ደጃል ሐሰተኛው መሲህ ተረክ ሚዛን Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ค. 2024
  • ደጃል ሐሰተኛው መሲህ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ በትረ ሙሳ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 347

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 28 วันที่ผ่านมา +55

    በክርስትናውም በታላቁ ቅዱስ መፅሀፍ ላይ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግመኛ ምፅአት እንዲሁም በእርሱም የሚያምኑትን ሁሉ እንደሚያድናቸው የዘላለም ህይወትንም እንደሚሰጣቸው ተገልጿል።
    እውነት መንገድ ህይወት በሆነው በኢየሱስ ስም ለዓለም ሁሉ ሰላም ይሁን አሜን 🙏

    • @ikqmdfyslcbe
      @ikqmdfyslcbe 28 วันที่ผ่านมา +8

      ነብይ ነው እሱ ያመለከው ይሰግድለት የነበረውን አንዱን ብቻ አምላክ አምልክ!

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 28 วันที่ผ่านมา +3

      Kijetami isu yesegedelet le abetuu new Allah taoti new Allah mibali amalaki yelemi be Israel 🇮🇱 ayitawekim kiristoos amlaki new ok Allah mibali negeri yelemi 💯​@@ikqmdfyslcbe

    • @ethiopiaspy1816
      @ethiopiaspy1816 27 วันที่ผ่านมา +3

      @@user-ci3dk7cw3j ኢሳና ኢየሱስ አንድ አይደሉም ብሮ ከኪስህ አውጥተሽው ነው😂

    • @nejat61ahmed11
      @nejat61ahmed11 27 วันที่ผ่านมา

      Ye pente were..

    • @nejat61ahmed11
      @nejat61ahmed11 27 วันที่ผ่านมา +1

      ፉጥርንና ፈጣሪህን ሳትለይ ገነትን መመኘት...ምን ሲጎል ነበር?

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 28 วันที่ผ่านมา +26

    #ፊዳዓከ_ነፍሲ_አቢ_ወ-ኡሚ ያረሱሉሏህ😍🙏

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 28 วันที่ผ่านมา +19

    ያረቢ ያአላህ ያጀባር በዘጠና ዘጠኙ ስምህ እለምንሀለሁ እኔንም ዘርማዘሬንም ከሀሰተኛው ደጃል ፈተና ጠብቅልኝ ጠብቀኝ ያአላህ ።

    • @EthioRich-lm4og
      @EthioRich-lm4og 27 วันที่ผ่านมา

      Wushat Nawu; Muslims Are The First Believers Of False Prophet Such As SAW Muhammed And Mulims And Jewish Peoples Will Be First Believers Of Dajal the False Prophet.

    • @GhYy-zr5dh
      @GhYy-zr5dh 27 วันที่ผ่านมา +3

      @@EthioRich-lm4ogየ አይሁድ ጣወታም ነሽ መሰል አንችማ ጠብቂው አብራችሁ ገሀነም ትኖራላችሁ ኢንሻአላህ

    • @fafin9223
      @fafin9223 26 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን ሁሉን ሙስሊም አላህ ከደጃል ተንኮል ይጠብቅ

    • @EthioRich-lm4og
      @EthioRich-lm4og 26 วันที่ผ่านมา

      @@fafin9223 Allah Rasu Dajal Nawu 🙄, JESUS CHRIST is Lord and savior from Eternal death believe in he is Your Lord and savior inherite the kingdom of God heaven for free.

    • @user-mk6rt8sj6s
      @user-mk6rt8sj6s 23 วันที่ผ่านมา +1

      Amiin..ya rabbal alamiin😊

  • @HappyLighthouse-tv6zu
    @HappyLighthouse-tv6zu วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ስትል ውዴ❤❤❤❤❤❤ አተራረክህ በፍቅር ነው የሰማሁት ክርስቲያን ነኝ ግን ሁሉም ያልከው በኛም እንዲሁ ተጽፏል በየህያ(ዩሀንስ)

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 28 วันที่ผ่านมา +8

    #ፊዳዓከ_አቢ_ወኡሚ_ወነፍሲ_ያ ረሱሉሏህ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም።አላህ ከጀዳል ፈተና ይጠብቀን የሱም ተከታይ ከመሆን ኡማውን አላህ ይጠብቀው።እናመሰግናለን በርቱ ሳሎን👍

  • @zeynebyoutoube1461
    @zeynebyoutoube1461 28 วันที่ผ่านมา +20

    አላህ ከደጀል ፈተና ይጠብቀን ያርብ በጣም ከባድነው ፈተናነው አላህ ይጠብቀን ።

    • @freweynimebratu6870
      @freweynimebratu6870 4 วันที่ผ่านมา

      Saudi arabia she accepts dejale 😅 dod u see Saudi police logo one 🤨 so how much kuran is fake thanks My LORD

    • @freweynimebratu6870
      @freweynimebratu6870 4 วันที่ผ่านมา

      But still muslims the don't think i don't know why

    • @zeynebyoutoube1461
      @zeynebyoutoube1461 4 วันที่ผ่านมา

      @@freweynimebratu6870 አማርኛ ፃፊ አልችልም እግሊዘኛ።

  • @user-cn6oq3dt6r
    @user-cn6oq3dt6r 28 วันที่ผ่านมา +56

    ከደጃል መጥፎ ፈተና አላህ ይጠብቀን አይሳሎን እናተለማመስገን ቃላት አይኖርም ወድማችንአተበርታ አላህ ቤተሰብህም አተም ይጠብቅ

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 28 วันที่ผ่านมา +1

      በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት እስካላመንሽ አሁንም ፈተና ዉስጥ ነሽ የመሀመድን የዉሸት ትረካ ትተሽ ወደ እዉነት ዘወር በይ

    • @user-cz9sw2iy1c
      @user-cz9sw2iy1c 27 วันที่ผ่านมา +1

      @@Mihiret855 እየሱስ ግን ማን እንደሆነ
      ታቂያለሸ መጸሀፍ ቅ ድስን አንብበሽ ታቂያለሽ
      ለነፍስ እንጅ ማወቅ ያለብሽ ሰው ያሸከመሽን
      አትሸከሚ አላህ ቀጥተኘውን መንገድ ይምራሽ

