ሴቶች ገንዘብ ይወዳሉ ልክ ናቸው ከ ጅላሎ ጋር የተደረገ አዝናኝ ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • እንኳን ደህና መጡ ይህ ከኖርኩት ሚዲያ ነው
    ሰዋዊ የህይወት ተሞክሮችን የምንካፈልበት ተወዳጅ ሚዲያ ነው
    Subscribe በማድረግ የጅላሎ ቤተሰብ ይጉኑ 👇
    youtube.com/@j...
    ብዙዎች በሚመለከቱት በዚህ ሚዲያ ላይ ምርት እና አገልግሎትዎን እንዲሁም ድርጅትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 0912744769
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    #ethiopia #ebs #donketube #seifuonebs #marakiweg
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
    #new #life #challenge #lifestyle #lovestory
    #Donkey tube #challenge #lifestyle #lovestory

ความคิดเห็น • 293

  • @minagirl6447
    @minagirl6447 9 หลายเดือนก่อน +163

    ወላሂ እና ቢስሚላህ ሲል ደስ ሲለኝ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ወደ ድንህም ተጠጋ እጀ ጀላሉዬ ካየኸው መልክቴን ዱኒያ አላፊ ና ጠፊ ነች ደስታም ስኬትም ያለው አኼራ ነውና

    • @AGFy-kz3lg
      @AGFy-kz3lg 9 หลายเดือนก่อน +6

      ትክክክልኛ ምልክት ነው አድረሱለት እስኪ አወ ማንኛውም ስው ብዲኖ ምስተካክል አለብት የቺ አለም ጠፉ ናት አላህ ያስተካክልን ያስተካክለው ውንድማችንንም ኢንሻአላህ

    • @የሃሮንሚድያአድነቂ
      @የሃሮንሚድያአድነቂ 9 หลายเดือนก่อน +5

      አፉ ይጠፍጠል ❤😊

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde8993 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ደስ ሲል በረቢ ሀይማኖትህን የሚወደው እድህ አይነት ወጣቶች እድህ ለድናቸው ለቤተሰቡ ለስራው ክብር ሲኖረው ዋው

  • @ቲቲ-ቨ7ሸ
    @ቲቲ-ቨ7ሸ 9 หลายเดือนก่อน +9

    ጂላሉ በጣም ይመቸኛል ፖሮግራሙ ዋው ነው በርታልን ወዲሜ

  • @xoyibaahmed6122
    @xoyibaahmed6122 9 หลายเดือนก่อน +1

    Mashalah wollahi sitil indet das indamitil ayizoh fiqirnya ba muslim haram nawu ishi indatiz kafalak Allah suwalih yehonach set tidar yisxih

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 8 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ልጅ ወሬው ሱሱ ሆነብኝ ጎበዝ ነህ

  • @addisentertainment1076
    @addisentertainment1076 9 หลายเดือนก่อน

    Jlalu yelal abate bka enen yemimsel sew agegew astesasb yemechs broye

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde8993 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hj1ho9rj1s
    @user-hj1ho9rj1s 9 หลายเดือนก่อน +57

    ጀላሉ የምትውዱት 👍❤

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 9 หลายเดือนก่อน +50

    ይህ ልጅ በፊዚካል ሲታይ የዱርዬ አዕምሮው የምሁር ስወዴው የእኔ ምርጥ ወንድም

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 9 หลายเดือนก่อน +39

    አወ ፍቅር ብቻውን ትርጉም የለውም ገንዘብም አስፈላጊ ነው😊 ቢያንስ ስራ የሚወድ ባል መሆን አለበት
    ሽኩረን ጅላሎ

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
    @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ 9 หลายเดือนก่อน +18

    አህለን ወንድማችን ጂላሉ በመጀመሪያ በስራህ አድናቂህ ነኝ ጎበዝ በርታ ሌላ የምልህ ነገር ቢኖረኝ ሙስሊም እደመሆነህ ይሄ የፀጉርህ እስታይል ክልክ ነው ጂላሉ የሚለው ከአላህ ሱበሃኒ ወተአላ 99 ስሞች ውስጥ አንዱ ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 9 หลายเดือนก่อน +35

