ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሰው ልጅ የተገኘው በአደምና ሀዋ ነው አላህ በቅዱስ ቁረዓኑ ላይ እንዳለው ግን በመጨረሻው ዘመን ላይ ከሰው ልጅ የተለዩ ፍጥረቶች እንደሚመጡ ነው እነሱም መህዲ የሚባል ግዙፍ ፍጥረት እና ሀጂጀል መዕጁ የሚባሉ ፍጥረቶች በመጨረሻም መሲሑደጃል ናቸው አላህ በችሎታው ከሸራቸው ይጠብቀን በዚህም አላህ ከነዚ ፍጥረቶች መዳኛው ሙስሊም ሳትሆኑ አትሙቱ ብሏል
ሃ ሃ ሃ ሃ አሜሪካኖች በጀግኖቹ ጣሊባን የደረሰባቸውን ምርር ሽንፈት ላለመቀበል ሆሊውዳዊ ቅርፅ ማስያዙ ጥቅም የለውም።።
ትክክልነህ ሃያ አመት ብዙ ሀብትና ብዙ የሰዉ ነብስ ካለቀበት ቡኃላ ጓዙን ሳይሰብ ሰብ እግረ አዉጭይ ብሎ እንደ ፈረጠጠ በተግባር አይተናል አሁን ልላ ሰበብ ልያመጣ አይችልም
@@AbdulAzizIsmacilጂያን አሉ እኮ
Gn eko ye 60 army mot le America lewx ayamexam le gedayochum eko jegna ayasblm
በመጽሐፍ ቅዱስ ያኔ ዳዊት የገደለዉ ጎሊያድ ስድስት ስድስት ጣቶች የነበሩትና ቁመቱም እንደዚህኛዉ ዓየነት ሁሉም ነገሩ እንደዚህኛዉ ነዉና በእግዚአብሔር እርዳታ ዳዊት በአንዲት ጠጠር ገድሎታልና ይህም ሊሆን ይችላል።
I'm addicted with these channel
ይሄ እልም ያለ በአለም ላይ ከተፃፍ ምርጥ ተረቶች የሜለየው የሜሪካ ተረት መሆኖኑ ብቻ ሳይሆን ሙሊሞቹ አላሸነፍኝም የምትለዋ ትጨመውርበር😢😢😅😅
ዘመኑ አልቆአል ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ሰዎች ሁሉ አስተውሉ ሳይመሽ ወደ ኢየሱስ ኑ ታረቁ ኢየሱስ ብቻ ከእግዚአብሔር ጋር የመታረቂያ መንገድ እና ሂወት ነው ዮሀ 14:6ኢየሱስ ያድናል
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
የኣሜሪካን ኃይል ኣግዛፊ ልቦለድ ኣስጠሊ ሐተታ
አስገራሚ ታሪክ ነው።ይህ ፍጡር ሞተ መባሉ ትክክል ላይሆን ይችላል። ምናልባትም አሁንም በህይወት ሊኖር ይችላል።
አዎን ዘረቹ ሳይኖሩ አይቀሩም አብዛኛዎቹን አፅማቸው አረብ ሀገሮች ነው የተገኙት።
Mesafe henok ahun tekikl mhonun nw mesafe kidus west eco alu alayeim meayem
@@surefielወየትአረብሀገር ብዙየአረብሀገርአለ ጥቀሺ??
@@DahabAhmad-es2jx ሳኡዲ አረብ ለነዳጅ ተብሎ አፅማቸው ተገኝቿል እንዲሁም ሌሎች አረብ ሀገራት እንዲሁም ተገኝቷል።
@@surefiel እነሱኮአይደሉም ሰወቺነቸወ የዱሮሰወቺ ለምሳሌ አባታቺንአደመ ግዙፍ እደሆነተነግሮናል የነብዩ ሷሊህህዝቦቺ በጣምግዙፍእደነበሩ የነበየ ኑህህዝቦቺምጭምር
ማንም ምንም ነገር የሚረዳው በአስተሳሰቡና በእውቀት ልክ ነው ።ተግባባን !
