ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሠአዲዋ ወደ ቤትሸ ወደትዳርሸ ተመለሸ ውዴ ለሸይጣን በር አትሥጪ ማማየ. ልክነሸ እምትሉ በላይክ አሣዩኝ ❤❤❤🎉
መቸተጣሎትመለሳለችአቤቶናት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የሄሚዘላዘል ሀጅነብይ ሚቅፍ ቱ
እሱዋ ተመልሳ ነበር እሱ አልታረቃትም ብሎ ነው
መቸ ተጣሉ እና ተመካክረው በሁለት ይቱብ እየሸቀሉ እኮ ነው
ኦፍፍፍፍፍፍ አዞሺ 😭
ረሱል ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ለኔ የማትገባኝን አጅነብይ የሆነችን ሴት ከምጨብጥ (አናቴን በወስፎ ብመታ ይሻለኛል ነው ያሉት።የኛ ውዱ ነብይ።ያኡመተል ሙሀመድ እባካችሁ ከአጂነብይ ሴት ጋር አትነካካኩ ሴቶም እህቴ አጂነብይ ወንዲ መጨበጡ ለምን አስፈለገ???ጃሂልነታችሁ ነው እንጂ እናም ሰአዲዬ አንች ጎበዝ ነሽ አብሽሪ
Abo berka huje mastawes lemuselimoch yetqmal 🙏
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
SAW
😢😢😢
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ምነው ዩቱበሮች ሰሞኑን በትዳራችሁ መሸቀል ኧረ ትዳራችሁን አስቀድሙ አኡዚቢላ😢
ሣህ ወላ
በጣም ተጨመላለቁ
ተግማሙብን ወላሂ እኔ ሰብሰክራይቤን አያነሳሁ ነዉ
በጣም እኝኝኝ እያሉነው
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ውዱ ነብያችን ሙሀመድ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም!! አብሽሪ እህታችን ሀላሉን ,,እያጠነዛ,,ሀራምን የሚከባከብ ወድ አላህ ይጠብቀን አብሽሪ የተሻለ ቢፅፍልሽ ነው የኔ ውድ በርች
ይቺ ወልክፍ እሰው ባልላይ ዘሎ መጠምጠም ምንይሉታል ሰገጤ አብሽሪ ሰአድዬ 💞💞
Men cheger alew?? Mistu alfelegem kalechie gena lij naw yageba.
ድራማ ነው 😂😂ለብር ብላችሁ ግን ለትዳራችሁ ክብር የላችሁም🙌
Dmerign wudwa megmamt tuuu
😅
ትክክል
ቻናላችውን ያሳዲጉብንጅ እኛም እውቀን ቂል ሆንላቸው
ባለትዳሮች እንደዚህ ሲያደርጉ ወላሂ ዙልም ነው የሚከቶአችሁ በቃ ብልህ አርጓቸው
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብያችን ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
الهم صلي وسلم على نبينا محمد
ሱሉአለይነበይ
ሱለላህ አለይህ ወሰለም❤❤❤
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
ሳአዲየ አይዞሽ አንች አሁን የሚጠበቅብሽ ጠንካራ መሆን ነዉ እሱየሚለቀዉን ቪደወ እያየሽ መልስ አትስጭ ምክንያቱም እሱ እሚፈልገዉ አንችን ማናደዲ ነዉ በግል እዳወራሽ እፈልግ ነበር
አይዞሽ የኔ እህት ባርቺ ካችግር ጀርባ ደስታ አለ አላህ ሊፋትንሽ ነው ጸንኪሪ ውዴ❤❤❤❤❤❤
አብሽሪ ጀግና ነሽኮ ሰአዴ አታለቅሺ ጥንካሬሽን አጠክሪው ኸይሩን አላህ ይምረሽ እሱ ከሆነ የምትታረቂው አላህ ያስልህልሽ ካልሆነም በሰላም ያለያያችሁ ዱአ አድርጊ
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሁቢ አብሽሪ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እህቴ ጠንካራ ሁነሽ ለማለፍ ሞክሪ ከአላህ ጋር😘😘😘😘😘😘
ሰአዲ አይዞሽ የኔ ማር አትከፊ በደንብ ነው የምረዳሽ እኔም አልፌዋለሁ ያልፋል
ጡሩ አይዲያ አይዲያ ነው ያወጣችሁት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጠንክሩ ግን በሀራምበውሸት የመጣ ገንዘብ በረካ የለውም የቡታ ጅራ ልጆች ቢዋሹ ካፊር ናቸው እናተ ግን አላህን ፍሩ
ሰህ
ሳህ
100%yes
አኖር ተብየው ግን እረፍ አወል ተብየው ደግሞ ስግጥ ያልከው ሰገጤ ነህ የምር ሰአዲየ አይዞሽ ያልፋል❤❤
ሰአድ ውደ የኔ ቆንጆ ወላሂካንች በላይ ቆንጅ ብቶን ተናደጅ ነበር ግን የእግርሽን እጣቢ አታክልም አሻጉሊት የመሰለች ዱቄታም ናት አንች ጀግና ሴት ነሺ ጠክሬ እሺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዙዙየ ደምሪኝ
አብሺሪ ስአድዬ መጥፎ ስራ ያው ለራስ ነው ጥሩ ሁኘ ጥሩ ታገኛለሽ።።።ስልክሺን አስቀምጭልኝ የደሴ ልጂ ነኝ አላህ ከፈቀደ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ሴት ነኝ ወንድ እዳልመስልሽ ሆቢ ጠንካራ ሴት በጣም እወዳለሁ
አብሺሪ ሰአዳ አንችን ለማናደድነዉ እራስሺን ጠብቂ❤❤❤
እህት ደምሪኝ
