለቤተሰብህ ሰለጎረቤትህ ሰለሀገርህ ብሎም ሰለአለምጸልይሰትኖር ሰርአት ይኑርህ እንደው አቅቆህ እንኳን አለም ሀጢያተኛ ብትልህ*እራሰህን ዝቅ አድርገህ ወደ አምላክህ ቅረብ *አየህ ይችህ ቤተክርስቲያን ሰርአቷ ቀላል አይደለም ብዬ አሰባለሁ ለምን አብዛኞቻችን ሆዳችን አምላካችን ክብራችን በነውራችን ሆነብን ማረን።።ቤተክርስቲያን የሰማይ ደጅ ናት ያከበራትን የምታከብር ባልየሚሰቱ ራሰ እንደሆነ ክርስቶስ የቤተክርስቲያን ራስ ነው እሷም ክርስቶስ አምላኬ ፈጣሪዬ ንጉሴ ትለዋለች።ሰላም ለኪ መቅደስ ቤተ ክርስቲያን በአምሳለ ኢየሩሳሌም።።።ክብር ለመድኃኒዓለም ከእናቱ ጋር❤❤
ሐንዬ ድሮም እወድሻለሁ ኤህታችን እግዚአብሔር አምላክ በያዝዥው መንገድ ያፅናሽ ሁሉንም እንዳቺ የፅናን ከፈተና ይጠብቅሽ 🙏🙏
ውይኔ ድስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እውነት እህታችን ፅጋውን ያብዛልሽ እንዲህ አይነት አለባበስ እንዲህ አይነት የሀይማኖት ምርምር እንዲሁም ቄራጥ አስተሳስብ ድስ ይላል ለሁሉም ሰው እርእያ ልቶኝ ምትችይ ስው ንሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ስላቀርባችሁልን እናምሰግናለን እኔ ህልሜ እንዲህ አይነት ስው መሆን ነው ❤
አንበሳ ነሽ ገብቶሻል ማለት ነው አምላክ ይረዳሻል😘🤗
@@mariamova452 አሜን በፀሎት አስቡኝ ውለተ ተንሳየ ብላችሁ አይዞን እንበርታ ውድ ቀደመው ነገር እንመለስ ውድ አባቶቻችን ቅድስና እንመለስ🙏
እህቴ እግዚአብሄር መርጦሻል ተዋህዶ ለመሆን መመረጥ ያስፈልጋል ትህተናሽ የተረዳሽበት መንገድ ደስ ይላል በቤቱ ያፅናሽ
በጣም ደስ የምትል ክብርት እህታችን ናት። ያንቺ በረከት ወደ እኛ ይለፍ። እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
Minutes 17:45 ላይ የግዕዙ ሜዲቴሽንሽ ጉዳይ ከዜማው ፍሪክዌንሲ ጋር የተያያዘ ነው:: እኔ በራሴ ባደረኩት ሪሰርች በኩል የተረዳሁት ነገር ቢኖር ጉዳዩ ከsolpheggio frequency ጋር የተያያዘ መሆኑን ነው:: Saint Yared figured it out way back. ክብር ለቅዱስ ያሬድ ይሁንልኝ::🙏🏽 ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርቲያን ትውልድ ይድን ዘንድ በእጇ ያሉትን እውቀቶች ያለስስት እና ያለ power play ልታካፍለን ግድ ይላል:: ህዝቤ ከዚህ በኃላ በእውቀት እንጂ በማስፈራራት ሊድን አይችልም:: እውቀት ነፃ ያወጣል::
"እዉነት እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እመቤታችን ከጎንሽ ትሁን
ፀጋውን ያብዛልሽ።ውሳኔሽ እጅግ በጣም ያስቀናል።
የኔ ቆንጆ እንደው ምንኛ መታደል ነው በጣም ገራሚ ቃላት ነው የምትጠቀሚው እመ አምላክ ባለሺበት ትጠብቅሽ ያንቺ በእውነት መመረጥ ነው በ ቤቱ ያፅናሽ
እናት ቤተክርስቲያን የሰጠችኝን ደስታ ሳስበው የእውነት እንባዬ ነው የሚመጣብኝ😥በዓለም ደስታ ፍለጋ ስንቱጋ ኳተንኩ
ጥሩ ልብ አለሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ 💙
ይቺ ድንቅ ተዋህዶ እምነታችን እንዴት ያለች ሕይወት ናት።
ሀንዬ ታድልእሽ እመብርሀን ለዘላለም በጉያዋ ትሰውርሽ ለኔም ፀልይልኝ ፍቅርተ ዮሀንስ ብለሽ ከነልጆቼ ለሀገሬእንዲያበቃኝ እንደድሮዬ ገዳማት እንድዞር ቅዳሴውን ሰአታቱን በየሰንበቱ እንድሰማ የሁል ጊዜ ፀሎቴ እና ምኞቴ ነው በተክሊል አግብቼ አሜሪካን ገብቼ ቀረሁል በእውነት አንድም ቀን ግን ደስ ብሎኝ አያውቅም ውጭ የመውጣትም ፍላጎት እመብርሀን በምታውቀው አልነበረኝም ግን የሆነው ሆነ በፀሎታችሁ አስቡኝይን ስል ችግረኛ ሆኜ እይደለም ሌክሰ 2015 እነዳለው ጥሩ ስራ አለኝ ሁለት ቆንጆ ልጆች አሉኝ ቤት አለኝ ጠንካራ ሰራተኛ ሀይማኖቱን የሚወድ የሚያከብር ባል አለኝ ትልቋ ልጄ 18 አመቷ ነው የህግ ነው የምታጠናው ኮሌጅ ገብታልኛለች ትንሿ 5 ትኛ ክፍል ተማሪ ናት ልጆቼእንኳን ይሄን ያክል የእድሜ ጋፕ ያላቸው ቆይ ኢትዮጵያ ሄጄ እያልኩ ደፍ ቅና ስል ቤታችንን ለማደስ ሱቅም አላይደል ኢትዮጵያኑሮአችንን አስተካክለን ለመግባት ከመፈለግ የተነስይ ነበር በፀሎት አስቡኝ እንተሳሰብ የተዋህዶ ልጆች 🙏
ብር ሴቭ ለማረግሞክሪ ከዛ ለመኖር ብዙ ነገር ለማስተካከል በርቺ አምላክ ነው የሚረዳሽ
እንደዚህ አይነት እህቶችን ያብዛልን አሜን
እህታችን ከአሁንም በፊት በፌስቡክ አይቼሽ ደስስስብልኛል እንኳን ወደቀጥተኛው ቅድስትሀይማኖትሽ የመለሠሽ እግዚአብሔር ይመሥገን
ወደድኩሽ እህቴ ወይም ልጄ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን እና ዘርሽንም ይባርክልሽ
አሜን
እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሽ እህት ተባረክልን❤
ላንቺ ግልጥ ያረግልሽ አምላክ እኛንም ልጆቹን ግልጥ አርጎልን ወደቤቱ ይመልሰን
አምላከ ቅዱሳን በቅድስናው ቦታ አጽንቶ ይጠብቅሺማስተዋሉን ፣ጥበቡን፣አዕምሮውን፣ለብዎውን እናምስጢሩን የገለጠልሺ አምላክ ፍጻሜሺን ያሻምርልሺ
Happiness is found in Christ! ደስታ የሚገኘውበክርስቶስ ብቻ ነው
Tikikil ba Orthodox menged new hiwot yimenorew..kezi witch ye mot mot new
ትክክል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን I love your comments 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ በቤቱ ያፅናልን❤❤❤
መዳኛ መንገዱ ኢየሱስ ብቻ ነዉ እዉነት መንገድ ህይወት የሆነዉ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ። በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ማንም ወደ እግዚአብሔር የሚመጣ የለም።የዩሐንስ ወንጌል 14፡1-6
እና በኢየሱስ አይዳንም ማን አለሽ?
