ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ)- ቀላል ነው -ለኢትዮጵያ 🇪🇹 የምልጃና የአምልኮ ጊዜ በመስቀል አደባባይ || Kelal New - Kalkidan Tilahun Lili

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 100

  • @AynadisAdmassu
    @AynadisAdmassu ปีที่แล้ว +17

    አሁን አሁን በዚችሰአት ለተጨነቅሁበት ቃል ትንቢት ሆኖ በአፌ ተገለጠ ያንች መዝሙር ይህው ሳምንቱን ሙሉ ይህ በአሰግዚአብሔር አይን ቀላል ነው ቀላል ነው የሚለው ትንቢት ሆኖ መጦልኛል ዘመንሽ ይባረካል

  • @wisdomht1230
    @wisdomht1230 ปีที่แล้ว +13

    ለእኛ ኢትዮጵያውያን የተሰጠሽ የእግዚአብሔር ስጦታችን ነሽ። ጌታ አንቺን ተጠቅሞ ተፅናንተናል ፣ ድንቅ ሀሳቡን ተረድተናል፣ ሀይላችን ታድሷል፣ ወንጌል ተሰብኳል ብቻ በአጠቃላይ የእግዚአብሔር ድንቅ ሀሳብ ተፈፅሟል። ክብሩ ሳይሸራረፍ በጠቅላላ ለእግዚአብሔር ይሁን። አንቺ እህቴ ግን በሰማይም በምድርም አንቺና ዘርሽ ተባረኩ።

  • @AynadisAdmassu
    @AynadisAdmassu ปีที่แล้ว +3

    ዘመንሽ ይባረክ እወድሻለሁ ዛሬም በጭንቅ ቀን ከእግዚአብሔር መዝሚርሽ መልስ ሆኖኛል ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ

  • @tsegawworku2024
    @tsegawworku2024 2 ปีที่แล้ว +11

    ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነገር ነው፤
    መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 3:18
    lilye our blessing

  • @wogayehuWoga
    @wogayehuWoga ปีที่แล้ว +3

    ወደ አርባምንጭ መቼ መተሺ ታገልግያለሺ ከዚህ በላይ በአካል ያንቺን አግልግሎት እካፈላለሁ ያንቺ ና የአዘብ

  • @abenatube2160
    @abenatube2160 2 ปีที่แล้ว +5

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
    ሁሉም ለእርሱ ቀላል ነው🙌🥰😍❤❤❤

  • @agegnewmulugeta4733
    @agegnewmulugeta4733 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ለእግዚአብሔር ቀላል ነው! ሊሊዬ ተባረክልን❤

  • @Bini116
    @Bini116 ปีที่แล้ว +8

    የከበደን ነገር በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነዉ አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @farisvlog8520
    @farisvlog8520 2 ปีที่แล้ว +6

    Lilye geta abseto yebarkish we love you so much 😘😘😘🧡💛💛🧡🧡🧡🧡🧡❤🙏🙏

  • @amanenoro1567
    @amanenoro1567 2 ปีที่แล้ว +4

    Lily geta ybarkesh hulem yanchin video begugut nw mntebkew love you❤❤

  • @sissyabebeasefe1620
    @sissyabebeasefe1620 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተበራክ ሊሊ እግዝአብሔር ይበርክሽ

  • @abigelabraham3698
    @abigelabraham3698 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ante konehe melsun yenegerkegn minem endaymeselegn yaderkegn, Bless you Lilye

  • @wogayehuWoga
    @wogayehuWoga ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @AynadisAdmassu
    @AynadisAdmassu ปีที่แล้ว +1

    ሊሊዪ እወዳሻለሀለ

  • @tsegawbelete2255
    @tsegawbelete2255 2 ปีที่แล้ว +9

    A song that come out from spiritual maturity!!!

