The Biblical Principle Philippians 4:8 gives us the most important biblical principle. Finally, brethren, whatever is true, whatever is honorable, whatever is right, whatever is pure, whatever is lovely, whatever is of good repute, if there is any excellence and if anything worthy of praise, dwell on these things. Philippians 4:8 (NASB)
If you claim to be saved by knowing the gospel of Jesus Christ, yet your actions reflect the deeds of your father, Lucifer-living in lust and sin-then I tell you, you are far from the light.የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል በማወቅ ድነናል የምትሉ ከሆነ፣ ነገር ግን ድርጊታችሁ የአባታችሁን የሉሲፈርን ተግባር የሚያንጸባርቅ ከሆነ - በፍትወት እና በኃጢአት መኖር - እንግዲህ እላችኋለሁ፥ ከብርሃን የራቃችሁ ናችሁ።
@AbiAssefa-k6d ወንጌልን የተመረጠ ሰው ብቻ ነው የሚረዳው።እየሱስ ስላልክ ወንጌልን ትረዳለክ ማለት አይደለም።many people think that they are saved but they are not actually saved.among those who claim to be christian.even one percent not saved.
Ahun min yemibal must new ? Lezefen xebeqa hono memtat ? Sijemer Bible wend lij tsegurun ayasrezmim he doesn't know the word of God and it's application
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
TH-cam (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316
ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia
ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939
ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I
ኪያችን ወንድም ዬናስ ሃሳቡን በነፃነት እንዲገልጥ ዕድል ሰለሰጠህው ምስጋና ይገባሃል ተባረክ
በሰማይ ያለዉ ሰማያዊ አምልኮና ዝማሬ እንጂ ዘፈን የለም። ሰይጣን ሰርቆ ነዉ ወደ ዘፈን የቀየረዉ። ወንድማችን እራስህን መርምር። እግዚአብሔር ይርዳህ።
ዜማ እና ቅኔ ለእግዚአብሔር። ነው ሰበብ እየፈለጉ መዝፈን ከፈለጉ ይሸፍን ኪያዬ በጌታ ይሁንብሕ አታቅርብ እንደዚ አይነት ሰው
ዜማው ነው ግጥሙ ነው ሀጥያት
ወንድም ፣ ዮናስ ብዙዎቻቾን ነገሮችን የመረዳት ሁኔታ በጣም የተለይዩ ሰለሆነ ብዙ አትጨነቅ መክንያቱም እግዚአብሔር ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ስለሆነ ለምሳሌ እኔ አንዲት ቆርቆሮ ቢጤ አንስቼ አየደበደብኩኝ ግን በጥሩ ምስጋናና ዉዳሴ በታላቅ ፍርሃትና አምልኮ እንዲሁም ክብር በመስጠት በፊቱ ብዘምር ምንድነዉ ይሄን 1:26:31 ቆርቆሮ ወደዚያ ጣልና የሞዚቃ መሣሪያ አምጣ የሚለኝ አይመስለኝም ምክንቱም ስለሌለኝ።
ኪያ በጌታ ልለምንህ የምትጋብዝወን ሰው ምረጥ። እኔ አልሰማውም
አንተ ምኑ ነው የከበደህ ? ዮናስ ትክክለኛ ሰው ነው መልካም ምክር ያለበት ሙዚቃ ሁሉ ሀጢያት አይደለም ፆታዊ ፍቅርም ቢሆን የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