@@LulsegedMerid አስተሳሰቡ ማነው የሰጠህ ብዙ አይነት እውቀት አለ ብታውቅም ማወቅ የምትችለው ከብዙ ጥቂቱን ነው በኢንጅነሪንግ ተመርቀህ ሀኪም መሆን አትችልም እውቀቱም አይኖርህም ህክምና አልተማርክማ
@@nejashiapp2048 ለነቀፌታና ትችት ከመሮጥ ግንዛቤህን አስፋው
አሜሪካ አለም ላይ ለመተግበር ከምትፈልገው ነገር አንፃር ስለነዚ አይነት ነገሮች የአለም ህዝብ እንዲያውቅ አትፈልግ እውነቱ ይህው ነው
ተራኪው ሳናመሰገን አናልፍም። የአሜሪካን ውሸት ግን አያልቅም ሌባ ሁላ!
ትረካክ ይመቻል አንተ ተርክ
ጣልያን ኢትዮጵያን ማሸነፍ ስያቅታት ጊዮርጊስ ነው የተዋጋው ያሉት ትዝ አለኝ 😂😂😂
Hahahhhhhhhhhjh😅
Esu eko ewnet new mn new giworgis white new yalew
የአሜሪካ ተረት ተረት ደስ ይላል እውነታው ግን ስው ሀገር ገብተው የሰው ባህል እና ሀይማኖት ለመበረዝ ቢገቡም ተሸንፈው ወጥተዋል
ማን ያሸንፋል ለአሜሪካ አፍጋኒስታን ሌላ ስራው ነበረ
አይ ኢትዮጲያዊ አሁን ምንም ለማታዉቁት ነገር ሙስሊም ነዉ ክርስትያን ነዉ እያላቹ በክሜንት ትጨቃጨቃላቹ በሀይማኖት በዘር ሁሌ መጨቃጨቅ ታሳዝናላቹ😭😭😭😭
ሁላችንም እርግፍ ኣርገን እናስወግደው
እህሳ!!! አስቂኝ ፍጥረቶች እኮ ነን!!😅😅😅😅😅😅😅
@@samuelgiosue1017 ያስቃል
😂እኮ በማያገባን ጥልቅ እያለን እኮ ነው ከስው ዋላ የቀርን በየቦታው እኛ ነን ስደተኛ ምን የመስለች ምርጥ ሃገር እያለን በተለይ አፈራችን እንኳን ይለያል እኮ ዱባይ ነው ያለሁት አስሪወቼ አበባ ለመትከል እግር በብር ገዝተው ስያጡ አይቼ በጣም ነው የተገርምኩት ያውም አፈሪ ለም አይደለም ፍግ ነው ሚመስል የሃገርችን ሃብት አልገባንም እግዚአብሔር ይግለጥልን❤
እኔ የምለው በኛው ጊዜ የተከሰተን እና የምናቀውን ክስተት እንደዚህ ሙልጭ ያለ ተረት ተረት ሆኖ መምጣቱ እስካሁን የሰማናቸው ታሪኮች ......!
የመጨረሻው ዘመን
Selame wude Ye salon TH-cam azegajoch enansegnale selamachehu bezte yebele 🙏👌👏🖐️🖐️🖐️🖐️🍁👌👏🌹🌹💐💐❤️🖐️🥀🍁👌👌👍👍🌹👍💐🙏🙏🖐️🖐️🍁👌
Nice dro Africa TV lay ye animal tarikochen yemtakerbew neh?
Semeh gin teftognal
👍👍👍👍👍
ፊልም ሚመስል ታሪክ ነው ግን ኔፍሊም የተባሉት ግዙፍ ፍጥረታት በጥፋት ውሃ ጠፍተዋል ኮ ይሄኛው ግዙፍ ፍጡር እንዴት survive ሊያረግ ቻለ?
