ምርጥ ሰድሰት የፅጌረዳ አበባ ውሃ ጥቅምች Top Six Benefits of Rose Flower Water

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • ምርጥ ሰድሰት የፅጌረዳ አበባ ውሃ ጥቅምችን እንወቅ ዉሀዉን በመግዛትም ቤታችን በመሰራትም ማግኘት እንችላለን የፀጌረዳ ዉሀ ብዙ ጣቅም ያለዉ ቢህንም የሰየሰድሰቱን ጥቅም እነግራቸሀለው ሙሉ ቪዲዩዉን በማየት ኮመንት ፃፈልኝ ሰለምትከታተሉኝ አመሰግናተዉ
    #Top Six Benefits of Rose Flower Water#ebsworldwide #rosewate#azzistyle#የፅጌረዳአበባ#የፀጌረዳአበባዉሀ#ለአንፀባራቂቆዳ#ለቆዳእርጥበት
    አመሰግናለሁ ከታች ባሉት የሶሻል ሚዲያ አካዉንቴ ፈሎ አርጉኝ
    እዩት ትወድታላቹዉ _______________________________ • #ፍሪዝ#ከርል#naturalhair# ...
    ጠቃሚ ቪዲዩ ነዉ ተመልከቱት_______________ • ለተሰባበረው የፈት ፀጉራችን መላ በ...
    Facebook page ___________Facebook- / azzistyle
    Instagram ______________ / mindayazeb
    ቲክቶክ ____________www.tiktok.com/@azebminday0

ความคิดเห็น • 91

  • @Azzistyle
    @Azzistyle  2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዩች እንኮን ደና መጣቹዉ ሁልግዜም ሰለምትከታተሉኝ ከልብ አመሰግናለዉ ቪዲዩዉን ከወደዳችሁት ላይክ ሼር በማድረግ አግዙኝ

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ውዴ you channel እገዛለው ብለሺኝ ነበር

    • @adiniguse4615
      @adiniguse4615 5 หลายเดือนก่อน

      ማንኛዉም የአበባ ዉሀ አይሆንም😊

  • @sadamu
    @sadamu ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተላለፍሽልን እናመሰግናለን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን

  • @onetohermother
    @onetohermother 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣህ ወንድ እህቴ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቀጥይበት ውድ🌹🌹 የሀገሪልጆች በያለንበት ሰላም ፍቅር🌹🌹🌹 ይብዛልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abebutube
    @abebutube 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍፍ ነው እንኳን አደረሰሽ አደረሰን የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር የኔ ቆንጆ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አዚዚዬ የኔ ውድ ዋው በጣም ደስ የሚል የፅጌሬዳ አበባ ጥቅም ለአይን ከማረኩና ከስጦታነቱ ባሻገር ለፋፊታችን ውበትና ለቆዳችን ንቃ እንዲሁ ውበት ለመጠበቅ ያለውን ጥቅም በሚገባ አብራርተሽ ገልፀሽልናል በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው ያሳየሽን የኔ ውድ ከልብ እናመሰግናለን ዋው👌😘🙏share✅

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 ปีที่แล้ว

    አዝዛዬ ዉዴ በጣም ቆንጆ ጥቅሞች ናቸዉ ለጤና ተመራጭ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን እህታችን 😍👌👍

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ይብዛልሽ የኔ መልካም ዋውውው በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ ፊፁም በጎነት ነዉ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ በጣም አሪፍ ጠቃሚ ነገሮችን ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን

  • @tgyerayawa
    @tgyerayawa 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም አዚየ እዴት ነሺ እኳን ሰላም መጣሺ በርችልኝ የኔልዩ ዋውውው ምርጥ ነው እግዚአብሔር ያበርታሺ በርችልኝ ጡሩ ነው ቀጥይበት

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አዚዛዬ ለመጠጥ ያዘጋጀሽውም የፅጌሬዳ አበባና ውሀ ሀሪፍ ነው እርዲም ሀሪፍ ነው ልፊት ጥራት
    ዋውውውውው

