ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አለምን ያሰጋው የሃይማኖቶች እጣ ፈንታ ተረክ ሚዛን Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 มิ.ย. 2024
  • አለምን ያሰጋው የሃይማኖቶች እጣ ፈንታ በዮናስ ክብረት ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ ይስሃቅ አበራ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia

ความคิดเห็น • 78

  • @b21e19
    @b21e19 หลายเดือนก่อน +9

    ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነዉና የመከራዉን ዘመን ፈጣሪ እንድያሳጥርልን ዘንድ አብዝተን እንፀልይ ዘመኑ አልቋል😢
    ጌታ ሆይ በመንግስት በመጣህ ጊዜ አስበን😢

  • @user-es1bk3uu5h
    @user-es1bk3uu5h หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ። ። ። ።

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs หลายเดือนก่อน +30

    በዚች ምድር ላይ ፈጣሪ ከልፈቀደለት በቀር ምንም ነገር የማድረግ አቅም አይኖረዉም ፍጡር በፈጣሪ ዘንድ ምንአቅም አለዉ ??????

  • @user-iq1vz7jh9r
    @user-iq1vz7jh9r หลายเดือนก่อน +18

    እኛ ሙሥሊሞች ነን ኢሻ አላህ ሴጣን ባለዉ ሳይሆን አላህ ባለዉ ነዉ አላህ አንድ ነዉ እኛ አንጠፋም አላህ እያለ

    • @yohnnestasam175
      @yohnnestasam175 หลายเดือนก่อน +3

      ያው ልጠነቁሉ አይደል አንድ ላይ

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ እራሱ ነዉኮ ሰይጣን ምን ለማለት ነዉ😂

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 หลายเดือนก่อน +11

    በራስ እውነት አይዳንም ብቸኛ እውነትና መንገድ ኢየሱስ ነው

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 หลายเดือนก่อน

      እውነት ከየተረ ነው የሚገኘው ከእግዚአብሔር እስከ ሆነ ድረስ ያው ዞሮ ዞሮ የተናገረው እንደዛ ነው ማንኛው ነገር እግዚአብሔር ሲረዳው ነው የሚሆነው ስለዚህ እኔ ብቻ አሉ ግዚአብሔርን አውቃለው ማለት አይከብድም

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 หลายเดือนก่อน +1

      ጴንጤዎች አትመሳደቁ ንስሐ ግቡ :::::::አዎ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው አዳኝ ግን እየበሉ እየጠጡ ካለጾም ካለ ጸሎት ካለ ንስሐ የሚሆነው ነገር አደለም

    • @fih7949
      @fih7949 หลายเดือนก่อน

      ​@@tigisit2534ምንም ያንተ ስራ መዳንን ሊያመጣ አይችልም አምነህ ቃሉን አንብብ !!

  • @tewo7technology181
    @tewo7technology181 หลายเดือนก่อน +13

    ኢትዮጲያ በራሶ እውነት ትድናለች🙏

    • @user-vl5mi1my5i
      @user-vl5mi1my5i หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል

    • @nahbantube
      @nahbantube หลายเดือนก่อน

      @@tewo7technology181 😂😂😂😂😂

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 หลายเดือนก่อน +1

    የአቡዳቢው ንጉስ እኛ ጋር የሚመላለሰው ለዚህ ነው የኢትዬጵያ አምላክ ይደፋዋል

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 หลายเดือนก่อน +3

    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ላይ በግልጽ ተቀምጧል ሁሉም ተፈጽሟል እየተፈጸመም ነው ቅርብ ነው ባቢሎኗም አሜሪካ ሆነች ሌሎቹም መጥፊያቸው የኢትዮጵያ ትንሳኤ😍💚💚💛💛❤❤🙏🙏

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ሌላም ግን 20 ሀገራት ስብስብ የሚለው ላይ አለ

  • @eshetubacha4092
    @eshetubacha4092 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you so much!!