የተረፉና የተሸሸጉ በመጨረሻው ዘመን የሚታዩ እንደሚኖሩ መፅሃፍ ይናገራል
Ke eza behuwalal eko eyasu endayachew bible lay ale
አይ አሜሪካ ልትወር ገብታ ተወግራ ስትወጣ ልዩ ፍጡር ወጋኝ የሚል ተረት ተረትና ለቅሶ በጣም ያዝናናል።
@@mulugetayeshitla-dl5ej እዉነት ነዉ ተባልክ እኮ አንተ ተረት ነዉ ትላለህ አንተ እንደ 100 አለቃዉ ጃይንቱ መጥቶ በጦር ካልሰካልህ አታምንም 🤣
ልክ የኢማም አህመድ ታሪክ አጠመው እንደነገሩን እኮነው ኢማም አህመድ በጀግንነት ያሸነፈውን ጦርነት ላለመቀበል ኢማሙ ግዙፍ ነበር እሱ በወቅቱ ይወረውረው የነበረ ቋጥኝ እጅጉን ግዙፍ ነበር ብለው ቤት የሚያክል ቋጥኝ አያሳዩንም ይህም ቢዲዮ የያዘው ታሪክ ከኢማሙ ጋር ተመሳሳይ ሆነብኝ አላኩልሃል የአሜሪካ ወታደር ተዋርዷ ፈርቶና ተሸንፎ ወጥቷልሀ
Ene eko ygermegna andande ewnetn ewnet bnl mn ale ke 10 amet belay endefelegech staderg nora be fekaduwa weta teshenefech ybalal
አንተ ጋር ሲመጣ በደንብ ትዝናናለህ
ወይ አሜሪካ አትይው የለሽ! ብለው ብለው ኔፍሊምን ገደሉ??? አታሰማን የለህ!
ልክ እንደኛው ሀገር ኢማም አህመድ ነው ላለማለት '' ግራኝ '' እንደተባለው መሆኑ ነው ,,,
Yehenine film yayehute meselege kezi befit!!!
ምንጭ ? 🤔
በጣም ያሳዝናል እንደዚህ አይነት ተረት ተረት የሆነ አፍ ታሪክን ጊዜያችን ማጥፋት። አንድ እብድ አሜሪካዊ እንደ ልበወለድ የፃፈውን ተተርጉሞ ሲቀርብ ያሳዝናል። እባካቹህ አሰታማሪ ነገር ላይ አቶክሩ። የአሜሪካ ተረት ተረት ተዎት። እሰከ አሁን የዩፎ እንቆቅልሽ አልተፈታልኝም።
እባክህ አብዱ ሲተርክ ወይም ሲያነብ ውስጥ ይገዛል ማንበቡን ለአብዱ ስጡት እናተ ፃፉ አዘጋጁ
ነገሩ እውነት ከሆነምግቡ ምን ይሆን?????
Hi selam salonoch 🎉❤❤
መቸነዉ የሆነዉ ጉድ
2002 GC
ይገርማል እኔም አጋጥሞኛል ከዝህ የባሰ ጠይቀኝ እናገራለሁ ያበጠው ይፈንዳ i have more of an unbelievable story. what happened was me and my friend were struggling that never happened with others before. So let me share my story thanks.
Move new
1 commente one
አዲስ በአሜሪካ የተፈጠረ ተረት ተረት ታሊባኖች አላሸነፉኝም ለማለት የፈጠሩት ምንም የማይታመን ታሪክ ተረት ተረት
There is 4 killo surely, why you go further?
