ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እስቲ በስደት ያለነው ተደራጅተን አትክልት እናምርትና የአገሬን ሰው እናብነሽንሸው እኛም ተጠቅመን እነሱም ተጠቅመው ድህነትን እናባር ምኞቴ ነው
ጥሩ ሀሳብ ነበር
እኔ ተሣታፊ ለመሆን ፍቃደኛ ነኝ ምኞቴም ነበር በዚህ አጋጣሚ
አው.ይሸለል.ኢንደውም.ከተስማማቹ.የኔ.የበቴ.ማሬት .አላ.አብረን ኢንረስነ.አተክልት.ኢንዝረ.ማነው.ሲልጤ.አገር.የሚሄድ.ኢጅ.አውጡ
@@Kwt-jt8hf እኔ
መሬት ከየት ይገኛል
እስታድየም የነበረ ጁስ ነው የማውቀው በጣም እወደው ነበር 😍10ኣመቴ አለፈኝ በስደት ስመጣ የአራት ኪሎ መጥቼ ልጠጣ በሰላም ለኣገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ::ኣሜንንንንንን ብያለሁ ::
Le hagersh yabkasj
ወላሂ ግን የኢቶ ኑሮ በጣም ተወደደ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሀብታምስ አብል 5መቶ ብርም ቢሆን ይበላል ደሀዉስ ያምረዋል ምናለ ኑሮን አላህ ባረከሰዉ ያረቢ ስት ሚስኪን አለ ወላሂ የቤቱ ኪራይ ብቻ ያሰለቻል
አይ ለኢትዮጵያ ትንሽ ጨምሯል እንጂ እዚህም ዋጋው ያው ነው ኪሎ ቱፋህ አስር ሪያል ነው ስትመነዝሪው ያው ነው
በምንዛሬዉ ብዙም ብልጫ የለዉም ለኛ እዉጭ ላለነዉ ቀላል ሊመስለን ይችላል ነገር ግን ኢቶ ስንት ሚስኪን አለ ወላሂ ኑሮ ቢረክስ ጥሩ ነዉ
ዋሌ ኪችን ገብተህ የምትቀማምሳት ነገር ስወድልህ 😊
አይ ዋጋጋጋጋ አትክልት ለጤና አሪፍ ነበር ግን ዋጋው ለበሽታ ይሰጣል ክክክክክክክክክክ
😁
kkkkkkkkkk
ክክክክክክ በጣም
😁😁😁😁
*ወይኔ ዋጋው ደሀው እዳይበላው ነው እንዴ አፕል አምስቷን ፍሬ 120 ብር እመዳም ቤት መጫወቻ ሆኗል እኔ ዞርም ብዬ አላየው አገራችን ወዴት እየሄደች ነው ደሀዎች እዴት ነው መኖር የሚችሉት በጌታ*
Yemareyam Negn እደ አገራችን አፕል አይመረትም እናት አሁላይ አልፎ ቦታ ይጠይቃል አቦካዶ ርካሽነው
ሠላምአለባበስሽያምራልግንችፕእስቲኩ
አፕልን ድሀ የት ያውቀዋል ብለሽ ነው እኔ ኢትዩ እያለሁ አይቸ አላውቅም ስደት ከመጣሁ ነው ያየሁት
@@እናቴህይወቴ-የ2ሰ እኔም አላውቀውም አሳቅሽኝ ግን
የዛሬ 4 አመት አፕል5ፍሬ 75ብር ነበር ባመት10ብር ጭማሬ አሣይቷል ውይጉድ ይገርማል
የሰማሁት ዋጋ የምር አይመስልም ምክንያቱም ሙዝ በኪሉ 2.50 አቦካዶ በኪሎ5 ማንጎ በኪሎ 5 እሱንም ተወደደ ተብሎ ቲማቲም በኪሎ 2.50 በዚህ ሰአት ከሀገር የወጣን ሰወች ለመመለስ ፈራን እኮዝግጅታችሁ በጣም ደስ የሚል የሚበረታታ ነው
የሰላጣ ሳላድ ብቻውን ነው የሚዘጋጀው። ፍራፍሬን ለብቻው አዘጋጁት።ሳላድ ከዋና ምግብ በፊት ይበላል። ከዋና ምግብ በኋላ ደግሞ ፍራፍሬ ይበላል። ስታዘጋጁ ሳላድንና ፍራፍሬን አትቀላቅሉት።የምግብ አመጋገብ ሥነ ሥርዓትን አታበላሹ!!