    እንደ ጉራጌ ብንጥር የት በደረስን ስወዳችሁ በርታልን ወድማችን

  • @Mihirati
    @Mihirati 9 หลายเดือนก่อน +37

    ዋዉዉዉዉ ለስራ የለው ክብር በጣም አደንቀለሁ እኔም ዝቅ ብሎ መስራትን በጣም ነዉ የሚወደው❤ ማንኛውም ስራ ክብር ነዉ❤ እናመሰግናለን ዉድ ወንድሞቼ❤❤❤❤

  • @umureyantube6859
    @umureyantube6859 9 หลายเดือนก่อน +9

    ወላሂ ስትል ❤❤❤❤❤❤❤ ልቤ ፍስስ የሚለዉ ነገርስ አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉

  • @mihretabhaile6586
    @mihretabhaile6586 9 หลายเดือนก่อน +12

    ጅላሉ የልጅ አስተዋይ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ በዚ ላይ ትንሽ እረጋ ብለክ ብታዳምጥ እሱ አውርቶ እስኪጨርስ ብትጠብቅ እና ደሞ በጣም ነው ምትመቸኝ

  • @user-pc5jo2lz9k
    @user-pc5jo2lz9k 9 หลายเดือนก่อน +19

    ሴቶች ገንዘብ ይወዳሉ ይላሉ የማይወድ አለዴ ብንወድም የራሣችንን ነውጂ የሠው ገንዘብ አንፈልግም እንዳውም በመውደድ የታሠበ ወንዶች ይብሳሉ🎉

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 9 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል እኛ የነሱን አምጡ አንልም የእኛን አጡ ካልሆነ ጪቅጪቅ ከዛ ፍቺ በስደት ብዙዉ ይህ ነዉ

    • @user-pc5jo2lz9k
      @user-pc5jo2lz9k 9 หลายเดือนก่อน

      @@fatmah6936 ሣህ እኔም አለሁበት

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg 9 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ ነግግረህን ብጣም ተምቸቱኛል ብርታ ውንድሜ ድግሞ ብዲነህ ብርታ ብሁሉም እውቅት ያስፍልጋል ብርታልኝ ልአላህ ብዪ እውዳሀለሁ ብዲነህ ኖር! ተስተካክል ብእስለምናህ ላይ ብርታ❤❤❤❤❤🎉

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 9 หลายเดือนก่อน +23

    የሚገርም ልጅነው ማሪያምን በርታ ጅላሉ😍

  • @GHh-c8y
    @GHh-c8y 9 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው አብዱልጀሊል አንደበትህን ያብዛልህ
    ከምሬ ነው በሁሉም ንግግር ላይ ዋው
    ሳሚም Thankyou

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 9 หลายเดือนก่อน +15

    ጀላሉ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ማሻ አላህ ምርጥ ትምርት በሉ ላይክ እያረገን እንማርበት❤❤

  • @SetoSeto-mh4un
    @SetoSeto-mh4un 9 หลายเดือนก่อน +11

    የምር በጣም ምወደው ፕሮግራም እና እይወቴን የቀየርኩበት ዝግጀት ነው ቶሎ ቶሎ በትለቅልን በጣም ደስ ይለኛል❤

  • @thoyyibathoyiba7912
    @thoyyibathoyiba7912 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ጀላሉ በነገራችንላይ ስራአይንቅም ሸዋ ሱፐርማርኬት ይሰራነበር በጣም ጎበዝ ፈጣን ነበር አብረን ነበር እምንሰራዉ በጣም ነዉ የምትመቸኝ ጅላልየ አላህ ይጠብቅህ

  • @masaramasara6893
    @masaramasara6893 9 หลายเดือนก่อน +7

    በቃ ያሠብከዉ ቦታ ስትደረስ ነገረኘ 😁🙈😂😂😂😂😂

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 9 หลายเดือนก่อน +5

    አዎ ወንዶች እባካችሁ መጀመሪያ ስራ ስሩ ከዛ ወደ ሴት ትሄዳላችሁ ጀግና ጅላሉ

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ ጥሩ ትምህርት ነው አዎ ገዘብ እወዳለው ስለምወድ ነው ሰርቼ ድህነትን ያሸነፍኩት ሴቶችም ሳናገባ እራሳችንን መቻል አለብን በሁለት እግራች መቆም ግድ ነው ለእኔ አራዳ ማለት እደዚህ ነው ❤️❤️❤️

