ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ልጁን ይቱብ ክፈቱለት አብሮቹህ ይደግ!!
አይፈልግም አሁን. ባለፈው መልሰዋል ሲገባ ከሚስቱጋ ነውእሚፍልገው
ወደ ጀነት የሚያቀርብ ስራ ሁኖ ሳልነግራችሁ የተውኩት ነገር የለም :ከእሳት የሚያርቅ ስራ ሁኖ ሳላስጠነቅቃችሁ የተውኩት ነገር የለም ።ነብዩ ሙሀመድ ሶላሏሁ አለይሂ ወስለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ልባቺን ድርቅ አለብን የልብ ድርቀት መዳህኒት ምን ይሆን
ሡለሏሁ አለይሂ ወስለም
@@taibah3242 ቁርአንና ዚክርነው ሌላ ምንአለ
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
ጌታን በፍቅር ነው የምወዳቹሁ ሶሌ ጥንድ ሆነህ እስክትመጣ ጎጉቻለሁ😍😍
ያገር ልጅ ቻናሌን ጎብኝልልኝ
@@Ruthbaba46 እሺ
እኔ ብቻ ነኘ ግን አውል ፌት ላይ ጥሮ ስሜት አይታየም አይዞህ ውዲሜ ቤተሰቦችህን አላህ ይራህምልህ እኳን አተ እኔ እናተን ሳይ አረሳቸውም እፍፍ😥😥ኩሉ ነፍስ ዛኢተል ሞት ሰአዳየ የኔ ቆጆ 🌹 ከጎኑ ሁነሽ አበሽሪው 🌹
ስለቤተሠብ ሲነሳ በፈገግታዉ መሀል በጣምይ ፋዋል አላህጥንካሬዉን ይስጥህ አወሌ ሠአዲም ስለቤተሠብጥያቄ አታዉጭ እማ ባይናገር ም ይከፋል
ስአዳ የምታትሆነው አይመስለኝም የምትከዳ ው ነው ይመሥለኝል ።አማና እንዳታሥቀይሚው
@@KsaKsa-fe9dh ኽይር ኢንሻ አሏህ የስይጣን ጆሮ ይደፈን
ለምን ይከፍዋል እናት አባት አለው አይደል እንዴ
@@KsaKsa-fe9dh አኡዚብላህ ምንሸይጣን ረጅዢም እረ እነሡ ይዋዴዳለሁ እንዴዚህ አትበይ አላህ ውዴታቼውን እሰከ ጀነት ያረግላችሁ ወላሂ እኔ ራሡ በጣም ነው የምወዳችሉ
.ሰአዳ አለባበስሽ ሲያምር ማሻአሏ
ይሄ ሱለይማን ቁም ነገር አያወራምደ 😂 በተረፈ የምር እወዳችሆለሑኝ 💐💐💐
ሰአድዬ ተሽሎሻል አልሀምዱሊላህ ትላት ስትሸፈኒ በጣም ያመመሽ መስሎኝ ነበር አውዬ ወድሜ የኔም እናትም አባትም የለኝም አይዞህ ሁላችንም ወደዛው ነን ጥሩ ሚስት አባትህን እህትህን እድሁም የሚስትህን ቤተሰብ አላህ ይጠብቅልህ
አሁንም እየጠበኩሽ ነው😳🙄 ሰአድየ ጎበዝ💪✊✊😂😂😂😂😂😂😂
ብቻህን መቆም!በህይወትህ ውስጥ ትልቁ ፈተና የልብህን እውነት ሰዎች እንዲረዱህ ማድረግ ነው። ቤተሰብ፣ ወዳጅ የልቤ የምትለው ጓደኛ ላይረዳህ ሁሉ ይችላል፤ የሚሻለው መተው ነው! አንዳንዴ ብቻህን መታገል ግዴታ የሚሆንበት ወቅት አለ።እነሱ እንዲረዱህ የምታባክነው ጉልበትና ልፋት ዕድሜህን ነው የሚጨርሰው፤ እምነትና ተስፋህን ፈጣሪ ላይ ጥለህ ከልብህ ብትለፋ ግን የማይቻለውን ሁሉ አድርገህ በተግባር ታሳያቸዋለህ! ጠንከር በል ወዳጄ!መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ።
ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ደስ ትላላችሁ ሰአድ ብዙ ጊዜ እከታተላችሁ አለሁ ግን ኮምቸ አላቅም ጠክሩ
ሰብስክራይብ አረጉኝ
የማላየው ይቱበር የለም እደ ሠአዳ አወል የምወደው የለም በሠላም ነው ግን ፎቃ ቀፉለለኝ አ ብየ እያየሁ ሳላቀው ቪዱወው ያልቃል 🤣 ግን እኔ ብቻ አይደለሁም ኮሜታተሮይ በጣም ነው የምወዱቸው ማሻአላ አሰወደዲደኝ አደለ የሚባለው 😂😂
እኒ። እነሡ። ሲመጡ። እሩጫ የማዳምንሥራትቸ። ሥወዳቸው።
ማሻአላህ ታምራላችሁ አላህ አይለያችሁ ተደስቸ አላውቅም አትበል ጤነኛ በመሆንህ ብቻ ልትደሰት ይገባሀል አብሽር የጎደለህን አላህ ይሙላልህ ወላሂ ልክ እንደወንድሜ ቅልስልስ ያለ ልጂ ነው አንተን ሳይ ወንፍሜን አስበዋለሁ አንድ አይነት ናችሁ ሀታ በመልክ
ዛሬ አደኛ ነኝ 🥰 ሰአድንና አወልን እሚወድ በላይክ❤️🥰🥰
ወይኔ ሰአድ እኛሴቶች እኮ ቅናታችን ግን አሳቅሽኝ የኔ ማር
ሰአዲ አለባበስሽን ሁሌም እወድልሻለሁ ❤❤❤😍😍😍😚😚😚
ኡዉሌ. የምር. ያሳዝናል. ሰአድይ. እህቴ. እህትም. ሚስትም እናትም. ሁኝለት. ቤተሰብን ባንድ ቀን ይከብዳል ያሳትር
ኢማም አሕመድ ኢብኑ ሐንበል አባቴ ብዙን ጊዜ ሱጁድ ዉስጥ "ግንባሬን ካንተ ዉጭ ለማንም ሱጁድ እንዳያደርግ እንዳደረግከው ሁሉ ፣ ፊቴንም ማንንም እንዳይለምን፣ ማንንም እንዳይከጅል አድርገው ይል ነበር።" ብለዋል።ችሮታው ሰፊ የሆነ ጌታ የማንንም እጅ አያሳያችሁ።
ፍቅር ይጨምርላችሁ ተወዳጆች የማዳም ቅመሞችየ አብሽሩ እናተም 2015 ለመጣመሩ እንዘጋጅ ሰላማችሁ ይብዛ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለንወሳህለን ወመርሀባ ጥንዶች ሰአዲ ፊትሽን ተሻለሽ ወይ ደግሞ ኒቃብ በጣም ያምርብሻል አሏህ ይወፍቅሽ አምነሽበት ስትለብሽዉ የዉስጥ ርካታ አለዉና አሏህ ይወፍቅሽ ማማዬ
አወሌ የቤተሠቦችህ እንኳን አንተ እኔም በጣም ሳስበው በጣም አዝናለሁ አላህ ይረሃማቼው የዛኔ ወርጣዬ ሜሌን ታርሱ ነበር
ወርጣየ ነውዴ
@@zm5638 አወል ሊሞ ነበር ከሜሌ ማዶ ወንዛችን ሜሌ አንድ ነው በኛ ሀገር ሜዳ ያርሱ ነበር የጆቹን/ሌሞችን የተወሠነ አቃቼዋለሁ በገበያም ውርጌሳ ውጫሌ ወዘተ
ኧረ ሚሌ ልብሥ ማጠቢያዬ ናፍቆኛል ህህህ
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ሀገራችን ሠላም ከሆነ የናፈቀንን እናያለን እኛም ሠላም ያርገን ውቢቷ ሚሌ