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 27 วันที่ผ่านมา

      @@user-cz9sw2iy1c ኢየሱስ ማን እደሆነ ከስሜ በላይ እርግጠኛ ሆኜ አዉዉቀዋለሁ አምላኬ ፈጣሪዬ አዳኜ ነዉ።ሲጀመር ስለ ኢየሱስ ለማወቅ 3 አመት ሙሉ አብረወት የኖሩት ሰዎች ያሉትን ነዉ ወይስ ከ60 አመት በዋላ መቶ መጽሀፍ ከሰማይ ወረደልኝ ያለዉን ሰዉ ነዉ ማመን ያለብኝ እንደዉ በሎጂክ እንኳን ቢታይ

    • @MensurMohammed-sp2up
      @MensurMohammed-sp2up 27 วันที่ผ่านมา

      @@Mihiret855አምላክ ያለው አምላክ አለ እንዴ እሙዩ ?እየሱስ ግን አምላኬ እያለ ይለምነዋል ይማፀነዋል ይፈራዋል አምላኬ አምላኬ ይለዋል መቼም እረሱን እያመለከ ፊልም እየሰራ አደለም። እኛም የምናመልከው የአንቺም የክርስቶስን አምላክ አንዱናብቸኛውን አላህን ነው

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 27 วันที่ผ่านมา

      @@MensurMohammed-sp2up ጌታ ኢየሱስ ይወዳቹአል ወደነፍሳቹ አዳኝ ተመለሱ ሳይረፍድ

  • @kubraibrahim1153
    @kubraibrahim1153 28 วันที่ผ่านมา +8

    ከደጃል መጥፎ ፈተና አላህ ይጠብቀን. አሚን አሚን ኢንሻአላህ!!

  • @user-bf2jr8vz7w
    @user-bf2jr8vz7w 28 วันที่ผ่านมา +10

    በጣም ምርጥ አቀራረብ ነው

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 28 วันที่ผ่านมา +5

    ዋው አቀራረብ እንዴት ያምራል አብዱሰመድ ትለያለህ

  • @user-wo3rf6mv6m
    @user-wo3rf6mv6m 28 วันที่ผ่านมา +12

    አላህ ከዴጃል ፈተና ይጠብቀን አቀራረብህ በጣም ዴስይላል እናመሰግናለን

    • @assetomotive2023
      @assetomotive2023 27 วันที่ผ่านมา

      ኦርቶዶክስ፣ ፔንቴ፣ ካቶሊክ፣ መስላም፣ ሌላውም ሃይማኖት ሁሉ ወደ ሲኦል ነው የሚወርደው። የክርስትና እምነት ሃይማኖት አይደለም። ክርስቶስን ልክ እንደ መጀመሪያዎቹ ደቀመዛሙርትና ሃዋርያት መጽሃፍ ቅዱስ እንደሚያዘው መከተል ነው። ክርስቶስን የምያምን ሁሉ የእሳት ባህር ነው የሚጠብቀው። አላህ እራሱ ሰይጣን ነው። ከ100 ስሞቹ ውስጥ አንዱ አታላይ ወይም አሳሳች (The Deceiver) ነው። ይህም በመጽሃፍ ቅዱስ ሰይጣን ነው ይላል። የክርስትናው ክርስቶስ የሙስሊሞች ሃሰተኛው ክርስቶስ የሚሉት ነው። የነሱ ይመጣል የሚሉት መሲህ ግን የክርስቲያን ሃሰተኛው ክርስቶስ ነው። የተምታታበት አለም አላህ እራሱ ሰይታን በመሆኑ ሸወዳችሁ ምክንያቱም ማመን ስለማትፈልጉ። ልቦና ቢኖራችሁ ከክርስትና 600 አመት ቆይቶ የመጣን ሃይማኖት ህጻን ደፋሪውና ነብሰ ገዳዩ መሃመድ እስላምን ፈጠርኩ ሲላችሁ ታስተውሉ ነበር። ግን ለመታለህ ተፈጥራችሁ ይሆናል። አሁንም ጥቂት ጊዜ አለና ተመልሱ። በክርስቶስ እየሱስ ብቻ እመኑና ከዘላለም እሳት ትረፉ። ተቀበልከውም አልተቀበልከውም እውነቱ ይህ ነው። እንደፈለክ አድርግበት።

    • @habibamohammed58
      @habibamohammed58 27 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@assetomotive2023ድሮስ ለደቆሮ ምን ይታየዋል የጀሀነም በግ እናተ ክርስቶስ ኢሳ ነዉ ሀሀሀ የሚበላ የሚጠጣ ጌታ የእኘመ ጌታ አይወልድም አይወለድም ለሱ አንድም ቢጤ የለዉም ኢሳ የሚመጣዉ ዉሸታሙን መሲህ ወይም ደጃልን ሊገል ነዉ ያኔ እናተንና መሰሎቻችሁን አያዉቃችሁም ከሙስሊሙ ጎን ሁነዉ ይሰግዳል ዝም ቤላችሁ በጭፍን አትመሩ አሏህ ልቦና ይስጣችሁ

    • @MensurMohammed-sp2up
      @MensurMohammed-sp2up 27 วันที่ผ่านมา

      @@assetomotive2023 ያው ለአንተ መሀይም ጨለምተኛ መልስ ባይስፈልግም ግን እስኪ ይህን ልጋብዝህ ከባይብብልህ
      1 ነገሥት 22:22፤ እግዚአብሔርም፦ በምን? አለው፤ እርሱም፦ ወጥቼ በነቢያቶቹ ሁሉ አፍ ሐሰተኛ መንፈስ እሆናለሁ፡ አለ። እግዚአብሔርም፦ ማሳሳትስ ታሳስተዋለህ፥ ይሆንልሃልም፤ ውጣ፥ እንዲሁም አድርግ፡ አለ።
      አሁንም፦ እነሆ፥ እግዚአብሔር በእነዚህ በነቢያትህ ሁሉ አፍ ሐሰተኛ መንፈስ አድርጎአል፤ እግዚአብሔርም በላይህ ክፉ ተናግሮብሃል።
      አይህ ማን አታላይ እነደሆን
      ዳዊትን እስራኤልዊያን ያስቆጠረው ማነው
      አንድ ቦታ እግዚአብሔር አንድ ቦታ ሰይጣን
      ሕዝቅኤል 14:9፤ ነቢዩም ቢታለል ቃልንም ቢናገር፥ ያንን ነቢይ ያታለልሁ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ እጄንም በእርሱ ላይ እዘረጋለሁ ከሕዝቤም ከእስራኤል መካከል አጠፋዋለሁ።
      አምላክህ እንዴት እንደሚያሳስት 😀
      ኤርምያስ 20:7፤ አቤቱ፥ አታለልኸኝ እኔም ተታለልሁ፥ እኔም ታለልኹ
      ኢሳይያስ 63:17፤ አቤቱ፥ ከመንገድህ ለምን አሳትኸን?
      ዳዊትን ማነው ያስቆጠረው??
      2 ሳሙኤል 24:1፤ ደግሞም የእግዚአብሔር ቍጣ በእስራኤል ላይ ነደደ፥ ዳዊትንም፦ ሂድ፥ እስራኤልንና ይሁዳን ቍጠር፡ ብሎ በላያቸው አስነሣው።
      እዚጋ ደሞ እይ
      1 ዜና 21:1፤ ሰይጣንም በእስራኤል ላይ ተነሣ፥ እስራኤልንም ይቈጥር ዘንድ ዳዊትን አንቀሳቀሰው።
      እግዚአብሔር ሰይጣን ነውይ??
      እስኪ ላወራሀው አንድ ማስረጃ አምጣ አይህ ውሸታም ነህ አሉባልታ ነው ምታወራው።
      እኛ ክርስቶን እንወዳለን እንቀበላለን።
      ግን ሰው አናመልክም። ሰዉም አይመለክም