  • @user-dn8pg1fb5i
    @user-dn8pg1fb5i หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውረን🙏

  • @Beautiful.People
    @Beautiful.People หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ሐያል ቅዱስ ይሰውረን

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ሳሎን ሚድያ እናመሰግናለን ወንድሜ❤🎉❤🎉❤

  • @NehmeyaHailu
    @NehmeyaHailu หลายเดือนก่อน +1

    ልበ ወለድ

  • @user-dn8pg1fb5i
    @user-dn8pg1fb5i หลายเดือนก่อน +3

    ዳንኤል 11
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴² እጁን በአገሮች ላይ ይዘረጋል፥ የግብጽም ምድር አታመልጥም።
    ⁴³ በወርቅና በብርም መዝገብ ላይ፥ በከበረችም በግብጽ ዕቃ ሁሉ ላይ ይሠለጥናል፤ የልብያና የኢትዮጵያ ሰዎችም ይከተሉታል።

  • @user-bw1hu6ec5w
    @user-bw1hu6ec5w หลายเดือนก่อน +25

    የማይከለስ የማይቀነስ የማይጨመር የእሥልምና ሀይማኖት ተከታይ ላደረገኝ አላህ ምሥጋና ይገባው።

    • @AsnaKemal-qd9hn
      @AsnaKemal-qd9hn หลายเดือนก่อน +1

      አልሃምዱሊላህ አል ኒመተል ኢስላም

    • @michaelmicky7865
      @michaelmicky7865 หลายเดือนก่อน

      አስቲ መሃመድን ነብይ ያስባለው ነገር ምንድነው?
      መሃመድ ነብይ ስለመሆኑ እኮ ምንም ማስርጃ የለውም አላህን ተወው የለም መሃመድ ነው የፈጠረው መሃመድ ነብይ ለመሆኑ ማስርጃ ስለሌለ አላህን አታስቡት

    • @AsnaKemal-qd9hn
      @AsnaKemal-qd9hn หลายเดือนก่อน

      @@michaelmicky7865 ታስቃለህ በጣም ወይ አታቅ ወይ አጠይቅ ስለ ነብይነታቸው እንኳን በቁርአን በናንተው ተውራትና እንጂል እንኳን ተነግሮዋል ግን ማን እውነቱን ያውጣው እስኪ ያለ ስድብ በትክክል እናውራ እባክህን አትሳደብ ቢያንስ ካላመንበት እናክብረው

    • @sojatman8587
      @sojatman8587 หลายเดือนก่อน

      @@michaelmicky7865 መስራጃ ከፈለክ እንኳን ከቁራን ከመፀፍ ቁዱስ ራሱ ታገኛወሌህ አምብብ መፀፍህን

    • @rahelmoges9403
      @rahelmoges9403 หลายเดือนก่อน

      እዚህ የተገተረው እኮ ያንቺው ሙስሊም ነው

  • @bezihalemkebede5109
    @bezihalemkebede5109 หลายเดือนก่อน +5

    Part 2ን አቅርቡልን please

  • @eshetubacha4092
    @eshetubacha4092 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks!

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አባታችን የትንቢቱ መፈፀሚያ አድርገን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @habtamuteka
    @habtamuteka หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ለዚህች ቅድስት አገር 😊😊😊😊

  • @ዳጉ
    @ዳጉ หลายเดือนก่อน +4

    Orthodox ❤❤❤❤

  • @GirumChala
    @GirumChala หลายเดือนก่อน

    እናምስግናለን

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 SELAME LE HULACENENEM YEHUNELEN HAYEL YE FETAI NEWENA BE FETARI HAIYEL ENAREGALENE AMEN 🙏

