"ባሌን ወይ ግደለው ወይ..!"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ย. 2024
  • መፀሀፉን ለማግኘት
    Pastor Jemal : +251 91 114 7265
    Feven : +1 773-706-4273

ความคิดเห็น • 31

  • @eskedartube1816
    @eskedartube1816 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ውስጤ የተነካው ዛሬ❤ ታላቅ የወንጌል አርበኛ፣ ለብዙዋች ምሳሌ የምትሆን የእግዚአብሔር ሴት❤❤❤

  • @hope8216
    @hope8216 4 หลายเดือนก่อน +2

    Suggestion:- አርእስቱ ወንጌላዊት ጥሩነሽ ክፍል 1, ወንጌላዊ ጥሩነሽ ክፍል 2 እያለ ቢቀጥል ብዙ ተመልካች ያገኝ ነበር:: በቀላሉም ከዩቱብ በአርእስቱ ማግኘት ይቻል ነበር::

  • @mebratworkeneh2474
    @mebratworkeneh2474 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል ህይወት ጌታ ቀሪውን ዘመንሽን ጌታ ይባርክ❤

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen ❤

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤ እግዚአብሔር ይባረክ! እንደዚህ ልስማህ ልታዘዝህ ጌታ 😭

  • @yemithomas9892
    @yemithomas9892 4 หลายเดือนก่อน +2

    What a testimony!? What a life!?
    So encouraged by her life & saw the goodness of God.
    Thank you Father for using Teruye to show your love to those who did not know you.
    Father You are the defender of the poor.
    Thank you for your grace.
    Praise be to your glorious name. 🙏🏽

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  4 หลายเดือนก่อน +1

      Amen, tks for your excellent comment❤

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  4 หลายเดือนก่อน +1

      Amen, let all Glory gn to his Throne

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 หลายเดือนก่อน +1

    በሁሉ እግዚአብሔርን የምታመስግን የእግዚአብሔር ታማኝ አገልጋይ እናታችን ጌታ ቀሪውን ዘመኖን ይባርክ እህታችን እታለም እንቺንም ጌታ ይባርክሽ እናመስግናለን

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንደሷ ላይቀዘቅዝ የነደደ የነፍሳት ፍቅር ይሰጠን

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you 🙏

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እናታችን።

  • @hirutpetros2586
    @hirutpetros2586 4 หลายเดือนก่อน +2

    የክርስቶስ ጄኔራል❤❤❤

  • @hirutdoyo3736
    @hirutdoyo3736 4 หลายเดือนก่อน

    Wow! This wonderful testimony really touched my heart. የጌታ ቅሬታዎች! የምህረቱና የፀጋው መገለጫዎች! Our God is a living God! God bless you all❤❤❤

  • @selamselam366
    @selamselam366 4 หลายเดือนก่อน

    ወንጌላዊ ጥሩዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለምልሚልን የወንጌል አርበኛ ክብሩን ጌታ ጠቅል ሎ ይውሰደው እታለምዬ አንቺም ጌታ ይባርክሽ ሁልጊዜ ስለምታቀርቢልን እንግዶች ❤❤❤❤

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን እርሰዎም ተባረኩ ለዚህ አገልግሎት የመረጠኝም ይባረክ

  • @rozitsegaye3802
    @rozitsegaye3802 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you, mother ❤

  • @yemisrachabay2766
    @yemisrachabay2766 4 หลายเดือนก่อน +1

    WOW kiber Lagta yhun!!!
    Thank you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adiamdegu
    @adiamdegu 4 หลายเดือนก่อน

    It's amazing real life experience in holiness and lead by holy sprit, I learned a life full gospel from her God bless you. Jesus prod on you, the right follow of his example of life. Oh God thank you, you are working in our season also.

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  4 หลายเดือนก่อน

      Bless you, her life is a measurement of MY/OUR CHRISTIANITY in the present days!!

  • @zed8788
    @zed8788 4 หลายเดือนก่อน

    ይህን መፅሀፍ መግዛት ወንጌልን መደገፍ ነው ማለት ነው:: ሰለዚህ በአሜሪካ በየስቴቱ የት እነደሚገኝ ቢነግሩን :እግዚአብሔር ይባርካችሁ ;;
    🙏🙏👉እግዚአብሔር ሆይ ሁሉም ነገር መልካም ሆኖ :አንድ ቀን እኔም ምስክርህ እነደምሆን አምናለሁ ::
    አመንኩ ፀለይኩ በእየሱስ ስም አሜን ::

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  4 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ አሰተያየት ነው በቪዲዮ ላይ በሚታየው ቁጥር ደውሉ ታገኛላችሁ

  • @seniabiyukassie6869
    @seniabiyukassie6869 4 หลายเดือนก่อน

    ኣስደናቂ እግዚአብሔር ይመስገን
    ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @meronsolomon5413
    @meronsolomon5413 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398  4 หลายเดือนก่อน

    በቻናሌ በተከታታይ የቀረቡና የሚቀርቡ ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ክርሰትያን ጄኔራሎች እንዳሉት እያሳየን ነው ጌታ ይመሰገን ሳይጠሩ
    ይከበሩ❤

  • @ethanim5267
    @ethanim5267 3 หลายเดือนก่อน

    Where can we buy the book online an what is its title, thanks.

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  3 หลายเดือนก่อน +1

      Please dial her daughter Feven's #

  • @SenaitGashaw-bn8rb
    @SenaitGashaw-bn8rb 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasimeshesha4182
    @fasimeshesha4182 4 หลายเดือนก่อน

    What is this WOW