    • @MensurMohammed-sp2up
      @MensurMohammed-sp2up 27 วันที่ผ่านมา

      @@assetomotive2023 በልፈልግም ለእንደ አንተ መሀይም ጨለምተኛ አይነት ባለጌ ሰይጣኑ የት እንዳለ ላፈልግህ
      አይን በአይን ስለሆነ
      መለኽም ዳቪድ (ንጉስ ዳዊት ነቡዩ የሆነውን ማን አዘዘው} እዚጋ እግዚአብሔር
      2 ሳሙኤል 24:1፤ ደግሞም የእግዚአብሔር ቍጣ በእስራኤል ላይ ነደደ፥ ዳዊትንም፦ ሂድ፥ እስራኤልንና ይሁዳን ቍጠር፡ ብሎ በላያቸው አስነሣው።
      እዚጋ ደሞ ። 1 ዜና 21:1፤ ሰይጣንም በእስራኤል ላይ ተነሣ፥ እስራኤልንም ይቈጥር ዘንድ ዳዊትን አንቀሳቀሰው።
      ስለዚህ ዳዊትን ማነው ያስቆጠረው እግዚአብሔር ሳይጣን ነው ማለት ነው
      1 ነገሥት 22:22፤ እግዚአብሔርም፦ በምን? አለው፤ እርሱም፦ ወጥቼ በነቢያቶቹ ሁሉ አፍ ሐሰተኛ መንፈስ እሆናለሁ፡ አለ። እግዚአብሔርም፦ ማሳሳትስ ታሳስተዋለህ፥ ይሆንልሃልም፤ ውጣ፥ እንዲሁም አድርግ፡ አለ።
      1 ነገሥት 22:23፤ አሁንም፦ እነሆ፥ እግዚአብሔር በእነዚህ በነቢያትህ ሁሉ አፍ ሐሰተኛ መንፈስ አድርጎአል፤ እግዚአብሔርም በላይህ ክፉ ተናግሮብሃል።
      ኤርምያስ 20:7፤ አቤቱ፥ አታለልኸኝ እኔም ተታለልሁ፥
      ይህው በማስረጃ ነብያቱን በሰይጣን የሚየሳስተው እግዚአብሔር።
      መሣፍንት 9:23፤ ፣፣እግዚአብሔር በአቤሜሌክና በሴኬም ሰዎች መካከል ክፉን መንፈስ ሰደደ፤ ፣፣
      የሴኬምም ሰዎች በአቤሜሌክ ላይ ተንኰል አደረጉ።
      ኢሳይያስ 63:17፤ አቤቱ፥ ከመንገድህ ለምን አሳትኸን? ።
      የተወሰነ ልጨምርልሽ ይህን ባልጽፍ ደስ ይለኝ ነበር ግን ትንሽ አደብ መያዝ ስላለብህ በአቦሰጥ ከማውራተ እንደዚህ በማስረጃ ዱቅ ማረግ ነው
      እንግዲ አምላኬ ያልከው ሰው ሰይጣን ሲፈትነው እንይ
      ማቴዎስ 4:3፤ ፈታኝም ቀርቦ፦ “የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ እነዚህ ድንጋዮች እንጀራ እንዲሆኑ በል፡” አለው።
      ፈተኙ ሰይጣነው ተፈታኙ አምለክ የለወሽ ሰው
      ማቴዎስ 4:5፤ ከዚህ በኋላ ዲያቢሎስ ወደ ቅድስት ከተማ ወሰደውና እርሱን በመቅደስ ጫፍ ላይ አቁመው።
      እየሱስ ላይ ከዚ በላይ አልበል።
      ይሄን ሰይጣን አሁንም እስኪ የት እንዳለ እንፈልግ
      2 ቆሮንቶስ 12:7፤ ስለዚህም በመገለጥ ታላቅነት እንዳልታበይ የሥጋዬ መውጊያ፥ እርሱም የሚጎስመኝ የሰይጣን መልእክተኛ ተሰጠኝ፤ ይኸውም እንዳልታበይ ነው።
      አሁንስ አገኘሀው እንገዲ በሰፈሩት ቁና መሰፈር ይሄ ነው። በማስረጃ እንደዚህ ኩም ነው የሚያረገው ሙስሊም ተጠንቀቅ።

  • @starmohamed3017
    @starmohamed3017 28 วันที่ผ่านมา +4

    Frankly, I'm just getting excited by all the salon tubes. The issue you come up with beyond the war environment.
    Thank you for reminding us about Dajal Abdusomed+Salon❤
    Ab

  • @linaomer9306
    @linaomer9306 28 วันที่ผ่านมา +4

    በርቱ...❤❤❤❤❤ብዙ አውነት ገ ና አለ....

