ዳኒ አበደ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 584

  • @እምነቴንአልክድምየፃርቃኔ
    @እምነቴንአልክድምየፃርቃኔ 2 ปีที่แล้ว +130

    አሜን የፃርቃኔ ዋ ማርያም ሰላሙን ታውረድልን🙏❤🙏❤️

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 ปีที่แล้ว

      ስንት የተደፋበት ስልክ መቀለድ ጥሩ አይደለም ልጅ እና ቅዘን ቤት ያበላሻል ይባላል

  • @tigistshiferaw8912
    @tigistshiferaw8912 2 ปีที่แล้ว +64

    ዳኒ በጣም ጨዋ ነው ካፉ መጥፎ ነገር አይወጣም 😍

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว +1

      ማሬ ደምሪኝ በቅንነት ስወዴሽ

  • @kiyaYouTube-k4s
    @kiyaYouTube-k4s 2 ปีที่แล้ว +157

    ትለያላችሁ ፍቅርን አብዝቶ ይጨምርላችሁ ከዚህ በላይ እንድትስቁ እንድትጫወቱ የታመመችዋን እናታችንን እምየ ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን ይህን ኮመንት የምታነቡ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሁላችንም በዱአችን አንረሳሳ 🥰

    • @slenatatrsaw2969
      @slenatatrsaw2969 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @bettybaba9411
      @bettybaba9411 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን 🙏🙏

    • @makiiethiopia8138
      @makiiethiopia8138 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen yane wud

    • @ddesiy6325
      @ddesiy6325 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @firezewedmaru113
      @firezewedmaru113 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አገራችንን ከዚህ ማጥ ያውጣል ከባድ ዘመን እሱ ይድረስን

  • @ዝምታበቂነው
    @ዝምታበቂነው 2 ปีที่แล้ว +94

    የሰው ልጂ ጂማሬው ሳይሆን መጨረሻው ሲያምር ነውና ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ ውዶቼ 🙏🙏

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 2 ปีที่แล้ว +33

    ጉበዙች አወ ለወገኖቻችን ፀሎት ያስፍልጋን ሀግራችንንም እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርህለን በጣም ነው የምታምሮት

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ በቅንነትመር

  • @betilove7336
    @betilove7336 2 ปีที่แล้ว +14

    ቀንሽን ጠብቂ ፅጌ ዳሂዬ በጉጉት እጠብቀሀለን😂😂 የኔ ውዶች ሁላቹንም ውድድ🥰

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ፅጌ የprank ሱስ 😉 ደሞ አብሲት ለትረሲ አስመሰልሺው 🤣 ፈጣሪ አምላክ ለሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹☝️🙏

  • @hekmatahmed3483
    @hekmatahmed3483 2 ปีที่แล้ว +36

    ፍትሕ በወለጋ በማንነት ለተጨፈጨፉት ንፁሐን 😭😭😭💔💔💔

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ከ9ደ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ከ9ደ 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት በጣም የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የዳኒ ና ፅጌ ቤተስቦች እባካች ይሄን መልክት አድርሱልኝ እኔ ጆርዳን ነው ያለሁት ግን እጅግ በጣም አሳሳቢ ነገር ገጥሞኝ ነው እዚህ በጣም እራብ አለ ይርበኛል እውነት ነው የምላችሁ እርቦት የሚያውቅ መቸም ያውቀዋል ሲርበኝ እራሴን ያመኛል ጭንቅላቴ ያብጣል ግራ ገብቶኛ እባካችሁ ከርሀብ አውጡኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ኤፍታህ.ወለተስላሴ
      @ኤፍታህ.ወለተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

      ወይኔ የኔ እናት የምርሽን ነው እና ወደ ኢትዮጵይ መሳፍር አትችይም እና ምን እንረዳሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-qd6zz2dn9b
    @user-qd6zz2dn9b 2 ปีที่แล้ว +18

    ለዳን ሳይሆን ለ እህሉ ግፍ ነው 😭😭😭😭😭

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ህዝብ ስላሙን ይመልስልን💚💛❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ በቅንነት ማር

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +10

    ፅጌ ግን በጣም አበዛሽው ሑሌ መድፋት አረ በቃችሁ አይዲያ ቀይሩ ኤጭ በተወደደ ስልክ ቢበላሽስ እንኳን አብራችሁ አንድ ቤት ሑናችሑ ድሮም አልቻለሽ ፍትህ በወለጋ በማንነታቸው ተመርጠው ለሚገደሉ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭

  • @mesik7978
    @mesik7978 2 ปีที่แล้ว +2

    ፅጌ ምላሹ እግዚአብሔር ይሁንሽ ዳኒ ቻለው🤔🤔😄😄😄😄😄ዳኒ በቃ አይዞህ 😀🤔😄

  • @hanamogano3076
    @hanamogano3076 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እኮ ነው የምታምሩኝ ቆይ ፅጌና ዳኒ ካንድ ሆድ ነው እንዴ የውጣችት? ሁለታችሁም ተንኮለኛ ነችው በተረፈ ፍቅራችውን ፈጣሪ ያብዛላችው ለእምዬ ሀገራችንም ❤️❤️❤️

  • @bezabeza900
    @bezabeza900 2 ปีที่แล้ว +13

    ሁላቹም ሰላማቹ ይብዛ ዳኒዬ &ፅጌ ❤ቤዚ &ማርቲ ❤ስወዳቹ😍ፈጣራ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @Beka0143
    @Beka0143 2 ปีที่แล้ว +8

    ፍቅራችሁ እየጨመረ መጥቷል በጣም ታምራላችሁ 💚💛❤️💯🌹🌹

    • @tibebutilahun1600
      @tibebutilahun1600 2 ปีที่แล้ว

      hlatu farnchu afkrshno achi mino qolashi

  • @yaflee8711
    @yaflee8711 2 ปีที่แล้ว +2

    Daniye enmelsalen

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 2 ปีที่แล้ว +9

    ፅግየ ያለመካብኮ ሰታምሪ😍😍😍😍

  • @4dmatters184
    @4dmatters184 2 ปีที่แล้ว +3

    ከቤት ሲያባርሩዋችሁ ወይ በዕዳ ስትያዙ ታየኝ! 😂😂😂🤭😁 ትመቹኛላችሁ!

  • @ليانليان-ط2ق
    @ليانليان-ط2ق 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ሌላ ደስ የሚል ነገር ስሩ ደስ ትላላችሁ ግን እንደዚ አይነት ቀልድ ይሰለቻል በተረፈ ፍቅር ናቹ ደስ ትላላችሁ

  • @huluagershdadi2472
    @huluagershdadi2472 2 ปีที่แล้ว +2

    ጼጌ እና ዳኒ ሰታምሩ ጽጌ በጣም ቆንጂዬ ናት

  • @aynalmsolomon1219
    @aynalmsolomon1219 11 หลายเดือนก่อน

    ድንግል ማርያም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ደስ ትላላቺሁ ❤️❤️❤️❤️❤️👍

  • @mekides
    @mekides 2 ปีที่แล้ว +24

    ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርሰቶስ ይብዛላችሁ ዳኒ &ፅጌ እንኳን ደህናመጣችሁ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን ምንም የማያቁት ለሚሰቃዩት ለሚታርዱት ፍትህ ፍትህ 💚💛❤️💔

  • @amhara74
    @amhara74 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ፅጌ ይቺን ሳላ አፀዳሁ ብለሽ ደከመኝ ልትይ ነው መዳም እንዳታይሽ የመዳም ቤት ቢሆን ታሮጥሽ ነበር😂 ለማንኛውም ታምራላችሁ😍😍😍 ክብር ለመዳም ቅመሞች🙏😍😍

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒዬ ፅጊዳኒአፈቅረዋለሁእርጂኝእባክሽስወድሽ

  • @yezesh8775
    @yezesh8775 2 ปีที่แล้ว +3

    ታምራላችሁ አይለያችሁ ውዶችዬ ቲማችሁ ደስ ይላል የዛሬ ወር እናት ቅድስት ሀገሬ ኢትዮጵያ እገባለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ዉዶችዬ