@@firehewotnigussie5530ምነው አናደደሽ ልድገምልሽ ህይወት መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው
አሜን የቤተ ክርስትያንም ነውኢየሱስ የጌቶች ጌታየነገስታት ንጉስ አልፋና ኦሜጋ ህወት መንገድ እሱ ብቻ ነው
@@tsion797እኔኮ የሚገርመኝ ኦርቶዶክስን ሳታዉቋት የምትቀባጥሩት ነገር ነዉ በኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ግን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነግሶ የሚታይባት በደሙ የመሰረታት በቅዳሴዉ በማህሌቱ በመዝሙሩ በሁሉ ነገር አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ የሚሰበክባት እናት ቤተክርስቲያን ናት
@@tigitube3 ተደጋግሞ ጌትነቱ ቢነገርና ስሙ ቢጠራ ምን ችግር አለ? ሰይጣን ይቃጠላል ነፍስ የብቸኛ መድሀኒቷን ስም ስትሰማ ትደሰታለች።
እግዚአብሄር ይባርክሽ እህቴ ልክ ነሽ በተለይ ስለ motivational speakers ያልሽው ላይ 1ድ ነገር ልጨምር እፈልጋለሁ all the motivational speakers makes you illusionist ተጨባጭ ነገር ሳይኖርሽ በምኞት አለም ነው እምትዋልይው ሲቀጥል ደግሞ ራስ ወዳድ፣ ለነገሮች ሁሉ ራስሽን አስቀድመሽ ሁሉ ነገር ይገባኛል (I deserve )... ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን በመሰልጠን ስም ሰይጥነሽ ነው የምትቀሪው ሙሉ ማንነትሽን ትተሽ አዲስ ተኩላ ነው የምትሆኚው እግዚአብሔር ከሚመጣው መጥፎ አሰራር ሁሉ ይጠብቀን !
❤❤❤ሃንየ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ❤❤❤ እመብርሃን ትጠብቅሽ
Egzabher yebarkish!!!Thank you very much for telling the truth!!!
ለሀያ አምስት አመት ጴንጤ ነበርኩ በልጅነት እድሜዬ ነበር ጌታን የተቀበልኩት በማስተማር ቤ/ያን በመመራት ካገርቤት የሰሜን አሜሪካ ሲመጡ በማስተናገድ እነ ዶር ወዳጀነህን ጭምር አስተናግጃለሁ። ግን እምነት የቀየርኩት በቂ ኦርቶዶክሳዊ እውቀት ስላልነበረኝ ነው። የቀደሙት ቤተሰቦቸ በጎንደር ብዙ ቤ/ያናት ያሳነፁና ለማተባቸው ዋጋ የሚከፍሉ ነበር። ለበለጠ ኢንፎ ፕሊስ ስልክህን ላክልኝ ። ፋሲል
+251911472902 groom
መጀመሪያ ወንድሜ ጠያቂዉ ይህችን ልጅ በአደባባይ ትልቅ ነገር አድርገህ አዋጅ ማለትህ ፍራቻ ነዉ እግዚአብሔር ቤቱን የሚሰራዉ እራሱ ብቻ ነዉ ከዚህ ሁሉ ጦርነት እዉነተኛዉን የወንጌል ቃል ብታስተምር ስለሚከልትህ አታስብ የምትሰራዉ የእግዚአብሔርን ቤት ሰለሆነ ምን አስፈራህ ልጅቷ ባዶ ነች ስለ እምነት አይዲያዉም የላትም ኦርቶዶክስ ገበሬዉ መንገኛዉም አንዳንዴም ደገምገም ያደረገ ቅዠቱንም ሁሉ ትንቢት ተናጋሪ ይሆናል እመብርሀን ተናገረችኝ ጊዮርጊስ እንዲህአለኝ ሚካኤል በግእዝ አነጋገረኝ አቦዬ ፀሎቴን ሲሰሙ አንዷ ጠብ አትልም ኦሮሙማም ሀይማኖት ነዉ
እግዚያብሔር ይጠብቅሽ እድሜይ ይስጥሽ
ኢትዮጵያ የእመቤቴ የአሥራት አገር ናት ።ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አለም ገና ወደዚች ቅድስት አገር ይመጣል ወደድንም ጠላንም ይእ ሊሆን ግድ ።እግዚአብሔር አምላክ በቤተመቅደስ ይሰብስበን አሜን።
አሜን እህቴ❤
ተይ እንጅ ከየት ነው አስራት የወሰደችው 😂😂😂
ውሸት
100% very true
ትህትና ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር በኦርቶዶክስ ተዋህዶ የታነጸ ማንነት ይህ ነው ሃንዬ እስከሞት በቤቱ ያጽናሽ እንቺን የባረከ እግዚአብሔር እኛንም ይባርክ
ወየኔ የኔ እህነየት እግዚአብሄር ይጠብቅሽ።እኔ ተወልጄ ያደጉት በኦርቶዶክስ ውስጥነው ከዛ ውጪ ሁሉን ነገር እጋራታለሁ የyoga meditation law of attraction,Texas is my second home ያለችውን ጭምር። እሚለየን እኔ ገና ሀገሬ አልገባሁም
በእውነት ሁሌም ሳይሸ ታሰቀኝኛለሸ
ክብር ለስላሴ ይሁን በእህታችን በጣም ደስ ብሎኛል
✝️እግዚአብሔር ብርርርርርርክ ያድርግሽ እናትዋ✝️
ሀኒዬ እመአምላክ መጨረሻሽን ታሣምርልን አንችን የረዳሽ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን🤲🤲🤲❤❤❤
እግዚአብሔር ይረዳን 🙏🙏🙏 ተባረኪ ፈጣሪ በበቱ ያጽናሽ🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህሽ ሁላችንም እውነቱ ሊገባን ይገባል።
ክብርና ሞገስን ጨምሮ ይስጥሽ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ሚገርም ቆራጥነት ነዉ እራሴ ባንቺ ቦታ አይቼዉ ታዘብኩት እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለኖ
ለእናት ለአባትሽ ማንነት መስታወቷ አንቺ ነሽ ከተባረከ ቤተሰብ ለመፈጠርሽ ምግባርሽ ምስክር ነዉ እንዲህ አድርገዉ ስላሳደጉሽ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ይስጣቸዉ !!!
ልዑል እግዚያብሔር ልጆቹን ሲመርጥ እንደዚህ ነው
የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ልጅሽን ይባርክልሽ አሜን ❤
የእኔ ቆንጆ ሰታምሪ እድለኛ ነሸ እንደዚህ ለሀይመኖትሸ ቅርብ ሰለሆንሸ ❤❤
ተባረኪ ውዱዋ እህቴ....!!! ቃል ሂይወት ያሰማልን....!!