@NebiyouTesfaye-i9w ሁሌም ሊዘመርለት የሚገባው እግዚአብሔር ብቻ መሆን አለበት። ጾታዊ ፍቅርም እግዚአብሔር የሰራው ነው አልከኝ? እንግዲያው ዝሙት ሃጢያት አይደለማ? እነ ዮናስ ስንት ምንም የማያውቁ የቤተክርስቲያን ልጆችን አጥፍተዋል።
@PastorFekadeTesema ወንድሜ እውነት ማንንም አያጠፋም ዮናስ አይደለም ያጠፋቸው አለምን መውደድ ነው ያጠፋቸው
@@NebiyouTesfaye-i9w እርሱ ደግሞ ቃል እየጠቀሰ የአለም መሳሪያ ሆኗል
አቤት መመፃደቅ ስታዎራ እኮ ምንም ሃጥያት የሌለብህ ምስግን ነዉ ምትመስለው።ፋረጅ ኢየሱስ ብቻ ነዉ
ከዛሬ ሃያ ምናምን አመት በፊት እነ ወንድም ንጉሴ ቡልቻ ጥናታዊ ፅሁፍ ያቀረቡበት ፕሮግራም ላይ ኢትዬጵያ ተካፍዬ ነበር። የሚገርም ሃሳብ ነበር ያስተላለፋት። ኪያ ይህንን ርእስ ከዚህ ሰው ጋር ማቅረብህ እጅግ አድንቄሃለው። ብዙሃን እውነተኞች አስመሳይ ያልሆኑቱ ይህንን ሰው የሚቀበሉት እንደሆነም ከላይ ባልኩት ፕሮግራም ላይ አይቻለሁና። መፍትሄው ትላልቅ አባቶችን ይዞ በግልፅ መወያየት ነው። ልጆቻችንንስ እንዴት እናሳድጋቸው። በተለይ በውጭ አገር ቲን ኤጀሮች።
Videoውን አይተህ በመጨረስህ ገርመኸኛል፣ በዙዎቹ comment እየሰጠ ያሉት ገና ሳያዩት ነው። May God bless you!
የወንጌል አማኞችን ዘማሪያን ይዞ የጠፋው ክፋ የተጠናወተው የዬሃንስን አንገት ያስቀላው መንፈስ ከላይህ ላይ የወደቀ ይሁን::ይሄ መንፈስ በእርግጠኝነት ፀጉሩ ላይ ነው
የተሳሳተን እውቀት በትክክለኛ እውቀት መ ሞገት ይሻላል ከተገለጠልሽ መንፈሱን መ ምታት ነዋ ሰውን ከመሳደብ
@@tigestberh6013 ያንቺ ይሻላል!👍👍
The Biblical Principle
Philippians 4:8 gives us the most important biblical principle.
Finally, brethren, whatever is true, whatever is honorable, whatever is right, whatever is pure, whatever is lovely, whatever is of good repute, if there is any excellence and if anything worthy of praise, dwell on these things.
Philippians 4:8 (NASB)
ሐጢያት ማብራሪያ አይፈልግም!
Hmmmmm
በኔ ዘመን ባንዲራ ሲሰቀል ብሄራዊ መዝሙር ዘፍኝነት ነው ብለው የማይዘምሩ ነበሩ : ተመሣሣይ ነገር አሁንም አለ: ታዲያ ልክ ናቸው ማለት ነው? ዕውቀት አልባ አክራሪነት ለእስላምም አልበጀም::
ዮናስ ትክክለኛ ሰው ነህ በርታ ዘፈን ሀጢያት የሚሆነው ከመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ጋር ሲቃረን ብቻ ነው በዜማ ፍቅርን መግለፅ ሀጢአት ከሆነ መሓልየ መሀልይ ዘሰሎሞን መቀደድ ሊኖርበት ነው እኔ የዮናስን ሀሳብ እጋራለሁ
@@NebiyouTesfaye-i9w መዝፈን ካማራችሁ ለምን እዛው ዓለም ውስጥ ሆናችሁና ለይቶላችሁ አትዘፍኑም። የራሳችሁን ፍላጎት ለማርካት በቸርች ውስጥ ማሆን አያስፈልግም። የልጆቹንም ህይወት አታበላሹ። አሰናካዮች የወፍጮ ድንጋይ አንገታቸው ላይ ታስሮ ወደ ባህር ቢጣሉ ይቀላል ተብሏልና።
እኔ ከፍተኛ የዘፈን አዳማጭ ነኝ ከፍተኛ ዝሙተኛ ነኝ።በምድር ላይ አለ የተባለ ሀጢያት ለመስራት ደፋር ነኝ ነገር ግን መቶ ፐርሰንት ቅብርር ብዬ መንግስተ ሰማይ እገባለሁ ምክንያቱም ጥርት ያለውን የክርስቶስ ወንጌልን እረዳለሁ።ፍፁም የሆነውን የክርስቶስ ወንጌል እረዳለሁ።ወንጌልን በመረዳት ከጳውሎስ የተሻልኩ ነኝ።በክርስቶስ ወንጌል ትምከተኛ ነኝ።
