በኦላይን ሰራ እንዴት እንጀምራለን ለጀማሪዊች የመጀመሪያዉ ዉሳኔ 🤔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @hawawussen
    @hawawussen 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሰላም እንኮደህናመጣሺ ውድ ሰላምሺይብዛልኘ❤❤

  • @hayatuu
    @hayatuu 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ ሰለመረጃሸ እናመሰግናለን

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም አዚዚዬ የኔ ውድ የዛሬው እጅግ በጣም ወሳኝ ነው በተለይ ለጀማሪዎች የኦንላይ ስራ እንዴት መጀመር እና ውጤታማ መሆን እንደ ሚቻል በሚገባ ደስ በሚል አገላለፅ ነው በምሳለ አድርገሽ ያስረዳሽን ዋው የኔ ተወዳጅ ተባረኪልኝ❤❤

  • @adona16
    @adona16 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም አዚዚዬ ውዴ ሁሌም ጠቃሚ መረጃ ነው ይዘሽልን የምትመጭው እናመሰግናለን❤

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 9 หลายเดือนก่อน

    አዚዬ የኔውድ በጣም ጥሩ ነገር ነው ይዘሽልን እየመጣሽ ያለሽው በአሁን ሰአት የሌሎች ሀገሮች በኦን ላይን ነው ብዙ ገቢየሚያገኙት እኛ ግን ብዙም ሰው አልተጠቀመበት ይህም የሆነው እውቀቱ አንሶት ኢንፎርሜሽን በበቂ ሁኔታ የማግኘት ችግር የመስለኛል በየግዜው የምታካፍይን ነገር በጣም ጥሩነው በርቺልን

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ጥሩ ሀሳብ ነው ያካፈልሽን በደንብ ተንትነሽዋል እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @ሮቤርቶማሮሊ
    @ሮቤርቶማሮሊ 9 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነሸ አሁን በኦላይ መሰራት ነው ሚያዋጣው እቤት አረፈ ብለን

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 9 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ብለሻል አዚቲዬ ውዴ ❤❤

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እኅታችን ክበሪልን ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mersa12
    @mersa12 9 หลายเดือนก่อน

    ሠላም❤❤❤❤❤❤የኔዉድድድድድእንኮን ሰላም መጣሺ የኔመልካም

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አዚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ትክክል ነሽ እግዚአብሔር ይርዳን በርቺልን

  • @TesfaMlaku
    @TesfaMlaku 9 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ አዜቲየ

    • @Azzistyle
      @Azzistyle  9 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለዉ ሰለአበረታታችሁኝ

  • @yenutube21
    @yenutube21 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስግን ስላምሽ ይብዛ አዚትዬ እንኳን ደና መጣሽ በርችልንን ጉበዝ❤❤❤ትያንስ ነው በኦን ላይ😊

  • @humanitytube1348
    @humanitytube1348 9 หลายเดือนก่อน +1

    አዚ እኔም እጅግ በጣም የምወደውን ሀሳብ ነው ያነሳሽልኝ እኔ የማውቀው ገራሚ ስራ አለ አውሪኝ።
    ዜሮ ዘጠኝ አስር ሃምሳ ስምንት ዘጠና አምስት ዘጠና ሰባት

    • @Azzistyle
      @Azzistyle  9 หลายเดือนก่อน

      እብናች እሺ አመሰግናለዉ ሰለመጣህ