ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለሶፊ መጥፎ ነገር የምትመኙ አላህን ፍሩ ተዋት ትኑርበት የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ😢😢
ለሦፊ ክፉ እምትመኙ በሙሉ ለናተ ያርግላችሁ😢😢
አሚን ያረብ አላህ ይላአናቸ
አሚንንን ያረብ
አሜንንንንንን😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
ያርግላችሁ😢😢😢
ለሠዉ ዘር ሁሉ ክፉ እሚመኝ ለራሡ ያርግለት😢
ያሶፊ እና ናዱን ያምትወዱ 2kአስገቡኝ
ነየእንደማመር
እኔም ደሙርኝ ፕልስ
❤❤❤❤ ደምሩኝ
@@Sada-yc6piደመረኩሸ መልሸ
@@MozainAbdoደመረኩሸ መልሸ
አይዞሽ ናዲየ አትፍረጂባት ውስጧ ስለተጎዳ ነው ግን አትለያት😢😢
ቆይ ልጂቱን ምን አዲርጊ ነው የሚሉዋት ወይኔ ሶፍያ ግን ስታሳዝን
ይችንየምታነቡ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤
አሚንንን
አሚን
አሚንንንን
አሚን❤
አላህ ካማጥፎ ሰው ይሰውራቹ ያርብ😢😢ጉሉአሚን😢😢😢
አሚን❤❤❤
ሡባሃነ አላህአልሃምዱሊላህላኢላሃ ኢለላህአላሁ አክበር
ናዲዬ እህቴ አብሽሪ እዳትለያት አብረሻት ሁኝ ❤😢
አብሽሪ😢😢😢በዝህልክ ክፍት ደምሩኝ ቅመሞች❤
ወይኔ ግን ሶፊን ምን አድርጊ ነው የሚሏት ባአላህ የኔ እህት አላህ ይጠብቃት ወላሂ
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያአሃርት ዘመን ደርሥን እርሳችሁን ጠብቆ መኖር
ወላሂ በጣምነውእሚከብደው ያለንበትዘመን😢😢
አብሺሩ የኔ ውዶች አሁን ላይ ስለከፋት ነው ታገሻት የኔ ልዩ እህት 🎉🎉🎉🎉
የኔ ሚሰኪን አብሸሪ😥
የኔ ዉድ አይዙኝ ታራጋጊ ማማቲ ታራጅያት ለትንሽ ቃን ኢንሻ አሏህ ትመለሰለችሁ
Ijolee oromoo warii sofii jalatan like godhaa mee naa mararatii sofiin😢😢😢
Uufff😢😢😢ba'e na marartii
ቆይልጅቷንምንአርጊነውየሚላት❤❤
ሶፌ በጣም በጣም ተጎድታለች የሴት ጎደኛኮ እባብ ናቸው እኔም እደሶ ነኝ እህትም የለኝም አሁን ብቻዬ ነኝ😭😭😭😭😭💔💔💔
የኔእህትአይዞሺልኚነይእኔእህትእሆንሻለሁ😢😢😢😢😢😢
በጣም የተጎዳ ነዉ የመያቀዉ 😢
@@Ihvhihg ወላሂብዙሰዉእዲህይላልእኔግንወላሂጓደኞቸእደናቴናቸዉወላሂበጣምእምወዳቸዉእደዚህየሚያደረጉጓደኞችየሰራቸዉን
አላህ ኸይሩን ይምረጥላችሁ እህት በጌታችሁ ተመኩ ወይም ተወከሉ እህት❤❤
እግዚአብሔርየስራቸውንይስጣቸው❤❤በሷያደረጉትንበራሳቸያምጣባቸው❤ሰውአያቃቸውምእግዚአብሔርያቃቸዋል
አይዞሽ ናዲ ትንሽ እስኪ ታገሺያት ብዙም አትራቂያት ሶፊ አይዞሽ ላንቺ ለመጉዳት የተነሳ ሁሉ የተቦነነ አቧራ ይሁን ፈጣሪ ከጉንሽ ይሁን🤲🤲