አብሽሪ እየሠራሽ ወደፊት ነዉ ትላልቅ ሠወችን ማየት አለብሽ እነ አርቲስት ሜላት ነብዩ ታታሪ ናት አችም ጎበዝ ሁኒ እነ ሉላ ገዙ አይዞሽ በጣም ብዙ አሉ ሂወትሽን ምሪ እየሠራሽ
አይዞሽ እህትዋ ጠክሪ በርች ምንአልባሺ እድትቀኒ እድትደነግጭ ብሎምይሆናል ሴትየዋ ግን ባለጌናት ሣያት የሆነ ተልኮ አለት ጭራሽ አድስ የምትተዋወቀው አትመሥልም ዛሬ የሚያስታርቅ የለም የሚያጣላ እጅ የሠውባል የሚቀማ እጅ አይዞሽ ጠክሪእሺ
እረ አትባሸቂለት የኔውድ 😢ለዚች ውልክፍ አሻንጉሊት የመሰለች 😂እዳውም ደስ ማለት ነበረብሽ 😂ሳዳየ አንችኮ ሙትሽ ትበልጭያታለሽ❤😂😂😂
በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 8:12
አይ የሴት ጉድ አያልቅም ክክክክ ጭራሽ ባህላችን አላለም በርቺ ሰአዲ ነገ ሌላ ቀን ነው
ማሬ ደምሪኝ
አይዞሽ ስአዲየ ጠካራ ሁኚ እንወዲሻለን ያችን ጂል የሆነች ልጂ የስራዋን የሰው ባል ላይ ዘሎ መጣት ስርአት ትያዝ ይች ቆዳ ስታስጠላ
ወንድን.ማመን እኮ ድመት ወተት ጠብቂ ማለት ነው😂😂😂😂አብሽር ጠንክሪ
ሀድየ ደምሪኝ
@@Zehara9 ነይልኝ የኔ ቅመም ምን አሻሽ
ሳህ😂
ሰአደ ኮሜንት ጽፌ አላቅም ግን አንች በጣም ቆንጆ ነሽ አለባበስሽ ብቻ ይበቃል ስርአትሽ እና አትናደጅ ልጁቱንና ባልሽን አላህ ልብ ይሳጠቸዉ
እህቴ ሰአዳ እንደታናሽ ወይም እንደ ጓደኛ ልምከርሽ። የግል ህይወትሽን ሚድላይ አታውጪ ረቃችሁ ላትራራቁ አትዞላለሙ ። ሚድያላይ የወጣ ነገር ደሞ መቸም አይጠፋም ሲቀጥል ትዳርሽ አድኝ በዚህ ዘመን የባሰ እንጅ የተሻለ አይመጣም ብልጥ ሁኝና ጎጆሽን አጠንክሪ። አወል ያበሽቅሽ ነው በሙድያ ይሄን ያወራው
ድራማ ነዉ 😂😂😂
የኔ ማር አይዞሺ አላህ ህድያ ይስጣቹህ ወንዶቺ እባካቹህ ልትዳርቹህ ክብር ይኑራቹህ ሴት ሊጅ አታስክፉ የማይረባ ዩቱብ እያልቹህ አትልክስከሱ አቦል ወላሂ በጣም ነው ይፍርኩብህ ምንድነው ከ ሃጂ ነቢ ሴት ጋር ይምይጭሞቅሙቅህ ሱባህን አላህ ለ ሚስት አበባ ይሰጣል ይሉሃል ለማንም ጋጠውት ትሰታልህ
ሰአዱየ አይዞሽ ልጅሽ ትደግልሽ ልጅቱም እናቃታል ይችን ባል ብቻ አይደለም የቡዙ ትዳር ነው ይፋረሰችው ደሞ 7ት ወር ሁናታል ተመጣች ልጅቱ እናም አትጨናነቂ ዱአ አድርጊ❤❤
እ አይ ወድሜ በቀረበት
አይዞሽ እህቴ እደከፈሽ ዛሬ አየሁት በልጅቱ አባባል እኔ እራሱ ተናድጃለሁ በኔ ይደርሳል ብላ አለማሰቧ አይዞሽ በርችልኝ አላህ ከጎንሽ ይሁን ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው
ዋሌኩ ም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ እህት ጠካር ጅግኖሆኝ ሀቤበቴ እድህት ልምከርሺ እርዳሻለሁ ስው ሲከፍው አውራአውር ይለዋል ግን ወደ አላህ ዱአአድርጌ የኔ ቆንጆ ❤ለአላህ ብየእውድሻለሁ ሱሜ የሳውድም ጠካር ሁኖ ❤❤
ፋፊየ ደምሪኝ
ከአንድ ሙሥሊም ኢሄን አይጠበቅም 😢😢😢እና ሰአዲን ለማሥቀናት ነዉ የምትሉ በላይክ ኢሄ ግን አያሥቀናም ያሳዝናል እንጂ
ሣድየ እዴት ነሽ የኔ ውድ💗💗 በጣም ነው እምወድሽ እና ተው ታርቁ ለዬስራየ ስትሉ
ሶፊየ ደምሪኝ
አብሽሪልኝ ሙክሺ ስአድዬ ለህይር ነዉ ሶብር አድርጊ ይአንቺ የሆነነገር መቸም ለማንም ሊሆን አይችልም
ዛሬ ዋሽታችሁ እንዳለፋችሁት ነገ ማለፍ አትችሉም ዘልዛሎች አስጠላችሁኝ እወዳችሁ ነበር
ማር ደምሪኝ
አይዞሽ ሥአዲየ አብሽሪ ውዷዋ የዘድሮ ወንዶቺ ሁሉም አንዲ ናቼው ልክሥክሦቺ ናቼው ጠካራሁኝ ጎበዝሁኝ
አይዞሽ ሰአድ😢💔💔💔💔💔
ደምሪኝ ውደ
ሳእድዬ በረች ማርዋ ለማንኛውም በትዳራችሁላይ አትቀልዱ ወላሂ ወሸት ሀራምነው ውሸት ወደጥመት ይመራል 👍ታው በዝህየመጣብር ብቀረስ 😢
የኔ ሚስኪኖች ሴቴ ባላችሁን ትቀሙ ጀመራችሁ ተው የምቀሚ ሴቶችም አገናዝቡ።አላህን ፍሪ
እጭ አሁንስ አወል አስጥለኝ ሰኢድ አይዞሽ እህቴ ሁለም ያልፋል የሚያልፍ ቀን እነ የሚያናጋ ለሊት የለም እህቴ አንቺዬ ጠንከር ተነሺ ጀግና እህቴ ነሺ
አይዙሺጠንካራሁኝ❤❤የኔዉድማሻአላህእረጋታሺእወድልሻለሁ
ደምሪኝ እህት በቅንነት🎉🎉🎉
ሰአዲዬዬ የኔ ወድ አላህ ያማለሳቻህ😢😢😢😢 ምንም አልለም ደሞመም ይህ ፖራንክ ነው በሉኘ😂😂😢😢😢
ይበቃል ፕራንኩ ሙስሊም ሁናችሁ በዝህ ልክ መዋሸት ለአዱንያም ለአሄራም አይጠቅምም ይበቃል
ውድ እህት ደምሪኝ
ኧረ እኔኸ እኔ ሠብሥክራይብ ከሁሉም ዩቲዩበር ላይ አሥቻለሁ
ወንዱ ጠገቡ እኔም ባሌ ሳረግዝ ጀምሮ ተቀያይሮብኝ ጨጓራየን ሲያቃጥለኝ ከሱ ተፈታሁ እና ከተለያየን 6 አመታችን ሁሉም ሰው እንደሱ እየመሠለኝ ከትዳር ረቄ ነው ያለሁት ያደረገኝ ሁሉ ትላንት ነው የሚመሥለኝ ሱብሀንአሏህ
ለተመልካች ክብር የለላችሁ ለተመልካች ግዜ የማትጨነቁ ዶላር የጠማችሁ ዩትዩ በሮች እንዳፍችሁ ያድርግላችሁ ተፋታን ተጣላን ለምትሉ ሁሉ
ባለትዳሮች የሰሞኑ አጀንዳ አድርገው እየሸቀሉበት ነው እውነት ያድርግላቸው
Le Tetedaracheq ena le Allah keber yesetu mejemeria.