If you claim to be saved by knowing the gospel of Jesus Christ, yet your actions reflect the deeds of your father, Lucifer-living in lust and sin-then I tell you, you are far from the light.የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል በማወቅ ድነናል የምትሉ ከሆነ፣ ነገር ግን ድርጊታችሁ የአባታችሁን የሉሲፈርን ተግባር የሚያንጸባርቅ ከሆነ - በፍትወት እና በኃጢአት መኖር - እንግዲህ እላችኋለሁ፥ ከብርሃን የራቃችሁ ናችሁ።
@AbiAssefa-k6d ወንጌልን የተመረጠ ሰው ብቻ ነው የሚረዳው።እየሱስ ስላልክ ወንጌልን ትረዳለክ ማለት አይደለም።many people think that they are saved but they are not actually saved.among those who claim to be christian.even one percent not saved.
@@ayelemegersa2273 ደሞ ለሃጢያትህ ትእቢትህ? ገላትያ 5 አዲስ ኪዳን ነው ጳውሎስ የጻፈው። አንተ ያልካቸውን የሚያደርጉ መንግስተ ሰማያት አይገቡም ይላል። ወንድሜ ለጥፋትህ ምንም ምክንያት አትስጥ ይልቅስ ጌታ አሁንም ይወድሃል። ተመለስ።
Belewendeme zefene yemlewene be amrga zefene engelzegawe " song"selemele newe be lela kankachew lelyaye yecelale Antesenthene getrehe lemene teketakeralhe .☝
ከተቀበልክ ከሰማህ ጥበብ ከሚል ፍልስፍና እንድትወጣ እመክርሃለሁ አይጠቅምህም ሌላ ጥበብ አለና እንዲህ ተብሎ እንደተጻፈ
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1
20 ጥበበኛ የት አለ? ጻፊስ የት አለ? የዚች ዓለም መርማሪስ የት አለ? እግዚአብሔር የዚችን ዓለም ጥበብ ሞኝነት እንዲሆን አላደረገምን?
መጽሐፈ ምሳሌ 2
1 ልጄ ሆይ፥ ቃሌን ብትቀበል፥ ትእዛዜንም በአንተ ዘንድ ሸሽገህ ብትይዛት፥
2 ጆሮህ ጥበብን እንዲያደምጥ ታደርጋለህ፥ ልብህንም ወደ ማስተዋል ታዘነብላለህ።
መጀመሪያ ነገር ወንድ ጸጉር አያሳድግም ሀጥያት ነው
ለነ ኤልያስ መልካ የበለዓምን ምክር መክሮ ያጠፋ ይህ ሰው ነው አልምን አልጠገባትም እዛው ይቀመጥ
ዮናስ እንወድሃለን ግን ዘፈን አይመጥነንም አልፈነዋል፡፡
ሐጢያት ማብራሪያ አይፈልግም
እንደው ይህ ሁሉ ስቃይ ስጋን ለማስደሰት ነው አላማው አልገባኝም ለሙዚቃስ ስራ ለወንድም ዮናስ ጎርፌ የቤተክርስቲያን ስራዎችን ብቻውን በቂ አይደለም ይህ ሁሉ ስቃይ ለምን እረ ለትውልዱ ጫፋ አንስጠው እረ በጌታ አንተ ደረስኩ የምትልበት ደረጃ ላልደረሰው ወጣት በዘፈን ወደ ጥፋት መግፋት አይደለም ወይ
እዚህ ጋ በጣም የተሳሳተ ሃሳብ አለ። እሱም በክርስትና " ሰው " ሐሳቡ እና ማንነቱ መለየት የሚባል ነገር የለም ። ይሄ በዓለማዊው ሥርዓት ፣ በፖለቲካው ዓለም የሚባለው ነው ። ክርስቲያን ከሃሳቡ የተለየ ማንነት ሊኖረው አይችልም ። እንዲኖረውም አይፈለግም ። ካለውም ፣ ይህንን ክርስትና አይደግፍም ። የዚህ ሰው መሰረታዊ ችግር ከዚህ ይጀምራል ።
Yoni begeta yehunebek endenzihe aynetochune atakerbe mekeniatume yehenene leje kakerbekew behuwal bezu lejoch kegeta bete wetew yesitan metekemia honewal ebakehen zefagnenete tekemu mendenew banezefenesa koi hulete eger alegn belo hulete zafe lay mewetate yechalale ende?? Lesete weyeme lewnde bezefenenebete andebetachenene melsen egziabeheren mamelke enchelalen ende??