ናዲዬ አይዞሽ ውዴ በርቺልን እማ ሶፊም አንችም ጥሩ ልጆች ናችሁ ❤
የኔ ማር አት ከፊ ለሕግ ታሳውቅ ሶፋ
አብርሸ የኔ ቆንጆ ♥️♥️😢😢
እረ የኔማር አችነሽ ምጥጎደኛ ማለት የኔአሳቢ አይዞሽ አላህ ይገድፍሽ❤❤❤❤❤
ናዱየ ሦፊያ ሥለተጎዳችነው ተረጃትጠልታሽ አይደለም አልፈልግም አለችብለሽ አትራቂያት በተቻለሽ አቅም ከጎኗ ሁኒ አይዞሽሁቢየ 😢😢😢😢😢😢😢
አብሽር😍😍😍
ናድየይ ኣይዞሽ ሶፍየይ ዉስጣ ስለተጎዳሽ ነዉ ሁሉ ሰዉ ኣንድ ኣይነት ምመሰላት❤❤ 😢😢😢
ሱባሃንአላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀኢለላህ ወላሁአክበር ወላሃውለውላ ቅወተ ኢላባ ለአልላ አዚም
ያአላህ የኔ ማልቀስምን ይሉታል አታልቅሱ ጠንካራ ሁኑ የሴት ልጂ በደል በዛ ኢላሂ ሰላሙን አውርድልን ያረብ
ቆይ ማነው የግዲያ ሙከራ ያረገባት 😢ልጂቷን ምንአረጊነው የሚሏት ማስቀመጫ አሶጧት እኮ 😢😢
ምቀኛ በዙሯዋ ሞልቷል ሶፊ ጋር አላህ ይጠብቃት
አይዞሽ ውደ ተረጃት ያመነቻቸው ስለጎዷትነው አብራችሁ ትሆናናችሁ❤❤❤
አይዞሽ ናዲየ 😢😢 ምንታዲርግ ባጎረስኩ እጀን ተነከስኩ ሆነባት እኮ የዋህ ነት ለለቱ ይጎዳል ሀቅ ደሞ መቸም ፈቅ አይል 😢❤❤❤🎉🎉
ደምሩኞ.በቅንነት
፣ናድም አንጀቴን በላችኝ ሶፊዬ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ አላህ የምወደውን ባርያዉን ይፈትናል አብሽር ለኬር ነው ❤❤❤
እንዲ ወንድሜ ነገ በአተ ቤት ሁለቱንም ይዘሀዘው እደምትመጣ ተስፋ አለኝ ❤ናዱየ ተረጃት ክህደት በዝቶባትነው አትለያዩም አብራችሁ እድሰሩነው የምንፈልገው❤
እህት ቆይምንአረጊእያሉትነውግን ወይስ ካችእድትርቅነው ያስፈራሩት አልገባኝም የትነውያለይው
ናዱዬ የኔውድ በጣምነውምወድሽ ሳይሽምታስታውቂያለሽ ክፋትያለሽልጅ እዳልሆንሽ ሶፍዬምእደዛው እናአብሽር ሁለታቹአንድላይሁኑ እደዛምስላቹግን በሁለተቹመሀልምንምአይነት መደባበቅሳይኖር እናአታርቂያት ሶፊእባክሽን ተረጃት ሁለታቹምአንድናቹ ስለዚእባክሽ የኔውድ እኔምእደናንተ በሴት ተጎድቻለው ግንዝምብዬሳያቹ ሁለታቹመለያየትየለባቹም ውድነውማረጋቹ ሶፍዬ አሁንም ሰበብአድርሺ እራስሽን ጠብቂ ናዲአንቺምእደዛው ምክንያቱም ሁለታቹን አንድ አድርገውስለምያያቹ ተጠንቀቁ አላህይጠብቃቹ ኤንዲንም ጠብቁት ይጠብቃቹ ጠባቂው አላህነው ግንሰበብ አድርሱ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ለምን አይተዋትም ሶፊን በዝህ ልክ ክፋት 😢ናድየ አይዞሽ ዱአ አርድርጉ
ወይኔ ሶፊየ አላህ ይገዛት ናርዱየም አይዞሽ አትራቂያት 🎉🎉🎉🎉🎉
ሦፊ የኔ ቆንጆ አላሕ እሚፈትነው የሚወደውን አብሽር😢😢
አብሽሪልኝ የኔውድ😢😢😢😢