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ አዚ የኔቆነጆ ዋው በጣም ደስየሜል ቭዲዮነው የፅጊረዳ አበባጥቅሞች ሰላሳወቀሸኝ አመሰግናለሁ ህቴ በሊላቭዲዮ አጠብቀሻለሁ

  • @maserettube6383
    @maserettube6383 2 ปีที่แล้ว

    ስላም. ስላም ለዚህ ቤት ስላምሺ ብክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ እህቴ. ስላም.ልሀገራችን ለኢትዮጵያን ይሁንልን. ስላም የሀገራችን ለኢትዮጵያን ይሁንልን ስላም ፍቅር አንድነት. ያድለን እህቴ. ስላም. የሀገሬ ልጆች. በያላችሁበት. የእግዚያአቤር ስላም.ይብዛላችሁ

  • @sarahabshawet
    @sarahabshawet 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም አዚዬዬዬዬዬዬ
    ሰላምሽ ብዝትትትትትት ይበል ዉዴ
    አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ውዴ
    #ሀገሬ!!
    ምናላት ምን ሰሩ ማን አላት ለሚሉ
    ሊንቁሽ ላሰቡ የቱጋር ናት ላሉ
    የማዕዘን ድንጋይ አንተ ታሪክ ሙዳይ
    ቀድመሽ ብትዘገይም ትሆኛለሽ ከላይ!
    #ሀገሬ!! #ሀገሬ!! #ሀገሬ!!

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ አዚ በጣም ቆንጆ የፅግሪዳ አበባ ውሃ ነው ያሳየሽን ጥቅሙን እንዴት እንደሚሰራ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጎበዝ በርቺልኝ

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህት ሠላምሽ ይብዛ በጣም አሪፍነው እናመሰግናለን ሠላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹👍

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን አዚዛዬ 🙏🙏 በጣም ቆንጆ የሆነ ስድስት አይነት ጥቅሞች እንዳሉት አላውቅም ነበር ተምሬበታለሁ ሰምቸ አላውቅም ነበር እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ተባረኪ #🙏👍💖

  • @achutube1688
    @achutube1688 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልም እህቴ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልን እህቴ የእኔ መልካም እኮ ነሽ

  • @Tube-bn1yn
    @Tube-bn1yn 2 ปีที่แล้ว

    📝ሰላም ዉድ እህቴ📝
    እንኳን ደህና መጣሽ እዴት ነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ዋዉ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ከዚህ የተሻለ ይዘሽ እደምትመጭ ተስፋ አለኝ በርችልኝ እህቴ ይሄ ቻናልሽ አድጎ የተቸገሩትን የምትርጅበት ያርግሽ ማሬ ጎበዝ ጠንክሪ
    📝🌹ከሙ ሀያት ቢቸና Tube 🌹📝
    ✅የተሰጠ አስተያየት

  • @rehimaethiotube
    @rehimaethiotube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳንም ደና መጣሽልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አላህ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልንንን አሚንን

  • @ነስሩዩቱብ
    @ነስሩዩቱብ ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ውዴ አንዴት አደርሽ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ የፀጉር ውህድ ነው ያሥቃኘሽን እናመሠግናለን 👍👍👍👍

  • @METENEMEDIA
    @METENEMEDIA 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አንኩዋን ደና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ዎው አሪፍ ትምህርት ነው በርቺ

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ውዴ የሀገሬልጁች ስላማችሁ ይብዛልኛ በርችልኛ እህት

  • @birukmekdi
    @birukmekdi 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ አዚየ እኳን ሰላም መጣሺ ዋዉ እዉነት በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ቢደወ ነዉ የሰራሺልን እናመሰግናለን ቀላል እንጠቀመዋለን ስላካፈልሽን ክበሪልን ካች ብዙ እንማራለን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 ปีที่แล้ว

    አዚ እስታዬል እንካን ደናመጣሽልን በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ነገር ነው ይዘሽልኝ የመጣሽው እስቲ እኔም እሞክረዎለሁ አመስግናለሁ ሼር ስላረግሽል 🙏🙏🙏💕

