11ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦ በመተት የተገዳደሉ እናቶች ጦስ ወደ ባሎቻቸው ዞሮ ሌላ ጣጣ ውስጥ መግባታቸው ልጆቻቸውን ጎዳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @ፍቅርተክርስቶስ5768
    @ፍቅርተክርስቶስ5768 2 หลายเดือนก่อน +85

    እኔ 36 አመቴ ነው 2 ልጆችም አሉኝ። ባንተ ትምህርት ንሰሀ ገባሁ። ፀበል ተጠመኩኝ 8 ግለሰቦች ዘመድም ጭምር መተት እንደላኩብኝ አወኩ። ትምህርትህን በደምብ ስከታተል ሁሉንም ይቅር አልኳቸው። ስለነሱ መፀለይ ጀመርኩ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በንሰሀ አባቴ ፀሎት;እንባ እና መንበረከክ መንፈሱ በርሜል ጊዮረጊስ የምትገኘው ምርት ደለጎ ኪዳነ ምህረት ፀበል ተጠመቄ ተሸኝቶልኝ ተመለስኩኝ። የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን።

    • @alemaztube
      @alemaztube 2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር እንካን እረዳሽ

    • @SelamawitAntneh
      @SelamawitAntneh 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ehte des yelale ene behatyat yecheykuten ehteshe welte Mikael be telote asebig

    • @WubaleWubale
      @WubaleWubale 2 หลายเดือนก่อน

      Tebarki 🎉🎉🎉

    • @AlemHmeskelR
      @AlemHmeskelR 2 หลายเดือนก่อน

      ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ይድረስልን

    • @NetsAnetfkirteggBrhanu-dm1mm
      @NetsAnetfkirteggBrhanu-dm1mm 2 หลายเดือนก่อน

      Tadlesh fetariy yetebkish betama jegna nesh ewuenet mechershashin yasamrew fetariy ymesgen

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 หลายเดือนก่อน +66

    ይቀድማል ከፊቴ በጽድቅ እየመራ
    ያድነኛል ምልጃው ከጭንቅ ከመከራ
    አባ እለዋለሁ ተክለዬ የኔ አባት
    የጌታው ቃልኪዳን አደራ አለበት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሌልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህርዬ👏

  • @embeteferede5119
    @embeteferede5119 2 หลายเดือนก่อน +52

    መምህርየ ጠላት ቢደነፋም እኛ ምሥክር ነን ተጠቅመንበታል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @Crstina246
      @Crstina246 2 หลายเดือนก่อน

      ማንም ጠላት የለም ሁሉም ክርስቲያኖች ለዛውም ኦርቶዶክሳውያን ናቸው::

    • @WubaleWubale
      @WubaleWubale 2 หลายเดือนก่อน

      Ewunet nw

  • @YemisrachKassaye
    @YemisrachKassaye 2 หลายเดือนก่อน +129

    አንደኔ የመምህራችን ገጠመኝ በናፍቆት የሚጠብቅ እጁን ያውጣ። የመዳን ቀን ዛሬ,ነው!! ለዚሁም አሁን ደስ የሚለኝ ቃል ፡፡

    • @MonaAhmed-er6hb
      @MonaAhmed-er6hb 2 หลายเดือนก่อน +6

      እኔም ግን ተግባር ላይ ባዶ ነኝ በፆሎታቹ አስቡኝ ለፆሎት ስነሳ እንቅልፍ ይጥለኛል አረብ ሃገር ነው ያለሁት እና ለፆሎት ስቆም አረቦቹ አውሬ ይሆንብኛል😢ወለተ ሚካኤል እያላቹ በፆሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ

    • @MonaAhmed-er6hb
      @MonaAhmed-er6hb 2 หลายเดือนก่อน +1

      ግን ንስሃ ገብቼለሁ በመምህር ትምህርቲ

    • @Yemaryam21Yemaryam21
      @Yemaryam21Yemaryam21 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ አለሁ አይደል መስማት እሰማለሁ ግን ምንም ተግራሩ ላይ የለሁበትም በፀሎታችሁ አስቡኝ 😥🤲🤲

    • @CetyCety-fs4vu
      @CetyCety-fs4vu 2 หลายเดือนก่อน

      አዉ እኔ አለው እህታችን

    • @احمدعلواني-ظ8ز
      @احمدعلواني-ظ8ز 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 2 หลายเดือนก่อน +208

    ¹³ፈታሄ ማህጸን ቅዱስ ሩፋኤል ወቶ ከመቅረት ከድገተኛ አደጋ ከዲያብሎስ ፈተና ከመከራ ስጋ ወነፍስ ይጠብቀን አሜን!!!🙏♥

    • @zedsime1411
      @zedsime1411 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን❤🙏🙏