Kiya malete new yoni yalkutegn
ይቅርታ አድርጉልኝ ፣ ይህ ሰው ጨርሶ አልዳነም ወይም ሆን ብሎ ለተልዕኮ ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚቀመጥ ነው ። ሰው በመከራ ያመለጠውን ክፉ ዓለም እንደገና አሽሞንሙኖ ለማሳመን መጣር ምን የሚሉት ነገር ነው ? እኛ በዚህ ወቅት መዝሙር ተብዬዎቹን እንኳን መንፈሳዊ ይዘት መኖራቸውን እየፈተንን የምናዳምጥበት ዘመን ላይ ፣ ትተን የመጣነውን ነገር እንዴት ተመለሱበት ይለናል ? ይህ ሰው በርግጠኝነት የአጋንንት ተልኮ አለው ።
አጋንንታዊ ተልእኮ ያለው አልመሰለኝም ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር ከተጋጨ ሀጢአት ነው ብሏል
እኔ እንደሚገባኝ የማንኛውም ነገር መለኪያ መፅሀፍ ቅዱስ እንጂ የሰው ድጋፍ አይደለም
መዝሙርም እኮ ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር ከተጋጨ ሀጢአት ነው
Mazefane eyfalgu minme tikise.ayesafalgWme tiwoldune be endazhe balhu beshetaghachu ateberzu legha zafane hetiyaten.4 ntibe lila ke awora yemta deblke anfalgeme anta lerasehe tayeke wongale.ayeserarafem!!!!!!!!!
ምንም ኣይስተምረንም ይሄን ሰውየ መጋበዝህ
Ahun min yemibal must new ? Lezefen xebeqa hono memtat ? Sijemer Bible wend lij tsegurun ayasrezmim he doesn't know the word of God and it's application
የሆነ ዘመን ላይ አንድ የኑሮ ልምምድ በደል ሳይባንን ቆይቶ ፣ በተነቃበት ዘመን ላይ መተው ፣ ብሎም መከልከል እውነተኛ የክርስትና አስተምሮ ነው ። የግድ ለሀጥያት ሽንጡን ገትሮ መከራከር ምን የሚሉት ዕውቀት ነው ። በመሠረቱ የሚያቀርበው ማጣቀሻ እና ማስረጃው ሁሉ ለፍላጎቱ ማጠናከሪያ የሚሆኑ ሰዋዊ ሃሳብ እንጂ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነትን መሠረት የያዘ አይደለም ።
Seytan hasache endale reshe ende wendeme Yekereta tekete erso letune hulu yabokawale teblo tetefoale yeberhane mleake mslo mekerebe asfelgeaydeleme hasbune anseteweme yedyablosene STOP STOP✋
👹👹👹👹😡😡😡😡😡😡😡😡👹👹👹👹👹👹👹👹👹
ከንቱ ሰው በለው