የወላጅ እናቴ የወ/ሮ ፅጌ ወርቅነህ ድንቅ የሒወት ምስክርነት ክፍል -1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ค. 2022
  • የቻናሌ ቤተሰብ ካልሆኑ Amen Immanuel Media
    Please like share and subscribe my channel
    #አሜን ኢማኑኤል ሚዲያ// Amen Immanuel media
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 79

  • @GTesfa-yj9cd
    @GTesfa-yj9cd 4 หลายเดือนก่อน +4

    ብልህ እናት ጌታን ተቀበለኝ እንጂ አልተቀበልኩም:: ድንቅ አባባል እግዚአብሔር ይባርኮት::

  • @yrgaawad2113
    @yrgaawad2113 2 ปีที่แล้ว +12

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን !! ኢየሱስ ያድናል!! ዘመናቹ ይለምልም 🙏

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው እረቄቅየ አናትሽ ሲያምሩ ጌታ ይባርካችሁ ❤❤

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 11 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ምስክርነት ነው። ጌታ ይባረክ። ዘመናችሁ ይለምልም። ለበረከት ሁኑ።

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 11 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!
    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነዉ። ❤❤❤

  • @asnakechmelka6484
    @asnakechmelka6484 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ ፅጊዬ በእውነትየምታመልክው አምላክ ትልቁ አምላካችን ምህረቱእጅግ ብዙ ነው ያስደንቃል ለዚህ ምስክርነትእንኳን ኣበቃሽ የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን ጌታ ገና ለወንጌል ስራ እድሜ ጨመረልሽ
    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ ለሌሎች የመዳን ምክንያት ልትሆኝ ድሮም ያገኘሽውን ክርስቶስን ሳትናገር አታልፍም ነበር ዘመን ተጨመረልሽ በርቺ ጌታ ይባርክሽ

  • @geteneshdebebe1505
    @geteneshdebebe1505 2 ปีที่แล้ว +5

    የጌታ ስም ሁሌም የተባረከ ይሑን መልካም የህይወት ምሥክርነት የሚያንፅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!

  • @fhabenfufa6039
    @fhabenfufa6039 2 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ድንቅ ነው ስሙ ይባረክ ስለእናንት ለእናታችን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቸውን ያለምልምላቸው

  • @user-wl6zn3hk9q
    @user-wl6zn3hk9q 2 ปีที่แล้ว +3

    የእኔ እናት ድስ ሲሉ🥰💕💐💖🌸

  • @user-wl6zn3hk9q
    @user-wl6zn3hk9q 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘመንዎ ይለምልም ማሚዬ

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 ปีที่แล้ว +3

    እናትን ማክበር ትልቅ ነገር ነው። ተባረኪ

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 2 ปีที่แล้ว +5

    እናቴ እንደ እርስዎ አይነት ክርስትያን አይደል የጠፋው በዚህ ዘመን. ይጸልዩልን እማማ በልብ እንድንወደው ጌታን እንደ እርስዎ. እናቴ እግዚአብሔር እንኳን ጤና እና እድሜ ጨመረልዎት

  • @betteltinsaye1613
    @betteltinsaye1613 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ነው የተቀበለኝ አሜን ከነግሳግሳችን የተቀበለን

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 2 ปีที่แล้ว +8

    እናቴ ዘመኖት ይባረክ እርሶን እያየው ስለእናቴ ቀናሁ መዳን እንዲሆንላት ቀሪ ዘመኗን ጌታን እንደእርሶ አውቃ ማየትን እናፍቃለው እረቂቅዬ ተባርከሻል።

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i ปีที่แล้ว +2

      እናትሽ ጌታን ሳያቁ እንዴት አንቺ አወቅሽ? ሁለት ጌታ አለ እንዴ፡😊

    • @aishamohammid5487
      @aishamohammid5487 5 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekedesMelese-gj9gx
    @MekedesMelese-gj9gx 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት እግዚአብኤር አምላክ ይጠብቆት 🙏❤

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 ปีที่แล้ว +2

    Amennnnn Simitttt aderegkut aluuu desss sill tela simittt ybelll 👏👏👏👏👏👏👏

  • @wesendeksisa4342
    @wesendeksisa4342 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ ከጤና ይስጣቹሁ

  • @MekedesMelese-gj9gx
    @MekedesMelese-gj9gx 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብኤር ክብር ምሰጋና ይግባዉ🙏❤️❤️

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ደስ የሚሉ እናት ነቸው ጊታ ይባርክልሽ እናትሽን ረቂቅየ እድሜነ ና ጤና ይስጥልሽ ተባረኩ

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ሰዎች እኔን እንዴት ነው ጌታን ያጌኝሽው ስሉኝ በምን አቅመ ነው ጌታን የማገኝ እሱ ነው እኔን ያገኝ ውዴ ነው ስሙ ይባረክ
    የኔ እናቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤️💖❤️🥰🥰🥰

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j 6 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ድንቅ ምስክርነት እግዚአብሄር ይባርካችሁ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚሉ እናት

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ የህይወት ምስክርነት አካፍለውናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!