የኔ ቆጆ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሺ
የሁላችንም ይርዳን በሀይማኖትያፅናን❤
እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ጎበዝ❤❤
ከምእራብ አለም ጋር ጋደኛና ታዛዥ ስትሆን እንዲህ መጫወቻ መሆን ነው
@@merrarisaman519ጀል
ሀኒዬ ብርቅዬ የኦርቶዶክስ ልጅ ብዙ ወጣቶችን ቀይረሻል አሁንም ትቀይሪያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅ እህታችን
እግዘብሔር ያጽናሽ በርች ፈጣሪ ማስተዋል ሰጦሻል ጎበዝ እኛንም አንቅተሻል በቃ አሁን የመመለሻ ግዚችን ነው።
I agree 100% with you my beautiful sister. My God help us all to make a decision like you 🙏
ምርጥ ክርስትያን ሀንዬ ስላንቺ ቃላት የለኝም
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንበቤቱ ያጽናሺ።
አኒዬ ተባረኪ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልን😢😢😢
እህቴ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልሽ በእድምበጤና ይጠብቅልኝ❤❤❤
የሀሌታ ቲቪ አጋር ሚዲያ የሆነውን ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል?
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
th-cam.com/video/bvqkI6twIgM/w-d-xo.html
Please rebuniwoch agenagug ke Hana gar bizu miteykat teyake aleg...please
ሌላ አውርቶ አደር አላደርግም
❤❤
ልጅት፡አድ፡ከነናቱ፡ከነመልአኮቹ፡ጉብኝተውሻል፡አሁንም፡አይለውሽ፡ፍፃሚሽን፡ያሳምርልሽ፡ለሁላችን፡ትምርትነሽ፡አድ፡ከነናቱ፡ከነመልአኮቹ፡ይጠብቅሽ።
🤔🤔🤔👇👇👇👇❤❤❤
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አለ!! ከአሜሪካ እብድት ኢትዮጵያዊ መደበቂያነት! በፍፁም መፃህፍ ቅዱስ ያላጣቀሰ በሰው አእምሮ የእግዚአብሔርን ማንነት የተተረጎመ እውቀት መሰል እውቀት!!! አዳምና ሄዋን የበሉት ዛፍ ክፉና ደጉን የሚገልጥ የእውቀት ዛፍ ነው ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ...ዐይን የሚከፍት ፍሬ ነበር መልካምም ይመሰል ነበር ነገርን ግን ሞትን የሚያመጣ ዛፍ ነው! ክፉና ደጉን የሚለየው ዛፍ ወደ ሞት ለምን መራቸው?! እህታችን የቆመችበት እውቀት ከዚህ ዛፍ ፍሬ ነው!! እውቀትና ብልጠት ይመሰላል ግን ጥፋት ነው!
'ድምፅ ሰማሁ' ትለናለች የሰማችውን ድምፅ በተፃፈው የእውነት ቃል ያላመሳከረች ነገር ግን የአገርና የኋይማኖት ፍቅር ያዳበረች እህት ነች!! አገርና ኋይማኖት ግን የዘላለም ህይወትና እምነትን አይተካም!
ፈጣሪ ከዕብራይስጥ ይልቅ ለግዕዠ ይቀርባል ብለን ለምናስብ እንድንታረም የሚያሰፈልገው የያዘንው ኋይማኖት የሰው ወይም የአይሁድ ነው። የወረሰነውና ሌላ ባለቤት ያለው ነው!! እኛ ቅጂ እንጂ ኦርጂናል የመፅሃፍ ቅዱሱ የሃይማኖቱ እና የባህሉ ባለቤት አይደለንም!!!
የሰው ኋይማኖት የሰው መፅሃፍ ቅዱስ ከኋይማኖቱጋ የተያያዛ የሰው ባህልን ሳንረዳ እንደባለቤት ከባለቤቱ በላይ አዋቂ መሆን የመጀመሪው ሰህተት ነው!!!
አብርሃምም ያቆብም ሙሴም ዳዊትም ክርስቶስም ጳውሎስም አይሁድ ናቸው!!! የሚናገሩበትም ቋንቋ ግዕዝ ሳይሆን ዕብራይስጥ ነው!!! ባህላቸውም እስራኤላዊ ነው!!
አንድ ኢትዮጵያዊ አይሁዳዊን በዚህ ማንነቱ ሳያውቅው እና ሳይረዳው የአይሁድ የሆነውን የእኔም ነው ቢል እብደት ነው!!
አንድ የጎጃም ገበሬ በባህሉ በአስተሳሰቡ በአነጋገሩ ከአንድ የባሌ ገበሬ ልዩ ነው ከአንድ ከአሜሪካ ገበሬጋ ደግሞ በፍፁም የራቀ ነው!!
በአይሁድዊ እና በኢትዮጵያዊ ያለው የኋይማኖት ሆነ የመፅሃፍ ቅዱስ አረዳድ ያለው ልዩነት ከዚህ እጅ በጣም የባሰ ነው!! በተለይም ደግሞ የዛሬው ትውልድ ፍፅም የማይገናኝ ማንነት አለው!
የሄዋንን ሰህተት ሄዋን እንዳትደግም ስለ አ
እውቀትዋ ፍሬ ቃሉ ምን ይላል!! እውን እህታችንን ይገልፃታል?
እግዚአብሔር ሰለዛፉ ምን አለ??
ዘፍጥረት 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ እግዚአብሔር አምላክም በምሥራቅ በዔድን ገነትን ተከለ የፈጠረውንም ሰው ከዚያው አኖረው።
⁹ እግዚአብሔር አምላክም ለማየት ደስ የሚያሰኘውን፥ ለመብላትም መልካም የሆነውን ዛፍ ሁሉ ከምድር አበቀለ፤ በገነትም መካከል
👉የሕይወትን ዛፍ፥
👉መልካምንና ክፉን የሚያስታውቀውንም ዛፍ አበቀለ።
…
¹⁶ እግዚአብሔር አምላክም ሰውን እንዲህ ብሎ አዘዘው፦ ከገነት ዛፍ ሁሉ ትበላለህ፤
¹⁷ ነገር ግን 👉መልካምንና ክፉን👈 ከሚያስታውቀው ዛፍ አትብላ፤ ከእርሱ በበላህ ቀን ሞትን ትሞታለህና።
❤❤❤
ለምን መልካምና ክፉን ከሚሳውቀው ዛፍ (እውቀት) እንዳይበላ ታዘዘ???
ዛሬ ሰንቶቻችሁ ናችሁ ልጆቻችሁን መልካምና ክፉን እንዲያውቁ የምታሰተምሩት???
እህታችን መልካሙንና ክፉን ለይቻለሁ ትለናለች!! አለባበሷ የኋይማኖታዊ ነው ለዓይን ድስ ይላል ንግግሯም ጥበብ የሞላበት ይመስላል!! እሷ ከበላችው የጥበብ ፍሬ ለመብላት ብዙዎች ይጎመጃሉ!! ከታችኛው የሄዋን ሃሳብጋ አነፃፅሩት እስኪ!!
👇👇👇👇❤❤❤👇👇👇
የሄዋን ሰለዛፉ ምን አለች???