  • @betitube12
    @betitube12 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ድና መጣሽ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ሽር ያድርግሽን እናመስግናለን እማ በተለይ ለፌት ድርቅርት

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምለዚህቤት ሰላምሺይብዛልኝ በርችልኝ ጡሩቆይታነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @serkaddistube8417
    @serkaddistube8417 2 ปีที่แล้ว

    Great sharing 👍

  • @ሀምዲያቢትከማል
    @ሀምዲያቢትከማል 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እደምን አለሽ እህት ሰላም ነዉ ዉድ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት ሰላምና ፍቅር አድነት አይለያቹ አላህ አገራችን ሰላም ያዉድልን

  • @sytube5569
    @sytube5569 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሸ እህታችን ዎውውውውውውውው አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ውዴ

  • @zinetfanetwtube9525
    @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

    ሰሌም ሰላም አዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ነዉ እኔም እጠቀመዋለሁ ቀጥይበት ዉዴ

  • @zedtube7528
    @zedtube7528 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዷ እህቴ ሰላም ፍቅር ውድ የሀገሬ ልጅoች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ እናመሰግናለን ውዷ እህቴ ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርችልኝ እህቴ

  • @abebutube
    @abebutube 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንም ሰላም መጣሽልኝ የኔቆንጆ የኔ ውድ እምወዲሽ እንዴት ነሽልኝ ሰላምሽ ብዝት ይበልልል

  • @hemdantube9616
    @hemdantube9616 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም አዚቲየኔ ውድ እንዴት ሽልኝ በጣም ጠቃሚ መርጃ ነው እናመሰግናለን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👍👍👍👍👍👍👍

  • @fafitube1277fafiTube
    @fafitube1277fafiTube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም የኔ ውድ በር ላይ ነኝ ላይክ ስለ አካፋልሽን እናመሰግናለን አሪፋ ነው ቀጥይበት

  • @susu21
    @susu21 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ሠላምን መረጋጋትን አንድነትን መተሳሰብን አብዝቸ ተመኘሁ ለሀገራችን

  • @zewdinash1587
    @zewdinash1587 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ጤይስጥልኝጭየኔድ በጣምደስእሚልቆይታ

  • @sari467
    @sari467 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህም ቤት ዋዋውውው በጣም አሪፍ ምረጥ አሰር በርቺ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 ปีที่แล้ว

    አዜብዬ በጣም ጥሩ የሆነ ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፈልሽን የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ፅጌረዳ ይሄ ሁሉ ጥቅም እንዳለው አላቅም ነበር ስላካፈልሽን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ በርቺ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አዚዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ እናመሰግንአለን በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ

  • @mikiasgetachew2049
    @mikiasgetachew2049 ปีที่แล้ว

    ሰላም አዚ እንዴት ነሽ ምርጥ ትምህርት ነው በርቺ እህታችን

  • @sendusendu
    @sendusendu 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ በክርሰቶ ብዝት ይበል እንኳን ደናመጠሽ አሰራርሽ በጣም ደስ ይላ በልጅነቴ የማረሳው ነገር ቢኖር የፀጉር ቂቤና ፅጌሬዳ አበባ ባንድላይ ሞቅ ተደርጎ እንጠቀም ነበር ለመጥፎ ጠረን ይጠቅማል ኢትዮጲያ ሰላምሽ ብዝት ይበል

  • @selamtube21
    @selamtube21 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አዜብ እህቴ ዋው በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት የጠቀመሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን😍😍😍🌻🌷🌹

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ በክርስቶስ ሰም ዋው በጣም አሪፍ ጥሩ ጠቃሚ ነገር ነው ያቀረብሸልን እናመሰግናለን

  • @Amur_Tube
    @Amur_Tube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን አዚዬ በርቺ

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አዚዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል ጠቃሚ ቪዲዮ ነው የሰራሸልን ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @netsitube
    @netsitube 2 ปีที่แล้ว

    አዚዛዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ቅባቶች ናቸው ያካፈልሽን

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 2 ปีที่แล้ว

    Niccc video my sis🥰🥰👏👏👍👍👍👈

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አዚዛዬ እህት አለሜ እንኳን ሰላም መጠሰሽልን ዋዉ በጣም ቆንጆ የፊት ማክስ ነዉ የምታሳይን ከልብ እናመሰግናለን

  • @ኡሙካሊድ-ኰ1ተ
    @ኡሙካሊድ-ኰ1ተ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም በረቺ ጥሩ ነዉ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድረግል አቺም ቀጥይበት

  • @masob_tube_1052
    @masob_tube_1052 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ለምታካፍይን መልካም ነገር ሁሉ እናመሰግናለንበርቺ

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 ปีที่แล้ว

    አዚየ የኔ ዉድ ሮዝ ውሀ አሰራር እንደዚህ ቀላል መሆኑን አላውቅም ነበር ለመስራት እንድነሳሳ ነዉ ያደረግሽኝ እርድ ደሞ ለቆዳችን በጣም ጠቃሚ ነዉ ጤነኛ ነገሮችን ተጠቅመሽ ስላሳየሽን አመሰግናለሁ 💕🙏Like share

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 ปีที่แล้ว

    Wow beautiful rose 🌹 water is very amazing for many different things ❤️😻 love it thank you for sharing 💘

  • @tube2432
    @tube2432 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላም ላገራችን ዋው እናመሰግናለን ውድ ምርጥ ማስክ😍😍😍😍😍

  • @mazy-meida
    @mazy-meida 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ኡከን ደህና መጠሽ ውዴ ወው ቆንጆ የፊትነ የፀጉር ማክስ ነው የገረሽን የወቁትን መሰወቅ በጎነት ነው ስለገረሽን እነመሰግነለን ጠንክር ልኝእማ ቀጥይበት

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 2 ปีที่แล้ว

    ስላምሽ ብዝት ይበልልኝ አዚዬ በጣም ይገርምሻል ስለእሮዝ ውሀ እስማ ነበር ግን ባለሁበት አገር አይቼው አላውቅም ባለፈው እንግሊዝ አገር ስሄድ ገዝቼ ትልቅ ለውጥ አይቼበታለሁ በጣምምም ጠቃሚ ነገሮች ነው የምታቀርቢው ውዴ ከፍ በይ ስራሽ ጵድት ያለ ነው በጣም አመስግናለሁ😘🌹🙏

  • @almazsolomon7417
    @almazsolomon7417 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ሞክሪዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው እመሰግናለሁ

  • @sunday7121
    @sunday7121 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አዚ እንኮን ደና መጣሸ በጣም ቆንጆይ ነገር ነው የፀጌረዳ አበባ ውሀ ጠቃሚ ነው

  • @Emebettube
    @Emebettube 2 ปีที่แล้ว

    ኢዚት አቀራርብሸ በጣም ደስ የሚል እና በሚገባን መልኩ ነዉ ያስርዳሻን ጥቅሙን የፅጊሬዳ አበባን

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንኮንደህናመጡበጣምአሪፍእናቆጆ
    ጥቃሚነገርነውሽርያደርግሽንእናመስግናለንክልብ

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰላም መጣሽ እህቴ እውነት እናመሰግናለን የእኔ ቆንጆ ምርጥ አድርገሽ ነው ያሳየሽን

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም አዚዛየ በርቺ

  • @brkti_tube
    @brkti_tube 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው እናመሰግናለን ኣሪፍ ነው

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 ปีที่แล้ว

    አዚየ እምትሰሪያቸው ቪዲዮወች በጣም ጥራት ያላቸው እና ጠቀቃሚም ናቸው እናመሰግናለን የሮዝ ውሀ ይህን ያክል ጥቅም እንዳለው አላቅም ነበር በተለይ ለወዛማ ቆዳ ያልሽው ተመችቶኛል እጠቀማለሁ

