የደራ ግድያና የፋኖ ምላሽ : ከባድ ውጊያ በጎንደርና ጎጃም : እጅ መስጠት አይደለም -ብ/ጄኔራሉ | ደራ EN

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 73

  • @tadesse-yx3xh
    @tadesse-yx3xh 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የትግራይ ታጣቄዎችና ተዋጊዎች ትጥቅ እንድፈቱ እና ወደተሀድሶ እንድገቡ መጀመሩ አደገኛውና ሌለኛው የአማራ ህዝብ ስጋት እንደሚሆን ከወድሁ በአንክሮ ማጤንና መከታተል የግድ ነው
    ነው።
    በምን አይነት መንገድ, የጨነቀው እርጉዝ ያገባል እንድሉ ፦ ይህን ትጥቅ የፈታ ኃይል ሴረኛው በጥቅም አታሎ ና አሰልፎ ለጥፋት እንደሚያዘምተው ከወድሁ ለመገመት ብዙ አመላካች ምክናየቶች ይታያሉ።

  • @Gjmmm-r2h
    @Gjmmm-r2h 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ድል ለፋኖ😢😢

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤
    ቅዱስ ሚካኤል ከፋኖ ጋር ነው::

  • @MesfenMesfen-h7c
    @MesfenMesfen-h7c 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰላም ለእናንተ የአማራ ህዝብ ድምፆች💚💛❤

  • @አለሙሞላ
    @አለሙሞላ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @samhabesha1203
    @samhabesha1203 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እኔ የኦሮሞ ልጅ ነኝ ፋኖን ከልቤ እደግፋለሁ ምክንያቱም ለኢትዮጵያ መፍትሄ ነው ❤

    • @wenshettamerate642
      @wenshettamerate642 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Wereja yetejaw mefetehe?😂😂😂😂

    • @zelalemlefitih2462
      @zelalemlefitih2462 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @Sami - ጎሽ ሳሚ። እንዳንተ አይነቱ ኦሮኤርትራውያን ያብዛልን!!¡

  • @EthioHaddis1
    @EthioHaddis1 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድል ለፋኖ ይሁን።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጉራጌና ስልጤ አብረው የኖሩ ሕዝቦች ናቸው በአሁኑ ጊዜ እንድሮው ያልሆኑበት ምክንያት ማን ይመስላችኋል????

  • @TsehayAzeze
    @TsehayAzeze 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርታ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉

  • @DerejegetachewNegash
    @DerejegetachewNegash 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የትግራይ ህዝብ ጀግና ነው ትጥቅ ሰለፈታ ምንም የሚፈጠር ነገር የለም እኛ ኢትዮጵያዊያን ከትግራይ ህዝብ ጎን ነን በመሳሪያ ሳይሆን በሳማዊ ትግል የትግራይን ጥያቄና መብት ከጎናቸው ሆነን ይከበራል አጆኪ

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይችላል ፋኖ ይችላል

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አደራችሁ ዋላችሁ አመሻችሁ ውድ የኢትዮ ኒውስ ቻናል ቤተሰቦች እንዲሁም የፕሮግራሙ አዘጋጅ እና አቅራቢዎች። መልካም ቀን ይሁንላቹ 🌺 ይሁንልን 💐 አሜን ፫

  • @legessegebrekristos8088
    @legessegebrekristos8088 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ነው ። ሙሴ የተባለው ሰው ሲኦል ሆነ ።

  • @asmara3973
    @asmara3973 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እቺ ድራማ ተውት ማንም በትግራይ ትጥቅ ክፍት የለም

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤የጭካኔ ግዲያ ቪዲዮ የቆመ የግፈኞች ገዢዎቻችን ሴራ ነው።ወጣቶችን ለመመልመል የተሰዋ ወጣት ነው።ነፍስ ይማር❤

  • @tewabechbogale6427
    @tewabechbogale6427 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Excellent news presentation. All other so called media should learn how to read a news. Bravo Bekalu.

  • @It5e-oh5gs
    @It5e-oh5gs 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ቤተሰብ

  • @KhadarabdillahiAyman
    @KhadarabdillahiAyman 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪ዲልለፋኖ💪💪💪💪💪

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቱ

  • @OscarDosantose
    @OscarDosantose 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ተወለድህ!!

  • @solomonfeleke9470
    @solomonfeleke9470 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💪💪💪💪💪💪

  • @סטייןוורקו
    @סטייןוורקו 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ድል በሴራ ፖለቲካ ተከቦ እየተሳደደ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ

  • @kassa4882
    @kassa4882 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በዚህ ክፉና የአማራ እልቂት በሚፈፀምበት ወሳኝ ሥዓት ፋኖ አንድ ሆኖ ካልታገለና ካልተመራ ለህዝባችን ቆመናል ማለትቀልድ ነው ።የክፍፍል በሽታችሁን ስለሚፈሰው ደም ብላችሁ አንድ ሁኑ ።ሚድያዎችም ክፍፍል አትዘግቡ ፣አታቀጣጥሉ ።ተከፋፍለህ ድል የለም ።😡😡😡

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    📍ጉራጌና ስልጤ ተስማምታችሁ የየጅምላና ችርቻሮ ንግዳችሁን ወደ ወራቤ ዉሰዱ። ወራቤን ዱባይ አድርጓት 👍👍

  • @betremussiegetinet
    @betremussiegetinet 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቄ፣ መረጃዎችህ ግሩም ናቸው። ግን ሪላክስ ሁነህ አንብብልን ፕሊስ፣ ላንተ እኔን ትንፋሽ አጠረኝኮ😊

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምንድነው አማራዎቹ ስጋት የሚገባቸው በገዛ ርስታቸው? እንዲህ ያለ አማራ ካለ ይበሉት።

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብልፅግና ሰው ማረድ ላይ ተሰማርቷል ከዚያ አገሪቱን ይሸጣሉ።

  • @NahooDegu
    @NahooDegu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህችን በትግራይ ክልል ትጥቅ እየፈቱ ነው የምትል አጫዋች ዜና #ኢትዮ ፎረምና #በቃሉ አላምረው ለምን ያራግቡታል? ብላችሁ ጠይቁ😢 ለዐማራ ህዝብ ትጥቅን በተመለከተ ዜና መስራት ምን ይጠቅመዋል??