  • @ferhangursum1693
    @ferhangursum1693 28 วันที่ผ่านมา +6

    BEST PROGRAM IM FIRST TO WATCH THIS

  • @FggJki
    @FggJki 28 วันที่ผ่านมา +5

    ከምር ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን

  • @amadinlalago
    @amadinlalago 28 วันที่ผ่านมา +2

    እንማሳግናልን ሳሎን ቱዮብ ምርጥ ትንታኔ 👍🏿

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 28 วันที่ผ่านมา +18

    ሰለላሁ አለይሂም ወሰለም አላህከደጃልፈተና ይጠብቀን ለበዳየቺ አጋዥ የላቸውም ለይሁደቺ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው አሚንአሚን ኢሻአላህ

    • @gmailcomegmailcome3352
      @gmailcomegmailcome3352 28 วันที่ผ่านมา +1

      @@DahabAhmad-es2jx amen

    • @assetomotive2023
      @assetomotive2023 27 วันที่ผ่านมา

      ኦርቶዶክስ፣ ፔንቴ፣ ካቶሊክ፣ መስላም፣ ሌላውም ሃይማኖት ሁሉ ወደ ሲኦል ነው የሚወርደው። የክርስትና እምነት ሃይማኖት አይደለም። ክርስቶስን ልክ እንደ መጀመሪያዎቹ ደቀመዛሙርትና ሃዋርያት መጽሃፍ ቅዱስ እንደሚያዘው መከተል ነው። ክርስቶስን የምያምን ሁሉ የእሳት ባህር ነው የሚጠብቀው። አላህ እራሱ ሰይጣን ነው። ከ100 ስሞቹ ውስጥ አንዱ አታላይ ወይም አሳሳች (The Deceiver) ነው። ይህም በመጽሃፍ ቅዱስ ሰይጣን ነው ይላል። የክርስትናው ክርስቶስ የሙስሊሞች ሃሰተኛው ክርስቶስ የሚሉት ነው። የነሱ ይመጣል የሚሉት መሲህ ግን የክርስቲያን ሃሰተኛው ክርስቶስ ነው። የተምታታበት አለም አላህ እራሱ ሰይታን በመሆኑ ሸወዳችሁ ምክንያቱም ማመን ስለማትፈልጉ። ልቦና ቢኖራችሁ ከክርስትና 600 አመት ቆይቶ የመጣን ሃይማኖት ህጻን ደፋሪውና ነብሰ ገዳዩ መሃመድ እስላምን ፈጠርኩ ሲላችሁ ታስተውሉ ነበር። ግን ለመታለህ ተፈጥራችሁ ይሆናል። አሁንም ጥቂት ጊዜ አለና ተመልሱ። በክርስቶስ እየሱስ ብቻ እመኑና ከዘላለም እሳት ትረፉ። ተቀበልከውም አልተቀበልከውም እውነቱ ይህ ነው። እንደፈለክ አድርግበት።

    • @MensurMohammed-sp2up
      @MensurMohammed-sp2up 27 วันที่ผ่านมา

      @@assetomotive2023 በልፈልግም ለእንደ አንተ መሀይም ጨለምተኛ አይነት ባለጌ ሰይጣኑ የት እንዳለ ላፈልግህ
      አይን በአይን ስለሆነ
      መለኽም ዳቪድ (ንጉስ ዳዊት ነቡዩ የሆነውን ማን አዘዘው} እዚጋ እግዚአብሔር
      2 ሳሙኤል 24:1፤ ደግሞም የእግዚአብሔር ቍጣ በእስራኤል ላይ ነደደ፥ ዳዊትንም፦ ሂድ፥ እስራኤልንና ይሁዳን ቍጠር፡ ብሎ በላያቸው አስነሣው።
      እዚጋ ደሞ ። 1 ዜና 21:1፤ ሰይጣንም በእስራኤል ላይ ተነሣ፥ እስራኤልንም ይቈጥር ዘንድ ዳዊትን አንቀሳቀሰው።
      ስለዚህ ዳዊትን ማነው ያስቆጠረው እግዚአብሔር ሳይጣን ነው ማለት ነው
      1 ነገሥት 22:22፤ እግዚአብሔርም፦ በምን? አለው፤ እርሱም፦ ወጥቼ በነቢያቶቹ ሁሉ አፍ ሐሰተኛ መንፈስ እሆናለሁ፡ አለ። እግዚአብሔርም፦ ማሳሳትስ ታሳስተዋለህ፥ ይሆንልሃልም፤ ውጣ፥ እንዲሁም አድርግ፡ አለ።
      1 ነገሥት 22:23፤ አሁንም፦ እነሆ፥ እግዚአብሔር በእነዚህ በነቢያትህ ሁሉ አፍ ሐሰተኛ መንፈስ አድርጎአል፤ እግዚአብሔርም በላይህ ክፉ ተናግሮብሃል።
      ኤርምያስ 20:7፤ አቤቱ፥ አታለልኸኝ እኔም ተታለልሁ፥
      ይህው በማስረጃ ነብያቱን በሰይጣን የሚየሳስተው እግዚአብሔር።
      መሣፍንት 9:23፤ ፣፣እግዚአብሔር በአቤሜሌክና በሴኬም ሰዎች መካከል ክፉን መንፈስ ሰደደ፤ ፣፣
      የሴኬምም ሰዎች በአቤሜሌክ ላይ ተንኰል አደረጉ።
      ኢሳይያስ 63:17፤ አቤቱ፥ ከመንገድህ ለምን አሳትኸን? ።
      የተወሰነ ልጨምርልሽ ይህን ባልጽፍ ደስ ይለኝ ነበር ግን ትንሽ አደብ መያዝ ስላለብህ በአቦሰጥ ከማውራተ እንደዚህ በማስረጃ ዱቅ ማረግ ነው
      እንግዲ አምላኬ ያልከው ሰው ሰይጣን ሲፈትነው እንይ
      ማቴዎስ 4:3፤ ፈታኝም ቀርቦ፦ “የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ እነዚህ ድንጋዮች እንጀራ እንዲሆኑ በል፡” አለው።
      ፈተኙ ሰይጣነው ተፈታኙ አምለክ የለወሽ ሰው
      ማቴዎስ 4:5፤ ከዚህ በኋላ ዲያቢሎስ ወደ ቅድስት ከተማ ወሰደውና እርሱን በመቅደስ ጫፍ ላይ አቁመው።
      እየሱስ ላይ ከዚ በላይ አልበል።
      ይሄን ሰይጣን አሁንም እስኪ የት እንዳለ እንፈልግ
      2 ቆሮንቶስ 12:7፤ ስለዚህም በመገለጥ ታላቅነት እንዳልታበይ የሥጋዬ መውጊያ፥ እርሱም የሚጎስመኝ የሰይጣን መልእክተኛ ተሰጠኝ፤ ይኸውም እንዳልታበይ ነው።
      አሁንስ አገኘሀው እንገዲ በሰፈሩት ቁና መሰፈር ይሄ ነው። በማስረጃ እንደዚህ ኩም ነው የሚያረገው ሙስሊም ተጠንቀቅ።

