She is God send angel 😇 she helped my cousin over the holidays was very sick wothout Insurance he is not Ethiopian she make us feel welcomed 🙂 what a humble Doctor 🙏
Thnkes ዶክተር ሊሻን እኔ ሐገሬን ኢትዮጽያን እወዳለሑ ። But I'm leaving America USA ብቻ ይቅር እንደ አንቺ አይነቱን ንፁህ ኢትዮጵያዊያኖችን እግዚአብሔር ያብዛልን ትምሕርቱን ተይው ። All rady you are A Doctor 😢
Dr. Lishan, you r an amazing human being. And thanks to the reporter for giving light to this story and wonderful human being. But pls give a statistical figure to enable us to understand the significance of the matter. That will give a whole definition of the issue
ያለኝ ይበቃኛል 😢ልብ ይነካል ዶክተር እናመስግንሻለን ትውልድ ይዳን ኢትዮጵያ ትልቅ ሐገር ነች እናነተን የወለደች I'm Fomer the Ethiopian people Naval Fors Simply 😮 by the way Thnkes Ethiopian.
ዘርሽ ይባረክ እግዚአብሔር መውጫመግቢያሽን ይጠብቅህ ተባረኪ
እግዚአብሔር የሰጣትን ሸክም ገብቷት በአግባቡ እየተወጣች ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ዶ/ር ❤
አውቃታለሁ በጣም ጥሩ ሰው ናት. አንድ ሆስፒታል ሰርተናል. ቤተሰቧም ጥሩ ናቸው. ባለቤቷም እንደ እሷ ነው. ጥሩ ናቸው.
ተባረኪ ዶ/ርዬ አሁንም ለወገኖችሸ ድረሽላቸው እፀልይልሻለሁ።❤
ዶ/ር ሊሻን ለመታደርገው እገዛ እና ትብብር ሁሉ በጣም እናመሰግናለን :: በጣም እንወድሻለን !!! ያሰብሺውን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልሽ !!!❤❤❤
Dr.Lishane kasa you are our Hero specialy for ethiopian and Eritrean community thank you very much I am your witness thanks thanks thanks thanks
መድሃኒአልም አብዝቶ ይባርክሽ ትልቅ
እጅግ የከብር ለህብፍረተሰባችን በተግባር እየሰራሽ ትውልድን እያተረፍሽ በፍቅር እቅፍሽና ብራስሽ ወጭ እያደረግሽ ያለሽው የሚደነቅና ሌሎችንም የያበርታታው
እግዚአብሔር ይባክሽ
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ዶክተር ።
What a wonderful person !!
እግዚአብሄር ዕድሜ ይስጥሽ።
ዶ/ር በምን ቃል እንደማመሰግንሽ ቃላት አላገኘሁም ይህንን ኮሜንት ስጽፍ እንባዬ ኢየፈሰሰ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሁልጊዜ ይደንቀኛል የዛሬውን ለመግለጽ ቀላት የለኝም እድሜ. ከጤና ሠላም ይስጥሽ የወለድሻቸው ይባረኩ ዘመንሽሁሉ ተባርኮ የምትሰሪው በጎ ስራ በወርቅ ቀለም ተጽፎ ደግነትን ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ማስተማሪነት ለተተኪው ትውልድ ሁሉ ቢተላለፍ ምኞቴ ነው::
“እነርሱም መልሰው፣ ‘ጌታ ሆይ፤ ተርበህ ወይም ተጠምተህ፣ እንግዳ ሆነህ ወይም ታርዘህ፣ ታመህ ወይም ታስረህ አይተን መቼ አልደረስንልህም’ ይሉታል። “በዚያን ጊዜ እርሱም መልሶ፣ ‘እውነት እላችኋለሁ፣ ከእነዚህ አነስተኛ ከሆኑት ወንድሞቼ ለአንዱ አለማድረጋችሁ፣ ለእኔ እንዳላደረጋችሁት ነው’ ይላቸዋል። “እነዚህም ወደ ዘላለም ፍርድ፣ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት ይሄዳሉ።”
ድ/ር ሊሻን ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ! ዘርሽ ፤ ያንቺ የሆነ ሁሉ ይባረክ! ማቴ 35 ገብቶሻል
እውነት ነው ዶ/ር ሊሻን ለኢትዮጵያዊያን ብዙ በጎ ነገሮችን እየሰሩ ነው!ልመሰገኑ ይገባል።
ትልቅ ትምህርት ነዉ ያገኘሁት እግዚአብሔር ይስጥልን!