    • @GebremeseklWaltengus
      @GebremeseklWaltengus 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      techilalhe wondma milkatahe arif nw ethio forum ena bekalu Yewoyane gerde nachwe yemgrmwe ብአዴንን የኦሀዴድ ገረድ ይላሉ

  • @adbe5876
    @adbe5876 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺስት ስርአትን ከስረ መሰረቱ ፈንቅለን ለአንድ ሚሊዮን ዓመት እንዳይነሳ አድርገን እንቀብራለን የዘረኝነት ካንሰሩንም አብሮት ይቀበራል

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባካችሁ የአጋንንት ፎቶ እና ድምፅ አታሰሙን !!! ይረብሻል !!!

  • @adbe5876
    @adbe5876 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መንግስት ኢትዮጵያ አላት እንዴ??

  • @ermwor8524
    @ermwor8524 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከጫካ ፡ መተው ፡ ጀግናው ፡ ፋኖ ፡ ቦታ ፡ ያስያዛቸው ፡ ርካሽ ፡ ብልፅግና ፤ አማራን ፡ ዘርፈው ፡ ከጨረሱ ፡ በኋላ ፤ እርስ ፡ በርሳቸው ፡ ሲዘራረፉ ፡ ማየት ፡ መመረቅ ፡ በሆነ ፡ ነበር ። (🥱) ።

  • @MesfinKebede-r1t
    @MesfinKebede-r1t 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዚህ መንግሥት ፅዎ ሞልቶ ሊፈስ ደረሰ !!

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአምሐራ ሕዝብ እየተዋጋ የሚገኘው አትግደሉኝ አታሳዱኝ ብሎ ሲሆን እየወጋው የሚገኘው ደግሞ ታሪካዊ ጠላቴነህ ብሎ የአምሐራን ሕዝብ የሚወነጅለው ሐይል ነው

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአብይ ውድቀት ደርሷል።

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትግግራይ ትጥቅ አልፈታችም። ጡረተኞችን አሰናበቱ እንጂ!!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከአብይ አይነት ስርዓት አልበኛ ስርዓት ያላት አገር መጠበቅ አይቻልም። ሰዉየዉ ማፍያ ገዳይ ፀረ ህዝብና አገር ነዉ።

  • @AnetenhAlameraw
    @AnetenhAlameraw 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fano yshnfal

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ የትኛው ታጣቂ ነው ትጥቅ የሚፈታው ይህ ፍፁም ውሸት ነው

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትግራይ ትጥቅ እየፈታ ነው ??? 😅 😂😂😂 ድራማ ነው 😅

  • @SofiaWoloyewa
    @SofiaWoloyewa 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አማራ አራጅ ነው👹

  • @YibeltalWondimagegn
    @YibeltalWondimagegn 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye fano meriwoch selchetewunal they are so selfish

  • @DerejegetachewNegash
    @DerejegetachewNegash 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን አበሳጨክ አንተን

  • @AberaAssefa-z1m
    @AberaAssefa-z1m 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ñ 😅😮😅😮 2:11 😢😮😮😅😅😮

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህግ መከበር አለበት🙏👍👍👍ኑሮ ያስወደዱት ስግብግብ ነጋዴዎች መቀጣት አለባቸው🙏🙏👍👍🙏🙏🙏

  • @eshetudaba4952
    @eshetudaba4952 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የትም አታመልጡም መንግስት የረሱን ዜጋ ህፃን አይገልም ለዝህ ተጠያቂ ፋኖ እና ሸኔ ነዉ መቼም የዝህ ህፃን ደም ይጣይቃችሃል አይቀርም!!

    • @DersolegneEndeshaw
      @DersolegneEndeshaw 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መንግስት ዜጎቹን አይገልም??????

  • @JamaalAbdunnaasir-gt6ep
    @JamaalAbdunnaasir-gt6ep 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቲዋሽ ፋኖ ፊት ለፊት አይዋጋም

    • @tadesseshibeshi6562
      @tadesseshibeshi6562 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢውናትህን ኖ😂😂

    • @abiyadefris8473
      @abiyadefris8473 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢቲቪና ፋና ጁላና አበባው የሚነፋብህ ፕሮፖጋንዳ ጥሩ አድርገህ ያዝ እውነታው መሬት ላይ ሌላ ነው ቻድ መከላካያ

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    📍ጉራጌና ስልጤ ተስማምታችሁ የየጅምላና ችርቻሮ ንግዳችሁን ወደ ወራቤ ዉሰዱ። ወራቤን ዱባይ አድርጓት 👍👍

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    📍ጉራጌና ስልጤ ተስማምታችሁ የየጅምላና ችርቻሮ ንግዳችሁን ወደ ወራቤ ዉሰዱ። ወራቤን ዱባይ አድርጓት 👍👍

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    📍ጉራጌና ስልጤ ተስማምታችሁ የየጅምላና ችርቻሮ ንግዳችሁን ወደ ወራቤ ዉሰዱ። ወራቤን ዱባይ አድርጓት 👍👍

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    📍ጉራጌና ስልጤ ተስማምታችሁ የየጅምላና ችርቻሮ ንግዳችሁን ወደ ወራቤ ዉሰዱ። ወራቤን ዱባይ አድርጓት 👍👍