  • @hdhd2473
    @hdhd2473 9 หลายเดือนก่อน +4

    አቅራቢውንም ልጁም አድናቂአቹ ነኝ 🙏 ግን ገንዘብ ብቻ ስላለው ባል or ፍቅረኛ ይሆነኛል ማለት አይደለም ገንዘብም አይኑረው አልልም ገንዘብ ጀስት እንደአንድ መገልገያ ነገር ልናየው ይገባል፡ገንዘብ ሊገዛው የማይችለው ብዙ ነገር አለ እንካን ሴትን ያህል ቅመም 😊 በተረፈ ከነ አነጋገርህ 👌👌👌

  • @trr1069
    @trr1069 9 หลายเดือนก่อน +6

    ቱባዉ ባህላችንን እማ የዚህ ዘመን ልጆች ጢባጢቤ ተጫወቱበት ግዜዉ ነዉ እያሉ😢አጠፉት

  • @ikramikram4840
    @ikramikram4840 9 หลายเดือนก่อน +3

    የጉራጌ ልጅ ስትሆን እንዲ ነው ከትንሽ ተነስት ማደግ

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i 9 หลายเดือนก่อน +5

    አህለን ጅለሉ ይሄ አዝግ የሆነ ልጅ እንኳን አመጣሀሉ ሠሚቾ አቤት ንግግር አይጣል ነው በቃ ኤልዱነ ጅለሉ ምርጦች እስተግረም ለይ በሰቅ ሊገለኝ ነው ክክክክክክክክክክ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 9 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ ልጅ ለስራ ያለው ፍላጉት እና ጥረቱ አንበሳ በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ከዘመኑ ቀፋይወንዶች እጥፍ ትሻላለህ ቢያንስ ሰርቼ ጥሩነገር ላይ ልድረስ አለ ፈጣሪ ያሳካልህ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 9 หลายเดือนก่อน +5

    በርታ ለቤትክ አዲስ ነኝ ቢሆንም እንደነዚ ወጣቶች ሊበረታቱ ይገባል በተለይ ቤተሰቦችቸውን መርዳት ከወዲሁ ለሚያስቡ ጀግኖች ናቸው ማለት ኑሮአቸውን ያቃሉ በርታ የኔ ወንድም ከመጀመሪያዪ ደብዳቤ አረኩት ማለት ከማየው ነው የአሁን ጀኔሬሽን ያሳፍራሉ ይህ ወጣት ጀግና ነው በርታ ሁሉም ይደረስበታል በሂደት ዋናው ጤና ነው

    • @zakiail9186
      @zakiail9186 9 หลายเดือนก่อน +1

      ብዙ ጊዜ ኮመንትሽ ያጋጥመይኛን ለቤተስብሽ ያለሽ ፍቅር ይለኛል እኔም እንዳንች ነኝ ❤ግን በዚህ ዘመን ነፍሴ ነፍሴ በሚልበት ዘመን ይመችሽ እህቴ❤

  • @EyerusalemAyeleJerry
    @EyerusalemAyeleJerry 9 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድም ቢሆን ገንዘብ ያላት ሴት የወዳል

  • @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
    @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ 9 หลายเดือนก่อน +5

    አቦ ይመችህ የምን መቀዥቀዥ ነው ሰከን ብሎ ስራውን ይስራ

  • @የድንግልባረያለምለምመቻል
    @የድንግልባረያለምለምመቻል 9 หลายเดือนก่อน +5

    በመጀመሪያ ጎበዝ በርታ ስራህን ሳላደንቅ አላልፍም ግን እኛ ጉራጌኦቼ በትምህርት ጎበዞች ነን አንተ ሊጆ ዋዋ😂😂❤

  • @Hamid_et
    @Hamid_et 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow des mil talk, jilalu rega yalk ena asteway neh allah melkamnetn ychemrilih. ena aqrabiw mndnew mastaweqya bzat ena demo migebabetn saat ataqmnde ere astekaklew. demo put that phone aside dude, that's disrespectful sw asqemteh eyawerah chirash slk endatay lela gize bezalay engda argeh gabzeh!

