የማዕደ-ዜና የዕለቱ መረጃዎች Dec 26,2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 138

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ጀግኖቻችን ኑሩልን ።ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!

  • @meserethailu7647
    @meserethailu7647 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የኢትዮጵያ ምርጥ ጋዜጠኞች በርቱልን

  • @smtube3485
    @smtube3485 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ዋው. እንኩዋን. አደረሳችሁ. ደሬም. ጠፍተካል. ምርጥ. ሰው. መሳይ. ኑሪልኘ. የኔ. ድሮን

  • @Bergicho1Kedire
    @Bergicho1Kedire 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እንኳን አደረሳችሁ ደሬ በጣም ያምራል ሹራብህ❤👍❤

  • @AbyotMesfin
    @AbyotMesfin 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አማራ ወታደራዊ ሃይል ያጠናክር

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️

  • @negwajemal3662
    @negwajemal3662 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ጀግኖቹ እኳን ደህና መጣችሁ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ፋኖ መሳይ እና ፋኖ ደሩ ወጥሩ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @WerkeyaKebede
    @WerkeyaKebede 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    መሳይ ደሬ አዲስ አበባ ላይ ቤት የፈረሰባቸው በሙሉ ቤታቸው ፍኖ ሲገዛ ቤታቸው በቦታቸው ላይ ይመለስላቸዋል ድል ለፍኖ

  • @MakiaFacebook
    @MakiaFacebook 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    🎉🎉🎉እንኮን ዐደረሳቹ ❤❤❤

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ

  • @MakiaFacebook
    @MakiaFacebook 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሰላም. የህዜብ ድምፂና ጆሮዎች. ተስፋዎቻቻቹ.

  • @AdinoMelese
    @AdinoMelese 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሩ ነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይወቀው እና ይታገል።

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሁለታችሁንም የ ኢትዮዽያ የቁርጥ ቀን ልጆች እንኻን ለብርሐነ ልደቱ በደህና አደረሳችሁ🙏🏽🎄🌲☃️❄️☃️❄️⛄️👥

  • @Minewshewa-p8y
    @Minewshewa-p8y 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መሳይ ደረጀ እንኳን ለፈረንጆቹ ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ።የደረጀን ልጅ ያያችሁ ልጆቼ ለእኛ ገና ምነው እኔንም ሰርፕራይዝ ብታደርጉኝ 😅

  • @AbiyG-pq7dp
    @AbiyG-pq7dp 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቀላል ንቀት የለው የእኛ ዝምታ ነው ያስናቀን በጣም በጣም ነው የናቀን ሰውዬ መሳይ ትክክል ብለሀል

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you Jegnoch God bless you both

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አስረስሰ ቢጠፍ ግለሰብ ነው እንኳን ተማራኪ ኮረኔል። ድርግም ይበል።

  • @mr.k9791
    @mr.k9791 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Thanks Brother 🙏🇪🇷

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!

  • @mensurnuru6612
    @mensurnuru6612 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ከምዕራባውያን ብዙ አትጠብቅ ከእንጭጩ ጀርባ ያሉት እነሱ ናቸው!

  • @asmara3973
    @asmara3973 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ለምን ፋኖ አይነቃም ከማሀላቸው የትግራይ ተወላጅች አሉ ሳሌኔ እያዳዳ ኢፉርሜሺን ይደርስዋላ እዴት

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤አገዛዙ ጭንቅ በጭንቅ ሆኗል።የውሸት ከበሮ ድለቃ በሚዲያዎች እያሰለቸን ቢሆንም የሚሰማ ወፍ የለም።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የአምሐራ ብልፅግና ነኝ ባይ አሽከሮችና የአምሐራ የጦርመሪነኝ የምትል በየትውልድ ቦታህ ገብተህ ሕዝብህን እየጨፈጨፍክ እያጨፋጨፍክ የምትገኝ የብልፅግናን አላማ ስትሰማ ምንይውጥህ ይሆን????