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @MitikeMuligeta
      @MitikeMuligeta 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen❤

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw 2 หลายเดือนก่อน +26

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ መርማረ ፖሊስ እንደዚህ አይነት ትህትና ስርአት በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት እኛም ታድያ ስምተን ለመንግስቱ ያብቃን አሜን

  • @burtukanasrat8211
    @burtukanasrat8211 2 หลายเดือนก่อน +111

    መምህር እኔ 26ዓመቴ ነዉ በእንተ ትምህርት ንሰሐ ገባው በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @Tizita341
      @Tizita341 2 หลายเดือนก่อน +1

      Wowww gobez❤

    • @AddisDereie
      @AddisDereie 2 หลายเดือนก่อน

      እኔንም አግዝኝ ንስሀ ልግባ

    • @askaleselassé
      @askaleselassé 2 หลายเดือนก่อน

      እንክዋን ለዚ አበቃሽ። በጊዜ በመንቃትሽ እግዚአብሔር ይመስገን። ከእቅፉ ያፅናሽ። በጣም ደስ ብሎኛል ላንቺ።

    • @atsede3733
      @atsede3733 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም 🤲🙏

    • @atsede3733
      @atsede3733 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@AddisDereieነይ❤

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 2 หลายเดือนก่อน +50

    እፁብ ድንቅ የሆነ ታሪክ
    1ኛ የልጁ አባት በጣም መልካም ሰው
    2ኛ መርማሪው ከምነግርህ በላይ መልካም ሰው እንዲያውም ይሄን ሰውዬ ያገባች እድለኛ ነች እያልኩ ሳሰብ በገጠመኙ ሚሰት አገኘ
    3ኛ ያበደው ልጅ አሳዝኖኝ በእንባ ነው የሰማሁት በመጨረሻ እንደሁሉም ገጠመኞችሁ ዲያቢሏሰ ተመታ ልዑል እግዛብሔር ከፍ አለ ተመሰገን🙏🙏🙏
    4ኛ በገንዘብ ያገዘቻችሁ እህታችን እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክሸ🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 หลายเดือนก่อน +75

    እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜላጅነቱ ጥበቃው አይለየን አሜን ፈታሄ ማህጸን ቅዱስ ሩፋኤል ልጅ ይስጣችሁ ልጅ ለምትመኙ 🌺🙏

    • @حياهحياه-ج4خ
      @حياهحياه-ج4خ 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን እካን አብሮአደረሰን

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከቱን ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

    • @giftitumsa2289
      @giftitumsa2289 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @tsehayturki
      @tsehayturki 2 หลายเดือนก่อน

      አሜንን አሜንን እንኳን አብሮ አደረሰን
      በመልካም ፍሬ ይባርከን ላገር ለወገን ለሀይማኖት የሚጠቅም የሚገዛውን

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 2 หลายเดือนก่อน +25

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን በናፍቆት መነጠበቅ ትናፋቂ መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ አሜን አደረሰን ለቅዱስ ሩፋኤል አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛❤️❤️❤️✅✅✅

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 2 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር በጣም አስተማሪ እና የፍቅር በቀል ነው መርማሪ ፖሊስ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ እኛም የሰማነውን የተማርነውን ተለውጠንበት ለማመስገን ያብቃን

  • @AmanuelAmanuelalem
    @AmanuelAmanuelalem 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ አልፋ ወኦ ይክበር ይመስገን🕯🙏❤️

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 หลายเดือนก่อน +3

    እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው የፖሊሱ ቅነት እሚደነ ነው መሽለም ይገባዋል

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 2 หลายเดือนก่อน +2

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @RahelTemesgen-on9bk
    @RahelTemesgen-on9bk 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኔ በስደት አለም ሆኜ በአንተ ትምህርት በእግዚአብሔር ቸርነት ❤ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮ ደሞ እናቴን አስቆርቢያለሁ የዳቢሎስ ፍተና ቢበረታም እግዚአብሔር ግን ሁሉን ለመልካም ለጥቅማችን አድርጎልናል ❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህር አመሰግናለሁ

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 2 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና 2 หลายเดือนก่อน +3

    መምህርየ እንኳን በስላም መጣክ በፀሎት አስበኝ ወደ ኢትዮጵያ ልገባ ነው እናም በጣም የምናፍቀውን ቅዱስ ቁርባን መቁረብ እፈልጋለሁ እድሜ ላንተ እውነት መምህርየ እግዚአብሔር
    ይመስገን አንተን የመሰለ መምህር ስለሰጠኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 2 หลายเดือนก่อน +18