ዘፍጥረት 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እባብም እግዚአብሔር አምላክ ከፈጠረው ከምድር አውሬ ሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ ነበረ። ሴቲቱንም፦ በውኑ እግዚአብሔር ከገነት ዛፍ ሁሉ እንዳትበሉ አዝዞአልን? አላት።
² ሴቲቱም ለእባቡ አለችው፦ በገነት ካለው ከዛፍ ፍሬ እንበላለን፤
³ ነገር ግን በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ፥ እግዚአብሔር አለ፦ እንዳትሞቱ ከእርሱ አትብሉ አትንኩትም።
⁴ እባብም ለሴቲቱ አላት፦ ሞትን አትሞቱም፤
⁵ ከእርስዋ በበላችሁ ቀን 👉ዓይኖቻችሁ እንዲከፈቱ እንደ እግዚአብሔርም
👉መልካምንና ክፉን👈 የምታውቁ እንድትሆኑ እግዚአብሔር ስለሚያውቅ ነው እንጂ።
⁶ ሴቲቱም ዛፉ
👉ለመብላት ያማረ እንደ ሆነ፥
👉ለዓይንም እንደሚያስጎመጅ፥
👉 ለጥበብም መልካም👈 እንደ ሆነ አየች፤ ከፍሬውም ወሰደችና በላች፤ ለባልዋም ደግሞ ሰጠችው እርሱም ከእርስዋ ጋር በላ።
⁷ የሁለቱም 👉ዓይኖች ተከፈቱ👈፥ እነርሱም ዕራቁታቸውን እንደ ሆኑ አወቁ፤ የበለስንም ቅጠሎች ሰፍተው ለእነርሱ ለራሳቸው ግልድም አደረጉ።
❤❤❤
ሴቲቱ እውቀት እና ጥበብ የመሰላት ሲያዮትም ደስ የሚል የመሰላት መልካምና ክፉን ለይቻለሁዓይኔ ተክፍቷል ማለት ወዴት ወሰዳት???
👇👇👇👇
ዘፍጥረት 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ የሁለቱም ዓይኖች ተከፈቱ፥ እነርሱም ዕራቁታቸውን እንደ ሆኑ አወቁ፤ የበለስንም ቅጠሎች ሰፍተው ለእነርሱ ለራሳቸው ግልድም አደረጉ።
⁸ እነርሱም ቀኑ በመሸ ጊዜ የእግዚአብሔርን የአምላክን ድምፅ ከገነት ውስጥ ሲመላለስ ሰሙ፤ አዳምና ሚስቱም ከእግዚአብሔር ከአምላክ ፊት በገነት ዛፎች መካከል
👉ተሸሸጉ።
⁹ እግዚአብሔር አምላክም አዳምን ጠርቶ፦ ወዴት ነህ? አለው።
¹⁰ እርሱም አለ፦ በገነት ድምፅህን ሰማሁ፤ 👉ዕራቁቴንም ስለ ሆንሁ ፈራሁ፥ ተሸሸግሁም።👈
¹¹ እግዚአብሔርም አለው፦ ዕራቁትህን እንደ ሆንህ👉 ማን ነገረህ? ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍ በውኑ በላህን?
¹² አዳምም አለ፦ ከእኔ ጋር እንድትሆን የሰጠኸኝ ሴት እርስዋ ከዛፉ ሰጠችኝና በላሁ።
¹³ እግዚአብሔር አምላክም ሴቲቱን፦ ይህ ያደረግሽው ምንድር ነው? አላት። ሴቲቱም አለች፦👉👉 እባብ አሳተኝና በላሁ።
¹⁴ እግዚአብሔር አምላክም እባቡን አለው፦ ይህን ስላደረግህ ከእንስሳት ከምድር አራዊትም ሁሉ ተለይተህ አንተ የተረገምህ ትሆናለህ፤ በሆድህም ትሄዳለህ፥ አፈርንም በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ትበላለህ።
¹⁵ በአንተና በሴቲቱ መካከል፥ በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፥ አንተም ሰኰናውን ትቀጠቅጣለህ።
¹⁶ ለሴቲቱም አለ፦ በፀነስሽ ጊዜ ጭንቅሽን እጅግ አበዛለሁ፤ በጭንቅ ትወልጃለሽ፤ ፈቃድሽም ወደ ባልሽ ይሆናል፥ እርሱም ገዥሽ ይሆናል።
¹⁷ አዳምንም አለው፦ የሚስትህን ቃል ሰምተሃልና፥ ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍም በልተሃልና ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን፤ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ በድካም ከእርስዋ ትበላለህ፤
¹⁸ እሾህንና አሜከላን ታበቅልብሃለች፤ የምድርንም ቡቃያ ትበላለህ።
¹⁹ ወደ ወጣህበት መሬት እስክትመለስ ድረስ በፊትህ ወዝ እንጀራን ትበላለህ፤ አፈር ነህና፥ ወደ አፈርም ትመለሳለህና።..............
..............
የሚቀጥለው comment ላይ ቀጥሏል👉👉👇👇
ቃላት የለኝም,ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ,በጣም ጀግና እና አስተዋይ ልጂ ነሽ
Amelke yetabekate
😜😜😜
የቅዱሳን አባቶች አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም እጹብ ድንቅ ንግግር ነው መድኀኔዓለም በቤቱ ያጽናሽ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ።
ላንቺ የተሰጠን ጸጋ ለኛም ያድለን፡ ማስተዋሉን ይስጠን፡ ተባረኪ እህታችን
24 ሰዓት ሙሉ ብትናገር የማትሰለች እና ብዙ ትምህርት የምንማርባት እህታችን ሀና ዘ ኢትዮጵያ:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ከልጅሽ ጋር ይስጥሽ::
ጀግኒት እህቴ ❤❤❤ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ብዙ እህቶቻችንን እና ወንድሞቼ መመለስ ትችያለሽ በብዙሚድያነይ እግዚአብሔርም ይርዳሽ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤
ሁሉም ነገር ስለ ቤተክርስትያናችንም ስለ እኛ ስህታችን በትክክል ገልጸሸዋል ተባረኪ 🙏❤
በሳል ልጅ። የእመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን ምልጃ አይለይሽ። ሴቶች ልጆች እባካችሁን እናንተ የተፈጠራችሁት እንደ እየሱስ ክርስቶስ እናት እንደ ቅድስት ማርያም እንድትሆኑ እንጂ እንደሎጥ ሚስት እድትሆኑ አልነበረም።
ሀኒቾ ክርስቶስ ኢየሱስ በቤቱ ያፅናሽ። ለእኛ ኦርቶዶክሳያን ሴቶች አረአያ ነሽ ማማዬ❤
❤ድንቅ ልጅ ❤እግዚአብሔር ሊጠቀምብሽ ስለፈለገ ከዛ ከእሳት አኗኗር መንጥቆ አወጣሽ!!! የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏❤❤❤
የቅዱሳን አባቶች አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም እጹብ ድንቅ ንግግር ነው መድኀኔዓለም በቤቱ ያጽናሽ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ
አኔ አራሴ አዚህ america መድሃኒት ላይ ነዉ የሚሰራው ይቺ ልጅ ያለችው በሙሉ ልክ ናት አንደው ላንቺ የገለሰልሽ አምላክ ለኛም ይግለስልን ተባረኪ ፈጣሪ በቤቱ ቀድሶ በጽናት ያኑርልን አኔ አራሴ ባዶዎች መሆናቸውን ሳውቅ ሀገሬ መንኩሺ ብኖር አመኛለው
እኔም
እግዚአብሔር የልባችሁም ምኞታችሁን ይፈጽምላችሁ ሱባየ ያዙ መልስ ታገኛላችሁ ወደግሞ መምህር ተስፍየ ገጠመኝ ብላችሁ እይ ለጥያቂችሁ መልስ ታገኛላችሁ
Excellent!
