What a life changing witness to the living lord !God bless y’all .Jesus die for sinners and pour his mercy exceedingly to those humble themselves and rejects the proud .thank you for sharing your past life to help others come out of darkness 🙏🏾
What a beautiful testimony!!! I like the way how she called and told her former job“ I can’t come tonight, but Jesus is Lord!” And hang up lol That was turning point right there. I love it!
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, TEACHABLE AND UNIQUE HAND OF GOD PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
I have to ask you this time? Are you a Christian? Are we supposed to talk like this? don't you know anyone who is in Christ is a new creation? please comment on the present, the past has gone already. God bless!
He always gives the same comment in every channel for the past 3 years especially on melkam wetat so ene erasu betam eygeremgn nber 3 amet mulu temsasy comment 🤔🤔🤔🤔🤔
ፅጋ የበዛልሽ ሴት ጅግና ነሽ ጊዜሽን በሚገባ እየተጠቀምሽበት ያለሽ ተባርኪ
ዋው ብዙ ማስረዳት አልችልም ግን እየሱስ ጌታ ነው የሚገረም አገላለጥ የጌታ መንፈስ ሲነካ ነው እንጂ በጥብ ሀይል አይደለም
ትጅዬ ልገልፅልሽ ከምችለው በላይ በጣም ነው ምንወድሽ ጌታ ለምድራችን የሰጠን በረከት ነሽ ብዙ ነገር እየሰራሽ እደሆነ አውቃለሁ ገና ብዙም እጠብቅብሻለን የጌታ ፀጋ አይለይሽ ጳስተረዬ ዘመንህ ይባረክ
TG ስለእግዚአብሔር ስትናገሪ ልቤ ይቃጠላል ተባረኪ እድሜሽ ይለምልም
ትጅዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ አንች ጸጋን የተሞላሽ! አስተዋይ እንደ ሆንሽ ንግግሮችሽ ይናገራል, ረጅም ዘመን ኑርልን ! በጣም ነው የማከብርሽ የሚወድሽ ለጌታ ያለሽው ፍቅር ደስ ይለኛል. እስከ ፍጻሜ ያቁምሽ ጌታ ኢየሱስ ።
Eshi
በጣም የሚያስተምር በሳል ፀጋ የተገለጠበት ቃለ ምልልስ ነው እህቴ ከዚህ በላይ የምትዘረጊበት ፀጋ ይጨምርልሽ።
She is the best
Getahoy
ቲጂዬ ቀድሜ ምስክርነትሽንም ባዉቀዉ ነገር ግን ተመስጨ ነዉ ያዳመጥሁት ሁለታሁንም በጣም የምወዳችሁ ወንድሜና እህቴ ናችሁ አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤
ቲጂ አንቺ ለዚህ ትዉልድ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽን ስጦታችን ነሽ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። በርቺ በጌታ ቀን ባዶ እጅ እንዳትሆኚ ጌታም ታማኝ ነዉ ላንቺ። አንተም ፓስተር።
Wow so much is the blessed
ተባረኪ በእውነት እየሱስ ገብቶሻል
Be anchi west alfo yeminager egziabhair yemesgen
ካየኋቸው christian showዎች ኑሮዋና ቃሎችዋ እና የምትጠይቅበትን ሁኔታ ይደንቃል፤ የኖረችበትን ብቻ የምታወራ ልባም ሴት ሆና ያገኘኋት። ተባረኩ።
ቲጂዋ በጣም ነው የምወድሽ ፅጋ የበዛልሽ ሴት ጠንካራ ነሽ አሁንም ይጨምርልሽ በርቺ አንችን ስይ እባረካለሁ ሞገስ የበዛልሽ ነሽ የመገሱ ጌታ ይባርክሽ
እውነት በጣም የምወዳችሁ ያባቴ ብሩካን ለኛ በረከቶቻችን ናችሁ ፓስተር ያንተ ዘማሪ ነህ፣ነብይ ነህ፣ፓስተር ነህ ዋው ተባረክልን ቲጂም ዘማሪ፣ አስተማሪ ኒቆዲሞስ ሾው ደሞ በጣም የምንማርበት ነው ተባረኪልን
ትክክል ቲጂዬ ቅጥራችንን መጠበቅ አለብን ! አንዘፍንም!! አንዘሙትም!!አንጠጣም !! ::ተባረኪ!