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር አንተን ሳላውቅ የአባታችን መምህር ግርማን ትምህርትና ለመፈወስ እሳቸው ጋር እሄድ ነበር አሁን ደግሞ የበለጠ በምታቀርባቸው ገጠመኞች አንዳንዴ እደነግጣለሁ የራሴን የቤተሰቦቼን የዘመዶቼን የጎረቤቶቼን በአጠቃላይ በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችን በነዛ ውስጥ አገኛቸዋለሁ ያኔ ምነው ሀገሬ ሆኜ ዘመድ አዝማዶቼን በቀየርኩ ብዬ መንፈሳዊ ቅናት እቀናለሁ እግዚአብሄር ይፍቀድ🙏

  • @fikradissemawegezabhertalk961
    @fikradissemawegezabhertalk961 2 หลายเดือนก่อน +12

    መምህርዬ ከትምህርትህ አንፃር ይህ የቡዳ መንፈስ በጣም ከባድ መንፈስ ነው እኔም በቡዳ ተበልቻለሁ ይመስለኛል በልጅነቴ ነው የገባው በልጅነቴ በጣም ታምሜ ነበር ዝምብዬ ማልቀስ ፊቴን መቦጨር ነበር አሁን ላይ ስፀልይ ስሰግድ መንፈሱ ያለቅሳል ጥርሴን ያገጫግጫል ይጥለኛል ያበሳጨጫል ያናድደኛል ከሰዎች ጋር ያጣላኛል ግን አይናገርም ብቻ በጣም ከባድ ነው ነው በፆሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ሰማያት እያላቹሁ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እስራቴን እንድትፈታኝ እና እግዚአብሔር ይፈውስሽ በሉኝ

  • @Yemaryam21Leji
    @Yemaryam21Leji 2 หลายเดือนก่อน +6

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህል መምህር አንተን ሀዋርያ አረጎ የሰጠን አምላክ ሰሙ የተመሰገነ ይሆን ❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 หลายเดือนก่อน +16

    .እግዚያብሔር ይመስገን ያዳነዉ አምላክ ፖሊሱ እግዚያብሔር ይስጥህ ለመምህር የደወልሽዉም እግዚያብሔር ይስጥሽ የረዱት ያሳከማችሁት ሁሉ እግዚያብሔር ይስጣችሁ በእዉነት ተመስገን ነዉ

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እግዛብሄር ይመስገን መምህር በፁሎትህ አስበኝ አፁደገብሬኤል ብለህ ትምርትህ እከታተላለሁ ብዬ እከፍተዋለሁ ለቀሽ ውጪ ሚልነገር አለብኝ በርከትህ ያድርብኝ ዘንድ አስበኝ ❤❤❤

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይክበር፣ ይመስገን፣የተነካካው ሰው በርካታ ቢሆንም በተለያዩ በጎ ሰዎችና በእግዚአብሔር ፈቃድ በርካቶች ድህነት አግኝተዋል።

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 2 หลายเดือนก่อน +30

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ የእናቴ ማህፀን ይፍታልኝ 😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ኣምላኬ የወሐን ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 หลายเดือนก่อน +3

      አይዞሽ ተማፀኝው ቅዱስ ገብርኤል ወቅሸቱ ይሰጥሻል መታ መታውን

    • @FjdjxhhNxj-we2bj
      @FjdjxhhNxj-we2bj 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊትእሽ የኔ ውድ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን የምትሺዉን ይፈፅምልሺ 🤲🤲🤲

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 2 หลายเดือนก่อน +2

      ድግል❤ማርያም ትቅረባት

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ፀጋዉን ያብዛልህ ኢትዮጵያዊዉ ፃድቅ አቡነ አረጋዊ ይጠብቀን በረከቱ ይደርብን አሜን🙏🤲

