በአማራ "እዳና ፍዳ እያየን ነው" - ብልጽግና የጃዋር መሐመድ አዲስ ተቃውሞ ውጊያው በጎጃም፣ ወሎ፣ ጎንደርና ሸዋ November 12, 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024
  • #ethionews_amhara_fano_tigirai_tdf_oromo_ola_belay_manaye_bekalu_alamirew_zena_merja_wekitawi_abiy_pp_tplf_olf_

ความคิดเห็น • 121

  • @timharmon10
    @timharmon10 9 วันที่ผ่านมา +14

    እዳ ይበለው ፍዳ ብልፅግና በ አማራው ፋኖ ተዋርዶ እና ተቀጥቅጦ እንደሚሸነፍ የሚጠራጠር የለም!!
    ድል ለጀግናው የ አማራው ፋኖ💪🏼💪🏼

  • @endrisfentahassen4112
    @endrisfentahassen4112 9 วันที่ผ่านมา +10

    በላይ እና በቃሉ በርቱ! ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ!

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 9 วันที่ผ่านมา +15

    ጀዋር
    የሚባል መሠሪ የአገር ክፉ!!
    እድሜህ ይጠር!..

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 9 วันที่ผ่านมา +13

    በቃሉ ለሕዝብ ድምፅ ለመሆን የከፈላችሁት መሰዋዕትነት በማንኛውም ጤነኛ ኢትዮጵያዊ ይታወሳልነገም ዛሬም ሕዝብ በትግል ያሸንፋል #ብርታቱን ይስጣችሁ 💪💚💛❤👁

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ 9 วันที่ผ่านมา +14

    ድል ለአማራ ህዝብ ❤❤🙏

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 9 วันที่ผ่านมา +8

    ፋኖነት ለንጹህ ኢትዮጵያዊነት ❤💪💪💪🙏

  • @GOLDMAN-z2z
    @GOLDMAN-z2z 9 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለአማራ ህዝብ ፣ድል ለፋኖ፣ክብር ለጀግኖቻችን

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 9 วันที่ผ่านมา +5

    ታጋዩና ጀግና ጋዜጣኛ እንኳን አለህ ከአምባጋናኑ ከባለጌዉ ብልፅግና እጅ በሠለም ወጣህ። በሠለም የመዉጣትህ ዉጤት ለዘሬዉ ለዝህ ሚዲያ ዜና አብቅቶልሃል። እንኳን ደስ አለህ።አቶ ቀንድ አዉጣዉ አራጋ ከበደ እንኳን ወጣ ብሎ መየት ይቅርና እዛዉ ባለባት ቦታ የመቃጣል እድል እንደሌላህ መወቅ አለብህ።

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 9 วันที่ผ่านมา +6

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @GizachewAmsalu-t8j
    @GizachewAmsalu-t8j 9 วันที่ผ่านมา +8

    ድል ጥቁሩም ነጩም ለሚጠላው ታላቁ የአማራ ህዝብ

  • @telayenhtakele3699
    @telayenhtakele3699 9 วันที่ผ่านมา +8

    ጀግና ልጅ አሪፍ ነው በርቱ

  • @1birryoutube
    @1birryoutube 9 วันที่ผ่านมา +6

    ጥሩ ይመስላል ኡነተኛ መረጃ ቀጥሉበት

  • @Munamuna-xu2fc
    @Munamuna-xu2fc 9 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለአንበሳው. ፋኖ. ድል ላማራው. ሕዝብ.

  • @menwagawalemu1230
    @menwagawalemu1230 9 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ጥሩ ዜና አቀራረብ ነው

  • @HanibalBogale-f4f
    @HanibalBogale-f4f 9 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KelemAbebe-z8k
    @KelemAbebe-z8k 9 วันที่ผ่านมา +6

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @gashawassefa1041
    @gashawassefa1041 9 วันที่ผ่านมา +4

    Thanks for your updated news

  • @AaaAss-i4m
    @AaaAss-i4m 9 วันที่ผ่านมา +5

    እመኑት ፋኖ አቅም አለው

  • @yaregalyawelal5748
    @yaregalyawelal5748 9 วันที่ผ่านมา +7

    በርቱ ወንድሞቻችን❤❤❤

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 9 วันที่ผ่านมา +4

    በቃሉ ጀግና ተንታኝ ጋዜጠኛ በርታ ወደን አይደለም ወደ አማራ ብሄርነት የወረድነው ተገፍተንነው።

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 9 วันที่ผ่านมา +4

    በርታ ደንቅ ጋዜጠኛ

  • @FantahunDerese-c6z
    @FantahunDerese-c6z 9 วันที่ผ่านมา +4

    Amhara fano forward, forward. Victory for fano

  • @hailugetachew5021
    @hailugetachew5021 9 วันที่ผ่านมา +3

    ጠቅላይ ሚኒስትር ሲኮን ሕዝብን እንደ ሕዝብ መጨፍጨፍ ይቻላል ለካ።

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 9 วันที่ผ่านมา +4

    በርቱ Work for Amhara ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 9 วันที่ผ่านมา +4