  • @natiskate8412
    @natiskate8412 2 ปีที่แล้ว

    ፎቶዎችሽ እንኳን ለጀማሪ ገጣሚ ይከብዳሉ.....ማታ አንቺ ተኝተሽ ዝም በዬ ይችን ግጥም ጫርጫር አደረኩልሽ
    እግዜሩ ድንቅ ነው ፅጌን ያስጌጠ
    የዓለምን ሴት ዉበት ላንዲት ሴት የሰጠ
    ደሞ ተመልከቱት የውስጧን ዝምታ
    በጨፈኑ ዓይኖች ዓይናማውን ስትረታ
    በምን ቅኔ ልግለፅ የኔዋን ዉብ ፅጌ
    እጆቿን ዘርግት መስላ የፍቅር አማልክት
    በጥበብ እንዳልገልፃት እራሷ ጥበብ ናት
    በቅኔ እንዳልዘርፋት እራሷ ቅኔ ናት
    የዓለም ፈላስፋ ጠቢባን የማይፈቷት
    ፈጣሪ ሲሰራት በእሷ ላይ ቢጠበብ
    እኔም ቃል አጥቼ አልኳት የኔ ጥበብ
    ? የጥበብ ሰው እንደሆነ ታውቅ ዘንድ አድረጊላት ዳኒ ሮኒ

  • @twftat2427
    @twftat2427 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ዳኒ ለኛም ለተመልካቺም ደስታቺንን አትፈገን ያሰብከው የፍቅር መገድ እደሪያ ስጋ ይቀፍል ፅጌ እጎንህ ፉን ፉን ስትል እዴታባቱዋ እደምታምርብህ ልነግርህ አልቺልም

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በሀገርም ከሀገርም ውስጥ ያላችሁ ሰላማችሁ በየአለም ዳርቻ ይብዛልን አሜን
    ፅግዬ ነብሴ ዳኒ ሀሀሀሀሀ በል ቻለው ቤዚና ማርቲ ውድድድድድ ጥግ ድረስ ፍቅራችሁን ያብዛላልችሁ ክርስቶስ

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 ปีที่แล้ว +26

    የናተ ፕራክ በቃ እደቀጠለነው😂😂😂ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      ማሬ ደምሪኝ በቅንነት ዉዴ

  • @ሃገራችንበሰማይነው
    @ሃገራችንበሰማይነው 2 ปีที่แล้ว +1

    ሌላ የሚበላው ምግብ አጥቶ እየትራብ እናንተም ወተት ተደፈላች እግዚአብሔር ልቦና የሰጠች 😭😭😭ክፉ ዘመን

  • @sadaoumer5017
    @sadaoumer5017 2 ปีที่แล้ว +3

    ከኮሜንትጋር ነው እዴ ምትለቁት ነው መንገድ ላይ እየኮመታችሁ ነው ቆይ ልይና መጣለሁ ወላሂ በፍቅር ነው ምጥብቃችሁ እኮ እደትከታታይ ፊልም 😍😘😘😘😘😘

    • @ሰአዳነኝ
      @ሰአዳነኝ 2 ปีที่แล้ว

      ወላ በሁለት አካውንት ነው መከታተላችሁ እኮ 😊😊😊😊😊😊

  • @setuahsetauh4031
    @setuahsetauh4031 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂❤❤❤ለሁሉም ሰላሙንያምጣልን አሜን ግንተመችተሽኛል ሲያናድድሽ አብሬ የተናደድኩ ነበር ደክ አረግሽው ዳኒ ሰራችልህ

  • @stube3784
    @stube3784 2 ปีที่แล้ว +3

    አንድነት ፍቅር ሰላም ያጣልን ሳቅም ደስታም ሀዘንም በሀገር ነው እማ ኢትዮጵያ ❤️🇪🇹🇪🇷😭👈

  • @deresehabte567
    @deresehabte567 2 ปีที่แล้ว

    ስቅታ ወይስ ቅርሻት ? cut አታደርጊውም ?

  • @lindunazu242
    @lindunazu242 2 ปีที่แล้ว

    dani ankan des aleh ካንቺ በመለየቱ telekekelh
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @senaitberhanu4215
    @senaitberhanu4215 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነው እናተቤት ኑሮ ውድነት ገና አልገባም መሰለኝ አረ የእህልም ጡር አለው ተዉ ወጣትነት ነው እንደዚህ የሚያደርጋችሁ የራሳችሁን ህይወት ሲመጣ ልጅ ሲመጣ ነው የኑሮ ውድ መሆኑ የሚገባችሁ እሺ ተዉዉዉዉዉ……👏🧜‍♂🧜‍♀👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦‍👦

  • @Hነኝየማሚየቀለጤእማሂወቴ
    @Hነኝየማሚየቀለጤእማሂወቴ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ፅጌሬዳ ይለያል አይዞን ዳኒየ ቢዚ ማርቲ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 ปีที่แล้ว +4