  • @zemenunewagute
    @zemenunewagute 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ቀጣም ነው የእግዚአብሔር ስራና ቸርነት ምንም አጥያት ብንስራ እኛ ለማዳን ምን ያህል እንደሚጥር አስተውላችዋል የኔ ስላሴ ከምድር እስከ ሠማይ ስምህ ይቀደስ እማመሰግንበት ቃላት የለኝም ጌታዬ ሌላው ደግሞ ልክ እንደ መላእክት ስዎችን እኔዴት እንደሚያሰማራ ያስተዋልኩበት በዚህ ዘመን ምን ጽድቅ አለ የሚባለውን የሰነፎች አባባል የሚሻርበት ገጠመኝ ነው በመጀመሪያ የልጁ አባት ቅንነት የልጃቸው ለአባቱ ታዛዥ ነቱን እና መልካምነቱን በመልካምነትም የሚከፈል መስዋትነት እንዳለም የተማርኩበት በመቀጠል መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ አንተ የተባረክ ፖሊሲ በጣም ኮረቼብሃለው እግዚአብሔር ብድርህን ይከፈልህ እኔም የፖሊስ ልጅ ሰለሆንኩ ነው መሰለኝ በጣም ደስ ብሎኛል ባንተ ሌላው የልቷንም መልካምነት ደስ ብሎኛል በገንዘብም ሆነ ምስጢር በመጠበቅ የተባበራችሁ ሁላችሁንም እግዚያብሄር ያስባች ው መምህር ብዙ ነገር ተምረንበታል እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን በዚ ቤት የተባበራቹ እህት ወንድሞች እግዚኣብሔር ያክብራቹ እመ ብርሃን ርህርህተ ህሊና ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @assefaarefaynea322
    @assefaarefaynea322 2 หลายเดือนก่อน +12

    እንኮን ለሊቀ መላክት ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል እንኮን አደረሳቹህ አደረሰን አሜን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የሚመክረን የሚያስተምረን መድሐኒአለም ይክበር ይመሰገን አሜን

  • @TigstNurlign
    @TigstNurlign 2 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር በአንተ ት/ት ንሰሃ ገብተን ቆርባን አለን::እግዝአብሔር የተመሠጋነ ይሁን( ወላተ ማርያም እና ገብሪስላሴ )

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss 2 หลายเดือนก่อน +9

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤
    እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤልና ለእግዚአብሄር አብ እንዲሁም ለአቡነ ዘርአ ቡሩክ ወርሀዊና አመታዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ😢😢😢

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜንንንን መምሕርዬ ላንተም ፀጋውን ያብዛልሕ ፖሊስ ወንድማችንም እግዚያብሔር ይጠብቅሕ እሕታችንም ደውለሽ መምሕርን ጠርተሽ ከ እግዚያብሔር ጋር ኹሉም መልካም እንዲኾን ያደረግሽ እግዚያብሔር ይባርክሽ በእውነት የመምሕር ተማሪዎች ያብዛችኹ

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን አስራአንደኛ🎉 የህይወት ገጠመኝ ደረስን እልል❤ ጌታ ሆይ ላንተ ክብር ምስጋና ይገባሀል ጌታ ሆይ የሊዲያን ልብ እንደከፈትህ የኛንም የደነደነውን አይነ ልቦናችነን ክፈትልን አባቴ ቅዱስ ዑራኤል እርዳን አግዘን ሰምች እመለሳለሁ 🎉

  • @adiniguse4615
    @adiniguse4615 2 หลายเดือนก่อน +48

    ኡፍፍፍ ዛሬ በጣም ደሥ ብሎኛል ባለፈው እህቴን መምህርን አግኝዉ ሥላት እቢ ብላኝ ተጣልተን ነበር 😢የተጣላነዉ ለበጎ አደረገልኝ መዳኒአለም የተጣላነዉ በመምህር ብቻ አደለም እናቴ እዳትቆርብ እኔ የሆነ ነገር መሥራት አለብኝ ብላ ድርቅ ሥትል አናዳኝ ትንሽ ተቀይሜኛለች ዛሬ እናቴጋር ሥደዉል አባቴም እናቴም እደቆረቡ ነገረኝ ዛሬ ቅድሥ እሩፍኤል እሄን አሠማኝ ተመሥገን እኔ እህቴን እድናገራት ያደረገኝና እሧም በእልህ እናታችንን ሥላሥቆረበች በጣም ደሥ ብሎኛል አባቴ ከቆረበ ቆየ እናቴ ድሮ ጨሌ ታመልክ ነበርና ሁሌ ቁረቢ ሥንላት ምናርጌ ብላ ትለን ነበር ዛሬ ሤጣን ቀድ ተሠበረ እግዚአብሔር ይመሥገን የኔን ፀሎት የሠማ አምላክ የናተንም ይሥማቹ አሜን ተመሥገን የኔን የሀጥያተኛዋን😢😢😢 ፀሎት የሠማ አምላክ ክብር ምሥጋና ይግባዉ ❤❤❤❤❤❤ተመሥገን ተመሥገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @TsigaSelama
      @TsigaSelama 2 หลายเดือนก่อน +2

      amen enkan tselotshen semashe lanch yederes legnam ydresln

    • @KaseyGato
      @KaseyGato 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን ደሥ አለሽ አንችን የሰማ እኛንም ይሥማን❤