እግዚያብሄር አምላክ ለአንቺ የገለጸልሽን እውነት እና ጽናት ለእኔም እንዲያድለኝ ከልቤ እመኛለሁ ።
የድንግል ልጅ በቤቱ ያኑርሽ አሜን።
እውነትሽን ብለሻል ሀና ዘ ኢትዮጵያ የ አባቶቻችን በረከታቸው የ ቅዳሳን ምልጃና ፀሎት ካንቺ ጋር ይሆን ዘንድ ከልቤ ተመኘሁ 🙏🙏🙏
ሙሉ ደሰታ ቤተክርስቲያን ውስጥ አለ!!10000000000000%በህይወት አይቼዋለሁ
ትክክል
Realyyyyyyy
AWO
ምን አይነት የተባረኩ እናትና አባት ነዉ ያሳደገሺ. የልጆቻችን ሁሉ ተሰፋ ነሺ ቀጥይበት በሄድሺበት ሁሉ እግዚአብሔር ይከተልሺ.
ታድለሽ በማርያም❤🥰! እራሷ እናትሽ እመብርሀን ፈልጋሽ ወዳሽ መርጣሽ ነው ወደ ቤቷ የመለሠችሽ ማየትሽም መልካም ነው። ለኛ በሀጢያት ለተጨማለቅን ባሪያዎቿ ምሣሌ እንድትሆኚና ለኛ ማስተማርያ እንድትሆኚ ተመርጠሽ ነው የኔ ልዕልት እድል መታደል ነውና የታደልሽ ነሽ በርቺ ጠንክረሽ ሌሎችንም አጠንክሪ እመብርሀን አብዝታ ትባርክሽ❤❤❤🙏
እግዚአብሔር ሲመርጥ እንደዚህ ነው ፍፃሜሽን ያሳምረው❤❤❤
ኣሜን
Amen Amen amen
Egiziabher Yebarkisch Amen 🙏🙏🙏
ሀና ማለት ኢትዮጵያዊ ማንነት እና ኦርቶዶክሳዊ ማንነት ገብቷት የባቢሎኗ ሀገር ገንዘብ፣ ኑሮ፣ ህይወት ሳያጓጓት በጊዜ ያመለጠች የምኮራባት ጀግና ሴት ነች።
Betkkkl. Yemtaskena lj
Betkkkl. Yemtaskena lj
Kayet now yemalatachu bakish woyi good sawi tiliq sihtata sisara lik indazch lijtuwa aqalo aqalo yilal ayii indo kenate musilimoch ayishakum miknatum inasu tiyaqe yitayiqalu iyesus kirstos bemariyam mahatsan wist benabarabat gize mani now keza bafit semayinina midrn yefatara yilalu woyins mariyam nachi amilak yilalu maches inatee yemitlut iyesusi ckrstos miljawun chariso wode samayi keheda bohala now igzabiher yehona tilalachu isk indaza kahona wode samayi iskihed diras lela 2 fatar nabara malat now woyins indat now
futur yamalidal tilalachu tada yet now yamalatachu indet futur liyamalad yichilal indaza kahona bemahal bemahal sawi mamalad yemichli kahona indaz kahona betam euko qalal now hulum.sawi yamaldal malat now yawi hulum hatiyatun sartowal kefatar beqar barigt yesihtatachin matani yilayayali injy ingid sihtat yalisara sawi kale fitsum sawi kale ingid ye sawi sawi sayihon fatar now injy
Awo mariyam inatachi awo kehulum inatoch tibalitalech kestoch hulu tibalitalech tilq kibr aleni lasuwa betam inwodatalen gin inate mawudadina amilakinatun tagachalachu wode sigdat tihedulatalachu fatar le inatachin maraiya sigadulat alalunim isu yenate filsfnachu now
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾 ሃኒዬ እንዳንቺ ያለውን መልካም ሰው ሃይማኑቱን የሚያከብርና ግብረገባዊነቱን በተግባር የሚያውል ትውልድ ያብዛልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ 💚💛❤️
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
እህቴ ትለይያለሽ እውነት በደንብ ገብቶሻል ለብዙዎቻችን ምሳሌ ነሽ. የድንግል ልጅ በቤቱ ያፅናሽ
ልጆችን በተመለከተ እውነት ብለሻል እግዚአብሔር ደጉን ጊዜ ያምጣልን.
ሀና ሰሎሞንን የመሠሉ ዕዉነተኛ የማርያም ልጆችን ያብዛልን
አሜን::
ሃኒዬ እንዴት እንደምወድሽ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንሽን ይባርከው በቤቱ ያፅናሽ። ያንቺን ብርታትና ፅናት ፈጣሪ ለኔ ለደካማዋ ያድለኝ
ሀኒቾ እንደዚህ ብቅ እያልሽ አስተምሪን እስኪ እንደዚህ ነው ሰው ማንቃት ከእግዚአብሔር ቃል በላይ የሚያነቃ ከየት ይገኛል በእውነት
ምን አይነት አእምሮ አለሽ ? ተባረኪ ሁሉን ነገር የሟላሽ ልጅ በርቺ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ !
እህቴ ለአንቺ የሚያስተውል ልቦና የሰጠሽ አምላክ ለሁላችንም የሚያስተውል ልቦና እግዚአብሔር ይስጠን 🙏🙏🙏
አሜን 🙏🙏🙏
Amen Amen amen
አይ ጣንቋዮች😯😂😂
አሜን!
@@tigstuersumo6454አይ አለማወቅ የምር አሳዘንሽኝ😢
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12
እኮ የሐዋርያት ስራ እየጠቀሱ ሐዋርያት እሚሰሩትን አለመስራት ግን ጤነኝነት ነው 👈🏽
@@Martem79 ጥቅስማ ችግር የለባቸውም በዛላይ ብዙ ጊዜ የሚፅፉት ጥቅስና እርእሱ አይገናኝም ።እኛም ሰነፍ እየሆን ነው እንጂ ለሁሉም መልስ አላት ኦርቶዶክስ ።
ሐዋርያት ፈሪሳውያን "ሁለተኛ የኢየሱስን ስም እንዳታነሱ! ዋ!!" ሲሏቸው ምን ብለው እንደሰበኩ ላስታውሳችሁ "እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻ እንሰብካለን" አሉ ደግሞ መጸሀፍት ሁሉ ከዘፍጦረት እስከ እራዕይ የሚያወሩት ስለ መደሀኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ይቅ ቅዱስ መጸሀፍ " "ከዚህ ኢየሱስ ሌላ የሚሰብክ የተረገመ ይሁን!" ብሏል። እኔ የምመክራችሁ እንደተጻፈው ቃል "ከተጻፈው አትለፉ"እሺ?🙏❤
@@mertsewsusu6624 ዮሐንስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
@@Martem79 ዮሐንስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
ስለሁሉም ነገር የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እህቴ በቤቱ ያፅናሽ
#ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት
ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው።
(ምሳሌ 22:4)
#ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ውብ ናት!!💒✝️💒🙏💚💛❤🙏
@@AgewKemant Wusitihin/wusitishin yemirebishihi/shi menfes ya new!! Metahifitinina yeeziaberin hayil balemawok tisitalachu malet yihe new!! Tetenkeku!!