ቲጂ ህይወትሽ እኮ የሚነበብ መዝገብ ነው አንች ራስሽ ወንጌል ነሽ !!!
ወደ ጌታ እንደ መጣሽ ጥሩ ፍቅርና ክትትል ድጋፍ ያደረገልሽን አገልጋይ ወንድወሰን ያልሽውን ጌታ አብዝቶ ይባርከው። በዚህ ዘመን ያጣነው ነገር ለሰዋች በየመንገዱ ይመሰከራል ግን ከመጡ በኋላ ስንቱ ይሁን አንቺ ያገኘሽውን አይነት ክትትልና ፍቅር የሚያገኘው ጌታ ይርዳን።
ፓስተር ወንድ ዩጎ ቸርች በጣም የተወደደ ፓስተር ነው መታየት አይፈልግም ግን በጣም የፍቅር ሰው ነው
በእውነት በመጠየቄ መልስ ከጌታ ከአምላኬ አግኝቻለሁ እውነት ነው
በጣም ድንቅና አስተማሪ የሆነ ምስክርነት ቲጂዬ እንወድሻለን::
Tg tebarkilign lezelalm bebetu nuri!
አፌ ቁርጥ ይበል ተባረኩ ።
Tigye yegarmal tilek miskrnate nawe. Zamanesh hulu yebarek. Ba Eyesus sim🙏
ተባረኪ እህታችን
ዋናውን ይዘሻልና በርቺ
Tebarki
TG በአቀራረቧ በመልክቶቿ ምደሰትባት ምርጥ አዘጋጅና አቅራቢ 🥰
waw kbr legeta yhun pasterye &Tigye Tebarekuln
How I love this woman I wish she didn't join Japi church but no matter what I have big respect for her 💙
Excuses me what do you mean she join Japi church ? i am telling you brother Japi is man of God he is teaching based on bible
th-cam.com/video/QgYWz2eIf_M/w-d-xo.html
th-cam.com/video/uDRt2_zI1Bk/w-d-xo.html
@@MT-rg3mtyeah right lol
Now she is not there
She left him He is a false teacher
wawwwwwwwwwwwwww tigiyeeeeeeeeeeeeeee sewedesh eko
ቲጅየ የኛ እንቁ እህት በአገልግሎትሽ በጣም ነው የተጠቀምኩት ዘመንሽ ይባረክ ደሞ በጣም በሳልና አስተማሪ ቃለምልልስ ብሩክ ናቹህ ፓስተርየ
እኛ ወንጌላውያን አማኞች ነን አንጠጣም አንዘፍንም ይህ ቅጥራችን ነው
ቲጂ አክባሪሽ ነኝ ! ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ❤
Tijiye betam new yemiwedsh keza hiwet Wetesh endi telewitesh yegeta tsega silebezalish silastemarishn tebareki. Paster antenim geta ybarikih
በጣም ግሩም እንቴርቭ ነው ተባረኩ ጡሩ ትምህርት ወስጄሃሎ
Eseye Eyesus gata new !!!
The power of the word of God !!
Hallelujah!!!!
ቲጂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ነው እምወድሽ ለምልሚ ክበሪ
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ፀጋ ይብዛላችሁ!!!