😂😂😂B2 hillcopter techeno. USA geba😂😂😂Errr aynfam
ሸገሮች ምነው የህፃናት ተርት ጀመራቹ
Fiction
Their is no book of henook bro in old testament
ተረት ተረት? ታሪኩን በእንግሊዝኛ ሰምቼዋለው ነገር ግን ከቆንጆ ፊክሽን የዘለለ አይደለም:: የአሜሪካ ኢቫንጀሊካሎች የተፈሳን ፈስ እንኳን ከባይብል ጋር ለማስማማት የማይቧጥጡት ተራራ የለም::
ባድሜን መለስ ዜናዊ አልጄርስ ሔዶ በአደባባይ አስረክቦና ተጨባብጦ መጥቷለና ሔደው ይጠይቁ።
😂😂😂😂 yasakel gin
ንፊልም ማለት ዘፍጥረት ላይ ነው ያለው እና በዉኃ ጠፍቶዋል የቀሩት ነህ እና ልጆቹ ናቸው ከየት መጡ በአፍጋንስታን የሚገኙ ዉሸት ነው
Bible እያሱ እንዳያቸው ይናገራል
ኔፍሊሞን የሉም አባቴ
😂😂😂 ወይ የአማራ አክራሪ ተረተረት ልክ እንደ ኢማም አህመድ አል ጋዚ ማለት ነው 12000 ወታደር ይዞ የልብነ ድንግልን 200000 ሺ ወታደሮችን እንደ ገረፈው አይነት ነው አፍጋኒስታን ውስጥ የተፈጠረው እናንተም የተለመደውን ተረተረት ማውራት ጀመራቹ አሁንም ሌላ ተረተረት አዘጋጁ ቲቢታቹ በዚህ ከቀጠለ እመኑኝ ብቻዬን የእናንተን 1000 እገርፋለሁ ወሬ ብቻ
😁
አሜሪካ ሽንፈትዋ ለመሸፈን ያረገቹ ነው😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂 yefogeral
ክክሀሀሀሀሀሀሀ እረአታስቀኝ ይህሁሉጥረት አሜሪካ በታሊባን አልተሸነፍኩምለማለትነው 😅😅 እውነት ከሆነ ምንአልባት አእጁጂና መእጁጂ ዝርያሊሆን ይቺላል ግን እኔአላምንም 100% ሙስሊም በሆነባት አገርስ ምንሸነው ምንዲነውየምትቀባጥረው😅
😂😂😂😂 no evidence,, talking things no evidence¡¡ Evidence!!!!???
😂
ይሄ የአሜሪካ መፅሀፈ ሄኖክ ነው። ኸረ መርምሩ የሆሊውድ ቀደዳ ነው
አፍግሃኒስታን እስላማዊ አገር ሆና ሳለ አንተ ስለ ክርስቲያን ዊ ታሪክ ብቻ ማውራትክ አጃኢብ ነው መቼም🤭😁
አፊጋን ላይ ክርስቲያኖች የሉም።
ኢስላሞች ብቻቸው አይዋጉ ከነሱ ጋር ሀያሉ ፈጣሪ አለ እመን እንጂ አትፍራ አይደል የሚባለው ካመንክ ታሸንፋለህ
ሚገርመው ሚያወራው ስለ ክርስቲያን መሆኑ ነው😁😂
ታሳዝኛለሽ😂😂
@@nejashiapp2048 ena e/r kale lemn be 1 ken ayashenfum new weys e/r agzom be 1 ken mashenf aychalm
ለዛ ነዋ ሶሪያ ሱማሊያ ሊቢያ አፍጋኒስታን ኢራቅ ሱዳን ጋዛ በጦርነት አመድ የሆኑት
ለአፊጋን የደረሰ አላህ ለጋዛም ይድረስ ምን ይባላል።😂😂😂
የአሜሪካ ውሸት ተባባሪ
🇦🇫Afghanistan is muslim country you are talking about Christian s bible😅 this is big shame 🤭
@@abdunuri7464 Your Qur'an consists of too many stories those are stolen from the bible bro.
ቆይ ተረት የየምትሉ ሰዎች ጤነኞች ናቹህ ምክንያቱም በቅርብ አመታት ውስጥዓማራ ክልል አግርውምድር አካባቢ 12 ክንድ የሚርዝም የሰው አጽም እንደተግርኘ ሰምቻለሁ
ከቻልክ ወይ ከቻልሽ ያየሽበትን(ህ) ብታስቀምጥልልኝ..ከአክብሮት ጋር
Evidence
ይሄ ኮ ሀይማኖታዊ ቻናል አደለም ለምን ስሜትህን ብቻ ትረዳለህ ስለ ሀይማኖትህ ማወቅ ከፈለክ ቁርአን አንብብ
አጀብ አላ😂😂😂
😂😂ቁርእን የመሀመድ ተረትን
እዚህ አሉታዊ አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ወይ አታነቡ ወይ አታዳምጡ ሁሉም እየተነሳ ተረት ተረት ይላል ። በመጀመሪያ ይኼ ታሪክ እዛው ቦታው ላይ የተሳተፉ ወታደሮች ያዩትንና የሆነውን ታሪክ ነው ማመን ወይም አለማመን ያንተ ፋንታ ነው ። መሐይም ሁላ ተሰብስበህ ተረት ፣ ፊልም ትላለህ እንዴ ?