ናዲዬ የኔ ቆንጆ የኔ ጠበለል አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለሽ አስቢ ሶፊ እና አንቺ ምንም ቢፈጠር እንዳትራራቁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ ናዱየ ለከይርነው
አይዞሺ የኔቆንጆ ተረጃት በሚደርስባት ሁኔታነው ጠልታሺ አደለም😂😂😂
ናዲዬ የኔልዩ አብሺሪ ዉደ❤❤❤❤🎉😢🎉😢😢😢
ነዲየ የኔ ቆንጆ ሶፊ በዙሪያዋ ባሉ ሴቶች ስለተጎዳች ነው እንጅ አንችን ጠልታሺ አይደለም ተረጅት ማማየ አብሺሪ ብቻ በምትችሉት አቅም አንቸና ኤንዲ ከጎኗ ሁኑላት ነዲየ የኔ ቆንጆ እንደዚህ አለች ብለሺ እንዳትርቂያት እንደምንም ብለሺ አብርሻት ሁኝ በጣም ስለተጎዳች ነው ባንች አትጨክንም ሶፊየ የኔ ቆንጆ ነዲየ እና ኤኔዲ ጥሩ ናቸው አትራቂያቸው አማና አታስከፊያቸው ከጎንሺ ይሁን ፍቅጅላቸው ሶፊየ የኔ ቆንዶ አይዟቹሁ ነዲየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአላህ ምንአይነት ግዜነው. ግንናድ ምንም ብትል. ከጎኖ ሁኑ አንችም ኢንድም ጎደኝነት. ለሶት ይከፈላል. 1/የልብ ምንምቢፈጠር ከጎኖ የማይራቅ. 2/የግዜ ማሳለፊያ. 3/የስልክ. እና ጎደኝነታችሁ. የልብ ከሆነ ከጎኖ ሁኝ. እስከምትረጋጋከጎኖ ሁኝ
አይዞሽ እህቴ አትፍረጅባት ከደረሰባት አንፃር ነው ከቻልሽ ሳትርቂያት ከጎኖ ሁነሽ አበርቻት በተረፈ በዲናቹሁ በርቱ
ስታምር ይች ልጅ❤ ሁሉንም ነገር አሟልቶ የሰጣት
ወሎየ እኮ ናት❤❤❤❤😂
😂😂😂😂😂@@fatumaseta4684
ወይኔ ሶፊየ ጥላቶች በዙ
አብሽር ናዲየ ቆይ ምንታርጋቸዉ የአላህ አላህ ይጠብቅሽ ሶፉየ የኔ የዋህ
ሴት ልጁ ጎደኛ አለማድረግ ማለት ሙሉ ለሙሉ መራቅ ሳይሆን የራስ ሚስጥርን መደበቅ እንጂ ጎደኛየ እንድትሆኝ አልፈልግም ማለት አልነበረባትም ሰፊ ግልፅነት ግን ሲያዕጣላ
አብሺሪ 😢 ተረጃት 😢 ትረጋጋ እሷም 😊
አይዞሽ ውዴ😢❤
አይዞችሁ ጠንክሩ እህቶቸ አይዞችሁ አላህ ከእነተ ጋር ይሁን
ሱባሀን አላህ፡እንደው፡ለሶፊ፡ክፋት፡የምታስብ😢፡ሁሉ፡አላህ፡የስራችሁን፡ይስጣችሁ!እህቶቸ፡ደምሩኚ፡በቅንነት❤እመልሳለሁ❤❤
አይዞሽ የኔ ቆንጅ
ሶፍ ሠዉአልፈልግም ብትልምእኮን በግደታ ተጓኖ ሁኑ አሁላይ ሠዉ ያሥፈልጋታል አብሽሩየኔ ዉዶች❤💔
የኒውድ አይዞሽ ተረጋጊ❤❤❤❤ ስለተጎዳች ነው አይዞሽ
አብሽሪ እህቴ ተረጃት ከጎኗ ሁኝ አይዟቹ አላህ ከናንተ ይሁን
❤❤🎉😢ሶፈና ናርዲ 😢😢መለያየት የለባችሁም😢😢❤❤ ናርዲ ተረጋጊ ህቴ ሁሉምለበጎነዉ ❤❤🎉😢ሶፊም ተቸግራነዉ❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አይዞሽየኔቆጆ❤❤❤🎉🎉🎉
የኔዉድ ትገናኛላችሁ አብሽሪ ሶፊየ የኔቆጆ አላህ ይድርስልሽ