  • @zuzuyoutube7929
    @zuzuyoutube7929 9 หลายเดือนก่อน +14

    ጀላሉ ማለት እሮብ ቀን ማለት አዬደለም ከአላህ ስሞች አንዱ ነው ጀላሉ ማለት ሙሉ የሆነ ጌታ ማለት ነው

    • @rahimaahmed6700
      @rahimaahmed6700 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤ትክክል

    • @sead4314
      @sead4314 9 หลายเดือนก่อน

      ጀሊሉና ጅላሉ ትንሽ ልዩነት አለው ከአላህ ስም አንዱ ጀሊሉ ነው

    • @urjiijiimmaa4319
      @urjiijiimmaa4319 9 หลายเดือนก่อน

      ኧረ በአላህ ጀላሉ እና ጀሊሉን እየለያችሁ😢

    • @fiurjrufurjrj3480
      @fiurjrufurjrj3480 9 หลายเดือนก่อน

      አዎ እየለያችሁ

    • @zuzuyoutube7929
      @zuzuyoutube7929 9 หลายเดือนก่อน +1

      አረ በአማርኛ ቀይረውት ነው እጅ እራሱ ነው ሳቀጥል ረድ ስሰጡ ዝም ብልቹ እየለያቹ ማለት ብቻ ሳይሆን በዚህ ምክንያት ይህ ማለት ነው ብላቹ ረድ ስጡ ዝም ብላችሁ አትተቹ ሳታውቁት

  • @AsyLove-j2v
    @AsyLove-j2v 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሴቶች ብር ይወዳሎ ኧረ አይደብርም ሁሎም ሴቶች አይደሎም እሸ ሴት ልጅ ከግንዘብ ይልቅ ፍቅር ትወዳለች እሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad8760 9 หลายเดือนก่อน +3

    ما شا الله تبرك الله❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትለያለህ❤❤❤❤አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @mehditube15
    @mehditube15 9 หลายเดือนก่อน +4

    እዉነትነው ከትንሺ ተነስተህ ትልቅ ደረጃስደርስ እደት ያስደስታል መነሻህ ከታቺ ሲሆን

  • @blenyetadulij1838
    @blenyetadulij1838 9 หลายเดือนก่อน +2

    😂ቀድመሽ ከሰጠሺው ትዳሩን እርሺው😜😂

  • @AbdrhmanMeki
    @AbdrhmanMeki 9 หลายเดือนก่อน +1

    ድብርት ላልከዉ ግን ባንቺ ሀሳብ አልስማማም ብሮ ስራ ማጣት ካለመሞከር ብቻ አየደለም እልፍ ሙከራዎችን እያደረጉ አለመቻል አለ

  • @bettysisay599
    @bettysisay599 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሽ አላህ ጅላሎ 😂 አሪፍ አስተሳሰብ ነዉ ያለው አትንቀዠቀዡ 😂 ከዚህ በላይ ስትበስል እማ wow

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አገላለፅ ይለያል ትለያለህ አሪፍ ፕሮግራም ነው ሳሚ በርታ ጎበዝ ወጣቶች ፀጉርህ ተቆረጠው ከእስልምና አሄድም ወድሜ ከይቅርታ ጋ

  • @Maylo-g6o
    @Maylo-g6o 9 หลายเดือนก่อน +3

    ለነገሮች ያለዉ አመለካከት በጣም ደስ ይላል። ከተናገረዉ ብዙ ቁም ነገር ወስጄበታለዉ፤ አሪፍ ልጅ ነዉ ያቀረብከዉ።

  • @saruyenatuwa3247
    @saruyenatuwa3247 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ያስደስትሃል አለኝ ተመስገን ስል ሰምቶ
    ጤና ከኹሉም ጸጋ መብለጡን እረስቶ😊
    ቀድመሽ ከሰጠሽው ትዳሩን እርሽው 😜😜
    ሴት ልጅ የኔ ማለት ምጀምረው
    ከአንተ ጋር ሁና ፈሷን ከፈሳችነው 😂😂😂
    በነገራችን ላይ አራዳ ማለት አማረኞ መቀያየር ማሳመር አደለም እንደዚህ ልጅ ሰርቶ መለወጥን የሚያስብ ሰው ነው 🥰🥰🥰🥰 ይመችህ አቦ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ ወንድምየው ❤❤❤