    • @adiniguse4615
      @adiniguse4615 2 หลายเดือนก่อน

      @@TsigaSelama አሜን ይሥማቹ አሜን

    • @tegegnanjlot.a6394
      @tegegnanjlot.a6394 2 หลายเดือนก่อน +2

      የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤እንኳን ደስያለሽ እህቴ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ኣለሽ እህታችን

  • @SlamSlam-p6z
    @SlamSlam-p6z 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት እፁብ ድቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg 2 หลายเดือนก่อน +18

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንካን መጣህልን አንተን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን በርታ ጠላት በሰዉ አድሮ አያሳደደህ ነዉ ያለዉ የነሱ ስድብ ላንተ ፀጋ ነው ❤❤❤

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 2 หลายเดือนก่อน +112

    11ኛ የህይወት ገጠመኝ መምህረ እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ በበምህራችን ላይ አድሮ የምመክረን የምያስተምረን መድሃኒአለም ይክበር ይመስገን ❤

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 2 หลายเดือนก่อน +5

      ዉዴ ስልኩን ይዘሽ ነዉ እንዴ የምጠብቂዉ🤔

    • @alazertadesse3578
      @alazertadesse3578 2 หลายเดือนก่อน +2

      A1

    • @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ
      @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ እሡን ነው እየገባሁ እማየዉ ማርያምን ሳይደርሰኝ ቀርቶ ነዉ ልቅ እያልሁ​@@efratayirdaw992

    • @MitikeMuligeta
      @MitikeMuligeta 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤

    • @KbyeDebebe
      @KbyeDebebe 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @ኤፍታህተከፈት-ኀ6ቈ
    @ኤፍታህተከፈት-ኀ6ቈ 2 หลายเดือนก่อน +19

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ስንት ሰው ዳነ በእውነት ይሄንን ትምህርት የምቃወሙ ሰዎች እግዚአብሄር አምላክ ልቦናቸው ይከፍትላቸው። የኛ እንቁ መምህር አንተም አዛኝቷ እሜቤት በዘርፋፋ ቀምሷ ትጠብቅህ

  • @elk5824
    @elk5824 2 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ተስፋይ፡እግዚአቢሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ምስ ሙሉእ ስድራቤትካ❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 2 หลายเดือนก่อน +6

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ለሊቀ መላኩ ቅድስ አሩፋኤል ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦቹ መላኩ ቅድስ አሩፋኤል ይጠብቅለን

  • @TarikDingeta
    @TarikDingeta 2 หลายเดือนก่อน +1

    መርማሪ ወንድማችን እ/ር ይስጥልን ብቻ ለተሳተፋቹ እንዲውም መምህር እ/ር ይባርካቹ

  • @Desta-g7h
    @Desta-g7h 2 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን በፀሎት አስቡኝ ገብረ ኪዳን

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu 2 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ደጋግሞ ያብዛልህ እድሜህን ያርዝምልን የኛ እንቁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tigesttube449
    @tigesttube449 2 หลายเดือนก่อน +3

    አምላከ ቅዱሳን ቢረዳኛ እኔም የዚህ ገጠመኝ ሒወት የሚኑሩ ሰወቻ አሉ የበኩሌል እረዳቸዋለሁ መምህር ባስተማረኝ መሰረት

  • @woldegebreal4482
    @woldegebreal4482 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሰላም መምህር ቢኒያምና ለሎች መሰሎች ለምሉት መገር ቦታ እንዳትሰጥ ንን መንገድ ተከትሎ ብዙ ሰዉ ድኑዋል፣ስለዝህ ፀጋ ላይ ፀጋ ልጨምርልክ ነዉና

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 2 หลายเดือนก่อน +7

    ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም አሜን በእውነት እንኳን በደህና መጣክ የነፍሴ መጋቢ አባ ኪዳነ ምሕረት እናቴ ትጠብቅልኝ ❤

  • @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
    @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ስለሁሉም የሠራዊት ጌታ የተመሠገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 2 หลายเดือนก่อน +19

    ኮሜት ተቀደምኩኝ አደኛነኝ ብዬነበር እኳን ደናመጣክ መምህርዬ ባተትምህርት የምትተርፍ ነፍስ በጣም ብዙነች ፈተና ቢበዛብክም አተጠካራነክ ❤❤

  • @AaaaMmm-wf4ly
    @AaaaMmm-wf4ly 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን ባተ ብዙ ተቀይራለው ተለውጫለው በብዙ አንቅተኸናል ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ ክበርልን