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 5 หลายเดือนก่อน +1

    ,, we have a. Glory GLORY GLORY. Naw Lilly and tanks more

  • @seblelemma804
    @seblelemma804 2 ปีที่แล้ว +4

    ሊሊዬ የእግዝያብሔር ትልቅነትበደንብ ስለተረዳሽ ተባረኪ

  • @tsehaynewbazezew7047
    @tsehaynewbazezew7047 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣምደስይላልቀጥይበት

  • @zed8788
    @zed8788 2 ปีที่แล้ว

    ኸረ በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነው ቀላል ::
    አሜን ሀሌሉያ የተባረክሽ እህታችን 🙏🙏🙏🙏
    ኸረ ላምላኬ ይችጨምንድናት በጣም ቀላል ናት በጣም ቀላል ናት
    ኸረ ለእግዚአብሔር ይች ምንድናት በጣም ቀላል ነው
    ቀላል ነ ቀላል ነው በጣም ቀላል
    🙏🙏🙏🙏🙏አሜን ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል

  • @weynwatadesse6500
    @weynwatadesse6500 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነው ቀላል
    ይህም በአምላኬ ዓይን ቀላል ነው (2x)
    ቀላል ነው ቀላል ነው (2x)
    ከባድ የሚባል ነገር አታውቅም
    ትልቅ የሚባል ነገር አታውቅም
    አስፈሪ የሚባል ነገር አታውቅም
    አልችልም የሚል ቃልን አታውቅም
    ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሃለሁ
    ስለዚህ ዝም ብዬ እደሰታለሁ
    ስለዚህ ዝም ብዬ እጸልያለሁ
    ስለዚህ ዝም ብዬ አከብርሃልሁ
    አመልክሃለው አመልክሃለው (2x)
    አንተ እኮ ነህ መልሱን የነገርከኝ
    ምንም እንዳይመስለኝ ያደረከኝ
    እስከሚገርመኝ ድርስ እደሰታለሁ
    ከባዱ ፈተና ለካ ቀላል ነው
    ይህም በአምላኬ ዓይን ምንም፡ ነው ምንም
    ይህም በአምላኬ ዓይን ምንም ነው
    ይህም በአምላኬ ዓይን ቀላል ነው ቀላል
    ይህም በአምላኬ ዓይን ቀላል ነው
    ቀላል ነው ቀላል ነው
    ምንም ነው ምንም ነው
    ከባድ የሚባል ነገር አታውቅም
    ትልቅ የሚባል ነገር አታውቅም
    አስፈሪ የሚባል ነገር አታውቅም
    ምንም መጣ ብለህ አትደነግጥም
    ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሃለሁ
    ስለዚህ ዝም ብዬ እደሰታለሁ
    ስለዚህ ዝም ብዬ እጸልያለሁ
    ስለዚህ ዝም ብዬ እጠብቅሃለሁ
    አመልክሃለው አከብርሃለሁ
    እደሰታለሁ እጸልያለሁ
    የለም የሚባል ነገር አታውቅም
    አልቋል የሚባል ነገር አታውቅም
    አልችልም የሚል ቃልን አታውቅም
    አይሆንም የሚል ቃልን አታውቅም
    ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሃለሁ
    ስለዚህ ዝም ብዬ አከብርሃልሁ
    ስለዚህ ዝም ብዬ እደሰታለሁ
    ስለዚህ ዝም ብዬ እጸልያለሁ
    እጸልያለሁ አከብርሃልሁ
    እጠብቃለሁ እደሰታለሁ
    ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነው ቀላል
    ይህም በአምላኬ ዓይን ቀላል ነው
    ይህም በአምላኬ ዓይን ምንም፡ ነው ምንም
    ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ምንም ነው
    ኧረ በእግዚአብሔር ምንም ነው ምንም
    ኧረ በአምላኬ ምንም ነው
    ምንም ነው ምንም ነው (2x)
    ቀላል ነው ቀላል ነው (2x)

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 ปีที่แล้ว +1

    Tebarkye lylyey ameen

  • @TarikuTadese67
    @TarikuTadese67 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 หลายเดือนก่อน

    KELLAL....MNEM NW....BE EYESUS AYN....

  • @mikiaskebede6505
    @mikiaskebede6505 2 ปีที่แล้ว +3

    voice of the current times !
    😇 beyond words
    much ❤️ Kalkidan T. Kingdom S. & Zeseat team

    • @nardostadese5043
      @nardostadese5043 2 ปีที่แล้ว

      You are a blessing for Us, stay blessed.