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    God bless her. Your Daughter chose nice present

  • @SamiraSame-pc5uw
    @SamiraSame-pc5uw 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    fano💪

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    We need to talk about how to get rid this evil regime.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Welcome Jegnoch

  • @YitagesuAstawesegn
    @YitagesuAstawesegn 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አዲስ አበባላይ ምን ቀረን አሁንስ ፍርሀቱ በዛ። ከዚህ በኋላ መኝታ አለንም እንነሳ።

  • @dkm1666
    @dkm1666 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኦሮሞ ፖለቲከኞች ኢትዮጲያን በግልጽ በአደባባይ እያፈረሷት ነው ነገር ግን ይህ ጉዳይ በተለይ እራሳቸውን ነው የበለጠ የሚጎዳው

  • @tameruworku5667
    @tameruworku5667 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ውሃ በሳምንት አንድ ጊዜ እንዲመጣ ፈጣሪን እንለምናለን ሲለቀቅም ሌሊት ነው በርሜል ያለው ይገባለታል የሌለው እንቅልፍ ያጣል አንዳንዴም እጥረት ስላለ ተብሎ ያልታከመ ትኩስ ውሃ ቀጥታ ከጉድጓድ ይላካል።
    ያለው በገንዘቡ በመኪና ውሃ ያገኛል። በየአደባባይና ቢሮዎች
    ለዝና ፏፏቴ ይታያል
    እግዚአብሔር ቀልብ ይስጠን!

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በማንነቱ እየተሳደደ እየተጨፈጨፈ እየተረገጠ እየደኸየ የሚገኝ ሕዝብ በአንድነት ቆሞ ጠላቱን መመከት ሲገባው አድማበታኝና ሚሊሽያ እየተባሉ በትንሽ ጥቅም እየተገዙ እርስበርስም መጨፋጨፍ ውጤቱ ምንይባላል???

  • @ashenafimelese21
    @ashenafimelese21 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኦሮሞ ሰልጣን ላይ ሰለሆኑ ለጊዜ እንደፈለጉ ይሆናሉ ከሰልጣን ሲወረዱ ሁሉም ነገር ወደ ነበረበት ቦታ የግድ ይመለሳል ‼️‼️‼️

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በአብይ አህመድ ብልፅግና አረመኔ መንግስት ቅድሚያ የሚሰጠው የሰውን ችግር ማቃለል ሳይሆን ዛፍና አበባ መትከል ነው! የኢትዮጵያ ሕዝብ ከፋኖ ጎን ተስልፎ ይህን የእንስሶች መንግስት ይጣል!

  • @EyeberuBeyene
    @EyeberuBeyene 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የፋኖወችንአመራርብስለትበተሞላበትመንገድእንዲነጋገሩ፡እንዲመካከሩ፡ጣሩደግፋ

  • @asmara3973
    @asmara3973 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዋና ነገሩ ፋኖም ሌለቃቸው ነበር ትግሪ ካሀዴ ነው

  • @yelewwosencherinet4306
    @yelewwosencherinet4306 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በሬሳችን ላይ ነው የሚቀይረው

  • @simonbisrat2946
    @simonbisrat2946 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደሪዬ አንተን ፕሬዝዳንት,መሳይን ጠቅላይ ሚኒስቴር,መቲን የአ/አ ከንቲባ እንዲያደርግልን ሁሌም ፈጣሪን እለምናለው።

  • @HuluHulu-ls7wz
    @HuluHulu-ls7wz 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀውልቱን ያፍርሱ እና የዛን ቀን መፍረሻቸው ይሆናል እግዚአብሔር ሰይፉን የሚመዘው የዛን ቀን ነው ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Dere please ignore them

  • @zelalemalemu6970
    @zelalemalemu6970 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመሳይ እና ደረጀ ፖሮፐጋዳ ❤

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤️❤️❤️

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አርቲ ቡርቲ

    • @jemijemi2710
      @jemijemi2710 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አትናደድ ጫላ እየሄድክ

  • @Suffocate-d2j
    @Suffocate-d2j 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    That is true. The water pipes will have water for two half days. Not only water but also electricity is coming scarce. It will go from 10:00 a.m. in the morning and come back at 7:00 p.m. in the evening. መብራትና ውኃ በረንዳ አዳሪዎች ሆነዋል፡፡