ሶፊየ. አላህ ይወከላት ሰውማመን ከባድነው ናዱየ አስለቀሽኝ😢😢😢😢😢
አላህ ከወጥፎ ሠወች ይጠብቃችሁናድ አይዙሺ ሥትረጋጋ ሦፊ ጓደኝነታችሁ መቀጠል አለበት እህቶቸ ተረዳዱ ሁሉም ሠው አድአይነት ሥላልሆነው ረሡል ሡለላህ አለሂወሠለም ጓደኛ ምረጡ ነው እጅ ጓደኛ ተው አላሉነም አሥታውሡ ጓደኛ ግድነው ❤❤❤🎉🎉🎉
ስታስዥን ክ ጎና አትልይ ፍልስ 😢😢😢❤❤❤❤
ናድ የኔ እህት አይዞሽ ትንሽ ተረጋጌ
ናዱየ አታልቅሺ የኔ ውድ አይዞሺ ታገሺ ሶፊ አላህ ይቁምልሺ አላህ ለሶፊ ያሰቡት ሴራ ለራሳች ያረግላች. ይች ምስኪን ምን አረገቻቸው በረቢ ኢንዲንም አታስጨንቁት. ይስተካከላል. 😢😢 አይዞችሁ
የኔ ቆጆ አይዞሽ ተረጃት እሷንም ተያት ለትንሽ ጊዜ ትረጋጋ በቅርብ እርቀት ሁነሽ ጠብቂያት ሶፊየ አላሕ ይጠብቅሽ አላሕ ሁሌም ካችጋ ይሁን
ናዱየ አይዞሺ የኔቆጆ❤ ይቺሦፊተብየዋንፍርቅፈኪንክችምአታረግልሺያችንባልዶሞሠብሥክራይብመሠብሠቢያነዉጂ ❤😏😏😏😏😏
አብሸሪ ናዲ አትራቂት ከደረሰባት አጣር ነዉ አላህ የሰራቸዉን ይሰጣቸዋል አሰመሳይ ሰወችም በዱዋ ነው ዱዋዋን ታድርግ ኢሻ አላህ ሁሉ የጁ ያገኛል የጊዜ ጉዳይጂ😢
ግን የግዲያ ሙከራ ያደረጉባት እደት ነው ማለት እያየቻቸው ወይስ ሳታያቸው ወይ ጉድ 😢😢 አብሽሪ ናዲየ
አብሽሪ ናዲ ሶፊም ልቧ ሠለደሠማ የው አላህ ያሥማማችሁ
አይዞአችሁ አላህ ከምቀኝ ሸረኛ አላህ ይጠብቃችሁ 😢😢😢
አብሽሪ ተርጃት እህቴ ስለተጎዳች ይሆ ነል እክትርጋጋ ጠብቂአት አንችም አይዞሽ እህቴ
ናድ ቆንጆ አታልቅሸብኝ የኔ ውድ የላሊለሀኢለሏህ እህትሸ ባካል ባላውቆሽም ግን በጣም ነው የምወድሽ አንድም ሠው ሠብሥክራይብ አላደረኩ ናድን ግን በ2ስልኬ ነው ሠብሥክራይብ ያደረኩሽ መገኛሸን እባክሸ ናድየ ባወራሽ ደሥ ይለኛል. ከሶፊ ጋር ታረቁ ከተለያዩ ሦፊ ፍርዷ ነው ያመነቻቸው የኔ ብላ ያበላያቸው ያጠጣያቸው ዙረው ጠላት ሁነውባት ሥላየይ ሠውን ለማመን ይከብዳል ከምር🎉🎉🎉🎉
ተረጃት የኔ ቆንጆ ተጎድታለች ቀስ ብለሽ አብረሻት ለመሆን ሞክሪ ያለችውን ብትል እዳሰሚያት
አይዞሽ ውዴ ተረጃት ትንሽ ግዜ እራሷን ትሁን
አይዞሸ ነዱዬ😢😢😢😢
የኔ ቆጃ አይዛሽ ሳፊዬ አትራራቁ ሁለታችሁም የዋህ ናችሁ😢😢😢❤❤❤❤❤
ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ናድየ ወላሂ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ አይዞሽ
አይዞሺናዲዬ የኔውድ ሁሉምለህይርነውማሬ 😢😢😢 ሶፊዬ አብራቹሁሁኑ የኔማር አትለያዩ ከክፉነገርአላህ ይጠብቃቹሁ ምንላርጋቹሁ እሁሁሂያላህ😢😢
አይዞሽ የኔ ማር አትለያዩም ኢሻአላህ
Yena wud nadi terejat❤
ናዲየ የኔ ውድ አይዞሽ ታረቁ
ነዲዬ አቢሺሪ ሲለተጎደቺ ነዉ አትረቅያት ሶፊ አይዞሺ😢😢😢