  • @emamaethiopia216
    @emamaethiopia216 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ፈጣን ነህ ጎበዝ ነህ አስተሳሰብህ ደስ ይላል በርታ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሳልጠግበው ያለቀ ኡንተርቪ ዋው

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወድም ፀጉረክ ተቆረጥ አደራ

  • @selam801
    @selam801 9 หลายเดือนก่อน +12

    ዋው ደሰ የሚል ቆይታ ነበር የልጁ አነጋገር በጣም ነው የወደድኩት😊እና ሳሚዬ አትጥፋቭን ከተመቸህ ደሞ ኤልዱ አቅርበልን💙🤟

    • @bekab9379
      @bekab9379 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም ናፈቀችኝ ኦኮ

  • @NDx-v8u
    @NDx-v8u 9 หลายเดือนก่อน +5

    ስልኩ ወይም የቲክቶክ ሊኑክ ላኩልኝ በፈጠራቹ

    • @TesfahunTess
      @TesfahunTess 9 หลายเดือนก่อน

      jlalu stencil....tiktok pagu new

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 9 หลายเดือนก่อน

      እንስተግረም ለይ ይነገረል የስራ ስልኩን

    • @NDx-v8u
      @NDx-v8u 9 หลายเดือนก่อน

      @@TesfahunTess አመሠግናለሁ

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 9 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ! ጅላሉዬ ወደድኩህ ሞር የልጅ ቅመም🖤‼️

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዥ ልጅ ነው አስተሳስቡን ስራ መውደዱ ድንቅ ነው ትልቅ ደረጃ እንደሚደርስ እርግጠኛ ነኝ እድሜ ይስጥህ ተባረክ

  • @Birtukan-ii4cf
    @Birtukan-ii4cf 9 หลายเดือนก่อน +2

    አር ልጁ ደስ ሲል ፈታ ያለሰው በዛላይ እርድናው

  • @shudiabayo502
    @shudiabayo502 6 หลายเดือนก่อน

    አጠገብሽ የሚሆንበት እና ህይወት የሚያገናኝሽ አጋጣሚ ቢፈጠር ክረሼ ነው ያልሺው ሰው ጋር ልትሄጂ ነው ማለት ነው። Cheating is not only physical, Wherever that person is, it's emotional cheating. If you got a crush who lives anywhere in the globe, even if your chance of meeting is zero it means you're not satisfied with your boyfriend or husband. The question should be why you need a crush?

  • @aliseid3969
    @aliseid3969 6 หลายเดือนก่อน

    ጀላሉ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ በጣም ጎበዝ ነህ ትክክል ነህ ስራ ከትንሽ ነገር ነው የሚጀመረው ትክክል ነው የኔም አስተሳሰብ ነው ወንዲሜዋ ለሁላችነም ከአሰብነው እንዲንደርስ ዱአ አረግ ሀቢቢዋ

  • @saralove537
    @saralove537 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኣንተ የእውነት የነቃ ዱርዬ ነህ ዱሩየ (ወያላ)ማለት ፀጉሩን አንጨባርሮ መልኩን አሳምሮ ስቾችን የሚማልል ኣይዴለም ንቁ የሚረዳ የተረዳው ማለት ነው ስራ ወዳድነትህ ዋው ግን ትንሽ ልንቀፍህ ትንሽ ትቸኩላለህ እቺ አስተካክል አቅሪቤ ነው ወንድሜ❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 9 หลายเดือนก่อน

    ምን አየናት ባልጌ ናህ እኔሴት ናኝ በጣም ጠንካራ እሰራለው አላማ በለኝ ግን የሚቀርቡኝ ወንድ ሁላ ገናዘቤን በልተውኛል ሻያ ጠጥቸ አላውቅም በወንድ ገናዘብ። እንዴት አሰበህ ሴት ገናዘብ ወዳድ ናት ማለት መጀሪያ አናተ ወንድ ሁን ደደብ ለየተህ ተናገር አልጫ ናፍጣም