አይዞሺ ሰአዲ❤❤❤❤❤ አወል የሆነ ብሎን ጎሎታል እራሰሺን ጠቢቂ ሁሉም ያልፍል
ረ ባአላህ አታዝጉን እንዴኤ ይሰለቻል እኮ እናንተ ደግሞ ደምሩኝ ያላ🙄
ለምን በዉስጥ ደዉለሽ መልስ አሰጭዉም ሰገጤወች ሁሉም በልክ ሲሆን ያምራል
ፕራንክ እንደሆነ አዉቃለሁ ግን ያዉ ሰብሰክራይብ አርጌሻለሁ አይከፈልበትም😅😅😅😅
ሀኒየ ደምሪኝ
@@Zehara9እንደመር
በዚህ በስልካችን እየምንጠየቅበት እንሰብ ጥሩን ነገር ስለ ለድናችን የሚጠቅመንን እንማርበት
ወይኔ ሰአድየ ኮፊደስሺ ደስ ይላል አላህጋ ያለሺ ግንኙነት አሳምሪ ውደ
ልጂቱየሰፈሬ ልጂናት እና አዉቀዉ ነዉ አቺንለማናደዲነዉ መናፈሻስትጃጃል ተገናኝተዉነዉእሚሆነዉ አይሰሚራ ከጂልባቢስት ወደሚዲያ ያዉም ከሰዉ ባልጋ መለጠፍ
እ ታዳኮ ሰአዳ በዝታ በቀጣ ችው ጥሩ ነበር ስራዋን እናልጆን እራሷን እየተ ከባከበች ባይኝ እደሲት ነቴ
እረ ደውይና ንገሪያት ካወቅሻት አትረብሽ እዳው ወድምም የላት የሚቀና ከወድ ጋር ስትሞዣለጥ ስታስጠላ
@@rufu3117 አሏትወዲሞቺ አትሰማም ዉደእና ሰአዳን ለማናደዲነዉ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰአድዬ አትናደጂ ያሩሂ አንቺን ለማናደድ ብሎ ነዉ ትዳርሽን እንዳትበትኒ የኔ ማር በሚዲያ አታዉጡ ሆዴዋ የኔ መልካም አብሽሪ
ወንድ ማለት እኮ አዉሬ ነው 🤭🤭🤭🤭🤭
ኤሄ ሰውዬ ተጃጃለብን እኮ መልኬ በቃኝ የወንድ መልኬ በቃኝ አልወድም😏😏😏😏😏😏😏
ሳአዲ አይዞሽ አብሽሪ አላህ ያጠክርሽ ወደቺ ልጂ አሰወልደዉ መክዳት ያብዛሀኛዉ ወዶቺነዉ እኔም በጣም የማምነዉ ባሌልጂ ወለጀ ከድቶኛል ግን አላሀምዱላህ አብሽሪ
የሀበሻወድ ውሻ እኮ ናቸው አይዞሽ ሳአድ
ሠአድየ አብሽሪ የኔ ውድ ባች ብቻ አይደለም በግማሽ ሴቶች ህይወት ተመሣሣይ ነው እኔም በሰው አገር ልጂ ይዠ ለሥት አመት ተሰቃይቻለሁ ከኔ ወስዳ ባሌን አግብታ የኔ ተመሣሣይ ሁና ወጣይ ሥለዚህ አንዳንድ ሴቶች በኔ ይመጣል አይሉም
በአላህ ሙስሊሞች አወልን ሰአዳን ሰይድንናሱመያን ፎሎም አታድርጉ አትዩ የነሱን ይቱብ ምድርየይቱብ ጥርተኛ ባላገር ሰገጤ በተከበርው ትዳር ይቱባቸውች ሲቀዘቅዝየሚሰቱትን ኡስታዞች እነዝህንሰወች አድበላሻቸው ምድርግማታም ወሬአቸውአይፅም ሰገጤ አዱሲሰራ አዩ እነሱም ቱ አፍርብሉ
Ena esamimalawa
ፕራክ ነዉ ግን እዳታቋረጡት ታድጋላችሁ ፕራክም ቢሆን ግን ላንተ ያልተፈቀደችልህን ሴት ከምትተሻሽ ብታቆሙ ይሻላል ሌላ አይዲያ ቀይሩ ድናችን የማይፈቅድ ነገር ባሰሩ ጥሩ ነዉ በዚህ የመጣ ብር ይቅር እኛ እናይላችሁ አለን አይዲያ ቀይሩ ድራማዉን ቀይሩት በኔ የተስማማችሁ ላይክ አድርጉኝ❤️
እህት ሳአዳ ለፕራክ ብላችህ እንድህ አይነት ነገር ይቅርባችህ ትዳር ቅልድ አይደለም መቀለድ ከፈልጋችህ በሊላ ነገር ቀልዱ ትዳር በገዝብ የሚገዛ ነገር አይደለም
ደሞ አልቻለችበትም ሚስኪን
ግንበሠላማቸዉነዉ ሠሞኑን የካፓኒብረ ከልክ አሣለፋቸዉ አኡዚቢላ
ጀዘባ በየው ሰገጤ በጣም ነው የሚሰጠላኝ ልፈደደደ ነገር ነው የኔ ውደ ሳአደየ አንቺ ልዩ ቆንጀ ሴት ነሽ
ከአዎል ሰአዲ ናት ያሳቀችኝ😅😅😂በርቱ ዙሮ አሪፍ ነው ድራማው!በሁለት ካልሰራችሁ የዘንድሮ ኑሮ ውድነት አልተቻለም የማዳም ቅመሞች የተዎራው ነገር ሁሉ እውነት የሚመሰለን ነገርሰ😅😊በርች ሰአዲ
ባሌ እደዚህ እየተሻሸ ከሚያመጣልኝ ብር እርሻ አርሶ ብበላይሻለኛል እደዚህ አይነቶቹን ወዶች እያየን ቆመንቀረን ይሄ ፕራክቢሆንም ሰአዳና አወል የድሮ ፍቅራቸው አይመለስም ግን ፕራክነውኮ ለሰአድ የድራማው ስም ባሌን ቀሙኝ ብየላታለሁ😂😂😂😂ከተመቻችሁ ላይክ
@@FatumaTadesse-k9u እኮ ፕራንክም ቢሆን እራሱ እኛ ሴቶች መቅናታችን የማይቀር ነውእኔም እንዳችው ነው በዚህ የመጣ ብር በአፍንጫየ ይውጣ በሰበቡ ልቧንም እየሰለላት ከዛ እያለ እያለየእውነት ሌላ ሴት ጋ ይጃጃላሉ!!😄😄😄
@@fhgdgjf5573 ከባድነው ቁመንቀረን አችው 😁😁😁😁😁
አይዞሽ ማሬአብሸሬ. ግን የዘሮሮትዳር ምንገባበትየአላህ ሠላምያውርድላችሁሁሁ
ሰአዲዬ ቆጆ አብሽሪ ማማ 👍
😢 ሰአዲ ሰአዲ ወላሂ ባልሽን አጥብቀሽ ያዠ አወል መልካም ልጅ ነው ወላሂ መቸም የሚቀማሽ ሴት ልጅ ናት ወድ ልጅ አይቀማሽም የራስ ወርቅ ተኩበት ይቀላል ኮሜት ላይ እሰይ ጀግና ተይው የሚሉሽ ሴቶች ቤት ይፍረዴው የናተ ገመናችሁ በውጭ ላይ ነው ሰአድ ወላሂ አላህ ላቺ የሰጠሽን አክብረሽ ያጅ አል ታይ ብሎሽ ተሆነ ሌላ ሰው ጠይቂ በፃም ቆጆልጅ ነው መልኩ ይበቃሻል ታይ
ወአለይኩም ሰላም አይዞሽ በርች❤
ኣይዞሽ ላንች ለመስቀናት ነው የኔ ውድ በዝ አንድ ዘልዛላ እንዳትቀኝ ምክንያቱም መልካም ታታር ብሆን ንሮ አዎ ግን እሀ እቃ ነው አይዞሽ ውዴ ጀግና ነሽ❤
ግን እናተ ዩቱበሮች ወላሂ ዉሸት ከሆነ ለመሸቀያ ከሆነ ወደ አላህ ልትመለሱ ይገባል የሰይድ ሚስትም ባለፈዉ ተናዳ አሁን ደግሞ እኔም እጨምርላታለሁ ብሩን ይስጥ ይምጣ ዉይ እናተ ዩቱበሮች አላህን ፍሩ እኔ እናቴን ብሆን ባሌን ለዩቱብ ብዬ እንካን ሌላ ሰጥ ጋር ልተቃቀፍ ብር ባይሆን ሥራ ባይሆን ለምን ጫማ ጠርጎ አያበላኝም ሆሆይይይ እረ ተዉ ሴቶች ተዉ ባላቹን አጥብቃችሁ ያዙ ባልና ኑሮ ዉድ ነዉ ወንድ ነፍ ነዉ ግን ማል አይሆኑም
አይ እህቴ የወንድ ሆዱ የዝብ ወንዱ አይታወቅም አይዞሽ መጠከር አለብሽ ❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉
እርቅ አውርዱ የምትሉ 👍👍👍❤❤❤❤
👏👏👏👏👏
መች ተጣሉ😂
ሳይጣሉ እርቅ 😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂
ክክክክክክ በቸ ተጣልተዉ
ግን ይቅርታ ና አወል እልም ያለ ሰገጢ ነው እኔ አነጋገሩ ሰለሚስጠላኚ አላሁለትም ቪዶውን አይዞሽ ሰዲ
አብሽሪ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጠንክሪ ሰአድዬ ትዳርሽም እዳይበተን ትግስተኛሁኝ ዝም በይዉ በሄደ እግሩ ይመለሳል አንቺብቻ ጀግና ሴት ሁኝ❤🎉
እናንተ በሰው ሂወት ገብታችሁ ሂወትን የምታበላሹ አላህ ይላአን ኩም
እኔ ሠልኪን ማየት የምፈልግው አንችን ሳይ ነው ደስ ትይኛለሽ ታናሽ እህቴን ነው የምትመስሊኝ አይክፋሽ ሰአድየ
❤❤❤❤❤❤❤❤አብሽሪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያገር ልጁ ሠአድ ትበዥበታለሽ አብሽ ታርቁ❤ ሤቶች ግን ልብ ግዙ ባለትዳር ነው ይድፉችሁና😢
ሰአዳ እኔ እሰካሁን ፕራክ ነዉ ብየ እያሰብኩ ነው ግን ደግሞ በጣም ያሰጠላል ለካ ፕራክም ወዚ አለዉ ብቻ አንች ምንም አይመሰልሸ የሀገሬ ልጅ የኔቆጆ ደግሞ ይች ከምንሸም አረሰ 🙄
ጀሙየ ደምሪኝ
❤❤❤❤የኔቆጆ አብሽሪ ውዶ አችቆጆነሽ ባል ቢሂድ ባል ይመጣል ልጅሽን አሏህ ያሳድግልሽ🎉🎉🎉🎉😢😢
ቆይ ሴቶች ግን ከባለ ትዳር ወንድ ምንድነው ያላችሁ??