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 2 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ እና ለፃድቁ ሙሽራው ቅዱስ ገብረክርስቶስ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልን እርስ በእርስ መገዳደሉን ጦርነቱን በቃቹ ይበሉን ሰለም ደስታውን በረከቱን ያድሉን❤❤❤

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 2 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የህሊና ደውላችን በሰላም መጣህልን ተመስገን ዛሬ ቁጭ ብዬ ላዳምጥህ

  • @abc12452
    @abc12452 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኡፈይ ደስ ሲል ሽማግሌዎቹ ታርቀዉ ቆርበዉ ሲል ደስስስ አለኝ ኢሄን ያደረገ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ መምህር እናመሰግናለን በርታልን

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79 2 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን እንኳን ሰላም መጣህ መምህር በእውነት የግዚአብሄር ታምር ይገርማል የሚገርም ገጠመኝ የዳቢሎስ ሴራ የማያምኑ ግን ጤነኛ ናቸው ብዬ አላሥብም የመዳነችን ምክንያት መምህር እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብቶ ይሥጥህ

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 2 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉትን እግዚአብሔር
    ያብዛልን እግዚአብሔር ይመሰገን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒
    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✅✅✅✅

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 2 หลายเดือนก่อน +5

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርምነገርነው በዚህ ዘመን ዘመኑን የዋጄ እንዳንተ ያለ መምህር አላገኘንም ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ሰይጣን በሰወች ላይ እየተነሳ ይፈተንሃልና እመአምላክ ተጠብቅህ አሜን

  • @fikradissemawegezabhertalk961
    @fikradissemawegezabhertalk961 2 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
    ኤፍታህ ብዬ ጀምራለሁ
    መምህር እኔ ትምህርትህ ከተከታተልኩ በጣም ቆይቻለሁ በጣም ተምሪበታለሁ ተለውጨበታለሁ ያንተ ትምህርት ማንቃ ደወል ሁኖናል ሺ አመት ኑርልል ❤
    እና ኮሜንት መፃፍ እፈልግና እጀን ይይዘኛል ያስጠላኛል ገና ትናንት ነው ኮሜንት የፃፍኩት

  • @رحيل511
    @رحيل511 2 หลายเดือนก่อน +3

    መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!❤❤❤ በዝ የህይወት ገጠመኝ የተሰተፈቹ ወንድም እህቶቻችን እግዚአቤሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @azitub1621
    @azitub1621 2 หลายเดือนก่อน +10

    የመዳን ቀን ዛሬ ነው የኔ ተወዳጆች እባካቹ ወደ እግዝአብሄር ተመለሱ

    • @DechasaTer
      @DechasaTer 2 หลายเดือนก่อน

      Amen egzabher wed deju yakirban yisabsiban

  • @AtsdeTesifaye
    @AtsdeTesifaye 2 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሄር፡ይመስገን፡መምህር፡እንኳን፡ደና፡መጣክ፡ለእግዚአብሄር፡አብ፡ለቅዱስ፡ሩፉኤል፡ለቅዱስ፡አቡነ፡ዘርአ፡ብሩክ፡በአል፡በሰላም፡አደረሳችሁ።

  • @SlamhS-z1r
    @SlamhS-z1r 2 หลายเดือนก่อน +7

    እግዛአብሄርይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 หลายเดือนก่อน +5

    .እግዚያብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሀዊ ክብረበአል ሠሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦናን ይስጠን አወ መምህርየ ዳቢሎስ ቤቱን ሠርቶብናል ካልነቃን ግን በጣም የአሳዘነኝ ነገር ቢኖር 1ኦርቶዶክስ ሁነን ተቃዉሞ የሚቃወሙ ሠወች የሠዉ ችግር የማይገባቸዉ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 2 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
    በእውነት እናመሰግናለን በርታልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልህ አሜን🙏🙏

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል 2 หลายเดือนก่อน +8

    መሪማሪው ፖሊስ እግዚአብሔር ይባርክህ ላንተም እናት እህት ጓደኛ ፍቅረኛ ሚስት የምትሆንህን ይስጥህ ጎበዝ በፖሊስ ደረጃ እንዲህ ያለሰው ስላገኘን እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቹ ጎበዞች በበቀል ውስጥ ፍቅር የሚዘራ ልጅ መጣ

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq 2 หลายเดือนก่อน +14

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እህተ ማርያም ወለተ ጻድቅ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን😢