  • @ኡሙአማር-ሠ3ጘ
    @ኡሙአማር-ሠ3ጘ 8 หลายเดือนก่อน

    ሱባሀን አላህ የኔን ልጂ አያቱ ጂላልይ ብየዋለሁ ብለው የሳኩት ሳቅ አረሳውም ልጀንም አማር ብየ አወጣሁለት ምንም ትርጉም የለውም እንዳውም አብዱየ ጂላልይ እያሉ ሸርክ የሚሰራበት ቀን ነው አብዱየ ጂላልይ እያሉ እሮብን ነው እንደዛ የሚሉት

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጉርህን ተቆረጥ በጣም ጀግና ጎበዝ ታታሪ ነህ so አድናቂህ ነን ምርጥ ምክር ሰጠኸን

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ግልፅነቱ የስራ ሞራሉ ትህትናዉ በተለይ ለስራዉ ያለዉ ፍቅር ትንሺ ቅር ያለኝ ጠያቂዉ ሲያወራ ዝም ብሉ ቢያዳምጥ አሬፍ ነበር so አላህ ያሠብከዉን ያሳካልህ አሂራህንም አስብ ወንድሜ

  • @Susu-f1y6g
    @Susu-f1y6g 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቢስሚላህ ሲል ሲያምርበት ይመቻችሁ❤😊

  • @easypc559
    @easypc559 9 หลายเดือนก่อน +2

    እማይሰለች ፖሮግራም እናመሰግናለን

  • @Catmeowcatmeoe
    @Catmeowcatmeoe 9 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የወደድኩት❤❤❤ ኢንተርቢዉ

  • @trr1069
    @trr1069 9 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም ልጂ ነዉ ወላሂ በሳል አነጋገር

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 9 หลายเดือนก่อน

    ጄላሉ መካ ነውዴ ያለው ስሙን ወይስ ጆሮዬ ነው ማለቴ የወንድ ስም መካ የሚባል አለዴ ስሜ ስለሆነ ግራ ገብቶኝ ነው በተረፈ በርታ ስራህን ስራ ለአኬራህም እዴዛው

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo 9 หลายเดือนก่อน +2

    ባለትዳሮችን ላጤወች ሆኑ የሚመክሩት መኖርና ማውራት አንድ አይደለም።

  • @Goldu21
    @Goldu21 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ እኮ ግን ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚችል አይነት ስሜት ነው ምክንያቱም የሰው ልጂ ማለት በህይወቱ ተፈላጊነት መሆን ነው ስለዚህ አንች ደግሞ ከሰዎች መሃል አሀንዷ ነሽ so መጠንከር አለብሽ ከሃይማኖትሽ በደንብ መጠንከር አለብሽ!!!You are so strong!!

  • @medna308
    @medna308 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ግን በአላህ ፀጉርህን ተስተካከል ካተጋ አይሄድም አሴቶች ጋ መመሳሰል እዳይሆንብህ ይቅርታ ግን

  • @gebyezayin
    @gebyezayin 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉዉዉ ለስራ የለው ክብር በጣም አደንቀለሁ እኔም ዝቅ ብሎ መስራትን በጣም ነዉ የሚወደው❤ ማንኛውም ስራ ክብር ነዉ❤ እናመሰግናለን ዉድ ወንድሞቼ❤❤❤❤

  • @shalomMK12
    @shalomMK12 8 หลายเดือนก่อน

    background music የተጠቀምከው ይረብሻል ባትጠቀመው ወይ ቀንሰው ❤

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 9 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጎበዝ ልጂ ወንድ ልጂ ከትዳር በፊት እራሡን ሳይችል የምን ትዳር ላይ መንጠልጠል ሳላደቅህ አላልፍም አወ እንወዳለን ገዘብ እና በምን ሊያሥተዳድረን ነው🙄

  • @gebyezayin
    @gebyezayin 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኑሩልን እናንተኮ ለዎጣቶቺ ማንቅያ ናችሁ 🙏🥰

  • @ahmedHassen-q6d
    @ahmedHassen-q6d 4 หลายเดือนก่อน +1

    Mashalah. Jilalu

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከሆነ ትዳር ነው እንጂ ፍቅረኛ ማለት ህጋዊ ዝሙት ማለት ነው😊😊😊

  • @ሀቢባ2580
    @ሀቢባ2580 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሀቅ ነው ተሰፍዝፈህ የሚለውቃል ተመቸኝ....የትናችሁ ወንዶችየ ኑትምርት ውሰዱ