    • @MensurMohammed-sp2up
      @MensurMohammed-sp2up 27 วันที่ผ่านมา

      @@assetomotive2023 በልፈልግም ለእንደ አንተ መሀይም ጨለምተኛ አይነት ባለጌ ሰይጣኑ የት እንዳለ ላፈልግህ
      አይን በአይን ስለሆነ
      መለኽም ዳቪድ (ንጉስ ዳዊት ነቡዩ የሆነውን ማን አዘዘው} እዚጋ እግዚአብሔር
      2 ሳሙኤል 24:1፤ ደግሞም የእግዚአብሔር ቍጣ በእስራኤል ላይ ነደደ፥ ዳዊትንም፦ ሂድ፥ እስራኤልንና ይሁዳን ቍጠር፡ ብሎ በላያቸው አስነሣው።
      እዚጋ ደሞ ። 1 ዜና 21:1፤ ሰይጣንም በእስራኤል ላይ ተነሣ፥ እስራኤልንም ይቈጥር ዘንድ ዳዊትን አንቀሳቀሰው።
      ስለዚህ ዳዊትን ማነው ያስቆጠረው እግዚአብሔር ሳይጣን ነው ማለት ነው
      1 ነገሥት 22:22፤ እግዚአብሔርም፦ በምን? አለው፤ እርሱም፦ ወጥቼ በነቢያቶቹ ሁሉ አፍ ሐሰተኛ መንፈስ እሆናለሁ፡ አለ። እግዚአብሔርም፦ ማሳሳትስ ታሳስተዋለህ፥ ይሆንልሃልም፤ ውጣ፥ እንዲሁም አድርግ፡ አለ።
      1 ነገሥት 22:23፤ አሁንም፦ እነሆ፥ እግዚአብሔር በእነዚህ በነቢያትህ ሁሉ አፍ ሐሰተኛ መንፈስ አድርጎአል፤ እግዚአብሔርም በላይህ ክፉ ተናግሮብሃል።
      ኤርምያስ 20:7፤ አቤቱ፥ አታለልኸኝ እኔም ተታለልሁ፥
      ይህው በማስረጃ ነብያቱን በሰይጣን የሚየሳስተው እግዚአብሔር።
      መሣፍንት 9:23፤ ፣፣እግዚአብሔር በአቤሜሌክና በሴኬም ሰዎች መካከል ክፉን መንፈስ ሰደደ፤ ፣፣
      የሴኬምም ሰዎች በአቤሜሌክ ላይ ተንኰል አደረጉ።
      ኢሳይያስ 63:17፤ አቤቱ፥ ከመንገድህ ለምን አሳትኸን? ።
      የተወሰነ ልጨምርልሽ ይህን ባልጽፍ ደስ ይለኝ ነበር ግን ትንሽ አደብ መያዝ ስላለብህ በአቦሰጥ ከማውራተ እንደዚህ በማስረጃ ዱቅ ማረግ ነው
      እንግዲ አምላኬ ያልከው ሰው ሰይጣን ሲፈትነው እንይ
      ማቴዎስ 4:3፤ ፈታኝም ቀርቦ፦ “የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ እነዚህ ድንጋዮች እንጀራ እንዲሆኑ በል፡” አለው።
      ፈተኙ ሰይጣነው ተፈታኙ አምለክ የለወሽ ሰው
      ማቴዎስ 4:5፤ ከዚህ በኋላ ዲያቢሎስ ወደ ቅድስት ከተማ ወሰደውና እርሱን በመቅደስ ጫፍ ላይ አቁመው።
      እየሱስ ላይ ከዚ በላይ አልበል።
      ይሄን ሰይጣን አሁንም እስኪ የት እንዳለ እንፈልግ
      2 ቆሮንቶስ 12:7፤ ስለዚህም በመገለጥ ታላቅነት እንዳልታበይ የሥጋዬ መውጊያ፥ እርሱም የሚጎስመኝ የሰይጣን መልእክተኛ ተሰጠኝ፤ ይኸውም እንዳልታበይ ነው።
      አሁንስ አገኘሀው እንገዲ በሰፈሩት ቁና መሰፈር ይሄ ነው። በማስረጃ እንደዚህ ኩም ነው የሚያረገው ሙስሊም ተጠንቀቅ።

    • @kkkk-hz6ti
      @kkkk-hz6ti 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@assetomotive2023አንተ ማነህ ቀጣፊ ውሸታም ሲጀመር የተጫናቹትን እንጂ ምን ታውቁና ሲጀመር ከሰው አምላኪ ከውሸት እንጂ ምን ይጠበቅና ፍጡር ማምለክህን ስህተት መሆኑን ስትረዳና ሲነቃባቹ የናንተን ስህተት ለመደበቅ እስልምና ላይ መቅጠፍ ጀመራቹ።ሰይጣን አምሐላኪ እና የሰይጣን ባሪያኮ እናንተ ናቹ ምድር ባሁን ጊዜ እየበከለ ያለው እኮ እናንተ ክርስቲያኖች ናቹ LGBTም በለው የተለያዩ የእርኩሰት ስራ እየሰራ ያለው እናንተው ክርስቲያኖች ናቹ ምዕራባውያን(ክርስቲያኖች)ስላሉ አይደል ሰይጣን እንደዚ እስካሁን እየፈነጨ ያለው ተው እንጂ እየተዋወቅን።አሏህ 99 ስሞች መሀከል The deciever አለ ነው ያልከው እስቲ ማስረጃ አምጣ እንደ አህያ የጫኑህን ብቻ ይዘህ አትሩጥ ውሸታም።የደጃል ባሪያ።

  • @MehamedAbera-dd6bc
    @MehamedAbera-dd6bc 28 วันที่ผ่านมา +5

    ምርጥ ፕሮግራም

  • @millionmekonnen3445
    @millionmekonnen3445 28 วันที่ผ่านมา +6

    I love Abdul samid thanks bro

  • @TeameGebreyohans
    @TeameGebreyohans 28 วันที่ผ่านมา +5

    የሚመጣው ሐሳዌ መሲሕ ነው። ምክንያቱም አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ እንዲመጣና አለምን ሊያሳልፍ ። እንሆ፥ከደመና ጋራ ይመጣል ዐይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለእርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ።ራእይ ዮሐንስ ምዕራፍ 18:19

