ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይ መከራሽ የኔ እናት አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው አይዞሽ አምላክ ምህረት ይላክልሽሽ💔💔😭ባለአደራው ብሩክ ሰው እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏
ፈጣሪ ቅዱስ ሚካኤል ይባርካችሁ ሁላችሁም መሀበርተኞች ባለአደራው ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።❤❤❤
የኔ እናት ልጅ ይዞ መቸገር በጣም ከባድ ነዉ
ገበናዋን ገልጣ ነው የተናገረችው፣ ሰጭዎቹን ጌታ ይባርካችሁ።
የቅዱስ ሚካኤል ጽዋ ማህበርተኞች በእውነት እናንተ የእኛ መመኪያዎች በያላችሁበት ቅዱስ ሚካኤል ሺህ በክንፉ ሺህ በአክናፉ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ:: ምንም ቃላት የለኝም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ይሄን የመከራ ዘመን አሳጥርልን
የኔ እናት ማጣት ክፉዉ ስቱን ያሳያል😢😢😢😢😢
😢😢 እኔ ሁልግዜ እምፈራው አግቶማጣትን አደራህን አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ የሰውፊት እዳታሳየኝ እናታችን አይዘወት
አይዞሽ እህቴ አታልሼ እመብር ሃን ትርዳሽ
አተ የኔጀግናነህ
እመብርሀን ትርዳሺ
😢😢😢ነብሴ ተጨነቀ ተጨነቀ ተጨነቀ ዉይ ጌታየ
እህቴ እመብርሃን ትርዳሽ ልስጭሆችም ቅዱስ ሚካሌል ይሙላላቹ❤
Excellent Job ,May God Bless You 🙏 Amen Sir.
የአላህ
የአላህ አላህ ያሽራችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ያረብ
የኔ እናት
አቤት የሰራዊትጌታ ልኡልእግዚያብሔር ስንቱ በየቤቱያለቅሳል እንባ የምታብሰው እናቴ ትድረስላችሁ
😢😢😢😢እግዚአብሔር ያፅናሽ
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት ምን እንደምል አላውቅም
የኔ እናት ፈጣሪ እንባሸን ያብሰው
በናትህ ይሄን ልጅ ላሠተምረው በውስጥ መስመር አናግረኘ
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
የኔ ማር
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😢😢😢🙏🙏🙏🙏🥹🤲❤️💐🌹
ተባረኪ ዘመንሽን ሁሉ ይባረክ
እግዚአብሔር ይባርክሽ
አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይባርካችሁ 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🧡❤️💐💐
የኔ እናት አላህ ሙሉ ጤናችሁን ይሰጣችሁ ያረብ መልካምን ነገር ይሰጣችሁ ሰላም ለሀገርችንንን 💚💛❤️
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔ እናት
የሰጡ ወገኖቻችን የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ ገናናው መላክ ቅዱስ ሚካኤል በክፉ ረድኤቱ ይጠብቃችሁ ባለ አደራው ክፉ አይካህ ወንድማችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ
ባላደራው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የአንድዬ እናት ድንግል ማርያም ለጠራብን ጥጋባችን ናት እመቤቴ ትርዳዎት የኔእናት ያልፋል😢😢😢😢
thank u
የእናቱን መልክ ደብቁ
Ahunma tayech lewedefitu👍🏻
አይዞሸ የኔ ቆንጆ አላህ ይድረሰልሸ
Oh lord Jesus have mercy on Ethiopia 🇪🇹 Jesus pls provides all
ባላደራው መልካምና ታማኝ ሰው❤
አረ ኡኡኡኡኡ ወይ ሰንት አለ በየቤቱ 😭😭😭😭 የኔ ጌታ አ
የኔ እናት ማጣት ጥፉነው እይዞሽ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ቸር ነው
ኡፍ ኡፍ የኔ እናት
ባለ አደራው ልዩ ሰው ነህ:: ❤❤❤❤❤
ባላደራው እመቤቴ እጥፍ አድርጋ ትስጥህ የእውነት እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
የኔናት መድዬ ይርዳሽ አይዞሽ ደግነው ኢትዮጽያዊ ሁሉ አይዞሽ
ባላደራው እግዚአብሔር ይስጥህ🙏🙏🙏
Chru Egziabeher Ybarkachu. Egziabeher Ddenk Sera Yesralesl.