@@turyetoore6938 አሚንንንንንያረብ
ሰለይማን እጅግ አይን እፍር ነው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እርጋ ማለቱ እራሱ ።።
ህህህህህ
አይዞህ አወል ሚስኪን ወላሂ በጣም የሚያሳዝነኝ ስአድ አደራ እንዳይከፋው አድርገሽ ያዥው
Demerige yegeri leje❤❤❤
አይዞን አወሌ ቤተሠብ ማጣት ከባድ ነው ጠያቂዎቹ እባካቹ እድህ አይት ጥያቄ አጠይቁ እኔም በስት ሁኜነው አባቴን ያጣሁት ያን ቀን ሳስታውስ እህህህህህ ውሀ እሆናለሁ እንደ አደስ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ሳአድ ትናት ኒቃብ ኒቃብስቲ አጫውቶሽ ነበር ሀሀሀ ለአድሱ አመት ነውደ ዛሬ ደሞ ተገልጠሽ ብቅ ለማንቻውም ብትሸፈኒ ማሻ አላህ ፒው ሊቀንስብሽ ይችላል ግን ወደ አላህ ትጠጊለሽ
አወሌ አይዞህ ሁላችንም ወደዛው ነን ቤተሠቦችህንም አላህ የጀነት ይበላቸው ያሉትን አላህ ይጠብቅልህ እናተም እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ውዶቸ
ኧረ እኔምነኝ😂🙉🍬😍
የኔልዩ ወድም አወልዬ አብሺርልኝ ሀቢቢ ሁላችንም ወደዛዉነን እነሱንም አሏህ የጀነት ሙሽሮች ያድርጋቸዉ ወድሜ መቸምቢሆን እንዳይከፋህ ሰአዲ አይቴ አደራሺን የወድሜንነገር ተከባከቢልኝ መቸምቢሆን እንዳታሥከፊብኝ
አወላየ የኔ ወድ ወድሜ አይዝህ ሰአድ እደዝህአይነትፅያቂ አጠይቁት ያማል.
ወላሒ እስከምትለቁ ነዉ እምቸኩለዉ ስወዳችሁ💋💋
ታምራላችሁ አወልአብሽር ሁለየ ሰለእናትሲነሳ እዳይከፋህ ሁላችንም ወደዛውነን ሰአደ በቀደም እናቶ ስጦታ ስታመጣላት አንተነህትዝያልከኝ
የኔውዶች ሠአድየ ተሻለሽ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ ከልቤነው ያገሬልጆች 🥰🥰🥰🥰🥰ግንሱለይማን ሳቅ ይቀድመዋል
Demerige yegeri leje
ማሻአላ ተበረከላ ታምራላችሁ አይዞህ ሶለሂማንየ አይክፉህ ግን አወልና ሣአድ ባአላህ ቁጥራችሁን አሥቀምጡልኝ
ግን አወሌ ዛሬ ምሁኖ እደሆነ ባላቅም ደብሮታል በተለይ ሡሌይማን ሢያወራ ክፋት ይለዋል
አወል አይዞህ ወንድሜሰአዲ አንችን የመሰለች ቆንጆ ልጅ ወልደሸ የቤተሰብ ሀዘንን አሰረሺው ውዴ
እኔግን አወል ወላሂ አሳዘነኝ አይዞህ አወልየ አላህ ይረሀማቸው ቤተሰቦችህንም
Demerige mariye
ግን.አወል.ፊትክ.ላይ.ጥሩ.አይነበብም.ፈጣሪ.ባለህበት.ይጠብቅክ.የሰዉልጅ.በብዙ.ይፈተናል.ለበጎነዉ.ሁላችነም.ምክንያታችን.ስለሚለያይጅ.ተከድኖ.ይብሰል😭😭😭
Demerige sewedeshi❤❤
አብሺር አወል እኔ እራሡ ትናት ወዳ እኔቴ ሥጦታሠጠችኝ የኔናትዋ ሥትል አወል ብዙሥሜት ተሠምቶታል ግን አላህያለውሆነ አወል አላህ ካተጋይሁን ሁለየም ደሥተኛ ሁን
ማሻ አላህ ታምራላችሁ ለሡለይማን ዩቱብ ክፈቱለት ወላሂ ምርጥ ሠዉ ነዉ እዳታስከፉት አብሽር በሉት የኔ ሚስኪን😥😥😥😥😥
አዎል ሰአዲን አትንካብን በተለይ እኔ ያመኛል ይነዝረኛል ሰአድዬ የኔ ልዬ👑👑👑❤👌
እንኳንመንዘር ይንሰርሻ ባሏኮነው🤣🤣
ኧርጉድፈላ መጀመሪያ ባሏነዉ መብቱነዉ ሲቀጥልደግሞ እኔም ወድሜን ሲነኩት ያመኛል ይነዝርኛል ኦኬ
ሁለት ጥዶች አላህ ይጠብቃችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ የዋህ ናቼሁ ከምር
እህት ሠብስክራይብ አሪጊኝ ውደ
ሰብስክራይብ አረጌኝ
ስአዲየ ስወድሺ እኮ ወላሄ የኔውድ አላህ ይጠብቃችሁ
Demerige mariye❤❤❤
ወየሁ ሆደ ቆሰለ ሰአዲ ክክክ እየጠበኩሺነው ሲል በቦክስ
ወድሜ አወል አላህ ያጠክርህ እነሱንም አላህ በጀነት ያጎናፋቸው ሁለተኛ ባታስታውሰኝ ጥሩ ነው እነሱን የሚያስረሳ አሊም አሊም ልጆች ይወፍቃችሁ ወይ አች ዱኒያ 💔እህቴ ሳአድየ አይዞችሁ አላህ ይጠብቃችሁ🙏☝😭
እናትና አባቱ የለውምደ ይቅርታና
የኔማርዋ ሳይከፈችሁ ኑሩ ሳአድ አውል መገን ሱሌ ሳቁ ያስቀኛል አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
አይይይ አወልየ ያሳዝነኛል እናቱ ስለለች በጣም ነው የሚያሰፈስፈኝ አላህ ያጠንክርህ ስአድየ አደራሽን እንዳታስከፈው እንደእናትም እንደሚስትም በተርፈ አላህ ፍቅራችሁንይጨመርላችሁ
ወይ ሰአዲ እንዴት አድርገሽ ዴሰቅሽዉ ጀርባዉን አላቀቅሽዉኮ
አይታቹህ እዳታልፉኚ አወል የመተበት ምኑ ነው በአሏህ
ይቱብ ክፈቱና አስተዋውቁለት ሲያሳዝን ሱለይማንየ
እረ ስአዲ ቦክስ እኔነኝ እየጠበኩህ ነው አወልየ እጨቱን አድርሸ ስመለስ ወዳተ እናቴ በገመድ አስራ ገርፍኝ ነው የቀረሁት ክክክክክክ ይመቻችሁ ጥዶችየ
ወይኔ ሰአዳ ምነዉ ደሰቅሺዉ አይኮ ከእኛ ሌላ ሴት ስትነሳ እንደ መጂኑን ነዉ የሚያረገን ክክክክክ
እደው ወላሂ ስወዳችሁ የኔ ሱሶች ትላያላችሁ አየ ሱለይማን በጣም ነው ደስ እሚለኝ ወሬው ሁሉ ሲያስቀኝ ኑሩልኝ የኔ ምርጦች ሱለይማንም ጥድ ሁነህ እደምትመጣልን ተስፋ አለኝ የኔ ወድም ውድድ ነው እማደርጋችሁ ሰአድየ የኔ ልዩ ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘
ሠአዳ በአላህ ወደባልሽ እጅሽን አትሰዝሪ ብዙ ቀን አይሁሽ ትማቻለሽ እደሴትነትሽ ሰበር በይ ቢመታሽ እኳ
Demerige konjoye❤❤
አደ ቀን ኮመቸ አላወቅም እሥኪ ዛሬ ልኮምትነዉ🤣 ያገሬ ልጅች ሰአድ ና አወል በጣም ነወ የምወዳችሁ ግን ሁሉየም እከታተላችሁ አለሁ ሱሱ ሆናችሁብኝ አል የሰፈሬልጅች