  • @natitube6110
    @natitube6110 2 ปีที่แล้ว +3

    ቀላል ነው

  • @wondimudemissie6930
    @wondimudemissie6930 2 ปีที่แล้ว +2

    ቀላል ነው፣ቀላል ነው፣ቀላል...❤❤❤

  • @AynadisAdmassu
    @AynadisAdmassu ปีที่แล้ว

    ሠሣምንቱን ሙሉ ቀንና ለሊት እየዘመርሁት ነው ይህ ደግሞ መንፈሳዊ ሄይወትሽን ይገልጣል ተባረኪ

  • @EreboErkibo-lp5zh
    @EreboErkibo-lp5zh ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜንንንንንንን

  • @mihrettamiru
    @mihrettamiru ปีที่แล้ว +2

    God yredangal

  • @Mihiret-e1x
    @Mihiret-e1x ปีที่แล้ว +1

    God bless u

  • @antenehendeshaw2117
    @antenehendeshaw2117 2 ปีที่แล้ว +3

    Lord gifted you an outstanding voice,bless you more Lily !

    • @ALONIABMERON-nf3ve
      @ALONIABMERON-nf3ve ปีที่แล้ว

      Qqll slays goddess 😢😢😢😢❤❤😊😊

  • @rachelneg5576
    @rachelneg5576 2 ปีที่แล้ว

    wow lillye.ይህም ቀላል ቀላል ነው🤗💖💜🙋‍♀️

  • @KefelegnRufe
    @KefelegnRufe 3 หลายเดือนก่อน

    ሊ ሊ ዘመንሽ ይባርክ

  • @abenatube2160
    @abenatube2160 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ሀሌሉያያያያያያያያያያያያያ🙌🥰😍❤❤❤

  • @deborahsongforchrist
    @deborahsongforchrist ปีที่แล้ว +2

    😇😇😇🥰🥰🥰😍😍😍😍 NO words!!

  • @tsegawhaile384
    @tsegawhaile384 2 ปีที่แล้ว +1

    mom Lilisha we Love You So Mach Long Live

  • @TibletMengistu
    @TibletMengistu หลายเดือนก่อน

    Amennn❤❤❤

  • @meseratbusa3734
    @meseratbusa3734 ปีที่แล้ว

    ዝማሪሽ ሁሉ ም በጣም ነው ምወዳሁ

  • @emusileshi4288
    @emusileshi4288 2 ปีที่แล้ว +2

    Yene konjo tebarek

  • @mihrettamiru
    @mihrettamiru ปีที่แล้ว +3

    i believe yenem neger ykelal

  • @RimonaTesfamariam
    @RimonaTesfamariam 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amennn yene lili brktiiii❤❤❤

  • @sulimans8297
    @sulimans8297 ปีที่แล้ว

    Thank you God for using my sister Lilly now I'm out from the situation that meaks me down it was so simple 🙏🏿🙏🏿

  • @gondertesfaye1263
    @gondertesfaye1263 2 ปีที่แล้ว +1

    Yetebarekishi inati we love so much!!

  • @kiyaworkineh6762
    @kiyaworkineh6762 ปีที่แล้ว +1

    God yenegewnem fetenayen kelal endidergileng tselyulng🙏🙏🙏

    • @kiyaworkineh6762
      @kiyaworkineh6762 ปีที่แล้ว

      demo kelalunm mesrat endaykebdeng tselyulng

    • @abdusemer
      @abdusemer ปีที่แล้ว

      God yrdash sistuyee demo ayzosh hulum be egziabher ayen kelal new

  • @mintesnotyohannes3809
    @mintesnotyohannes3809 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene wed tebarekilg

  • @meazaoshone4293
    @meazaoshone4293 2 ปีที่แล้ว +2

    Lilyeeeee❤❤❤❤❤❤

  • @gadisayerosan-e1q
    @gadisayerosan-e1q หลายเดือนก่อน

    stay blessed

  • @tseyonmamo8236
    @tseyonmamo8236 2 ปีที่แล้ว +1

    Lilye you are Beautiful and Blessed! 🥰

  • @adiosroba2781
    @adiosroba2781 2 ปีที่แล้ว +3

    Amazing worship i was there

  • @AbshirAklilu
    @AbshirAklilu 6 หลายเดือนก่อน

    Ere lily geta abezto yibarksh tsegawunm yabzalsh

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 6 หลายเดือนก่อน

    Glory GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY TO JESUS

  • @ayantuabraham6311
    @ayantuabraham6311 ปีที่แล้ว

    Hallelujah ... hulu begzyaber hayel Kelale kelale kelale kelale new

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቀላል ነው ቀላል ነው ምንም ነው

  • @tanguttestaye1353
    @tanguttestaye1353 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow👍👍👍❤️❤️❤️

  • @EyosiyasTiruneh
    @EyosiyasTiruneh หลายเดือนก่อน

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @selam7386
    @selam7386 2 ปีที่แล้ว

    Ere lamelak ere legizber yehe meden ne w❤❤❤❤

  • @hannamulugeta2105
    @hannamulugeta2105 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴ መቼ ነበር?
    ወይኔ አመለጠኝ!!!

