ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም መኩዬ በጣም ነዉ እመወድህት ትለያለህ የትወና ብቃህ አባትና ልጅ የእዉነት ሄዶላችኋል ይመቻችሁ
ሞኬ ተሽሎክ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
ስጠብቀው ነበር እስኪ ሁላችሁ ስለኢትዮጵያ እፀልይ እባካችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ወይኔ 🤣🤣አባትና ልጅ ስታምሩ 💝💝ልጅቷ ዉብ ናት በርቺ 💝💝መኩዬ ይስራ እኮ አባቴ እረጅም እድሜና ጤና
አስተያዬቴ ማለቴ አንባቢ ከተገኘ ይቅርታ እንዲህ ነው እንዴ በቀላሉ እእእእህህህህ ይገርማል ኢትዮጵያዬ ሞኬ እጅግ በጣም የበዛ ክብር አለኘ ኑርልኝ በጤና በሰላም ጥሩ ዲያሎግ ነው ይሁን የአባትና የልጅ ውዝግቡ የማንነት ጥያቄው ስለላው ይሁን አስተማሪ ነው ።አንድ ቁም ነገር አገኘሁ አንድ የሴት ጎረምሳ ከማሳደግ አስር የወንድ ጎረምሳ ይሻላል ትል ነበር አያቴ ነብሷን ይማርና ።ይህ የቱውኪያ የፊልም ትውልድ ነውልክ እንደ ፊልሙ ህይወቱም ፌክ ነው ነገሩ ወሬው ውሸት ማስመሰል ነው ጥበብ ታላቋን ታከብራለች ።በስራው ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ክብር ይስጥልኝ ። በተለይ ለእናቲቱ ያ ትውልድ ያስቀናኛል ይናፍቀኛል ።እኔ ከዚህ ትውልድ አይደለሁም ።
❤
ዋው እጂግ በጣም የሚያምር ፊልም መኬ ያለበት ሁሉ ይመቸኛል ቀጣይ ሌላ እንጠብቃለን 1ኛ
እኔም ይመቸኛል
ህይወት ያለው ፊልም ከተባለ እንደ ምሳሌ የሚጠቀስ,በውነቱ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን አቤት ሲያምር ፊልሙ የጋሼ መኮንን ፊልም ያለበት ዘና ነው የሚያደርገኝ ደግሞ ልጅቷ ያለሜካብ ስታምር በርቺ ጠንክሪ እህቴ 🥰😘😍❤️❤️❤️
መኩዬ የኔ ልዩ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ አንደኛዬ ስወድህ እኮ😘😘😘😘😘😘😘💓💓💓💓💓💖💖💖💖💌
አሜን
ጋሽ ሞኮ የሳቅ ምንጭ ነፍ አመታቶቺን ኑርልን 💕💞💝🌹🌻🕊️🕊️🕊️💕
ባሌ ጋብዞኝ ነው የመጣሁት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው thanks ፍቅር❤️
በጣም ደስ የሚል ፊልምበተለይ አባት ና ልጅ የሚያደርጉት ክርክር ደስ ይላል
Aboo baxam dalny iwnaat shebaw 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Abatna lij des silu😘😘😘 konjo meliekt yalew film new
yetegodahu ene bale yemotebgn eyut ahyayen sizebabetbgn ale setowa andegna film new wow tebarekulgn
Wow 👌👌👌👌👌በጣም ደስ የሚል ፊልም መኮነን ያለበት ሁሌም A👌♥️
Wawe ደስሲሉ በተለይ ልጅቷ እና ሙኬ ፉክክራቸው wawe👌አደኛ
Nice Film,from Eritrea 🇪🇷✌️🇪🇹
ቆንጆ ፊልም ነው በዛ ላይ የልጀቷ የትወና ብቃት አሪፍ ነው።
ለሶስተኛ ግዜ ሳየዉ ባየዉት ቁጥር የማይሰለቸኝ ደስየሚል ፊልም
ዋው መኮንን ላአከ በጣም ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነበረ በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃቹ መኴ ውድድድድድድድድ