አረ ውይኔ ምንድነው እንደዚ ውድ የሆነው እዚ የማዳም ፍሪጂ ተጨናንቋል እኔማ ሰው ሲበላ ካላየው አንስቼ መብላት ትዝም አይለኝ ወይኔ ያገሬ ህዝብ እንዴት አድርጌ ልላክላቹ
😂😂😂
😋ለሃገሬ ካበቃኝ መካነሰላም ላይ ምርጥ የጭማቂና ካፌቤት እከፍታለሁ😌ኢንሻአላህ
Blessings to Ethiopia and it's People from North to South and East to West
በጣምተወደደ እድሜለመዳም ቤት በነፃ ነው የምበላው አይሀገሬ
ፍትህ ለኑሮ ውድነት ደሀው ገዝቶ እዳይበላ ይሄን የሰክል ማስወደድ
በእውነት የምወዳቸው ጁስ ቤቶች ናቸው 4ኪሎ ምርጥ ናቸው
የኑሮ ወድነት የስፈራል ከ3 አመት በፊት አፕል 50 ብር ሙዝ 15 ብር ነበር አፒል መዳሜ ቤት ማንም አይበላም ዝም ብሎ ይበሰብሰለ ምን አለ ሀገሬ ለይም እንዲህ በሆነ
ኢትዮ.አብልየለም.ኤከስፖር.ስለሚደረግኘው.የተወደደው
ብርቱካን 60አቨካዶ 30App120ወይኑ 180ሙዝ 30ሀባበ 30ይገርማል ግን ግን ጤና ይስጥቤተሳቦቻችን እድሜ ይስጣቸውሀገራችን ስላም ትሁን
I miss my country truly its blessed Ethiopia love u
ወይን 180,ብርቱካን 60,ሙዝ 30,አፕል 5ፍሬ 120, አፑካዶ30, እንጆሪ ግማሽ 40,ፍራፍሬ ለጤንነት ይላሉ ግን ብሩ እራሱ ጤና ይነሳል። ወይ ሀገሬ አፍርተሽ ለውጭ ሀገር ።
ይሄን እንብላ ሚል ባህላችን ፈጣሪ አያጥፋብን
I miss my beautiful and beloved Home ETHIOPIA!!!!
በዋጋው እጅግ አዝነናል እንዴት አፈር እያለን ፍሩት እንዲ ይወደዳል አረያሳዝናል ደሀ ስጋም ፍሩትም አይብላም በቃ እኛ በስደት ሆነን የኑሮውድነትን እንሰማነበር እንዲ አይንያወጣ ዋጋ ወርቅ የሆነ አፈ በሀገራችን እያለ አረ ተግተን እንፀልይ
መሬቱ ብቻ ነዋ ያለን አይሰራበትም እንጂ ባለን መሬት ማልማት ብንችል አይደለም ለኛ ለሌላውም እንተርፍ ነበር
በጣም ጥሩ ነው ዋጋው ታዲያ ሰው ከዛ ከገዳይ ስጋ ጋር ምን አታገላቸው
አትክልትና ፍራፍሬ ተቀላቅሎ የሚበላበት አገር! የሚገርም ነው። አፕታይዘር (አትክልት) ከፍራፍሬ ( ዲዘርት) ጋር ተቀላቅሎ አይበላም። መጀመሪያ አትክልት ይበላል። ከዚያም የተለያዩ ምግቦች ይበላል። መጨረሻ ላይ የተለያዩ ጣፋጭ ፍራፍሬዎች፣ ኬኮች እና ቻኮሌቶች ይበላል ።
አበላላችሁን አስተካክሉ! አትክልት ብቻ ነው መጀመሪያ የሚበላው በመቀጥል መደበኛ ምግብ ይበላል ፣ በመጨረሻም ጣፋጭ ምግቦች ይበላሉ። Nutrition specialist የለለበት አገር በእናንተ አይፈረድም።
ውይ ኮመቶች ቀዝቀዝ ብላችሁ ነበር ደግሞ ተነሳባ ችሁ በቃ ተጋቡ እያልን ሰልፍ ብንወጣ ይሻላል መቸም ሰልፍ አድሳችን አይደለም ሀሀ
ሀሀሀሀሀ