ጥሩ ምክር ነው እግዝአብሔር ከነ መላው ቤተሰብሸ ይባርክሸ🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ ረጅም እድሜ ከጤና
ጋር ይስጥሽ 🙏
ዶር ልሻን እውነትም ልሻን እርዳታሽ ብቻ ሳይሆን ይበቃኛል አልሽ ለብዙ መስታወት ነሽ አሁም ደግሞ ደግሞ ይባርክሽ አንቺ የሚተካ ትውልድ እግዚአብሔር ይተካ 🙏🙏🙏♥️
ዶክተር ተባረኪ ጌታ ይባርክሽ
ዕድሜ ይሰጥሽ።
ሊሻንዬ (ሚሚ)እድሜና ጤና ይስጥሽ ትዕግስቱ ነኝ
እግዚአብሔር ሁሌም አብሮሽ ይሁን ይጠብቅሽ ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥሽ ዶክተር ኒሻን
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም ሥራ ያቺ የምንናፍቃት የላይኛው ቤት ደሞዝ ትሆናላች እድሜና ጤና ይስጥሽ ::
የተባረከ አገልግሎት ነው እንፀልይላት፣ ፈጣሪ አብዝቶ እንዲባርካት ፤ጌታ ኢየሱስም አርአያውን እንድንከተል ይፈልጋል፣ ዶ/ር ኒሻንም ያንኑ እያረገች ነው
ዶ/ር ሊሻን ካሣ እንዴት ነሽ፣ጥሩ ሥራ እየሰራሽ ነው፣ስለሰማሁሽና ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል።
You are one in a thousand! thanks for what you are doing.❤
ውድ ሊሻን አዳሪ ቤት ሆነንን high school ነበር የማውቅሽ።ሃኪምና የድሃ እናት ሆነሽ በማየቴ ደስ አለኝ። ተባረኪልኝ!
እግዚአብሔርእድሜና ጤና ይስጥሽ ተባርኪ
እህታችን ዶ/ ር ልሻን በእውነት ይህ እያደረግሽ ያለው መልካም ነገር እግዚአብሔር የሚወደው ትልቅ ነገር ነውና በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ
What a blessed woman!! You have to be born kind to give up your luxury life!! May God fulfill your dream! You are a treasure for the community❤
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዶክተር ሊሻን
እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክሽ በጣም መልካም ስራ አየሰራሽ ነው ያለሺው እድሜና ጤና ይስጥሽ።
She is God send angel 😇 she helped my cousin over the holidays was very sick wothout Insurance he is not Ethiopian she make us feel welcomed 🙂 what a humble Doctor 🙏
እግዚአብሄር ይርዳሽ ዶክተር ሊሻን ትውልድን ለማዳን በምታደርጊው ተግባር አምላክ ይርዳሽ እንደሚሳካልሽም ተስፋ አደርጋለሁ
❤❤ - እግዚአብሔር ይባርክሽ። አንቺ መልካም ሴት - ዕድሜ ሰላምና ጸጋ ይብዛልሽ።
አግኝቶ በቃኝ ለማይለው ምስኪኑን ለሚዘርፈው አንቺን አይተው ይማራሉ እግዚአብሔር ይባርክሸ ለምሰጭው አስተዋጾ
በዚህ ዘመን ኢትዬጵያም ሆነ አሜሪካ የድራግ ነገር አሳሳቢ ሰለሆነ ጥሩ አሰተማሪ ኘሮግራም ነዉ
ደ/ር ቀሪ ዘመኔ ሽ የተባረከ ይሁን እንደ አንቺ አይነት ኢትዮጲያዊ ያብዛልን ።ቅን ሰለሆንሽ ያቀድሽዉ ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልሻል በርቺ
ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ ነሽ ተባረኪ በዚህ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆነሽ ይህንን ማድረግሽ በግሌ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በዘመንሹ ሁሉ የእግዚአብሄር በረከት አይለይሽ በአቋምሽ እስከመጨረሻ ፅኚ
በኛ ሳይሆን እግዚአብሔር ስለረዳን ነው ብዙዎች ብዙ ሞክረው ስላልሆነላቸው ነው እግዚአብሔር ይምስገን።
ዶ/ር ፈጣሪ ረዥም እዶሜና ጤና ይስጥሽ ።በርቺ
ዶክተር ሊሻን እግዚአብሔር ይባርክሽ
Dr. God bless you!🙏❤️🙏
እግዚአብሔር ይርዳሺ ጥሩ አሳብ ነው የያዝሺው እድሉም ገጥሞኚ አግኘቸሺ ነበር በጣም ጥሩ ሰው ነሺ🙏
እንዲህ ሁላችን በሙያችን ሰዋችንን ብንረዳ። አቤት መታደልሽ!
ዶር ሊሻን፣ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ እንዲሁም መላው ቤተሰቦችሸን ጭምር።
ሰላም ዶክተር ሊሻን ካሳ እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጥሽ ጥሩ መሥራት ለራስ ነው በርቺ ሕዝብሽን እርጂ በጎ ሥራ እሰየው ❤❤❤❤❤
ዶክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ይህን program እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት ይህን የመሰለ በጎ ስራ መስራት መባረክ ነው እግዚአብሔር ለሁላኝን ይህን የመሰለ በጎ ስራ እንድንሰራ ይርዳን
ዶክተር በእውነት እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ 🙏
ተባረኪ🙏
Thnkes ዶክተር ሊሻን እኔ ሐገሬን ኢትዮጽያን እወዳለሑ ። But I'm leaving America USA ብቻ ይቅር እንደ አንቺ አይነቱን ንፁህ ኢትዮጵያዊያኖችን እግዚአብሔር ያብዛልን ትምሕርቱን ተይው ። All rady you are A Doctor 😢
እግዚአብሔር ዘመንሽን ዘርሽን ሁሉ ይባርክ!!ቅን ልብ ያለሽ ዶር ሊሻን
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤
እንዴት አአንችን የመሰለ መልካም ሰው ሚዲያዎች አላቀረቡሽም እባካችሁ በአሜሪካን የምትገኙ ኢትዮጲያን የህችን መልካም ሴት እርዱዋት አግዘዋት
ጥሩ ስለምትሰራ ማንም ሊያቀርባት አይፈልግም. መሳደብ ስትጀምር እና ቀርባት አለን
የተባረክሽ ነሽ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ የኔናት
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
ዶክተር ኒሻን ለየት ያለች ዶክተር ነች እድሜና ጤና ይስጣት
Ewnet Egzeabher abzeto edmena tena yestelen ..
Thank you, Doctor, for your kindness, junerousity, and service. You are the best mom and compassionate person.
That is so wonderful 💖 ❤️ ❤ thank you for what you do, Dr. May God be with you every day 🙏
❤❤❤ እንደዚ አይነት ሰው እግዚአብሔርያብዛልን : ልበ ብርሃን ነሽ 🎉
እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ። ብዙዎች ለማዳን ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤ የሱስ መንፈስ አጥፊ ነው የሚታሰረው በፀሎት በፆም ብቻ ነው። ❤
My dear sister Dr. Nishan, God bless you and everything your touch.