ዋውውውውውው እጅግ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው የሰፈሬ ልጆች ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል በርቱ
መኮንን ላኬ አንዳንድ ነገሮችን ብዙም አትጠቀም ግዜው አስከፊ ነው የሚፈጠር ነገር አይታወቅም መንግስት ግዝያዊ ነው ህዝብ ግን ኗሪ ነው አገሪም ትቀጥላለች በተረፈ ምርጥ ስራ ነው ለምያልፍ ቀን ክፉ መናገር አያስፈልግም
ወይኔ ደስ ስል በሳቅ ቆሰልኩኝ🤣🤣👌🥰🥰
በጣም ደስ የሚል ድራአማ ነው ትምህርት ሰጪ
ድራማ ሳይሆን ፊልም ነው
መገን ያራዳ ልጅ አይፈራም ኪሳራ ×2ወያኔውን ሸጦ ገባ ሰንጋተራWhat a wonderful political speech👏👏👏
የኢትዮጵያ የፊልም ዳይሬክተር ግን መቼ እንደሚሻሻሉ ይገርማል ተመሳሳይ ባግራውንድ ድምፅ የሚጠቀሙት
በጣም ምርጥ ነዉ
ሳምሩ የኔ ቆንጆ በርቺ
ለስለስ ያለ ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን
በጣም ደስ እሚል ነው በርቱልን
ልጅትዋ ስታምር የኔ ቆንጆ😘
ሰይጣን ነጮች እኮ የአበሻን ወንድ ሴት ጠቅላላ ወደ lesbians gays ቀየራቸውአንቺ ሴት አፍቃሪ lesbian ነሽ?shame on you 🤮🤮🤮🤮
@@zeusapollo2403 ማለት ቁንጅናዋን ብትገልፅ ይሄንን ያክል ስድብ ምንለማለትነው 🤔
ምን አስቀናሽ በጣም ቆንጆ ናት@@binteslam2175
ዋው ደስ የሚል ፊልም👍👍👍👌
በጣም ያምራል ሳቄ ጠፍቶ ነበር
Wow betam arif filem new
Wow..This should get an Oscars or Grammy nomination !!!
ይህ
ፅህፅጺሪሪልክን
ፕፕ
ፒኦፑይ
ልጅቷ 🌹🌹ሙሉ ሴት ናት ጌታን ከዱቄት ነፃ🌹🌹more ደሞ ከሞኬ ጋር ስታምሩ 👌👌
ሙሉ? መሃይም።
ወፍራም ነች እንጂ ሃናን ታሪክን ቁች ነው
Moke yalebet film wow new fetari edme ketena gar setoh yanurln ❤❤
ዋው ደስሚል ፊልም ነው
ወይኔ ልጅቱ ግን እደት ደስ ትላለች
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልምነው
ገራሚ ፊልም። የሀገሬ ልጆች አጫጭር ፊልም ከተመቻቹ ጎራ በሉ። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏
Well done great movie excellent
ምርጥ ፊልም
Wow ydna enamesegnalen arif drset new 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
በጣም አሪፍ አዝናኝና አስተማሪ ፊልም ነው
yamer betam betam tameralchu abatena lij gobezi derasiw bareta eshi
Abate ena lig des ylalu❤❤
መኩዬ እድሜና ጤና ተመኘሁልክ
👌👌👌👌 ዋው
😊😊😊😊በምንዬ ስታምር
ሴት የወለዳችሁ እግዞ በሉ ተደፍታችሁወይ ሞክዬ ቅኔህ ያስቃል ክክክክክዋው በጣም ደስ ይላል መጨረሻው
Well engdih kesnt gize behuwala konjo film ayehu enamesegnalen lijituas gobez nech 🥰🥰🥰
Rip
She is so cute.!! I watch the holl movie just to see this lovely young lady 🥰
i love it !!!!
መኩ ሰላለበት አየሁት እጂ ፊልም ድሮ ቀር ያሥብላል የትወና ብቃት በጣም የወርደ ነዉ
የልጅቷ ዉበት ዎው🎉
ዋውትልቅትምርአለውተመችቶኛ።
ይሄ አሪፍ ፊልም ነውና ይመልከቱት አደራ።
Wow❤❤❤
ያምራል!!!