😅😅😅😅
ሰአድየ ዝበያቸው አትበሳጭ ውዴ ህይወት ይቀጥላል ባሁኑ ሰአት የሚያጣላ የሚያራርቅ ነውጅ የሚያስታርቅ የለም😢
አይዞሽ ውድ
አትናደጂ እህት ወላሂ አላህ ላንች መልካም ቢሆን አይለይሽምነበር እና ሁሉም ነገር ለበጎነዉ የተሻለ ሊሰጥሽ ይሆናል
ብቻው ጅላጅል ታዲያ በናተ ትዳር እኛ ምን አገባን እኛ አላስተዋወቅናችሁ አላጋባናችሁ ስራ ፈት ሁለት ጅል አነጋገራችሁ እራሱ እልም ያላችሁ ፋራ😂😂😂
እህትየ ደምሪኝ
ጥሩ ስራ ነው በርቱ አንቺም አሱም በሁለታችሁም ይቶብ ነግዱብን ምርጥ ተዋናይ ወጥቷችኋል ግን በቀልድም ቢሆን ኒካችሁ አዳይወርዲ አፍ አዳያመልጠው 😂
ጠብቂ የእዉነት ሁኖ ይመጣልሻል ለገዘብ ብላችሁ ስታሟርቱ
እንዲ ስንትናቼው እንስ በዙብኝ ከምር😂😂😂😂 ሰአድዬ የኔ ልእልት አብሽሪ❤
የኔ ውድ አብሽሪ ለኸይሩ ነው እሽ አላህ የሚወደወን ስው ነው እሚፈትነው የኔ እህት ልጅሽን ተከባከቢያት እሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ ደምሪኝ
አይዞሽ ሰአድዬ የኔውድ ሁሉምያልፉል ሰአድየ እኳን አች እኛም ተሰምቶናል😢😢
ለምንደሁ አላቅም አላመኩም ፕራክነዉ
በደንብ ድራማ ነው እንደቡታጂራልጆች ሊሸቅሉነው ዶራል. ግን የሚምሉትነገር በጣምችግርነውበውሸት እና ደግሞ በትዳርጥሩአይደለምበሌላነገርብሰሩበትዳርከመጨዋት
የኔ ውድ የኔ ቆንጆ ሠአዲ ወላሂ እኔ ኮሜት ፅፌልሽ አላቅም ብቻ ግን እደዚሁ ሳይሽ ደስ ትይኛለሽ የኔ ቆንጆ አንች ቆንጆ ነሽ እሱ ቀረበት እንጂ እንኳን የወለድሽ ያገባሽ አመሥሊም ስለዚህ የሚመኝሽ ብዙ ሊኖር ይችላል አወልም ግን የእውነት እየተጃጃለ ከሆነ አንች የመሠለች ልጂትቶ አላህ የሥራውን ነው ሚሠጠው ተይው እነዚህ በሰው ትዳር ላይ ገብተው ማስማማት ማሥታረቅ ሲገባት ተዋት አላለችም አላህ የሥራሽን ይስጥሽ
የኔ ቆንጆ ሰአድ የኔ ደርባባ አንችን ለማናደድ ነው አንች ጠካራ ሁኒ ሀያቲ ለልጅሽ ስትይ
እውነት ፍራክ ካልሆነ አድናቂሽ ነው እምሆነው ካልሆነ ግን ወላሂ ያሥጠላል ትዳርን ሚድያ ላይ እያሰጡ የሚመጣው ብር ጥቅር ይበል
ታረቁ ውዴ አብሽሪ ልጅቷ ደፍር ናት ትዳርሽን አትረብሺ በር አትክፈች ለምቀኛ እህቴ ወዴቤትሽ ተመለሽ ገምና ሁኚ
አብሽሪ ሰአዳዬ ጠንከር በይ ማማዬ እኛ ሴቶች ጠንካራ ነን💔🙏
ሠአዲየምር አች ማሻአሏህ ቆጂየ ነሽ የኔ ዉድ አዉቆ ነዉ ዝበይዉ ግን አደራ የትዳርሽን ሚሥጥር ባደባባይ አደራ ኢተቁላህ
ሠአድየ የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ለኸይር ነው ማማየ ዝም በያቸዎ ደግም እጣቢሽን እንኳን አታክልም ልክስክስ ሴት አሠዳቢ አንች ልጅሽ ብቻ ደህና ትሁንልሽ ፈጣሪ ካንች ጋ ይሁን ማማነ ❤❤❤
አይዞሽ እህት ሁሉም ዘራውንነው የሚያጭደው አታፋርም ማፈሪያ የሱምያ ባልና ይህ አወል ተብዮ ምን እያሀሀዱነው እረ ደሞ የሴቶቹ ትዳር መኖሩን እያወቁ እሚገቡት በጣም ይገርማል
እንዴ እኔ ሁነሽ ነው እህቴ አብሽሪ ልብ እንድሰበር አይቀርም አንድ ቀንድኖ ዴስተኝእንሆናለን ኢሻ አሏህ
አትበሳቺ አይዞሺ ውዴ ንግሮቺን ቃስ ብላቹሁ አስተካክላቹህ ወዴ ትዳርሺ ትምልሺ ማንን ደስ ሊለው ነው ትዳርሺን ይምብትኒው ታረቂው እሺ ሁሉም ያቅፋል ልልጅሺ ስትይም ሁቢ
አይዞሽ ሰአዲዬ ተጃጂሎል አወል ከንቱ በይው
አብሺሪ ጠካራ ነው መሆን ያለብሽ ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣል ለሱ ቀረ ሽበትጅ,, ግን ! ወዶች አድቱን እያስለቀሱ ሌላዋን መያዝ ወላሂ አላህን ፍሩ መጀመሪያ ሚስታችሁን አስደስቱ
❤❤❤❤❤ሳአዲየ ልጁ ጨልሉል ፕራክ ጥሞታል እረ ይቁም ይህነገር ወደየት እያመራነዉ ሳአዲ
ሀሀሀሀሀጨርሰሽ በቅናት ልታሳብጃት ነዉ
ሠአዲዋ ወደ ቤትሸ ወደትዳርሸ ተመለሸ ውዴ ለሸይጣን በር አትሥጪ ማማየ. ልክነሸ እምትሉ በላይክ አሣዩኝ ❤❤❤🎉
መቸተጣሎትመለሳለችአቤቶናት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የሄሚዘላዘል ሀጅነብይ ሚቅፍ
ቱ
እሱዋ ተመልሳ ነበር እሱ አልታረቃትም ብሎ ነው
መቸ ተጣሉ እና ተመካክረው በሁለት ይቱብ እየሸቀሉ እኮ ነው
ኦፍፍፍፍፍፍ አዞሺ 😭
ረሱል ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ለኔ የማትገባኝን አጅነብይ የሆነችን ሴት ከምጨብጥ (አናቴን በወስፎ ብመታ ይሻለኛል ነው ያሉት።የኛ ውዱ ነብይ።ያኡመተል ሙሀመድ እባካችሁ ከአጂነብይ ሴት ጋር አትነካካኩ ሴቶም እህቴ አጂነብይ ወንዲ መጨበጡ ለምን አስፈለገ???ጃሂልነታችሁ ነው እንጂ እናም ሰአዲዬ አንች ጎበዝ ነሽ አብሽሪ
Abo berka huje mastawes lemuselimoch yetqmal 🙏
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
SAW
😢😢😢
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ምነው ዩቱበሮች ሰሞኑን በትዳራችሁ መሸቀል ኧረ ትዳራችሁን አስቀድሙ አኡዚቢላ😢
ሣህ ወላ
በጣም ተጨመላለቁ
ተግማሙብን ወላሂ እኔ ሰብሰክራይቤን አያነሳሁ ነዉ
በጣም እኝኝኝ እያሉነው
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ውዱ ነብያችን ሙሀመድ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም!! አብሽሪ እህታችን ሀላሉን ,,እያጠነዛ,,ሀራምን የሚከባከብ ወድ አላህ ይጠብቀን አብሽሪ የተሻለ ቢፅፍልሽ ነው የኔ ውድ በርች
ይቺ ወልክፍ እሰው ባልላይ ዘሎ መጠምጠም ምንይሉታል ሰገጤ አብሽሪ ሰአድዬ 💞💞
Men cheger alew?? Mistu alfelegem kalechie gena lij naw yageba.