  • @aykiltub3885
    @aykiltub3885 2 ปีที่แล้ว

    ስላምስላምእደትናችሁወድያገሬልጅች ስል ፍቅር አንድነት ለሀገራችን

  • @ነስሩዩቱብ
    @ነስሩዩቱብ ปีที่แล้ว

    በር

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 ปีที่แล้ว

    አዜብዬ እውነት ነው እኔ ገዝቼ እጠቀማለሁ🙏🙏❤️❤️

  • @wudemedia
    @wudemedia 2 ปีที่แล้ว

    አዚ ቆጆ ውብእኮነሽ የኔውድ እኔ ያአበባ ውሃ መጠጣት እፈልጋለሁ በጣምነው ደስ እሚለኝ አመሰግናለሁ ውድ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ አዚዬዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሸን

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 2 ปีที่แล้ว

    Wowww betam yemrale wuda berachlegi

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 2 ปีที่แล้ว

    selam azizi betam arif neger new yizeahiln yemetashiw yetsigereda abeba inem itekemewalew👍👌

  • @emugifttube4186
    @emugifttube4186 2 ปีที่แล้ว

    የተፈጥሮ ነገሮች ሁሉ ልዩ ናቸው ለቆዳ ጠቀሜታቸው የላቀ ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፊፁም በጎነት ነዉ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን

  • @mamiyoutube8338
    @mamiyoutube8338 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም አዝዛዬ እድትኔሸ በጣሚ አረፍ ሰረ ነዉ ሚተሰረ ጎበዝ

  • @ይዘሺወለየዋይቱብ
    @ይዘሺወለየዋይቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምሠላም ሠላምሠላም 😍😍🌹🌹❤❤👈👌💯✅

  • @fatema7
    @fatema7 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምጤናይስጥልን አዚየ በጣምአሪፈነገርነዉ እናመሰግናለን እህታችን💚💛❤

  • @Fafe-You-Tube
    @Fafe-You-Tube 2 ปีที่แล้ว

    Selm selm ehita enkan dena metashi selm lazih bati selm fikir andinat lahagerachin Allah hagerachin selm yadergelin waww arif new barchi

  • @halimatube99
    @halimatube99 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቺሁ ይብዛ ሀገራቺን ሰላም ይሁንልን ያረብ

  • @soniabhattivlogs6023
    @soniabhattivlogs6023 2 ปีที่แล้ว

    Am your new subscriber

  • @Ekramwollotube
    @Ekramwollotube 2 ปีที่แล้ว

    Selem selem Azzi aineken dehenemetesh heref keyet neber ainemesegnelen 👍👍💐💐

  • @zeyba-abdu-you-tube
    @zeyba-abdu-you-tube 2 ปีที่แล้ว

    selam selam inkuwan dehna metash wude wow betam betam aref new berchi yane konjo💐💐💐😘

  • @hiwilove19
    @hiwilove19 2 ปีที่แล้ว

    መጢቻሎው እቤትሽ ዉዴዋ

  • @selamtube7565
    @selamtube7565 2 ปีที่แล้ว

    s3lamshe yebzalgi yana konjo welcom ena feta batam kebatma nw mn temakrgialshe wed

  • @almazsolomon7417
    @almazsolomon7417 2 ปีที่แล้ว

    ለደረቅ ፊት የሚሆን ሰሪልን 🙏🙏🙏

  • @cookingwithmammajee1930
    @cookingwithmammajee1930 2 ปีที่แล้ว

    🇵🇰🌹🎁🤝🙏🤲👍💖💗💝🌹 Assalamu Alaikum Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh kaise ho thik Ho