ዝጋ ወራዳዋአሜሪካ ውርደተን ለመሸፋፈን የተረከቺው ተረትተረት
@@DahabAhmad-es2jx ስለማታነብ ምንም አልልህም ። ብታነብ ኖሮ ቢያንስ ሐሳብህን በስርዓቱ ትመልስ ነበር ።
@@berhanugebrie662 ናናአብብልኛ እእ??
@@DahabAhmad-es2jx ጨርሻለሁ ።
@@berhanugebrie662 ዱዝ
እንደኛ አህመድ ግራኝ ማለት ነው ወሬኛ
ምንማለትነው
የኛ አገር ቂሎች ኢማም አህመድ ከሰዉ ይለያል እንዳሉት😅😅😅😅😅ነዉ
ኢማምማ ገላውዲዮስ አንገቱን በጥሶ ገላግሎታል ኢማም ከወንድ ጋር መች ገጥሞ ያውቅና
@@ethiopiaspy1816 ጥንቡ ገላዉዲዮስን የገነደሰዉ ኢማም አህመድ ነው ለመጀመሪያ ጊዚ ኢትዮን 1 አድርጎ ለ17 አመት የገዛ ጀግና ነዉ ነገር ግን ያገራችን ታሪክ ፀሀፊ ነን ባዮች እሄን አይፅፋም ምክንያቱም ዉሸታም ናቸዉ
የሰው ልጅ የተገኘው በአደምና ሀዋ ነው አላህ በቅዱስ ቁረዓኑ ላይ እንዳለው ግን በመጨረሻው ዘመን ላይ ከሰው ልጅ የተለዩ ፍጥረቶች እንደሚመጡ ነው እነሱም መህዲ የሚባል ግዙፍ ፍጥረት እና ሀጂጀል መዕጁ የሚባሉ ፍጥረቶች በመጨረሻም መሲሑደጃል ናቸው አላህ በችሎታው ከሸራቸው ይጠብቀን በዚህም አላህ ከነዚ ፍጥረቶች መዳኛው ሙስሊም ሳትሆኑ አትሙቱ ብሏል
ሃ ሃ ሃ ሃ አሜሪካኖች በጀግኖቹ ጣሊባን የደረሰባቸውን ምርር ሽንፈት ላለመቀበል ሆሊውዳዊ ቅርፅ ማስያዙ ጥቅም የለውም።።
ትክክልነህ
ሃያ አመት ብዙ ሀብትና ብዙ የሰዉ ነብስ ካለቀበት ቡኃላ ጓዙን ሳይሰብ ሰብ እግረ አዉጭይ ብሎ እንደ ፈረጠጠ በተግባር አይተናል አሁን ልላ ሰበብ ልያመጣ አይችልም
@@AbdulAzizIsmacilጂያን አሉ እኮ
Gn eko ye 60 army mot le America lewx ayamexam le gedayochum eko jegna ayasblm
በመጽሐፍ ቅዱስ ያኔ ዳዊት የገደለዉ ጎሊያድ ስድስት ስድስት ጣቶች የነበሩትና ቁመቱም እንደዚህኛዉ ዓየነት ሁሉም ነገሩ እንደዚህኛዉ ነዉና በእግዚአብሔር እርዳታ ዳዊት በአንዲት ጠጠር ገድሎታልና ይህም ሊሆን ይችላል።
I'm addicted with these channel
ይሄ እልም ያለ በአለም ላይ ከተፃፍ ምርጥ ተረቶች የሜለየው የሜሪካ ተረት መሆኖኑ ብቻ ሳይሆን ሙሊሞቹ አላሸነፍኝም የምትለዋ ትጨመውርበር😢😢😅😅
ዘመኑ አልቆአል ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ሰዎች ሁሉ አስተውሉ ሳይመሽ ወደ ኢየሱስ ኑ ታረቁ ኢየሱስ ብቻ ከእግዚአብሔር ጋር የመታረቂያ መንገድ እና ሂወት ነው ዮሀ 14:6
ኢየሱስ ያድናል
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
የኣሜሪካን ኃይል ኣግዛፊ ልቦለድ ኣስጠሊ ሐተታ
አስገራሚ ታሪክ ነው።ይህ ፍጡር ሞተ መባሉ ትክክል ላይሆን ይችላል። ምናልባትም አሁንም በህይወት ሊኖር ይችላል።
አዎን ዘረቹ ሳይኖሩ አይቀሩም አብዛኛዎቹን አፅማቸው አረብ ሀገሮች ነው የተገኙት።
Mesafe henok ahun tekikl mhonun nw mesafe kidus west eco alu alayeim meayem
@@surefielወየትአረብሀገር ብዙየአረብሀገርአለ ጥቀሺ??
