ለምን ትተኛለህ ፡ አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 78

  • @HhdHgz-wl7ec
    @HhdHgz-wl7ec หลายเดือนก่อน +1

    Amen. Amen.Amen.🙏🙏🙏❤️🙏🙏🙏

  • @HannHann-s6r
    @HannHann-s6r หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መ ምህረችን በርክታቹሁ ይደርበን በፅሎታቹሁ አስብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etifworkadane5148
    @etifworkadane5148 2 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም እንዴት ናችሁ እንኳን ለጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርሃዊ የበአል ቀን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መምህር ዮርዳኖስ ባለህበት ሁሉ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አሜን።

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 2 ปีที่แล้ว +2

    ቸሩ የድንግል ማርያም ልጅ ወንድማችን ዲያቆንን ወደ ቅድስት ሃገር ኢየሩሳሌም ውሰድልን አሜን ይሁን ይደረግልን!

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር እርሰወንም በድሜ በጤና ያቆይልን ወላዴት አምላክ እማምላክ ትጠብቅልን

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን!

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 2 ปีที่แล้ว +1

    ምቼም የተዋረድነው በሥራችን ነውና እንንቃ ነው የምለው ።
    መንገዴ ከመንገዳችሁ ሃሳቤ ክሃሳባችሁ የሚለው የጌታችን
    የመድኃኒታችን ትምህርት ድንቅ ነው።

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @ethoageryatesayeshenyaseye9876
    @ethoageryatesayeshenyaseye9876 2 ปีที่แล้ว

    በእወነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የቅዱሳንን በርከት ይደርብን

  • @fatmaman2519
    @fatmaman2519 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 2 ปีที่แล้ว

    አሜን
    አሜን
    አሜን : ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥቱን ያውርስልን +++ ለእኛም ለምዕመናን ቃለ ወንጌልን የሚመግቡነን ያዘጋጀልን በቸርነቱ ነውና ክብር ምስጋና ለአምላካችን መድኃኒዓለም ይሁን +++ የተማርነውን በልቡና ሰሌዳችን ይጻፍብን ሐገራችነን ኢትዮጵያን ቤተክርስቲያነን በቸርነቱ ይጠብቅልን 💚💛❤️

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ መምህር ድምፅህ ያስታውቃል አረ አንተንስ አይመምህ መዳኒአለም ካተጋ ይሁን

  • @meazatadesse1738
    @meazatadesse1738 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ዩርዳኖስ ቃለ ህይወት ያስማልን በስብከት መሀል አመመኝ ብለው ድምጾት ሲቀየር በጣም ተጨነኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን በስላም ጨረሱት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት!!!

  • @garbittisillasehannaa3675
    @garbittisillasehannaa3675 2 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰነ አደረሳችሁ የህይወትን ቃል ያሠማልን መምራችን፤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫።
    የቅዱሳን አባቶቻችን የቅዱሳን አንስት እናቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን የቅዱሳን አምላክ በፀሎታቸው ለሀገራችነ ለኢትዮጵያን ሰላም ያዉርድልን እኛንም ይማረን አሜን ፫!!!

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 2 ปีที่แล้ว +1

    ታላቅ ትምህርት ስለሰጠኽን ድስ ብሎኛል ። ይህ አሁን ያልኸውን በየቀኑ
    አስብ ነበር ፣ አንተ ስትደግመው በጣም ተገርሜአለሁ። የሰይጣን ካባ
    የለበሰ ሰው መስሎ ይዞናል ሕዝቡ ግን አያውቅም የሚል ቃል መንፈስ
    በየዕለቱ ይሰማኝ ስለነብር ነው የተገረምሁ፣ ።

  • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
    @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว

    ለመምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ 2 ปีที่แล้ว +1

    ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን🙏ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን🙏እጅግ በጣም ልብን ደስስስስስስ የሚያሰኝ ትምህርት ነው✝️✝️✝️እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከሰላምጋ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን🙏💒🙏

  • @serkalemsenbetu1465
    @serkalemsenbetu1465 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yergalemyetbark3794
    @yergalemyetbark3794 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ዲያቆን ። እንካን ፡ሰደት ወተህ ፡ አላየህ አበሻ ከተዋረደ እኮ ቆየ ፡

  • @sarahmekiru3608
    @sarahmekiru3608 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mamegebremichael4437
    @mamegebremichael4437 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ገብረምድህን እግዚአብሄር ጤናህን ይስጥልን እድሜ ይስጥልን
    ትምህርትህ ብዙ እውቀትን ሰቶኛል
    እግዝአብሔር ይስጥልን

  • @tiruyeadugnaye4895
    @tiruyeadugnaye4895 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሒወት ያሰማለን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ (ለየን) 👏👏👏

  • @ወለተኢየሱስየተዋህዶልጅ
    @ወለተኢየሱስየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን፫

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @seblejemberu2407
    @seblejemberu2407 2 ปีที่แล้ว +1