TG my favorite
ቲጂዬ አንቺ ለዚህ ዘመን ክርስትና ስጦታ ነሽ ከየትኛውም እግዚአብሔርን ከማያስከብር ነገር ጋር መደራደር አያስፈልገንም ቲጂዬ እንወድሻለን እናከብርሻለን
ቲጂዬ አንቺ ለዚህ ዘመን ክርስትና ስጦታ ነሽ ከየትኛውም እግዚአብሔርን ከማያስከብር ነገር ጋር መደራደር አያስፈልገንም ቲጂዬ እንወድሻለን እናከብርሻለን
waw tebareku❤❤❤❤❤❤tsegawni yabizalachu🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
TGye, you are beautiful in & out as always.
I am impressed by your wisdom how you passed the true message.
Stay blessed.
With love.
Tigiye you are a blessed woman of GOD.
God bless you Tige ♥️😍♥️😍🙌🙌
God bless you and your family tig❤❤❤❤❤❤❤
What a life changing witness to the living lord !God bless y’all .Jesus die for sinners and pour his mercy exceedingly to those humble themselves and rejects the proud .thank you for sharing your past life to help others come out of darkness 🙏🏾
ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስ ይባርክሽ።
ስርአትሽስ ሁሉ !
TG merte sew . I like your gospel Teachings veeeeeeeery much.
Am here Amended
Titi you are a blessed
Blessed pastor kassahun
you are smart tijiye bless you our sis
Thank you for sharing 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Gid bless you abundantly Tegest! Thank you pastor for the interview! Great testimony! Our God is great n greatly to be praised!
Waw i love and appreciate this woman
WOW::
Wawwww God blesss you all sanits♥♥♥♥♥♥♥
😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰❤️❤️
It is amazing i am blassed by this interview she is a blessing for nation.kuratache neshe yeabata lij💓💓 blassed paster
YEAH::
MY GOODNESS::
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAHJ
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
MY GOD OH::
Ameeen❤
Oh T.g very nice to see you my dear
🙏🏾✨️🙏🏾
What a beautiful testimony!!! I like the way how she called and told her former job“ I can’t come tonight, but Jesus is Lord!” And hang up lol That was turning point right there. I love it!
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL WOMAN OF GOD SINGER TIGIST EJIGU.
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
በእውነት የክርስቶስ ፍቅር አይደለም ዘፈን መጠጥ ማንኛውንም ከመንገዱና ከፈቃዱ ውጪ የሆነውን ነገር ፈጽሞ ያስጥላል ፀጋው ደግሞ ያስችላል።አለበለዚያ ግን በሁለት ዓለም መኖር ባል እያላት ውሽማ እንዳላት ሴት ለሁለቱም እንደማትሆን ሁለቱም እንደማይሆኑአት መጨረሻዋ ዋጋ ቢስ እንደሚትሆኗ ዓይነት ነው።
ቲጂ ለጥያቄም ለመልስም በጣም ጎበዝ!
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA::
God bless you TG.GLORY to God.
በቀደም ሰውየለኝም ስትል ነበር እነጥልሽንም ይጨምራል
God bless you tigiye, really your interview is nice it's the answer for those want to drink.