@@DahabAhmad-es2jx ሳኡዲ አረብ ለነዳጅ ተብሎ አፅማቸው ተገኝቿል እንዲሁም ሌሎች አረብ ሀገራት እንዲሁም ተገኝቷል።
@@surefiel እነሱኮአይደሉም ሰወቺነቸወ የዱሮሰወቺ ለምሳሌ አባታቺንአደመ ግዙፍ እደሆነተነግሮናል የነብዩ ሷሊህህዝቦቺ በጣምግዙፍእደነበሩ የነበየ ኑህህዝቦቺምጭምር
ማንም ምንም ነገር የሚረዳው በአስተሳሰቡና በእውቀት ልክ ነው ።ተግባባን !
@@LulsegedMerid አስተሳሰቡ ማነው የሰጠህ ብዙ አይነት እውቀት አለ ብታውቅም ማወቅ የምትችለው ከብዙ ጥቂቱን ነው በኢንጅነሪንግ ተመርቀህ ሀኪም መሆን አትችልም እውቀቱም አይኖርህም ህክምና አልተማርክማ
@@nejashiapp2048 ለነቀፌታና ትችት ከመሮጥ ግንዛቤህን አስፋው
አሜሪካ አለም ላይ ለመተግበር ከምትፈልገው ነገር አንፃር ስለነዚ አይነት ነገሮች የአለም ህዝብ እንዲያውቅ አትፈልግ እውነቱ ይህው ነው
ተራኪው ሳናመሰገን አናልፍም። የአሜሪካን ውሸት ግን አያልቅም ሌባ ሁላ!
ትረካክ ይመቻል አንተ ተርክ
ጣልያን ኢትዮጵያን ማሸነፍ ስያቅታት ጊዮርጊስ ነው የተዋጋው ያሉት ትዝ አለኝ 😂😂😂
Hahahhhhhhhhhjh😅
Esu eko ewnet new mn new giworgis white new yalew
የአሜሪካ ተረት ተረት ደስ ይላል እውነታው ግን ስው ሀገር ገብተው የሰው ባህል እና ሀይማኖት ለመበረዝ ቢገቡም ተሸንፈው ወጥተዋል
ማን ያሸንፋል ለአሜሪካ አፍጋኒስታን ሌላ ስራው ነበረ
አይ ኢትዮጲያዊ አሁን ምንም ለማታዉቁት ነገር ሙስሊም ነዉ ክርስትያን ነዉ እያላቹ በክሜንት ትጨቃጨቃላቹ በሀይማኖት በዘር ሁሌ መጨቃጨቅ ታሳዝናላቹ😭😭😭😭
ሁላችንም እርግፍ ኣርገን እናስወግደው
እህሳ!!! አስቂኝ ፍጥረቶች እኮ ነን!!😅😅😅😅😅😅😅
@@samuelgiosue1017 ያስቃል
😂እኮ በማያገባን ጥልቅ እያለን እኮ ነው ከስው ዋላ የቀርን በየቦታው እኛ ነን ስደተኛ ምን የመስለች ምርጥ ሃገር እያለን በተለይ አፈራችን እንኳን ይለያል እኮ ዱባይ ነው ያለሁት አስሪወቼ አበባ ለመትከል እግር በብር ገዝተው ስያጡ አይቼ በጣም ነው የተገርምኩት ያውም አፈሪ ለም አይደለም ፍግ ነው ሚመስል የሃገርችን ሃብት አልገባንም እግዚአብሔር ይግለጥልን❤
እኔ የምለው በኛው ጊዜ የተከሰተን እና የምናቀውን ክስተት እንደዚህ ሙልጭ ያለ ተረት ተረት ሆኖ መምጣቱ እስካሁን የሰማናቸው ታሪኮች ......!
