ጧሪ እና ቀባሪ የሚሹ ነፍሶች| ደስታቸውን ተመልከቱ | ባለአደራው | baladeraw |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 258

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
    @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 26 วันที่ผ่านมา +49

    አቤት መታደል ባል እና ሚስት በፍቅር አብሮ ማርጀት ያረብ አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 26 วันที่ผ่านมา +18

    በእውነት እነዚህን ማገዝ መባረክ ነው ደግሞ ደስ ሲሉ ደጎችዬ የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @mesfintechan4307
    @mesfintechan4307 23 วันที่ผ่านมา +7

    አንተ ሰው ጌታ ይባርክህ።እንዲህ አይነት ስራ መስራትህ ምን ያህል እርካታ እንደሚሰጥህ ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር።ጌታ ኢየሱስ አንተንና በዙሪያህ ያሉትን ይባርክ።

  • @MisrakMulugeta-bk2fp
    @MisrakMulugeta-bk2fp 23 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረክ መታደልም መመረጥም ነው !!!
    ፈጣሪ ለባላደራው የሰጠህን ልቦና እና ማስተዋል ለወለዷትም ልጃቸው ይስጣት !!!

  • @ሶፊነኝየሙቤታናሽ
    @ሶፊነኝየሙቤታናሽ 26 วันที่ผ่านมา +47

    ኢትዮጵያ ሁና ይህን ታይው ይሁን ልጅ ተብዬዋ😢😢😢😢😢

    • @MuluGermay
      @MuluGermay 26 วันที่ผ่านมา

      😢ያሳዝናል ስንት አንጀት ነው ዶሞ እንድ ናት

    • @Hagerdawit6181
      @Hagerdawit6181 26 วันที่ผ่านมา +4

      ማዘርየ ሲያምሩ😘 ኣባትም ጠንካራ ናቸው አግዛቢሔር ዕድመና ጤና ይስጣቸው 🇪🇷

    • @AlamYlima
      @AlamYlima 26 วันที่ผ่านมา

      የልጅ ደነዝ

    • @aminaharake5556
      @aminaharake5556 25 วันที่ผ่านมา +1

      ማየቷ ምን ይቀራል አረመኔ ጨካኝ ነች አናትና አባትን የመክል ነገር 😢😢😢

    • @latifaalkhatri6244
      @latifaalkhatri6244 25 วันที่ผ่านมา +1

      ይች ምን ልጂ ናት በቁሞ የሞተች 😢😢😢😢

  • @MimiDxb-d1y
    @MimiDxb-d1y 26 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ ምስኪን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ባላደራው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 26 วันที่ผ่านมา +15

    አይ ደስ ሲሉ ደግሞ የእማምዬ መሽቆጥቆጥ ምን እንደሚሰጡ ግራ እስኪገባቸው :: ውይ የደግነት ጥግ

    • @dawittaye7689
      @dawittaye7689 26 วันที่ผ่านมา

      Betam yasizinalu deg enat.... amlake hoy!

  • @መድሃኒአለምአቦይብምሕረት
    @መድሃኒአለምአቦይብምሕረት 9 วันที่ผ่านมา

    የኔ መሳኪን እድሜና ጤና ይስጠቻዉ በፍቅራቹ ደሞ ደስ ሲሉ
    ባለ አደራዉ በእዉነት ታድለሃል የህሊና እረፍት ነዉ እግዚአብሔር በሚትሄድበት ይቅደምህ የኔ ወንድም🙏🙏🙏

  • @emukal
    @emukal 25 วันที่ผ่านมา +8

    እፍፍፍ አንተ ልጅ ምን ብዬ ልመርቅህ😢 እንደው ለሰጣችሁ በሙሉ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ እድሜ ጤና ፀጋ በረከት በቤታችሁ ይግባ🙏

  • @AboAleath
    @AboAleath 26 วันที่ผ่านมา +16

    ወይ እናትየዋ የሚዙት የሚጨብጡትን አጡ ቆርሰው እንዳይሰጡ የላቸው

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 23 วันที่ผ่านมา +3

    ለሰጪ የማያልቅበት መድጛኔአለም ይስጥልን ባለአደራው ሁሌም አደራክን የምትወጣ ያድርግክ ተባረክ ልጅ ተብየዋ ግን በሰላም ነው ምንም አልልሽ ልቦና ይስጥሽ ለፍተው ጥረው ግረው ጀግና ቤተሰብ ነው ያለሽ ለምን አፈርሽባቸው አሁን አይፀፅትሽም ያሳዝናል ቤተሰቤ በሕይወት ቢኖሩ እንዴት በጦርኩዋቸው