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል 2 หลายเดือนก่อน +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል በስምአብ ሁለቱ ሽማግሌዎች ስትል ቀድሜ ቆርበው አልኩ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Mesimesi_g
    @Mesimesi_g 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልክ መምህር እዴት ነክልን ፈታሄ ማህፀን ቅዱስ ሩፍኤል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ደስታን አብሳሪ ቅዱስ ገብርኤልእመ ብርሀን እማ ፍቅር ወላዲተ አምላክ የከበሩ የተመሰገኑ ይሁን በእውነት ለኔ የደርሱልኝ ለናንተም ይድርስላችሁ በጭቅ በመከራ ያላችሁ በሙሉ የህይወት ገጠመኝ 4ላይ እኔም ባለቤቴን ቀይራለሁ ለኔ የርዳ ፈጣሪ ላናንተም ይርዳ በእውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @דמוסאיאלו
    @דמוסאיאלו 2 หลายเดือนก่อน

    በምን ቃላት ይገለፃል የፈጣሪ ታዐምር እግዛአብሔር ይመስገን
    መምህር እመ ብዙሀን ካንተ ጋር ትሁን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sabayifru3077
    @sabayifru3077 2 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን አንቂያችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ !!!እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንክ !!!

  • @Hanna21341
    @Hanna21341 2 หลายเดือนก่อน +15

    እንኳን በደህና መጣህ መምህር❤

  • @akliletesfaye1221
    @akliletesfaye1221 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንደዚህ ያሉትን ፖሊሶች እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 2 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔረይመስገን እደዚህልባምሰዉፍቅረንያብዛልን እግዚአብሔረያክብራችሁሁላችሁም

  • @ሀመልማልእያዩ
    @ሀመልማልእያዩ 2 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር እድሜ ጤና ይሰጠህ
    እማ ፍቅር ጠላከልላ ትሁነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YihelemTemesgen-g3f
    @YihelemTemesgen-g3f 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይህን ያደረገ እግዚአብሄር ይመስ ገን

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 2 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ለፃድቁ አቡነ አረጋዊ አመታውይ የበአል መታሰቢአቸው አደረሰን አደረሰችው❤❤❤

    • @aass5403
      @aass5403 2 หลายเดือนก่อน

      እካን አቡሮ አደርሰን

    • @uaex2464
      @uaex2464 2 หลายเดือนก่อน

      እንኮን አብሮ አደረሰን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የመምህር ቤተሰቦቼ እንኳን ለጻዱቁ ለአቡነ አረጋዊ ለዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አሜንንን ጻዱቁ አቡነ አረጋዊ የልጅነቴ አባቴ ሁላችንም ቅም በቀል ያዋሩድልን ከእሰራታችን ይፉቱን አሜንንን 🙏🙏🙏

  • @siifsiif9895
    @siifsiif9895 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር 11 ገጠመኝ እንዲህ ሰማ ስለረዳህኝ አመሰግናለው ተመሠገነ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba 2 หลายเดือนก่อน +3

    መምህረየ,ደህና,ዋልክ,አንኳን,ለቅድሰ,ኦራኤል,ወራኤል,ክብረ,ባህል,በሰላም,አደረሰህ,

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 หลายเดือนก่อน +1

    የደብተራ መፈስ እግዚአብሔር ይሰርህ አሜን

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤንነትን ያድልልን ብድርህን እግዚአብሔር ይከፈላችሁ

  • @melkam1244
    @melkam1244 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን በጣም አስተማሪ ነው!

  • @genetYasin-ck8dm
    @genetYasin-ck8dm 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚያብሔር ይመስገን ደስ ይላል። በዚህ ታሪክ የተሳተፉትን አመሰግናችኋለሁ ።

  • @senayhailemaryam
    @senayhailemaryam 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን መ/ር ተስፋዬ ባንተ የህይወት ገጠመኝ በብዙ ተምሬለሁ በእርግጠኝነት በአካል 1 ቀን እንገናኛለን የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ያርዝመው፡፡

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንቁ አባቴ መምህሬ እንኳን ደና መጣክልን

  • @TigistselemonTg
    @TigistselemonTg 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም መምህር እንዴት ነህ በጣም ደስ የሚል የህይወት ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን
    አሜን ሰላም መምህር 🥰🥰🥰🥰
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @CATTZ-wi9wt
    @CATTZ-wi9wt 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እዲህ አይነት ሰው አያሳጣን ያብዛልን እድሜ ይስጥልን መምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን
    ይህንን ገጠመኝ እንድከታተል የደረዳከኝ አምላክ ስምህ ይክበር ይመስገን አሜን
    መምህር እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን 👏👏👏