Demerige konjoye
አይ።ሱለይማን አብሽሪ ምን ሁነህ።።ነው ሁሌየ እንደተከፍሁ።ነው።ያልከው ቤተሰቦችሂ።የሉም።እንደ ።።አይዞህ ወንድሜ ።አላሀምዱሊላህ በል
ሡለይማን ወይ ዝምታህ። ድሰ ሠትል😍😍ድሰትላላችሁ
Demerige sewedeahi
አሰቀናችሁኝ ማሻ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ ። እኔስ መቸ ይሆን ባሉካየጋ አብሬ መኖር የምጀምረው ወይኔ ሳሳዝን ።
እኔ በዚኸው አጋጣሚ ከአርቲስቶች ዳኘ ዋለ ብዙ አሉ ግን ለኔ ዳኘ ይለያን ለኔ
አወል 😢የከፍህ ትመሥላለህ አብሽር ወድም እናትህንእህትህን አላህየጀነትያድርጋቸው ያረብ
ግን እደዚህ አይነት ጥያቄ የምጠይቁ ሰዎች ነግ በነብሴ በሉ እኔ ግን ያንን ፊዶ ከለቀቀ ጀምሬ ሳየው ሆድ ይብሰኛል ሱባሀን አላህ
ፍቅራቹ ብዝት ብዝት ይበልላቹ ሀሳባቹ ሁሉ አላህ ያሳካላቹ ምርጦችየ
ሰአድዬ ተሻለሽ የኔቆጆ
ስወዳችሁ ወላሂ ከኔ በላይ አላህ ይውደዳችሁ አይዞን ሱሌ አወሌ ቤተሠቦችህን አላህ ይዘንላቸው
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@@emufatumatoybayoutube2647 አርጌሻለሁ እህቴ እኔንም ገና ከፈትኩ
አይዞህ አወል ወንድማችን ሁሉም ወዴዛው ነው በነገራችን ላይ ያወል ቤተሰቦች ሲሞቱ ሰፈር የነበረው ስሜት ከባድ ነበር ብቻ አላህ ቀዴረው 😢
😥😥😥
ያገሩ ልጅ ነሽ እደ
አወ ውጫሌ ነኝ አክስቱ እኛ ሰፈር ናት ለዛ ነው
በጣም ወላሂ አየ ዘመዶቸ እንደዉ ዛሬላይ ኑራ የልጆቿን እዚህመዲርስአይታ በነበር ሙሉታደሰ ብቻ አሏህ አላለዉም የጀነት ሙሽሮች ያድርጋቸዉ
አሏህ ሆይ በስድት አለም ላይ በሰው ቤት ኑሮን ለማሸነፍ ደፍ ቀና እያልን ለምንገኝው ሀሳባችን ተሟልቶ በሰላም ለሀገራችን አብቃ ኢላሂ በሀገራችን እሪዝቃችንን ክፈትልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
አሚን
ሱለይማን አሰቀኝ ቀልዱም ቁምነገሩም
ታምራላችሉ ማሻአሏህ ሱለይማን ምሁኖነው ደስተኛአደለሁም የሚለው
ማሸአለሀ ፈቅረቹ ደሰ ሢል አለሀ አሲከመጨረሸ የዉድቺሁ ሲተሚሮ
እንኩአን ደና መጣቹ መርጦችበጣም ታመራላቹ ፍቅራቹን ያብዛላቹአዲሱ ዓመት የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ይሁንልን 🙏🙏
ወላሂ በጣምነዉ የምወዳችሁ ግን የመጀመሪያ ኮማትሰፅፍ መፃፍአልወድም ሁለይም ለቀቆልንን ድም ሰአድ ሰትርያለይ አለባበስን ወድድኩላት በዚህላይ ነቂብ ቢጨመር ዋዉ የኔ ዉድ ለአላህብየ እዉዳችሁለሁ ሀላችሁንም
ወላሂ እንደት ደስ ስትሉ ማሻላህ
አይዞኝ ሱለይመን።
የኔ ደስታ ምጮች አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ ሳአዲወይ አችም ውለጂ ውዴ ወልደሽ ለማየት በጣም ነው የምጓጓው
እኔ ምላቹ ቅመሞች ልክ በዚ ሳት ላይብ ግቡ እስቲ ላይብ ግቡ የምትሉ ላይክ
ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ ሱሌማን ካላገባሹክበሉኝ ምርጥልጅ እዲዲረው
የአገርልጅ ሰአድየ ሰላምሽይብዛልኝ🌻🌻🌻🌼🌼❤
ሠአድየ እኔራሡ ኦዶጋንን በጣም ነው የምወደው የፍልሥጤን አባት ነውኮ ትራፖን አፉን ያዝያያዘልን ኦርዶጋንጦይብ የሙሥሊሞች መከታ ነው አላህ ይጠብቀወው
ፍቅራችሁ አላህ ይጨምሪላችሁ የመዳም ቅመሞች እኛም ለሀገራችን አብቅቶ ሁላችንም እደምኛታችን አላህ እዳደሪግልን ድአ አድሪጉ
ወላ ስታምሩ ማሺአሏህ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹💜💜💝💖💚💙💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤
አረ ተው የስልሽን ስልክ ተባበሩኝ ሳዲየ በቃ በጣም ደስ የሚለኝ
እሽ ውዶች ወላሂ ደጋግሜ አሀቹህ አላህ ይጠብቃቹህ አወል ወድማችን ወላሂ ጠብቂህው ነብር ባለፈውም አስተህው ነበር ግን ሁሌም ሳይህ አዛንለሁ የዛቀው ሁሉ ድፕስተኛ አይደለም በርታ እነሱንም አላህ ይራሀማቸ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸ ሳአድ እህቴ ሁሌም አብሽር በይው ድወ በተረፈ ሳልማቹህ ይብዛ በድጋሜ እስከምትሰር ትናፍቁኝ አላቹህ አላህ ይጠብቃቹ ሱሉ ውድሜም ♥♥👌
አይ እደው ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አሁንም እየጠበኩሽ ነዉ አላለም 👊👊አላህ ይጠብቃችሁ መጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤
አወሌ ያመመው ይመስላል አላህ ዩሹፍክ ማሻላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅር ን
Demerige yegeri leje❤
@@yordi8453 እሽ
walahi kalibino miwadachu ene I Love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሠአድ የኔዉድ አንችን በአካል ማየት እፈልጋለሁ ከስደት መልስ ኮምቦልቻ የት ሠፈር ነሽ
በጣም ነዉ የምወዳቹህ በደሥታ በፍቅር አላህ ያኑራቺህ 👍👍👍👍😘😘😘😘😘