  • @sinknesharada3910
    @sinknesharada3910 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 ปีที่แล้ว +3

    እማማዬ እንኳን ከክፉ አሠራር አስመልጦ ለዘር ሁሉ መዳን ምክኒያት አደረግዎት 🙏 እኔም ከዚህ አሠራር ጌታ ያስመለጠኝ ነኝ ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን 🙏

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 4 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you both 🙏

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚሉ እናት

  • @itsamenn_
    @itsamenn_ 2 ปีที่แล้ว +2

    Mom you are amazing you did good job love you

  • @AzebMekonen-xo7om
    @AzebMekonen-xo7om 22 วันที่ผ่านมา

    Aybte

  • @tsigeworkineh3138
    @tsigeworkineh3138 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይመስገን

  • @biratuguma4677
    @biratuguma4677 2 ปีที่แล้ว +2

    ማዘር እና አይኪ ተባረኩ የዚ ቤተሰብ በረከት ተካፋይ በመሆኔ ደስ ይለኛል ማዘር የእርሶን የእምነት ጀግንነት በልጆ አይቻለው ተባረኩ እወዳችሃለው

  • @bizuneshdoyamo3150
    @bizuneshdoyamo3150 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you all
    We Love you

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 3 หลายเดือนก่อน

    Wow what a blessing, okay why I'm crying?😊😅

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 ปีที่แล้ว +2

    GBU more and more

  • @itsamenn_
    @itsamenn_ 2 ปีที่แล้ว +2

    God Bless you my sweet mom and my grandma

  • @cookiese6013
    @cookiese6013 ปีที่แล้ว +2

    GOD is Good &love 💯‼️I'm Nothing with Out him 🙏🏾 🤲🏾🧎🏾‍♀️

  • @user-qn5bg7sj9i
    @user-qn5bg7sj9i 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow God bless you

  • @yonaspina438
    @yonaspina438 ปีที่แล้ว +2

    Amazing
    may the Lord bless you and your mom.

  • @selam733
    @selam733 ปีที่แล้ว +1

    Des yemelu enat kere zemenschiw yebarek

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 11 หลายเดือนก่อน +1

    NGO

  • @sozopictures6748
    @sozopictures6748 2 ปีที่แล้ว +2

    👍🥰👍🥰👍🥰

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing family GOD bless you all the family again and again

  • @netsenetwoldemichael7352
    @netsenetwoldemichael7352 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 ปีที่แล้ว +1

    Yen enat egzabher yemesgen

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው?

  • @hiyabsweet646
    @hiyabsweet646 ปีที่แล้ว +1

    Des ymilu enatt.

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 ปีที่แล้ว +1

    ohhhhhhhhhhhhh

  • @Mom2023new
    @Mom2023new ปีที่แล้ว +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ድ

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  ปีที่แล้ว

      እማማ እንዴት ላግኞት እችላለው

  • @eyeruskebede9756
    @eyeruskebede9756 2 ปีที่แล้ว +2

    wellcome ረቂቅዬ ከዚህ ሁሉ በሁዋላ ዳግመኛ ከእናትሽ ጋር ለመገናኘት የረዳሽ ጌታ ይባረክ ከረጅም ዘመን በሁዋላም ቢሆን እናትሽን ያስታወስኩዋቸው ይመስለኛል ቤቴል ቸርች ፀሎት ጉዋድ ያገለግሉ ነበር ወይ ???

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  2 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ታገለግል ነበር

    • @eyeruskebede9756
      @eyeruskebede9756 2 ปีที่แล้ว +1

      በልጅነት አይምሮም ቢሆን አስታውሳለሁ እናቴም ታገለግል ነበር አሁን ወደ ጌታዋ ሄዳለች እናትሽን ሳያቸው እናቴ በህይወት ብትቆይ በእሳቸው ዕድሜዋ እንዲህ ልትሆን እንደምትችል አሰብኩ ከሄደች ቆየች የድሮ የቤቴል እናቶች በጣም የፀሎት ሰዎች ነበሩ ትዝ ይለኛል ድሮ
      ፀሎት ጉዋድ የተሞላው በእናቶች ነበር 💖 💖
      እትዬ ከበቡሽ፣ የሮማን እናት፣ወሮ ዘመነ ሰላም በደነብ የማስታውሳቸው
      የኔ እናት የሺ ገ/መድህን ትባል ነበር ይሄን ቪዲዮ ሳይ በጣም በጣም ወደሁዋላ ተመልሼ ብዙ ሳስብ እናቴንም ሳስባት ዋልኩ😢😢
      ያሁን እናቶች ግን እንደእነሱ የፀሎትና የዕምነት ሰዎች አይደለንም ለማንኛውም ታድለሻል

  • @ameame175
    @ameame175 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @zackhenok
    @zackhenok 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for sharing !