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg 23 วันที่ผ่านมา +1

    ከመከራውም ቀን ፈተና እሰውሪሃለው ያለው ተስፋን የሰጠን ጌታ የታመነ ነው. ስለዚ ውገኔ ምድሪ ላይ ልሆን ካለው ከጭንቅ ቀንም ሆነ ከዘላለም እሳቱም ከማይጠፋው ትሉም ከማይሞተው ከጋሃነም እሳት ያድናል ። ለማዳንም የተቀባው ያለና የነበረው ሞቶም የነበር አውን ግን ለዘላላምም ህያው የሆነው. የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ብቻ ነው. ኢየሱስ ያድናል ይታደግምሃል. ውገኔ ጊዜው አልቆል ንሳ ግቡ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል

  • @abdeahimed7556
    @abdeahimed7556 28 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላላህ አለይህ ወሳላም አላህ ልቦና ይስጠን

  • @mominaahmedmomi2468
    @mominaahmedmomi2468 6 วันที่ผ่านมา

    አላህ ከደጃልም ከዱንያም ፈተና ይጠብቀን ያረቢ ። አንተንም ለዲነል ኢስላም ምትሠራ ጀግና አላህ ያድርግህ

  • @Secretman-pl1lp
    @Secretman-pl1lp 28 วันที่ผ่านมา +4

    Best program I love❤you mr abdusemet mahamed i wish for you long life.

  • @user-xx1tk8sk7i
    @user-xx1tk8sk7i 4 วันที่ผ่านมา

    ያረብ ከደጃል ፈተና ጠብቀን ያአሏህ اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد #ﷺ 🍂♥️

  • @abdufirmino8728
    @abdufirmino8728 28 วันที่ผ่านมา +3

    ከደጃል ሸር እና ፈተና በአላህ እንጠበቃለን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 28 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @nebaf150
    @nebaf150 28 วันที่ผ่านมา +4

    Masha allah ❤❤❤ tekwleklnga tube

  • @lasausau5726
    @lasausau5726 27 วันที่ผ่านมา +2

    ሱለለህ አለሂ ውስልሂም የአላህ አሁን ግዝ በጥም አስፍረል የስው ልጅ እርስ ብርስ ደም ይምፍስስ አለም የረብ መጨርሽችን ምን ልሆን የአላህ ✅✅🤲🤲🤲🤲

  • @LILAHI1
    @LILAHI1 17 วันที่ผ่านมา +3

    🎉እንዴ ፕሮፋይሌን እዩት ጥሩ ጥሩ ስራዎች አሉበት ትወዱታላችሁ🎉

  • @zaytunazaytuna9751
    @zaytunazaytuna9751 12 วันที่ผ่านมา

    አሏህ ከ ደጃል ፈተና ይጠብቀን

  • @meseretyohannes798
    @meseretyohannes798 27 วันที่ผ่านมา

    Thank you for good presantation

  • @user-of2oh3ev3c
    @user-of2oh3ev3c 27 วันที่ผ่านมา +1

    Tnks nice program

  • @AnuwarUmer
    @AnuwarUmer 28 วันที่ผ่านมา +2

    አብዱል ሰመድ ሙሃመድ ከአቃራራብህ እስካ ትንተኔህ በጠም ይመቸኝል❤❤❤

  • @abduomar5730
    @abduomar5730 27 วันที่ผ่านมา +1

    الهم اءني العوز بك من مسيحية الجدال . امين
    Mashallah. For your beautiful narration. Allah bless you brother 😂❤👍🤲

  • @BiniyamSinifkeh
    @BiniyamSinifkeh 28 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ኢጎዝላቪያ መፈራረስ ተረክ ብታቀር ደስ ይለናል

  • @henoktezera8903
    @henoktezera8903 28 วันที่ผ่านมา +6

    በዮሀንስ ራዕይ ላይ በግልፅ ተገልጿል አምላክ ነኝ ብሎ አለምን እንደሚያታል በምትሀት ሙት እንደሚያነሳ ፀሀይን ደም እንደሚያለብስና ብዙ ሌሎች ነገሮችን በምትሀት እንደሚያደርግ ተፅፏል ከባህር 7 ራሶች ያሉት አውሬ ሲወጣ አየው የተባለውም ቀድሞ ለሚመጣው መሲህ ነው

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n 28 วันที่ผ่านมา

      አምላክ ነኝ አይልም እኔ መሲህ ነኝነው ሚለው አምላክና መልእክተኛ የተለያዩ ናቸው።

    • @henoktezera8903
      @henoktezera8903 28 วันที่ผ่านมา +2

      @@user-rz3vp2ez8n በናንተ መሲህ ሊሆን ይችላል በክርስትና ግን እኔ አምላክ ነኝ ብሎ እንደሚመጣ በዮሀንስ ራዕይ ላይ በግልፅ ተቀምጧል

    • @user-nf7wi4ob6w
      @user-nf7wi4ob6w 24 วันที่ผ่านมา

      ግንኮ እናተ የሁዶችን ትደግፋላችሁ እነሱ ኮናቸው ከደጃል ጋር ሁነው አለምን የሚበክሉት​@@henoktezera8903

    • @Oumeir-r7h
      @Oumeir-r7h 20 วันที่ผ่านมา

      ታላቁ ምርጡ ነብይ እየሱስ ይመጣል እኛም ከሱ ጎን በመሆን ይህን አውሬ እንታገለዋለን
      የሰማዩ አምላክ ድል ይሰጠናል እየሱስም ይህን አውሬ ይገድለዋል ምድርም ሰላም ትሆናለች

  • @ma9546
    @ma9546 27 วันที่ผ่านมา

    thanks for sharing Abdul samade❤❤❤❤❤❤

  • @DrempPom
    @DrempPom 27 วันที่ผ่านมา +3

    اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله واصحابه اجمعين

  • @user-di2ox4yn7e
    @user-di2ox4yn7e 26 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ከደጃል ፊትና ይጠብቀን

  • @user-nm4ep7vq4u
    @user-nm4ep7vq4u 3 วันที่ผ่านมา

    ስለልሀለይ ውሰለም❤❤❤❤❤❤

  • @fatimaalfatima9163
    @fatimaalfatima9163 12 วันที่ผ่านมา

    ሰለላዉ አለይሕ ወሰለመም

  • @MekyaAli-fu9ii
    @MekyaAli-fu9ii 27 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ሆይ ከደጃል ፈተና ባንተ እጠበቃለሁ

  • @IMJ-lc9zp
    @IMJ-lc9zp 28 วันที่ผ่านมา

    salon tube 😍 🙏🙏🙏

  • @rahelmoges9403
    @rahelmoges9403 28 วันที่ผ่านมา +1

    አምላኬ ሆይ ከፈተናህ ሰውረኝ ልጆቼን ጠብቅልኝ።

  • @fatimaalfatima9163
    @fatimaalfatima9163 12 วันที่ผ่านมา

    ስለላዉ አለይሕ ወሰለም

  • @Blackliongisla
    @Blackliongisla 28 วันที่ผ่านมา

    ግሩም ነው!!!