Wow aref new ❤
ቆንጆ ነው።ነፃነትን ተጠራጥሬ ነበር እናቷ እንደምትሆን
meka merte swe
ቆንጆ ነው
Ehtiopan allah yedreselte Betam ferraew yerebi 😕😕😕😕😕😕😕
ወይ ሞኬ ስታምር ውድድድድድ
Waw
አጭበው በጣም ያምራል
ያምራል 🥰🥰🥰
ሞኬ አንደኛ ማየት የተዉኩትን አማርኛ ፊልም አየዉ ዛሬ
Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
ሥታምሩ
andegna andega kemer
በጣም ነው ደስ የሚለው ግን ፊልሙ ተሰርቆ ነዉ ወይስ ለማንኛውም በጣም ተመችቶኛል 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
ዋውውው
አርፍ ነው
ዋዉ ደስ የሚል ፊልም ነዉ
amazing
ከfb ተነስቶ የመጣ🙋👈😹
እኔ
Wow❤❤😢🙏🙏🙏
Moke Yaho i like the way he act
መኮንን ላዕከ ምርጥ ስራና ፊትህን ተሽሎህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል!
ባበል 😲በፓናል..... 😲😲😲😂😂😂😂😂👍🏿👌
ኧረወይኔ በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣 እሪጥፊዉ
Eyetezenanaw feta adrego eyayew yetemrekubte film new enamsegenalen
መኩዬ❤❤❤ሺአመት
አሪፍ ወደነዋል
Betam mrt film new
ዋው በጣም የምራል
በጣም ምርጥ ፊልም …!አቦ አጭቤው ተመቸኝ …! ያራዳ ልጆች … ከዚም በላይ እንድትደምቁ አሁንም ትምህርታችሁን ይግለጥላችሁ …!
ይሄ መቀመጫ የት ነው ማውቀው እል ነበር ክክክክክ አይ ሞኬ አንበሳ።
ዋውውውውውውውው በጣም አሪፍ ነዉ
Wow mert felm new enamsegn alen
ጥሩ ስራ
Wowowo mokaye my beste best acte
Thx too much ....
❤❤❤❤
የሴት ልጅ መሆን መቸም ዘበኛ ይቀይርሃል ክክክክክ ደስ ስትሉ
ድራማ ብሆንም ያልካትም ነገር ግን ተገቢ ኣይደለም እሺ ኣስተማርነቱን እንጂ ጠብ ኣጫሪ ባይሆን ደስ ይለኛል ማንኛውም ማህበረሰብ የራሱ ራእይ ፍላጎት ስልጣኔ ኣለው ስለዝህ በግምት ውስጥ ማስገባት ኣይከፋም
ደራስይው ነው
@@senaitgetachew1781 ኣዎ ደራሲው የሰጠው ነው የምተገብረው ይህንኑ ግን ኣልሰራዉም ካላወጣሀው መስራት ኣልችልም ማለት እንደነበረብት ሳንዘነጋ የጥበብ ትርጉም የባህል የማህበረሰቡ ነፀብራቅ የጋራ እሴቶችን ለምጉላት እንጂ እንድህ የብሽሽቅ መሳለጥያ ባይሆን ተመራጭ ነው
እንደዚህ የተመቸኝ ፊልም አላየሁም
በጣም መኩዬ በጣም ነዉ እመወድህት ትለያለህ የትወና ብቃህ አባትና ልጅ የእዉነት ሄዶላችኋል ይመቻችሁ
ሞኬ ተሽሎክ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
ስጠብቀው ነበር እስኪ ሁላችሁ ስለኢትዮጵያ እፀልይ እባካችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ወይኔ 🤣🤣አባትና ልጅ ስታምሩ 💝💝ልጅቷ ዉብ ናት በርቺ 💝💝መኩዬ ይስራ እኮ አባቴ እረጅም እድሜና ጤና
አስተያዬቴ ማለቴ አንባቢ ከተገኘ
ይቅርታ እንዲህ ነው እንዴ
በቀላሉ እእእእህህህህ
ይገርማል ኢትዮጵያዬ
ሞኬ እጅግ በጣም የበዛ ክብር አለኘ
ኑርልኝ በጤና በሰላም
ጥሩ ዲያሎግ ነው
ይሁን የአባትና የልጅ ውዝግቡ የማንነት ጥያቄው ስለላው
ይሁን አስተማሪ ነው ።
አንድ ቁም ነገር አገኘሁ አንድ የሴት ጎረምሳ ከማሳደግ አስር የወንድ ጎረምሳ ይሻላል ትል ነበር አያቴ ነብሷን ይማርና ።
ይህ የቱውኪያ የፊልም ትውልድ ነው
ልክ እንደ ፊልሙ ህይወቱም ፌክ ነው ነገሩ ወሬው ውሸት ማስመሰል ነው
ጥበብ ታላቋን ታከብራለች ።
በስራው ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ክብር ይስጥልኝ ።