ሰላምዬ ጓንት ብታርጊ የበለጠ ያስጎመጅ ነበር
የጋራ ማንኪያ አጠቃቀማችሁ ተመችቶኛል
ያረቢ በጣም ይከበዳል ከገበሬው እጂ ነው እረካሹ እኔስ ሀገሬ ሂጀ አትክልት ነው የምተክለው ኡ
አትክልቱ ጥራት ያንሰዋል። ኢትዩጵያ በብዛትና በጥራት ብርቱካን፣ ማንጎ እና አፕል ማምረት አለባት።
ለከተማዉ ይብላኝ እኔስ አትክልት ማረስ ነዉ ፍላጉቴ እራሴዉ እያዘጋጀዉ እመገባለሁ።
ለሕዝብ አቀርባለው ነው ሚባለው... ሆድሽን አስቀደምሽ :)
@@Lobo-Lobo እሺ ይቅርታ እንድዉ ዝም ብዬ ለቀልድ ነዉ እንጂ መቼስ ለብቻዬ አልበላ የእዉነት አትክልት በሰፊዉ ከቤተሰቦቼ ጋር እንሰራ ነበር እንደ ጉመን፣ሽንኩርት፣ የመሳሰሎትን እና በተከታታይ ለሳምንት ገቢያ ካወጣን ገቢያዉ ጥግብ ነዉ የሚልዉ ታድያ ደስ ይለናል እኛ ግን ትርፉማ መሆን አንችልም። እኔ ጠግቤ ወገኔ አይራብም አብሽር። ብዙ ተናዘዝኮ አይደል ሆ
@@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 👌 ይመችሽ! ትልቅ ምስጋና ለእምዬ አርሶአደር ለዘላለም !
አመሰግናለሁ።
በጣም ይገርማል ውድ ነው በጣም ድሃው ፍሩት አይብላ አረብ ሀገር 1 ኪሎ ሙዝ 2 ድርሃም ነው
ያውነው በሀገራችን ሢባዛ 22ማለትነው እዚህም ኑሮ ውድነው ባክሽ አረቦችም እየዞረባቸውነው
@@Filseta .Tekekel Nesh .Batalayi Bet Yelelachewu
ሁለት ምርጥ ነገሮች እርካሽ ናቸዉ ሀባሃብና አቦካዶ
ሁሉም የኛ ምርት ነው ለምን እንደሚወደድ እግዚአብሔር ይወቅ
ጣፋጭ ኬኮችን ቁርሳ ላይ አትብሉ። አመጋገባችሁን አስተካክሉ።
ወይ ጉድ kkkkkkk የመብላት ፍላጎቴ ጨመረ ዋጋውን ስሰማ አፕል፣5 ፍሬ 120 ብር እትዮጰያ ኑሮው በጣም ተወዷል
እደውም ብዙ አልጨመረም ከአራት አመት በፊት 80ብር ነበር
በሉ.አገረቹን ስትሄድ ብሉ
25 biir benabarabate geze uuuuuu senele ahune yebasewu basemeabe
አሪፈ ነው እንደውም
አላህን ማመስገን ነው የባሰ እንዳይመጣ
አረቄና ጠላ ከመድቅደቅ ያድንልኝ አገሬን
ዋለልኝና ሰላም ብትጋቡ ደስ ትላላችሁ
በዚያው ሰብለ ቤት ግቡ አሳ አምሮኛል አጠገቡ ስለሆነ ።😊
እግድህ፣ደህናሁኒ፣ሀገሬ፣ምኑንአሠማሽኝ፣በቃ፣መግባት፣ከዛመውለድአለብኝ፣እዚሁ፣በቃ፣መሄዱን፣ሠረዝኩኝ
wagawe betam asdengach new ke 10 amet bfeet yenberwe waga nuro dero keree yemebalwe lekas ewnet new egzeabher geberawochin yaabezlat lehagertoo