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ይሄን የመከራ ዘመን አጥፉልን የሠጣች ፈጣሪሁ ይሰጣችሁ
ወይ ወገኔ😢😢😢😢😢እኔ አፈር ልብላላችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር፡ ይስጣችሁ፡ ዕድሜ፡ ከጤና፡ ያድላችሁ።
ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ፈጣሪ ይባርክ ባለ አደራው
አይዞሽ እህቴ ጌታ ይረዳሻል ወላጅ እደሌልው አይተውሽም ሁሌም እግዚአብሔር ን ተደገፊ
እረ እመቤቴ ድረስሽላቸው የኔ እናት እፉፉ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃላት ያንሰኛል🌹❤🙏🙏🙏🙏
Allah.yashirewu
የኔ እናት አይዞሽ ነገም ሌላ ቀንነው እማምላክ ወላዲተአምላክ ታሪክሽን ትቀይርልሽ እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏🙏🙏 አይዞሽ
አላህ እድሜና ጤና ይሰጣቹ መልዕክተኛው ለአንተም ❤❤❤❤❤❤
የእኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ እናቴ
አላህ ይጠብቅህ
እግዝአብሔር ምህረቱን ይላክልሸ ከነ ልጅሸ አይዞሽ ይህ ቀን ያልፋል እናንት የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች በሰጣችሁት በላይ አበዝቶ እግዝአብሔር ይስጣችሁ
Enen ene afer lebila ❤❤❤ emeberhan wahase tetebikishe ❤❤❤
ተሸካሚውም እግዚአብሔር ሀይል ይስጥህ የኔ አባት በስንቱ እናልቅስ
ማጣትክፉ
የእኔ እናት ፈጣር እንባሽን ያብስልሽ አይዞሽ 😢😢😢😢😢😢😢
Seleke lemene ataseqemexume
Allah..xenashin.yimelusilishi.inate
ወይ እዲኒያ ፈተናው መብዛቱ
Egziabher yistachihu
😢😢😢😢😢😢😢😢 yamali ente alla yeredash
Zey wdeo Amlak yrdaki ❤❤❤❤❤
Til namber xafut abakachu aufffffff
እግዜአቤር ይርዳአሽ አይዞሽ እግዜአቤር አይተዉሽም
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት💔💔😭😭
ቡናቤትስ አትቁሚ ልጅሽ ፊትም እንደዝህ አትበይ ሰርተሽ ኑሪ አይዞሽ እግዛብሄር ያውቃል ተስፋ አለሽ በርቺ
ፈጣሪ ይማርሽ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
አይ እናት 😢
የኔ ውድ እግዛብሔር ሁሌም መልካሙን ያድርግልህ እሔን ለሚያረጉት ሁሉ እግዛብሔር መልካሙን የገጠማቸው ተባረኩ ወንድሜ ሀበሻ ሁሉም በርሀብ ነው ያደግነው ግን ደግሞ በየ መቃብሩ የሚኖሩ ወንድሞቸ አሉ አባቴ ደረቅ እንጀራ እየለመኑ በጣም ይከፋኛል መርዳት ባለመቻሌ እሱንም ከአገኙ የሚበሉ ከሌለ በባዶ ሆዳቸው ይተኛሉ ወንድማለም ተባረክ እያለቀስሁ ነው የማይህ እወድሀለው
ወይኔ አገሬ😢
Tebareku
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለስጭዎች አንቺም እግዚአብሔር ያኑራቹህ ባባየ እድግ ባል
ሰው በውስጡ ስንት ነገር ይዙ ነው የሚኖረው ለብሱ ስሂድ ኑሮ የሞላለት ይመስላል እግዛአብሔር ከእናቱ እጥፉን ይስጣችው አትጡ የእናት ፈጣሪ ይርዳሽ
❤❤❤
Ayizosh enate
😭😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ የሰዉፊት ከባድ ነዉ