    • @tmwk3492
      @tmwk3492 หลายเดือนก่อน +2

      😂Before 2years

  • @birukdesalegn1583
    @birukdesalegn1583 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @ephremtotse3104
    @ephremtotse3104 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekuu.

  • @bikilafiromsa4605
    @bikilafiromsa4605 2 ปีที่แล้ว

    Kebade yemibal ayaqim" God bless your life!!

  • @learnguitarandworship6894
    @learnguitarandworship6894 2 ปีที่แล้ว +1

    Our blessing 😊😊we love you lilsho

  • @selihomprintingpress6403
    @selihomprintingpress6403 2 ปีที่แล้ว

    Good 👍 Kalkidan I love you 💕

  • @keneanshiferaw1949
    @keneanshiferaw1949 2 ปีที่แล้ว +1

    Our blessing liliye🥰🥰

  • @walterfingerer6583
    @walterfingerer6583 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @mulugetatesfaye352
    @mulugetatesfaye352 ปีที่แล้ว +1

    Menem bemeta amelkhalew desteana honea 😄😊

  • @teshaleabute6369
    @teshaleabute6369 2 ปีที่แล้ว +1

    Oh!!!!Amennn

  • @ethielafework3277
    @ethielafework3277 2 ปีที่แล้ว +1

    bewnet kelal nw

  • @truestorytellers1958
    @truestorytellers1958 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow amazing song Praise God.

  • @selam7386
    @selam7386 2 ปีที่แล้ว

    Kelal nw!! Kelale nw kelal nw kelal menem nw menem nw 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ttlove618
    @ttlove618 10 หลายเดือนก่อน

    You’re blessed

  • @mulukenabayineh2180
    @mulukenabayineh2180 2 ปีที่แล้ว +1

    ameni

  • @jagelegesse585
    @jagelegesse585 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @chuchumarkos
    @chuchumarkos ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ amen 🙏 amazing 😍

  • @meazaoshone4293
    @meazaoshone4293 2 ปีที่แล้ว

    Yene mirt!Remain blessed ❤❤❤

  • @Obsee-le4yp
    @Obsee-le4yp ปีที่แล้ว

    Throne...Alfa............omega 🇪🇹

  • @blenbefikadu4441
    @blenbefikadu4441 10 หลายเดือนก่อน

    Minim new minim...

  • @Obsee-le4yp
    @Obsee-le4yp ปีที่แล้ว

    🌙 🌞 🌟

  • @zufanbaraki6386
    @zufanbaraki6386 2 ปีที่แล้ว +1

    Liliye bruk nesh

  • @sissyabebeasefe1620
    @sissyabebeasefe1620 11 หลายเดือนก่อน +1

    ከበድ ዬምበል ነጋር አታወቅም

  • @PikoMohammed
    @PikoMohammed ปีที่แล้ว

    I know amaric but I chose to talk English

  • @rekikdesta
    @rekikdesta ปีที่แล้ว

    le aba kelal nw

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 ปีที่แล้ว

    Des Sellwood tbarkwo

  • @girmaworku2469
    @girmaworku2469 2 ปีที่แล้ว +1

    Emewedesh

  • @Dasuuelyhass
    @Dasuuelyhass ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @adanedebeko-fh1im
    @adanedebeko-fh1im ปีที่แล้ว +1

    Sidamic song

  • @KidistKifelKk
    @KidistKifelKk 3 หลายเดือนก่อน

    ስለዚ ዝምብዬ

  • @Kidiste-q9z
    @Kidiste-q9z 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @fevenasefa7766
    @fevenasefa7766 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @AbdoHussien-v1d
    @AbdoHussien-v1d ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @SinaShefeta
    @SinaShefeta ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yomom2kYodad3000
    @Yomom2kYodad3000 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