ሃንዬ የኔ እስከ ፍፃሜ በቤቱ ያፅናሽ እኔ ፕሮቴስታንት እያለሽ ነው የማቅሽ ስትወጪ ደሞ ወደ ተዋሕዶ እምነት ከመጣሽ ደሞ ስራቱን ጠብቅሽ እያተጓሽ ነውና ለእኛ ለደካማ እህትሽ በፀሎት አስብን በርች ውዴ
ሀኒቾ እውነቱን ተናግረሻል የገባው ስው ጥቂት ነው ብልጭልጭ አለም ሁሉም የሚመኘው ሆኗአል መዘነጥ ጥሩ መስሎ መኖር እየፈለገ ገደል ገባ ተዋህዶ በክርስቶስ እምታምን እውነተኛ ነች 100%i agree
በጣም ገብቶሻል፡ መረዳትሽ ይገርማል፡ ለዚህ ሰበበኛ ትውልድ፡ ችግሩ ራሱ ጋር እንደሆነ ያስረዳሽበት መንገድ አስደንቆኛል፡ ተባረኪ፡ ጌታ ይጠብቅሽ
'አክራሪ' ሐይማኖተኛ፣ ሳይሆን፣ 'አጥባቂ' ሐይማኖተኛ ማለት ነው ትክክሉ። 'አክራሪ' 'extremist' ማለት ነው። 'አክራሪ'፣ ለዘረኞች፣ ለእነ አልቃይዳ አይነቶች ነው ቃሉ የሚመጥነው። ሐና፣ ሐይማኖቷን አጥብቃ የያዘች እና የምትኖረው ወጣት ናት። እግዚአብሔር አብልጦ ይባርካት።
አልቃይዳ አልክ 😅😅😂😂 god bless america ብለህ ቂጥህን አሞጥሙጠህ ለአሜሪካ ስታሽቃብ ነበር አሁን አሜሪካንን መቃወም ጀመርክ😂😁😁😁
እህቴ ሀኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ በሀይማኖት ያጽናሽ በጸሎት ያትጋሸ ጠንክረሽ የምታጠነክሪ ነሽ በርች ፈጣሪ አለማትስላሴይባርክሽ አሜን።
ዋው በትክክል ወንድም ዓለም፣ እነዚህ አላዋቂወች ናቸው ኮ በግምት እሚናገሩት። እኔም በተመሳሳይ የሰጠሁትን ምላሽ ተመልከት።
mirt agelaleti!
በእምነት አክራሪ የሚባል ነገር የለም።ይህ ቃል ፓለቲከኞች የሚጠቀሙት ነው።ልጄ በርቺ አምላክ ይርዳሽ።
በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ ብቻ መጨረሻሽን ያ፤ሳምርልሽ። ፈጣሪ ከሁሉ ፈተና ሁሉ በመላእክተ ብርሀኖች ይጠብቁሽ። ሁላችን እንዳንቺ ቆራትነት ልቦና ጀግንነት ይስጠን አንቺን ሳይ ይህን ሚዲያ ጎበኘሁ። ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ክርስቲያን ማለት ሰዉን ከምንም በላይ በህይወትና በተግባር የሚነሳይበት ሃይማኖት ነው።እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ።እግዚአብሔር የተደበቀዉን ጥበብ እንደዚህ እንድናውጣ እግዚአብሔር ይርዳን።በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን።በህይወትሽ ብዙ ነገር እንደምታስተምር ተስፋ እናደርጋለን።በቤቱ ያፅናሽ።በመቀጠልም ሚዲያውን መመስገን እፈልጋለሁ ቀጥሉበት የማትመረመር የሃይማኖታችን ጥበብ እንፈልግ ...? አለሙን የቀደሙ አባቶቻችን እንጠይቅ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን
አድርጌያለሁ ሰብስክራይብ።ሀና ውድ እህታችን ከመለወጧ በፊት ጀምሮ አውቃታለሁ ።የልጅ አዋቂና ተመራማሪ አውቃ ለማሳወቅ የምትጥር ጎበዝ የኦርቶዶክስ ልጅ።እግዚአብሔር ያፅናሽ በቤቱ።ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ።እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።
እውነት የሚትገርሚ ድንቅ ልጅ ነሽ እስከመጨረሻው ያፅናሽ እህታችን!!!
ሀና እግዚአብሔር የባረከሽ እውነት የተገለፀልሽ የምር ጌታ ይወድሻል እባክሽን ለኛም ለጠፋነው ፀልይልን እህቴ
የናፈቀኝ ነገር ቢኖር አንቺን የመሰለ ኢትዮጵያዊት ማየት ነበር። በአንቺ ውስጥ የምመኘወ ኢትዮጵያዊትን አየዋለሁ። እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም እጹብ ድንቅ ንግግር ነው መድኀኔዓለም በቤቱ ያጽናሽ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ።
ስታምር የኔቆንጆ አለባበስሽ እራሱ ሲያምር እመቤቴ ትባርከሽ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ቆራጥ ጎበዝ ጀግና ነሽ ለእኛ በውስጡ ላለነውም አርአያ ነሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ። መናፍቃን ደግሞ ለነፍሷ ተጠያቂ እሷ ብቻ ነችና አትንጫጩባት በቃ የመረጠችውን ይዛለች።
አስገራሚ ንግግር ነበር ያስተምራል እና ደስ ይላል። ግን ስለአነቃቂ ንግግር የተናገርሹዉ ትንሽ ያስከፋል። ምክንያቱም አነቃቂ ንግግር ስለ እውቀት ነው።ድህነቱን አሜን ብሎ የተቀበለውን የሃገራችን ማህይም ከማንቃትና ትክክለኛ እዉቀትን በመንገርና ከድህነት መውጣት እንደሚችል ከማስረዳት የተሻለ ለሃገራችን ብልጽግና ምን አለ። ምን አልባት እህታችን የሃብት ፍላጎትሽ ተሟልቶልሽ ሊሆን ይችላል። ግን ሀገራችን ድህነት ላይ ናት ።ለማበልጽግ ደግሞ ቀድሞ ነቅቶ ህዝቡን ማንቃት ግዴታችን ነው። ይዋሆች ምድርን ይወርሳሉ እንጅ የዋህ ለመሆን ድሀ ሁን አይልም።
ሀሌታዎች ለወጣቶች መልካም አርዓያ የምትሆን ሴት አቅርባችኃል።በርቱ።ሀናም ድንግል ማሪያም ትርዳሽ
ተባረኪልኝ እህታችን በተዋህዶነትሽ እስከ መጨረሻው ያፅናሽ
ቤተክርስቲያን
ከመብላት ይልቅ ጹም
ከመቀበል ይልቅ መጽውት
ሀጢያተኛም ብትሆን ና ወደ ቤትህ ግባ
ከምድር ሀብት ይልቅ ሰማያዊውን አሰብ
በአመት ከምትበላው ይልቅ ጹም
ጸልይ ሰገድ አሰቀድስ
ስለራስህ ብቻ ሳይሆን ሰለቤተሰብህ ሰለጎረቤትህ ሰለሀገርህ ብሎም ሰለአለምጸልይ
ሰትኖር ሰርአት ይኑርህ እንደው አቅቆህ እንኳን አለም ሀጢያተኛ ብትልህ*እራሰህን ዝቅ አድርገህ ወደ አምላክህ ቅረብ *አየህ ይችህ ቤተክርስቲያን ሰርአቷ ቀላል አይደለም ብዬ አሰባለሁ ለምን አብዛኞቻችን ሆዳችን አምላካችን ክብራችን በነውራችን ሆነብን ማረን።።ቤተክርስቲያን የሰማይ ደጅ ናት ያከበራትን የምታከብር ባልየሚሰቱ ራሰ እንደሆነ ክርስቶስ የቤተክርስቲያን ራስ ነው እሷም ክርስቶስ አምላኬ ፈጣሪዬ ንጉሴ ትለዋለች።ሰላም ለኪ መቅደስ ቤተ ክርስቲያን በአምሳለ ኢየሩሳሌም።።።ክብር ለመድኃኒዓለም ከእናቱ ጋር❤❤