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
    @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ 26 วันที่ผ่านมา +24

    እረ ላይክ አድርጉ 👍👍👍👍👍

  • @whya5801
    @whya5801 23 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግናው ባላደራው አላህ ይጨምርልህ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 26 วันที่ผ่านมา +5

    ክብር ለእናቶች እና ለአባቶቻችን እንስጥ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
    @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 26 วันที่ผ่านมา +7

    እህ የኔ እናት ያላትን አስታ ሰጠች አላህ እድሜ ጤና አብዙቱ ይስጣችሁ አላህ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JdjgIcjc
    @JdjgIcjc 23 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ አባት😢 የኔ እናት😢 መውለድ እደዚህ ከሆነ ቢቀርስ ሀገረ ላይተቀምጣ ቤተሰቦን የማጠይቅ ልጂ ትባላለይ

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 26 วันที่ผ่านมา +4

    ተባረክ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ

  • @TGTg-n2u
    @TGTg-n2u 23 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤አደመህን ያርዝመዎ አግዛበር አንት ልጅዕ

  • @Eyob797
    @Eyob797 25 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይባርካ(ች)ሁ የረዳ(ች)ኃ(ቸ)ው።

  • @Sarah-f7b7l
    @Sarah-f7b7l 26 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 26 วันที่ผ่านมา +5

    ልጅቱ ግን በጣም ታሳዝናለች ማፈራ አስተምረዉ መክዳት ያልታደልሽ ባለጌ አንተ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለሳ ማሳየት ነበር

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 26 วันที่ผ่านมา

      ምን አልባች ዠለች እደሁ አገራችን አያስተማምንም

  • @shaunalem4810
    @shaunalem4810 25 วันที่ผ่านมา +2

    This typical Ethiopian family.
    God bless thire heart ❤️.
    I loved it.
    Thank you Baladerew.

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 26 วันที่ผ่านมา +4

    ሲያምሩ የኔ የዋሆች የኔእናት አባት እረጁም እድሜ ይስጣችው በናትሽ ልጃቸው በናትሽ እያቸው ባላደራው ተባረክ የሰጠ ይባረክ የኔ እናት እደጁ ልሁን አሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 26 วันที่ผ่านมา +5

    እረጅም እድሜ የኔናት እናንተን ማን ይጡር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @safiya3794
    @safiya3794 26 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ አባት የኔ እናት አላህ የበለጠ እድሜ ይስጣችሁ አተንም ባላደረው አላህ ራህመቱን ያስፋልክ ሀጃህን አላህ ያውጣልክ

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 26 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ አንተም ደጋፊዎችህም🙏🏾😍🙏🏾😍🙏🏾😍

  • @samira1164
    @samira1164 25 วันที่ผ่านมา +1

    አሚን❤❤❤

  • @tigestsemereab7880
    @tigestsemereab7880 26 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretbelete-ly6ut
    @meseretbelete-ly6ut 26 วันที่ผ่านมา +10

    አይ የገጠር ሰው ደጉ❤❤❤❤❤

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 26 วันที่ผ่านมา +12

    የዋሁ ወገኔ😢😢😢😢

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 26 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ እናት እና አባቴ ደስ ሲሉ❤❤❤

  • @ሰላምለሀገሬ14
    @ሰላምለሀገሬ14 7 วันที่ผ่านมา

    እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቸው አቤት መልካምነታቸው እማማ ጭንቅ ጥብብ አሉ ሰፌዱን ውሰዱ ሴቶችኮ ይወዱታል ደስ የላቸዋል ሲሉ አለቀስኩ ያአላህ ልጃቸውንም ሆዷን ያራራው አላህ ልብ ይስጣት እነዚህን የመሰሉ ወላጆችሽን ነይ እያቸው ናፍቀውሻል እባክሽ እያልኩ ጥሬየን አቀርባለሁ🎉

  • @8october187
    @8october187 25 วันที่ผ่านมา +3

    ተመስገን

  • @Roza-Tsegaw
    @Roza-Tsegaw 26 วันที่ผ่านมา +3

    ስፌቱ ደግሞ ሲያምር🥰🥰🥰🥰 ደግነታቸው ደግሞ ግሩም ነው።

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 26 วันที่ผ่านมา +6

    እረ ልጃቸው አገር ውስጥ እያለች እንደዚህ መጨከን እረ ጠይቃቸው አልገባሽም መታደል ነው !! እድሜ ጤና ይስጣችሁ!!!