የእኔ ዉዶች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ 🥰🥰🥰🥰እግዚአቡሔር አምላክ ሰላማችሁን ያቡዛልኝ ስአዲዬ እንኳን ተሻለሽእማ ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
ሡለይማን ይቱፕ ክፈት ወድሜ እድንደምርህ።በተረፈ ታምራላችሁ
አወል ዛሬ ምን ሁኖ ነው ሲቀጥል ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ❤❤❤
አላህ ያስቃችሁ ያስደስታችሁ የኔ ምርጦች ሰላማችሁ ይባዛ🌹🌹🌹👍
አይዞክ ወድሜ አወል
ሱለይማን ዩቶፕ ይክፈት
ስወዳችሁ ምርጦቸ ❤❤አብሺር አወልየ ሁላችንም ወደዛው ነን እኔ ከተደስትኩበት ቀን ይልቅ የተከፋሁበት ቀን ይበልጣል ብቻ አልሀንዱሊላህ
አላህ የማይወዳቸው አስር ዐይነት ሰዎች‼️➊ኛ, ከሀዲያን﴿قُل أَطيعُوا اللَّهَ وَالرَّسولَ فَإِن تَوَلَّوا فَإِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ الكافِرينَ﴾{(ሙሐመድ ሆይ) አላህንና መልእክተኛውን ታዘዙ በላቸው። ዘወር ካሉ አላህ ከሀዲያኖችን አይወድም} [አል_ዒምራን:32]➋ኛ, በዳዮች﴿وَأَمَّا الَّذينَ آمَنوا وَعَمِلُوا الصّالِحاتِ فَيُوَفّيهِم أُجورَهُم وَاللَّهُ لا يُحِبُّ الظّالِمينَ﴾{እነዝያ ያመኑትንና መልካም ስራ የሰሩትማ ምንዳቸውን ይሞላላቸዋል። አላህ በዳዮችን አይወድም} [አል_ዒምራን:57]➌ኛ, አታላዮች﴿وَإِمّا تَخافَنَّ مِن قَومٍ خِيانَةً فَانبِذ إِلَيهِم عَلى سَواءٍ إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ الخائِنينَ﴾{ከሕዝቦች ክህደትን (ማታለልን) ብትፈራ በመተካከል ላይ ሆናችሁ ቃል ኪዳናቸውን ወደነሱ ጣልላቸው። አላህ አታላዮችን አይወድም} [አል_አንፋል:58]➍ኛ, ድንበር አላፋዎች﴿يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا لا تُحَرِّموا طَيِّباتِ ما أَحَلَّ اللَّهُ لَكُم وَلا تَعتَدوا إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ المُعتَدينَ﴾{እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህ ለእናንተ የፈቀደላችሁ ምርጦችን እርም አታድርጉ። ወሰን (ድንበርም) አትለፉ። አላህ ወሰን አላፊዎችን አይወድም} [አል_ማኢዳ:87] ➎ኛ, አበላሺዎች (አጥፊዎች){ وَاللَّهُ لا يُحِبُّ المُفسِدينَ﴾{አላህ አበላሺዎችን አይወድም} [አል_ማኢዳ:64]➏ኛ, ኩራተኞች ﴿إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ الفَرِحينَ} {አላህ ኩራተኞችን አይወድም} [አል_ቀሰስ:76]➐ኛ,ጉረኞች﴿وَاللَّهُ لا يُحِبُّ كُلَّ مُختالٍ فَخورٍ}{አላህ ኩራተኛና ጉረኛን ሁሉ አይወድም} [አል_ኸዲድ:23]➑ኛ, ከዳተኛና ኃጢኣተኛ﴿ إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ مَن كانَ خَوّانًا أَثيمًا﴾{አላህ ከዳተኛና ኃጢኣተኛ የሆነን ሰው አይወድም} [አል_ኒሳእ:107]➒ኛ, ኩራተኛ﴿لا جَرَمَ أَنَّ اللَّهَ يَعلَمُ ما يُسِرّونَ وَما يُعلِنونَ إِنَّهُ لا يُحِبُّ المُستَكبِرينَ﴾{አላህ የሚደብቁትንም ግልፅ የሚያደርጉትንም የሚያውቅ ለመሆኑ ጥርጥር የለውም። እሱ ኩራተኞችን አይወድም} [አል_ነሕል:23]➓ኛ, አባካኞች﴿يا بَني آدَمَ خُذوا زينَتَكُم عِندَ كُلِّ مَسجِدٍ وَكُلوا وَاشرَبوا وَلا تُسرِفوا إِنَّهُ لا يُحِبُّ المُسرِفينَ﴾{የኣደም ልጆች ሆይ! (ሀፍረተ ገላችሁን የምትደብቁበትን) ጌጣችሁ በመስገጃው ሁሉ ዘንድ ያዙ። ብሉም ጠጡም አታባክኑ። አላህ አባካኞችን አይወድምና} [አል_አዕራፍ:31]🖊️ማስታወሻ❗6ኛ ላይ "الفَرِحينَ" ተብሎ የተቀመጠውና 9ኛ ላይ "المُستَكبِرينَ" ተብሎ የተቀመጠው ሁለቱም የኩራተኞች መገለጫ ሲሆኑ "الفَرِحينَ" ማለት አላህ ውለታ ውሎላቸው ለዝያ ውለታ ማመስገን ሲገባቸው አላህን በማመፅና ባሮቹ ላይ በመንቀባረር የሚኩራሩት ሲሆኑ፤ "المُستَكبِرينَ" ማለት ደግሞ በየትኛውም ዐይነት ሁኔታ የሚኩራሩትና የታወቀው “ኩራተኛ” የሚባሉት ሰዎች ናቸዉ
ስአዳ ባህሪሽን አስተካክሊ ቶሎ ትቆጫለሽ ብቦክስ ስትይው አየሁሽ ፊትሽን ከሽፈ አንችጋ ነው ያለው ሊቀልድ ነው እጠብቅሻለሁ ያለው
አወል ክፍት ብሎሀል ለምን ነው ሚስኪን
ወይኔ ስወዳቺሁ አላህ ፍቅራቺሁን ይጨምርላቺሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ምርጥ ጥንዶች እንኳን አደረሳችሁ
ስወዳችሁ ቆይሀገሪግባ ኢሻአላህ ቡናአፊልቸእጠራችሁአለው ስፈሬስለሆናችሁ
ሥወዱችሁ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምረላችሁ😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Demerige konjoue
ቁርአን ሳይቀራ ከተጫወተ ይገረፍ ነበር ሱሌ
ልጁን ይቱብ ክፈቱለት አብሮቹህ ይደግ!!