የመጨረሻው ዘመን
Selame wude Ye salon TH-cam azegajoch enansegnale selamachehu bezte yebele 🙏👌👏🖐️🖐️🖐️🖐️🍁👌👏🌹🌹💐💐❤️🖐️🥀🍁👌👌👍👍🌹👍💐🙏🙏🖐️🖐️🍁👌
Nice dro Africa TV lay ye animal tarikochen yemtakerbew neh?
Semeh gin teftognal
👍👍👍👍👍
ፊልም ሚመስል ታሪክ ነው ግን ኔፍሊም የተባሉት ግዙፍ ፍጥረታት በጥፋት ውሃ ጠፍተዋል ኮ ይሄኛው ግዙፍ ፍጡር እንዴት survive ሊያረግ ቻለ?
የተረፉና የተሸሸጉ በመጨረሻው ዘመን የሚታዩ እንደሚኖሩ መፅሃፍ ይናገራል
Ke eza behuwalal eko eyasu endayachew bible lay ale
አይ አሜሪካ ልትወር ገብታ ተወግራ ስትወጣ ልዩ ፍጡር ወጋኝ የሚል ተረት ተረትና ለቅሶ በጣም ያዝናናል።
@@mulugetayeshitla-dl5ej እዉነት ነዉ ተባልክ እኮ አንተ ተረት ነዉ ትላለህ አንተ እንደ 100 አለቃዉ ጃይንቱ መጥቶ በጦር ካልሰካልህ አታምንም 🤣
ልክ የኢማም አህመድ ታሪክ አጠመው እንደነገሩን እኮነው ኢማም አህመድ በጀግንነት ያሸነፈውን ጦርነት ላለመቀበል ኢማሙ ግዙፍ ነበር እሱ በወቅቱ ይወረውረው የነበረ ቋጥኝ እጅጉን ግዙፍ ነበር ብለው ቤት የሚያክል ቋጥኝ አያሳዩንም ይህም ቢዲዮ የያዘው ታሪክ ከኢማሙ ጋር ተመሳሳይ ሆነብኝ አላኩልሃል የአሜሪካ ወታደር ተዋርዷ ፈርቶና ተሸንፎ ወጥቷልሀ
Ene eko ygermegna andande ewnetn ewnet bnl mn ale ke 10 amet belay endefelegech staderg nora be fekaduwa weta teshenefech ybalal
አንተ ጋር ሲመጣ በደንብ ትዝናናለህ
ወይ አሜሪካ አትይው የለሽ! ብለው ብለው ኔፍሊምን ገደሉ??? አታሰማን የለህ!
ልክ እንደኛው ሀገር ኢማም አህመድ ነው ላለማለት '' ግራኝ '' እንደተባለው መሆኑ ነው ,,,
Yehenine film yayehute meselege kezi befit!!!
ምንጭ ? 🤔
በጣም ያሳዝናል እንደዚህ አይነት ተረት ተረት የሆነ አፍ ታሪክን ጊዜያችን ማጥፋት። አንድ እብድ አሜሪካዊ እንደ ልበወለድ የፃፈውን ተተርጉሞ ሲቀርብ ያሳዝናል። እባካቹህ አሰታማሪ ነገር ላይ አቶክሩ። የአሜሪካ ተረት ተረት ተዎት። እሰከ አሁን የዩፎ እንቆቅልሽ አልተፈታልኝም።
እባክህ አብዱ ሲተርክ ወይም ሲያነብ ውስጥ ይገዛል ማንበቡን ለአብዱ ስጡት እናተ ፃፉ አዘጋጁ
ነገሩ እውነት ከሆነምግቡ ምን ይሆን?????
Hi selam salonoch 🎉❤❤
መቸነዉ የሆነዉ ጉድ
2002 GC
ይገርማል እኔም አጋጥሞኛል ከዝህ የባሰ ጠይቀኝ እናገራለሁ ያበጠው ይፈንዳ i have more of an unbelievable story. what happened was me and my friend were struggling that never happened with others before. So let me share my story thanks.