  • @sisayasefa424
    @sisayasefa424 หลายเดือนก่อน

    Thanks

    • @SalonTube
      @SalonTube  หลายเดือนก่อน

      Welcome

  • @kelifaabdellah4029
    @kelifaabdellah4029 วันที่ผ่านมา

    እውነት ይግለጽለቹ እስልምና ቁራን ሁሉም ነገር ቁጭ ብሎዋል

  • @hyoukider9743
    @hyoukider9743 หลายเดือนก่อน +6

    ሰዎች ወደ ሴጣን ካልሄዱ ሴጣን ወደኛ አይመጣም አላህን ፈርተን ከተገዛነው ማንም ምንም አያረገንም አውሬ መጣ ምንም ምናገባን የፍጡራን ጌታ አላህ እያለ ለፍጡር ልጨነቅ😅😅😅የአለማቱ ጌታ አንድ አላህ ነው❤

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 หลายเดือนก่อน

      አይ እናንተ እነሱ እሚያደርጉት ለእናንተ የተከደነ ነው መፅሀፍ ቅዱስ እንደ ተከደነባችሁ እና እንዳልተረዳችሁት

  • @HalimaHalima-yf6zb
    @HalimaHalima-yf6zb หลายเดือนก่อน +1

    አያመጡት የለ አረ አሏህ ፍሩ ለሰይጣን መገዛት 🥺🥺

  • @Nicolas27821
    @Nicolas27821 หลายเดือนก่อน +1

    አትጠራጠር ኢትዮጵያን ወይ በወለድኩባት ወይ በተወለድኩባት የሚሉበት ቀን ይመጣል።

  • @user-qw6io2xg3b
    @user-qw6io2xg3b 21 วันที่ผ่านมา

    Jesus is lord ❤

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p หลายเดือนก่อน

    🙏Salon Tube🙏

  • @blynhtkla5986
    @blynhtkla5986 หลายเดือนก่อน

    👍🏽

  • @tedlatadesse2244
    @tedlatadesse2244 หลายเดือนก่อน

    Chariot of gods is a book published four decades ago.

  • @munirshemsu8362
    @munirshemsu8362 หลายเดือนก่อน +1

    የመጀመሪያ like & comment

  • @workinehtetemke
    @workinehtetemke หลายเดือนก่อน +1

    Fetenachinene Yemenalfebete Elfe alafe Melaktane Bezuriyachen Selalu Endateferu degmome kedemo Yetengeren new

  • @abrahimahmed5559
    @abrahimahmed5559 หลายเดือนก่อน

    Ke yet nw yagegnachut inante documentun ?

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ለእግዚአብሔር ተራ ነዉ። የሰይጣን እና ፍጡር ተንኮል በዘላለማዊ እሳት ለመቃጠል ካልሆነ በቀር ጥቅም የለዉም።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄንን እራዕዬ ዮሐንስ ላይ ተቀምጧል ስለ አዉሬው እና ሀሳዊ መሲህ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ቆይ ወንድሜ እውነት ብዙዎቻችን ስንጠይቅ የነበርነው ጥያቄ ነው , ከሶስቱም ሐይማኖቶች አባቶች ሄደው የፈረሙት ፌርማ ምንድ ነው ? እነሱ የዳቦ ስም የሰጡት ስለ አገር ስምምነት ነው ግን አይደለም ,ለምን የእስላም አባቶች የሌሉበት ስለ ሰላም ስምምነት ምን አይነት ነው ? ሲቀጥል እዛ ቦታ ላይ የታየው የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስዕል የሰቀሉት ትክክለኛው አይደለም ሲቀጥል የሆነ የእነሱ logo ነው እና እስከዛሬ እኔ እና አእላፋት ኦርቶዶክሳዊያን ጥያቄ ነው ? አቡነ ጼጥሮስ ናቸው የሄዱት እና በእውነት ግን የማይጨክን አምላክ እራሱ ይታደገን አገራችን እና ህዝቦቿን 🤲😥

