አንዲት ደሀ ጥቁር ሴት ነጩ ባለሀብት ሲሰድባት ያደረገችው ልብ የሚነካ አስገራሚ ነገር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • በዚህ ቻናል በአለማችን ላይ የተከሰቱ አስደናቂ ክስተቶች, አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎችን፣ ሰዎችን፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶችን የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው።
    ለማንኛውም ጥያቄዎቻችሁ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጋችሁ - በ 0920869494 ወይም kaleblule2015@gmail.com ልታገኙን ትችላላችሁ።
    ⚠DISCLAIMER
    NOTE: We are not the owner of the Visuals content and background music in this video . We give credit to the respective owners and original producers.
    However, if any content owners would like to remove their images or video please contact us by email at: kaleblule2015@gmail.com
    The content presented in our videos is intended solely for entertainment purposes. While we may draw upon facts, rumors, and fiction, viewers should not interpret any part of the content as factual or definitive information. Please enjoy responsibly.

ความคิดเห็น • 35

  • @EshetuZeamanuel
    @EshetuZeamanuel 2 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ ትርክት ውስት ያለው መልእክት ጠንካራ ነው ይህን ለመረዳት ግን ጠንካራ ሰው ይፈልጋል

  • @AddisWmaryam
    @AddisWmaryam 2 หลายเดือนก่อน

    btam betam astemarina aberetach tark sihin kehuwete gar slemigenagn wdjewalehu thank you so much

  • @Tigist-b9w
    @Tigist-b9w 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ።

  • @yidnekachewharegot6299
    @yidnekachewharegot6299 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቅምህን በተግባር ለማሳየት መራሩን የግድ ትእግስት ይጠይቃል።
    ጥሩ አስተማሪ ዝግጅት ነው ግፉበት🧨

  • @Alemwerqi_melles19
    @Alemwerqi_melles19 2 หลายเดือนก่อน +1

    It was interested , inspired and lessened ❤❤❤great job

  • @tadesseeshetu2966
    @tadesseeshetu2966 2 หลายเดือนก่อน +2

    Great job

  • @habtamu4106
    @habtamu4106 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Davidademasu
    @Davidademasu 2 หลายเดือนก่อน

    I am very preud of hear.❤

  • @asmerethabtegiorgis618
    @asmerethabtegiorgis618 2 หลายเดือนก่อน

    ትእቢት ውድቀትን ትቀድማለች ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን

  • @wesendemiw3649
    @wesendemiw3649 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ምርጥ ሴት

  • @seidmarye-cw2gp
    @seidmarye-cw2gp 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነጭ ፈልጌ እንደሷ ተናግሬ በሩን ዘግቼ በኩራት እወጣለሁ እንድል ነው አልኩኝ ብል ተቀባይነት አገኛለሁ ወይ እንግዲያውስ ልሞክረው ፈልጌ ነበር ግን ኩራት ያዋጣል ወይ ድሮስ እኛ ኢትዮጵያውያን በባዶ ኩራት እንታወቅ የለ ስለዚህ ሳስበው ኑሮ ተወዷል ዶላር 100 ገባ እየተባለ ስራውን አልቀበለው ወይ ወይ ነጭ ዘረኝነታቹን ሳስበው እንደሷ ቢሮውን ዘግቼ ባቸው ልሂድ አልኩኝ ደሞ አዲሱ ማይክሮ ፋይናስ የሚለው መቶ ሁሉ ነገር ጨመረ ምን ትመኩርኛላቹ ቢሮውን ዘግቼ ልውጣ ወይስ ስራውን ልቀበል ብዬ ብጠይቃቹ ጥሩ ነበር !!!!!!!

  • @hannatsehaye5097
    @hannatsehaye5097 2 หลายเดือนก่อน

    መማር, በራስ መተማመን እና ትትዕግስተኛመሆን ግዜ ሊፈጅ ይችላል ግን ጭምት ሆኖ በተስፋ መጠበቅ ነው::

  • @mebrahtumehari9107
    @mebrahtumehari9107 2 หลายเดือนก่อน +2

    👍🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 2 หลายเดือนก่อน +2

    Erase metemamen

  • @AdmasuAsfaw-x3o
    @AdmasuAsfaw-x3o 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወደር አይገኝላትምነው ወይስአይወጣላትም

    • @rosakejela1459
      @rosakejela1459 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 Neber yemaygagnilat😅

  • @hannatsehaye5097
    @hannatsehaye5097 2 หลายเดือนก่อน

    በቀል ለማንም አይጠቅምም

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 2 หลายเดือนก่อน

    Abesa nech yewunet

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙ የተናቁ ከፍ ይላሉ ይህ ግልጽ ነው

  • @MskrMskr
    @MskrMskr หลายเดือนก่อน

    ለምን የባለታሪኮቹን ምስል አታሳዪንም

  • @hirutassefa4037
    @hirutassefa4037 2 หลายเดือนก่อน

    የናቁሽ፡ሁሉ፡የትም፡አይደርሱም

  • @AdemAhmed-v6t
    @AdemAhmed-v6t 2 หลายเดือนก่อน

    Oh

  • @aychewchernet
    @aychewchernet 2 หลายเดือนก่อน +9

    ቀስበቀስ ምትለቁልን መልዕክት እና videoው much eyaderega ayidelem ye view Ina ye like chiger ካያችሁ ደግሞ ከሱ ነው

    • @KBTubeEthiopia
      @KBTubeEthiopia  2 หลายเดือนก่อน +2

      እሺ እናስተካክላለን ውድ ቤተሰባችን። ስለ አስተያየቶ እናመሰግናለን!

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya146 2 หลายเดือนก่อน

    Gobaze Lege Gerume Agalalase ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 2 หลายเดือนก่อน

    Interesting it is pretty much the life a black professional faces in the western word. It will take time for the white society to accept equality. Life goes on. That is why most professional Ethiopians prefer to move back to Africa and contribute and live their life with personal piece.

  • @mulufishe8931
    @mulufishe8931 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንስ በጣም አስጠላችሁ

  • @RahamJemal
    @RahamJemal 2 หลายเดือนก่อน +1

    አበዛችው በጣም ትምከተኝ ሆነች

  • @BuskaBDOPS4
    @BuskaBDOPS4 2 หลายเดือนก่อน +2

    አኔ ብሆን አጠፈዋለሁ እደግመዋለሁ እገድለዋለሁ የምገድለው አሰቃይቼው ደሙን ለውሻ አስልሰዋለሁ
    ኡፍፍ በልጅነቴ የsouth africa ጥቁሮችን ውሻ ለቀው ስያሰቃያቸው በፍልም ስመለከት ነጭን ነፍሴ ትጠለዋለች

    • @michgebrmichgebr2135
      @michgebrmichgebr2135 2 หลายเดือนก่อน +1

      ይህ መፍትሄ አይደለም :: ሰው መኖር አለበት እሷም መኖር ትወዳለች:: በአገርም ሆነ በውጭ አገር እንደዚህ አይነቶች ዘረኝነት አለ ግን እውቀትህ ማንም አይወስድብህም በስራህ በእውቀትህ ስራ ታገኛለህ:: ከራሴ ልምድ ነው

    • @hirutworku3824
      @hirutworku3824 2 หลายเดือนก่อน

      Stop negative opinions.

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