በተለይ ለእናቲቱ ያ ትውልድ ያስቀናኛል ይናፍቀኛል ።
እኔ ከዚህ ትውልድ አይደለሁም ።
❤
ዋው እጂግ በጣም የሚያምር ፊልም መኬ ያለበት ሁሉ ይመቸኛል ቀጣይ ሌላ እንጠብቃለን 1ኛ
እኔም ይመቸኛል
ህይወት ያለው ፊልም ከተባለ እንደ ምሳሌ የሚጠቀስ,በውነቱ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን አቤት ሲያምር ፊልሙ የጋሼ መኮንን ፊልም ያለበት ዘና ነው የሚያደርገኝ ደግሞ ልጅቷ ያለሜካብ ስታምር በርቺ ጠንክሪ እህቴ 🥰😘😍❤️❤️❤️
መኩዬ የኔ ልዩ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ አንደኛዬ ስወድህ እኮ😘😘😘😘😘😘😘💓💓💓💓💓💖💖💖💖💌
አሜን
ጋሽ ሞኮ የሳቅ ምንጭ ነፍ አመታቶቺን ኑርልን 💕💞💝🌹🌻🕊️🕊️🕊️💕
ባሌ ጋብዞኝ ነው የመጣሁት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው thanks ፍቅር❤️
በጣም ደስ የሚል ፊልም
በተለይ አባት ና ልጅ የሚያደርጉት ክርክር ደስ ይላል
Aboo baxam dalny iwnaat shebaw 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Abatna lij des silu😘😘😘 konjo meliekt yalew film new
yetegodahu ene bale yemotebgn eyut ahyayen sizebabetbgn ale setowa andegna film new wow tebarekulgn
Wow 👌👌👌👌👌በጣም ደስ የሚል ፊልም መኮነን ያለበት ሁሌም A👌♥️
Wawe ደስሲሉ በተለይ ልጅቷ እና ሙኬ ፉክክራቸው wawe👌አደኛ
Nice Film,from Eritrea 🇪🇷✌️🇪🇹
ቆንጆ ፊልም ነው በዛ ላይ የልጀቷ የትወና ብቃት አሪፍ ነው።
ለሶስተኛ ግዜ ሳየዉ ባየዉት ቁጥር የማይሰለቸኝ ደስየሚል ፊልም
ዋው መኮንን ላአከ በጣም ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነበረ በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃቹ መኴ ውድድድድድድድድ
ዋውውውውውው እጅግ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው የሰፈሬ ልጆች ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል በርቱ
መኮንን ላኬ አንዳንድ ነገሮችን ብዙም አትጠቀም ግዜው አስከፊ ነው የሚፈጠር ነገር አይታወቅም መንግስት ግዝያዊ ነው ህዝብ ግን ኗሪ ነው አገሪም ትቀጥላለች በተረፈ ምርጥ ስራ ነው ለምያልፍ ቀን ክፉ መናገር አያስፈልግም
ወይኔ ደስ ስል በሳቅ ቆሰልኩኝ🤣🤣👌🥰🥰
በጣም ደስ የሚል ድራአማ ነው ትምህርት ሰጪ
ድራማ ሳይሆን ፊልም ነው
መገን ያራዳ ልጅ አይፈራም ኪሳራ ×2
ወያኔውን ሸጦ ገባ ሰንጋተራ
What a wonderful political speech👏👏👏
የኢትዮጵያ የፊልም ዳይሬክተር ግን መቼ እንደሚሻሻሉ ይገርማል ተመሳሳይ ባግራውንድ ድምፅ የሚጠቀሙት
በጣም ምርጥ ነዉ
ሳምሩ የኔ ቆንጆ በርቺ
ለስለስ ያለ ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን
በጣም ደስ እሚል ነው በርቱልን
ልጅትዋ ስታምር የኔ ቆንጆ😘
ሰይጣን ነጮች እኮ የአበሻን ወንድ ሴት ጠቅላላ ወደ lesbians gays ቀየራቸው
አንቺ ሴት አፍቃሪ lesbian ነሽ?
shame on you 🤮🤮🤮🤮
@@zeusapollo2403 ማለት ቁንጅናዋን ብትገልፅ ይሄንን ያክል ስድብ ምንለማለትነው 🤔
ምን አስቀናሽ በጣም ቆንጆ ናት@@binteslam2175
ዋው ደስ የሚል ፊልም👍👍👍👌
በጣም ያምራል ሳቄ ጠፍቶ ነበር
Wow betam arif filem new
Wow..This should get an Oscars or Grammy nomination !!!