Fetari ymarsh, ayzosh enate
የኔ እናት 😢
የሠጣቹ ፈጣሪ ይሥጣቹ
😭😭⛪🙏
😢😢😢😢😢 አቤት አምላኬ አስበን እፉፉፉፉ😢😢😢
Tell
😢😢😢አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው አግኝቶ ከማጣት ይሰውረን አጥቶ ማግኘት ይሻላል እግዚአብሔር ይስጣቹ ፈጣሪ ይማርሽ እናቴ
አግኝቶ ከማጣት ፈጣሪ ይጠብቀን ውይ ድህነት ክፍ 💔💔😭😭😭
አይአይውላሕከባድነውእኔ እናትአብሻሩ
😭😭😭
Baladeraw yemtebalew eree sem anseh Allhe hideya yesth wetatenthen eyetetkemkbet new Berka hune
አሚን
እንባሽን ይዳብሰው የምታመልኪው አምላክ
😢😢😢😢Yene enat bet afrso😢 hizbachin meda endiwotata aderege
ወይኔ አረ ስንቱ 😭😭😭 አግንቶ ከማጣት አጥቶ ማግኘት በጣም ጥሩ ነው ከርሃብ ጦርነት ይሻላል ይባላል እኮ 😭😭😭 ወይኔ ሀገሬ ወገኔ አረ አሁንስ አልቻልኩም በገጠሩ ሁሉ ነው እየራበዉ በሆዱ ችሎ ከቤቱ ታፈኖ ያለ አረ ስንቱ😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አግዚአብሔር ይርዳሽ ከእኛ የበለጠ እሱ ፈጥሮናልና መቼም አይረሳንም 😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢
ማጣት ልጅ አይውጣልህ አብሽሪ የኔናት ይሄም አልፎ ተረት ይሆናል ኢሸአላህ
Uffff Rab metefo new Ayzochi Ehte Hulo yalfal .Egziabher Amlak kanchi gar yehon 😢😢😢
እባክህ የእኚ እናትን ስልክ ካላቸው ብሰጠኝ ደስ ይለኛል አንተንም ለሰጪወችም እግዚአብሔር ይስጣችሁ
ሰልክ
😢 so sad
አቤቱ አምላኬ አቷ ማጣት ከባድ ነው አሁን እንዲህ አምረው መንገድ ቢታይ የደላቸው ነው የሚመስሉት አቤት ቤት ስንቱን ችሏል?
እግዚአብሔር ለሁሉም መፍቻ ኣለው
አይ መከራሽ የኔ እናት አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው አይዞሽ አምላክ ምህረት ይላክልሽሽ💔💔😭ባለአደራው ብሩክ ሰው እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏
ፈጣሪ ቅዱስ ሚካኤል ይባርካችሁ ሁላችሁም መሀበርተኞች ባለአደራው ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።❤❤❤
የኔ እናት ልጅ ይዞ መቸገር በጣም ከባድ ነዉ
ገበናዋን ገልጣ ነው የተናገረችው፣ ሰጭዎቹን ጌታ ይባርካችሁ።
የቅዱስ ሚካኤል ጽዋ ማህበርተኞች በእውነት እናንተ የእኛ መመኪያዎች በያላችሁበት ቅዱስ ሚካኤል ሺህ በክንፉ ሺህ በአክናፉ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ:: ምንም ቃላት የለኝም
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ይሄን የመከራ ዘመን አሳጥርልን
የኔ እናት ማጣት ክፉዉ ስቱን ያሳያል😢😢😢😢😢
😢😢 እኔ ሁልግዜ እምፈራው አግቶማጣትን አደራህን አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ የሰውፊት እዳታሳየኝ እናታችን አይዘወት
አይዞሽ እህቴ አታልሼ እመብር ሃን ትርዳሽ
አተ የኔጀግናነህ
እመብርሀን ትርዳሺ
😢😢😢ነብሴ ተጨነቀ ተጨነቀ ተጨነቀ ዉይ ጌታየ
እህቴ እመብርሃን ትርዳሽ ልስጭሆችም ቅዱስ ሚካሌል ይሙላላቹ❤
Excellent Job ,May God Bless You 🙏 Amen Sir.