  • @user-tj5oe4zc6r
    @user-tj5oe4zc6r หลายเดือนก่อน

    የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የሚለውን መጽሐፍ ተተርኮ በይትየብ አለ ሁሉንም ነገር ግልጽ አድርጎታል ለምን አሜሪካ እና አውሮጳ፣ አማራ ሲጨፈጨፍ ዝም የሚሉት እና የፖለቲካ ሴራቸው ሁሉ እዛው ላይ አለ ግራኝ አብይ አህመድም የእነሱ ሴራ አስፈጻሚ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን ከክፉ መናፍስቶች የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት እየተፈጸመ ነው ሊመጣ ያለው ሁሉ አስቀድሞ ተጽፏል

  • @BireAmele
    @BireAmele หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ይሄ ነገር ከቀረበ ከአራት (4) አመት በፊት ነው እኮ ።ከአንድ ሰአት በፊት ትላለህ ።ምነው ሼም የለም ።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ዋናውን ሚስጥር ስተሃል ልክ ነው ህሳዊ ነብይ ክርስትያኖችን ሊያስት ይመጣል ግን እኮ 8ቢልዮን ከአለም ህዝብ ውስጥ 2 ብሊዮን ያህል ብቻ እኳ ነው ክርስትያን ለዛውም ስሙን ብቻ ያንጠለጠሉ ካቶሊክ እና መናፍቅ ተቆጥሮ ታዲያ አብዛኛው የአለም ህዝብ ጠረ ክርስቶስ ሆኖ ሳለ ሀሳዊ መሲህ ማንን ሊያስት ይመጣል መጀመርያ አለም በሙሉ እስራኤልን ጨምሮ በክርስቶስ ማመን በተዋህዶ እምነት ስር መሆን አለበት ከዛ 1000 አመት ወይም ከዛ በላይ እግዚአብሄር በአንድነት ሲመለክ ሳለ ለማወክ ሀሳዊ ይመጣል ራይ ዮሀንስ ምራፍ 20 ይመልከቱ

  • @jamalahmad7286
    @jamalahmad7286 หลายเดือนก่อน +4

    ደጃል ይመጣል የሚለውን የኛ እረሱል ሰ አ ወ ከ1400 አመት በፊት እንደሚመጣ ነግረውናል ከሱ እንዴት እንደምንሸሽ ነግረውናለ አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም❤❤😊

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 หลายเดือนก่อน

      የት አዉቀዉ ነዉ ከመጽሀፍ ቅዱስ ገልብጠዉ😂😂😂😂😂

  • @user-ks1fm7mv3j
    @user-ks1fm7mv3j หลายเดือนก่อน

    you dont now about muslim

  • @user-dn6hn2ih9f
    @user-dn6hn2ih9f หลายเดือนก่อน

    ምነው የክርስቲያን ሀገር ናት አልክ

  • @user-iq1vz7jh9r
    @user-iq1vz7jh9r หลายเดือนก่อน +5

    ሲቀጥል አቡዳቢ ሙሥሊምን አይወክልም

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 หลายเดือนก่อน

      ደሞ እንዲ አላቹ😂😂

  • @Muhammedanwar5386
    @Muhammedanwar5386 หลายเดือนก่อน

    የተጋነነ እይታ ይመስለኛል

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 หลายเดือนก่อน

      አይ እናንተ ሀይማኖት ሁሉ አንድ ነው ብለው ሊያሰግዷችሁ ከበር ቆመዋል ለዚህ ነው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እሚወቅጧት ብታውቁስ ባመለጣችሁ ነበር

  • @daoud3503
    @daoud3503 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @Sssbabaa
    @Sssbabaa หลายเดือนก่อน

    እኛ የናንተን ቅዠት አንሰማም ምንም ይሁን ምንም ምድርን አላህ ለመልካም ባርያዎቹ እንደሚያወርሳት ነግሮናል

  • @asterketema8756
    @asterketema8756 หลายเดือนก่อน

    All religions of the world are joined together in the one world religion, no exceptions at all