ድራማ ነው 😂😂ለብር ብላችሁ ግን ለትዳራችሁ ክብር የላችሁም🙌
Dmerign wudwa megmamt tuuu
😅
ትክክል
ቻናላችውን ያሳዲጉብንጅ እኛም እውቀን ቂል ሆንላቸው
ባለትዳሮች እንደዚህ ሲያደርጉ ወላሂ ዙልም ነው የሚከቶአችሁ በቃ ብልህ አርጓቸው
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብያችን ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
الهم صلي وسلم على نبينا محمد
ሱሉአለይነበይ
ሱለላህ አለይህ ወሰለም❤❤❤
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
ሳአዲየ አይዞሽ አንች አሁን የሚጠበቅብሽ ጠንካራ መሆን ነዉ እሱየሚለቀዉን ቪደወ እያየሽ መልስ አትስጭ ምክንያቱም እሱ እሚፈልገዉ አንችን ማናደዲ ነዉ በግል እዳወራሽ እፈልግ ነበር
አይዞሽ የኔ እህት ባርቺ ካችግር ጀርባ ደስታ አለ አላህ ሊፋትንሽ ነው ጸንኪሪ ውዴ❤❤❤❤❤❤
አብሽሪ ጀግና ነሽኮ ሰአዴ አታለቅሺ ጥንካሬሽን አጠክሪው ኸይሩን አላህ ይምረሽ እሱ ከሆነ የምትታረቂው አላህ ያስልህልሽ ካልሆነም በሰላም ያለያያችሁ ዱአ አድርጊ
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሁቢ አብሽሪ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እህቴ ጠንካራ ሁነሽ ለማለፍ ሞክሪ ከአላህ ጋር😘😘😘😘😘😘
ሰአዲ አይዞሽ የኔ ማር አትከፊ በደንብ ነው የምረዳሽ እኔም አልፌዋለሁ ያልፋል
ጡሩ አይዲያ አይዲያ ነው ያወጣችሁት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጠንክሩ ግን በሀራም
በውሸት የመጣ ገንዘብ በረካ የለውም የቡታ ጅራ ልጆች ቢዋሹ ካፊር ናቸው እናተ ግን አላህን ፍሩ
ሰህ
ሳህ
100%yes
አኖር ተብየው ግን እረፍ አወል ተብየው ደግሞ ስግጥ ያልከው ሰገጤ ነህ የምር ሰአዲየ አይዞሽ ያልፋል❤❤
ሰአድ ውደ የኔ ቆንጆ ወላሂካንች በላይ ቆንጅ ብቶን ተናደጅ ነበር ግን የእግርሽን እጣቢ አታክልም አሻጉሊት የመሰለች ዱቄታም ናት አንች ጀግና ሴት ነሺ ጠክሬ እሺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዙዙየ ደምሪኝ
አብሺሪ ስአድዬ መጥፎ ስራ ያው ለራስ ነው ጥሩ ሁኘ ጥሩ ታገኛለሽ።።።ስልክሺን አስቀምጭልኝ የደሴ ልጂ ነኝ አላህ ከፈቀደ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ሴት ነኝ ወንድ እዳልመስልሽ ሆቢ ጠንካራ ሴት በጣም እወዳለሁ
አብሺሪ ሰአዳ አንችን ለማናደድነዉ እራስሺን ጠብቂ❤❤❤
እህት ደምሪኝ
አብሽሪ እየሠራሽ ወደፊት ነዉ ትላልቅ ሠወችን ማየት አለብሽ እነ አርቲስት ሜላት ነብዩ ታታሪ ናት አችም ጎበዝ ሁኒ እነ ሉላ ገዙ አይዞሽ በጣም ብዙ አሉ ሂወትሽን ምሪ እየሠራሽ
አይዞሽ እህትዋ ጠክሪ በርች ምንአልባሺ እድትቀኒ እድትደነግጭ ብሎምይሆናል ሴትየዋ ግን ባለጌናት ሣያት የሆነ ተልኮ አለት ጭራሽ አድስ የምትተዋወቀው አትመሥልም ዛሬ የሚያስታርቅ የለም የሚያጣላ እጅ የሠውባል የሚቀማ እጅ አይዞሽ ጠክሪእሺ
እረ አትባሸቂለት የኔውድ 😢ለዚች ውልክፍ አሻንጉሊት የመሰለች 😂እዳውም ደስ ማለት ነበረብሽ 😂ሳዳየ አንችኮ ሙትሽ ትበልጭያታለሽ❤😂😂😂
በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 8:12
አይ የሴት ጉድ አያልቅም ክክክክ ጭራሽ ባህላችን አላለም በርቺ ሰአዲ ነገ ሌላ ቀን ነው
ማሬ ደምሪኝ
አይዞሽ ስአዲየ ጠካራ ሁኚ እንወዲሻለን ያችን ጂል የሆነች ልጂ የስራዋን የሰው ባል ላይ ዘሎ መጣት ስርአት ትያዝ ይች ቆዳ ስታስጠላ
ወንድን.ማመን እኮ ድመት ወተት ጠብቂ ማለት ነው😂😂😂😂አብሽር ጠንክሪ
ሀድየ ደምሪኝ
