Wow really am speechless 😶 this is Ethiopian needed ,I never see this much strange woman,strong wife,strong Ethiopian women ,am proud of u ,I wish all people learn from your story,what a power u have,it touched me the story ,I wished u all what u lose …..come again with u children back and Blessed your home as well your husband heart forget what happened and full by Love of Ethiopan people and curse too see Emma Ethiopan
የእኔ እህት አንቺስ እግዚአብሔርን ስለምታውቂ ከዚህ ክፋት ጀርባ ያለውን የሰውልጆችን ደስታ የማይወድ አጋንንት መጠቀሚያ የሆኑትንሰዎች ለይተሽ በማወቅሽ አምላክሽንታምነሽ አሸናፊው እግዚአብሔር አሸናፊ አደረገሽ
ስንት ፍርድ ተዛብቶባቸው የሚያለቅሱ አሉ
ለምድሬ ፍትህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንዲመጣ የዘወትር ፀሎቴ ነው
አይ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤ መቼ የኛ ሰው ይቅርታማለት እንደ ውርደት ነወ የሚቆጥሩት ጌታ ካልነካቸው 🎉
እንኳን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ረዳሽ እህታችን፣ ከነቤቸሰቦችሽ ተባረኪ🙏🙏🙏
መቅናት ,ምቀኝነት ነዉ እኮ የሀገር ጠላት
Amazing wooow thanks to Almighty!!!!! Proud to Gospel hand behind any issue.
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪ
Wow I am very impressed
God bless you guys
You teach us a lot GBU
Thank you for your wonderful forgiveness 🙏 ❤️ GBU all 🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም ምስክርነት ነው።
ጌታ ይባርክሽ የሚገርም ምስክርነት ነው
በጣም ደስ የሚል ጠንካራ እምነት እሱ ይባርክሽ በርቺ በእምነትሽ
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏💓🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍💕💕💕💕💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💓💓💓💓💓💓💓💓💓🤲🤲👍🤲🤲🤲🤲👍👍
Wow wow Wow
ድሉ የአምላካችን ነው ! እግዚአብሔር ታማኝ ነው !ለኢትዮጵያ ፈውስ ኢየሱስ እና ኢየሱስ ብቻ ነው በምድራችን መፍትሄው ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ! ሙሰኝነት ክፋት ... ከምድራችን ይጠረግ እና ወደ ሲዖል ይውረድ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ክፋት ተንኮል ምቀኝነት ምህረት ያድርግላችሁ ይህች ትልቅ የእምነት ሰው እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርክ የታመንሽው አምላክ አይጥልም ሰው የዘራውን ያጭዳል ንስሃ ግቡ ተመለሱ እውነት የሱስ ነው ! ፍቅር ኢየሱስ ነው ! ይቅር ማለትሽ መልካም ነው ጀግና የእግዚአብሔር ሴት ነሽ ዘመናችሁ ይባረክ
እባክሽ ወሮ ሊሻን ይህን ቃልሽን ለሼኩ ላኪ
እንዴት እንደ ምወድሺ በትምርትሺ ብዙ ተጠቅሚያለሁ ስፈልግሺ butv ቲጂ ተባረኪ ባንች አገኘኃት
ወይ ጉድ እንዴት ጠንካራ ሴት ነሽ። በእውነት በጣምም ነው ያሳዘንሽኝ እንዴት ልጆችሽን ከት/ቤት ልታመጪ በሄድሽበት ልክ እንደ አንድ መንግሥት ገልባጭ ግለሰብ አሳደው ማሰራቸው? ያኔ ሲንገበገቡና ሰዉን ሲያስጨንቁ የነበሩ አቸፍቻፊ የሼኩ ሰራተኞች ግማሹ በስደት፣ ግማሹ ከሥራ በመባረር ዋጋቸውን አግኝተዋል፣ ጨካኞች።
Salm lananita yihun wudoche enenm demirugn
Wow really am speechless 😶 this is Ethiopian needed ,I never see this much strange woman,strong wife,strong Ethiopian women ,am proud of u ,I wish all people learn from your story,what a power u have,it touched me the story ,I wished u all what u lose …..come again with u children back and Blessed your home as well your husband heart forget what happened and full by Love of Ethiopan people and curse too see Emma Ethiopan
WAW MIGEREM MESKERNTE NEWE TEBARKI
አይ ሰው የልቡ ክፊት
ወሮ ሊሻን እንደኔ ግምት ጥፋቱ በሼኩ በኩል ሳይሆን ምንም እንኩ ምቀና ጠላት በባለቤትሽ ላይ ቢኖርም ትልቁ ጥፋት በሚድሮክ ህግ ክፍል ነው ዝም ብሎ ክስ መጀመር እልነበረበትም መረጃ ሳይዝ ውድቀት ላይ ወደቀ
Ok
አሁንም አብይ እጃቸውን እንዲሰበስቡ ካልቀጣቸው እሱም ተናግራል ሌቦች አስቸገሩኝ እያለ አብይ ይናገራል የሌባ የጉበኞች ስብስብ
ከወለደው ልጆች መለየት በጣም ከባድ ነው የኢትዬጵያ መንግስት ደብዳቤ አስገቢ ያገር ውለታ አሻራውን የጣለ ሰው እንዳይገባ መከልከል ተገቢ አይደለም ያለአባት ከባድ ነው አንቺን ነው ይቅርታ መጠየቅ ያለባቸው አንቺ ተፈውሰሻል እግዚ ይቀጣቸዋል ታዪዋለሽ