  • @rabi_wollotube2
    @rabi_wollotube2 2 ปีที่แล้ว +1

    እህት አለሜ ራስሽን ተንከባከቢ እሺ
    ራስሽን አትጣጣይ ቢደክምሽምኳ
    ውበትሽን ጠብቂ ለስራም ቢሆን
    ዛሬ የለበሽውን ነገ አትልበሽ
    ለራስሽ ፏ በይ ራስሽን ተንከባከቢ ራስሽን ጠብቂ‼️
    ሁሌም ከመተኛትሽ በፊት ተፀዳድተሽ ተኳኩለሽ ሽክ ብለሽ ሰግደሽ ቁረአንሽን ቀርተሽ ተኚ ጠዋት ንቁና አበባዬ ቦጌዬ ትሆኛለሽ ከዛ ተኩለሽ ያደርሽው ኩልሽን ጠዋት አይንሽ ላይ ጎልቶ እንዳይታይ አጂ ነብይዮች ካሉ በደንብ አጠፋፍተሽ አይንሽ ሚገራርደውና ከሚያፈዘው ነገር እንድሁም ጉድፍ ወልወል ብሎልሽ ይውላል።
    ስለዚህ ለራሳችን ስንል ራሳችንን እንጠብቅ ማን ያየኛል ሚሉ ብዙዎች ናቸው!!
    ለራስሽ ብለሽጂ ለራስሽ ምታደርጊው ለሰዎች ምን ጥቅም ይሰጣል?!
    ራስሽን የጣጣልሽ ለታና ሽክ ሽክ ያልሽ ለታ ያንችን ስሜት እስኪ አመዛዝኚ ደስስ አይልሽም?!
    ንፅህና ረፍት ይሰጣል ረፍትን ታገኛለሽ ራስሽ ምርታሀ ትሆኛለሽ ስለዚህ አትዘናጊ!

  • @sebrina-ny3ek
    @sebrina-ny3ek 3 หลายเดือนก่อน

    ታጥበን ነው ምንጠቀመው ወይስ ሳንታጠብ

  • @mersa12
    @mersa12 2 ปีที่แล้ว

    🌹እህቴ ሆይ ‼️
    🔺ተጠንቀቂ ለማንም ወንበዴ ጏዳሽ አትክፈቺ በውስጥ እየመጣ ለትዳር ነው ቢልሽ እውነት መስሎሽ ልብሽን አትስጪ
    🔺መጀመሪያ እራስሽን ጠይቂ ከየት ሲያውቅሽ ነው ለትዳር ሚመኝሽ ⁉️
    🔺እንኳን የማታውቂው የሚድያ አንኳኪ አሏህ ካዘነለት በቀር የምታውቂውኳን የማይታመንበት ዘመን መሆኑን እወቂ ‼️
    🔺በህይወትሽ ውስጥ ወሮ በላ ተኩላወች ከዲናቸው የተዘናጉ ስለተውሂድ ምንም የማያውቁ የራሳቸው ጅህልና አልበቃቸው አንቺንም ከእውቀት ነፃ ሊያደርጉ
    🔺የሰውና የጅን ሰይጣኖች ሊወተተውቱሽ
    ይመጣሉ‼️
    🔺በትዳር ስም እየመጡ ወርቃማው ጊዜሽ ይቀማሉ ጠንቀቅ በያቸው እውነት መስሎሽ እንዳትሸወጅላቸው
    በአካል ከመጡ በሂጃብሽ ተከናንበሽ አምልጫቸው!‼️
    🔺በሚድያ ከመጡ መጃጃልን ትተሽ በ block አጠናግረሽ ሸኛቸው‼️
    🔺ወደዛ ሂድና አምሳያህን ፈልግ በውስጥ እየመጣ ጊዜዬን አታቅጭጭ ከሸሪአን የሚጋጭ የማይረባ ወሬ ልታስለፈልፈኝ ፈፅሞ አልፈቅድልም እኔኮ የተውሂድ ተማሪ ሱና ተከታይ የሰለፍይ ሴት ነኝ ብለሽ በመመለስ ቆራጥ ሆነሽ ተግኝ‼️
    🔺 እረ ድገሚለት እቴ የሰለፍይ እንስት በየ ሚድያው በቀላሉ ሰርች ተደርጋ የምትገኝ እርካሽ ፖስት አይደለችም

  • @muridatube8381
    @muridatube8381 2 ปีที่แล้ว

    ሠ ከፍ ኢሣያስ መሢህ ይሠራል ወራት ዋቢ ስዎች ድረስሬ ወሮበላ ጥሯል 🍇🍇🍇🙏👍👍👍🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍒🍒🍒🇪🇹🇪🇹