አይዞሽ ናዲየ ሶፊዬ አይዞሽ የኔ ውዴቼ
አይዞሽ አላህ ያላችሁ❤❤❤❤❤
የኔ ዉዴ እህቴ አይዞሽ😢😢😢
አይዛሽእህቴለበጎነዉሁሉምነገር🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ዉድ ሶፊዬ ተይ ኣብራቹ ኑልን😢😢😢
የኔውድ አንች አሰተዋይነሸ ተርጃት ያለችበትቦታነው እንጂ ሁሉም ጓደኝ አንዴአይደለም እሸ😢😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔማር እኔም አዝኛለሁ በናንተ ሁሌም አብራችሁ ብቶኑ ምኞቴነው ግን ተረጃት በስልክም በማንኛውምነገር አትራቂያት ላቺም አብሽሪልኝ😥😥
አረልጅቱትኑርበት ምንታርጋችሁ ሶፊየ አብሸሽሪ ተወከል አለሏህ😢😢😢😢
ናዲያ በቃ አንቺ ተረጋጊ ሴት ጓደኛ አልፈልግም ካለች እሺ ብለሺ መቀበል ግድ ነው ናዲያ አይክፋሺ አንቺ ምንም አላጠፋሺም ❤❤❤❤
አይዞሽ የኔዉዲ😢😢😢😢😢
የኔ የዋህ አይዞሽ ዉዴ😢😢❤❤
አብሽሪ እህቴ አንችን መሼሽ የለባትም ነበር
አች ተረጃት ወዳይደልም እሦ አላህይጠብቅሽ ሥፊ❤
ናዲዬ አይዞሽ የኔውዲ አታልቅሺ ወዴ
ናዲና የሶፊ ጋደኛነታቸው አብረው ዩሁኑ የምትሉ ቤተሠብ አድረጉኘ እኔስ ስደተኞ እህታችሁ አደለሁ የናት ልጂ እህት ባይኖረኘም ግን እናተ እስኪ እህት ሁኑኘ😢😢 እህትኮ የእናት ምትክ ነች😢😢 ግን የለኘም
ለሶፊ መጥፎ ነገር የምትመኙ አላህን ፍሩ ተዋት ትኑርበት የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ😢😢
ለሦፊ ክፉ እምትመኙ በሙሉ ለናተ ያርግላችሁ😢😢
አሚን ያረብ አላህ ይላአናቸ
አሚንንን ያረብ
አሜንንንንንን😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
ያርግላችሁ😢😢😢
ለሠዉ ዘር ሁሉ ክፉ እሚመኝ ለራሡ ያርግለት😢
ያሶፊ እና ናዱን ያምትወዱ 2kአስገቡኝ
ነየእንደማመር
እኔም ደሙርኝ ፕልስ
❤❤❤❤ ደምሩኝ
@@Sada-yc6piደመረኩሸ መልሸ
@@MozainAbdoደመረኩሸ መልሸ
አይዞሽ ናዲየ አትፍረጂባት ውስጧ ስለተጎዳ ነው ግን አትለያት😢😢
ቆይ ልጂቱን ምን አዲርጊ ነው የሚሉዋት ወይኔ ሶፍያ ግን ስታሳዝን
ይችንየምታነቡ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤
አሚንንን
አሚን
አሚንንንን
አሚን❤
አሚንንን
አላህ ካማጥፎ ሰው ይሰውራቹ ያርብ😢😢ጉሉአሚን😢😢😢
አሚን❤❤❤
አሚን
አሚን
አሚን
አሚን
ሡባሃነ አላህ
አልሃምዱሊላህ
ላኢላሃ ኢለላህ
አላሁ አክበር
ናዲዬ እህቴ አብሽሪ እዳትለያት አብረሻት ሁኝ ❤😢
አብሽሪ😢😢😢በዝህልክ ክፍት ደምሩኝ ቅመሞች❤
ወይኔ ግን ሶፊን ምን አድርጊ ነው የሚሏት ባአላህ የኔ እህት አላህ ይጠብቃት ወላሂ