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ንግግር ነዉ ጥሩ ትምርህት በተለይ በኢስላም ፍቅረኛ የሚባል ነገር ከወደድካት በጓሮ ባይሆን ወደ አባት እናትዋ ጋር ሄደህ አንኳኳ ነዉ የሚለዉ እስልምና ጉራጌ የስራ እንጂ የወሬ ጊዜ የለዉም

  • @Mihiret2241
    @Mihiret2241 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ እንግዳ ሁሌም እዲስ ፊት አሳየን የተለመደ ፊት ይሰለቻል ደስ የሚል ሀሳብ እናመሰግናለን🎉🙏

  • @selemawityoutube843
    @selemawityoutube843 9 หลายเดือนก่อน +1

    Samiye እውነት እኔም 1ቀን መጥቼ ስንት እምተረክ ነገር ኣለኝ የኔ ስደተኛ ነኝ በርታ ኣድናቂህ ነኝ❤❤❤

  • @ኡሙአማር-ሠ3ጘ
    @ኡሙአማር-ሠ3ጘ 8 หลายเดือนก่อน

    ጀላሉ ጨበሬህን አሳት እስኪ ወንዲሜ ጀግና አስተዋይ ብየሀለሁ

  • @HabibHussein-ey8rm
    @HabibHussein-ey8rm 6 หลายเดือนก่อน

    አማሰግነለዉ ለትምህርት ከፍቅር ጋንዘብ ይቀድማል🎉

  • @Nurya280
    @Nurya280 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሚገርም አስተሳሰብ በተለይ ስለ ጋብቻ ያወራዉ ፓርት 25:30

  • @hananwerebabotube
    @hananwerebabotube 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሠግናለን የምር ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥሉበት እንደዚህ አስተማሪ ብታቀርብልን አሪፍ ነው❤❤❤

  • @ሀሊማእሸቱ-ፀ5ፈ
    @ሀሊማእሸቱ-ፀ5ፈ 8 หลายเดือนก่อน

    ጂላሉየ ወድም ሙሲሊምነህ ጠጉርህን ተቆረጥ በተረፈ ማሻላህ

  • @sadia_menglstu
    @sadia_menglstu 8 หลายเดือนก่อน +1

    ብስለቱ የመጠቀነው

  • @abvaye_4485
    @abvaye_4485 8 หลายเดือนก่อน +1

    የጅላሎ ሊክ ተታል

  • @mitikshagire3963
    @mitikshagire3963 9 หลายเดือนก่อน +13

    ኑሩልን እናንተኮ ለዎጣቶቺ ማንቅያ ናችሁ 🙏🥰

  • @zeritudesta9077
    @zeritudesta9077 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንገዛ ነበር ግን አሁን ኢትዮጵያን ውስጥ እንኳን ቤት ልንገዛ እናተ እራሱ ተኝታችሁ የምትነሱ አይመስለንም በጣም በሰቀቀን ነው የምናስባችሁ

  • @dasalegntv
    @dasalegntv 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤Boss liki Naha

  • @yassinbusser3249
    @yassinbusser3249 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @maranathatube1
    @maranathatube1 9 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ ወጣትነት ይሄ ሁሉ ብስለት አስገራሚ ነው አንደኛ ነክ የምር

  • @seadaseeid
    @seadaseeid 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጨምርልህ

  • @sme-ethiopia
    @sme-ethiopia 8 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱ ሊላህ

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሎብኝ ጀላሉ ይመቸኛል

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሰተዋይ ነህ

  • @Anwarየፍረኪመ
    @Anwarየፍረኪመ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናው ወንድማችን ጅላሉ 🙏🙏🙏👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ፉፈየሀርቡዋ
    @ፉፈየሀርቡዋ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህህህ❤❤❤

  • @ሰላምላሃጋረ
    @ሰላምላሃጋረ 8 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @KadjahAlm
    @KadjahAlm 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናተስ😔😔

  • @hananEbrahim-mi7gq
    @hananEbrahim-mi7gq 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ! ልጁ አስተዋይ፣ ንግግሩ በጣም ደስ ይላል! በርታ

  • @DesiDesi-e8o1r
    @DesiDesi-e8o1r 8 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰😢😢😢🙏🙏