Wow, me too!! I was the second kid & a girl out of five kids!! They were all in school but I'm the one who stayed at home to cook food & clean the house for all the family!! I am still mad 😠 when someone tells their story like this, sister!! Most of them are girls too, or women! Honestly, growing-up as a 2nd citizen is not fun when boys are in title of what they want most of the time!🙄 Boys were so mean to the girls back then!😢
Wow! I remember this Sister eteye Turu during her life with her husband Shaleka Girma when they live in Jan Meda their house was close my Grandparents residence. She was so young then we also lived her with my siblings and respect her husband. During His Majesty Haile Selassie. That was a very good lovely people. Now again I m happy to be you being Child of God witnessing about and for Him. God is love. I still love you my Sister!! God bless you and your family ❤️ ❤❤❤
@@etalemmesgana7398 you are blessed etalemeye and i like your reference you made from her book.what a great conversation and a testimony by our amazing virtuous women tiruye
በሰባዎቹ መጀመሪያ በአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ኅብረት ቅዳሜ ማታ ምሽት ላይ በነበረው ፕሮግራም የሰማሁት ድንቅ ምስክርነት ።
አርእስቱን የ ወ/ሮ ጥሩነሽ ደስ የሚል የሕይወት ምስክርነት ቃለ መጠይቅ ብላችሁ ቀይሩት:: ብዙ ሰው እንዲያየው:: ይህ ትልቅ ታሪካዊ ምስክርነት የያዘ ቪዲዮ ነው:: በጣም እናመሰግናለን::
እሺ አመሰግናለሁ
@@etalemmesgana7398 አሁንም እኮ አርእስቱን መለወጥ ይቻላል። "ክፍል 1፡ የእነ ጌታ ያውቃል እናት የወ/ሮ ጥሩነሽ የምስክርነት ቃለ መጠይቅ" በይው።
ይገርማል በጣም ስለ ትምሕርት ቤት ሲነሳ ፍገግ አልኩኝ የዛሬ 30 አመት ገደማም እኔ የ7 አመት ሁኖኝ ነበር ዜሮ ክፍል ትምሕርት ቤት የገባሁኝና አያቴ አሁን ቤትክርስትያን ገብተሽ ልትቀደሺ ነው ትምሕርት የምትማሪ ያለኝ ነገር ትዝ አለኝ🤔🙄😊
Wow, me too!! I was the second kid & a girl out of five kids!! They were all in school but I'm the one who stayed at home to cook food & clean the house for all the family!! I am still mad 😠 when someone tells their story like this, sister!! Most of them are girls too, or women! Honestly, growing-up as a 2nd citizen is not fun when boys are in title of what they want most of the time!🙄 Boys were so mean to the girls back then!😢
በብዙ መከራ የረዳትችኝ እናቴ ናት . በተለይ ልጄ ባረፈ ግዜ ሳትሰለች የእግዜእብሄርን ቃል በማስተማርና በመገሰፅ በማስተካከል የረዳችኝ እናቴ ናት . እግዜአብሔር ዘመንዋን ትውልድዋን ይባርክ
ትግስት ❤❤
አሜን አንቺንም በሰፊ እጁ በሰጋና በመንፈሰ ይባርክሸ
አሁንም እኮ አርእስቱን መለወጥ ይቻላል። "ክፍል 1፡ የእነ ጌታ ያውቃል እናት የወ/ሮ ጥሩነሽ የምስክርነት ቃለ መጠይቅ" በይው።
እውነት ነው ኮሜንቱን ብታየው ጥሩ ነው
Wow! I remember this Sister eteye Turu during her life with her husband Shaleka Girma when they live in Jan Meda their house was close my Grandparents residence. She was so young then we also lived her with my siblings and respect her husband. During His Majesty Haile Selassie. That was a very good lovely people. Now again I m happy to be you being Child of God witnessing about and for Him. God is love. I still love you my Sister!! God bless you and your family ❤️ ❤❤❤
This is very good, we're excited that you invited one of the founders of Ethiopian Mulu Wongel church, and Gospel music.