አትክልት ሳይጨመቅ ፣ ሙሉውን እንዳለ ፋይበሩን( fiber) እንደያዘ ተመገቡ ብሎ ከማስተዋወቅ ይልቅ ፋይበር የሌለው ፣ በስኳር የተሞላ ጭማቂ ጠጡ እያሉ በማስተዋወቅ ተጠቃሚውን ለወደፊት የስኳር በሽታ ተጠቂ ነት ያሰናዱታል ። ስኳር በሽታ በጣም አደገኛ እና በብዙ አካል ላይ ጉዳት የሚያመጣ በጣም አሰቃቂ በሽታ ነው።
ዬናንተ ፕሮግራም በፍቅር ነው ማዬው ስዎዳችሁ ምርጦችዬ ተቀላቀሉኝ ቤተሰብ እንሁን 🤩🤩🤩🤩❤️🙏
Yetabarake yiun waddachuallau
ምናለ እንደ ሌላ አገር አፕል የመከል ልማድ ቢኖረን እንደዚህ ዉድ አይሆንም
sewedachu eko Wale and Selam
አስታውሳችሁኝ ከባሌ ጋር እንድህ የምዝናናውና የምጠጣው ጅስ በጣም ዴስ ይላል
ሙዝማ በወተትነው ደሥ የሚለው ኤጪ ምነው ሸዋ
ኢች አገር ወዴት ኢየሄደች ነዉ መለት አሁን ነዉ ወገዉ ኢንዴት ነዉ ሰመይ የወጠዉ
ጓንት ብትለምዱ አሪፍ ነው።
ፓፓያ አምሮኛል መዳም ቤት ማገኘት አልቻልከም እሩዝ ነኝ ዱአ አድርጉልኝ ማሮች
ወይ ጉድ ኑሮ ዉድነት እኔማ ፍራፍሬ ዉስጤ ነዉ አረባገር ሚበላዉ የለም እኮ
ወይ አረብ ሀገርማ ሞልቶል አፕልራሱ እኔምሰራበት ይመጣል ግን እሚበላው የለም ዋል አደር ሲል አውጥተን መጣል ነው
@@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ አዎ እዉነትሽ ነዉ ምናለ ሚወረወር ቢሆን አይ
እግዚኦ ምንሖናችሑ ነዉ እድሕ ያሥወደዳችሑት ክፍቀን ታሥመጣላችሑ ይዘባል ይመርታል ግን ለምን
Gen gewant metekam alebashu
ውይ አትክልት በጣምውድነው ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ ተጋቡ
ኦፍ የረሠውትን አሥታወሣቹሕኝ አቡካዶ በማጓ እዴት እደምወድ
@Mulualem Tube አይ አለ ግን ከቤት መውጣት አልችልም እሕት
Are bakachu yetwld meldeten atasayen aratkilo yene sefisfer yene bkeltera yene grusefer yene
ዋለልኝ በስጋ ወደላይ ስትወጣ አሳ ቤት አለ የተሰረቀች ነገር ታገኛለህ ጎራ በል
ንሮ ጌታየ የንሮ ውድነት የአላህ
አቦካዶዬ እዴት እደናፈቅሽኝ ብታቂ አድቀን እንገናኛለን አቺም ባፕል ቀተሽ 120 ብር እዳገቢ ዋ እዳልጠላሽ መልሼ
Wayena mendenaw edeze yetwdadew betam new yedenktekut wagawn setetara kemerwan new befetarei
selam gene muya lay ent new trainingu yiketel elalehugne yetkmishal betam kewalie ema manese yelebeshem
ውይ ጅስስወድ መቸነው ላገሬበቅቸ እምጠጣው
ምራቄን አስዋጡኝ በጨማቂ የሚጠና አንጀት የለኝም
አረ አገሬ ወደ የት እየሄድሽነው። ፍትህ ለኑሮ። ይገርማል ኑሮ
አረ በትክክል