@@Zehara9 ነይልኝ የኔ ቅመም ምን አሻሽ
ሳህ😂
ሰአደ ኮሜንት ጽፌ አላቅም ግን አንች በጣም ቆንጆ ነሽ አለባበስሽ ብቻ ይበቃል ስርአትሽ እና አትናደጅ ልጁቱንና ባልሽን አላህ ልብ ይሳጠቸዉ
እህቴ ሰአዳ እንደታናሽ ወይም እንደ ጓደኛ ልምከርሽ። የግል ህይወትሽን ሚድላይ አታውጪ ረቃችሁ ላትራራቁ አትዞላለሙ ። ሚድያላይ የወጣ ነገር ደሞ መቸም አይጠፋም ሲቀጥል ትዳርሽ አድኝ በዚህ ዘመን የባሰ እንጅ የተሻለ አይመጣም ብልጥ ሁኝና ጎጆሽን አጠንክሪ። አወል ያበሽቅሽ ነው በሙድያ ይሄን ያወራው
ድራማ ነዉ 😂😂😂
የኔ ማር አይዞሺ አላህ ህድያ ይስጣቹህ ወንዶቺ እባካቹህ ልትዳርቹህ ክብር ይኑራቹህ ሴት ሊጅ አታስክፉ የማይረባ ዩቱብ እያልቹህ አትልክስከሱ አቦል ወላሂ በጣም ነው ይፍርኩብህ ምንድነው ከ ሃጂ ነቢ ሴት ጋር ይምይጭሞቅሙቅህ ሱባህን አላህ ለ ሚስት አበባ ይሰጣል ይሉሃል ለማንም ጋጠውት ትሰታልህ
ሰአዱየ አይዞሽ ልጅሽ ትደግልሽ ልጅቱም እናቃታል ይችን ባል ብቻ አይደለም የቡዙ ትዳር ነው ይፋረሰችው ደሞ 7ት ወር ሁናታል ተመጣች ልጅቱ እናም አትጨናነቂ ዱአ አድርጊ❤❤
እ አይ ወድሜ በቀረበት
አይዞሽ እህቴ እደከፈሽ ዛሬ አየሁት በልጅቱ አባባል እኔ እራሱ ተናድጃለሁ በኔ ይደርሳል ብላ አለማሰቧ አይዞሽ በርችልኝ አላህ ከጎንሽ ይሁን ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው
ዋሌኩ ም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ እህት ጠካር ጅግኖሆኝ ሀቤበቴ እድህት ልምከርሺ እርዳሻለሁ ስው ሲከፍው አውራአውር ይለዋል ግን ወደ አላህ ዱአአድርጌ የኔ ቆንጆ ❤ለአላህ ብየእውድሻለሁ ሱሜ የሳውድም ጠካር ሁኖ ❤❤
ፋፊየ ደምሪኝ
ከአንድ ሙሥሊም ኢሄን አይጠበቅም 😢😢😢እና ሰአዲን ለማሥቀናት ነዉ የምትሉ በላይክ ኢሄ ግን አያሥቀናም ያሳዝናል እንጂ
ሣድየ እዴት ነሽ የኔ ውድ💗💗 በጣም ነው እምወድሽ እና ተው ታርቁ ለዬስራየ ስትሉ
ሶፊየ ደምሪኝ
አብሽሪልኝ ሙክሺ ስአድዬ ለህይር ነዉ ሶብር አድርጊ ይአንቺ የሆነነገር መቸም ለማንም ሊሆን አይችልም
ዛሬ ዋሽታችሁ እንዳለፋችሁት ነገ ማለፍ አትችሉም ዘልዛሎች አስጠላችሁኝ እወዳችሁ ነበር
ማር ደምሪኝ
አይዞሽ ሥአዲየ አብሽሪ ውዷዋ የዘድሮ ወንዶቺ ሁሉም አንዲ ናቼው ልክሥክሦቺ ናቼው ጠካራሁኝ ጎበዝሁኝ
አይዞሽ ሰአድ😢💔💔💔💔💔
ደምሪኝ ውደ
ሳእድዬ በረች ማርዋ ለማንኛውም በትዳራችሁላይ አትቀልዱ ወላሂ ወሸት ሀራምነው ውሸት ወደጥመት ይመራል 👍ታው በዝህየመጣብር ብቀረስ 😢
የኔ ሚስኪኖች ሴቴ ባላችሁን ትቀሙ ጀመራችሁ ተው የምቀሚ ሴቶችም አገናዝቡ።አላህን ፍሪ
እጭ አሁንስ አወል አስጥለኝ ሰኢድ አይዞሽ እህቴ ሁለም ያልፋል የሚያልፍ ቀን እነ የሚያናጋ ለሊት የለም እህቴ አንቺዬ ጠንከር ተነሺ ጀግና እህቴ ነሺ
አይዙሺጠንካራሁኝ❤❤የኔዉድማሻአላህእረጋታሺእወድልሻለሁ
ደምሪኝ እህት በቅንነት🎉🎉🎉
ሰአዲዬዬ የኔ ወድ አላህ ያማለሳቻህ😢😢😢😢 ምንም አልለም ደሞመም ይህ ፖራንክ ነው በሉኘ😂😂😢😢😢
ይበቃል ፕራንኩ ሙስሊም ሁናችሁ በዝህ ልክ መዋሸት ለአዱንያም ለአሄራም አይጠቅምም ይበቃል
ውድ እህት ደምሪኝ
ኧረ እኔኸ እኔ ሠብሥክራይብ ከሁሉም ዩቲዩበር ላይ አሥቻለሁ
ወንዱ ጠገቡ እኔም ባሌ ሳረግዝ ጀምሮ ተቀያይሮብኝ ጨጓራየን ሲያቃጥለኝ ከሱ ተፈታሁ እና ከተለያየን 6 አመታችን ሁሉም ሰው እንደሱ እየመሠለኝ ከትዳር ረቄ ነው ያለሁት ያደረገኝ ሁሉ ትላንት ነው የሚመሥለኝ ሱብሀንአሏህ
ለተመልካች ክብር የለላችሁ ለተመልካች ግዜ የማትጨነቁ ዶላር የጠማችሁ ዩትዩ በሮች እንዳፍችሁ ያድርግላችሁ ተፋታን ተጣላን ለምትሉ ሁሉ
ባለትዳሮች የሰሞኑ አጀንዳ አድርገው እየሸቀሉበት ነው እውነት ያድርግላቸው
Le Tetedaracheq ena le Allah keber yesetu mejemeria.