    ድል ሰአንበሳው ፋኖ ✊✊✊

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 9 วันที่ผ่านมา +4

    Fano is freedom fighters 💛💚♥️
    Victory For Amahara fano 💛💚♥️

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 9 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለአማራህዝብ ፋኖ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 9 วันที่ผ่านมา +2

    የአማራ ክልል አለ ብልፅግና አለ ??
    ፋኖኖኖኖ ነው የአማራ መሪ ❤❤❤

  • @yeabsera-u7e
    @yeabsera-u7e 9 วันที่ผ่านมา +3

    ይሄንን አረመኔ መንግስት አፈድሜ አግጦ መጣልና ማዋረድ የሁሉም ሰው ስራ መሆን አለበት::

  • @אסגדוםצגייה
    @אסגדוםצגייה 9 วันที่ผ่านมา +2

    በቃሉ እንኳን በደህና ወጣህከ አብይሲኦል በቃሉየበር ታበልአ ይዞህወንድ ሜ❤

  • @MamaKeru
    @MamaKeru 9 วันที่ผ่านมา +1

    እሲኪ ሁላችን ስለሰላም እንቁም ሰላም በወሬ አይመጣም ሰላም በጥላቻ አይመጣም ሁላችንም ስለሰላም ስንቆም ነው ሰላምን ማምጣት የምንችለው🙏🙏🙏

  • @ShumDer
    @ShumDer 9 วันที่ผ่านมา +3

    Victory for fano

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 9 วันที่ผ่านมา +2

    ይህስ ግፍ ነው። ባሪያቸውን ለማጓጓዣ እያስከፈሉ አገልግሎት ማስገደድ። ባሪያ ክፈል ተባለ ሰምቸ አላቅም።

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 9 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ የህፃናት ደም እርስ በርስ ያባላችሁ አይግፍ የድሃ ልጅ ብቻ ለምን ይሞታል ድል ለፋኖ ፋኖ ይችላል

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 9 วันที่ผ่านมา +2

    እደል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @WorkeaImishaw
    @WorkeaImishaw 9 วันที่ผ่านมา +2

    Good FANO Job 💪💪💪💪❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️💪💪💪💪🇪🇹

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 4 วันที่ผ่านมา

    አምሐራዊ ብሔርተኝነት ይፋፋም ያስጠቃን ብሔርተኛ አለመሆናችን ነው!!!

  • @aberaejigu6378
    @aberaejigu6378 9 วันที่ผ่านมา +1

    ጥምረታችሁ ያምራል የጌታቸው አሰፋ እጅ በጉልህ ይታያል።
    ሴራእራስን ጠልፋ እንደምትጥል በቅርቡ ታያላችሁ።

  • @hussenMoammed
    @hussenMoammed 9 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው 44 ማዞሪያ ተብሎ እሚጠራው የመከላከያ ካብ ከሁለት መቶ በላይ ጉልበት ሀላተኛ ታፍሶ ታጉሮ በረሀብ እየተሠቃየ ነው ሠሚ አጣን አሠሙሉን ብለዋል

  • @YitbarekZewdu-e7g
    @YitbarekZewdu-e7g 9 วันที่ผ่านมา

    ፍኖ

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls 9 วันที่ผ่านมา +2

    አይይይይይ ብልፅግና

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 9 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ

  • @IdirisMuhammed-r9l
    @IdirisMuhammed-r9l 9 วันที่ผ่านมา +1

    Amhara, Amhara, Amhara---------we can took much

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 9 วันที่ผ่านมา +3

    አየ ኦሮሞ ገና ትበላላለህ

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 9 วันที่ผ่านมา +1

    ጦርነት እያካሄደ ያለው በአማራ ህዝብን በጀት አደለንምን?

  • @gedaan8423
    @gedaan8423 9 วันที่ผ่านมา +1

    በዚህ መንግስት አሰራር ግን ወላቂ መፍትሄ አመጣለው ብሎ ማሰብ ምንድን ነው ወይስ ጅላጅልነት

  • @yeshidagnaminalu4855
    @yeshidagnaminalu4855 9 วันที่ผ่านมา +1

    አረመኔው አብይ የሠላም ሽልማቱን መነጠቅ አለበት። ይኸ አረመኔ ሉባ ከነክብሩ መቀመጥ የለበትም

  • @selamambasele2289
    @selamambasele2289 9 วันที่ผ่านมา +1

    ato jawar part of the operation in Amhara region ,donot have a word to condomen the suffering of civiliance ............bekalu & belay we amhara reallly need you, keep what you are doing

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 4 วันที่ผ่านมา

    በቃሉ አንበሳ!!!