  • @Umhabib_7
    @Umhabib_7 26 วันที่ผ่านมา +9

    በሊላ ባንረዳ በላይክና በኩመት እንደዚህ እናትና አባቱች ችግረኛ የሚረዱትን እናሳድጋቸው።

  • @mestawetfiker3666
    @mestawetfiker3666 26 วันที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @fettyhabte6911
    @fettyhabte6911 26 วันที่ผ่านมา +1

    You're doing God's work everyda y and you do it with grace and dignity🙏🏾🙏🏾✝️✝️ God bless you and keep you❤

  • @MsNexus
    @MsNexus 26 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ መታደል የገጠር ሰው የዋህነት እኮ ጥግ ድረስ ነው እግዚአብሔር አምላክ ስለናተ ብሎ ይማረን ባላደራው እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝመው ክፉ አይንካህ የሰጣችሁ በወጣው ይተካላችሁ

  • @jorobeyene9576
    @jorobeyene9576 25 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያውያን እንዲህ ነው የሚያምርብን እነዚህ ደጋግን አዛውንቶች ደስ ሲሉ እንዴት እንደሚያስተናግዱ ግራ ገብቶአቸው እኮ ነው አንቺ ግን በስለት የተወለድሽው ልጅ በጤና ነው እነዚህን የመሳሰሉ ወላጆችሽን ያልጎበኘሻቸው? አሳድገው አስተምረው ሥራ ይዘሻል ግን መፍረድ አይቻልም አንቺ በምን ሁኔታ ውስጥ እንዳለሽ አናውቅምና ግን አባትሽ መጥተው እንዳዩሽ አማቻቸው በየአይነቱ እንደጋበዛቸው ነግረውናል ብቻ ጤና ሁኚ አንድ ቀን ታያቸዋለሽ እንክዋን ለአንቺ ለሁሉ የሚያሳሱ ወላጆች ነው ያሉሽ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልሽ አንተም ባለአደራው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አግዚአብሐር ይሰጥልን😘😘😘😍

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 22 วันที่ผ่านมา +2

    ሲያሳዝኑ

  • @YeneYene-st6jm
    @YeneYene-st6jm 26 วันที่ผ่านมา +2

    ልጀቸው ምን ሁና ይሁን ❤❤❤

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 25 วันที่ผ่านมา +2

    እፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እድሜና ጤና ይሥጣችሁ 😢😢😢😢😢

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል
    @ሃይማኖትወለተሚካኤል 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ ባላደራው
    እራጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @gjdnfjf2933
    @gjdnfjf2933 26 วันที่ผ่านมา +5

    1000 አሰገቡኝ አላህ ይጠብቅህ ባላደራው

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 26 วันที่ผ่านมา

      እሽ እህት ቢተስብ እንሆን ደምሪኘ

    • @gjdnfjf2933
      @gjdnfjf2933 26 วันที่ผ่านมา

      @fatimaa9853 ደምሪኝ እመልሳለው

  • @ttww9470
    @ttww9470 26 วันที่ผ่านมา +2

    ለሰወጭወች ለአንተ እድሜና ጤና ይሥጠን

    • @munaahmed5876
      @munaahmed5876 26 วันที่ผ่านมา

      አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ

  • @MariamAB-w5v
    @MariamAB-w5v 26 วันที่ผ่านมา +2

    እነዚህን የመሰለ አዛዉንት አይን አፋር ኢትዮዽያ ዉስጥ ካለ ሀገራችን የሰላም ተስፋ አለን ሰላምን ይስጠን።መልካም ስራችሁን አላህ ይመልስላችሁ መልካምነት ለራስ ነዉ❤️

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 25 วันที่ผ่านมา +2

    ኡፍፍፍፍፍፎ የኔ እናት ጭንቅ አላቸዉ ደጉ የሀገሬ ሰዉ 😢

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 26 วันที่ผ่านมา +2

    ባላደራው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @SahadaSahada-j6r
    @SahadaSahada-j6r 12 วันที่ผ่านมา

    አላህየ ጡሩ ልጆች ሰጠኝኝ ያረቢቢቢ😢😢😢

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 26 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እናት ደስ ሲሉ በጌታ🥰🙏🥰

  • @userenter2635
    @userenter2635 26 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እሰፍስፍ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 26 วันที่ผ่านมา +4

    የ ቤተ ክርስትያን ድምፅ የተሰማዉ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 26 วันที่ผ่านมา +6

    እማምዬ. ጨነቃቸው. እኮ.