  • @danydan6662
    @danydan6662 ปีที่แล้ว

    Woww Konjowoch. ENATM LJWAM ENDET ENDEWEDEDQUACHU

  • @alshaswelt4263
    @alshaswelt4263 ปีที่แล้ว +1

    You. Have. Nice. Doughter. G. B. Both

  • @asterlegesse5492
    @asterlegesse5492 ปีที่แล้ว +1

    🙏

  • @AzebMekonen-xo7om
    @AzebMekonen-xo7om 22 วันที่ผ่านมา

    Drhuytfe

  • @meronfamilylife2015
    @meronfamilylife2015 ปีที่แล้ว +1

    ውድድድድድ ፡

  • @martakidane2893
    @martakidane2893 ปีที่แล้ว

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd ปีที่แล้ว +1

    ፅግዬ እኛ ቤት ስትመጪ መጽሀፍ ቅዱስ የምትገልጪው በኢየሱስ ስም የምትይው አይረሳኝም የኔ እናት የናቴ ቅሪት 🤗🤗🤗🤗

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  ปีที่แล้ว

      ማንልበል

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  ปีที่แล้ว +1

      መልክቱ የቤተሰብ ይመስላል

    • @JemmFam-ww4bd
      @JemmFam-ww4bd ปีที่แล้ว +1

      Haikuye awo beteseb nw

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  ปีที่แล้ว +1

      ገብቼ እኮ ማን እንደሆነ አወኩኝ የኔ ትንሽ እህት መአዝዬ

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c 6 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሁለት ሽበት አውጥተው ክህደት አንቺ ተጠያቂ ነሽ ጌታን ተቀበልሽ የቱን ጌታ ???

  • @mitikeamosa5277
    @mitikeamosa5277 9 หลายเดือนก่อน

    Your mother???

  • @rishane9576
    @rishane9576 ปีที่แล้ว

    Weye mejajale

  • @GTesfa-yj9cd
    @GTesfa-yj9cd 4 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ ጠየቂ ትንሽ ከሳችው ውሰጂ ጌታን ከተቀበለረሽ ጌታን ከተቀበልሽ በጣም ደጋገምሽው የሳቸውን ቃል ተጠቀሚ ሮቦት ሆንሽ እኮ:: የተለመደው በየቤተክርስትያኑ እምንሰማው እግዚአብሔር ሌላ ማቆምያ እንደፈጠረልን ተነሱና በእግራችን እንቁም የሚባል ኣባባል አይነቱ::

  • @TirsitDemisse
    @TirsitDemisse 10 หลายเดือนก่อน

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታማልዳለች

  • @zerfeneshasmare1994
    @zerfeneshasmare1994 ปีที่แล้ว

    er bakshe mnekoshe bmetkmchbet gize menafek tehogen betam yasazenale haunem tmeleshe knhateyateshe endatemoche

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር በሷ ላይ ያለውን አላማ ሳይፈፅም አትሞትም እሺ ይልቅ ሞኝ ሆነሽ ስለሞት ብቻ ከምታወሪ ብልጥ ሁኚና ከሞት በሃላ ስላለ ሒወት አውሪ

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  ปีที่แล้ว

      አንቺ ሀጥያት ጠቋሚ ህታችን እሷስ በክርስቶስ ስለሆነላት ምህረት ስለፍቅሩ ስታስብ እና ስታወራ አለቀሰች ዘላለሟ ግን በአስተማማኝ ሁኔታ የተስተካከለ ነው አንቺስ አዚ ምድር ላይ እናትሽ የምትሆንን ሴት ዝንብለሽ እንዲ ስትዘረጥጪ ስለራስሽ አስበሽ ይሆን ድንገት ከዚ ምድር ላይ ብትጠሪ አድራሻሽ የት ይሆን ዘላለም ወደምታለቅሽበት ይሆን ወይንስ ክርስቶስን አምነኝ የዘላለም ሞትን አምልጠሽ ይሆን ? ይልቅ ለራስሽ አስቢ ብሞት ወዴት ነኝ ብለሽ በእድሜም ቢሆን የሷን ያህል ከኖርሽ መታደል ነው ሌላ ፅሁፍሽ ከአንዲት ኢትዮጵያውያዊት ግብረ ገብ ካላት ሴት ያልተጠበቀ ስርአት የማያቅ ሰው ፅሁፍ ነው እና ለራስሽ ስትይ ታረሚ

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 11 หลายเดือนก่อน +1

    የዓሮጊት፡ወሬ፡
    ቱልቱላ፡ዓሮጊት

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  11 หลายเดือนก่อน

      የሷን እድሜ ማግኝት ከቻልክ ወይ ከቻልሽ በእውነት መታደል ነው

  • @sarahsarah1933
    @sarahsarah1933 ปีที่แล้ว

    👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 2 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ ዘመኖት ይባረክ እርሶን እያየው ስለእናቴ ቀናሁ መዳን እንዲሆንላት ቀሪ ዘመኗን ጌታን እንደእርሶ አውቃ ማየትን እናፍቃለው እረቂቅዬ ተባርከሻል።