አይፈልግም አሁን. ባለፈው መልሰዋል ሲገባ ከሚስቱጋ ነውእሚፍልገው
ወደ ጀነት የሚያቀርብ ስራ ሁኖ ሳልነግራችሁ የተውኩት ነገር የለም :ከእሳት የሚያርቅ ስራ ሁኖ ሳላስጠነቅቃችሁ የተውኩት ነገር የለም ።
ነብዩ ሙሀመድ ሶላሏሁ አለይሂ ወስለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ልባቺን ድርቅ አለብን የልብ ድርቀት መዳህኒት ምን ይሆን
ሡለሏሁ አለይሂ ወስለም
@@taibah3242 ቁርአንና ዚክርነው ሌላ ምንአለ
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
ጌታን በፍቅር ነው የምወዳቹሁ ሶሌ ጥንድ ሆነህ እስክትመጣ ጎጉቻለሁ😍😍
ያገር ልጅ ቻናሌን ጎብኝልልኝ
@@Ruthbaba46 እሺ
እኔ ብቻ ነኘ ግን አውል ፌት ላይ ጥሮ ስሜት አይታየም አይዞህ ውዲሜ ቤተሰቦችህን አላህ ይራህምልህ እኳን አተ እኔ እናተን ሳይ አረሳቸውም እፍፍ😥😥ኩሉ ነፍስ ዛኢተል ሞት ሰአዳየ የኔ ቆጆ 🌹 ከጎኑ ሁነሽ አበሽሪው 🌹
ስለቤተሠብ ሲነሳ በፈገግታዉ መሀል በጣምይ ፋዋል አላህጥንካሬዉን ይስጥህ አወሌ ሠአዲም ስለቤተሠብጥያቄ አታዉጭ እማ ባይናገር ም ይከፋል
ስአዳ የምታትሆነው አይመስለኝም የምትከዳ ው ነው ይመሥለኝል ።አማና እንዳታሥቀይሚው
@@KsaKsa-fe9dh ኽይር ኢንሻ አሏህ የስይጣን ጆሮ ይደፈን
ለምን ይከፍዋል እናት አባት አለው አይደል እንዴ
@@KsaKsa-fe9dh አኡዚብላህ ምንሸይጣን ረጅዢም እረ እነሡ ይዋዴዳለሁ እንዴዚህ አትበይ አላህ ውዴታቼውን እሰከ ጀነት ያረግላችሁ ወላሂ እኔ ራሡ በጣም ነው የምወዳችሉ
.ሰአዳ አለባበስሽ ሲያምር ማሻአሏ
ይሄ ሱለይማን ቁም ነገር አያወራምደ 😂 በተረፈ የምር እወዳችሆለሑኝ 💐💐💐
ሰአድዬ ተሽሎሻል አልሀምዱሊላህ ትላት ስትሸፈኒ በጣም ያመመሽ መስሎኝ ነበር አውዬ ወድሜ የኔም እናትም አባትም የለኝም አይዞህ ሁላችንም ወደዛው ነን ጥሩ ሚስት አባትህን እህትህን እድሁም የሚስትህን ቤተሰብ አላህ ይጠብቅልህ
አሁንም እየጠበኩሽ ነው😳🙄 ሰአድየ ጎበዝ💪✊✊😂😂😂😂😂😂😂
ብቻህን መቆም!
በህይወትህ ውስጥ ትልቁ ፈተና የልብህን እውነት ሰዎች እንዲረዱህ ማድረግ ነው። ቤተሰብ፣ ወዳጅ የልቤ የምትለው ጓደኛ ላይረዳህ ሁሉ ይችላል፤ የሚሻለው መተው ነው! አንዳንዴ ብቻህን መታገል ግዴታ የሚሆንበት ወቅት አለ።
እነሱ እንዲረዱህ የምታባክነው ጉልበትና ልፋት ዕድሜህን ነው የሚጨርሰው፤ እምነትና ተስፋህን ፈጣሪ ላይ ጥለህ ከልብህ ብትለፋ ግን የማይቻለውን ሁሉ አድርገህ በተግባር ታሳያቸዋለህ! ጠንከር በል ወዳጄ!
መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ።
ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ደስ ትላላችሁ ሰአድ ብዙ ጊዜ እከታተላችሁ አለሁ ግን ኮምቸ አላቅም ጠክሩ
ሰብስክራይብ አረጉኝ
የማላየው ይቱበር የለም እደ ሠአዳ አወል የምወደው የለም በሠላም ነው ግን ፎቃ ቀፉለለኝ አ ብየ እያየሁ ሳላቀው ቪዱወው ያልቃል 🤣 ግን እኔ ብቻ አይደለሁም ኮሜታተሮይ በጣም ነው የምወዱቸው ማሻአላ አሰወደዲደኝ አደለ የሚባለው 😂😂
እኒ። እነሡ። ሲመጡ። እሩጫ የማዳምንሥራትቸ። ሥወዳቸው።
ማሻአላህ ታምራላችሁ አላህ አይለያችሁ ተደስቸ አላውቅም አትበል ጤነኛ በመሆንህ ብቻ ልትደሰት ይገባሀል አብሽር የጎደለህን አላህ ይሙላልህ ወላሂ ልክ እንደወንድሜ ቅልስልስ ያለ ልጂ ነው አንተን ሳይ ወንፍሜን አስበዋለሁ አንድ አይነት ናችሁ ሀታ በመልክ
ዛሬ አደኛ ነኝ 🥰 ሰአድንና አወልን እሚወድ በላይክ❤️🥰🥰
ወይኔ ሰአድ እኛሴቶች እኮ ቅናታችን ግን አሳቅሽኝ የኔ ማር
ሰአዲ አለባበስሽን ሁሌም እወድልሻለሁ ❤❤❤😍😍😍😚😚😚
ኡዉሌ. የምር. ያሳዝናል. ሰአድይ. እህቴ. እህትም. ሚስትም እናትም. ሁኝለት. ቤተሰብን ባንድ ቀን ይከብዳል ያሳትር
ኢማም አሕመድ ኢብኑ ሐንበል አባቴ ብዙን ጊዜ ሱጁድ ዉስጥ "ግንባሬን ካንተ ዉጭ ለማንም ሱጁድ እንዳያደርግ እንዳደረግከው ሁሉ ፣ ፊቴንም ማንንም እንዳይለምን፣ ማንንም እንዳይከጅል አድርገው ይል ነበር።" ብለዋል።
ችሮታው ሰፊ የሆነ ጌታ የማንንም እጅ አያሳያችሁ።
ፍቅር ይጨምርላችሁ ተወዳጆች የማዳም ቅመሞችየ አብሽሩ እናተም 2015 ለመጣመሩ እንዘጋጅ ሰላማችሁ ይብዛ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለንወሳህለን ወመርሀባ ጥንዶች ሰአዲ ፊትሽን ተሻለሽ ወይ ደግሞ ኒቃብ በጣም ያምርብሻል አሏህ ይወፍቅሽ አምነሽበት ስትለብሽዉ የዉስጥ ርካታ አለዉና አሏህ ይወፍቅሽ ማማዬ
አወሌ የቤተሠቦችህ እንኳን አንተ እኔም በጣም ሳስበው በጣም አዝናለሁ አላህ ይረሃማቼው የዛኔ ወርጣዬ ሜሌን ታርሱ ነበር
ወርጣየ ነውዴ
@@zm5638 አወል ሊሞ ነበር ከሜሌ ማዶ ወንዛችን ሜሌ አንድ ነው በኛ ሀገር ሜዳ ያርሱ ነበር የጆቹን/ሌሞችን የተወሠነ አቃቼዋለሁ በገበያም ውርጌሳ ውጫሌ ወዘተ
ኧረ ሚሌ ልብሥ ማጠቢያዬ ናፍቆኛል ህህህ
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ሀገራችን ሠላም ከሆነ የናፈቀንን እናያለን እኛም ሠላም ያርገን ውቢቷ ሚሌ