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 9 วันที่ผ่านมา +2

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice. WHY THE EUROPEAN DIPLOMATS GO TO TIGRAY only, Why Not to the Amhara Region , where there are many deaths, destructions, illegal government operations, why not !!! Unity the source of Strengths!!! Divided We Fall.

    • @kebedemichael7744
      @kebedemichael7744 9 วันที่ผ่านมา

      They babysitted it to dismantle Ethiopia and they should nurse it to recover. That is expected from parents.

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 9 วันที่ผ่านมา +1

    Del le jegnohu amhara fano demoha bertu fano is king ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmedShop-y6j
    @AmedShop-y6j 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AmedShop-y6j
    @AmedShop-y6j 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l 8 วันที่ผ่านมา

    ይህን አገር ምን ይበጀው!??😢

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 8 วันที่ผ่านมา

    ገብሬ - ሱሪህን አውልቀህ እስከ መቀሌ እንዳልሮጥክ ፤ በወልቃይት በኩል ለዘመናት የገነባኸውን የኮንክሪት ምሽግ በአንድ ቀን ተኩል ጦርነት ለአማራ ልዩ ሀይል አስረክበህ ወደ ሽሬ እግሬ አውጭኝ እንዳላልክ የቱ ላይ ነው ጀግንነቱ ። እንዲያው ሲያወሩ ሰምተህ ካልሆነ በስተቀር። የሰማኽውን ሁሉ አትመን።
    ስለጀግንነቱ ካነሳህ አሰቲ ልናያችሁ አይደል በቅርቡ።

  • @MamaKeru
    @MamaKeru 9 วันที่ผ่านมา

    ከሀገር በመሸሽ አይደለም ማውራት ጅዋር መሀመድ እኮ ሀገር ወስጥ የለም መሆንና ማውራት ይለያል

  • @solomonfeleke9470
    @solomonfeleke9470 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም

  • @NigistiFerede
    @NigistiFerede 9 วันที่ผ่านมา +1

    When HRW exposed the atrocities committed in Tigray by all the evil forces, all Ethiopians and Eritrean living in the country and abroad were opposing and advocated as law enforcement measures. Shame on you Ethiopians

  • @AbigAbiy-yr3qg
    @AbigAbiy-yr3qg 9 วันที่ผ่านมา +1

    💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MelakBogale
    @MelakBogale 9 วันที่ผ่านมา

    Hi ❤

    • @MelakBogale
      @MelakBogale 9 วันที่ผ่านมา

      እኔም በእዉቀት የሚሆነዉን ሁሉ ዋጋ አከፍላለሁ።

  • @haimanotbelay2625
    @haimanotbelay2625 9 วันที่ผ่านมา

    There’s a chance to compute and defeat the TPLF lover Ethio forum

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 9 วันที่ผ่านมา +1

    ጭራሽ ብለህ የወያኔን ባንዲራ እንደ ዐርማ ይዘህ መጣህ !!!??? ይህ ነበር የቀረህ!

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 9 วันที่ผ่านมา

    የፋኖ ድል ዜና ሲኖር የድል ማጀቢያ ሙዚቃ በትመርጡ የበለጠ ቀስቃሽ ለጥላትም ቅስም መሰበር አጋዥ ይሆናል

  • @Ataloanatomy
    @Ataloanatomy 9 วันที่ผ่านมา +2

    Jawwar alaminihim... !!!

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 9 วันที่ผ่านมา +1

      He used to be the source of all hates and genocide, "Ethiopia out of Oromia ". Mefekere, !!! " Dikalawoch out of Oromia" have been his wishes !!! Ethiopia Tomorrow!!! Unity!!!

  • @AmedShop-y6j
    @AmedShop-y6j 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ 1:57

  • @ያንቀን
    @ያንቀን 9 วันที่ผ่านมา +1

    shame to PP.kkkk.....