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 28 วันที่ผ่านมา +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤

  • @ahmednuraliyi8627
    @ahmednuraliyi8627 26 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah Jazakumullah

  • @MdRasel-hx2px
    @MdRasel-hx2px 28 วันที่ผ่านมา +1

    ሰለለሁ አለይ ወሰለም ❤❤❤

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 27 วันที่ผ่านมา

    Good narration and new perspective

    • @SalonTube
      @SalonTube  27 วันที่ผ่านมา

      Glad you liked it!

  • @abdimustefa456
    @abdimustefa456 28 วันที่ผ่านมา +4

    ኦህ አብዱ ኦ ሳሎኖች የሚገርም አቀራረብ ብቻ አንዱን የወደድኩ "እኑሱ ደጃል ለማምጣት ይዘጋጃሉ አላህ ግን በፈለገ ሰአት ብቻ ይላካል

  • @degnetgetahun
    @degnetgetahun 27 วันที่ผ่านมา

    Abdulsemed you are amazing!

  • @muheeabdusn70
    @muheeabdusn70 6 วันที่ผ่านมา

    😢 Mashallh salon Abdusmasad❤❤

  • @mekinmohammed-fu1uo4fc3t
    @mekinmohammed-fu1uo4fc3t 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤
    አብዱዬ ስወድህ🎉

  • @aabdo2531
    @aabdo2531 12 วันที่ผ่านมา

    አላህከደጃልፈተናይጠብቀን

  • @jshdhvv8807
    @jshdhvv8807 26 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ ከደጃል ፈተናይጠብቀን😢

  • @user-dh5eb8oi9i
    @user-dh5eb8oi9i 28 วันที่ผ่านมา +1

    shukhran habibi SAW

  • @olompiadon4445
    @olompiadon4445 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ኢየሱስ ይመጣል።

    • @Oumeir-r7h
      @Oumeir-r7h 20 วันที่ผ่านมา

      @@olompiadon4445
      ነብዩ እየሱስ ይመጣል እኛም ከሱ ጎን ሆነን ከሀዲያኖችን እንታገላለን

  • @B29SOP
    @B29SOP 28 วันที่ผ่านมา +1

    اللــــــــــــــــــــهمَّ صَلِّ وسَـــلِّمْ وَبَارِك على نَبِيِّنَـــا مُحمَّـــــــــــــــــــــــــد و على آلْهُ ﯙصُــــــــــحَبَهُ أجِمَـــــــــــــــــعُيُنِ ﷺِ'ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ🌹

  • @muzu8456
    @muzu8456 28 วันที่ผ่านมา

    ገራሚ ነው❤❤❤❤❤

  • @user-ks1fm7mv3j
    @user-ks1fm7mv3j 28 วันที่ผ่านมา +2

    salon No1

  • @user-kt3sl4uw4r
    @user-kt3sl4uw4r 28 วันที่ผ่านมา +2

    As wr wb
    ዎንድሜ ካማጣፎ ሁሉ አላህ ይጠብቀን አሚን sallallahu alaihi wasallam❤️🌹🤔

  • @mallaasaytube
    @mallaasaytube 21 วันที่ผ่านมา

    ከደጃል ፈተና አላህ ይጠብቀን ❤🤲🤲🤲

  • @abdu-ov3rf
    @abdu-ov3rf 24 วันที่ผ่านมา

    ሰለላሁ አለይሂ ውሰልም

  • @abumensa
    @abumensa 28 วันที่ผ่านมา +1

    Selam selam salonoche selelaho alyhi weselem

  • @diga5
    @diga5 28 วันที่ผ่านมา

    Yaa allah

  • @arefuliyusewleneabtenw8841
    @arefuliyusewleneabtenw8841 27 วันที่ผ่านมา

    Wow salon ❤

  • @ngsti277
    @ngsti277 2 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄ ኣለኝ ድጃል ከሱኡዲ ውጪ በሁሉም ቦታ እየዞረ ያስታል ስሉ ሰምቻለው ስኡዲ የማይገባበት ምክንያት ምንድነው??

  • @FiromsaHussen-qr8kc
    @FiromsaHussen-qr8kc 23 วันที่ผ่านมา

    ❤ Abdusemed muhammed
    Wow 👌

  • @chemedatarikuu5360
    @chemedatarikuu5360 28 วันที่ผ่านมา

    Saw

  • @bahirudima8465
    @bahirudima8465 28 วันที่ผ่านมา

    ሰ ዐ ወ አብዱሴ ምነኘ የመራ አቃረረብ ሹክራን

  • @AbdiiAmaan-25
    @AbdiiAmaan-25 28 วันที่ผ่านมา

    Salallahu aleyhi wasallam ❤❤❤

  • @meliodasah4386
    @meliodasah4386 28 วันที่ผ่านมา

    Amine

  • @Newprogress-t5o
    @Newprogress-t5o 26 วันที่ผ่านมา +1

    S.A.W.Allah ke Dajjal Fetana yibekena,ka Jhanam isat na ke Dunia Chinkat Allah yitabiken be Rahmatu.