ሐንዬ ድሮም እወድሻለሁ ኤህታችን እግዚአብሔር አምላክ በያዝዥው መንገድ ያፅናሽ ሁሉንም እንዳቺ የፅናን ከፈተና ይጠብቅሽ 🙏🙏
ውይኔ ድስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እውነት እህታችን ፅጋውን ያብዛልሽ እንዲህ አይነት አለባበስ እንዲህ አይነት የሀይማኖት ምርምር እንዲሁም ቄራጥ አስተሳስብ ድስ ይላል ለሁሉም ሰው እርእያ ልቶኝ ምትችይ ስው ንሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ስላቀርባችሁልን እናምሰግናለን እኔ ህልሜ እንዲህ አይነት ስው መሆን ነው ❤
አንበሳ ነሽ ገብቶሻል ማለት ነው አምላክ ይረዳሻል😘🤗
@@mariamova452 አሜን በፀሎት አስቡኝ ውለተ ተንሳየ ብላችሁ አይዞን እንበርታ ውድ ቀደመው ነገር እንመለስ ውድ አባቶቻችን ቅድስና እንመለስ🙏
እህቴ እግዚአብሄር መርጦሻል ተዋህዶ ለመሆን መመረጥ ያስፈልጋል ትህተናሽ የተረዳሽበት መንገድ ደስ ይላል በቤቱ ያፅናሽ
በጣም ደስ የምትል ክብርት እህታችን ናት። ያንቺ በረከት ወደ እኛ ይለፍ። እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
Minutes 17:45 ላይ የግዕዙ ሜዲቴሽንሽ ጉዳይ ከዜማው ፍሪክዌንሲ ጋር የተያያዘ ነው:: እኔ በራሴ ባደረኩት ሪሰርች በኩል የተረዳሁት ነገር ቢኖር ጉዳዩ ከsolpheggio frequency ጋር የተያያዘ መሆኑን ነው:: Saint Yared figured it out way back. ክብር ለቅዱስ ያሬድ ይሁንልኝ::🙏🏽 ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርቲያን ትውልድ ይድን ዘንድ በእጇ ያሉትን እውቀቶች ያለስስት እና ያለ power play ልታካፍለን ግድ ይላል:: ህዝቤ ከዚህ በኃላ በእውቀት እንጂ በማስፈራራት ሊድን አይችልም:: እውቀት ነፃ ያወጣል::
"እዉነት እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እመቤታችን ከጎንሽ ትሁን
ፀጋውን ያብዛልሽ።ውሳኔሽ እጅግ በጣም ያስቀናል።
የኔ ቆንጆ እንደው ምንኛ መታደል ነው በጣም ገራሚ ቃላት ነው የምትጠቀሚው እመ አምላክ ባለሺበት ትጠብቅሽ ያንቺ በእውነት መመረጥ ነው በ ቤቱ ያፅናሽ
እናት ቤተክርስቲያን የሰጠችኝን ደስታ ሳስበው የእውነት እንባዬ ነው የሚመጣብኝ😥በዓለም ደስታ ፍለጋ ስንቱጋ ኳተንኩ
ጥሩ ልብ አለሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ 💙
ይቺ ድንቅ ተዋህዶ እምነታችን እንዴት ያለች ሕይወት ናት።
ሀንዬ ታድልእሽ እመብርሀን ለዘላለም በጉያዋ ትሰውርሽ ለኔም ፀልይልኝ ፍቅርተ ዮሀንስ ብለሽ ከነልጆቼ ለሀገሬእንዲያበቃኝ እንደድሮዬ ገዳማት እንድዞር ቅዳሴውን ሰአታቱን በየሰንበቱ እንድሰማ የሁል ጊዜ ፀሎቴ እና ምኞቴ ነው በተክሊል አግብቼ አሜሪካን ገብቼ ቀረሁል በእውነት አንድም ቀን ግን ደስ ብሎኝ አያውቅም ውጭ የመውጣትም ፍላጎት እመብርሀን በምታውቀው አልነበረኝም ግን የሆነው ሆነ በፀሎታችሁ አስቡኝይን ስል ችግረኛ ሆኜ እይደለም ሌክሰ 2015 እነዳለው ጥሩ ስራ አለኝ ሁለት ቆንጆ ልጆች አሉኝ ቤት አለኝ ጠንካራ ሰራተኛ ሀይማኖቱን የሚወድ የሚያከብር ባል አለኝ ትልቋ ልጄ 18 አመቷ ነው የህግ ነው የምታጠናው ኮሌጅ ገብታልኛለች ትንሿ 5 ትኛ ክፍል ተማሪ ናት ልጆቼእንኳን ይሄን ያክል የእድሜ ጋፕ ያላቸው ቆይ ኢትዮጵያ ሄጄ እያልኩ ደፍ ቅና ስል ቤታችንን ለማደስ ሱቅም አላይደል ኢትዮጵያኑሮአችንን አስተካክለን ለመግባት ከመፈለግ የተነስይ ነበር በፀሎት አስቡኝ እንተሳሰብ የተዋህዶ ልጆች 🙏
ብር ሴቭ ለማረግሞክሪ ከዛ ለመኖር ብዙ ነገር ለማስተካከል በርቺ አምላክ ነው የሚረዳሽ
እንደዚህ አይነት እህቶችን ያብዛልን አሜን
እህታችን ከአሁንም በፊት በፌስቡክ አይቼሽ ደስስስብልኛል እንኳን ወደቀጥተኛው ቅድስትሀይማኖትሽ የመለሠሽ እግዚአብሔር ይመሥገን
ወደድኩሽ እህቴ ወይም ልጄ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን እና ዘርሽንም ይባርክልሽ
አሜን
እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሽ እህት ተባረክልን❤
ላንቺ ግልጥ ያረግልሽ አምላክ እኛንም ልጆቹን ግልጥ አርጎልን ወደቤቱ ይመልሰን
አምላከ ቅዱሳን በቅድስናው ቦታ አጽንቶ ይጠብቅሺማስተዋሉን ፣ጥበቡን፣አዕምሮውን፣ለብዎውን እናምስጢሩን የገለጠልሺ አምላክ ፍጻሜሺን ያሻምርልሺ
Happiness is found in Christ! ደስታ የሚገኘውበክርስቶስ ብቻ ነው
Tikikil ba Orthodox menged new hiwot yimenorew..kezi witch ye mot mot new
ትክክል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን I love your comments 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ በቤቱ ያፅናልን❤❤❤
መዳኛ መንገዱ ኢየሱስ ብቻ ነዉ
እዉነት መንገድ ህይወት የሆነዉ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ።
በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ማንም ወደ እግዚአብሔር የሚመጣ የለም።
የዩሐንስ ወንጌል 14፡1-6
እና በኢየሱስ አይዳንም ማን አለሽ?