ሙዝ ና ብርቱካን አትክልት ነው እንዴ የሚባለው? ፍራፍሬ ሲባል ነው የማውቀው ።
Gizaw silewet yenesum sim telewt 😜😜😜😂😂
ማንጎ በብዛተ ወይም በየቀኑ አትመገቡ።
ፕሎግራማችው ደስ ይላል እናንተም ብፕርቱልን
Omg.burtukan kilo 120😱😱😱😱
ለጋሜራ ብለው ነው ውሃ ሳይጨመር አይሰሩም ውሸታሞች
አወ እውነትሽን ነው
ልቤ በእግዚአብሔር ፀና ጌታ ሆይ ፍፃሜዬን አሳምርልኝ yene konjo aseraru silematichiw yihonal enji min asiwashachew enesu ye avocadow chimake wiferet ayitesh enkuan mamen tichiyalesh.
ጋሜራ?😂😂👌
ለካሜራ ብለው አይደለም አረ አትክልት ሲዘጋጅ እደዚህ ነው
ግዜው ተቀይሮል እፊትሽ እያዬሽ የሚጨመቅበት ቤት አለ አትክልት ቤት ውሃ አይጨምሩም ድሮም ካሬዎች ናቸው የሚያበጫብጩት
ዋጋቸው ፈገግ ያደርጋል ስው ምኑን ፍራፍሪ በላው ከባድ ነው
ወይኔ ጉዴ ከዚ ስሄድ ያባትሽን እርሻ አልሚ በሉኛ እንጂማ ገዝቼማ አንተዳደርም ውይ ቤተሰቦቼ ተጎድታችኃላ
bint baba ክክክ ወይ ንሮ
wow nawe mn yedarage gezawe nawe yaswedadawe
እስት ከአረብ አገር የአፕሊ ፍሬ የመንደርን ፍሬ ይጀ ቦሄድ ቦለ ላይ ያሳልፋሉ ወይ ? የምታቁ ንገሩኝ
ያአላህ ወላሂ በጣም ያሳዝናል እደዚህ ፍራፍሬ መወደድ
ሙዝ ግን ለጤንነት ግማሽ ቢበላ ጥሩ ነው አቡካዶ በዘይቱን ☝ኡንደኛ ነው
ወይ ድሂት እያማራት ትሞታለች።
እር ወይኔ አምላክ አገራችን እጅግ ብጣም ኑሮ ተወደደ እንዲ
mokisheye ketenish ene siwefir
Tegabu😃😃😃mudachu yemchale eski kesedt Mel's emokrewalhu
ለምን እንደሆነ አላዉቅም ሁለቱም በጣም ነዉ ምወዳቸዉ በቃ እኔ ምፈልገዉ ሁለታቹም. ተጋብታቹ ማየት ነዉ
እኔም
በጣም ያሳዝናል የዋጋው ውድነት መንግሥት ቢያስብበት መልካም ነው
በጣም ውድ ነው በአላህ ስም
ሲያምር ጁስ ዋው
Selam nachu baxama en wedachuwalen balnye 😘😘😍👫💚💓
ባይበላስ
ወይ ጉድ እማዳም ቤት በየ ፊሪጂ እየተከራተተ ነወ በየቀኑ ይገዛል እርካሽ ነወ ያትክልት አይነት ዘወርም ብየ አላየወ የምንጥለው ያበልጣል ከሚበላው አያ ኢትዩ ደሀ እደት ይኑር
እንደኔ ነሽ
@@ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ አገር ስንገባ እዳያምረን እጀ
ከመዳም ቤት እስጠግብ በልቸ እመጣለሁ እጀ አይ
ደስሲል
ሰራው ደሰ ቢልም/ ጋንት/👈 ብትጠቀሙ ተመረጭ እና ጤናማ ይሆናል
እረኑሮተወደደእኔስየገበሬልጅነኝ
Ende machinu kidan yelahum ende???