    Amene amene amene mameher kalhiwote yasmalen

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kalehiwotn Yasemalen 🙏

  • @ameteslase9956
    @ameteslase9956 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ቸሩእግዚያብሔር ምህረቱን ይላክለዎ

  • @nibretutsegaye6910
    @nibretutsegaye6910 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @helender9404
    @helender9404 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከት ያድለን። መምህራችን እድሜ ጸጋውን ያድልህ
    እውነት ነው ተኝተናል" የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ " መጸሀፍ ብናነበው የተደገሰልን ድግስ ለደቂቃ አንተኛም ነበር እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የኣገልግሎት ዘመኖ ያርዝምልን ጽናቱን ብርታቱን ይስጥልን እናንተን የሰጠን ቸሩ መድሃኔኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @assefatensay1538
    @assefatensay1538 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ።

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን በእውነት የጻዲቁ በረከት ይደርብን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን. የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ዲ/ን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

  • @eyerusaalema3084
    @eyerusaalema3084 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህሬ ዬርዳኖስ እውቀቱን ያብዛልህ ። እግዚአብሔር አብ ይጠብቅህ።

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንዴት እደርክ ትላንትና ትንሽ እሞህና ድክምህ ነበር ካልተሳሳትኩ እግዚአብሔር ይማርህ ብርታቱን

  • @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ
    @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እንኳን ለፃድቁ አበነ ተክለ ሀይማኖት ወርሀዊ መታሠብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹ የፃድቁ አቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን ፆለት ምልጃቸው ከበተክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከትውልዳችን ጋራ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @abelbegashaw2906
    @abelbegashaw2906 2 ปีที่แล้ว +1

    ለክቡር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏 የአገልግሎቶት ዘመንህን ይባርክልን🙏

  • @serklmal6341
    @serklmal6341 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @getugobena5253
    @getugobena5253 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን በሕይወት በጤና ይጠብቅልን

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን
    ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማልነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን!

  • @kelemeworkadmassu1961
    @kelemeworkadmassu1961 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዮርዳኖስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን

  • @Alesahday6211
    @Alesahday6211 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከክፉ ሁሉ አምላከ ቅዱስ ተክለሀይማኖት ይሰውርልን አሜን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን

  • @elshadayhussen1874
    @elshadayhussen1874 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sifaangirmaa3699
    @sifaangirmaa3699 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hwoti yasmalni rjimi edme le mamiracni🙏🙏🙏

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN Zemare melaketen yasemalen

  • @አውደምህረት
    @አውደምህረት 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን

  • @selam7747
    @selam7747 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ እንኩዋን እየተናገርክ ድምፅህ ብቻ ይገባናል መተግበር አቃተን እንጅ መምህሬ አንተስ ለፍልፈሀል

  • @ወለተሠማዕት
    @ወለተሠማዕት 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln memhrachin

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሁወትንቃለበረከትክንያሰማልንያገልግሎትዘመነዎትንይባክርልዎትየአባታችንየቅዱስዳዊትእረደኤቱይደርብንአሜን3

  • @fikirazene8909
    @fikirazene8909 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiyewut yasemaln memihirachin beme betana yetebkiln Egziabeher

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 2 ปีที่แล้ว

    የጌታችን የመድሃኒታችን
    የስጋ አያቶቹ የሆኑት
    የእመ ብርሃን እናትና አባት
    ይቅዱሳኖቹን በረከት ይስጠን🤲
    th-cam.com/video/pftTIshaPkU/w-d-xo.html

  • @KerstoseAimlaky
    @KerstoseAimlaky หลายเดือนก่อน

    ትችት ትችቱን ሸር እያረግን ከምናግል ትላአትን ትላንትን ቢሰማ ዛሬ ባልደገምን ነበር ጆሮ ህዘን ጆሮ የለንም የምንል በዛ

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 2 ปีที่แล้ว +1

    መቼም ተብሎ ይነበብ ፣፣

  • @besufqadeberhane171
    @besufqadeberhane171 2 ปีที่แล้ว

    Enane yemanegni enan leseweyeligni enan tenfashe exer yadergni era emamlike temlikechew dabshew

  • @sammas7321
    @sammas7321 2 ปีที่แล้ว +1

    እስክንድር ዲያቆን ዬርዲኖስ አበበ ፣አባይነህ ካሴ፣ ምህረተአብ፣ ሐብታሙ አያሌዉ፣ ዘበነ ለማ፣ ዘመድኩን ዘረኛ፣ አሸባሪ ፣ ጽንፈኛ ኦርቶ አማራ እናትን ብዳ የሸርሙጣ ልጅ ብዳታም ዲያቆን ናቸዉ

    • @dawit8707
      @dawit8707 2 ปีที่แล้ว

      አንተ የሰይጣን ክምችት ተፀፅተህ ወደእግዚአብሔር ንስሀ ገብተህ ለንስሀ ያብቃህ .

  • @ወለተትንሣኤየካህኑልጅ
    @ወለተትንሣኤየካህኑልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Etho360-f2z
    @Etho360-f2z 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yesemesfin8023
    @yesemesfin8023 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን