ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ጎበዝ በጣም ቆንጆ እና ለሰዉነት በጣም ተመጣጣኝ የሆነ ደስ የሚል አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን ከስኳር የፅዳ ሰርተን መጠጣት ነው ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን 😋💖
አመሰግናለሁ እኔም ከልብ
ሰላም የኔ ውድ እጅግ በጣም የሚአምር ልዩና ጤናማ ለዛውም ከለሩ ያማረ ጁስ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ያገራችን ባንዲራ ጁሱ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን
ዋው ሸውዬ ሲያምር የሚገርም የጁስ አሰራር በዛላይ ሀገርኛ ነው ከለሩ ሲያምር እጅግ ልዩ የሆነ የጁስ አሰራር ነው የኩከበሩ ከፐርስል ዝንጅብል ሎሚ ጋር ጤናማ ተመራጭ ጣፋጭ የሆኑ ጁሶችን ነው የሰራሽልን ቀላልና ጊዜ የማይወስዱ የጁስ አሰራር ነው ከለራቸው ደግሞ የማንጎ የስትሮበሪ የአቦካዶ ሁሉም ተመራጭና ተስማሚ ናቸው የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ😍👌🙏
አዶናዬ ቆንጆ ከልብ እናመሰግናለን የእኔ ማር
ሸዋዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የጁስ አሰራር ነዉ ከለሩ የሚያምር ሲያዩት ለመጠጣት የሚጋብዝ ድንቅ እና ጤናማ ጁስ። እናመሰግናለን።
ሰላምሽ ይብዛ ሽዋዬ በጣም ቆንጆ ፍሪሽ ጁስ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ነው በጣም ነው የወደድኩት የኮኮንበር በጣም ነው የወደድኩት የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን❤
እኔም አመሰግናለሁ ከልብ
የኔ ባለሞያ ገራሚ ጁስ ነው ከለሩ ተለያየቶ ተቀምጦ በጥበብ የተሰራ ጁስ መለኛ ሴት ነሽ ውዴ እንዲህ አርገን ከቤታችን ለቤተሰቦቻችን ማስደሰት የበለጠ ነገር ምን አለ ለዛውም ጤናማና ባስተማማኝ ጽዳት ደስ ብሎህ በእረግጠኝነት ተሰርቶ የሚጠጣ ሼር ስላረግሽን እጅግ እናመሰግናለን የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ
ገራሚ ጅውሶ ነው ሲየዩት የሚያምር የኔ ቆንጆ የሰሩት እጆችሽ ይባረኹ
That is healthy vegetable and fruit juice I will try the cucumber juice 👌👌👍👍
ሰላም ሸዎ ፍቅር በጣም ቆንጆ ለእይን የሚማርክ ጂስ ነው ያዘጋጀሽው ከሁሉም ፍሩቶች ነው አቀላቅለሽ የስራሽው ለጤናም ተስማሚ ነው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን💕💕💕🎶🎶
Wow betam meret yehone juse new yazegajeshew fresh nehonu demo betam temerache new letenam tesemami new kelerum arif new 👏💞
በጣም ቆንጆ ጁስ ነዉ ሁሉም በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን 👍🏾
ሸዋዬ ገራሚ ስራ ነው ሁሉም የራሱ ጣእም እና ጥቅም ስላለው ለጤናችን ተስማሚ የሆነ ክስ ነው እናመሰግናለን
ሰላም ሸዋ ውዴ በጣም ምርጥ ጤናማ አገርኛ ቀለመ ያለው ልዩ ተስማሚ ጤናማ ጁስ አሰራር ነው ዋው በጣም ደስ የሚል የጁስ አዘገጃጀት ነው የተጠቀምሻቸው ፍራፍሬዎች የከለራቸው ድምቀት ዋው አፈጫጨትሽ ግሩም ነው ቀለል ያለና በቤታችን በየትኛውም ወቅት ልናዘጋጀው የመንችለው ለእንግዳ ለራሳችንም ተወዳጅ ነው እናመሰግናን 👌@
ዋውውው ሸዋ ምርጥ የክስ አይነት ጤናማ እና ፍሬሽ የተለያዩ ጥቅሞች ያሉት ነው እጅሽ ይባረክ አቦ
በጣም ጤናማ እና ምርጥ ስራ ነው ሸዋዬ የኔ ዉድ ነገር ያምራል ይሄን የመረለ ጁስ ሼር ስላደረግሺን ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው 👍👍
ሰላም የሸዋ ያዘጋጀሽው የተለያዩ ጁሶች እጅግ በጣም ጤናማ ናቸው የኮኮምበሩ ሎሚ እስከነ ልጣጩ ፔርሲ በጣም ነው የወደድኩት ባጠቃላይ ከለሩ ሲያምር አሰራሩ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
ያሚሚሚ ገና ሲያዬት ከለሩ እንዴት ያምራል የኔ ባለሙያ ምርጥ ለጤና ተስማሚ ጁስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ማማዬ👌
ሰላም ሽዎ ፍቅር ዎዉ በጣም ደስ ይላል ፍሮቶቹ ለእይን ይማርካል ልዩ አርግሽ ነው ያዘጋጀሽው ጠጡኝ ጠጡኝ ይላል ከለሮቹ በጣም ለአይን ይማርካል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን እጂሽ ይባረክ💕💕💕🎶🎶
አመሰግናለሁ የእኔ ቆንጆ
Wow
ሸዋዬ የኔ ቆንጆ መቼስ ስሙዝ የሆነ ጁስ ዉስጤ ነው ኡልወፍርም እንጂ እንደት አሳምረሺዋል እማዬ እጆቺሺ ይባረኩልን እማ ጤናማ እና ዉብ ስራ ነው ተመችቶኛል 👍👍👍
አመሰግናለሁ ከልብ
ዋው ያሚሚሚሚሚሚ በጣም ምርጥ ጅስ ነው ከለሩ የሚያምር የሚጣፍጥ ምርጥ ጅስ ነው የሰራሽው ውዴዴ እጅሽ ይባረክ
አሜን አመሰግናለሁ
ሰላም ላንች ይሁን ሸዋዬ 🙏🙏ዋው ዋው ብያለሁ በጣም ቆንጆ ለጤናችችን ተስማሚ እና ጤነኛ ጁስ ነው የተጠቀምሻቸው ፍራፍሬዎች ተዎዳጅ እና ጠቀሜታቸው ከፍ ያለ ነው የሠራሽው እሔን የመሠለ የጁስ አሰራርን ስላሣየሽን እናመሰግነዋለን እጅሽ እግዚአብሔር ይባርክ🙏🙏
አሜን አመሰግናለሁ ማርትዬ ከልብ
ዋው ሸዋዬ እንዴት ያምራል ከለሩ ሁሉ እንዴት ያምራል ምርጥ ጅስ ነው የሰራሽው ስፕሪስ ጅስ ሀገር ቤት ያሉትን ጅስ ቤት አስታወሽኝ አቀራረብሽ ልዩ ነው በጣም ያምራል ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ ውዴዴ
አመሰግናለሁ በጣም
ዋውው ከለሩ ልዩ ነው እንዴት ነውእሚያምረው እኔ ግን የአቦካዶው በጣም ነው እምወደው
ዋዉ ሸዋዬ ገና ሳየዉ ከለሩን ሐገርቤት ነዉ የሄድኩት በባንዲራችን ያሸበረቀ በጣም ልዩ የሚያምር ለመጠጣት ደግሞ የሚያጓጓ ለጤና ተስማሚ የሆነ ነዉ የሰራሽዉ። 👌
አመሰግናለሁ የእኔ ቆንጆ ከልብ
እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ ውድ በጣም ደስ ይለል እጅሽ ይባርክ በርቺልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤🎉
የኔ ውዴ ዘመንሽ ይባረክ በአለም ላይ ከምወደው አንዱ ጁስ ነው ከመጀመሪያው እስከ 🍷👍👍👍💖😋መጨረሻው ተመልክቼዋለሁ በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው ይመችሽ ውዴ እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ
በጣም ምርጥ ነው 👌
ዋው ጠጡኝ ይላል
በጣም ጤናማ ጁስ ከለሩም ያምራል ባለሙያ በርቺ 👌👍👍 ለመቀነስ ያልሽው መሞከር አለብኝ🤔🤔
ሸዋዬ ዋው ገና ሲያዬት ከለሩ ሲያምር በዛ ላይ ለጤና ተስማሚ አብሶ ኪውከንበሩ ከፕርሲል ጋር ልዬ ናቸው ሁሉም አቮካዶው ማንጎ ስትሮቨሪው የአገራችንን ባንዲራጠሰርቶል ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ👌💕
ሳሪዬ አመሰግናለሁ
ሰላም ላንቺ ይሁን 🙏🙏 ዲያንዬ በጣም ገራሚ የሆነ የአትክልት እና ፍራፍሬ ጁስ ሰርተሽ ያሳየሽን ለጤናችን አንደኛ ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 🙏🙏💖💖
ሸዋየ ኪዩከምበር ለቆዳችን በጣም ቆንጆ ነዉ ጁሱን በተለይ በጣም ወድጄዋለሁ እስክሰራው ቸኩያለሁ ሁሉም የሰራሻቸው ተስማሚ ጁሶች ናቸው👌👌👌👍👍
አመሰግናለሁ ፍርዬ
ዋዉ በጣም ቆንጆ ጤናማ ተስማሚ ጭመቅ ነው እጅሽ ይበረኪ ቤተሠብ ሆኛለሁ ከተመቸሽ ብቅ በይ አመሰግናለ
እኔ አመሰግናለው
@@shewafikreሸዋፍቅሬ አመሰግናለሁ ግን ዩቱብ ያነሳል ምክንያቱም አንድ ቀን ሰብስክራይብ ስለ አደርገን ነገ ብታገኝ ጥሩ ነበር
እንደሱም አለ እንዴ አይመስለኝም ግን ካነሳ በድጋሚ አረጋለው
That looks yummy!
Thankyou so mach
ዋዉ! በጣም ጤነኛ ጭማቂ ነው👍 እናመሰግናለን❤🙏 በርቺ እህቴ!
እሺ ቆንጆ አመሰግናለሁ
Selam konjo..leyu yehone ena tenama juice new ..berchilen .beteseb hognalew🙏😍🙏
አመሰግናለው
ትችያለሸ ❤
እህቴ ተናፍቀሻን

ሰላም ላንች ይሁን ሸዋዬ 🙏🙏
ዋው ዋው ብያለሁ በጣም ቆንጆ ለጤናችችን ተስማሚ እና ጤነኛ ጁስ ነው የተጠቀምሻቸው ፍራፍሬዎች ተዎዳጅ እና ጠቀሜታቸው ከፍ ያለ ነው የሠራሽው እሔን የመሠለ የጁስ አሰራርን ስላሣየሽን እናመሰግነዋለን እጅሽ እግዚአብሔር ይባርክ🙏🙏