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያአሃርት ዘመን ደርሥን እርሳችሁን ጠብቆ መኖር
ወላሂ በጣምነውእሚከብደው ያለንበትዘመን😢😢
አብሺሩ የኔ ውዶች አሁን ላይ ስለከፋት ነው ታገሻት የኔ ልዩ እህት 🎉🎉🎉🎉
የኔ ሚሰኪን አብሸሪ😥
የኔ ዉድ አይዙኝ ታራጋጊ ማማቲ ታራጅያት ለትንሽ ቃን ኢንሻ አሏህ ትመለሰለችሁ
Ijolee oromoo warii sofii jalatan like godhaa mee naa mararatii sofiin😢😢😢
Uufff😢😢😢ba'e na marartii
ቆይልጅቷንምንአርጊነውየሚላት❤❤
ሶፌ በጣም በጣም ተጎድታለች የሴት ጎደኛኮ እባብ ናቸው እኔም እደሶ ነኝ እህትም የለኝም አሁን ብቻዬ ነኝ😭😭😭😭😭💔💔💔
የኔእህትአይዞሺልኚነይእኔእህትእሆንሻለሁ😢😢😢😢😢😢
በጣም የተጎዳ ነዉ የመያቀዉ 😢
@@Ihvhihg ወላሂብዙሰዉእዲህይላልእኔግንወላሂጓደኞቸእደናቴናቸዉወላሂበጣምእምወዳቸዉእደዚህየሚያደረጉጓደኞችየሰራቸዉን
አላህ ኸይሩን ይምረጥላችሁ እህት በጌታችሁ ተመኩ ወይም ተወከሉ እህት❤❤
እግዚአብሔርየስራቸውንይስጣቸው❤❤በሷያደረጉትንበራሳቸያምጣባቸው❤ሰውአያቃቸውምእግዚአብሔርያቃቸዋል
አይዞሽ ናዲ ትንሽ እስኪ ታገሺያት ብዙም አትራቂያት ሶፊ አይዞሽ ላንቺ ለመጉዳት የተነሳ ሁሉ የተቦነነ አቧራ ይሁን ፈጣሪ ከጉንሽ ይሁን🤲🤲
ናዲዬ አይዞሽ ውዴ በርቺልን እማ ሶፊም አንችም ጥሩ ልጆች ናችሁ ❤
የኔ ማር አት ከፊ ለሕግ ታሳውቅ ሶፋ
አብርሸ የኔ ቆንጆ ♥️♥️😢😢
እረ የኔማር አችነሽ ምጥጎደኛ ማለት የኔአሳቢ አይዞሽ አላህ ይገድፍሽ❤❤❤❤❤
ናዱየ ሦፊያ ሥለተጎዳችነው ተረጃትጠልታሽ አይደለም አልፈልግም አለችብለሽ አትራቂያት በተቻለሽ አቅም ከጎኗ ሁኒ አይዞሽሁቢየ 😢😢😢😢😢😢😢
አብሽር😍😍😍
ናድየይ ኣይዞሽ ሶፍየይ ዉስጣ ስለተጎዳሽ ነዉ ሁሉ ሰዉ ኣንድ ኣይነት ምመሰላት❤❤ 😢😢😢
ሱባሃንአላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀኢለላህ ወላሁአክበር ወላሃውለውላ ቅወተ ኢላባ ለአልላ አዚም
ያአላህ የኔ ማልቀስምን ይሉታል አታልቅሱ ጠንካራ ሁኑ የሴት ልጂ በደል በዛ ኢላሂ ሰላሙን አውርድልን ያረብ
ቆይ ማነው የግዲያ ሙከራ ያረገባት 😢ልጂቷን ምንአረጊነው የሚሏት ማስቀመጫ አሶጧት እኮ 😢😢
ምቀኛ በዙሯዋ ሞልቷል ሶፊ ጋር አላህ ይጠብቃት
አይዞሽ ውደ ተረጃት ያመነቻቸው ስለጎዷትነው አብራችሁ ትሆናናችሁ❤❤❤
አይዞሽ ናዲየ 😢😢 ምንታዲርግ ባጎረስኩ እጀን ተነከስኩ ሆነባት እኮ የዋህ ነት ለለቱ ይጎዳል ሀቅ ደሞ መቸም ፈቅ አይል 😢❤❤❤🎉🎉
ደምሩኞ.በቅንነት
፣ናድም አንጀቴን በላችኝ ሶፊዬ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ አላህ የምወደውን ባርያዉን ይፈትናል አብሽር ለኬር ነው ❤❤❤