Beautiful, mighty woman of God may many sisters rise up like you for the glory of God. Pastorye you are always a blessing.💜💜💜💜💜💙💙💙💙💙🌹🌹🌹🌹🌹
በቃለ መጠይቅ መድረኩ የተጠያቂ ነው። የአንድ ጠያቂ ስራ: መጠየቅ እንጂ ሀሳብ መስጠት አይደለም። ለምን ሀሳቧን እንደምታቋርጣት ሊገባኝ አልቻለም።
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL WOMAN OF GOD SINGER TIGIST EJIGU::
ቲጂዬ ስወድሽ እኮ
እጅግ በሳል ሴት
መናገር አልችልም ግን """""እየሱስ ጌታ ነው።"""""""
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, TEACHABLE AND UNIQUE HAND OF GOD PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
gofund.me/9ce742f2
www.tehadesointernationalchurchttv.org
t.me/pastorkassahunlemmaministries
ፓስተር ስትጠይቅ ትንሽ mature እድርገው ጥያቄዎችህን ጊዜ ውስደክ ጥያቄዎችህን እስባቸው በተለይ እንደ ቲጂ ያለ mature ሰው መጥቶ ስትጠይቅ እንጭጭ እይሁን ጥያቄክ: ሌሎችንም ስትጋብዝ እንደዚህ እድርግ ለቲጂ ብቻ እይደለም እሷን ያነሳሁት ያው ስለቀረበች ነው ለቃለ መጠይቅ::
ተባረክ
እውነት ነው ቲጂ እራስዋን በራስዋ ብትይቅ ብዙ እንማር ነበር እስቲ የሚየቅ ሰው አስቀምጦ እራሱ ጊዜውን ጨረሠው
Tgiya swedshi eko
ቅጥርን የሚያፈርስ በእባብ ይናዳፈል የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል
እሄ ምስክረነት አህዛቦች ትግስት ኖሮአቸው ብያዩት ጥሩ ነበር
ኒውክሬሽን ቤተክርስቲያን አገልጋዮች እነሱ ብቻ እየከበሩ ምእመናኑን በቅዠት አለም የሚያኖሩ ትምህርታቸው ሁሉ ምድራዊ ስጋዊ በንስሀ ህይወት የማያምኑ ተሳስተው የሚያሳስቱ ናቸው እኔ ጌታ ረድቶኝ ለማበድ ትንሽ ሲቀረኝ ነው የእነሱን ትምህርት መከታተል ያቆምኩት ለዛ ነው ብዙዎች በእነሱ ትምህርት ከተማሩ በኋላ የጤና ቀውስ የሚያጋጥማቸው እባካችሁ ከእነ ጃፒ እና እነሱን ከመሰሉ የስህተት አስተማሪዎች እራሳችሁን ጠብቁ ‼️‼️‼️ ኮንፌስ በማድረግ ምንም ጠብ የሚል ነገር የለም ያቺ ገንዘብ የመሰብሰቢያ ስልት ናት የእግዚአብሔር ቃል መጀመሪያ የእግዚአብሔር ፅድቅ ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችኋል ነው የሚለው ስለዚህ ፅድቁን ብቻ እንፈልግ ልባችን እና አእምሮአችን በእየሱስ ፍቅር እንጂ በአለም ቅራቅንቦ ፍቅር አይነደፍ እየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ሊመጣ በደጅ ነው እንንቃ።
በኮንፌሸን ብቻ የሚል ትምህርት በኒውክርኤሽን ቤ/ክርስቲያን እና በትምህርት ውስጥ የለም። አገልጋዮችም የተለየ ብልጽግና ህይወት የለም !!! ስለዚህ ለአንዱ የተባረከበት ለሌላው ላይሆን ይችላል።