Move new
1 commente one
አዲስ በአሜሪካ የተፈጠረ ተረት ተረት ታሊባኖች አላሸነፉኝም ለማለት የፈጠሩት ምንም የማይታመን ታሪክ ተረት ተረት
There is 4 killo surely, why you go further?
😂😂😂B2 hillcopter techeno. USA geba😂😂😂Errr aynfam
ሸገሮች ምነው የህፃናት ተርት ጀመራቹ
Fiction
Their is no book of henook bro in old testament
ተረት ተረት? ታሪኩን በእንግሊዝኛ ሰምቼዋለው ነገር ግን ከቆንጆ ፊክሽን የዘለለ አይደለም:: የአሜሪካ ኢቫንጀሊካሎች የተፈሳን ፈስ እንኳን ከባይብል ጋር ለማስማማት የማይቧጥጡት ተራራ የለም::
ባድሜን መለስ ዜናዊ አልጄርስ ሔዶ በአደባባይ አስረክቦና ተጨባብጦ መጥቷለና ሔደው ይጠይቁ።
😂😂😂😂 yasakel gin
ንፊልም ማለት ዘፍጥረት ላይ ነው ያለው እና በዉኃ ጠፍቶዋል የቀሩት ነህ እና ልጆቹ ናቸው ከየት መጡ በአፍጋንስታን የሚገኙ ዉሸት ነው
Bible እያሱ እንዳያቸው ይናገራል
ኔፍሊሞን የሉም አባቴ
😂😂😂 ወይ የአማራ አክራሪ ተረተረት ልክ እንደ ኢማም አህመድ አል ጋዚ ማለት ነው 12000 ወታደር ይዞ የልብነ ድንግልን 200000 ሺ ወታደሮችን እንደ ገረፈው አይነት ነው አፍጋኒስታን ውስጥ የተፈጠረው እናንተም የተለመደውን ተረተረት ማውራት ጀመራቹ አሁንም ሌላ ተረተረት አዘጋጁ ቲቢታቹ በዚህ ከቀጠለ እመኑኝ ብቻዬን የእናንተን 1000 እገርፋለሁ ወሬ ብቻ
😁
አሜሪካ ሽንፈትዋ ለመሸፈን ያረገቹ ነው😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂 yefogeral
ክክሀሀሀሀሀሀሀ እረአታስቀኝ ይህሁሉጥረት አሜሪካ በታሊባን አልተሸነፍኩምለማለትነው 😅😅 እውነት ከሆነ ምንአልባት አእጁጂና መእጁጂ ዝርያሊሆን ይቺላል ግን እኔአላምንም 100% ሙስሊም በሆነባት አገርስ ምንሸነው ምንዲነውየምትቀባጥረው😅
😂😂😂😂 no evidence,, talking things no evidence¡¡ Evidence!!!!???
😂
ይሄ የአሜሪካ መፅሀፈ ሄኖክ ነው። ኸረ መርምሩ የሆሊውድ ቀደዳ ነው
አፍግሃኒስታን እስላማዊ አገር ሆና ሳለ አንተ ስለ ክርስቲያን ዊ ታሪክ ብቻ ማውራትክ አጃኢብ ነው መቼም🤭😁
አፊጋን ላይ ክርስቲያኖች የሉም።
ኢስላሞች ብቻቸው አይዋጉ ከነሱ ጋር ሀያሉ ፈጣሪ አለ እመን እንጂ አትፍራ አይደል የሚባለው ካመንክ ታሸንፋለህ
ሚገርመው ሚያወራው ስለ ክርስቲያን መሆኑ ነው😁😂
ታሳዝኛለሽ😂😂
@@nejashiapp2048 ena e/r kale lemn be 1 ken ayashenfum new weys e/r agzom be 1 ken mashenf aychalm
ለዛ ነዋ ሶሪያ ሱማሊያ ሊቢያ አፍጋኒስታን ኢራቅ ሱዳን ጋዛ በጦርነት አመድ የሆኑት
ለአፊጋን የደረሰ አላህ ለጋዛም ይድረስ ምን ይባላል።😂😂😂
የአሜሪካ ውሸት ተባባሪ
🇦🇫Afghanistan is muslim country you are talking about Christian s bible😅 this is big shame 🤭
@@abdunuri7464
Your Qur'an consists of too many stories those are stolen from the bible bro.