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 26 วันที่ผ่านมา

    ደስስ ሲሉ አላህ እርሜና ጤና ዪስጣችሁ

  • @zm5638
    @zm5638 26 วันที่ผ่านมา +2

    ጠክሩ አላህ ያበርታችሁ

  • @asiyaederis
    @asiyaederis 26 วันที่ผ่านมา +3

    የሰጠው ደሥታውን እደት ቻለው ሱብሀን አላህ ለምሥኪኖች ለሚሰጡ ሁሉ አላህ ይሥጣቸው

  • @biruktadesse4712
    @biruktadesse4712 26 วันที่ผ่านมา +4

    ባልደራው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ

  • @alemneshtegegne7884
    @alemneshtegegne7884 12 วันที่ผ่านมา

    አይ ደጉ የአገሬ ሰዉ ይህንን ባህላችንን አምላክ ይመልስልን።

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 25 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄንን የዋህ ወገኔን በጦርነት ስጋት ንጠው ጨረሱት😢 አንተ ግና ተባረክ እድሜ ይስጥህ እግዚኣብሄር አምላኬ የወገኔን እረፍት እና እፎይታ አሳየኝ ሰላሙን አንተ አውርድለት ለዚህ ምስኪን ህዝብ ከጫፍ እስከ ጫፍ የኢትዮጵያ ህዝብ ገበሬው እኮ ምንም ሚያውቀው የለም።

  • @selamgoytom-dj4mb
    @selamgoytom-dj4mb 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀህ ባለ አደራው ገጠር መሄድህ ጥሩ አድርገሃል ❤ የቤተክርስትያኑ ድምፅ ደስ ሲል ❤

  • @KrstinaAbal
    @KrstinaAbal 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ይህን ምርቃት ማግኘት መታደል ነው❤❤❤❤❤

  • @gingin6217
    @gingin6217 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለደራዉ ♥️♥️♥️

  • @WerkeDasta
    @WerkeDasta 26 วันที่ผ่านมา +3

    ደስ ይላሉ አያቴ ቢሆኑ 💋🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MimekokeTiyya
    @MimekokeTiyya 26 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y 26 วันที่ผ่านมา +3

    የኔውድያላቸውንዘረጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Umhabib_7
    @Umhabib_7 26 วันที่ผ่านมา

    መስጠት።መታደል ነው ያደረስከውም።የሰጣችሁትም አላህ በወጣ ይተካችሁ የዱሮ እናቱችና አባቱች ትንሽ ነገር ሰተሀቸው በነሱ ውስጥ የምታየው ተመን የለውም ያሁኑ።

  • @GashaawuNugusuu
    @GashaawuNugusuu 26 วันที่ผ่านมา

    Abet Sewu Hono Magegnet Indet Matadel Newu
    Bertalin Wandimachin
    Egziabiher Amlak Yirdaha Wandime

  • @TawakkalKk
    @TawakkalKk 25 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ያቆይህ

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 26 วันที่ผ่านมา +1

    Egzabeher yemesegen Amen tebareke baleaderaw

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 22 วันที่ผ่านมา

    ባላደራው😢የተባረክ😢በጥፍ፡ተባረክ፡አማራ፡ሀገርም፡ግባልን፡😢አፄምኔልክ፡ሀገር፡ከደብረብርሀን😢አድ፡መኬና፡ይዘህ፡ከአኮበር፡ወርደህ😢ጠይቅልን፡እደኔ😮አይነት፡በጣም፡የደከሙ፡አሉ🥺🥹🙏🇪🇹✝️🫂💞😭🫶🙏

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 5 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያስደስትህ ባላደራው

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሚሲጊን እድሜ ይስጣች❤❤❤❤

  • @DdDd-ft9du
    @DdDd-ft9du 26 วันที่ผ่านมา

    የአላህ.