  • @medhingerezgiher2463
    @medhingerezgiher2463 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistdegu2734
    @tigistdegu2734 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናተ ኢትዮጵያዊ አይደላችሁም እስቲ ስለሰላም ስበኩ።

    • @jemijemi2710
      @jemijemi2710 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሠላም ህን ይንሳህ ኢትዮጵያን ነትን ለነሱ ልታስተምር ልጅ ለናቷ እንደሚባለው ነው ገለቴ😤😤👹👹

  • @smtube3485
    @smtube3485 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዛሬ እኮ. ተናገረ. አብይ. ተብዪው. ደም ለደም አታቃቡኘ. እኔ. አንባ ገነን እሆናለው. ብሎ. አውጁዋል

  • @ጄጄጄጄ-ሐ9መ
    @ጄጄጄጄ-ሐ9መ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህዝቡ ክልልን አምኖ ከተቀበለ በይበልጥ አማራው ይበለው፣ ኦሮሞ እንጂ ኦሮምያ የሚባል የለም ግን ክልል ልክ ነው ከተባለ ኦሮምያ የፈለገውን የመጠየቅ መብት አለው !! አማራ ሀገር እንጂ ክልል የለውም ብለን እናምናለን !!

  • @YitagesuAstawesegn
    @YitagesuAstawesegn 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰንደቅ ዓላማንና ሀውልትን በተመለከተ አጀንዳ ማስቀየሻ ነው! ፋኖ ወደ አንድነት መጥታችሁ አገሪቱን እንታደግደ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰዉበላዉ አብይ አገሬዉን ካለምንም ጠባቂ ለጅብ ዳርጎታል። ለራሱ መብት የማይታገል ህዝብ ለብዙ ግፍና ሰቆቃ መዳረጉ አይቀሬ ነዉ።

  • @ermiasermias369
    @ermiasermias369 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያዊ ያን የአብይን ስትራቴጂ ተረድተህ ታገል ፋኖ መከረኛው ትግል ላይ የወጣው ለዚህ ነው

  • @AdamAdam-s2m2y
    @AdamAdam-s2m2y 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደሬ በየቀኑ የአድዋ መታሰቢያና የሳይክል መንገዶች ሲታጠቡ ነው የሚውሉት ይህንን ማረጋገጥ ይቻላል የምር በጣም ነው የሚገርመው

  • @yiheyestiruneh4594
    @yiheyestiruneh4594 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይ ደረጀ አሜሪካ የሚከበረዉ ጥምቀት ነዉ መሰለኝ አላለም 😂

  • @MakiaFacebook
    @MakiaFacebook 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ላይክ አድርጉ

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👉ብልጽግና "ተሰርቶ ያላለቀ" ...✔️
    ግራ አጋቢ ፓርቲ

  • @tahirumer140
    @tahirumer140 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    wusha

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም እደለኜና ጀግና ናቸዉ። በዉጭና በዉስጥ የሚኖረዉ የአማራና ሌሎች ተወላጆች ይህን እየሰሙ እኮ በተራ የግል ፍላጎት ተጠምደዉ እርስበርስ ሲናከሱ ነዉ የሚታዩት። አህያ ፣ሆዳም፣ግለኛ፣ራስ ወዳድ፣ዓላማ የለሽ፣ዉሸታም፣ወረኛ፣ሀሜተኛ፣አርቆ ማሰብ የማይችል፣እርስበርሱ የማይተማመን፣ የሚያወራዉን በተግባር የማያሳይ፣ወዘተ... የበዛበት ስብስብ ነዉ።

  • @ashenafimelese21
    @ashenafimelese21 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኦሮሞ ብልፅግና ተራና የፈጠራ ጥያቄ ጠያቂ የወደፊት ርዕይ የሌለው ችግርን በመጥመቅ በሰልጣን መቆየት የሚፈለግ ሰብሰብ ነው

  • @amiharina2063
    @amiharina2063 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    DEGAREGU!! degifh ezih adereseh midre hodam zare taleqsaleh

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አዲስ አበቤ ነፃነት በነፃ አይገኝም ማልቀስ አቁም 😡😡

  • @smtube3485
    @smtube3485 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያልገባችሁ. ነገ. አመጽ. ቢነሳ. ቀጥታ. ህዝቡ. ወደ. ዘንባባው. እንደሚሄድ. እርግጠኛ. ነኘ😂😂

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dere its long time water scarcity for years.