የአላህ
የአላህ አላህ ያሽራችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ያረብ
የኔ እናት
አቤት የሰራዊትጌታ ልኡልእግዚያብሔር ስንቱ በየቤቱያለቅሳል እንባ የምታብሰው እናቴ ትድረስላችሁ
😢😢😢😢እግዚአብሔር ያፅናሽ
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት ምን እንደምል አላውቅም
የኔ እናት ፈጣሪ እንባሸን ያብሰው
በናትህ ይሄን ልጅ ላሠተምረው በውስጥ መስመር አናግረኘ
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
የኔ ማር
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😢😢😢🙏🙏🙏🙏🥹🤲❤️💐🌹
ተባረኪ ዘመንሽን ሁሉ ይባረክ
እግዚአብሔር ይባርክሽ
አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይባርካችሁ 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🧡❤️💐💐
የኔ እናት አላህ ሙሉ ጤናችሁን ይሰጣችሁ
ያረብ መልካምን ነገር ይሰጣችሁ ሰላም ለሀገርችንንን 💚💛❤️
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔ እናት
የሰጡ ወገኖቻችን የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ ገናናው መላክ ቅዱስ ሚካኤል በክፉ ረድኤቱ ይጠብቃችሁ ባለ አደራው ክፉ አይካህ ወንድማችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ
ባላደራው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የአንድዬ እናት ድንግል ማርያም ለጠራብን ጥጋባችን ናት እመቤቴ ትርዳዎት የኔእናት ያልፋል😢😢😢😢
thank u
የእናቱን መልክ ደብቁ
Ahunma tayech lewedefitu👍🏻
አይዞሸ የኔ ቆንጆ አላህ ይድረሰልሸ
Oh lord Jesus have mercy on Ethiopia 🇪🇹 Jesus pls provides all
ባላደራው መልካምና ታማኝ ሰው❤
አረ ኡኡኡኡኡ ወይ ሰንት አለ በየቤቱ 😭😭😭😭 የኔ ጌታ አ
የኔ እናት ማጣት ጥፉነው እይዞሽ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ቸር ነው
ኡፍ ኡፍ የኔ እናት
ባለ አደራው ልዩ ሰው ነህ:: ❤❤❤❤❤
ባላደራው እመቤቴ እጥፍ አድርጋ ትስጥህ የእውነት እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
የኔናት መድዬ ይርዳሽ አይዞሽ ደግነው ኢትዮጽያዊ ሁሉ አይዞሽ
ባላደራው እግዚአብሔር ይስጥህ🙏🙏🙏
Chru Egziabeher Ybarkachu. Egziabeher Ddenk Sera Yesralesl.
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ይሄን የመከራ ዘመን አጥፉልን የሠጣች ፈጣሪሁ ይሰጣችሁ
ወይ ወገኔ😢😢😢😢😢እኔ አፈር ልብላላችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር፡ ይስጣችሁ፡ ዕድሜ፡ ከጤና፡ ያድላችሁ።
ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ፈጣሪ ይባርክ ባለ አደራው
አይዞሽ እህቴ ጌታ ይረዳሻል ወላጅ እደሌልው አይተውሽም ሁሌም እግዚአብሔር ን ተደገፊ
እረ እመቤቴ ድረስሽላቸው የኔ እናት እፉፉ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃላት ያንሰኛል🌹❤🙏🙏🙏🙏
Allah.yashirewu
የኔ እናት አይዞሽ ነገም ሌላ ቀንነው እማምላክ ወላዲተአምላክ ታሪክሽን ትቀይርልሽ እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏🙏🙏 አይዞሽ