@@suraphelkassahun5477 እንዴ እኔ እኮ ትምህርታቸውን በሳምንት ሶስት ቀን ነው እማር የነበረው ላንቃዬ እስኪላቀቅ ነበረ ከጃፒ እየተቀበልኩ ኮንፌስ የማደርገው ግን ራሴን ኮንፊውዝድ ከማድረግ በስተቀር ምንም ጠብ ያለልኝ ነገር አልነበረም ዝም ብሎ የህልም እንጀራ ነው በቃል ሁሉንም መፍጠር ይቻላል የሚለው የስህተት ትምህርት ነው አንኳኩ ይከፈትላችኋል ነው የሚለው ቃሉ አገልጋዮቹ አልከበሩም ላልከኝ የጃፒን እና ከሱ ጋር አብረው የሚሰሩትን ህይወት ማየት ይቻላል አነቃቂ ንግግር ሲናገር ህዝቡ ወደ ኮሮጆ ገንዘብ ለማስቀመጥ ሲሯሯጥ ሰላየህም ምድራዊ ብልፅግና ለመፈለግ እንጂ እየሱስን ፈልጎ ወደዛ ቸርች የሚሄድ የለም ከየቤተክርስቲያኑ ፈልሰው ሄደው የነበሩበትን ቤተክርስቲያን ሲኮንኑ ነበር ሁልግዜ የሚሰማው የረዳኝ ጌታ ስሙ ይባረክ ዛሬ ወደትክክለኛው ወንጌል ተመልሻለሁ እየሱስ ሲመጣ የማትነጠቅ ቤተክርስቲያን ውስጥ እንዳንገኝ ነው የምፈራው
@@genetgashawabebe8768 ሰው connect ማድረጉ የራሱ ምርጫ ነው። ከጃፒ እየተቀበልሽ ኮንፌሥ ሥላደረግሽ ና መባ ስለሠጠሽ ብቻ የሚመጣ ነገር የለም በዚህ መሣሪያነት የእምነት አቅምሽን ስላጠናከርሽ ነው።
አገልጋዮች የራሳቸውን ሥራዎች የሚሠሩ በዚያም የተባረኩ ስለሆኑ ማሥረጃ የሌለውን ውንጀላዎች ለራሥሽ ባትነግሪው ጥሩ ነው።እኔ በክርስቶስ አካል ሁኚ እንጂ በገባሽ መጠን ተንቀሳቃሽ ። በተረፈ እንደአካል ብንተሣሠብ እመርጣለሁ ።ጌታ ይባርክሽ ።
እኔ ይሄንን ለማወቅ ኒው ክሬሽን መሆን አይጠበቅብኝም የእግዚያብሄርን ቃል መንፈሰም ህይወትም ነው ዝናብ ዘንቦ ምድርን አረስርሶ እዲያበቅል እና እዲያፈራ ካደረገ የእግዚያብሔር ቃል ተናግረሽ በህይወትሽ ላይ ለውጥ ላይመጣ አይችልም ነገር ግን ቃሉ ከእነሱ ጋር ስላልተዋደ አሌጠቀማቸውም ይላል ለዛ ነው ያልጠቀመሽ ገና ውዝግብ ውስጥ ነሽ አላመነሽውም ደግሞ የእምነት አዋጅ እ/ር የተናገረንን በቃሉ ደግመን መናገር አመንኩ ተናገርኩ እደሚለው እና አንደበት ህይወትን ይናገራል ወይ ሞትን አንቺ ላለሽበት አይምሮ ይከብድሻል ነገሩ መነፈሳዊ ስለሆነ ለማንኛውም የእ/ር ሰው ጃጲ ሲያስተምር እና አዉጁ ሲል የእ/ርን ቃል እንጂ ከራሱ አይደለም እንዃን የእ/ር ቃል ሰው የተናገረው ቃል ይሆናል እና እህቴ ሀላፊነቱን ውሰጂ በሙሉ እርግጠኝነት አሁንም ህይወትሽ ላይ ለውጥ የለም
@@deborahgermande4369 ጆቫዎችም እኮ ምድርን ብቻ ነው የሚሰብኩት ወደዛ በጣም በጣም እየተጠጋጋችሁ ነው ለእኔ የንሰሀ ፀሎትን የማታስተምር እና የክርስቶስን ምፅዓት የማትሰብክ ቤተክርስቲያን እንደ ቤተክርስቲያን አላያትም።
በጣም ጥሩ ነው ግን ፓስተር ካስዬ የአንተ ድምጽ ይሰማል የቲጂ ግን በደንብ አይሰማም
kkk ፀጋ ጨመርሽ
እኔ እኮ የሚገርመኝ አበሻው አዋቂ ለመምሰል የሚቀላምደውን እንግሊዝኛ ነው. አረ ተዉ ግድ የላችሁም. ለምን እንደምቃወምህ ታውቃለህ. በቃ አስመሳዮች ናችሁ ይህን ደግሞ ጌታ ያውቃል.
መሸጋገሪያው ሙዚቃ ራሱ ጎንደርኛ ይመስላል😁 ይቅር ይበለኝ እግዚአብሔር...