እንዲ ወንድሜ ነገ በአተ ቤት ሁለቱንም ይዘሀዘው እደምትመጣ ተስፋ አለኝ ❤ናዱየ ተረጃት ክህደት በዝቶባትነው አትለያዩም አብራችሁ እድሰሩነው የምንፈልገው❤
እህት ቆይምንአረጊእያሉትነውግን ወይስ ካችእድትርቅነው ያስፈራሩት አልገባኝም የትነውያለይው
ናዱዬ የኔውድ በጣምነውምወድሽ ሳይሽምታስታውቂያለሽ ክፋትያለሽልጅ እዳልሆንሽ ሶፍዬምእደዛው እናአብሽር ሁለታቹአንድላይሁኑ እደዛምስላቹግን በሁለተቹመሀልምንምአይነት መደባበቅሳይኖር እናአታርቂያት ሶፊእባክሽን ተረጃት ሁለታቹምአንድናቹ ስለዚእባክሽ የኔውድ እኔምእደናንተ በሴት ተጎድቻለው ግንዝምብዬሳያቹ ሁለታቹመለያየትየለባቹም ውድነውማረጋቹ ሶፍዬ አሁንም ሰበብአድርሺ እራስሽን ጠብቂ ናዲአንቺምእደዛው ምክንያቱም ሁለታቹን አንድ አድርገውስለምያያቹ ተጠንቀቁ አላህይጠብቃቹ ኤንዲንም ጠብቁት ይጠብቃቹ ጠባቂው አላህነው ግንሰበብ አድርሱ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ለምን አይተዋትም ሶፊን በዝህ ልክ ክፋት 😢ናድየ አይዞሽ ዱአ አርድርጉ
ወይኔ ሶፊየ አላህ ይገዛት ናርዱየም አይዞሽ አትራቂያት 🎉🎉🎉🎉🎉
ሦፊ የኔ ቆንጆ አላሕ እሚፈትነው የሚወደውን አብሽር😢😢
አብሽሪልኝ የኔውድ😢😢😢😢
ናዲዬ የኔ ቆንጆ የኔ ጠበለል አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለሽ አስቢ ሶፊ እና አንቺ ምንም ቢፈጠር እንዳትራራቁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ ናዱየ ለከይርነው
አይዞሺ የኔቆንጆ ተረጃት በሚደርስባት ሁኔታነው ጠልታሺ አደለም😂😂😂
ናዲዬ የኔልዩ አብሺሪ ዉደ❤❤❤❤🎉😢🎉😢😢😢
ነዲየ የኔ ቆንጆ ሶፊ በዙሪያዋ ባሉ ሴቶች ስለተጎዳች ነው እንጅ አንችን ጠልታሺ አይደለም ተረጅት ማማየ አብሺሪ ብቻ በምትችሉት አቅም አንቸና ኤንዲ ከጎኗ ሁኑላት ነዲየ የኔ ቆንጆ እንደዚህ አለች ብለሺ እንዳትርቂያት እንደምንም ብለሺ አብርሻት ሁኝ በጣም ስለተጎዳች ነው ባንች አትጨክንም ሶፊየ የኔ ቆንጆ ነዲየ እና ኤኔዲ ጥሩ ናቸው አትራቂያቸው አማና አታስከፊያቸው ከጎንሺ ይሁን ፍቅጅላቸው ሶፊየ የኔ ቆንዶ አይዟቹሁ ነዲየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአላህ ምንአይነት ግዜነው. ግንናድ ምንም ብትል. ከጎኖ ሁኑ አንችም ኢንድም ጎደኝነት. ለሶት ይከፈላል. 1/የልብ ምንምቢፈጠር ከጎኖ የማይራቅ. 2/የግዜ ማሳለፊያ. 3/የስልክ. እና ጎደኝነታችሁ. የልብ ከሆነ ከጎኖ ሁኝ. እስከምትረጋጋከጎኖ ሁኝ
አይዞሽ እህቴ አትፍረጅባት ከደረሰባት አንፃር ነው ከቻልሽ ሳትርቂያት ከጎኖ ሁነሽ አበርቻት በተረፈ በዲናቹሁ በርቱ
ስታምር ይች ልጅ❤ ሁሉንም ነገር አሟልቶ የሰጣት