@@turyetoore6938 አሚንንንንንያረብ
ሰለይማን እጅግ አይን እፍር ነው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እርጋ ማለቱ እራሱ ።።
ህህህህህ
አይዞህ አወል ሚስኪን ወላሂ በጣም የሚያሳዝነኝ ስአድ አደራ እንዳይከፋው አድርገሽ ያዥው
Demerige yegeri leje❤❤❤
አይዞን አወሌ ቤተሠብ ማጣት ከባድ ነው ጠያቂዎቹ እባካቹ እድህ አይት ጥያቄ አጠይቁ እኔም በስት ሁኜነው አባቴን ያጣሁት ያን ቀን ሳስታውስ እህህህህህ ውሀ እሆናለሁ እንደ አደስ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ሳአድ ትናት ኒቃብ ኒቃብስቲ አጫውቶሽ ነበር ሀሀሀ ለአድሱ አመት ነውደ ዛሬ ደሞ ተገልጠሽ ብቅ ለማንቻውም ብትሸፈኒ ማሻ አላህ ፒው ሊቀንስብሽ ይችላል ግን ወደ አላህ ትጠጊለሽ
አወሌ አይዞህ ሁላችንም ወደዛው ነን ቤተሠቦችህንም አላህ የጀነት ይበላቸው ያሉትን አላህ ይጠብቅልህ እናተም እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ውዶቸ
ኧረ እኔምነኝ😂🙉🍬😍
የኔልዩ ወድም አወልዬ አብሺርልኝ ሀቢቢ ሁላችንም ወደዛዉነን እነሱንም አሏህ የጀነት ሙሽሮች ያድርጋቸዉ ወድሜ መቸምቢሆን እንዳይከፋህ ሰአዲ አይቴ አደራሺን የወድሜንነገር ተከባከቢልኝ መቸምቢሆን እንዳታሥከፊብኝ
አወላየ የኔ ወድ ወድሜ አይዝህ ሰአድ እደዝህአይነትፅያቂ አጠይቁት ያማል.
ወላሒ እስከምትለቁ ነዉ እምቸኩለዉ ስወዳችሁ💋💋
ታምራላችሁ አወልአብሽር ሁለየ ሰለእናትሲነሳ እዳይከፋህ ሁላችንም ወደዛውነን ሰአደ በቀደም እናቶ ስጦታ ስታመጣላት አንተነህትዝያልከኝ
የኔውዶች ሠአድየ ተሻለሽ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ ከልቤነው ያገሬልጆች 🥰🥰🥰🥰🥰ግንሱለይማን ሳቅ ይቀድመዋል
Demerige yegeri leje
ማሻአላ ተበረከላ ታምራላችሁ አይዞህ ሶለሂማንየ አይክፉህ ግን አወልና ሣአድ ባአላህ ቁጥራችሁን አሥቀምጡልኝ
ግን አወሌ ዛሬ ምሁኖ እደሆነ ባላቅም ደብሮታል በተለይ ሡሌይማን ሢያወራ ክፋት ይለዋል
Demerige yegeri leje
አወል አይዞህ ወንድሜ
ሰአዲ አንችን የመሰለች ቆንጆ ልጅ ወልደሸ የቤተሰብ ሀዘንን አሰረሺው ውዴ
እኔግን አወል ወላሂ አሳዘነኝ አይዞህ አወልየ አላህ ይረሀማቸው ቤተሰቦችህንም
Demerige mariye
ግን.አወል.ፊትክ.ላይ.ጥሩ.አይነበብም.ፈጣሪ.ባለህበት.ይጠብቅክ.የሰዉልጅ.በብዙ.ይፈተናል.ለበጎነዉ.ሁላችነም.ምክንያታችን.ስለሚለያይጅ.ተከድኖ.ይብሰል😭😭😭
Demerige sewedeshi❤❤
አብሺር አወል እኔ እራሡ ትናት ወዳ እኔቴ ሥጦታሠጠችኝ የኔናትዋ ሥትል አወል ብዙሥሜት ተሠምቶታል ግን አላህያለውሆነ አወል አላህ ካተጋይሁን ሁለየም ደሥተኛ ሁን
Demerige yegeri leje
ማሻ አላህ ታምራላችሁ ለሡለይማን ዩቱብ ክፈቱለት ወላሂ ምርጥ ሠዉ ነዉ እዳታስከፉት አብሽር በሉት የኔ ሚስኪን😥😥😥😥😥
አዎል ሰአዲን አትንካብን በተለይ እኔ ያመኛል ይነዝረኛል ሰአድዬ የኔ ልዬ👑👑👑❤👌
እንኳንመንዘር ይንሰርሻ ባሏኮነው🤣🤣
ኧርጉድፈላ መጀመሪያ ባሏነዉ መብቱነዉ ሲቀጥልደግሞ እኔም ወድሜን ሲነኩት ያመኛል ይነዝርኛል ኦኬ
ሁለት ጥዶች አላህ ይጠብቃችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ የዋህ ናቼሁ ከምር
እህት ሠብስክራይብ አሪጊኝ ውደ
ሰብስክራይብ አረጌኝ
ስአዲየ ስወድሺ እኮ ወላሄ የኔውድ አላህ ይጠብቃችሁ
Demerige mariye❤❤❤
ወየሁ ሆደ ቆሰለ ሰአዲ ክክክ እየጠበኩሺነው ሲል በቦክስ
ወድሜ አወል አላህ ያጠክርህ እነሱንም አላህ በጀነት ያጎናፋቸው ሁለተኛ ባታስታውሰኝ ጥሩ ነው እነሱን የሚያስረሳ አሊም አሊም ልጆች ይወፍቃችሁ ወይ አች ዱኒያ 💔እህቴ ሳአድየ አይዞችሁ አላህ ይጠብቃችሁ🙏☝😭
እናትና አባቱ የለውምደ ይቅርታና
የኔማርዋ ሳይከፈችሁ ኑሩ ሳአድ አውል መገን ሱሌ ሳቁ ያስቀኛል አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
አይይይ አወልየ ያሳዝነኛል እናቱ ስለለች በጣም ነው የሚያሰፈስፈኝ አላህ ያጠንክርህ ስአድየ አደራሽን እንዳታስከፈው እንደእናትም እንደሚስትም በተርፈ አላህ ፍቅራችሁንይጨመርላችሁ
ወይ ሰአዲ እንዴት አድርገሽ ዴሰቅሽዉ ጀርባዉን አላቀቅሽዉኮ
አይታቹህ እዳታልፉኚ አወል የመተበት ምኑ ነው በአሏህ
ይቱብ ክፈቱና አስተዋውቁለት ሲያሳዝን ሱለይማንየ
እረ ስአዲ ቦክስ እኔነኝ እየጠበኩህ ነው አወልየ እጨቱን አድርሸ ስመለስ ወዳተ እናቴ በገመድ አስራ ገርፍኝ ነው የቀረሁት ክክክክክክ ይመቻችሁ ጥዶችየ
ወይኔ ሰአዳ ምነዉ ደሰቅሺዉ አይኮ ከእኛ ሌላ ሴት ስትነሳ እንደ መጂኑን ነዉ የሚያረገን ክክክክክ
Demerige yegeri leje❤❤❤
እደው ወላሂ ስወዳችሁ የኔ ሱሶች ትላያላችሁ አየ ሱለይማን በጣም ነው ደስ እሚለኝ ወሬው ሁሉ ሲያስቀኝ ኑሩልኝ የኔ ምርጦች ሱለይማንም ጥድ ሁነህ እደምትመጣልን ተስፋ አለኝ የኔ ወድም ውድድ ነው እማደርጋችሁ ሰአድየ የኔ ልዩ ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘
ሠአዳ በአላህ ወደባልሽ እጅሽን አትሰዝሪ ብዙ ቀን አይሁሽ ትማቻለሽ እደሴትነትሽ ሰበር በይ ቢመታሽ እኳ
Demerige konjoye❤❤
አደ ቀን ኮመቸ አላወቅም እሥኪ ዛሬ ልኮምትነዉ🤣 ያገሬ ልጅች ሰአድ ና አወል በጣም ነወ የምወዳችሁ ግን ሁሉየም እከታተላችሁ አለሁ ሱሱ ሆናችሁብኝ አል የሰፈሬልጅች
Demerige konjoye
አይ።ሱለይማን አብሽሪ ምን ሁነህ።።ነው ሁሌየ እንደተከፍሁ።ነው።ያልከው ቤተሰቦችሂ።የሉም።እንደ ።።አይዞህ ወንድሜ ።አላሀምዱሊላህ በል
ሡለይማን ወይ ዝምታህ። ድሰ ሠትል😍😍ድሰትላላችሁ
Demerige sewedeahi
አሰቀናችሁኝ ማሻ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ ። እኔስ መቸ ይሆን ባሉካየጋ አብሬ መኖር የምጀምረው ወይኔ ሳሳዝን ።
Demerige sewedeahi
እኔ በዚኸው አጋጣሚ ከአርቲስቶች ዳኘ ዋለ ብዙ አሉ ግን ለኔ ዳኘ ይለያን ለኔ
አወል 😢የከፍህ ትመሥላለህ አብሽር ወድም እናትህንእህትህን አላህየጀነትያድርጋቸው ያረብ
Demerige yegeri leje
ግን እደዚህ አይነት ጥያቄ የምጠይቁ ሰዎች ነግ በነብሴ በሉ እኔ ግን ያንን ፊዶ ከለቀቀ ጀምሬ ሳየው ሆድ ይብሰኛል ሱባሀን አላህ
ፍቅራቹ ብዝት ብዝት ይበልላቹ ሀሳባቹ ሁሉ አላህ ያሳካላቹ ምርጦችየ
ሰአድዬ ተሻለሽ የኔቆጆ
ስወዳችሁ ወላሂ ከኔ በላይ አላህ ይውደዳችሁ አይዞን ሱሌ አወሌ ቤተሠቦችህን አላህ ይዘንላቸው
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@@emufatumatoybayoutube2647 አርጌሻለሁ እህቴ እኔንም ገና ከፈትኩ
አይዞህ አወል ወንድማችን ሁሉም ወዴዛው ነው በነገራችን ላይ ያወል ቤተሰቦች ሲሞቱ ሰፈር የነበረው ስሜት ከባድ ነበር ብቻ አላህ ቀዴረው 😢
😥😥😥
ያገሩ ልጅ ነሽ እደ
አወ ውጫሌ ነኝ አክስቱ እኛ ሰፈር ናት ለዛ ነው
በጣም ወላሂ አየ ዘመዶቸ እንደዉ ዛሬላይ ኑራ የልጆቿን እዚህመዲርስአይታ በነበር ሙሉታደሰ ብቻ አሏህ አላለዉም የጀነት ሙሽሮች ያድርጋቸዉ
አሏህ ሆይ በስድት አለም ላይ በሰው ቤት ኑሮን ለማሸነፍ ደፍ ቀና እያልን ለምንገኝው ሀሳባችን ተሟልቶ በሰላም ለሀገራችን አብቃ ኢላሂ በሀገራችን እሪዝቃችንን ክፈትልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
አሚን
ሱለይማን አሰቀኝ ቀልዱም ቁምነገሩም
ታምራላችሉ ማሻአሏህ ሱለይማን ምሁኖነው ደስተኛአደለሁም የሚለው
ማሸአለሀ ፈቅረቹ ደሰ ሢል አለሀ አሲከመጨረሸ የዉድቺሁ ሲተሚሮ
እንኩአን ደና መጣቹ መርጦች
በጣም ታመራላቹ ፍቅራቹን ያብዛላቹ
አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ይሁንልን 🙏🙏
ወላሂ በጣምነዉ የምወዳችሁ ግን የመጀመሪያ ኮማትሰፅፍ መፃፍአልወድም ሁለይም ለቀቆልንን ድም ሰአድ ሰትርያለይ አለባበስን ወድድኩላት በዚህላይ ነቂብ ቢጨመር ዋዉ የኔ ዉድ ለአላህብየ እዉዳችሁለሁ ሀላችሁንም
ወላሂ እንደት ደስ ስትሉ ማሻላህ
Demerige mariye
አይዞኝ ሱለይመን።
የኔ ደስታ ምጮች አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ ሳአዲወይ አችም ውለጂ ውዴ ወልደሽ ለማየት በጣም ነው የምጓጓው
እኔ ምላቹ ቅመሞች ልክ በዚ ሳት ላይብ ግቡ እስቲ ላይብ ግቡ የምትሉ ላይክ
ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ ሱሌማን ካላገባሹክበሉኝ ምርጥልጅ እዲዲረው
የአገርልጅ ሰአድየ ሰላምሽይብዛልኝ🌻🌻🌻🌼🌼❤
Demerige mariye
ሠአድየ እኔራሡ ኦዶጋንን በጣም ነው የምወደው የፍልሥጤን አባት ነውኮ ትራፖን አፉን ያዝያያዘልን ኦርዶጋንጦይብ የሙሥሊሞች መከታ ነው አላህ ይጠብቀወው
ፍቅራችሁ አላህ ይጨምሪላችሁ የመዳም ቅመሞች እኛም ለሀገራችን አብቅቶ ሁላችንም እደምኛታችን አላህ እዳደሪግልን ድአ አድሪጉ
ወላ ስታምሩ ማሺአሏህ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹💜💜💝💖💚💙💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤
አረ ተው የስልሽን ስልክ ተባበሩኝ ሳዲየ በቃ በጣም ደስ የሚለኝ
እሽ ውዶች ወላሂ ደጋግሜ አሀቹህ አላህ ይጠብቃቹህ አወል ወድማችን ወላሂ ጠብቂህው ነብር ባለፈውም አስተህው ነበር ግን ሁሌም ሳይህ አዛንለሁ የዛቀው ሁሉ ድፕስተኛ አይደለም በርታ እነሱንም አላህ ይራሀማቸ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸ ሳአድ እህቴ ሁሌም አብሽር በይው ድወ በተረፈ ሳልማቹህ ይብዛ በድጋሜ እስከምትሰር ትናፍቁኝ አላቹህ አላህ ይጠብቃቹ ሱሉ ውድሜም ♥♥👌
አይ እደው ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Demerige mariye
አሁንም እየጠበኩሽ ነዉ አላለም 👊👊አላህ ይጠብቃችሁ መጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤
አወሌ ያመመው ይመስላል አላህ ዩሹፍክ ማሻላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅር ን