ይህ
ፅህፅጺሪሪልክን
ፕፕ
ፒኦፑይ
ልጅቷ 🌹🌹ሙሉ ሴት ናት ጌታን ከዱቄት ነፃ🌹🌹more ደሞ ከሞኬ ጋር ስታምሩ 👌👌
ሙሉ? መሃይም።
ወፍራም ነች እንጂ ሃናን ታሪክን ቁች ነው
Moke yalebet film wow new fetari edme ketena gar setoh yanurln ❤❤
ዋው ደስሚል ፊልም ነው
ወይኔ ልጅቱ ግን እደት ደስ ትላለች
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልምነው
ገራሚ ፊልም። የሀገሬ ልጆች አጫጭር ፊልም ከተመቻቹ ጎራ በሉ። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏
አሜን አሜን አሜን
Well done great movie excellent
ምርጥ ፊልም
Wow ydna enamesegnalen arif drset new 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
በጣም አሪፍ አዝናኝና አስተማሪ ፊልም ነው
yamer betam betam tameralchu abatena lij gobezi derasiw bareta eshi
Abate ena lig des ylalu❤❤
መኩዬ እድሜና ጤና ተመኘሁልክ
👌👌👌👌 ዋው
😊😊😊😊በምንዬ ስታምር
ሴት የወለዳችሁ እግዞ በሉ ተደፍታችሁ
ወይ ሞክዬ ቅኔህ ያስቃል ክክክክክ
ዋው በጣም ደስ ይላል መጨረሻው
Well engdih kesnt gize behuwala konjo film ayehu enamesegnalen lijituas gobez nech 🥰🥰🥰
Rip
She is so cute.!! I watch the holl movie just to see this lovely young lady 🥰
i love it !!!!
መኩ ሰላለበት አየሁት እጂ ፊልም ድሮ ቀር ያሥብላል የትወና ብቃት በጣም የወርደ ነዉ
የልጅቷ ዉበት ዎው🎉
ዋውትልቅትምርአለውተመችቶኛ።
ይሄ አሪፍ ፊልም ነውና ይመልከቱት አደራ።
Wow❤❤❤
ያምራል!!!
Wow aref new ❤
ቆንጆ ነው።ነፃነትን ተጠራጥሬ ነበር እናቷ እንደምትሆን
meka merte swe
ቆንጆ ነው
Ehtiopan allah yedreselte
Betam ferraew yerebi 😕😕😕😕😕😕😕
ወይ ሞኬ ስታምር ውድድድድድ
Waw
አጭበው በጣም ያምራል
ያምራል 🥰🥰🥰
ሞኬ አንደኛ ማየት የተዉኩትን አማርኛ ፊልም አየዉ ዛሬ
Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
ሥታምሩ
andegna andega kemer
በጣም ነው ደስ የሚለው ግን ፊልሙ ተሰርቆ ነዉ ወይስ ለማንኛውም በጣም ተመችቶኛል 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
ዋውውው
አርፍ ነው
ዋዉ ደስ የሚል ፊልም ነዉ
amazing
ከfb ተነስቶ የመጣ🙋👈😹
እኔ
Wow❤❤😢🙏🙏🙏
Moke
Yaho i like the way he act
መኮንን ላዕከ ምርጥ ስራና ፊትህን ተሽሎህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል!
ባበል 😲በፓናል..... 😲😲😲😂😂😂😂😂👍🏿👌
ኧረወይኔ በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣 እሪጥፊዉ
Eyetezenanaw feta adrego eyayew yetemrekubte film new enamsegenalen
መኩዬ❤❤❤ሺአመት
አሪፍ ወደነዋል
Betam mrt film new
ዋው በጣም የምራል
በጣም ምርጥ ፊልም …!
አቦ አጭቤው ተመቸኝ …!
ያራዳ ልጆች … ከዚም በላይ እንድትደምቁ አሁንም ትምህርታችሁን ይግለጥላችሁ …!