  • @Hub_Specialist
    @Hub_Specialist 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Day 7 tube ተከታተሉ ዛፉም ባእድ አምልኮ ነው።

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የማያድግ ልጅ አፍንጫ ረዥም ነው እንዳሉት ብልጽግና ከጅምሩ ኢትዮጵያን እኔ አሻግራለሁ እያለ አርባ ክንድ ምላሱን ሲያወናጭፍ ቆይቶ ዛሬ ገደል አፋፍ ሊወድቅ በተቃረበበት ዋዜማ ኢሰመጉን ማገዱ ውድቀቱን በእጅጉ ያፋጥናል ይብላኝለት።

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአዲስ አበባ ህዝብ ይህንን ሁሉ ግፍ እያድርገበት ዝም ካለ ይበለው

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ደረጀ?

  • @LegesTesfahunegn-zk3rh
    @LegesTesfahunegn-zk3rh 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አትክልቱንም የሚያጠጡት በጠራራ ፀሀይ ነው ሀላፊነት የሚሰማቸው ሀላፊዎች መመደብ አለት እንጂ አትክልት ውሀ መጠጣት ያለበት በማታ ነዉ እንጂ እንዴት በጠራራ ፀሀይ ።

  • @gizewalem-tv9jm
    @gizewalem-tv9jm 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ በፈቃደኝነት ነው የለቀቁት ... ፋኖ ብልህ ነው ኮርኔሉን መልቀቁ...

  • @tahirumer140
    @tahirumer140 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ertira Giba

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አዲስ አበቤ ነፃነት ወይስ ባርነት ምርጫዉ በእጃቹ ነዉ ቤቴ ፈረሰ ንሮ ተወደደ እያልክ ማልቀስ አቁም 😡😡

  • @enatabate333
    @enatabate333 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምንድነው የምትሉት ይህን የሚያደርጉት ሁን ብለው ነው የአዲስ አበባ ህዝብ ቅጣት ላይ ነው

  • @menberuberhanu
    @menberuberhanu 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶ/ር ዳንኤል ሀገር መምራት የሚችል ሰው ነው

  • @DanielGkore
    @DanielGkore 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድሪደዋ ጀት ልምድ የምሠል አነጀ ወደጎዴ እየበረረ ነው

  • @DanielGkore
    @DanielGkore 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከሱማሌ ደሬደወዋላያ ማታ ሄልኳብተር ቀስለኛ መሰለኝ እያመላሰችነው

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከእስራኤል ውጭ ያሉ ቤተ ክርሲያት የኢትዮጵያ መባል አለባቸው!(ማርቲን ሉተር ኪንግ)
    ድንጋይም፣አፈረም፣,ዛፍም ፣ውሀም ኦሮሚኛ እንዲናገር እናደርጋለን!እንጀራ የኦሮሞ ምግብ አይደለም! እንጀራ መመገብ ማቆም አለብን!

  • @Peak.570
    @Peak.570 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለጠንካሮቹ ፋኖዎች!!

  • @DerejeCheklie
    @DerejeCheklie 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enderasi nw menorew wha kayhu 2 month hunen

  • @sisaybirhane1789
    @sisaybirhane1789 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሪያ አይደለም መሳይ ደባርቅ ጥርሃይና ነው የሚባለው አስተካክለው?

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Woizero Bogalech Yemibalu Merdo Arji Seferachin Neberu Enanten Say Esachew Ayne Lay Dikin Yilalu

  • @HuluHulu-ls7wz
    @HuluHulu-ls7wz 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቁሉቢ ገብርኤል መቼ ነው ?