ምንድነው ግን ጓንት ተጠቀሙ ምናምን እያላቹ የምታካብዱት እያንዳንድሽ በእጅሽ አደል እንዴ ስታጨማልቂ የኖርሽው መቼም እጃቸውን ታጥበው ነው የሚሰሩት
ሰላጣውማንጎየለውም ብርቱካን
አቡካዶ የሚባለውን ነገር እስክቀምሰው እንዴት እንደምጓጓ ቀምሼው አላውቅም
ማርየእኔምዳምንአስገዝቼስቅምስውአይጣፍጥም
wiyyy gin lijitua minim atimechim akerarebishin astekaki
ውይይይይይ ኢትዩ ለመግባት የነበረኝን ሃሳብ ሰረዝኩኝ ወይን 180 የወር አስቤዛ አስመሰሉት እኮ
ክክክክ እኔም እዳች
አንቺ ሰላም መጀመርያ ጥፍርሽን ቁረጭ ሲቀጥል ደግሞ ምግብ ተዘጋጅቶ እስኪቀርብ ድረስ ሰፍ አትበሉ
ወይ ሀገሪ እንዴት ነው የምኖረው ታዳ
አረ እኔማ መዳም የገዛችልኝን አትክልት ልብላ እንጂ ኢትዮጵያ ስመጣ ማጋኘው አይመስለኝ እንዲ ከተወደደ
እስቲ በስደት ያለነው ተደራጅተን አትክልት እናምርትና የአገሬን ሰው እናብነሽንሸው እኛም ተጠቅመን እነሱም ተጠቅመው ድህነትን እናባር ምኞቴ ነው
ጥሩ ሀሳብ ነበር
እኔ ተሣታፊ ለመሆን ፍቃደኛ ነኝ ምኞቴም ነበር በዚህ አጋጣሚ
አው.ይሸለል.ኢንደውም.ከተስማማቹ.የኔ.የበቴ.ማሬት .አላ.አብረን ኢንረስነ.አተክልት.ኢንዝረ.ማነው.ሲልጤ.አገር.የሚሄድ.ኢጅ.አውጡ
@@Kwt-jt8hf እኔ
መሬት ከየት ይገኛል
እስታድየም የነበረ ጁስ ነው የማውቀው በጣም እወደው ነበር 😍10ኣመቴ አለፈኝ በስደት ስመጣ የአራት ኪሎ መጥቼ ልጠጣ በሰላም ለኣገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ::ኣሜንንንንንን ብያለሁ ::
Le hagersh yabkasj
ወላሂ ግን የኢቶ ኑሮ በጣም ተወደደ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሀብታምስ አብል 5መቶ ብርም ቢሆን ይበላል ደሀዉስ ያምረዋል ምናለ ኑሮን አላህ ባረከሰዉ ያረቢ ስት ሚስኪን አለ ወላሂ የቤቱ ኪራይ ብቻ ያሰለቻል
አይ ለኢትዮጵያ ትንሽ ጨምሯል እንጂ እዚህም ዋጋው ያው ነው ኪሎ ቱፋህ አስር ሪያል ነው ስትመነዝሪው ያው ነው
በምንዛሬዉ ብዙም ብልጫ የለዉም ለኛ እዉጭ ላለነዉ ቀላል ሊመስለን ይችላል ነገር ግን ኢቶ ስንት ሚስኪን አለ ወላሂ ኑሮ ቢረክስ ጥሩ ነዉ
ዋሌ ኪችን ገብተህ የምትቀማምሳት ነገር ስወድልህ 😊
አይ ዋጋጋጋጋ አትክልት ለጤና አሪፍ ነበር ግን ዋጋው ለበሽታ ይሰጣል ክክክክክክክክክክ