    ከዳኒ በላይ ለስልኩ ነበር የደነገጥኩት ድፍረትሽ

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 ปีที่แล้ว +2

    ፅጌና ዳኒዬ ስወዳችሁ ዳኒ ምድነው ሲል ሳልወድ በግድ አሳቀኝ
    አሚንንንንንንንንንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር ፅጌን ስወዳት ሁላችሁንም ውድድድ

  • @emuyetiru5676
    @emuyetiru5676 2 ปีที่แล้ว

    እወዳቹአለው በጣም😘 ግን prank አየበዛ ነው አስኪ ደሞ surprise ተደራረጉ🤔

  • @twi2415
    @twi2415 2 ปีที่แล้ว

    Apartment የት አካባቢ ነው ያለው?

  • @መሲነኝ-ፀ4ተ
    @መሲነኝ-ፀ4ተ 2 ปีที่แล้ว

    ዳኔ ለምን ትናደዳለህ አተ ሰታደርግ ደስ ይላሀል ለማንኛዉም በጣም እወዳችሗለሁ

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ፅጌ ዳኒ አይለቅሽም አለቀልሽ ለማንኛውም በጣም ነው ዘና የምታረጉኝ

  • @mekdiewasihun3668
    @mekdiewasihun3668 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህናመጣቹሁ ፅጌ ፍራት ፍራት አለኝ በዛ መደንገጤ የዳኒ ፍራክ ከባድ ነው ተጠንቀቂ ዳኒ እየጠበኩህ ነው አፍጥነው

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 ปีที่แล้ว

    አይ ዳኒ ይህንን ሁሉ ፍቅር ና ክብር ገደል ከተትከው

  • @hermelayohanes8833
    @hermelayohanes8833 2 ปีที่แล้ว

    Dani yalachubet appartemnt mndew semu yet sefer nw ?? Please

  • @liyufikre6515
    @liyufikre6515 2 ปีที่แล้ว

    መጀመረያ የዳኒ እና የፂጌ ቤቴሳቦች በያላችሁባት ሰላማችሁ ይብዛ እና በጣም ከምወዳቸው ከዩቱቤሮች ዉስጥ 1ኞቹ እነቴ ነችሁ ነገር ግን ማርም ስባዛ ይማራል እንዴ ምባል አባባል እነቴ ብዙ የሱዉ ልጅን የምያስታምር ነገርን ማስራት ስትችሁ የማይሆን አንድ አይነት ስራ ስትሳሩ እንዴ እኔ ከሆነ ለተመልካችም ለምቀጥላዉ ለትዉልድም ትምህርት ይሆናል ብዬ አላስብም ስላዝ ከይቅርታ ጋራ እባካችሁ የታሻላ ስራ ሳርታችሁ እንድታስዳስቱን እጣይቃለሁ
    እንግድህ ዳኒን እና ፂጌ እነቴን የማያዉቀዉ ከረጅም ጊዜ በፍት ነዉ
    በጣም ነዉ የምወዳችዉ በርቱ

  • @genetgebrwold8859
    @genetgebrwold8859 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤዚ ግን ምርጥ ልጅ ናት ❤

  • @atlas4738
    @atlas4738 2 ปีที่แล้ว

    Ene yemelewo betu sent new yemikfelibet,let me know please ?

  • @ኤፍታህ-ሸ5ቀ
    @ኤፍታህ-ሸ5ቀ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
    ፍቅርቹ ይብዛ መጨረሻ ያማረ ይሁን

  • @tsinatbirhanu8944
    @tsinatbirhanu8944 2 ปีที่แล้ว

    Dani gn and ngr sithon wede kiflh merot twedalh😂😂 gn ymchachu 🥰🥰🥰🥰

  • @mekdesshibeshi2357
    @mekdesshibeshi2357 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ከአዋቂ ሰዉ የማይጠበቅ የሞኝ ቀልድ

  • @abdelfatthasailya2927
    @abdelfatthasailya2927 2 ปีที่แล้ว +7

    እንዳ ዶ/ አብይ ጋዜጣው መግላጫ እኛም እናታን በጉጉት የምንጠብቀውስ ነጋር😂😂😂😂😍😍

    • @sara-rl7gd
      @sara-rl7gd 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣

  • @ortodox961
    @ortodox961 2 ปีที่แล้ว

    Ena ye dani royal betsboch abrochehu minor camer man aflgum ❤😍

  • @estifanos1514
    @estifanos1514 2 ปีที่แล้ว +8

    ፅጌ እህቴን ትመስያለሽ😍

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ፅጌ በራስሽ ጥፋት ስራ ታበዣለሽ እውነት ፕራንካቹ በዛ ዳንዬ አይዞህ እነዚ ሴቶች አቃጠሉህ አይደል ደስ የሚለው አትጣሉም ❤️

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 2 ปีที่แล้ว +1

    ታምራላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ አልያያችሁ ግን ይህ ፍቅር ምናልባት ትዳር ይሁን ይሁን ቢሆንም ደስ ትላላችሁ መተሳሰብነው የሚያስፈልገው ፀግዬ ዳኔበርቱ

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 2 ปีที่แล้ว +3

    አይዞን ከዚ እብደት መለስ የሚያረጉ ምርጥ የሳምንቱ ፊልሞች እኔ ጋር አለላቹ👍 ይመቻቹ 😉Pis

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ በቅንነት ማርየ

  • @aradareatss384
    @aradareatss384 2 ปีที่แล้ว

    fetari hagerachenen selam yadergelen

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀልቃሌ ጉድሽ ፈላ ዳንኤል ይሰራልሻል.. ስወድሽኮ በልኩ ነው 😘😘😘

  • @yasmineawol4255
    @yasmineawol4255 2 ปีที่แล้ว

    ስለቤቱ መረጃ ንገሩኝ እስኪ ቤቱ ያምራል ዬት አካባቢ ነው ዬወር ክፉያውስ እንዴት ነው አዲስ ጎጆ ወጪ ነኝ ማለቴ ሀሳብ አለኝ እና ንገሩኝ

  • @raziqa8242
    @raziqa8242 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒዬ የኔ ፍቅር ክክክክክ ስትናደድ ያምርብሀል

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +2

    የቤዚ ሳቅ ውስጤ ነው

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed3513 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒ ተገኘህ ግን ፅጌ ብል ብቅ ውስጥ ነበር ማድረግ ለማንኛውም ክክክክክክክ ዋው ነው መልስ ምት ከዳኒ እንጠብቃለን

  • @semerasemera4950
    @semerasemera4950 2 ปีที่แล้ว

    ፅግዬ ያንቺናየዳኔ ቤተሰቦች አስተዋዮች ናቸው በናሮዚቤት የቀኑብሻል

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 ปีที่แล้ว

    ፅዳታችሁ ደሞ እንዴት እንደተመቸኝ አንደኞች

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 ปีที่แล้ว

    ፅግዬ በቃ ጭር ሲል አትወጅም የኔ ማር አሳቅሽኝ😂😂😂😂😂😂

  • @alamabrare5871
    @alamabrare5871 2 ปีที่แล้ว

    እረ እናንተ ልጆች ዳኒን ልታሳብዱት ነው እንዴ ፅጌ የኔ ማርርር የኔ ውድ የኔ አስክሪም የኔ ኩላሊት የኔ ዎክስጂኔ ብቻ ሁሉ ነገሬ ነሽ ፅግዬ ማማዬ ስወድሽ ስልክቁጥርሽ ላኪልኝ እኔ እንዴት ልደውልልሽ በውስጥ ድሞ ማር ወንደ እዳልመስልሽ ሴት ነኝ

  • @raki8992
    @raki8992 2 ปีที่แล้ว +1

    የነው ትኖሩት

  • @yazemen726
    @yazemen726 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቱን ያከራያዋቹ እንደዚ እንድትጫወቱበት አይደለም ነገ እመጣለው እንደ ነበር አድርጋቹ ታስረክቡኛላቹ በጣም ይደብራል ክብር የላቹም እናንተ አይደለም ጥፋተኛ እኔ ነኝ !
    ሰውየው ማለቱ አይቀርም 🤩🤩

  • @lemlembitew6634
    @lemlembitew6634 2 ปีที่แล้ว

    ምንድነው ስው ክናት የሚማርው

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር አምላክ ኢትዮጵያዊነትን በቃ ብለን እናተ ማሮች ስታምሩ 🥰🥰🥰👍