  • @ERMIYASKETEMA-h3r
    @ERMIYASKETEMA-h3r 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አውቀው ተማርከው መርጀው ሄደዋል ፋኖ አቆአሙ ምንድነው

  • @ethioethio2501
    @ethioethio2501 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ክክክክ

  • @fernaglyes5327
    @fernaglyes5327 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ እማይገባኝ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ሰላም እማያስገኝ ምኞት ለምንድ ነው የሚመርጡት የሰው ልጅ በእድገቱ የሚወደውን የእናቱን ጡት ጭምር ይተዋል ሰላም እማይሰጣቸውን ምኞት የመሪዎቹ እንኩዋን ቢሆን የከፍ ነገር ሲመጣ ጉዳቱ የሁሉም ይመስለኛል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tikikil

  • @hamza-qt3zi
    @hamza-qt3zi 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለ ዬትኛው ጎንደር ነው ምታወሩት

    • @agatmaryam5432
      @agatmaryam5432 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Stupid just keep quiet arrogant Banda 💚💛❤️💚💛❤️✡️🇮🇱✡️✡️🕎🔯🇮🇱✡️✡️🔯🇮🇱✡️🕎🕎🔯💚💛❤️Banda

    • @agatmaryam5432
      @agatmaryam5432 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ✡️✡️✡️✡️🕎🕎🕎🕎🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💚💛❤️💚💛❤️🕎🕎🕎🕎🔯✡️🔯✡️🇮🇱just keep quiet Banda 💚💛❤️

  • @addisalem696
    @addisalem696 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስቲ አንድ ቀን እውነት ወይም የረባ ነገር ተናግራችው በባዲራ ተጠቅለሉና.......

    • @jemijemi2710
      @jemijemi2710 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ድሮስ ከባንዳ ምን ይጠበቃል የታሪክ አተላ👹👹👹

  • @MasratNuse
    @MasratNuse 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Kkkkkk wushata mochii

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤😂🎉😮😅😊

  • @enatabate333
    @enatabate333 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይ እኮ ለሬሳው ችግኝ እተክላለው ብሎናል

  • @AbiyG-pq7dp
    @AbiyG-pq7dp 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአማራው ትግል ከጫፍ እስከ ጫፍ አንድ ከሆነ እመኑኝ 100% እርግጥኛ ሆኘ እናገራለሁኝ የአብይ መጥፋው ያኔ ነው

  • @Roman-v9f9w
    @Roman-v9f9w 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የማን ሚዲያ ነው ይሄ ግን?

    • @MakiaFacebook
      @MakiaFacebook 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የነፃነት ሚዲያ ነው

    • @Peak.570
      @Peak.570 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የኛ የአማራዎች

    • @Roman-v9f9w
      @Roman-v9f9w 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Peak.570
      አባባሌ የደሬ ነው ወይስ ለማለት ነው።በነማን የተመሰረተ ለማለት ነው

  • @SolomonDawit-rg9pi
    @SolomonDawit-rg9pi 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ende ethio360 media balege nachew
    Enessu 1 ras mitat nachew

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Please ignore them dobt even mention. The cadres are making capital out of you.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Messay this commission is not acceptable to many

  • @smtube3485
    @smtube3485 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሳይ. ወንድሜ ምነው. ያልዘገብከው. መቼስ. ታየዋለክ. ብዬ. አምናለው. ማርኮን. ሲመጣ. የረገጠው. ምንጣፍ. መስቀል. ነበር ምን ማለት. ነው. አብይ. የክርስቶስቶስን መስቀል. መርገጥ. ሂሎምናት. ማለት ነው. አብይ. ሴይጣኑ

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃሊቲም እሰረኛ ያመልጣል😂

  • @BizunehAkililu
    @BizunehAkililu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከዬ ፈጬ ፈፅሞ ውሐ የለም በጄሪካን ተገዝቶ ነው

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Why a colonel gave his hand to a losing Abiy military? There is more to this. A tragedy for Amhara and Ethiopia is brewing!