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 2 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመሰገን
    የልጁ አባት በጣም አስተዋይ ናቸው እውነትም ትልቅ ሰው💙ፖሊሱም እግዚአብሔር ይባርከው በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲዚህ አይነት ፖሊስ መኖር ለአገራችን ትልቅ ነገር ነው ተፅዕኖ ይፈጥራል በርታ ወንድማችን
    መምህርዬ የእኛ አባት እመቤታችን ትጠብቅህ አባቴ❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ከክፍል ፲ ጋር ይመሳሰላል ክፍል ፲ ትንሽ ቢያስጨንቅም በፀሎትም በገንዘብም በጉልበትም ይሔንን ቤተሰብ ላገዙ ሁሉ ብድራታቸውን እግዚአብሔር ይክፈላቸው ደስ ሲል ሌላ ቤት መዳን ሌላ ቤት ትዳር አስመስርተህ ተመለስክ መምህር ለተቀደሰ ጋብቻ ቸሩ መድኃኒዓለም ያብቃቸው

  • @sikosolo3276
    @sikosolo3276 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ታሪኩ ቢያሳዝንም መጨረሻው ደግሞ ጥላት ዲያቢሎስ የተጋለጠበት የእግዚአብሔር ቸርነት የታየበት ነው እና ደስ ይላል
    በዚህ ገጠመኝ ላይ የተሳተፋችሁ መምህራችንንም ያገዛችሁልን የታዘዛችሁ ሁላችሁንም በጣም ነው እምናመሰግነው እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መልካምነትና ቅንነት አይቶ ህይወታችሁን ያማረና የሰመረ ያርግላች ቸርነቱና ጥበቃው አይለያችሁ መጨረሻችሁንም ያሳምርላችሁ።

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን እናመስግናለን መምህር❤❤❤

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቸሩ መዳንያለም ፀጋውን ያብዛልህ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ

  • @CetyCety-fs4vu
    @CetyCety-fs4vu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለሁሉም ነገር እግአብሔር ይመሰገን ሀሉሰው አብሮህ የለፍዉ በሙሉ እግአብሔር አምላክ ከዚህም በላ የሚረዱበት እድሜና ፀጋ ይሳቸው መምህርየ ዘመን በሙሉ የተባርከ ይሁን❤❤❤ መምህርእንደዉ ግን ይህን ኮሜት ካየሔው የሆነ ነገር በለኝ አሁን ያለዉት በሰደት አገር ነው እኔ እያለዉ የሳባት ወር ልጂ ነበረች እናም ደና ነበረች በሳቱ ግንከተወሰነ ቀን በኃላ ሙሉ ሰዉነታ ቁስል ወጣባት እናም በጣም ታማ ነበር አሁን ኖርማል ባይለቃትም ድንቅናት ግን በቃወተት ስትጠጣ ና ጨርቃ ሲሆን ይነሳባታል ይሉኛል እኔያለዉት በሰዉአገር ምን ማድርግ እችላለው መምህር?????????

  • @tiztamekuria8831
    @tiztamekuria8831 2 หลายเดือนก่อน +5

    ምእምህር እንዴት ነህ እኔ እግዚአብሔር ይመስግን ባንተ ትምህርት በመምህር ግርማ ጠላቴን ይዥ እየተፍለምኩኝ ነው ግን ሌኤላው በጣም የገርምኝ ያንተን ስእል አድኖ ልገዛ አድራሻህን አጥቼ ቅድስተ ማራም ሄጄ የምእምህር ተስፋዬን ሱቁ ንገሮኝ ስላችእው በሜቤቴ እንዴት እንደሁኖ እሱ እኳአዲስ አበእባ ውስእጥ ጥሮ ስም የለውም አላአሎኝም ታናግራችውም መጣው ምእምህርእን የሚጠላው ደብተራ አስመታአች መተአች ነው ብዬ ተናግሬ ውጣው እግዚአብሔር ይጠብቅህ መእምህር ❤

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እዳተ አይነቱን ያብዛልን 👏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና በሰላም ሙጡልኝ የይኛ እንቁ ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር መስገን ስለ ሁሉም ነገሪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bereketterefe7936
    @bereketterefe7936 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ፖሊሳችን እግዚአብሔር ጸጋውን ጨምሮ ያብዛልህ የሰዎችን ህይወት ለመታደግ መምህርን የተባበራችሁ ሁሉ ዋጋችሁን ልዑል እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ዲያቢሎስ ይፈር እግዚአብሔር ይክበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