  • @wantiya12tube
    @wantiya12tube 25 วันที่ผ่านมา

    ድህነት አይኔህ ይጥፋ ፈጣሪ የሰው ፊት እያሳያችሁ 🥺🥺🥺 የሰው ፊት ማየት በጣም ከባድነው ኦፍፍፍ የኔ እናት አባት❤❤

  • @ruthseyoum9530
    @ruthseyoum9530 25 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የሚሉ ወላጆች ልጅት እባክሽ ምንም ቡና መግዣ ባትሰጫቸው ለነሱ ዓይንሽን መየታቸው ከፍተኛ ደስታ ነው እባክሽ እንደው ከባድ ችግር ውስጥ ካልሆንሽ በቀር ጠይቂያቸው አይዞሽ ምርቃታቸው ይተርፍሻል መቼም የሰው ነገር አይታወቅም አንቺም ያለሽበትን አናውቅም

  • @zizumohammed683
    @zizumohammed683 26 วันที่ผ่านมา +2

    የወላድ መሀን አታድርገን ነው ወላሂ ያአላህ ምናይነት ጭካኔ ነውሽ

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ baladeraw ye ethiopia jegina tebarekilign

  • @tzm6910
    @tzm6910 26 วันที่ผ่านมา +2

    ያስደስታል የዛሬው ይለያል።

  • @kon1067
    @kon1067 26 วันที่ผ่านมา +3

    ልጅቱግን ምን አጋጥሟት ነው የአላህ

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 26 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባት የኔ እናት ❤❤

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 26 วันที่ผ่านมา +2

    የዘብር ገብርኤል ትዝ አለኝ ቀየውን ሳይ ግልፅ ስው ናቸው ምስኪን ለስው የሚያስቡ

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 26 วันที่ผ่านมา

    EGZABEHARE YETEBEKLEN Le SEChwoh 🙏🙏🙏

  • @hailumekonene9986
    @hailumekonene9986 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የልጃቸውን ልብ ይክፈት እናት እና አባትን ለስምንት አመት ሄዳ ባለመጠየቁዋ ያሳዝናል እባክሽ ቀሪው ግዜያቸውን ጠይቂያቸው

  • @AkiYehulashet
    @AkiYehulashet 25 วันที่ผ่านมา

    አንዳንዴ ልጅ ባይወለድስ ለወላጆቻቸው ካልሆኑ ምን ሊረቡ የዛሬ ዘመን ልጅ ከአንዳንዶች በስተቀር ቤተሰብ ዞር ብለው አያዩም ባለአደራው ተባረክ ደረስክላቸው የዋሁ የአገሬ ሰው ኑሩልን

  • @messya7125
    @messya7125 25 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ አይነት ታታሪ ወላጆች መንግሦት አስተካክሎ ቢረዳቸዉ ሕዝብ መጋቢ ናቸዉ እኮ አምራችን መኔከባከብ ጥሩ ነበር ግን ምን ይሁን ባለአደራዉ እድሜ ይስጥህ❤

  • @EyobBirhanu-z6k
    @EyobBirhanu-z6k 26 วันที่ผ่านมา

    🙏

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 26 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት መታደል

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 4 วันที่ผ่านมา

    Tebareku edmena Tena yistachihu!

  • @SenaitTesfaledet
    @SenaitTesfaledet 26 วันที่ผ่านมา

    Can't believe the daughter doesn't come to see them. 😢😢. I love them btam. They are blessed 🙌. I feel like going and helping them out. Even just make them coffee ☕️ and hear their story. Priceless 🙏. Awwwwwey . I can't stop crying. Stay blessed 🥰 🙏 🙌

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 26 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ ፍቅር ምስኪኞች

  • @gingin6217
    @gingin6217 26 วันที่ผ่านมา

    ደስ ሲሉ 😢😢

  • @fozyayoutube1140
    @fozyayoutube1140 12 วันที่ผ่านมา

    ባለ ግርማ ሞገሥ መሆናቸዉ ይለያል እርጅና አይቀር እድሜ ካለ ለዚህ በቁ የኔ ሚስኪኖች

  • @FikrealemAkalu-iy5be
    @FikrealemAkalu-iy5be 5 วันที่ผ่านมา

    ደስሲሉ❤❤❤

  • @rutemekuria6093
    @rutemekuria6093 5 วันที่ผ่านมา

    yemitigerm sew neh❤geta Eyesus zemenhin ibarikew

  • @umbilalfamily3419
    @umbilalfamily3419 25 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢يالله ❤❤❤الله

  • @SanasesiySana
    @SanasesiySana 25 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 😢😢😢

  • @kwkw528
    @kwkw528 26 วันที่ผ่านมา

    Amen egizaberi yitebekachawu

  • @kalkaidanazzene9791
    @kalkaidanazzene9791 26 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ሞላሌ ሄድህ በዛውም መዝ ጎራ በል ያገሬ ሰው ደጉ