capcut Ai የምርቶችፈቶ በፐሮፈሸናል በቀላሉ ለመሰርት:professional product photos

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • ሰላም የቻናላችን ተከታታዩች በካፐከት የምርቶችን ፈቶእንዴት ማራኪና ዉብ እንደሚያደርጉ ይመልከቱ
    "የምርት ፎቶዎችዎን በCapCut's AI መሳሪያዎች ይቀይሩ! ቀለሞችን እንዴት እንደሚያሻሽሉ፣ የበስተጀርባ ብዥታዎችን ማከል እና ትኩረትን የሚከፋፍሉ በደቂቃዎች ውስጥ ያስወግዱ። አሁን ይሄን ቪዲዩ ይመልከቱና እና የፎቶግራፍ ጥራትና ዉበት ያሳድጉ! ለተጨማሪ ቱል ምክሮች ውደድ፣ ዎ በላይ ያጋሩ እና ሰብሰክራብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ። መልካም መፍጠር!
    appurl.io/POoZ...
    • በአንድ ሻሸ ወይም በአንድየራሰ መጠ... tay
    https.// • ሹሩባ#bride#hairstyle የተ...
    • #ፍሪዝ#ከርል#naturalhair# ...
    - • ለተሰባበረው የፈት ፀጉራችን መላ በ...
    Facbook- / azzistyle
    / mindayazeb
    Capcut ai, capcut tutorial edit, capcut ai voice, capcut ai guide
    Product photo in capcut #upwork #donkeyyoutube #ethiopia #capcutvideoediting #capcut product photos
    Network.
    ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,
    forex, forex trading strategies, ethio forex, forex trading in ethiopia, Forex trading in amharic,forex trading for beginners,forex trading for beginners full course,forex trading for beginners in amharic,forex trading for beginners full course in amharic,demo account forex trading ethiopia,forex trading for beginners in ethiopia,how to start forex trading in ethiopia,forex trading strategies,forex ethiopia,forex ethiopian,forex ethio,make money online,Freelancing,Upwork,AboPays,Etubers,TH-cam Money,Create PayPal Account,Forex Trading,Ethiopia,Amharic,Make Money Online 2023,Making Money Online,Full Course,Online Business in Ethiopia
    forex trading for beginners, forex trading in amharic,ict trading strategy,inner circle trader,inner circle strategy, forex in Amharic, ICT Trading,make money online,
    forex#43forex trading strategies#43ethio forex#21forex trading in ethiopia#5Forex trading in amharic#3forex trading for beginners#5forex trading for beginners full course#8f

ความคิดเห็น • 21

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም አዚዚዬ የኔ ውድ ሁሌም ጠቃሚ ትምህርቶችን ነው ይዘሽልን የምትመጭው እናመሰግናለን❤

  • @DEVRANFIRTINA2
    @DEVRANFIRTINA2 4 หลายเดือนก่อน

    👍. Very nice. Awesome sharing. 👍👍👍👍

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 4 หลายเดือนก่อน

    አዝዛዬ የኔ ዉድ በጣም አሪፍ ነዉ በዉነት እናመሰግናለን የኔ ዉድ በርቺልኝ 👌👍❤🙏

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሽ ይብዛ አዚስዬ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ ጥሩ መረጃ ነው እኔ ለታምሌን ፈልገዋለሁ እናመሰግናለን ውድ ❤❤❤

  • @asadkazmi8429
    @asadkazmi8429 4 หลายเดือนก่อน

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 4 หลายเดือนก่อน

    አዚዬ በርቺልን ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን👍👍❤️❤️

  • @abebutube
    @abebutube 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ የኔልዮ እኛንም ታበረታቺናለሽ የኔልየ በርቺልኝ ዋውውው❤❤❤

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ አዚዝ በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ መረጃ ነው ካደረሽን በርችልን እናመስግናለን ❤❤

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እንዃን ደህና መጣሽ አሪፍ መረጃ👍👍

  • @aklilnews
    @aklilnews 4 หลายเดือนก่อน +1

    አዚዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ🙏

  • @konjonesh
    @konjonesh 4 หลายเดือนก่อน

    ስላም ስላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ልክነሽ ❤❤ እናመስገናለን ስላጋራሽን

  • @fatuma6
    @fatuma6 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ ያረብ 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 😊😊❤❤❤❤❤

  • @hayatuu
    @hayatuu 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ እናመሰግናለን እህታችንን

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አዚዝ ሰላምሽ ይብዛ
    እድሜ ይስጠን እንጅ ምን ምን ብር የማያስገኘን ነገር አለ ብለሽ ነው አሁን ላይ እኮ ወጭያችንም ገቢያችንም በተለዩዩ መንገድ ገንዘብ ማግኘት ይቻላል ሀሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 4 หลายเดือนก่อน

    Watching❤👍👍

  • @hanawerku
    @hanawerku 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ አዜዛ በጣምርጥ ፎቶ ነው

  • @EphremTigabie
    @EphremTigabie 4 หลายเดือนก่อน

    Thankss

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 4 หลายเดือนก่อน

    አዚዬ የኔ ውድ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 4 หลายเดือนก่อน

    Azzi ቆንጆ በጣም ጥሩ ችሎታ ነው ያለሽ። ቀላል ይመስላል ግን አሁን ስራ የሚሰራው በዚህ መልኩ ነው። እናመሰግናለን።

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ጥሩ ጥሩ መረጃዎችን እያካፈልሽን ነው በጣም ነው ያሳመረው ቴክኖሎጂው የት እንደደረሰው የሚያመላክት ነው የኔ ውድ እንደዚህ አይነት ጠቃሚ ትምርቶችን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን

  • @asadkazmi8429
    @asadkazmi8429 4 หลายเดือนก่อน