የሚገርም ስርአት አለባበስሽ ክለብ የመጣሽ አይመስልም ንግግርሽ ደሞ የጨዋና ፕሮፌሽናል ነው ይብዛልሽ
IT'S TOO MUCH OH::
እዉነት ለመናገር ቤትክርስትያን ፍሬውን እያወቅች የህዝቡ መጨፍጨፍና ዘንግታ ስራዋን ረስታ ከ አራጁ መንግስት መንግስት ጎን አልቆመችም ? ከዝህ ቦሃላማ እራሱ ጌታ የህዝቡን ልብ ካልነካ ማንም መስክሮለት የሚያምን የለም ሁሉም የመረው አምላክ ስለሆነ
Arrenge the voice pleas befor u desplay the massage we canot hear it !!
Please pastor try to speak Amharic more don’t mix it up.
WHAT A FUNNY THING OH::
ሁላችንም አዳማጮች እንግሊዝኛ አንችልም እባክህ ሁሉንም በአማርኛ ተናገር።
እዉነት ለመናገር ቤትክርስትያን ፍሬውን እያወቅች የህዝቡ መጨፍጨፍና ዘንግታ ስራዋን ረስታ ከ አራጁ መንግስት መንግስት ጎን አልቆመችም ? ከዝህ ቦሃላማ እራሱ ጌታ የህዝቡን ልብ ካልነካ ማንም መስክሮለት የሚያምን የለም ሁሉም የመረው አምላki ስለሆነ
ለመንግስታት እንድንፅልይ እና እንድንገዛ የአምላክ ቃል ያዛል ወያኔንም ሲከፍፍል ጥላቻ ሲዘራ ሲገድል የተቃወመ ክርስቲያን የለም ደሞ ሁሉ ሊድን አልተጠራም ፈጣሪ እኝ ባናመልከው ተፈጥሮ ይንቀጠቀጥለታል አምላክ ደግሞ የሳበውን በራሱ መንገድ ይነካዎል ብዙዎቻችን የመጣነው ተመስክሮልን አደለም ጌታ ተክቶን ነው
@@marry6186 ተመስክሮለት ሚመጣ አለ ቃሉን በማበብ ምለወጥ አለ በራሱ የሚያገኛቸው አለ ሁሉም የራሱ መንገድ ነው ያንንም መንገድ ሁሉም እስከመጨረሻው እጠቀምበታል ማለት ግን አይደለ አንዳንዴም ጌታ ራሱ ምነካን ከልባችን ጥንካሬ ልሆን ይችላል ወይንም መንገዱ ሁሉ ለተዘጋበት ልህን ይቻል ል ራሴ ም ተመስክሮልኝ አይደለም ብሆን ኖሮ እንደዝህ አይነት ክፋት ሳይ ላልከተለው እችል ይሆናል ድካምን አዉቆ ራሱ ደረሰልኝ ማለት ነው ቋቀትላለው
በለዓምም እኮ ነቢይ ነው 🙄!
አንተ ፓስተር ነህ አይደል? ጥሩ. ታዲያ አንተ ፓስተር ነኝ ካልክ. መጽሓፍ ቅዱስ ምን ብሎ ይጠራዋል ጋሽ ኒቆዲሞስ ብሎ ይጠራዋል. መጽሓፍ ቅዱስ ያላነበበ ሰው ልክ አንተ እንደምትጠራው ጋሽ ኒቆዲሞስ የሚል አይመስልክም?
መጽሐፍ ቅዱስ ጋሽ ብሎ አይጠራውም ,“ከፈሪሳውያንም ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ፦”
- ዮሐንስ 3፥1
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE AND POISONOUS PAST LIFE STYLE AND ACTION IS THIS?
I have to ask you this time? Are you a Christian? Are we supposed to talk like this? don't you know anyone who is in Christ is a new creation? please comment on the present, the past has gone already. God bless!
He always gives the same comment in every channel for the past 3 years especially on melkam wetat so ene erasu betam eygeremgn nber 3 amet mulu temsasy comment 🤔🤔🤔🤔🤔
YEAH::