ወሎየ እኮ ናት❤❤❤❤😂
😂😂😂😂😂@@fatumaseta4684
ወይኔ ሶፊየ ጥላቶች በዙ
አብሽር ናዲየ ቆይ ምንታርጋቸዉ የአላህ አላህ ይጠብቅሽ ሶፉየ የኔ የዋህ
ሴት ልጁ ጎደኛ አለማድረግ ማለት ሙሉ ለሙሉ መራቅ ሳይሆን የራስ ሚስጥርን መደበቅ እንጂ ጎደኛየ እንድትሆኝ አልፈልግም ማለት አልነበረባትም ሰፊ ግልፅነት ግን ሲያዕጣላ
አብሺሪ 😢 ተረጃት 😢 ትረጋጋ እሷም 😊
አይዞሽ ውዴ😢❤
አይዞችሁ ጠንክሩ እህቶቸ አይዞችሁ አላህ ከእነተ ጋር ይሁን
ሱባሀን አላህ፡እንደው፡ለሶፊ፡ክፋት፡የምታስብ😢፡ሁሉ፡አላህ፡የስራችሁን፡ይስጣችሁ!እህቶቸ፡ደምሩኚ፡በቅንነት❤እመልሳለሁ❤❤
አይዞሽ የኔ ቆንጅ
ሶፍ ሠዉአልፈልግም ብትልምእኮን በግደታ ተጓኖ ሁኑ አሁላይ ሠዉ ያሥፈልጋታል አብሽሩየኔ ዉዶች❤💔
የኒውድ አይዞሽ ተረጋጊ❤❤❤❤ ስለተጎዳች ነው አይዞሽ
አብሽሪ እህቴ ተረጃት ከጎኗ ሁኝ አይዟቹ አላህ ከናንተ ይሁን
❤❤🎉😢ሶፈና ናርዲ 😢😢መለያየት የለባችሁም😢😢❤❤ ናርዲ ተረጋጊ ህቴ ሁሉምለበጎነዉ ❤❤🎉😢ሶፊም ተቸግራነዉ❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አይዞሽየኔቆጆ❤❤❤🎉🎉🎉
የኔዉድ ትገናኛላችሁ አብሽሪ ሶፊየ የኔቆጆ አላህ ይድርስልሽ
ሶፊየ. አላህ ይወከላት ሰውማመን ከባድነው ናዱየ አስለቀሽኝ😢😢😢😢😢
አላህ ከወጥፎ ሠወች ይጠብቃችሁ
ናድ አይዙሺ ሥትረጋጋ ሦፊ ጓደኝነታችሁ መቀጠል አለበት እህቶቸ ተረዳዱ ሁሉም ሠው አድአይነት ሥላልሆነው
ረሡል ሡለላህ አለሂወሠለም ጓደኛ ምረጡ ነው እጅ ጓደኛ ተው አላሉነም አሥታውሡ ጓደኛ ግድነው ❤❤❤🎉🎉🎉
ስታስዥን ክ ጎና አትልይ ፍልስ 😢😢😢❤❤❤❤
ናድ የኔ እህት አይዞሽ ትንሽ ተረጋጌ
ናዱየ አታልቅሺ የኔ ውድ አይዞሺ ታገሺ ሶፊ አላህ ይቁምልሺ አላህ ለሶፊ ያሰቡት ሴራ ለራሳች ያረግላች. ይች ምስኪን ምን አረገቻቸው በረቢ ኢንዲንም አታስጨንቁት. ይስተካከላል. 😢😢 አይዞችሁ
የኔ ቆጆ አይዞሽ ተረጃት እሷንም ተያት ለትንሽ ጊዜ ትረጋጋ በቅርብ እርቀት ሁነሽ ጠብቂያት ሶፊየ አላሕ ይጠብቅሽ አላሕ ሁሌም ካችጋ ይሁን
ናዱየ አይዞሺ የኔቆጆ❤ ይቺሦፊተብየዋንፍርቅፈኪንክችምአታረግልሺያችንባልዶሞሠብሥክራይብመሠብሠቢያነዉጂ ❤😏😏😏😏😏
አብሸሪ ናዲ አትራቂት ከደረሰባት አጣር ነዉ አላህ የሰራቸዉን ይሰጣቸዋል አሰመሳይ ሰወችም በዱዋ ነው ዱዋዋን ታድርግ ኢሻ አላህ ሁሉ የጁ ያገኛል የጊዜ ጉዳይጂ😢
ግን የግዲያ ሙከራ ያደረጉባት እደት ነው ማለት እያየቻቸው ወይስ ሳታያቸው ወይ ጉድ 😢😢 አብሽሪ ናዲየ
አብሽሪ ናዲ ሶፊም ልቧ ሠለደሠማ የው አላህ ያሥማማችሁ
አይዞአችሁ አላህ ከምቀኝ ሸረኛ አላህ ይጠብቃችሁ 😢😢😢
አብሽሪ ተርጃት እህቴ ስለተጎዳች ይሆ ነል እክትርጋጋ ጠብቂአ
ት አንችም አይዞሽ እህቴ