Thaok you, the Lord himself connected us
Beautiful, beautiful, beautiful woman of God and testimony……..I can’t stop listening to her testimony wherever she talks about it.
Tks, the same with me
ብዙ ግዜ የስማሁት ምስክርነት ባየሁት ቁጥር እንደ አዲስ ጌታ ይባርካችሁ ።
አሜን
ክርስትናችን መሬት ላይ እንደዚህ በምስክርነት ሲታጀብ አቤት ዉበቱ❤
ትክክል ተናግረዋል Action Speaks more than words የሚሉት ዕውነት አይደል?
ክብር ለ እግዝያብሄር ይሁን
ኢየሱስ ጌታ ነው!!!
Amen. Hallelujah
Etye Tirunesh Egzabher abzito yibarkesh. Dankira ina alemawi muzika wede zimut yemigabiz mehonun mastemarishn wedejewalehu.
Lebizu tiwlid yemitelalef hiywet menor lesew Hulu yihun.
እናታችን ወንጌላዊት ጥሩነሽ ተባረኪልን❤ ግሩም ምስክረነት
Praise be to God !
የማይጠገብ ምስክርነት! ክብር ለጌታ ይሁን!
ድንቅ አምላክ ነው እኮ ክብር ለእግዚአብሔር
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ! ጌታን የምትወድ እናት ወንጌላዊት ጥሩነሽ ይመር የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ ትልቅ እና ፅድት ያልሽ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሴት ትልቅ ምስክርነት ነው ያወቅሁሽ ገና ጌታን እንዳገኘሁ በልጅነቴ በ1970 ነው አዲስ አበባ መካነ ኢየሱስ ስታገለግይ ነበር ያገኘሁሽ ምህረቱ ብዙ አሁንም አብረን ነን ሽምግልናሽን በዘይት ያለምልምልሽ እንወድሻለን እታለምዬ እትዬ ጥሩዬን እናታችንን ስላቀረብሽልን ተባረኪ ለበረከት ሁኚ
አሜን ተባረኪልኝ
ክብር ለ እግዝያብሄር ይሁን!!!
እታለም አከብርሻለሁ። “አንቺ ሴት፥ ባልሽን ታድኚ እንደ ሆንሽ ምን ታውቂአለሽ? ወይስ አንተ ሰው፥ ሚስትህን ታድን እንደ ሆንህ ምን ታውቃለህ?”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 7፥16
የማነ ከልብ አመሰግናለሁ ጌታ ይዳስስህ
እግዚአብሔር ይባረክ
Tebareku!
Enany Teruye ❤❤❤
Tbarku wow. God is so good😊❤❤💯💯🙏🙏
የወንጌላዊት እንተርቪው በጣም አስተማሪ ነው የዛሬ ሳምንት የመጸሐፍ ምርቃቱላይ ነበርኩኝ በጣም ግሩም ግዜ ነበር መጸሐፉም እጅግ አስተማሪ ነው አድማጭ ተመልካች መጸሐፉን ገዝታቹ እንድታነቡት አበረታታችዋለው ብዙ ትማሩበታላቹ ታተርፉበታላቹም እህት እታለም ኢንተርቪው ኢንተርስቲንግ ነው ሙሉውን ሰምቻለው እንደ አስተያየት እንደምክርም ውሰጂው ይጠቅምሻል እየጠየቅሽ እራስሽ አትመልሺ ለእንግዶችሽ እድል ስጪ ተናግረው እንዲጨርሱ ከዛውጭ ሁሉ ጥሩ ነው አስተያየቱን በቅንነት ውሰጂው ይጠቅምሻል ተባረኪ
እየጠየቅኩ ራሴ እመልሳለሁ? አላውቅም ነበር ጌታ ይባርክሸ በጣም አመሰግናለሁ
መፅሀፉ የት ነዉ የሚሸጠዉ?
Metadel Tbareku Regm Edeme ena Tena Yestot
God bless you both!
