የኢትዮጵያ አዲስ አመት አከባበር ሳን ሆዜ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሳንሆዜ አንደኛ ናችሁ 👌👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️ በጣም ነው ደስ የምትሉት እንኳን ለ2017 አዲስ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @felekechnebso2731
    @felekechnebso2731 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይገርማል እኔም ልጆቼን ላይ እዚያው ነበርኩኝ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበር ዛኔሆዜዎችን በጣም ነው የወደድኳችሁ።ምርጥ ቤተሰብነት ያለበት ይሁን በላይ አንደኛ ነው ።
    መልካም አዲስ ዓመት

  • @Efrata288
    @Efrata288 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይሁኔ በላይ የኢትዮጵያ እንቁ ድምፆህን ካልሰማሁ ያመኛል ያገሬ ልጆች ወርቅዬ ብርቅዬ ሁላችሁም ችሎታችሁ ድንቅ ነው ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ነጭ ለብሶ በንዴራ በአንገቱ አድርጎ ፀጉሩ ድሬላክስ የሆነ ልጅ ግሩም እስታ ያስገርማል ❤❤❤❤❤

    • @Abdelfehtah
      @Abdelfehtah 3 หลายเดือนก่อน

      lol that’s me lol

    • @Abdelfehtah
      @Abdelfehtah 3 หลายเดือนก่อน

      Thanks

  • @Abdelfehtah
    @Abdelfehtah 3 หลายเดือนก่อน +5

    Thanks for this video love seeing everyone come together Ethiopia is One .

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በረቱልን ለህዝባችን ለአማራ ህዝብ ድምጸ ሁኑአቸው እባካችሁ እየተጨፈጨፍ ነው በኢትዮጵያ መንግስት ፍትሕ ለአማራ ህዝብ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ???

  • @sofifamily
    @sofifamily 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዞች 👏👏👏🌼እንኩዋን አድረሰን

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 หลายเดือนก่อน +2

    ደስስስስስስ ሲል ይሁኔ በላይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውው ደስ ትላለችሁ አገራችን ስላም ያርግልን እግዚአብሔር🙏👏👍👍❤💛💚❤️💛💚❤️💛💚🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷

  • @redagetach
    @redagetach 3 หลายเดือนก่อน +3

    From Getachew Reda- Thanks for posting this amazing video

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ በሃገርም ሆነ በተለያየ ውጭ ሃገሮች ለምትኖሩ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
    ይሁኔ በላይ ድምቀት 💚💛❤️

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልጆቹ ሲያምሩ!!❤❤

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ዝግጀት ያመሰው ይበላችሁ

  • @askjember3525
    @askjember3525 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሳንሆዜ የት አካባብቤ ነዉ የምታከበሩት??ለሁሉም መልካም አዲስ ዓመት ለሚቀጥለዉ እኔም እገኛለሁ🌻🌻🌻💐💐💐

  • @melakuwolde3680
    @melakuwolde3680 3 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩም ነው ! ታስደስታላችሁ !!! አይለየን

  • @WorkesewSolomon
    @WorkesewSolomon 3 หลายเดือนก่อน

    ውጭ ሐገር ሒደው ነጻነት አላቸው እኛበሐገራችንሆነንየምነለበሠው ሁሉ ይመረጥልናል ወይነጻነት

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 3 หลายเดือนก่อน +1

    መስቀልና ዘፈንን ምን አገናኛቸው?

    • @Gedionbs
      @Gedionbs 2 หลายเดือนก่อน

      እንደ ጤናማ እናስብ እንጂ ? ዝግጅቱ አዲስ አመትን አስመልክቶ እንጂ የት ጋ ነው መስቀል የሚለው 🤬

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 3 หลายเดือนก่อน

    👍❤️

  • @Fikir-j5w
    @Fikir-j5w 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሙሉውን አየሁት ግሩም ነው :: ነገር ግን የሌላ ብሔረሰቦች ዘፈን አንድም አላየንም እሱ ያሳፍራል

    • @agerenewu8397
      @agerenewu8397 3 หลายเดือนก่อน

      ሌሎቹ የራሳችን ብለው እያከበሩ ነው ደቡብና ወሮሞ ሌሎቹም በራሳቸው ቋንቋ ነው የሚያከብሩት ታድያ አማራ በአማርኛ ሲዘፍን ለምን ያማችሁዋል ?? ለቀቅ አድርጉን የራሳችሁን አክብሩ በቃ አማራ በራሱ ባህል ያክብር