አይዞሺ ሰአዲ❤❤❤❤❤ አወል የሆነ ብሎን ጎሎታል እራሰሺን ጠቢቂ ሁሉም ያልፍል
ረ ባአላህ አታዝጉን እንዴኤ ይሰለቻል እኮ እናንተ ደግሞ ደምሩኝ ያላ🙄
ለምን በዉስጥ ደዉለሽ መልስ አሰጭዉም ሰገጤወች ሁሉም በልክ ሲሆን ያምራል
ፕራንክ እንደሆነ አዉቃለሁ ግን ያዉ ሰብሰክራይብ አርጌሻለሁ አይከፈልበትም😅😅😅😅
ሀኒየ ደምሪኝ
@@Zehara9እንደመር
በዚህ በስልካችን እየምንጠየቅበት እንሰብ ጥሩን ነገር ስለ ለድናችን የሚጠቅመንን እንማርበት
ወይኔ ሰአድየ ኮፊደስሺ ደስ ይላል አላህጋ ያለሺ ግንኙነት አሳምሪ ውደ
ልጂቱየሰፈሬ ልጂናት እና አዉቀዉ ነዉ አቺንለማናደዲነዉ መናፈሻስትጃጃል ተገናኝተዉነዉእሚሆነዉ አይሰሚራ ከጂልባቢስት ወደሚዲያ ያዉም ከሰዉ ባልጋ መለጠፍ
እ ታዳኮ ሰአዳ በዝታ በቀጣ ችው ጥሩ ነበር ስራዋን እናልጆን እራሷን እየተ ከባከበች ባይኝ እደሲት ነቴ
እረ ደውይና ንገሪያት ካወቅሻት አትረብሽ እዳው ወድምም የላት የሚቀና ከወድ ጋር ስትሞዣለጥ ስታስጠላ
@@rufu3117 አሏትወዲሞቺ አትሰማም ዉደእና ሰአዳን ለማናደዲነዉ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰአድዬ አትናደጂ ያሩሂ አንቺን ለማናደድ ብሎ ነዉ ትዳርሽን እንዳትበትኒ የኔ ማር በሚዲያ አታዉጡ ሆዴዋ የኔ መልካም አብሽሪ
ወንድ ማለት እኮ አዉሬ ነው 🤭🤭🤭🤭🤭
ኤሄ ሰውዬ ተጃጃለብን እኮ መልኬ በቃኝ የወንድ መልኬ በቃኝ አልወድም😏😏😏😏😏😏😏
ሳአዲ አይዞሽ አብሽሪ አላህ ያጠክርሽ ወደቺ ልጂ አሰወልደዉ መክዳት ያብዛሀኛዉ ወዶቺነዉ እኔም በጣም የማምነዉ ባሌልጂ ወለጀ ከድቶኛል ግን አላሀምዱላህ አብሽሪ
የሀበሻወድ ውሻ እኮ ናቸው አይዞሽ ሳአድ
ማር ደምሪኝ
ሠአድየ አብሽሪ የኔ ውድ ባች ብቻ አይደለም በግማሽ ሴቶች ህይወት ተመሣሣይ ነው እኔም በሰው አገር ልጂ ይዠ ለሥት አመት ተሰቃይቻለሁ ከኔ ወስዳ ባሌን አግብታ የኔ ተመሣሣይ ሁና ወጣይ ሥለዚህ አንዳንድ ሴቶች በኔ ይመጣል አይሉም
በአላህ ሙስሊሞች አወልን ሰአዳን ሰይድንናሱመያን ፎሎም አታድርጉ አትዩ የነሱን ይቱብ ምድርየይቱብ ጥርተኛ ባላገር ሰገጤ በተከበርው ትዳር ይቱባቸውች ሲቀዘቅዝየሚሰቱትን ኡስታዞች እነዝህንሰወች አድበላሻቸው ምድርግማታም ወሬአቸውአይፅም ሰገጤ አዱሲሰራ አዩ እነሱም ቱ አፍርብሉ
ደምሪኝ ውደ
Ena esamimalawa
ፕራክ ነዉ ግን እዳታቋረጡት ታድጋላችሁ ፕራክም ቢሆን ግን ላንተ ያልተፈቀደችልህን ሴት ከምትተሻሽ ብታቆሙ ይሻላል ሌላ አይዲያ ቀይሩ ድናችን የማይፈቅድ ነገር ባሰሩ ጥሩ ነዉ በዚህ የመጣ ብር ይቅር እኛ እናይላችሁ አለን አይዲያ ቀይሩ ድራማዉን ቀይሩት በኔ የተስማማችሁ ላይክ አድርጉኝ❤️
እህት ሳአዳ ለፕራክ ብላችህ እንድህ አይነት ነገር ይቅርባችህ ትዳር ቅልድ አይደለም መቀለድ ከፈልጋችህ በሊላ ነገር ቀልዱ ትዳር በገዝብ የሚገዛ ነገር አይደለም
ደሞ አልቻለችበትም ሚስኪን
ግንበሠላማቸዉነዉ ሠሞኑን የካፓኒብረ ከልክ አሣለፋቸዉ አኡዚቢላ
ጀዘባ በየው ሰገጤ በጣም ነው የሚሰጠላኝ ልፈደደደ ነገር ነው የኔ ውደ ሳአደየ አንቺ ልዩ ቆንጀ ሴት ነሽ
ከአዎል ሰአዲ ናት ያሳቀችኝ😅😅😂
በርቱ ዙሮ አሪፍ ነው ድራማው!
በሁለት ካልሰራችሁ የዘንድሮ ኑሮ ውድነት አልተቻለም የማዳም ቅመሞች የተዎራው ነገር ሁሉ እውነት የሚመሰለን ነገርሰ😅😊
በርች ሰአዲ
ባሌ እደዚህ እየተሻሸ ከሚያመጣልኝ ብር እርሻ አርሶ ብበላይሻለኛል እደዚህ አይነቶቹን ወዶች እያየን ቆመንቀረን ይሄ ፕራክቢሆንም ሰአዳና አወል የድሮ ፍቅራቸው አይመለስም ግን ፕራክነውኮ ለሰአድ የድራማው ስም ባሌን ቀሙኝ ብየላታለሁ😂😂😂😂ከተመቻችሁ ላይክ
@@FatumaTadesse-k9u እኮ ፕራንክም ቢሆን እራሱ እኛ ሴቶች መቅናታችን የማይቀር ነው
እኔም እንዳችው ነው በዚህ የመጣ ብር በአፍንጫየ ይውጣ በሰበቡ ልቧንም እየሰለላት ከዛ እያለ እያለ
የእውነት ሌላ ሴት ጋ ይጃጃላሉ!!😄😄😄
@@fhgdgjf5573 ከባድነው ቁመንቀረን አችው 😁😁😁😁😁
አይዞሽ ማሬአብሸሬ. ግን የዘሮሮትዳር ምንገባበትየአላህ ሠላምያውርድላችሁሁሁ
ሰአዲዬ ቆጆ አብሽሪ ማማ 👍
ማሬ ደምሪኝ
😢 ሰአዲ ሰአዲ ወላሂ ባልሽን አጥብቀሽ ያዠ አወል መልካም ልጅ ነው ወላሂ መቸም የሚቀማሽ ሴት ልጅ ናት ወድ ልጅ አይቀማሽም የራስ ወርቅ ተኩበት ይቀላል ኮሜት ላይ እሰይ ጀግና ተይው የሚሉሽ ሴቶች ቤት ይፍረዴው የናተ ገመናችሁ በውጭ ላይ ነው ሰአድ ወላሂ አላህ ላቺ የሰጠሽን አክብረሽ ያጅ አል ታይ ብሎሽ ተሆነ ሌላ ሰው ጠይቂ በፃም ቆጆልጅ ነው መልኩ ይበቃሻል ታይ
ወአለይኩም ሰላም አይዞሽ በርች❤
ኣይዞሽ ላንች ለመስቀናት ነው የኔ ውድ በዝ አንድ ዘልዛላ እንዳትቀኝ ምክንያቱም መልካም ታታር ብሆን ንሮ አዎ ግን እሀ እቃ ነው አይዞሽ ውዴ ጀግና ነሽ❤
ግን እናተ ዩቱበሮች ወላሂ ዉሸት ከሆነ ለመሸቀያ ከሆነ ወደ አላህ ልትመለሱ ይገባል የሰይድ ሚስትም ባለፈዉ ተናዳ አሁን ደግሞ እኔም እጨምርላታለሁ ብሩን ይስጥ ይምጣ ዉይ እናተ ዩቱበሮች አላህን ፍሩ እኔ እናቴን ብሆን ባሌን ለዩቱብ ብዬ እንካን ሌላ ሰጥ ጋር ልተቃቀፍ ብር ባይሆን ሥራ ባይሆን ለምን ጫማ ጠርጎ አያበላኝም ሆሆይይይ እረ ተዉ ሴቶች ተዉ ባላቹን አጥብቃችሁ ያዙ ባልና ኑሮ ዉድ ነዉ ወንድ ነፍ ነዉ ግን ማል አይሆኑም
ማሬ ደምሪኝ
አይ እህቴ የወንድ ሆዱ የዝብ ወንዱ አይታወቅም አይዞሽ መጠከር አለብሽ ❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉
እርቅ አውርዱ የምትሉ 👍👍👍❤❤❤❤
👏👏👏👏👏
መች ተጣሉ😂
ሳይጣሉ እርቅ 😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂
ክክክክክክ በቸ ተጣልተዉ
ግን ይቅርታ ና አወል እልም ያለ ሰገጢ ነው እኔ አነጋገሩ ሰለሚስጠላኚ አላሁለትም ቪዶውን አይዞሽ ሰዲ
አብሽሪ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጠንክሪ ሰአድዬ ትዳርሽም እዳይበተን ትግስተኛሁኝ ዝም በይዉ በሄደ እግሩ ይመለሳል አንቺብቻ ጀግና ሴት ሁኝ❤🎉
እናንተ በሰው ሂወት ገብታችሁ ሂወትን የምታበላሹ አላህ ይላአን ኩም
ደምሪኝ ውደ
እኔ ሠልኪን ማየት የምፈልግው አንችን ሳይ ነው ደስ ትይኛለሽ ታናሽ እህቴን ነው የምትመስሊኝ አይክፋሽ ሰአድየ
❤❤❤❤❤❤❤❤አብሽሪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያገር ልጁ ሠአድ ትበዥበታለሽ አብሽ ታርቁ❤ ሤቶች ግን ልብ ግዙ ባለትዳር ነው ይድፉችሁና😢
ሰአዳ እኔ እሰካሁን ፕራክ ነዉ ብየ እያሰብኩ ነው ግን ደግሞ በጣም ያሰጠላል ለካ ፕራክም ወዚ አለዉ ብቻ አንች ምንም አይመሰልሸ የሀገሬ ልጅ የኔቆጆ ደግሞ ይች ከምንሸም አረሰ 🙄
ጀሙየ ደምሪኝ
❤❤❤❤የኔቆጆ አብሽሪ ውዶ አችቆጆነሽ ባል ቢሂድ ባል ይመጣል ልጅሽን አሏህ ያሳድግልሽ🎉🎉🎉🎉😢😢
ቆይ ሴቶች ግን ከባለ ትዳር ወንድ ምንድነው ያላችሁ??
😅😅😅😅
ሰአድየ ዝበያቸው አትበሳጭ ውዴ ህይወት ይቀጥላል ባሁኑ ሰአት የሚያጣላ የሚያራርቅ ነውጅ የሚያስታርቅ የለም😢
አይዞሽ ውድ
እህት ደምሪኝ
አትናደጂ እህት ወላሂ አላህ ላንች መልካም ቢሆን አይለይሽምነበር እና ሁሉም ነገር ለበጎነዉ የተሻለ ሊሰጥሽ ይሆናል
ብቻው ጅላጅል ታዲያ በናተ ትዳር እኛ ምን አገባን እኛ አላስተዋወቅናችሁ አላጋባናችሁ ስራ ፈት ሁለት ጅል አነጋገራችሁ እራሱ እልም ያላችሁ ፋራ😂😂😂
እህትየ ደምሪኝ
ጥሩ ስራ ነው በርቱ አንቺም አሱም በሁለታችሁም ይቶብ ነግዱብን ምርጥ ተዋናይ ወጥቷችኋል ግን በቀልድም ቢሆን ኒካችሁ አዳይወርዲ አፍ አዳያመልጠው 😂
ጠብቂ የእዉነት ሁኖ ይመጣልሻል ለገዘብ ብላችሁ ስታሟርቱ
እንዲ ስንትናቼው እንስ በዙብኝ ከምር😂😂😂😂 ሰአድዬ የኔ ልእልት አብሽሪ❤
የኔ ውድ አብሽሪ ለኸይሩ ነው እሽ አላህ የሚወደወን ስው ነው እሚፈትነው የኔ እህት ልጅሽን ተከባከቢያት እሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ ደምሪኝ
አይዞሽ ሰአድዬ የኔውድ ሁሉምያልፉል ሰአድየ እኳን አች እኛም ተሰምቶናል😢😢
ለምንደሁ አላቅም አላመኩም ፕራክነዉ
በደንብ ድራማ ነው እንደቡታጂራልጆች ሊሸቅሉነው ዶራል. ግን የሚምሉትነገር በጣምችግርነውበውሸት እና ደግሞ በትዳርጥሩአይደለምበሌላነገርብሰሩበትዳርከመጨዋት
የኔ ውድ የኔ ቆንጆ ሠአዲ ወላሂ እኔ ኮሜት ፅፌልሽ አላቅም ብቻ ግን እደዚሁ ሳይሽ ደስ ትይኛለሽ የኔ ቆንጆ አንች ቆንጆ ነሽ እሱ ቀረበት እንጂ እንኳን የወለድሽ ያገባሽ አመሥሊም ስለዚህ የሚመኝሽ ብዙ ሊኖር ይችላል አወልም ግን የእውነት እየተጃጃለ ከሆነ አንች የመሠለች ልጂትቶ አላህ የሥራውን ነው ሚሠጠው ተይው እነዚህ በሰው ትዳር ላይ ገብተው ማስማማት ማሥታረቅ ሲገባት ተዋት አላለችም አላህ የሥራሽን ይስጥሽ
የኔ ቆንጆ ሰአድ የኔ ደርባባ አንችን ለማናደድ ነው አንች ጠካራ ሁኒ ሀያቲ ለልጅሽ ስትይ
እውነት ፍራክ ካልሆነ አድናቂሽ ነው እምሆነው ካልሆነ ግን ወላሂ ያሥጠላል ትዳርን ሚድያ ላይ እያሰጡ የሚመጣው ብር ጥቅር ይበል
ታረቁ ውዴ አብሽሪ ልጅቷ ደፍር ናት ትዳርሽን አትረብሺ በር አትክፈች ለምቀኛ እህቴ ወዴቤትሽ ተመለሽ ገምና ሁኚ
አብሽሪ ሰአዳዬ ጠንከር በይ ማማዬ እኛ ሴቶች ጠንካራ ነን💔🙏
ሠአዲየምር አች ማሻአሏህ ቆጂየ ነሽ የኔ ዉድ አዉቆ ነዉ ዝበይዉ ግን አደራ የትዳርሽን ሚሥጥር ባደባባይ አደራ ኢተቁላህ
ሠአድየ የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ለኸይር ነው ማማየ ዝም በያቸዎ ደግም እጣቢሽን እንኳን አታክልም ልክስክስ ሴት አሠዳቢ አንች ልጅሽ ብቻ ደህና ትሁንልሽ ፈጣሪ ካንች ጋ ይሁን ማማነ ❤❤❤
አይዞሽ እህት ሁሉም ዘራውንነው የሚያጭደው አታፋርም ማፈሪያ የሱምያ ባልና ይህ አወል ተብዮ ምን እያሀሀዱነው እረ ደሞ የሴቶቹ ትዳር መኖሩን እያወቁ እሚገቡት በጣም ይገርማል
እንዴ እኔ ሁነሽ ነው እህቴ አብሽሪ ልብ እንድሰበር አይቀርም አንድ ቀን
ድኖ ዴስተኝ
እንሆናለን ኢሻ አሏህ
አትበሳቺ አይዞሺ ውዴ ንግሮቺን ቃስ ብላቹሁ አስተካክላቹህ ወዴ ትዳርሺ ትምልሺ ማንን ደስ ሊለው ነው ትዳርሺን ይምብትኒው ታረቂው እሺ ሁሉም ያቅፋል ልልጅሺ ስትይም ሁቢ
አይዞሽ ሰአዲዬ ተጃጂሎል አወል ከንቱ በይው
አብሺሪ ጠካራ ነው መሆን ያለብሽ ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣል ለሱ ቀረ ሽበትጅ,, ግን ! ወዶች አድቱን እያስለቀሱ ሌላዋን መያዝ ወላሂ አላህን ፍሩ መጀመሪያ ሚስታችሁን አስደስቱ
❤❤❤❤❤ሳአዲየ ልጁ ጨልሉል ፕራክ ጥሞታል እረ ይቁም ይህነገር ወደየት እያመራነዉ ሳአዲ
ሀሀሀሀሀ
ጨርሰሽ በቅናት ልታሳብጃት ነዉ