  • @user-dc5dr9cw2e
    @user-dc5dr9cw2e หลายเดือนก่อน +2

    .ኢስላም ለእንዲህ ያሉው የሸይጣን ስራ ቀደም ብሎም ግልጽ መመሪያውን አስቀምጧል፡፡

  • @user-fj6xn1zd5i
    @user-fj6xn1zd5i หลายเดือนก่อน

    አይ ተራ ወሬ😂😂😂😂

  • @daoud3503
    @daoud3503 หลายเดือนก่อน +3

    AlHamdulillah ሙስሊም ያረከኝ ጊታ
    ሽም የለም አይደብርህም እኔም ቁም ነገር አለ ብዬ መከታተሊ

  • @Muja_Mercury
    @Muja_Mercury หลายเดือนก่อน

    በዚህ ቪዲዮ መልዕክት መሰረት በፕሌን መብረርም የሰይጣን ስራ ነው 😄
    እረ ወገን አትጃጃሉ ክፉ እና ደግ ለይተን የምናውቅበት አቅል የተሰጠን ሰዎች ነን ፤ እንቶ ፈንቶ ወሬ እያመጣቹህ ድንቁርናን አታስፋፉ🤮

    • @SalonTube
      @SalonTube  หลายเดือนก่อน

      "መስሜ አትስበኩ" እያልከን ነው አ!

  • @sebrinaali-tu9te
    @sebrinaali-tu9te หลายเดือนก่อน +1

    Hulem weshet legezew ewnet yemslal ke islmna wechi yale emnet hulu hast ena betzewawrim behone bead amlakiwoch nachew !!! Allah kettegnawen menged yemran allah yatamemewen man yakenawal allah yakanawen man yatamemewal hulum yesu fikad new.

  • @nebechacha1534
    @nebechacha1534 หลายเดือนก่อน

    ይህም ዝግጅት አደገኛ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ኦርቶዶክስ ተኮር በመሆኑ። የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ምንም ያህል ኢየሱስ ክርስቶስን አምናለሁ የሚል ቢሆንም! ኢየሱስና ኢየሱስ ብቻ የአብ አባት ጉዳይ ነው ብሎ አያምንም። አንዴ የክብር አንዴ የአምልኮ እያለ ብዙ የሚያስተናግደው ነገሮች አሉት። ሌላው ቢቀር አምልኮተ ማሪያም በራሱ ትልቅ ጉዳይ ነው። (አንገቴን ብቆረጥ በሰይፍ በካር
    አልሰግድም ለምስል ለሰው እጅ ስራ። እንዳሉት አለቃ ታዬ ወ/ማ) ስለዚህ ይህ ዝግጅት በራሱ ለእኔ የአጅሬው እጅ አለበት ማለት እችላለሁ። ሌላው ደግሞ ራዕይ መፀሀፍ ሲናገር ስለ አውሬው የኢትዮጵያም ሰወች ይከተሉታል ይላል። ይህ ደግሞ የግድ ይፈፀማል። ስለዚህ ትንሽ እራሳችንን ብንመረምር አይሻልም ጣታችንን ከመቀሰራችን በፊት ሌላው ላይ፡ ምናልባት የሳንቲሙ ሌላኛው ግልባጭ እንዳንሆን።

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 หลายเดือนก่อน +2

      የኦርቶዶክ እምነት ምን ያህል እውነትኛ እንደሆነ ለማወቅ መፆም መፀለይ መንበርከክ ከዛ ፀበል መፀበል እምነት በተግባር ሲሆን ለውጡን በእይወትህ ላይ ታየዋለህ

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 หลายเดือนก่อน

      አደገኛ የሆነው ለአንተ ነዋ ማለትም እውነትን መቀበል አቅቶህ ጆሮህን ለደፈንከው ነገር ግን ሁሉም በቀኑ ይገለጥ ዘንድ ግድ ነው ንቃ ፕሮቴስታንት ሆነ ካቶሊክ የነሱ ጥንስስ ነው።