  • @yeshidagnaminalu4855
    @yeshidagnaminalu4855 9 วันที่ผ่านมา +1

    ይድረሥ ለአንባቢው፣ አረመኔው ጃዋር ፖለቲከኛ ነውን???ይገርማል ጀዋር ዘር አጥፊ ነው።

  • @AbaStmarry
    @AbaStmarry 8 วันที่ผ่านมา

    😊

  • @GebremedihinAmbayeGebre
    @GebremedihinAmbayeGebre 9 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ እንደሆነ ከነ ዲያስፖራዎቹ መሸነፉን አምኗል ማንን ለማስደሰት ነው አሁን የምትቀደደው????😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @wewee848
      @wewee848 8 วันที่ผ่านมา

      😊😊😊😊😊

  • @GebremedihinAmbayeGebre
    @GebremedihinAmbayeGebre 9 วันที่ผ่านมา

    ወገኞች አልቀረባችሁም

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 9 วันที่ผ่านมา +2

    እየሞትክ ፎክር ጀዝባ።
    ብልጽግና ጀግና ነዉ።

    • @ፍኖ
      @ፍኖ 9 วันที่ผ่านมา +2

      ጋላው አይዞህ እሺ 😂
      #ፋኖ ያሸንፋል
      #አማራ ይነግሣል ግድ ነው።
      💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

    • @tayalemu9311
      @tayalemu9311 9 วันที่ผ่านมา

      ሁሴን ሳትገረዝ አትሳደብ ቂቤ እራስ👁👁👁

    • @abebawdigafe7271
      @abebawdigafe7271 9 วันที่ผ่านมา

      "ስብዕናህን አየነው--አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል! FB እና TH-cam ሲከፈት አንተን አየን!!!

    • @selammersha8109
      @selammersha8109 9 วันที่ผ่านมา

      አረረረረረረ

    • @zenakamis6774
      @zenakamis6774 9 วันที่ผ่านมา +2

      ቅቅቅቅቅ አንድ ሀቅ ልንገርህ ብልፅግና ከባህርዳር ጎንደር በመኪና መሄድ ስላቃተው ከባህርዳር ወደ አዲስ አበባ በፕሌን መጥተው ከዛ ከአዲስ አበባ ወደ ጎንደር ይበራሉ 😀 የአንተ ጀግኖች 😜😜😜

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 9 วันที่ผ่านมา +1

    Azhu del amera del fnow go AA ezhe ayaya sebesb oneg debed kaia mweged albehew

  • @WelelawAssefa
    @WelelawAssefa 9 วันที่ผ่านมา

    Geby

  • @Munamuna-xu2fc
    @Munamuna-xu2fc 9 วันที่ผ่านมา +2

    እሳትና. ጭድ. ያርጋችሁ. እርስ በርሳችሁ. ያጫርሳችሁካማራ. ላይ. ያንሳችሁ.

  • @belaywolde1014
    @belaywolde1014 9 วันที่ผ่านมา

    ጎጠኞች ናቹህ ከመጀመሪያው የዘመነ ከርሶ አንጃዎች ሆናቹህ ወርቁ ገዛቹህ መሰለኝ

  • @novelnet
    @novelnet 9 วันที่ผ่านมา

    Intro is too longer

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 9 วันที่ผ่านมา

    🇪🇹 Hizbawi Ginbar 🇪🇹

  • @HlemaHasan
    @HlemaHasan 9 วันที่ผ่านมา +1

    ማፈሪያ ነህ

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC 9 วันที่ผ่านมา

    CONVINCE NEW WEIS CONFUSE? DR.ABIY AHMED ALI AYNACHEWIN CHEFINEW BE TELEVISION METAYET JEMIREWAL YERSACHEW SHIWEDA MECHEM AYAWIQIM!!! MELKAM SHIWEDA!!!!!

  • @adanebekele2521
    @adanebekele2521 9 วันที่ผ่านมา

    ጡሩንባ

  • @NegassaAbewaTaye
    @NegassaAbewaTaye 9 วันที่ผ่านมา +1

    kkkkkkkk

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC 9 วันที่ผ่านมา

    OBO GENERAL BIRHANU BEKELE AMHAROCHIN INANTES LEMIN ATMOTUM SILU AHUN AMHARA BICHA SAYHON YE AMHARA TERARAWOCH CUIMIR NACHEW IYETEWAGU YALUT. OBO BIRHANU BEKELE YEQERACHEW TERARAWOCHIN LEMIN ATMOTUM MALET NEW. BEZIH LAY YE DR.ABIY AHMED ALI AYNOCH IYETEGOLEGOLU , INQILFIM SIYANEWHALILACHEW BE TELEVISION METAYETACHEW QEY BAHIR HILM HONOBACHEW INDEMIQER YAREGAGITAL!!!!

  • @omermangit
    @omermangit 9 วันที่ผ่านมา

    ዉሽታችሁ ትንሽ ገደብ ይኑረው ።

  • @FantahunDerese-c6z
    @FantahunDerese-c6z 9 วันที่ผ่านมา +2

    Victory for fano