  • @ጋልረዴ
    @ጋልረዴ 2 ปีที่แล้ว +4

    ፅገየ የኔ ውድ ሁላቹም ውድድድድድ ❤️😘

  • @Mmm-qf5kb
    @Mmm-qf5kb 2 ปีที่แล้ว

    እደው ስወዳችሁ ምርጦችየ በፍቅር ኑሩልኝ ፅጌ ማርቲ ዳኒ ቤዚ አይላያችሁ

  • @tibiltyetaay216
    @tibiltyetaay216 2 ปีที่แล้ว

    Yene wudochi royal family betam new yemwdachu ❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርመለሰ
    @ፍቅርመለሰ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤዛ ስወድሽ ደስ ትያለሽ

  • @biniamabraha4842
    @biniamabraha4842 2 ปีที่แล้ว

    Bravo xedi egg 🥚 senarou arefi nebra🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @zabibakw9882
    @zabibakw9882 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውው ማአሻአላአህህ ወድድድድድ አይዞአቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌

  • @meazaashenafi2347
    @meazaashenafi2347 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ፅግዬ ነፃ የሆን ልጅ በርቱ ሁላችሁም

  • @atekumola6200
    @atekumola6200 2 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ዳኒ እወድሀለሁ ። ብትስማሙ ጥሩ ነው። ፕራንክ ተው በፍቅራችሁ መሀል እሳት መጨመር ነው።ለሁላችሁም ቀልድ እንኳን በመጠን ሲሆን ነው የሚያምረው።

  • @riyadmhraze4533
    @riyadmhraze4533 2 ปีที่แล้ว +1

    are yhe nger ykrbacu yhone adis nger amtu wtate aydalacu

  • @huluagershdadi2472
    @huluagershdadi2472 2 ปีที่แล้ว

    ጽጌ የኔ ቆንጆ

  • @banciajah5454
    @banciajah5454 2 ปีที่แล้ว

    Selem. lethiopia. peranke. yekrbcu. betrfe. arife. New

  • @yordi8453
    @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

    Awo yeni wedeche ewnete new selam yesetelene legerecehn

  • @አስኔYouTube
    @አስኔYouTube 2 ปีที่แล้ว

    ቤዛዊት ግን የምር ሴትነት አለሽ ጎበዝ ነሽ ሁለየ ስትሰሪ ነው እማይሽ

  • @fikirhairstylist4690
    @fikirhairstylist4690 2 ปีที่แล้ว

    Betam desetelalachu. Addis negn follow adrigugn ketemchachu 🙏

  • @genetteklemengesha9164
    @genetteklemengesha9164 2 ปีที่แล้ว

    Achhh ahuns beza mnew betfi bmetash. Htsanoch nachu lbey.

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ፅጌ ሁሌ ትጫወትበታለሽ አ ዳኒ ምስኪን ቻለው እግዲህ ምንም ማረግ አይቻልም 😀😀

  • @rutamuze
    @rutamuze 2 ปีที่แล้ว

    Sitasitelu kemir debarachuh

  • @yeshiyeandualm2054
    @yeshiyeandualm2054 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤዚየ የኔማር ጀግናነሽ እሽ

  • @MsNexus
    @MsNexus 2 ปีที่แล้ว +7

    አትጃጃሉ እስኪ ቁም ነገር ስሩ ሀገር ብዙ ሰው እየሞተ ሀገራችን ሀዘን ላይ ናት ፀልዩ እስኪ የወገን ሞት አያሳስባችሁም

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 2 ปีที่แล้ว

    Yazhe leje prank ke tenkol gare ytyayaze new. Wehaw west afer something mixe sataderg prank maderag atchelm endya?

  • @ልጅአለፍር-ቀ4ነ
    @ልጅአለፍር-ቀ4ነ 2 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ነኝ ያኔ እብዶች🥰😂

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi 2 ปีที่แล้ว +1

    አሳዘነኝወላኪ ዳኒተበቀላት ወላሂ😂😂😂😂

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ አቺ ልጅ እንደገና መጣላት ፈለግሽ ቢቀርብሽ ይሻላል ሌላ በተረፈ በርቱ👍👏

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሰልኩአሳዘነኝ😍😂😂😂

  • @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ
    @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ የዳኒን መልስ ደግሞ እንጠብቅ
    ዳኒ ልዘዝህ ቤዚን በጣም ነው የምወዳት ተፈጥሮዋ ይበቃታል እንደምንም ብለህ እሱን ገመድ የመሰለ ነገር ቁረጥልኝ በተረፈ ይመቻችሁ በርቱልን

  • @AYC255
    @AYC255 2 ปีที่แล้ว

    Tsegi yanchi degafi negn .. dani sinaded dese yelgnal 😀