እግዚያብሄር አንቺም ዘመንሽም ይባረክ
እግዚአብሄር ብርክ ያድርግሽ 🙏🙏❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ብዙ ትምህርት አግቼበታለሁ 🙏
እንዴ ማሻቀቡ (ወረደ) አይደለም ጥሩ ነው ማለት ነዋ/እግዚአብሔር ይሰጥሽ ዶ/ር አውሮፓም እንደዚ በተጀመረ ጥሩ ነበር
ዶ/ር ጌታ ይባርክሽ
❤ ዶር/ ኒሻን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እኛ እንደዝህ ዓይነት ምሁር እንድኖሩልን እንጅ እንደ ሐብታሙ ሀገር የምረብሹትን አንፈልግም ❤❤❤❤
Egeziyabhre yebarkesh doctor...yeha hilinaaa new yatanew
እናመሰግናለን ትልቅ ትምርት you always help full for your community we are glad to have some some one like you
Thanks Dr. Listen God bless you
You are God gifted Ethiopian proud Dr.
Thankyau god palsyou god jag ❤❤❤❤
We have so many drs in East coast hoping they will work with you ❤❤❤
Ewnetegna ethiopiawit nesh. Egziabher edmena tema yistish. Tebareki.
ዋው ዶክተር ምርጥ ስው ነሽ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥሽ ምንአይነት ስብእና ኣምላክ ቸረሽ👋
You are a HERO
Dr. Lishan, you r an amazing human being. And thanks to the reporter for giving light to this story and wonderful human being. But pls give a statistical figure to enable us to understand the significance of the matter. That will give a whole definition of the issue
እግዚአብሔር ይባርክሸ
Great personality with love of humanity
ያለኝ ይበቃኛል 😢ልብ ይነካል ዶክተር እናመስግንሻለን ትውልድ ይዳን ኢትዮጵያ ትልቅ ሐገር ነች እናነተን የወለደች I'm Fomer the Ethiopian people Naval Fors Simply 😮 by the way Thnkes Ethiopian.
Doc u r hero I just want to respect u
Dr Egzabhier Amlak ybarksh .
Gpd bless you and ur family 🙏🏾
This world needs more doctors like you 🙏🏾
You are wonderful human being 🙏🏾
Thankyou so much God bless Doctor❤❤❤❤❤
Wow amazing woman God’s grace be with you
Amen🙏🏾
ልክ እንደዚህች ሴት ሌሎችም ተባብረዋት ይህን በጎ ትውልድ አድን ሥራ መስራት ያስፈልጋል፣ በዚ በዚ አኢውሮፕ በጣም ይሻላል
Wow,May God bless you Dr.
you are gifted you are amazing keep going God bless you
God bless you more 🙏🙏ድንቅ ሴት❤
ትልቅ ሰው ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
እግዚሐብሔር ሁሌም ካንቺጋር ይሁን🙏❤
Egzeabhire edemena tena abzeto abzeto yesetelen tebarki
Egziabher Amlake hasabeahene yasakaleshe.
እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም ሰው አይጥፋ ቸርነት በጎነት ማድረግንከእግዚአብሔር የሚሰጥ ጸጋ ቢሆንም ፈቃደኛ ሆኖ ራስን ለበጎ ስራ ማዘጋጀት ያስመሰግናል life show ጠቃሚና አስተማሪ የሆነ ትምህርት ሰጭወችን ስለምታቀርቢልን ሳላመሰግን አላልፍም❤🎉❤❤❤
God bless your families, and you are special for your country
Dr.you are amazing
Mashiallah Allah enhanchiayinet sewochin yabizalin!!! 🎉
Wow, thank you for your service, Dr.
You are gifted you are amazing keep going God bless you!❤🎉
አዎ መማር ያስከብራል ሀገርን ያኮራል የትም ኑሩ እንኑር እማማ ኢትዮጵያን ግን አንርሳ Thanks DR I'm saying may God bless you and your family 😮።
God bless you and your family leshaneya.
Waw betam desss ylal wegen lewegenu siredada 💚💛❤🤲💚💛❤🤲
Egzabher Edmena xena ysxishe Thank you for your help ❤️❤️💖