Thank you for shadng
Ehetalem misgana please እባክሽ ጠይቀሽ ጣልቃ አትግብ፡፡ ለተመልካች በጣም ነው የምረብሸው፡፡በተረፈው እወድሻለሁ፡፡
እሺ ጣልቃ የምገባውኮ እንደናንተ አድማጭ ሰለሆንኩ ሳይገባኝ ሲቀር ነው ለማሰተካከል እየሞከርኩ ሰለሆነ ጥቂት ታገሱኝ ከይቅርታ ጋር
@@etalemmesgana7398 eshii
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እንታገስሻለን አሻሽይ ሊናገሩ የፈለጉት የቀረ ነገር ያለ ይመስለኛል ስለ ትህትናሽ ተባረኪ
@@etalemmesgana7398 you are blessed etalemeye and i like your reference you made from her book.what a great conversation and a testimony by our amazing virtuous women tiruye
በትክከል ነው የምትጠይቂው እያዋዛሽ እንደቤተሰብ ውይይት ነው የምታዋይው ተባረኪ
አሜን ፓሰተር ሰለተረዳኸኝ አመሰግናለሁ እንደምታውቀው ሁሉን ሰው ማሰደሰትም አይቻልም። ለኔ ዋናነጥቤ የጌታን ገድል ማሰራጨት ሰለሆነ ብዙም አይጨንቀኝ
@@etalemmesgana7398በተገቢው ቦታ ነው ጣልቃ የምትገቢው በበኩሌ በዚህ ስታይል ብትቀጥይ መልካም ነው ምስከርነታቸውን በነፃነት ለማውራት ይፈታሉ
Tebarekulen hulachum
ቀጣይ ተባረኩ❤
አሜን ዛሬ ክፍል2 ከጥቂት ሰዓት በዃሊ ክፍል 2 ይለቀቃል
Please let us know how to get the book outside Ethiopia
on 2nd part we will post Feven's #
የሚቀጥለዉን በጉጉት እንጠብቃለን ተባረኩ
How do i get the book .Here in America ?
You can call Feven +17708821234
እግዚያብሔር ይመስገን ❤ መፅሐፉን የት እናገኛለን?
ኢትዮጵያ ከሆኑ 0911147265 ፓሰተር ጀማል
ውጭ ከሆኑ+1770882134 ፌቨን ግርማይ
Shalom blessed sister Feven's phone number is not full number one number missed thanks
@@rebkahabte124
የቤተሰቧ ፎቶ እየታየ ቁጥር ጎድሎታል? ለኔ አሁን እንኳን ring ያደርጋል እንደገና ይሞክሩት
Be blessed
አሜን ሙልዬ
People of Ethiopia, stop practicing wickedness and believe in the Lord Jesus Christ. Heaven and hell are real places. Pray and read the Bible.
እታለምዪ እንህዳሽን እያየሽ ብታደምጭ እንዳዴ ወደላ የምታይው ነገ ቤቱ ትመለከቺም ይመድላልና ቢስተካከል በተረፈ ሌላውተብሏል ተባረኪ
እሻ አንዳንዴ የተናገረችውን ይዤ በሃሳብ እነጉዳለሁ ስህተት ሰለሆነ እንኳን ነገርሸኝ አሰተካክላለሁ ተባረኪ
@@etalemmesgana7398I like how you respond to comments. Very humble. They are genuine conservative comments.
Blessings
የድሮ እየሱስ አሁን የለም💔
@@Mahletgrim
ጌታ ኢየሱስማ በመንበሩ አለ በዙፋኑ አሐ ከኛ ልብነው ያሰወጣነው ይቅር ይበለን
🎉🎉🎉
🎉🎉🎉
በማሳደጊያ ውስጥ እየሱስን ማግኘት
ምንም በሌለበት ዘላለማዊይ ወዳጅ መሸለም ነው ;አነኳን አወኩህ ጌታ አመት እየሱስ ሆይ ::🙏🙏🙏🙏በማይመቼው ማኖር ሲያውቅበት ::
31ኛው ደቂቃ 😂😂የዋህነት ፀሎት ደስ ሲል::ልክድህ ነው;😂😂
🙏❤️
❤❤❤❤❤❤❤
🙏
Pentay kehonsheee tolo wechi !!!
Thank you
ክብር ለ እግዝያብሄር ይሁን!!!
❤❤❤