@@firehewotnigussie5530ምነው አናደደሽ ልድገምልሽ ህይወት መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው
አሜን የቤተ ክርስትያንም ነው
ኢየሱስ የጌቶች ጌታ
የነገስታት ንጉስ አልፋና ኦሜጋ ህወት መንገድ እሱ ብቻ ነው
@@tsion797እኔኮ የሚገርመኝ ኦርቶዶክስን ሳታዉቋት የምትቀባጥሩት ነገር ነዉ በኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ግን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነግሶ የሚታይባት በደሙ የመሰረታት በቅዳሴዉ በማህሌቱ በመዝሙሩ በሁሉ ነገር አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ የሚሰበክባት እናት ቤተክርስቲያን ናት
@@tigitube3 ተደጋግሞ ጌትነቱ ቢነገርና ስሙ ቢጠራ ምን ችግር አለ? ሰይጣን ይቃጠላል ነፍስ የብቸኛ መድሀኒቷን ስም ስትሰማ ትደሰታለች።
እግዚአብሄር ይባርክሽ እህቴ ልክ ነሽ በተለይ ስለ motivational speakers ያልሽው ላይ 1ድ ነገር ልጨምር እፈልጋለሁ all the motivational speakers makes you illusionist ተጨባጭ ነገር ሳይኖርሽ በምኞት አለም ነው እምትዋልይው ሲቀጥል ደግሞ ራስ ወዳድ፣ ለነገሮች ሁሉ ራስሽን አስቀድመሽ ሁሉ ነገር ይገባኛል (I deserve )... ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን በመሰልጠን ስም ሰይጥነሽ ነው የምትቀሪው ሙሉ ማንነትሽን ትተሽ አዲስ ተኩላ ነው የምትሆኚው እግዚአብሔር ከሚመጣው መጥፎ አሰራር ሁሉ ይጠብቀን !
❤❤❤ሃንየ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ❤❤❤ እመብርሃን ትጠብቅሽ
Egzabher yebarkish!!!
Thank you very much for telling the truth!!!
ለሀያ አምስት አመት ጴንጤ ነበርኩ በልጅነት እድሜዬ ነበር ጌታን የተቀበልኩት በማስተማር ቤ/ያን በመመራት ካገርቤት የሰሜን አሜሪካ ሲመጡ በማስተናገድ እነ ዶር ወዳጀነህን ጭምር አስተናግጃለሁ። ግን እምነት የቀየርኩት በቂ ኦርቶዶክሳዊ እውቀት ስላልነበረኝ ነው። የቀደሙት ቤተሰቦቸ በጎንደር ብዙ ቤ/ያናት ያሳነፁና ለማተባቸው ዋጋ የሚከፍሉ ነበር። ለበለጠ ኢንፎ ፕሊስ ስልክህን ላክልኝ ። ፋሲል
+251911472902 groom
መጀመሪያ ወንድሜ ጠያቂዉ ይህችን ልጅ በአደባባይ ትልቅ ነገር አድርገህ አዋጅ ማለትህ ፍራቻ ነዉ እግዚአብሔር ቤቱን የሚሰራዉ እራሱ ብቻ ነዉ ከዚህ ሁሉ ጦርነት እዉነተኛዉን የወንጌል ቃል ብታስተምር ስለሚከልትህ አታስብ የምትሰራዉ የእግዚአብሔርን ቤት ሰለሆነ ምን አስፈራህ ልጅቷ ባዶ ነች ስለ እምነት አይዲያዉም የላትም ኦርቶዶክስ ገበሬዉ መንገኛዉም አንዳንዴም ደገምገም ያደረገ ቅዠቱንም ሁሉ ትንቢት ተናጋሪ ይሆናል እመብርሀን ተናገረችኝ ጊዮርጊስ እንዲህአለኝ ሚካኤል በግእዝ አነጋገረኝ አቦዬ ፀሎቴን ሲሰሙ አንዷ ጠብ አትልም ኦሮሙማም ሀይማኖት ነዉ
እግዚያብሔር ይጠብቅሽ እድሜይ ይስጥሽ
ኢትዮጵያ የእመቤቴ የአሥራት አገር ናት ።ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አለም ገና ወደዚች ቅድስት አገር ይመጣል ወደድንም ጠላንም ይእ ሊሆን ግድ ።እግዚአብሔር አምላክ በቤተመቅደስ ይሰብስበን አሜን።
አሜን እህቴ❤
Amen Amen amen
ተይ እንጅ ከየት ነው አስራት የወሰደችው 😂😂😂
ውሸት
100% very true
ትህትና
ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር በኦርቶዶክስ ተዋህዶ የታነጸ ማንነት ይህ ነው ሃንዬ እስከሞት በቤቱ ያጽናሽ እንቺን የባረከ እግዚአብሔር እኛንም ይባርክ
ወየኔ የኔ እህነየት እግዚአብሄር ይጠብቅሽ።እኔ ተወልጄ ያደጉት በኦርቶዶክስ ውስጥነው ከዛ ውጪ ሁሉን ነገር እጋራታለሁ የyoga meditation law of attraction,Texas is my second home ያለችውን ጭምር። እሚለየን እኔ ገና ሀገሬ አልገባሁም
በእውነት ሁሌም ሳይሸ ታሰቀኝኛለሸ
ክብር ለስላሴ ይሁን በእህታችን በጣም ደስ ብሎኛል
✝️እግዚአብሔር ብርርርርርርክ ያድርግሽ እናትዋ✝️
ሀኒዬ እመአምላክ መጨረሻሽን ታሣምርልን አንችን የረዳሽ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን🤲🤲🤲❤❤❤
እግዚአብሔር ይረዳን 🙏🙏🙏 ተባረኪ ፈጣሪ በበቱ ያጽናሽ🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህሽ ሁላችንም እውነቱ ሊገባን ይገባል።
ክብርና ሞገስን ጨምሮ ይስጥሽ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ሚገርም ቆራጥነት ነዉ እራሴ ባንቺ ቦታ አይቼዉ ታዘብኩት እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለኖ
ለእናት ለአባትሽ ማንነት መስታወቷ አንቺ ነሽ ከተባረከ ቤተሰብ ለመፈጠርሽ ምግባርሽ ምስክር ነዉ እንዲህ አድርገዉ ስላሳደጉሽ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ይስጣቸዉ !!!
ልዑል እግዚያብሔር ልጆቹን ሲመርጥ እንደዚህ ነው
የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ልጅሽን ይባርክልሽ አሜን ❤
የእኔ ቆንጆ ሰታምሪ እድለኛ ነሸ እንደዚህ ለሀይመኖትሸ ቅርብ ሰለሆንሸ ❤❤
ተባረኪ ውዱዋ እህቴ....!!! ቃል ሂይወት ያሰማልን....!!
የኔ ቆጆ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሺ
የሁላችንም ይርዳን በሀይማኖት
ያፅናን❤
እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ጎበዝ❤❤
ከምእራብ አለም ጋር ጋደኛና ታዛዥ ስትሆን እንዲህ መጫወቻ መሆን ነው
@@merrarisaman519ጀል
ሀኒዬ ብርቅዬ የኦርቶዶክስ ልጅ ብዙ ወጣቶችን ቀይረሻል አሁንም ትቀይሪያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅ እህታችን
እግዘብሔር ያጽናሽ በርች ፈጣሪ ማስተዋል ሰጦሻል ጎበዝ እኛንም አንቅተሻል በቃ አሁን የመመለሻ ግዚችን ነው።
I agree 100% with you my beautiful sister. My God help us all to make a decision like you 🙏
ምርጥ ክርስትያን ሀንዬ ስላንቺ ቃላት የለኝም
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
በቤቱ ያጽናሺ።