    • @Fikir-j5w
      @Fikir-j5w 3 หลายเดือนก่อน

      @@agerenewu8397 ወንድሜ ያማቸሁዋል አትበል ደነዝ እኔ እስከ 7 ዘሬ ብትቆጥር በግራም በቀኝም ቅልቅል የሌለኝ አማራ ነኝ አማራ የሚያምረው ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር ነው :: ይሁኔ cd ሲያወጣ አማራው ብቻ መሰለህ የሚያደምጥ ? ደነዝ

    • @agerenewu8397
      @agerenewu8397 3 หลายเดือนก่อน

      @@Fikir-j5w አማራ ብትሆንማ አትንጫጫም ነበር ዲቃላ ትሆናለህ ወይም አማራ ክልል የተወለድክ ሰፋሪ ነህ ይሁኔ ወይም ዳኜ ዘፈን ቢያወጡ 60 ሚሊዮን አማራ አለ የሚገዛ ወይም 👍🏾 የሚያደርግ

    • @agerenewu8397
      @agerenewu8397 3 หลายเดือนก่อน

      @@Fikir-j5w ምናለበት ባታዩት እኛ እኮ አልጠራናችሁም እንደ እሳት ራት እየመጣችሁ ጥልቅ የምትሉት እናንተ ናችሁ 🤣🤣

  • @tsehaibereket4965
    @tsehaibereket4965 3 หลายเดือนก่อน

    There is big tooth intruder must be agame

  • @77861022
    @77861022 3 หลายเดือนก่อน

    ሳንሆዜ የምትኖሩ እዚህ ፕሮግራም ላይ የተገኛችሁ አረንጏዴ ሃበሻ ልብስ የለበሰችውን የምታውቁ እባካችሁ አሳውቁኝ ቢጫ ከለበሰችው ጋር አብራ ያለችው የምወዳት የግሪክ ሃገር ጏደኛዬ ናት ለብዙ ግዜ ተገናኝተን አናውቅም ዛሬ ሳያት ማመን አቃተኝ እባካችሁ ሳኖዜዎች ተባበሩኝ 🙏🏾

    • @RasFikru
      @RasFikru  3 หลายเดือนก่อน

      @@77861022 ሰላም አንቺን ማን እንበላት ?

    • @Gedionbs
      @Gedionbs 2 หลายเดือนก่อน

      ብቅ በይ ሳን ሆዜ

  • @belachewkejela2759
    @belachewkejela2759 3 หลายเดือนก่อน +1

    Shame Amhara Diaspora ! Your mother , father , brother , sister , and families are suffering while damn diaspora are celebrating and dancing . Shame on you

    • @77861022
      @77861022 3 หลายเดือนก่อน

      What are you talking bout?

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 3 หลายเดือนก่อน

    በዘረኝነች አሮንቃ ተዘፍቀን ሁሉም ዘሩን እንደ ዳሽን ተራራ እየቆለለ ኢትዮጵያውነቴን ወደ ሀላ ትተን ዘር ቀድመዋል

    • @Gedionbs
      @Gedionbs 2 หลายเดือนก่อน

      የት ጋ ነው ስለዘር የተወራው ? ላመለጠን ብታብራሩልን

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 3 หลายเดือนก่อน

    Mechereshaw Zemen Lay Naw Yalachihut Sintochachihu Eyesus Kristosin Kelib Tawkalachihu .Chiferaw Beza

    • @agerenewu8397
      @agerenewu8397 3 หลายเดือนก่อน

      እናንተስ አላችሁ አይደል እንዴ መድረክ ላይ ድራማ የምትሰሩ እናንተን ብሎ ሃይማኖተኛ ሞት ከመጣ ሁላችንም አንድ ላይ ነው የምንሄደው 👎🏽🐕

    • @77861022
      @77861022 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @SaidaSaeed-tb6si
      @SaidaSaeed-tb6si 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅

  • @mass-media6445
    @mass-media6445 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንስሶች ህዝባችሁ በአብይ አሕመድ እያለቁ ናቸው እናንተ ትጨፍራላችሁ። አየ ማራ ሲባል

    • @agerenewu8397
      @agerenewu8397 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ችግር አለው ትግሬም ጋላም ህዝቡ እያለቀበት ጨፍሯል የአማራ ሲሆን ለምንድነው የምታጋንኑት እከኮች ቅናት ነው ያልበላችህን አትከኩ እና እንቆዝም 😂

    • @77861022
      @77861022 3 หลายเดือนก่อน +1

      እና ምን ይጠበስ ሙሾ ማውረድ ነበረባቸው ሃገር ቤት ባይብስ ቀን የለ ሌሊት ዳንኪራ የበዛበት 😢😢😢

    • @adanechwoldegabriel7558
      @adanechwoldegabriel7558 3 หลายเดือนก่อน

      በአብይ የማያልቅ ማናለ ኦሮምም ትግሬም ሌላውም ተናጋሪ አራጋቢ አቶ ነው