አላህ እድሜና ጤና ይሰጣቹ መልዕክተኛው ለአንተም ❤❤❤❤❤❤
የእኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ እናቴ
አላህ ይጠብቅህ
እግዝአብሔር ምህረቱን ይላክልሸ ከነ ልጅሸ አይዞሽ ይህ ቀን ያልፋል እናንት የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች በሰጣችሁት በላይ አበዝቶ እግዝአብሔር ይስጣችሁ
Enen ene afer lebila ❤❤❤ emeberhan wahase tetebikishe ❤❤❤
ተሸካሚውም እግዚአብሔር ሀይል ይስጥህ የኔ አባት በስንቱ እናልቅስ
ማጣትክፉ
የእኔ እናት ፈጣር እንባሽን ያብስልሽ አይዞሽ 😢😢😢😢😢😢😢
Seleke lemene ataseqemexume
Allah..xenashin.yimelusilishi.inate
ወይ እዲኒያ ፈተናው መብዛቱ
Egziabher yistachihu
😢😢😢😢😢😢😢😢 yamali ente alla yeredash
Zey wdeo Amlak yrdaki ❤❤❤❤❤
Til namber xafut abakachu aufffffff
እግዜአቤር ይርዳአሽ አይዞሽ እግዜአቤር አይተዉሽም
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት💔💔😭😭
ቡናቤትስ አትቁሚ ልጅሽ ፊትም እንደዝህ አትበይ ሰርተሽ ኑሪ አይዞሽ እግዛብሄር ያውቃል ተስፋ አለሽ በርቺ
ፈጣሪ ይማርሽ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
አይ እናት 😢
የኔ ውድ እግዛብሔር ሁሌም መልካሙን ያድርግልህ እሔን ለሚያረጉት ሁሉ እግዛብሔር መልካሙን የገጠማቸው ተባረኩ ወንድሜ ሀበሻ ሁሉም በርሀብ ነው ያደግነው ግን ደግሞ በየ መቃብሩ የሚኖሩ ወንድሞቸ አሉ አባቴ ደረቅ እንጀራ እየለመኑ በጣም ይከፋኛል መርዳት ባለመቻሌ እሱንም ከአገኙ የሚበሉ ከሌለ በባዶ ሆዳቸው ይተኛሉ ወንድማለም ተባረክ እያለቀስሁ ነው የማይህ እወድሀለው
ወይኔ አገሬ😢
Tebareku
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለስጭዎች አንቺም እግዚአብሔር ያኑራቹህ ባባየ እድግ ባል
ሰው በውስጡ ስንት ነገር ይዙ ነው የሚኖረው ለብሱ ስሂድ ኑሮ የሞላለት ይመስላል እግዛአብሔር ከእናቱ እጥፉን ይስጣችው አትጡ የእናት ፈጣሪ ይርዳሽ
❤❤❤
Ayizosh enate
😭😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ የሰዉፊት ከባድ ነዉ
Fetari ymarsh, ayzosh enate
የኔ እናት 😢
የሠጣቹ ፈጣሪ ይሥጣቹ
😭😭⛪🙏
😢😢😢😢😢 አቤት አምላኬ አስበን እፉፉፉፉ😢😢😢
Tell
😢😢😢አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው አግኝቶ ከማጣት ይሰውረን አጥቶ ማግኘት ይሻላል እግዚአብሔር ይስጣቹ ፈጣሪ ይማርሽ እናቴ
አግኝቶ ከማጣት ፈጣሪ ይጠብቀን ውይ ድህነት ክፍ 💔💔😭😭😭
አይአይውላሕከባድነውእኔ እናትአብሻሩ
😭😭😭
Baladeraw yemtebalew eree sem anseh Allhe hideya yesth wetatenthen eyetetkemkbet new Berka hune
አሚን
እንባሽን ይዳብሰው የምታመልኪው አምላክ
😢😢😢😢Yene enat bet afrso😢 hizbachin meda endiwotata aderege
ወይኔ አረ ስንቱ 😭😭😭 አግንቶ ከማጣት አጥቶ ማግኘት በጣም ጥሩ ነው ከርሃብ ጦርነት ይሻላል ይባላል እኮ 😭😭😭 ወይኔ ሀገሬ ወገኔ አረ አሁንስ አልቻልኩም በገጠሩ ሁሉ ነው እየራበዉ በሆዱ ችሎ ከቤቱ ታፈኖ ያለ አረ ስንቱ😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
አግዚአብሔር ይርዳሽ ከእኛ የበለጠ እሱ ፈጥሮናልና መቼም አይረሳንም 😭😭😭😭😭😭