😁
kkkkkkkkkk
ክክክክክክ በጣም
😁😁😁😁
😁😁😁😁
*ወይኔ ዋጋው ደሀው እዳይበላው ነው እንዴ አፕል አምስቷን ፍሬ 120 ብር እመዳም ቤት መጫወቻ ሆኗል እኔ ዞርም ብዬ አላየው አገራችን ወዴት እየሄደች ነው ደሀዎች እዴት ነው መኖር የሚችሉት በጌታ*
Yemareyam Negn እደ አገራችን አፕል አይመረትም እናት አሁላይ አልፎ ቦታ ይጠይቃል አቦካዶ ርካሽነው
ሠላምአለባበስሽያምራልግንችፕእስቲኩ
አፕልን ድሀ የት ያውቀዋል ብለሽ ነው እኔ ኢትዩ እያለሁ አይቸ አላውቅም ስደት ከመጣሁ ነው ያየሁት
@@እናቴህይወቴ-የ2ሰ እኔም አላውቀውም አሳቅሽኝ ግን
የዛሬ 4 አመት አፕል5ፍሬ 75ብር ነበር ባመት10ብር ጭማሬ አሣይቷል ውይጉድ ይገርማል
የሰማሁት ዋጋ የምር አይመስልም ምክንያቱም ሙዝ በኪሉ 2.50 አቦካዶ በኪሎ5 ማንጎ በኪሎ 5 እሱንም ተወደደ ተብሎ ቲማቲም በኪሎ 2.50 በዚህ ሰአት ከሀገር የወጣን ሰወች ለመመለስ ፈራን እኮ
ዝግጅታችሁ በጣም ደስ የሚል የሚበረታታ ነው
የሰላጣ ሳላድ ብቻውን ነው የሚዘጋጀው። ፍራፍሬን ለብቻው አዘጋጁት።
ሳላድ ከዋና ምግብ በፊት ይበላል። ከዋና ምግብ በኋላ ደግሞ ፍራፍሬ ይበላል።
ስታዘጋጁ ሳላድንና ፍራፍሬን አትቀላቅሉት።የምግብ አመጋገብ ሥነ ሥርዓትን አታበላሹ!!
አረ ውይኔ ምንድነው እንደዚ ውድ የሆነው እዚ የማዳም ፍሪጂ ተጨናንቋል እኔማ ሰው ሲበላ ካላየው አንስቼ መብላት ትዝም አይለኝ ወይኔ ያገሬ ህዝብ እንዴት አድርጌ ልላክላቹ
😂😂😂
😋ለሃገሬ ካበቃኝ መካነሰላም ላይ ምርጥ የጭማቂና ካፌቤት እከፍታለሁ😌ኢንሻአላህ
Blessings to Ethiopia and it's People from North to South and East to West
በጣምተወደደ እድሜለመዳም ቤት በነፃ ነው የምበላው አይሀገሬ
ፍትህ ለኑሮ ውድነት ደሀው ገዝቶ እዳይበላ ይሄን የሰክል ማስወደድ
በእውነት የምወዳቸው ጁስ ቤቶች ናቸው 4ኪሎ ምርጥ ናቸው
የኑሮ ወድነት የስፈራል ከ3 አመት በፊት አፕል 50 ብር ሙዝ 15 ብር ነበር አፒል መዳሜ ቤት ማንም አይበላም ዝም ብሎ ይበሰብሰለ ምን አለ ሀገሬ ለይም እንዲህ በሆነ
ኢትዮ.አብልየለም.ኤከስፖር.ስለሚደረግኘው.የተወደደው
ብርቱካን 60
አቨካዶ 30
App120
ወይኑ 180
ሙዝ 30
ሀባበ 30
ይገርማል ግን ግን ጤና ይስጥ
ቤተሳቦቻችን እድሜ ይስጣቸው
ሀገራችን ስላም ትሁን