Demerige yegeri leje❤
@@yordi8453 እሽ
walahi kalibino miwadachu ene I Love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሠአድ የኔዉድ አንችን በአካል ማየት እፈልጋለሁ ከስደት መልስ ኮምቦልቻ የት ሠፈር ነሽ
Demerige sewedeahi
በጣም ነዉ የምወዳቹህ በደሥታ በፍቅር አላህ ያኑራቺህ 👍👍👍👍😘😘😘😘😘
Demerige yegeri leje❤
የእኔ ዉዶች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ 🥰🥰🥰🥰እግዚአቡሔር አምላክ ሰላማችሁን ያቡዛልኝ ስአዲዬ እንኳን ተሻለሽእማ ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
ሡለይማን ይቱፕ ክፈት ወድሜ እድንደምርህ።በተረፈ ታምራላችሁ
አወል ዛሬ ምን ሁኖ ነው ሲቀጥል ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ❤❤❤
አላህ ያስቃችሁ ያስደስታችሁ የኔ ምርጦች ሰላማችሁ ይባዛ🌹🌹🌹👍
አይዞክ ወድሜ አወል
ሱለይማን ዩቶፕ ይክፈት
ስወዳችሁ ምርጦቸ ❤❤
አብሺር አወልየ ሁላችንም ወደዛው ነን እኔ ከተደስትኩበት ቀን ይልቅ የተከፋሁበት ቀን ይበልጣል ብቻ አልሀንዱሊላህ
አላህ የማይወዳቸው አስር ዐይነት ሰዎች‼️
➊ኛ, ከሀዲያን
﴿قُل أَطيعُوا اللَّهَ وَالرَّسولَ فَإِن تَوَلَّوا فَإِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ الكافِرينَ﴾
{(ሙሐመድ ሆይ) አላህንና መልእክተኛውን ታዘዙ በላቸው። ዘወር ካሉ አላህ ከሀዲያኖችን አይወድም}
[አል_ዒምራን:32]
➋ኛ, በዳዮች
﴿وَأَمَّا الَّذينَ آمَنوا وَعَمِلُوا الصّالِحاتِ فَيُوَفّيهِم أُجورَهُم وَاللَّهُ لا يُحِبُّ الظّالِمينَ﴾
{እነዝያ ያመኑትንና መልካም ስራ የሰሩትማ ምንዳቸውን ይሞላላቸዋል። አላህ በዳዮችን አይወድም}
[አል_ዒምራን:57]
➌ኛ, አታላዮች
﴿وَإِمّا تَخافَنَّ مِن قَومٍ خِيانَةً فَانبِذ إِلَيهِم عَلى سَواءٍ إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ الخائِنينَ﴾
{ከሕዝቦች ክህደትን (ማታለልን) ብትፈራ በመተካከል ላይ ሆናችሁ ቃል ኪዳናቸውን ወደነሱ ጣልላቸው። አላህ አታላዮችን አይወድም}
[አል_አንፋል:58]
➍ኛ, ድንበር አላፋዎች
﴿يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا لا تُحَرِّموا طَيِّباتِ ما أَحَلَّ اللَّهُ لَكُم وَلا تَعتَدوا إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ المُعتَدينَ﴾
{እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህ ለእናንተ የፈቀደላችሁ ምርጦችን እርም አታድርጉ። ወሰን (ድንበርም) አትለፉ። አላህ ወሰን አላፊዎችን አይወድም}
[አል_ማኢዳ:87]
➎ኛ, አበላሺዎች (አጥፊዎች)
{ وَاللَّهُ لا يُحِبُّ المُفسِدينَ﴾
{አላህ አበላሺዎችን አይወድም}
[አል_ማኢዳ:64]
➏ኛ, ኩራተኞች
﴿إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ الفَرِحينَ}
{አላህ ኩራተኞችን አይወድም}
[አል_ቀሰስ:76]
➐ኛ,ጉረኞች
﴿وَاللَّهُ لا يُحِبُّ كُلَّ مُختالٍ فَخورٍ}
{አላህ ኩራተኛና ጉረኛን ሁሉ አይወድም}
[አል_ኸዲድ:23]
➑ኛ, ከዳተኛና ኃጢኣተኛ
﴿ إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ مَن كانَ خَوّانًا أَثيمًا﴾
{አላህ ከዳተኛና ኃጢኣተኛ የሆነን ሰው አይወድም}
[አል_ኒሳእ:107]
➒ኛ, ኩራተኛ
﴿لا جَرَمَ أَنَّ اللَّهَ يَعلَمُ ما يُسِرّونَ وَما يُعلِنونَ إِنَّهُ لا يُحِبُّ المُستَكبِرينَ﴾
{አላህ የሚደብቁትንም ግልፅ የሚያደርጉትንም የሚያውቅ ለመሆኑ ጥርጥር የለውም። እሱ ኩራተኞችን አይወድም}
[አል_ነሕል:23]
➓ኛ, አባካኞች
﴿يا بَني آدَمَ خُذوا زينَتَكُم عِندَ كُلِّ مَسجِدٍ وَكُلوا وَاشرَبوا وَلا تُسرِفوا إِنَّهُ لا يُحِبُّ المُسرِفينَ﴾
{የኣደም ልጆች ሆይ! (ሀፍረተ ገላችሁን የምትደብቁበትን) ጌጣችሁ በመስገጃው ሁሉ ዘንድ ያዙ። ብሉም ጠጡም አታባክኑ። አላህ አባካኞችን አይወድምና}
[አል_አዕራፍ:31]
🖊️ማስታወሻ❗
6ኛ ላይ "الفَرِحينَ" ተብሎ የተቀመጠውና 9ኛ ላይ "المُستَكبِرينَ" ተብሎ የተቀመጠው ሁለቱም የኩራተኞች መገለጫ ሲሆኑ
"الفَرِحينَ"
ማለት አላህ ውለታ ውሎላቸው ለዝያ ውለታ ማመስገን ሲገባቸው አላህን በማመፅና ባሮቹ ላይ በመንቀባረር የሚኩራሩት ሲሆኑ፤
"المُستَكبِرينَ"
ማለት ደግሞ በየትኛውም ዐይነት ሁኔታ የሚኩራሩትና የታወቀው “ኩራተኛ” የሚባሉት ሰዎች ናቸዉ