  • @amisherif4589
    @amisherif4589 28 วันที่ผ่านมา

    Salon arif chanal des yelal

  • @mallaasaytube
    @mallaasaytube 21 วันที่ผ่านมา

    S.A.W❤🙏

  • @tomtomson8239
    @tomtomson8239 28 วันที่ผ่านมา +1

    S.A.W

  • @seidkemal1457
    @seidkemal1457 28 วันที่ผ่านมา +1

    S a w❤

  • @ameina723at8
    @ameina723at8 28 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ በርታ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 28 วันที่ผ่านมา

    አብዱ ሰመድ መሀመድ🙏

  • @HamzaHabesha-uj2ps
    @HamzaHabesha-uj2ps 28 วันที่ผ่านมา

    Allah yitebkeh

  • @khalideraju1224
    @khalideraju1224 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meliodasah4386
    @meliodasah4386 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @hdxg2122
    @hdxg2122 27 วันที่ผ่านมา

    🎉❤

  • @fatoumamohammed1352
    @fatoumamohammed1352 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 27 วันที่ผ่านมา

    አው ሀሰተኛው መሲ ሊመጣ ቅርብ ነው ቸሩ አምላካችን ለንስሐ ሞት ያብቃን

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 9 วันที่ผ่านมา

    ✝️☝️Jusus. Amlak. Eyu. Temasgen. Amlak 🙏🙏🙏🌿💊🌿

  • @user-xq8kc2ij4z
    @user-xq8kc2ij4z 28 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ምለው በአለም ፍፃሜ መኖር የምታምኑ አለም ከጠፋች በኋላ የአለም ህልውናዋ ምንድን ነው? በዛው ጠፍታ ማለትም ወደ ባዶ ምድርነት ትቀየራለች ነው ወይስ እንዳዲስ "ዘፍጥረት "ይጀምራል?

    • @mnur21
      @mnur21 28 วันที่ผ่านมา

      ምድራችን ጊዝያዊ መኖሪያችን ስትሆን እኛም በምድር የምንኖረው ለአጭር ጊዜ ነው ስጋችን ከአፈር ስለተፈጠረ እዚው ምድር በስብሶ ይቀራል ነብሳችን ግን ያርጋል ወደዘላለማዊ አለም ወደተፈቀደልን ወደተሻለ አለም ይህቺ ምድር ሴጣን ወርሷታል በጠላት ተሞልታለች ሴጣን ማለት ጂኒ ብቻ አይደለም የሰው ሴጣኖች በዚህ ምድር በዝተዋል የሀገር የሀይማኖት መሪዎች ናቸው

    • @user-es2qp9gj5n
      @user-es2qp9gj5n 28 วันที่ผ่านมา

      እና ለምን ወደዛኛው አለም ቶሎ አትሄዱም ምድር ምን ይሠራላችኋል ​@@mnur21

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n 28 วันที่ผ่านมา

      ጀለሴ እምነትህ ምንደሆነ ባለቅም ከጉንዳን የተሻለ አእምሮ የለህም ።ሲቀጥል ምድር ስትጠፋ እንዳንተ አይነት ቆሻሾች ልታጠፍነው አማኞች ብቻ ምድርላይ ይኖራሉ ።

  • @tazma946
    @tazma946 21 วันที่ผ่านมา

    S a w ❤

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad 18 วันที่ผ่านมา

    S a w❤❤yarbi ant xbeqn

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q 27 วันที่ผ่านมา +1

    እስራኤል ሁሌም በከፍታ ላይ ናት! ለምን ?
    ከላይ እንጂ ከታች ብርታት አይሰጥም።

  • @Cabib-ti3tu
    @Cabib-ti3tu 25 วันที่ผ่านมา

    S a w❤️

  • @leulmanhmariam6292
    @leulmanhmariam6292 24 วันที่ผ่านมา

    እና እዉነተኛዉ መሲህ ማነዉ።

  • @Lula124tube
    @Lula124tube 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሙስሊሞችዬ በቅንነት መልሱልኝ የ666 ምልክት የሚባለው የአንድ አይን ምልክት የደጃል የሚባለው ነው ወይስ ሌላ ነው ግራ ስለገባኝ ኖ

    • @ABD34655
      @ABD34655 26 วันที่ผ่านมา +2

      እኛ አናውቅም ስለ666 ቁጥር መሆኑነው ምናውቀው😂😂😂😂

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 11 วันที่ผ่านมา

      666ቁጥርጂ ሌላ መሆኑን አናዉቅም

    • @ngsti277
      @ngsti277 2 วันที่ผ่านมา

      ኣዎ ሀሳዊ መስህ ማለት የ666 ጠራጊ መንገድነው በደጃል ያመኑ የ666 ማህተም ይድረገላችዋል በመፃሀፈ ቅዱስ በራኣይ የዋህንስ ኣለ ስለ ሀሳዊ መስህ ኣንብብው

  • @MohammedAli-um8mi
    @MohammedAli-um8mi 8 วันที่ผ่านมา

    Please refer sheikh Imran nazir huseins lecture. You better avoid school boy interpretation of Quran.

  • @user-wv8fr7zs3y
    @user-wv8fr7zs3y 27 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት ኮመታተሮች ተው ጌታችንን አላህንም ሆነ ነብያችንን አትናገሩ አትሳደቡ አለማዳመጥ ትችላላችሁ እውነት ስለሆነ እየመረራችሁ ዋጡት ياكافير

  • @user-ui1qf7eu9y
    @user-ui1qf7eu9y 27 วันที่ผ่านมา

    Allah kadajal fatan yetebeken

  • @FatimaAli-cp3jd
    @FatimaAli-cp3jd 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonBrhanu
    @SolomonBrhanu 28 วันที่ผ่านมา +6

    ጃል መሮ እንዳይሆን

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 28 วันที่ผ่านมา +1

      በአላህእምላለሁ አዲስአበባ እሰውቤተ ተቀጥሬ ስሰራ ፋታ የተባለ ዜናአቅራቢላይ ጃልመሮ ፀጉሩን አጨባሮ እጫካውስጥ ሆነየተነሳውንፈቶ በመስኮት እያየሁ ስለደጃል ትንሺትንሺ አውቅነበርና ወላሂ እውነቴነው ደነገጥኩኝ ለካጃልመሮነው ክክ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 28 วันที่ผ่านมา

      @@The-lj7yh የምርታስሮል

    • @zeynebyoutoube1461
      @zeynebyoutoube1461 28 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክክ መጀመሪያ እኮ መህድ ነው እሚመጣው ከዛም የአልባጊዶን ጦረነት ከዛ ነው ደጃል ነው እሚመጣው እስራኢላዊያን አምላካችን ይመጣል እያሉ እየጠበቁትነው ሲመጣም አምላካችን መጣ ብለው ይቀበሉታል።​@@DahabAhmad-es2jx

    • @user-ck1iv7re1r
      @user-ck1iv7re1r 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@The-lj7yhገና መሆኑን ማን ነገራሽ እንኳን አሁን ፈተነ በበዛበት አመት

    • @ebrahimmussa16
      @ebrahimmussa16 17 วันที่ผ่านมา

      @@SolomonBrhanu yiheko gimit aydelem ewunet nw endiz ayibalim